ግሎባል ፋኖ ሚዲያ/ዓፋሚ/Global Fano Media/GFM
1.32K subscribers
4.16K photos
331 videos
17 files
2.23K links
የፋኖ ድምፅ
Download Telegram
"ፍተሻውን ልታዘምኑ ይገባል እንጅ እስከ መቼ ነው በሴት ልጅ ማህፀን እጅ እየሰደዳችሁ የምትፈትሹት ፤ ይህኮ ሰብአዊ ክብርን የሚነካ ወንጀል ነው።"

መሪጌታ በላይ አዳሙ

መሪጌታ በላይ አዳሙ በእነ የተከበሩ ዮሃንስ ቧያሌው መዝገብ በሽብር የተከሰሱ ሲሆን የቂሊንጦ ማ/ቤትን እና ኃላፊዎችን በተመለከተ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ጥቅምት 10/2018 በነበረው ችሎት ካቀረቡት አቤቱታ የተወሰደ ፦

መስከረም 29/2018 ለጥየቃ በመጣች ባለቤቴ ላይ በፍተሻ ስም ከመድፈር የማይተናነስ ወንጀል ፈጽመዋል።

ፍተሻውን ልታዘምኑ ይገባል እንጅ እስከ መቼ ነው በሴት ልጅ ማህፀን እጅ እየሰደዳችሁ የምትፈትሹት ፤ ይህኮ ሰብአዊ ክብርን የሚነካ ወንጀል ነው።

ይህን ቅሬታየን ለቂሊንጦ ማ/ቤት አስተዳደር ለማቅረብ በምሄድበት ጊዜ በኢ/ር ድሪባ ሰንበቶ ቢሮ ውስጥ እና በር ላይ በብዙ ሰዎች ፊት ክብሬ ተገፎ በካቴና እጄን ታስሬ በከስክስ ጫማ ተደብድቤያለሁ ፤ በእጄ ላይም ጉዳት አድርሰውብኛል ፤ ተገቢ ሕክምናም አላገኘሁም።

እኔን ብቻ ሳይሆን የተፈጠርኩበትን ማንነቴን የሚነካ ስድብ ሰድበውኛል።

ከነበርኩበት ዞን 4 ወደ ዞን 2 አስገድደው እንድዛወር አድርገዋል ፤ ዐይነ ስውር ቤተሰቤ ለመጠየቅ በማይመቻት ቦታ ወስደውኛል።

አሁንም ፍ/ቤቱን የምጠይቀው ዳኝነት ፦

1) ተገቢ የሆነ ሕክምና እንዳገኝ ፣
2) ከዞን 2 ወደነበርኩበት ዞን 4 እንድመለስ፣
3) ቤተሰቦቼን በተለይ ደግሞ ዐይነ ስውር አክስቴ ለመጠየቅ በሚመቻት ቦታ እንዳገኛት ቢፈቀድልኝ ፣
4) ኢሰብአዊ የሆነ ፍተሻ እንዲቆም ለማ/ቤቱ ጥብቅ ትዕዛዝ እንዲሰጥልኝ ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ።

(አውሎግሶን አንድነት ፣ ጥቅምት 11/2018)
3
"ፌደራል ፖሊስ የወሰደብንን ንብረት እየመለሰ ባለመሆኑ ፒያሳ ላይ ስልኮቻችንን ከእጃችን እየነጠቁ ከሚወስዱት ነጣቂዎች ለይተን ለማየት እየተቸገርን ነው።"

ጋዜጠኛ ዓባይ ዘውዱ

በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ጥቅምት 10/2018 በነበረው ችሎት ዓባይ ዘውዱ በፌደራል የተነጠቀውን ንብረት በተመለከተ ካቀረበው አቤቱታ ፦

እስካሁን ድረስ ፌደራል ፖሊስ የወሰደብኝን 5 የሞባይል ስልኮች እና አንድ ቪዲዮ ካምራ አልመለሰልኝም።

በእርግጥ ይህ አካሄድ የፕሬስ ነጻነት እንዳይኖር የመስሪያ ንብረትን በመንጠቅ ባለሙያዎችን ለማዳከም ታስቦ የሚደረግ መሆኑ ግልጽ ነው።

ፌደራል ፖሊስ ስለምን የወሰደውን ንብረት እንዲመልስ አይደረግም ? ፤ ፍ/ቤቱም ተደጋጋሚ ትዕዛዝ የሰጠ ቢሆንም ሊፈጸምልን አልቻለም።

ሁለት ዓመት ሙሉ ስለተነጠቅነው ንብረት እየጠየቅን ነው የከረምነው ፤ ካልተፈታ አሁንም ልንቀጥል ነው ማለት ነው።

በመጀመሪያውም ሆነ ተሻሻለ በተባለው ክስ ላይ ኤግዚቢት ያልተባለ ንብረት ስለሆነ ሊመለስልን ይገባል።

ፌደራል ፖሊስ የወሰደብንን ንብረት እየመለሰ ባለመሆኑ ፒያሳ ላይ ስልኮቻችንን ከእጃችን እየነጠቁ ከሚወስዱት ነጣቂዎች ለይተን ለማየት እየተቸገርን ነው።

ችግሩ ከግለሰብ አመራሮች አልፎ ተቋማዊ መልክ እየያዘ በመሆኑ ሁኔታው አሳሳቢ ነው ፤ ፍ/ቤቱ ንብረታችን እንዲመለስ ያድርግ።

(አውሎግሶን አንድነት ፣ ጥቅምት 11/2018)
2
#ምርኮ

የጣናው መብረቅ ብርጌድ ዘጌ አራራት ሻለቃ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ሰርገው በመግባት ኤርፓርት ዙሪያ ጥበቃላይ በነበሩ 2 ፌደራል ና መከላከያ ለይ እርምጃ በመውሰድ ሁለት ቁስለኛ በማድረግ 1የሬዲያ መገናኛ ይዘው መውጣት ችለዋል።

በሌላኛው ደግሞ

  ፲ አለቃ እሸቱ አማረ የተባለ አየር ሀይል ኮማንዶ በአማራ ላይ እየተሰራ ያለውን ግፍ እያየሁ መቋቋም ስላልቻለኩ አማራዊ ግዴታየን መወጣት አለብኝ በማለት በትናንትናው እለት ከደብረ ዘይት ካምፕ በመውጣት  ፋኖን ተቀላቅሏል።

    @ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴድሮስ ዕዝ 1ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት

   ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም
🙏1
"የአማራ ሕዝብ እንድታውቀው!
አሻግረህ ወደኦሮሚያ ስታየው የነበረው ግፍና መከራ እዚሁ ደጅህ ድረስ መቶልሃል : እነሽመልስ አብዲሳ በሬ እየቀለብን አዘጋጅተነዋል ሲሉት የነበረው የጥፋት ሃይል አማራ ውስጥ መጥቶ ስራውን ጀምሯል:: ይህንን እኛ ቀድመን የምናውቀው ስለሆነ አይደንቀንም : ከዚህ በሁአላ ግን ምን ሊገጥምህ እንደሚችል ግምትህን ውሰድ"

@ዋርካው ምሬ ወዳጆ
የምንሊክ እዝ ዋና አዛዥ እና የአፋብኃ ማዓከላዊ ኮማንድ አባል
🙏1
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር በምዕራብ ጎንደር መተማ ወረዳ ሽመለጋራ የመሸገው የአገዛዙ ጥምር ሀይል ክፉኛ ሙትና ቁስለኛ ሆኗል።

በትናንትናው ዕለት ጥቅምት 11/2018 ሽመለጋራ የመሸገው ጥምር የአገዛዙ አሸርጋጅ ፀረ አማራ ቡድን በሀገር መከላከያ ስም በዘር ፖለቲካ የሰከረው በነበልባሎቹ ደጃዝማች 4ኛ ኮር በላይ ዘለቀ ብርጌድ ከመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር አጣናው ዋሴ ክ/ጦ ባባየ ብርጌድ ጋር በመጣመር ከንጋቱ 11:30 ጀምሮ ወደ ሽመለጋራ ከተማ ዘልቆ በመግባት ሙሉ ቀኑን ሲያበራዩት ውለዋል።

አንድ ምሽግ በማስለቀቅ ከከተማው በማስወጣት ኮንክሪት ምሽግ ውስጥ ተቀብሮ ውሏል።

ሌሎች የአጣናው ዋሴ ሁለት ብርጌዶች የጠላት ሀይል ጭማሪ እንዳይኖር በር በመዝጋት ከፍተኛ ርብርብ አድርገዋል። ሙሉ ቀኑን በመፋለም ከተማውን ሙሉ ቀን መቆጣጠር ተችሏል።

የአጣናው ዋሴ ክ/ጦ የህ/ግ አርበኛ ግዛት አለበል ከቦታው እንዳስረዳን በዚህ አውደውጊያ የምርኮኛው የብርሀኑ ጁላ ጥምር ሀይል በጊዜው በውል ያልታወቀ ነገር ግን ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሙትና ቁስለኛ ተስተናግዷል።

እንደተለመደው ክፋኛ ሲቀጠቀጥ የአፀፋ የከባድ መሳሪያ ተኩስ በየአቅጣጫው በመተኮስ በንፁሀን ላይ የሽብር ስራ ሰርቷል፣ የአርሶአደሩን ሰብል ጎድቷል፣ አንድ የጭነት አይሱዙን እስከ ጭነቱ በሞርተር አጋይቷል።

አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ

ጥቅምት 12/2018
🙏2
ሰበር መረጃ
#ሶስት_ኮማንዶ_አመራሮች_ፋኖን_ተቀላቀሉ

የስርዓቱ  ኢ-ሰባዊ  ድርጊትና የህዝቡን ጭፍጨፋ በውል የተረዱ የሰራዊት አባላት የብልፅግናን የጦር ካምፕ ትተው ወደ አማራ ፋኖ ተቋም በይፋ እየተቀላቀሉ ነው።

1. ኮማንዶ ሃምሳ አለቃ ግርማ ማንደፍሮ
2. ኮማንዶ ፲ አለቃ ንብረቱ
3. ኮማንዶ ታደሰ ደምሴ ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው አፋብኃ ቴወድሮስ እዝ ፩ኛ ክ/ጦር ኮለኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ አለማየሁ ከቤ ሻለቃን ተቀላቅለዋል።

አለም ላይ ያልተደረገ ጭካኔ በአይናችን ከማየታችን በላይ ምን ልንጠብቅ ነው የማንም ወንበር አስጠባቂ ሆነን በአማራ ህዝብ ላይ እንዲህ አይነት አስነዋሪ ተግባር ሲፈፀም አናይም በማለት ከዛሬ ጀምሮ የትኛውም የሰው ፍጡር ጡት ከሚቆርጥ ስርዓት ጋር ሊፋለም ይገባል በማለት  የጓደኞቻችን አጥንታችን የምንከሰክስለት ደማችን የምናፈስለት ግልፅ አላማ በሌለበት በየቦታው ከምንሞት ኑና ከህዝባችን ጎን ቆመን አብረን ሰው በላውን ስርዓት እንታገል ሲሉም መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።

 © ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ የአፋብኃ ቴድሮስ ዕዝ 1ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት
12/ዐ2/2018 ዓ.ም
🙏1
የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ የዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር አካል የሆነው ፋናየ ውቤ ክ/ጦር የጸጥታ ስራን በመከወን ላይ እያለ ጥቃት ለመፈጸም የመጣውን የጠላት ኃይል አሳፍሮ መመለሱ ተገለጸ።
ዛሬ ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት ገደማ ከአዲስ ዘመን ተነስቶ አርኖ ጋርኖ ከተማ ላይ የፋናየ ውቤ ክ/ጦር አባላት ላይ ጥቃት ለማድረስ የህዝብ ተሽከርካሪን ተጠቅሞ የመጣን የጠላት ኃይል አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት አሳፍረው ወደመጣበት እንዲመለስ አድርገዋል።
እንደደረሰም የጨበጣ ተኩስ የከፈተ ሲሆን ጠላት መምጣቱን መረጃ የደረሳቸው ፋኖዎቹ በጨበጣ ውጊያውም ከ4 በላይ የጠላት አሽከሮቻቸውን እስከ ወዲያኛው እንዲወ*ገዱ አድርገዋል።
ሰሞኑን የጠላት ኃይል ሲቪል በመልበስ የህዝብ ተሽከርካሪን በመጠቀም ከአዲስ ዘመን እስከ እንፍራዝ ማክሰኝት ድረስ እየተንቀሳቀሰ መሰንበቱ የሚታወቅ ሲሆን ዛሬም ይህን ቴክኒክ ተጠቅሞ ፋኖን ለመማረክና ለመደምሰስ የነደፈው እቅድ በኪሳራ ታጅቦ ተጠናቋል።

አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ
ዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ ኮር ህ/ግን/ኃላፊ ➤አብነት ሞላ
ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም
2🙏1
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር

በምዕራብ ጎንደር መተማ ወረዳ ሽመለጋራ የመሸገው የአገዛዙ ጥምር ሀይል ክፉኛ ሙትና ቁስለኛ ሆኗል።

በትናንትናው ዕለት ጥቅምት 11/2018 ሽመለጋራ የመሸገው ጥምር የአገዛዙ አሸርጋጅ ፀረ አማራ ቡድን በሀገር መከላከያ ስም በዘር ፖለቲካ የሰከረው በነበልባሎቹ ደጃዝማች 4ኛ ኮር በላይ ዘለቀ ብርጌድ ከመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር አጣናው ዋሴ ክ/ጦ ባባየ ብርጌድ ጋር በመጣመር ከንጋቱ 11:30 ጀምሮ ወደ ሽመለጋራ ከተማ ዘልቆ በመግባት ሙሉ ቀኑን ሲያበራዩት ውለዋል።
አንድ ምሽግ በማስለቀቅ ከከተማው በማስወጣት ኮንክሪት ምሽግ ውስጥ ተቀብሮ ውሏል።
ሌሎች የአጣናው ዋሴ ሁለት ብርጌዶች የጠላት ሀይል ጭማሪ እንዳይኖር በር በመዝጋት ከፍተኛ ርብርብ አድርገዋል። ሙሉ ቀኑን በመፋለም ከተማው ሙሉ ቀን መቆጣጠር ተችሏል።

የአጣናው ዋሴ ክ/ጦ የህ/ግ አርበኛ ግዛት አለበል ከቦታው እንዳስረዳን በዚህ አውደውጊያ የምርኮኛው የብርሀኑ ጁላ ጥምር ሀይል በጊዜው በውል ያልታወቀ ነገር ግን ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሙትና ቁስለኛ ተስተናግዷል።

እንደተለመደው ክፋኛ ሲቀጠቀጥ የአፀፋ የከባድ መሳሪያ ተኩስ በየአቅጣጫው በመተኮስ በንፁሀን ላይ የሽብር ስራ ሰርቷል፣የአርሶአደሩን ሰብል ጎድቷል፣አንድ የጭነት አይሱዙን እስከ ጭነቱ በሞርተር አጋይቷል።

አፋብኃ
ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ

ጥቅምት 12/2018
🙏3
ሰበር ዜና!

ፋናየ ውቤ ክ/ጦር የጸጥታ ስራን በመከወን ላይ እያለ ጥቃት ለመፈጸም የመጣን የጠላት ኃይል አሳፍሮ መመለሱ ተገለጸ!
    
ዛሬ ጥቅምት 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት ገደማ ከአዲስ ዘመን ተነስቶ አርኖ ጋርኖ ከተማ ላይ የፋናየ ውቤ ክ/ጦር አባላት ላይ ጥቃት ለማድረስ የህዝብ ተሽከርካሪን ተጠቅሞ የመጣን የጠላት ኃይል አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት አሳፍረው ወደመጣበት እንዲመለስ ማድረጋቸውን የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዘ 5ኛ ኮር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ፋኖ አብነት ሞላ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጿል።
     
