ሰሞኑን የውቤ ልጆች ከፍተኛ ድል በተቀዳጁበት በእስቴ ቀጠና ከተማረከው የጦር መሣሪያ መካከል ጥቂቱ።
በአፋብኃ አርበኛ በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር ስር የሚገኙት የጉና ክፍለጦር አናብስቱ ጥቅምት 09/2018 ዓ/ም ከንጋት ጀምሮ በእስቴ መካነየሱስ ቀጠና በነበሩ የጡት ቆራጩ ብልፅግና ቡድን ተላላኪ ወታደሮች ላይ ከባድ እርምጃ በመውሰድ ከፍተኛ የሆነ የሰብአዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ማድረሳቸውን መረብ ሚዲያ መዘገቡ አይዘነጋም።
ይህ የምታዩት ምስል በጉና ክ/ጦር እስቴ ዴንሣ ብርጌድ ስር በምትገኝ በአንዲት ሻለቃ የተማረከ ሁለት ብሬንና አስራ አምስት ክላሽ ነው። ቀሪዎቹ በክ/ጦሩ ስር የሚገኙ ሻለቃዎች የማረኩትን የመሣሪያ አይነትና ብዛት ይዘን የምንመለስ ይሆናል።

🙏3❤2👎2
Operation Aba Nadew: A Triumph For Humanity!
Fano Abebe Fentaw,
Head Of Public Relations, AFNF Menelik Command

በውርጌሳ የተማረኩ የደቡብ ዕዝ 35ኛ ዋልያ ክፍለ ጦር አባላት በልጅ እያሱ ኮር በተደረገላቸው እንክብካቤ እና የፖለቲካ ግንባታ በመደሰት እና በቁጭት ለአማራነታችን እንታገላለን በማለት ትግሉን ተቀላቀሉ፦
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር በቀን 08/02/2018 ዓም በሰሜን ወሎ ዞን በሃብሩ ወረዳ በውርጌሳ ከተማ በተካሄደ ውጊያ ለተማረኩ የ35ኛ ዋልያ ክፍለ ጦር አባላት ላይ ዛሬ ማለትም በቀን 13/02/2018 ዓም የአማራ ህዝብ የትግል መነሻ እና አሁን የደረሰበት አጠቃላይ ቁመና በኮምፒውተር በተደገፈ እና በተንቀሳቃሽ ምስል የታገዘ በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰውን አሰቃቂ መዋቀራዊ የዘር ማፅዳት ለማሳየት ሙከራ ተደርጎል፡፡
በመሆኑም የመከላከያ ሠራዊቱ አባላት የከረሙት በቄለም ወለጋ አካባቢ በመሆናቸው በአማራው ላይ ሲሰራ የነበረውን ደባ በአይን እናየው ስለነበር እኛም መውጫ አጥተን እንጂ የመከላከያው ተቋሙ ራሱ አማራ ጠል መሆኑን በተደጋጋሚ ጊዜ በትናንሽ ጥፋት በግፍ በተረሸኑ ጓዶቻችን የተማርንበት ቢሆንም ጥለን ለመውጣት መውጫ ቀዳዳ ስንናፍቅ እንደነበረ እና ፈጣሪ ፈቅዶ ዛሬ ከእናንተ ጋር አገናኝቶናል ሲሉ በደስታ ተናግረዋል፡፡
በመጨረሻም በመላው አማራ እየተደረገ ባለው ሰፊ አውደ ውጊያ ምክንያት ወደ ቤተሰብ የሚያስኬደን ምንም ምቹ ሁኔታ ስለሌለ የልጅ እያሱ ኮር አባል በመሆን ከወንድሞቻችን ጋር ለአማራነታችን እስከ መጨረሻው እንታገላለን በማለት ሠራዊቱን ተቀላቅለዋል፡፡
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
የልጅ እያሱ ኮር ፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ
ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም

🙏1
በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የመቄት ወረዳ ጊዜያዊ የሲቭል አስተዳር መዋቅር ዘረጋ::
በወረዳው ያሉትን 36 ቀበሌዎች በሶስት ንዑስ ወረዳዎች በማዋቀር እና በቀጠናው የሚገኙ የፋኖ ሀይሎችን ስንቅና ትጥቅ በሟላተ እንዲሁም የወረዳውን ሕዝብ የፍትሕና አስተዳደር ጉዳዮችን በበላይነት የሚመራ ሰባት (7) አብይ ኮሚቴዎችን ማዋቀር ተችሏል።
1ኛ ዋና አስተዳደር .... መ/ር በሪሁን ደምሌ
2ኛ ም/አስተዳደር .. 50 አለቃ መንግስቱ ካሳ
3ኛ ሰላምና ደህነት ... ወታደር መንግስቱ ያለው
4ኛ ፖለቲካ ዘርፍ ....ጌታሁን ባዬ
5ኛ ማህበራዊ ዘርፍ ... ወታደር አዳነ መንግስቴ
6ኛ ፋይናስ ኃላፊ ...... ቢራራ ፀጋነው
7ኛ ሎጅስቲክ ኃላፊ .... ሳሙኤል አያሌው
ማስታወሻ:-
ከላይ በአብይ ኮሜቴነት በተቀመጡት ስር የሚሟሉ ነገር ግን በዝርዝር ያልተቀመጡ ኮሚቴዎች በድርጅቱ የሲቭል መመሪያ መሰረት የሚሟሉ አሉ::
የንዑስ ወረዳ መዋቅሮችን በተመለከተ ከላይ የተቀመጠው አብይ ኮሚቴ የሚያደራጀው ሲሆን ከማህበረሰቡ ጋር በጋራ የሚሰራ ይሆናል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ጥቅምት 13/2018 አ.ም

ሰበር ዜና!
በሻለቃ ሀብቴ እባቡ (አባ መቻል) የምትመራው
የድል በር ከፋች የሆነችው የአፋብሀ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ክፍለ ጦር በተከታታይ አውደ ውጊያን እያደረገች ድል እያሰመዘገበች ትገኛለች።
በዛሬው እለት ማለትም ጥቅምት 13/2018 ዓ /ም በጋዞ ወረዳ እስታይሽ ከተማ ላይ ባደረገችው አውደ ውጊያ በርካታ የመከላከያ ሰራዊት መደምሰስ ሲቻል
በዚሁ ፋኖዎች ከጥላት ነፃ ባዎጡት ቦታ ቤት ለቤት በተደረገ ፍተሻ ሁለት(2) የመከላከያ ሰራዊቶች ልብሳቸውን ቀይረው ተገኝተዋል። ስምንት (8) ክላሽ በምርኮ ሲገኝ ከሶስት መቶ (300 )በላይ ተተኳሽ መማረክ ተችሏል።
ከፋኖዎቹ የደረሰበት መራር በትር ቁስለኞቹን ወዴ እስታይ ከተማ ጤና ጣቢያ ያስገባ ቢሆንም የእስታይሽ ጤና ጣቢያ ቁስለኞቹን ለማስተናገድ ከአቅም በላይ ስለሆነበት ወደ ወልድያ ሆስፒታል እያጓዘ ይገኛል። ከዚህ በታች በምስሉ ላይ የሚታዩት የገበሬ ልብስ ቀይረው ከግለሰብ ቤት ውስጥ ተደብቀው የተማረኩት የመከላከያ ሰራዊት ምስል ነው::

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ
የደጋው መብረቅ ክፍለጦር ቃል አቀባይ የዶክተር መላኩ

በደብረማርቆስ ከተማ ውስጥ የአድማ ብተና አዛዡን ኢላማ ያደረገ ጥቃት ሲፈፀም ፖዊ ፖሊስ ጣቢያው ላይም ጥቃት ተፈፅሟል።
በረኸኛው ጅበላ ሙተራ ብርጌድ ደብረ ማርቆስ ወንቃ አካባቢ በሁለት ፖትሮል ላይ ሆነው ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የፖሊስ አባላት ላይ ድንገተኛ ጥቃት በመፈፀም የአድማ ብተና አዛዥ ኢንስፔክተር እንዳለው አላምርን ጨምሮ በርካታ ፖሊሶችን ማቁሰልና መደምሰስ ተችሏል። ሁለቱን ፖትሮሎችም በተካሄደው ማጥቃት ከጥቅም ውጪ ማድረግ ተችሏል።
እኒህ ፖሊሶች ማታ ማታ ጨለማን ተገን አድርገው የደብረማርቆስ እና አካባቢውን ማህበረሰብ ስልክና ገንዘብ የሚዘርፉ፣ የሚደበደቡና የሕዝብን ጥቅም አሳልፈው የሰጡ እና ሆዳቸው በሕዝብ ገንዘብ የሞሉ መሆናቸውን ማረጋገጥ ችለናል።
በትናንትናው ዕለት ጃዊ መተከል 4ኛ ክ/ጦር አባይ መተከል ብርጌድ የፋኖ አባላት መተከል አዉራጃ ወደ ፓዊ ከተማ ሰርገዉ በመግባት በጠላት ላይ ኪሳራ አድርሰዋል።
ተወርዋሪ ኮከቦቹ ፓዊ ከተማ በመግባት ፖሊስ ጣቢያው ላይ በፈፀሙት የቦምብ ጥቃት በርካታ የአብይ ተላላኪ ፖሊሶችን መግደል እና ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል።
በተመሳሳይ በትናንተናው ዕለት አስር ዓለቃ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ችጓሊ ከተማን ተቆጣጥረዋል።
ችጓሊ ከተማ የሚገኘዉን የአረመኔዉን ጡት ቆራጭ ካንፕ ሙሉ በሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር የጠላትን ሎጅስቲክ ሙሉ በሙሉ መማረክ የተቻለ ሲሆን ቀንደኛ የስርዓቱ የጭን ገረድ ባንዳ በቁጥጥር ስር ዉሏል።ብዛት ያለዉ አድማ ብተና እና ሚሊሻ መደምሰስና ማቁሰል ተችሏል።
ፎቶ :- ኢንስፔክተር እንዳለው አላምር የ4ኛ ፖሊስ ጣቢያ አድማ መከላከል አዛዥ ቆስሎ ደብርማርቆስ ሆስፒታል የሚገኝ።

❤1👍1
ሰበር ዜና!
ከበረኸት ወረዳ መተህ ብላ ከተማ ደብረብርሃን ሄዳ ሽልማት መቀበል ላልቻለችው ቀፀላ ተገኑ የተላከ የሽልማት ቁሳቁስ በፋኖ የመረጃና ደህንነት ሰዎች ቁጥጥር ስር ዋለ።
በወ/ሮ ሰዓዳ ኢብራሒም (ጀማነሽ) የሰ/ሸዋ ዞን ብልግና ፖርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊና በወ/ሮ የሮምነሽ ጋሻውጠና የሰ/ሸዋ ዞን የሴ/ህ/ጉ መምሪያ ኃላፊ ተፈርሞ የወጣ የምስክር ወረቀትና ጋቢ መነሻዉን ከደብረ ብርሃን መድረሻውን በረኸት ወረኸት ወረዳ መተህ ብላ ከተማ ባደረገ የህዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ መኪና ተጭኖ በመንቀሳቀስ ላይ እያለ አክርሚት በተባለ ቦታ በአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ክ/ጦር ተስፋ ብርጌድ የመረጃና ደህንነት ሰዎችና የብርጌዱ ከፍተኛ አመራሮች ቁጥጥር ስር ዉሏል።
እንደ አይጥ ከጎሬያቸዉ መዉጣት ያልቻሉት እና ደብረ ብርሃን ሄደዉ ስብሰባም ሆነ ሌሎች ዝግጅቶች ላይ መሳተፍ ያልቻሉት የወረዳዉ ካድሬዎች ወደ ወረዳዉ በቀላሉ መግባትም ሆነ መዉጣት እንደማይቻል የተረዱት መካሻ አለማየሁ፣ሰአዳ ኢብራሂም እና መሰሎቻቸዉ የሰ/ሸዋ ዞን አመራሮች ምንም አይነት ስራ ባልሰሩበት በሀሰት ሪፖርት እራሳቸዉን እያረኩ በርቀት መመሰጋገኑን ቀጥለውበታል።
በወቅቱ እቃዉ ከቦታዉ ሲንቀሳቀስ ቀድሞ መረጃ የነበራቸዉ የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ እዝ ከሰም ክፍለጦር ተስፋ ብርጌድ የመረጃና ደህንነት ባለሙያዎችና አመራሮች ጥብቅ ክትትል ሲያደርጉ ቆይተዉ ያለምንም በቁጥጥር ስር ማዋል ችለዋል።
መረጃዎን ያደረሰን አርበኛ ቦጋለ ምንዳ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ሪፖርተር ነው።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል
ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም