የአፋህድ የሐዘን መግለጫ!
በክብር ዶክተር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ህልፈት ከልብ አዝነናል!
ከኢትዮጰያዊያን ኃይማኖት አባቶቻችን መካከል ጉልህ ስፍራ ያላቸውን የክብር ዶክተር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ህልፈት የሰማነው በታላቅ ሀዘን እና ድንጋጤ ነው።
የክብር ዶክተር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ በህይወት ዘመናቸው ለእምነታቸው ትጉ ፣ፅኑ፣ ቀናኢ እና በመንፈሳዊ ትምህርታቸው እና ብቃታቸው ደግሞ የላቀ ደረጃን የተጎናፀፉ አባት ነበሩ።
በዓለማዊ ጉዳዮች ደግሞ፣ ሀገር ወዳድ፣ የፍቅር እና ወንድማማችነት አስተማሪ፣ ሰው አክባሪ፣ ለችግረኞች ደራሽ፣ ለባለግዜዎች ማጎብደድን የማይወዱ የዘመናችን ዋርካ ነበሩ።
የክብር ዶክተር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ለታሪክ ትተውት ካለፏቸው ጉልህ አሻራዎች መካከል፣ የኢትዮጰያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ህጋዊ እውቅና እንዲያገኝ እና እስላማዊ ባንኮች እንዲቋቋሙ ያበረከቱት አስተዋፅኦን መጥቀስ ይቻላል። ሌሎች ብዙዎችም አሉ።
የአባታችንን መልካም ስራዎች ሁሉ ፈጣሪ እንዲቀበልላቸው እና ምንዳቸውንም ጀነተል ፊርደውስ እንዲያደርግላቸው፣ እንዲሁም ወዳጅ ዘመዶቻቸውን እንዲያፅናናላቸው እንመኛለን።
ድል ለአፋህድ እና የአማራ ፋኖ ሁሉ!!!
ድል ለአማራ ህዝብ!!!
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!!
/
ጥቅምት 10፣ 2018 ዓ.ም።

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር አስደማሚ የህዝብ መድርክ አካሄደ።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር እንመክራለን፣ እንወያያለን፣ እንደራጃለን በሚል በሚያስተዳድሯቸው ቀበሌዎች ህዝባዊ ውይይቶችን አድርገዋል። ይህ በንዲህ እንዳለ አገዛዙ በተለይም ስልጣን ከያዘ በማግስቱ ጀምሮ በኤፍራታ ግድም ወረዳዎች ያለ የሌለውን በትር ሲወጣ የቆየ መሆኑ የሚታወቅ ነው። ሆኖም አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር በስሩ በሚገኙት የአፄ ይኩኑኖአምላክና የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር በሚያስተዳድራቸው ቀበሌዎች ተከታታይነት ያላቸው ህዝባዊ ውይይቶችን የአሳምነው ዕዝ አመራሮች በተገኙበት እየተደረገ ይገኛል።
በዚህም በአግላ ማጀቴ ቀብሌና በመስቀል በር/አረብ ገብያ/የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና የአሳምነው ዕዝ ምክትል ፖለቲካ ዘርፍ መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ኤፍሬም ባዩና የኮሩ አመራሮች እንዲሁም የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር አፄ ይኩኖ አምላክ ክ/ጦር አመራሮች በተገኙበት ሰፋያለ የህዝብ አደረጃጅትና የህዝብ መድረክ በማዘጋጀት ከውጊያ ጎን ለጎን ከማህበረሰቡ ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል። መድረኩም በኃይማኖት አባቶች የተከፈተ ሲሆን በዕዙ ምክትል ፖለቲካ መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ፋኖ ኤፍሬም፣ በሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር አስተዳደር ኃላፊ አርበኛ ደመላሽ ደመቀ ስለ ፋኖ ወቅታዊ አቋምና ሰፋ ያለ ገለፃም ተደርጉአል።
የኮሩ አመራሮች የህዝብ አደረጃጅትን በተመለከተ ጠለቅ ያለ ግንዛቤም ለህዝቡ በመስጠት እየመሩ የሄዱ ሲሆን አሁናዊ የፋኖን ቁመና ግንዛቤ ከመፍጠር ባሻገር በቀጠናው ያሉ አንዳንድ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፍታት ችለዋል።
የሁለቱ ክፍለ ጦር አመራሮችም ለነጻ የቀጠና አስተዳደሩ አጭር ስልጠና በመስጠት ግዳጃቸውን ህዝቡ እራሱን በእራሱ እንዲያስተዳድር ከዚህ በፊት ብአዴን ውላጅ የሆነው ብልፅግና በሚየስተዳድርበት ጊዜ አንድም ቀን እንደዚህ አይነት መድረክ ያላደረጋና ከቀበሌ አስተዳዳሪ እስከ ፀሐፊ : ከፀሐፊ እስከ ፍርድ ሸንጎ የአገዛዙን ስራት የሚቀበሉ ዓላማ እና ተልዕኮ ያለቸውን እራሱ እከሌ ትሆናለህ ብሎ ይመርጥ የነበር ቢሆንም አሁን ግን የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች በሚያሰተዳድሩት ቀጠና ህዝቡ እራሱን በእራሱ እንዲያስተዳድር የአደረጃጅት ግንዛቤ በመውስድ ለዚህ ስለአበቃችሁን : ሃሳባችንን በነፃነት እንድንገልፅ ለአደራጋችሁን : ልጆቻችን ክብርና ምስጋና ለእናንተ ይገባል በማለት የአሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦርናና አፄ ይኩኖአምላክ ጦር አመራሮችን እናመሰግናለን : እኛም ዛሬ ለአመታት ስናንፍቀው የነበረው የመኖር ነፃነት ስላደላችሁን ፈጣሪ ከእናንተ ጋ ይሁን : ለድል ያብቃችሁ በማለት አመስግነዋል::
ህዝቡም ይሆነኛል የሚለውን መሪ በምረጥና የተመረጡት የቀበሌ አስተዳዳሪ፤ ምክትል አስተዳዳሪ፤ ሴቶች ጉዳይ፤ ፍርድ ሸንጎ እና ወጣቶች ጉዳይ በሙሉ ቃለ ማህላ በመግባት ለመረጣቸው ህዝብ በታማኝነት ለማገልገል በአንድ ድምፅ ቃል በመግባት መድረኩን በኃይማኖት አባቶች ፀሎት ተጠናቋል።
መረጃውን አጠናቅሮ ያደረሰን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ 1ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አርበኛ አማረ ታዘዘ ነው።
"ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ
የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል
ጥቅምት 10/ዐ2/2018 ዓ.ም

❤2🙏1
የአዲስ አበባ ልጅ ሞት እንደማይፈራ ያሳየልን ጀግና ልጃችን
የሸገር ልጆች ለአማራነታቸው ፋኖ ሆነዉ ህዝባቸዉን በቅንነት እንደሚያገለግሉ ያየንበት ድንቅ ልጃችን የከተማ ኑሮ ሳያጓጓዉ ለምስኪኑ ገበሬ መብት መከበር ፋኖ ሆኖ ዘብ የቆመ ጀግና
የአዲስ አበባ ልጅ በመሉ ይኮራብሀል ያከብርሀል ለብዙዎች አርአያ ነህ በምትወዳት ከተማ ደግመህ እንደምትነግስባት ጥርጥር የለም

🙏3❤1
ሰበር ዜና!
አገዛዙ በአዲስ እያዋቀረው ያለው ኃይል በመጀመሪያው ግዳጁ በውርደት ተመለሰ።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር አካል የሆነው ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ዛሬ ጥቅምት 10/2018 ዓ/ም ከገደብየ እና ከዳባት ከተሞች ተወጣጥቶ ወደ ሚጦ በጠዋት ያቀናው አገዛዙ በአዲስ እያዋቀረው ዕዝ በተርቦቹ ተገርፎና ተዋርዶ ሙትና ቁስለኛውን እያንጠባጠበ ተመልሷል።
በአውደ ውጊያው የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አካል የሆኑት የቴውድሮስ እና የአጥናፋ ብርጌድ አባላት በጀግንነት ከአገዛዙን ወንበር አስጠባቂ መከላከያ ተብየው እና ሽመልስ አብዲሳ ጥሬ ስጋ እያበላ አዘጋጅቶ ለምድ አልብሶ ወደ ቀጠናው ያስገባው የኦሮሚያ ልዩ ሀይል አባላት በቀይ ጥይት እንደ በዓል ሰንጋ ተዘርረዋል።
የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አባላት በአውደ ውጊያው አስሩን በሙት ስድስቱን ከከባድ እስከ ቀላል ቁስለኛ ሲያደርጉት ጠላት ፈርጥጦ ወደ መጣበት ተመልሷል።
መንግስት ከተለያዩ አህዶቹ ሰባስቦ በአዲስ አንድ ዕዝ ለማቋቋም ደፋ አቀና እያለ ባለበት ወቅት የደረሰበት ምት ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ ከቶታል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ህ/ግን /ኃላፊ አርበኛ ታድሎ ደሴ (ካስትሮ )።

ሰበር ዜና ከፍተኛ ተቃውሞ በአፋር ገዋኔ !!
በአፋር ክልል ገዋኔ አካባቢ ሙሉ ለሙሉ መንገዱን ጥርቅም አድርገው ዘግተውታል ።
የአፋር ክልል ወጣት በይፋ ትግሉን መቀላቀላቸውን ካበሰሩ ሰነባብተው ነበር ታዳ ይህ ትግል በአደባባይ መንገድ እስከ መዝጋት የደረሱት የገዋኔ ወጣቶች በምታዩት መልኩ አሮጌ ጎማና እንጨት በማቀጣጠል ተቃውሞው አድማሱን እያሰፋ ወደ ተለያየ ቀበሌዎች እየሄደ ይገኛል
ጀግናው የአፋር ህዝብ መንገድ ከመዝጋት ውጭ በተሽከርካሪም ሆነ በተሳፋሪ ላይ ምንም አይነት ችግር አላደረሱም በፍቅርና በእክብካቤ ዳር አስይዘው ተሽከርካሪን እዳይዘረፍ እየጠበቁ ይገኛሉ ።
ጀግናው የአፋር ህዝብ ይችላሉ መስከረም 10/2018

❤1🙏1
ግሎባል ፋኖ ሚዲያ 02 ከግንባር!!
ከአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ዘመቻ አደም አሊ (አባ ናደው)

👍1
የየጎፍ ክፍለጦር አሃዶች ጠላት ላይ በደፈጣ ጥቃት በማድረስ ድል አስመዘገቡ::
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የልጅ እያሱ ኮር የየጎፍ ክፍለ ጦር አካል የሆነው ከመክት ሻለቃ በተውጣጡ ፋኖዎች ጥቅምት 9/2018 ዓ.ም በደቡብ ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ ጫጮ በተባለ ቦታ ላይ የፖለቲካ አመራር አጅበው ይጓዙ በነበሩ የአድማ ብተና አባላት ላይ በተወሰደ እርምጃ አንድ ጓድ የአድማ ብተና አባላት ወድያውኑ ሲሞቱ ከአምስት በላይ የሚሆኑት ቆስለው ወደ ደሴ ሆስፒታል ተወስደዋል::
በዕለቱ ታስቦ የነበረው ህዝብን የማደናገር የብልፅግና ስብሰባም እንድበተን መደረጉን የክፍለ ጦሩ ህዝብ ግንኙነት ሱልጣን የሱፍ መረጃው ላይ አስፍሯል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ጥቅምት 10/2018 አ.ም

🙏2