የአገዛዙ ጡት ቆራጭ ሰራዊት እንደደረሰም የጨበጣ ተኩስ የከፈተ ሲሆን ጠላት መምጣቱን መረጃ የደረሳቸው ፋኖዎቹ በጨበጣ ውጊያውም ከ4 በላይ የጠላት አሽከሮቻቸውን እስከ ወዲያኛው መሸኘታቸው ተረጋግጧል።
   
ሰሞኑን የጠላት ኃይል ሲቪል በመልበስ የህዝብ ተሽከርካሪን በመጠቀም ከአዲስ ዘመን እስከ እንፍራዝ ማክሰኝት ድረስ እየተንቀሳቀሰ መሰንበቱ የሚታወቅ ሲሆን ዛሬም ይህን ቴክኒክ ተጠቅሞ ፋኖን ለመማረክና ለመደምሰስ የነደፈው እቅድ በኪሳራ ታጅቦ ተጠናቋል ሲል የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ ዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ ኮር ህ/ግን/ኃላፊ አርበኛ አብነት ሞላ ገልጿል።
2
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር ብሩኬ ደምሴ ክፍለ ጦር "ለህዝብ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ሰራቶኛች" ስልጠና ሰጠ!!

እንደሚታወቀው የአብይ አህመድ ስርዓት ከቀን ወደ ቀን እያፈረሰ መምጣቱ የሚታወቅ ኃቅ ነው።

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ 1ኛ  ብሩኬ ደምሴ ክ/ጦር  የአገዛዙ መከላከያ ኃይል  ታሪካዊ ቦታ የሆነችውን የግሼ ራቤል ወረዳ ይዞ በህዝባችን ላይ ያለ የሌለውን በትሩን በአስቃቄ ሁኔታ ግፍ ሲፈፅ የቆየ መሆኑን የሚታወቅ ነበር።

ሆኖም ከሳምንት በፊት  በህዝባችን ላይ የሚያደርሰውን እንግልትና ስቃይ የሰሙ  የአሳምነው አናብስቶች በአስደናቂ የውጊያ ስልተ ተጠቅመው ከተማዋን መቆጣጠራቸው ለማህበራዊ ሚዲያ ማጋራታችን የሚታወቅም ሀቅ ነበር።

ይህ በንዲህ እንዳለ የአብይ አህመድ አገዛዝ የፋኖ በትርን መቆቋም ሲያቅተው የመንዝና ግሼ አውራጃ የሆነችውን ግሸ ራቤል ወረዳ የህዝቡን ንብረት የተለያዩ የህዝብ መገልገያ ተቋማትን ባንክን ጨምሮ ዘርፎ የሔደ ቢሆንም የዕዙና የክፍል ጦሩ አመራሮች በተገኙበት የወረዳዋን ሰላምና ፀጥታ ጎን ለጎን ከመጠበቅም አልፎ

           - ምሁርነትና አማራነት
          - የፋኖ የትግል መስመር
          - ፋኖነት
          -የቀጣይ የስራ አቅጣጫ በተለያዩ የፖለተካ ዘርፎች ስልጠናው ተሰጥቷል።
በስልጠናውም እንደሚታወቀው በጦር ጠበብቶች በሚመሩ የአሳምነው ዕዝ ልጆች ሰፋ ያለ ግንዛቤ መስጠትም ተችሏል።

በመሆኑም ስልጠናውን የሰጡልን

1. አርበኛ አሼናፊ ምንዳ -  የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና  የአሳምነው ዕዝ ጅርጅታዊ ጉዳዮች ኃላፊ
2. አርበኛ ኢያሱ ሙሉጌታ የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና የአሳምነው ዕዝ  ድርጅት ጉዳዮች  ም/ኃላፊ  ሲሆኑ ሰልጠኞች ከፋኖዎች ጋር ስለቀጣይ የሰራ አቅጣጫዎች ለዕዙ አመራሮች  በማቅረብ ከተወያዩ በኋላ ስልጠናው ተጠናቋል።
     
መረጃው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ 1ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት  ነው።

    "ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
    ‎አፋብኃ ደቡብ  አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል
‎      ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም
ሰበር ዜና!

የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ችጓሊ ከተማን ተቆጣጠረ!

የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 3ኛ ክፍለጦር አስር ዓለቃ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ችጓሊ ከተማን መቆጣጠሩን የክፍለጦሩ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ፋኖ ይበልጣል የእውነቱ አስታውቋል።

የቴዎድሮስ አካል የሆነው ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር አስር አለቃ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ታላቅ የጦር ሜዳ ጀብድ በመፈፀም ከተማውን ጭምር መቆጣጠራቸውን ፋኖ ይበልጣል የእውነቱ አክሎ ገልጿል።

“ችጓሊ ከተማ የሚገኘዉን የአረመኔዉን ጡት ቆራጭ ወታደራዊ ካንፕ ሙሉ በሙሉ የአስራ አለቃ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ የሰራዊት አባላት ተቆጣጥረዉታል።

በዚህም የጠላት ሎጅስቲክ ሙሉ በሙሉ ተማርኳል፣ ቀንደኛ የስርዓቱ የጭን ገረድ ባንዳ በቁጥጥር ስር ዉሏል፣ ብዛት ያለዉ ሚሊሻ እና አድማ ብተና ወደ ሲደመሰስ ቀሪው ቁስለኛ ሁኗል”ሲል የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ፋኖ ይበልጣል የእውነቱ ገልጿል።

@ኢትዮ 251 ሚዲያ
1
በምዕራብ ወሎ ቀጠና ላሉ ወጣቶች የስልጠና ጥሪ ቀረበ!

ከደሴ በስተምዕራብ በሚገኙ 11 ወረዳዎች ውስጥ የምትኖሩ ወጣቶች የኮማንዶ እና እግረኛ ስልጠና መውሰድ የምትፈልጉ ከሆነ ምዝገባው ስለተጀመረ ይህhh ዕድል እንዳያልፋችሁ::

የመቅደላ፣ አማራ ሳይንት፣ ተንታ እና መሀል ሳይንት ተወላጆች ለምዝገባ ወደ አማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለ ጦር የጦር ሰፈር ማቅናት ትችላላችሁ::

በመካነሰላም በኩል የኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር አለ፤ በወግዲም መብረቅ ክፍለ ጦር አለ:: በለጋምቦ በኩል ሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር እንዲሁም በከላላ ቀጠና ሸዋንግዛው ካሣ ክፍለ ጦር እና በጃማ - ወረኢሉ በኩል ደግሞ ዋሲል ክፍለ ጦር አለ:: እነዚህ ሁሉም ክፍለ ጦሮች የንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ክንፎች ናቸው:: ሁሉም ምዝገባ ጀምረዋል:: ምልሶችንም እየተቀበሉ ነው::

@ኮማንዶ ዮሴፍ አስማረ
የምንሊክ እዝ ወታደራዊ ስልጠና መምሪያ ኃላፊ
3
የደርግ ሥርዓት መንግሥት እግረኛው እና ሜካናይዝዱ እየሸሸ እየከዳ እና እጅ እየሰጠ ሲያስቸግረው (ልክ እንደ አሁን ማለቴ ነው) ወንበሩ በከፍተኛ ሁኔታ መናጋቱ ተሰማው እና ያኔ ስልጣኑን ለማፅናት ይረዳው ዘንድ የመጨረሻ ዕድሉን በአየር ኀይሉ ሲሞክር ገበሬው በቅኔ ጄኔራሎችን ምን አላቸው መሰላችሁ፦

"በእግር አልሆን ሲለው መጣ በሰማይ
መሬት ከለቀቀ መንግሥት አለ ወይ?"

የድሮንም የሚግም ጋጋታ ያለ እግረኛ ድጋፍ ከንቱ ድካም እና አላስፈላጊ የገንዘብ ብክነት ነው።

ቋሚ ምስል በቀን 08/02/2018 ዓም በወርጌሳ በነበረ ውጊያ በልጅ እያሱ ኮር የተማረኩ የደቡብ ዕዝ 35ኛ ክፍለ ጦር ምርከኞች
@አርበኛ ሲሳይ አየለ (ሳተናው )
2