የደጀን ከተማ ኖሪዎች በአረመኔው ጡት ቆራጭ አገዛዝ ካድሪዎች ታሰሩ!
የአረመኔው ጡት ቆራጭ አገዛዝ አስፈፃሚ ቅጥረኛ ሆዳም ካድሪዎች በደጀን ከተማ የከተመዋ ኖሪዎችን ከፋኖ ጋር ግንኙነት አላቹህ በማለት እያሰሩ መሆኑንን አረጋግጠናል።
ከታሰሩት ሰዎች መካከል:-
1ኛ. ይልቃል
2ኛ. አበባው ዳምን
3ኛ. ተመስገን .. …. ማህበራት ሰራተኛ
4ኛ. ፍቃዱ .. ….. ማህበራት ሰራተኛ
5ኛ. ማርቆሴው ..... ድላላ ስራ
6ኛ. መኩሪያት ..... ንግድ ባንክ ሰራተኛ
በደጀን ወረዳ ጢቅ ቀበሌ ለንግስና በዓል ጨፈራቹሀል ተብለዉ የታሰሩ:-
1ኛ. ይበልጣል ወርቄ
2ኛ. ገርባቸው ወርቄ
3ኛ. አብርሀም ታደለ
4ኛ. አበበ ባንቴ
5ኛ. አለባቸው መኩሪያው በአገዛዙ ቅጥረኛ ካድሪዎች ታፍነው ታስረዋል።
የዚህም ድርጊት ፈፃሚ እና አስፈፃሚ አካላት ውስጥ:-
1ኛ. የአሻግሬ ቸርነት ... ፖሊስ አዛዥ
2ኛ. አዲሱ አባብየ .... ሚኒሻ ሀላፊ
3ኛ. ዳኘ ደንቀው ...... ሰላምና ደህንነት ኃላፊ እና ሌሎችም በስም ያልጠቀስናቸው የአገዛዙ ጡት ቆራጭ ሰራዊት አገልጋዮች ይገኙበታል።
በመሆኑም በዚህ ድሪጊት የተሳተፍ የአገዛዙ ቅጥረኛ አመራሮች ላይ የቀኜ አባላት እርምጃ እትወስዱ ጥቆማ እንሰጣለን።
በደጀን ወረዳ ደጀን ከተማ በከተማዋ ማህበረሰብ፣ ሹፊሮች እና ነጋዴዎች ላይ አገዛዙ እየፈፀመ ያለውን በመረዳት እንዲሁም በደጀን ወረዳ የሚገኜው ዛምበረሃ ብርጌድ በደጀን ወረዳ ምንጅ ቀበሌ በፈፀመው ጀብድ ተስፋ በመቁረጥ አገዛዙን በመክዳት ወጥተዋል።
ከእነዚህም የሚሊሻ አባላት ውስጥ:-
1ኛ. መኳንንት ጠጁ
2ኛ. እንዳወቀ አስማረ በአጃቢነትና በተወርዋሪነት እያገለገሉ የነበሩ የሚሊሻ አባል ይገኙበታል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!
ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም

❤3
"ፍተሻውን ልታዘምኑ ይገባል እንጅ እስከ መቼ ነው በሴት ልጅ ማህፀን እጅ እየሰደዳችሁ የምትፈትሹት ፤ ይህኮ ሰብአዊ ክብርን የሚነካ ወንጀል ነው።"
መሪጌታ በላይ አዳሙ
መሪጌታ በላይ አዳሙ በእነ የተከበሩ ዮሃንስ ቧያሌው መዝገብ በሽብር የተከሰሱ ሲሆን የቂሊንጦ ማ/ቤትን እና ኃላፊዎችን በተመለከተ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ጥቅምት 10/2018 በነበረው ችሎት ካቀረቡት አቤቱታ የተወሰደ ፦
መስከረም 29/2018 ለጥየቃ በመጣች ባለቤቴ ላይ በፍተሻ ስም ከመድፈር የማይተናነስ ወንጀል ፈጽመዋል።
ፍተሻውን ልታዘምኑ ይገባል እንጅ እስከ መቼ ነው በሴት ልጅ ማህፀን እጅ እየሰደዳችሁ የምትፈትሹት ፤ ይህኮ ሰብአዊ ክብርን የሚነካ ወንጀል ነው።
ይህን ቅሬታየን ለቂሊንጦ ማ/ቤት አስተዳደር ለማቅረብ በምሄድበት ጊዜ በኢ/ር ድሪባ ሰንበቶ ቢሮ ውስጥ እና በር ላይ በብዙ ሰዎች ፊት ክብሬ ተገፎ በካቴና እጄን ታስሬ በከስክስ ጫማ ተደብድቤያለሁ ፤ በእጄ ላይም ጉዳት አድርሰውብኛል ፤ ተገቢ ሕክምናም አላገኘሁም።
እኔን ብቻ ሳይሆን የተፈጠርኩበትን ማንነቴን የሚነካ ስድብ ሰድበውኛል።
ከነበርኩበት ዞን 4 ወደ ዞን 2 አስገድደው እንድዛወር አድርገዋል ፤ ዐይነ ስውር ቤተሰቤ ለመጠየቅ በማይመቻት ቦታ ወስደውኛል።
አሁንም ፍ/ቤቱን የምጠይቀው ዳኝነት ፦
1) ተገቢ የሆነ ሕክምና እንዳገኝ ፣
2) ከዞን 2 ወደነበርኩበት ዞን 4 እንድመለስ፣
3) ቤተሰቦቼን በተለይ ደግሞ ዐይነ ስውር አክስቴ ለመጠየቅ በሚመቻት ቦታ እንዳገኛት ቢፈቀድልኝ ፣
4) ኢሰብአዊ የሆነ ፍተሻ እንዲቆም ለማ/ቤቱ ጥብቅ ትዕዛዝ እንዲሰጥልኝ ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ።
(አውሎግሶን አንድነት ፣ ጥቅምት 11/2018)

"ፌደራል ፖሊስ የወሰደብንን ንብረት እየመለሰ ባለመሆኑ ፒያሳ ላይ ስልኮቻችንን ከእጃችን እየነጠቁ ከሚወስዱት ነጣቂዎች ለይተን ለማየት እየተቸገርን ነው።"
ጋዜጠኛ ዓባይ ዘውዱ
በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ጥቅምት 10/2018 በነበረው ችሎት ዓባይ ዘውዱ በፌደራል የተነጠቀውን ንብረት በተመለከተ ካቀረበው አቤቱታ ፦
እስካሁን ድረስ ፌደራል ፖሊስ የወሰደብኝን 5 የሞባይል ስልኮች እና አንድ ቪዲዮ ካምራ አልመለሰልኝም።
በእርግጥ ይህ አካሄድ የፕሬስ ነጻነት እንዳይኖር የመስሪያ ንብረትን በመንጠቅ ባለሙያዎችን ለማዳከም ታስቦ የሚደረግ መሆኑ ግልጽ ነው።
ፌደራል ፖሊስ ስለምን የወሰደውን ንብረት እንዲመልስ አይደረግም ? ፤ ፍ/ቤቱም ተደጋጋሚ ትዕዛዝ የሰጠ ቢሆንም ሊፈጸምልን አልቻለም።
ሁለት ዓመት ሙሉ ስለተነጠቅነው ንብረት እየጠየቅን ነው የከረምነው ፤ ካልተፈታ አሁንም ልንቀጥል ነው ማለት ነው።
በመጀመሪያውም ሆነ ተሻሻለ በተባለው ክስ ላይ ኤግዚቢት ያልተባለ ንብረት ስለሆነ ሊመለስልን ይገባል።
ፌደራል ፖሊስ የወሰደብንን ንብረት እየመለሰ ባለመሆኑ ፒያሳ ላይ ስልኮቻችንን ከእጃችን እየነጠቁ ከሚወስዱት ነጣቂዎች ለይተን ለማየት እየተቸገርን ነው።
ችግሩ ከግለሰብ አመራሮች አልፎ ተቋማዊ መልክ እየያዘ በመሆኑ ሁኔታው አሳሳቢ ነው ፤ ፍ/ቤቱ ንብረታችን እንዲመለስ ያድርግ።

❤2
#ምርኮ
የጣናው መብረቅ ብርጌድ ዘጌ አራራት ሻለቃ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ሰርገው በመግባት ኤርፓርት ዙሪያ ጥበቃላይ በነበሩ 2 ፌደራል ና መከላከያ ለይ እርምጃ በመውሰድ ሁለት ቁስለኛ በማድረግ 1የሬዲያ መገናኛ ይዘው መውጣት ችለዋል።
በሌላኛው ደግሞ
፲ አለቃ እሸቱ አማረ የተባለ አየር ሀይል ኮማንዶ በአማራ ላይ እየተሰራ ያለውን ግፍ እያየሁ መቋቋም ስላልቻለኩ አማራዊ ግዴታየን መወጣት አለብኝ በማለት በትናንትናው እለት ከደብረ ዘይት ካምፕ በመውጣት ፋኖን ተቀላቅሏል።
@ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴድሮስ ዕዝ 1ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት

🙏1
"የአማራ ሕዝብ እንድታውቀው!
አሻግረህ ወደኦሮሚያ ስታየው የነበረው ግፍና መከራ እዚሁ ደጅህ ድረስ መቶልሃል : እነሽመልስ አብዲሳ በሬ እየቀለብን አዘጋጅተነዋል ሲሉት የነበረው የጥፋት ሃይል አማራ ውስጥ መጥቶ ስራውን ጀምሯል:: ይህንን እኛ ቀድመን የምናውቀው ስለሆነ አይደንቀንም : ከዚህ በሁአላ ግን ምን ሊገጥምህ እንደሚችል ግምትህን ውሰድ"
@ዋርካው ምሬ ወዳጆ
የምንሊክ እዝ ዋና አዛዥ እና የአፋብኃ ማዓከላዊ ኮማንድ አባል