የምስራቅ አማራ ኮር 1 ኮር 2 እና የምንሊክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ በጥምረት በራያ ግንባር ታንክ መድፍና ቢኤም እንዲሁም ጀትና ድሮን በስፋት እየተጠቀመ ካለ የብልፅግና ጦር ጋር ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ እያደረጉ ድል እያስመዘገቡ ይገኛሉ::
በዘመቻ አባ ናደው ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ የደረሰበት ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ በርካታ ቁጥር ያለው እግረኛ ሰራዊትና መካናይዝድ እንዲሁም ጄትና ድሮን በስፋት እየተጠቀመ በብዙ ግንባር ማጥቃት እያደረገ ሲሆን በምኒልክ ዕዝ አናብስቶ በሁሉም ግንባር ባግባቡ ተመክቶ እየተመታ ይገኛል::
የኦሮሚያ ብልፅግና ልዩ ሃይልን ጨምሮ ከሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ያመጣው ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ያለ ውጊያ እየኮበለለ ፋኖን እየተቀላቀለ ስላስቸገረው ያለ ረፍት ግዳጅ እያስገባው ያለ ሲሆን ምሽግ ለቆና ተዳክሞ ባለበት ሁኔታ ባይባወ እና በረሃ ማርያም ላይ በተደረገ ከባድ ዉጊያ ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ ደርሶበታል::
በሌላ የተጋድሎ መረጃ ተኩለሽ ግንባር ልዩ ቦታው አካምባ ላይ በተጠመደ ፀረ ተሽከርካሪ ፈንጅ አንድ ለጊዜው ማንነቱን ማወቅ ያልቻልነው በዲሽቃ የሚታጀብ ከፍተኛ የመከላከያ አመራር ከነ አጃቢዎቹ ተደምስሷል:: ማንነቱን ስንደርስበት የምናሳውቅ ይሆናል!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ጥቅምት 10/2018 አ.ም
በዘመቻ አባ ናደው ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ የደረሰበት ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ በርካታ ቁጥር ያለው እግረኛ ሰራዊትና መካናይዝድ እንዲሁም ጄትና ድሮን በስፋት እየተጠቀመ በብዙ ግንባር ማጥቃት እያደረገ ሲሆን በምኒልክ ዕዝ አናብስቶ በሁሉም ግንባር ባግባቡ ተመክቶ እየተመታ ይገኛል::
የኦሮሚያ ብልፅግና ልዩ ሃይልን ጨምሮ ከሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ያመጣው ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ያለ ውጊያ እየኮበለለ ፋኖን እየተቀላቀለ ስላስቸገረው ያለ ረፍት ግዳጅ እያስገባው ያለ ሲሆን ምሽግ ለቆና ተዳክሞ ባለበት ሁኔታ ባይባወ እና በረሃ ማርያም ላይ በተደረገ ከባድ ዉጊያ ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ ደርሶበታል::
በሌላ የተጋድሎ መረጃ ተኩለሽ ግንባር ልዩ ቦታው አካምባ ላይ በተጠመደ ፀረ ተሽከርካሪ ፈንጅ አንድ ለጊዜው ማንነቱን ማወቅ ያልቻልነው በዲሽቃ የሚታጀብ ከፍተኛ የመከላከያ አመራር ከነ አጃቢዎቹ ተደምስሷል:: ማንነቱን ስንደርስበት የምናሳውቅ ይሆናል!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ጥቅምት 10/2018 አ.ም
🔥2🙏1
ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ዘመቻ መምሪያ ክፍል፡ ከመስከረም 14/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለተከታታይ 16 ቀናት በተካሄደው "በዘመቻ አርበኛ አደም አሊ(አባ ናደው)" የተገኙ ድሎችን በሚመለከት የተሰጠ መግለጫ!
🙏1
ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ በጦር ሜዳ በፋኖ የሚደርስበትን ከባድ ኪሳራ መቋቋም ሲያቅተው ንፁሃንን ኢላማ ያደረገ የከባድ መሳሪያ የጄትና የድሮን ጥቃት እየፈፀመ የህይወት የአካልና የንብረት ብሎም የስነ ልቦና ጉዳት እያደረሰ ይገኛል::
በበርካታ ወታደራዊና ፖለቲካዊ እንዲሁም ዲፕሎማሲያዊ ድሎች ታጅቦ ከተጠናቀቀው ዘመቻ አባ ናደው ማግስት የኦሮሚያ ብልፅግና ልዩ ሃይልን ጨምሮ ተጨማሪ ሁለት ዕዝ በማስገባት በከፍተኛ መካናይዝድ ሃይል እንዲሁም በጄትና በድሮን ታግዞ ማጥቃት ቢያደርግም የፈለገውን ውጤት ማምጣት ባለመቻሉና ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ በማስተናገዱ በሞርታር በታንክ በመድፍና ቢኤም እንዲሁም በጄትና ድሮን ንፁሃንን ኢላማ ያደረገ ድብደባ እየፈፀመ የንፁሃኖችን ህይወት በጅምላ እየቀጠፈ ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት እያደረሰ እንስሳትን ጨምሮ ቤትና ንብረት እያወደመ የስነ ልቦና ስብራት ጭምር እያደረሰ ይገኛል::
ዘመቻ አባ ናደውን ጨምሮ ከጥቅምት 6/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባለፉት ተከታታይ አምስት ቀናቶች በመቶዎች የሚቆጠር የተለያየ የከባድ መሳሪያ ቅንቡላ ተዋጊውን ሳይሆን ከተማ ላይ እና የገጠር መንደሮችን ጨምሮ ታስቦበት ንፁሃኑን ህዝብ ኢላማ ያደረገ ድብደባ ፈፅሟል:: በተጠቀሰው ቀን ከ33 ጊዜ በላይ የድሮን ጥቃት በመፈፀም ከባድ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሷል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ

❤1
የአማራ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር ዛሬ ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም በምዕራብ ወሎ ግንባር ለጋምቦ ወረዳ ውስጥ ገነቴ ከተማ አቅራቢያ በጉባላፍቶ እና መቄት ቀጠና ውስጥ ከፋሽስቱ አብይ አህመድ ሰራዊት ጋር ባደረገው ትንቅንቅ በርካታ የጠላት ኃይል ላይ እርምጃ መውሰዱ ተገለፀ::
ጠላት ወደ ውጊያው ቀጠና ተጨማሪ ኃይል አስልኮ በከባድ መሳሪያ የታገዘ ውጊያ በመክፈት አስከሬን ለማንሳት ከፍተኛ ጥረት እያደረገ በነበረበት ቅጽበትም ክፉኛ የተመታ ሲሆን አስከሬኑን አዝረክርኮ በ4 አምቡላንስ ቁስለኞችን ብቻ ይዞ መውጣቱ ታውቋል::
በአርበኛ ሼህ ይማም ሙሀመድ የሚመራው የሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር የተወሰኑ አባላትን ያቀፈ ቡድንን በመጠርነፍ አርበኛ ከረም ማህሙድ በቀጠናው በመንቀሳቀስ ላይ ሳለ በድንገት ለማፈን ወደ ቀጠናው የገባው ጠላት ከበባ ቢፈፅምም እራሱ ተከቦ መብረቃዊ ጥቃት ተሰንዝሮበት ከፍተኛ የሆነ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ኪሳራን ሊያስተናግድ ችሏል::
በተያያዘ ዜና በዚሁ በምዕራብ ወሎ ግንባር ከላላ ወረዳ ውስጥ ከትናንት በስቲያ ጀምሮ የፋሽስቱ አብይ መከላከያ ሰራዊት ሜካናይዝድ ምድብተኞች በሞርተር የታገዘ ውጊያ በንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሰራዊት ላይ ቢከፍቱም የኮሩ ሰራዊት ከመከላከል ወደ ማጥቃት ተሸጋግሮ በጠላት ላይ ከባድ ኪሳራ ያደረሰ ሲሆን የአድማ ብተና ሻለቃ አዛዥን ጨምሮ ቁጥሩ በውል ያልታወቀ ኃይልን መደምሰሱ ታውቋል:: ውጊያው በዛሬው እለትም ቀጥሎ የኮሩ ሰራዊት ጠላትን የመበተን እና የመደምሰስ ስራ መስራቱን ለማረጋገጥ ችለናል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም