ግሎባል ፋኖ ሚዲያ/ዓፋሚ/Global Fano Media/GFM
1.32K subscribers
4.16K photos
331 videos
17 files
2.22K links
የፋኖ ድምፅ
Download Telegram
በምዕራብ ወሎ ቀጠና ላሉ ወጣቶች የስልጠና ጥሪ ቀረበ!

ከደሴ በስተምዕራብ በሚገኙ 11 ወረዳዎች ውስጥ የምትኖሩ ወጣቶች የኮማንዶ እና እግረኛ ስልጠና መውሰድ የምትፈልጉ ከሆነ ምዝገባው ስለተጀመረ ይህhh ዕድል እንዳያልፋችሁ::

የመቅደላ፣ አማራ ሳይንት፣ ተንታ እና መሀል ሳይንት ተወላጆች ለምዝገባ ወደ አማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለ ጦር የጦር ሰፈር ማቅናት ትችላላችሁ::

በመካነሰላም በኩል የኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር አለ፤ በወግዲም መብረቅ ክፍለ ጦር አለ:: በለጋምቦ በኩል ሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር እንዲሁም በከላላ ቀጠና ሸዋንግዛው ካሣ ክፍለ ጦር እና በጃማ - ወረኢሉ በኩል ደግሞ ዋሲል ክፍለ ጦር አለ:: እነዚህ ሁሉም ክፍለ ጦሮች የንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ክንፎች ናቸው:: ሁሉም ምዝገባ ጀምረዋል:: ምልሶችንም እየተቀበሉ ነው::

@ኮማንዶ ዮሴፍ አስማረ
የምንሊክ እዝ ወታደራዊ ስልጠና መምሪያ ኃላፊ
3
የደርግ ሥርዓት መንግሥት እግረኛው እና ሜካናይዝዱ እየሸሸ እየከዳ እና እጅ እየሰጠ ሲያስቸግረው (ልክ እንደ አሁን ማለቴ ነው) ወንበሩ በከፍተኛ ሁኔታ መናጋቱ ተሰማው እና ያኔ ስልጣኑን ለማፅናት ይረዳው ዘንድ የመጨረሻ ዕድሉን በአየር ኀይሉ ሲሞክር ገበሬው በቅኔ ጄኔራሎችን ምን አላቸው መሰላችሁ፦

"በእግር አልሆን ሲለው መጣ በሰማይ
መሬት ከለቀቀ መንግሥት አለ ወይ?"

የድሮንም የሚግም ጋጋታ ያለ እግረኛ ድጋፍ ከንቱ ድካም እና አላስፈላጊ የገንዘብ ብክነት ነው።

ቋሚ ምስል በቀን 08/02/2018 ዓም በወርጌሳ በነበረ ውጊያ በልጅ እያሱ ኮር የተማረኩ የደቡብ ዕዝ 35ኛ ክፍለ ጦር ምርከኞች
@አርበኛ ሲሳይ አየለ (ሳተናው )
2
Notice
አፋብኃ ለተባበሩት መንግስታት የሰባዊ መብት ኮሚሽን አብይ አህመድ አገዛዝ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈጸመ ያለውን የጦር ወንጀል ትኩረት እንዲሰጠው በደብዳቤ ጠይቋል።
ከአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ሴቶች ጉዳይ መምሪያ ሃላፊ የተላለፈ መልዕክት!

ፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና የሚፈፅመው አሰቃቂ ግፍ የጀመርነውን የህልውና ትግል ለድል እንድናበቃ የበለጠ ቁርጠኛ እንድንሆን ያደርገናል እንጂ ላፍታም ቢሆን አያዘናጋንም!

እያደረግነው ባለው ሁሉን አቀፍ የህልውና ተጋድሎ በርካታ አመርቂ ድሎችን እያስመዘገብን ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ በአውደ ውጊያ የሚገጥምን የነበረ ያለና ወደፊትም የሚኖርን መቁሰልና መሰዋት ከሰብዓዊነት በወጣ መንገድ ለበቀልና ለአሰቃቂ ግፍ መስሪያ መጠቀሙ አለምን ያነጋገረ ህዝባችንና ሰራዊታችንን ያስቆጣ አሳፋሪ ተግባር ነው::

የህልውና አደጋ የተጋረጠበትን ህዝባችንን ለመታደግ በጀመርነው የትጥቅ ትግል እኛ ሴት የአማራ ልጆች የበኩላችንን ጉልህ ሚና እየተወጣን ያለን ሲሆን በትግላችን እየተንኮታኮተ ያለው ፋሽስቱና አገር አፍራሹ የብልፅግና አገዛዝ በአውደ ውጊያ የደረሰበትን ሽንፈት መቋቋም ሲያቅተው የተሰው እህቶቻችን ላይ የፈፀመው ተግባር ብልፅግና የአውሬዎች ስብስብ መሆኑን በአለም አደባባይ ያሳየና ያስመሰከረ ነው::

በመሆኑም ሰሞኑን በአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ የምስራቅ አማራ ኮር 1 ሐውጃኖ ክፍለጦር አባል የሆነችው ፋኒት ትግስት ወዳጁ እንዲሁም ሌሎች አባሎቻችን ላይ የተፈፀመው ኢሰብአዊ ድርጊት የጀመርነውን የህልውና ትግል ዳር ከማድረስና ነፃነታችንን ከመጎናፀፍ የሚያግደንና ላፍታም ቢሆን ከአላማችን መሳካት ግስጋሴ የሚገታን እንዳልሆነ ለማሳወቅ እንወዳለን::

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምኒልክ ዕዝ ሴቶች ጉዳይ መምሪያ ሃላፊ ፋኒት ዚነት አደም የተላለፈ መልዕክት!
ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ አመራሮች ምርከኞችን ጉብኝት አደረጉ፦

በሰሜን ወሎ ዞን በሃብሩ ወረዳ በውርጌሳ ከተማ በቀን 08/02/2018 ዓም በተደረገ ኦፕሬሽን የተማረኩ አዲስ የተቋቋመችው 11ኛ ዕዝ 35ኛ ዋሊያ ክፍለ ጦር አባላት እና በተንታ የተማረኩ ሚሊሾች ዛሬ በቀን 12/02/2018 ዓም በልጅ እያሱ ኮር ከፍተኛ አመራሮች እና በድርጅቱ አመራሮች ጉብኝት ተደረገላቸው።

በጉብኝቱም በዕለቱ ስለነበረው የውጊያ ውሎ እና በምርከኛ አያያዝ እንዲሁም በወቅታዊ የሃገሪቷ የፖለቲካ ጉዳይ ሰፊ ውይይት የተደረገ ሲሆን መከላከያ ውስጥ እያሉ ይነገራቸው የነበረው እና በፋኖ ተማርከው ከመጡ በኋላ በህዝቡም በሠራዊቱም በኮሩ አመራሮችም የተደረገላቸው እንክብከቤ እጅግ አስደሳች እና ያልጠበቅነው ነው በማለት ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል፡፡

በመጨረሻም ለጓዶቻቸው ያሉበቱ ሁኔታ እጅግ ሰላም እንደሆነ እና በአገኙት አጋጣሚ በአቅራቢያቸው ለሚገኝ የፋኖ አደረጃጀት እጅ እየሰጡ ህይወታቸውን ቢያተርፉ መልካም ነው ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ጥቅምት 12/2018 አ.ም
3🙏1
የምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ ራያ ቆቦ ተኩለሽ ግንባር ልዩ ስሙ አካምባ የተባለ ቦታ ላይ በፈፀሙት የደፈጣ ትቃት ከ50 በላይ የአገዛዙ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ሆነ::

አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ ለወረራ የመጣውን የፋሽስቱ ብልፅግና ሰራዊት ሰሞኑን በበርካታ ግንባሮች በሚደረጉ ተጋድሎዎች ከባድ ምት በማሳረፍ እያፈረሱት ይገኛሉ::

ከዚህ ጋር ተያይዞም ዛሬ ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም ረፋድ ራያ ቆቦ ተኩለሽ ግንባር በተሽከርካሪ ይንቀሳቀስ የነበረ የአገዛዙ ሰራዊት ላይ ልዩ ስሙ አካምባ የተባለ ቦታ ላይ የደፍጣ ጥቃት በመፈፀም አንድ ኦራል ሰራዊት ሲሸሽ በመገልበጥ እና በጥቃቱ አጠቃላይ ከ50 በላይ ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ጀብድ ፈፅመው ድል ተጎናፅፈዋል::

ጥቅምት 6/2018 ዓ.ም በነበረ ተጋድሎ አካምባ ላይ በተመሳሳይ አንድ በዲሽቃ የሚታጀብ ከፍተኛ አመራር ከሰባት አጃቢዎቹ ጋር ከነ ተሽከርካሪው በአሳምነው ክፍለጦር መካናይዝድ ሙሉ ለሙሉ መደምሰሱ የሚታወቅ ነው::

በሌላኛው ተጋድሎ በተመሳሳይ ዕለት ጥቅምት 6/2018 ዓ.ም ጮቢ ግንባር ከፍተኛ የመከላከያ አመራርና የሬድዮ ኦፕሬተሮች በሐውጃኖ ክፍለጦር መካናይዝድ በሞርተር ጥቃት ሙሉለሙሉ ተደምስሰዋል::

ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም በተመሳሳይ ተኩለሽ ግንባር የዞብል አምባ ክፍለጦር መካናይዝድ ምሽግ የያዘ በርካታ የጠላት ሰራዊት ላይ ከባድ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ ታላቅ ጀብድ ፈፅመዋል::

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ጥቅምት 12/2018 አ.ም
🙏5
ቀጥታ ስርጭት | የአብይ አህመድ የጦርነት ጉሰማና የአማራ ፋኖ የህልውና ትግል ግስጋሴ
ሰበር ዜና - ሰራዊቱ እየተናደ አለቀ | ከ 100 ሚንሻና አድማብተና ፋኖን ተቀላቀለ | ኮማንዶ ኃይሉ ኮበለለ - ጎጃም - ጎንደር - ድል ተበሰረ
🙏1