አገዛዙ እየፈፀመው ላለው ዘግናኝ አረመኔያዊ ድርጊት የሚያወግዝና ለዓለምአቀፉ ማህበረሰብ የሚያሳውቅ የሻማ ማብራት ሰነ ስርአት በ ድች ተካሂዷል::
🙏1
" ይህንን የድካም ዓለም መገላገል ለእርሳቸው ዕረፍት ቢሆንም ለአገር ግን ታላቅ ጉዳት ነው " - ቅዱስነታቸው
" እግዚአብሔር በየዘመናቱ አገርን ያለ መካሪ፣ ሕዝብን ያለዘካሪ አይተወውም ! "
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ እረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል።
" እግዚአብሔር በየዘመናቱ አገርን ያለ መካሪ፣ ሕዝብን ያለዘካሪ አይተወውም " ያሉት ቅዱስነታቸው " ለዚህም ምስክሩ ታላቅ አረጋዊ ፣ የበሳል አእምሮ ባለቤት፣ አገርን የሚወዱ፣ ሕዝባቸውን የሚያከብሩ፣ የተጠቁት ወዳጅ ፣ የትውልድ አባት የሆኑት የክብር ዶክተር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ነበሩ " ብለዋል።
" ኢትዮጵያ በጣት ከሚቆጠሩ አረጋውያን፣ አፈ ማር ከሆኑ መካሪዎችዋ መካከል አንዱ የሆኑትን፣ ለመወደድ የታደሉትን የዘመናችን ጌጥ አጥታለች " ሲሉ ገልጸዋል።
" ይህንን የድካም ዓለም መገላገል ለእርሳቸው ዕረፍት ቢሆንም ለአገር ግን ታላቅ ጉዳት ከመሆኑም በላይ ዕድሜን ከጥበብ ጋር ያዋሐዱ በሁሉ ዘመን አይገኙምና ኀዘናችን ጥልቅ ነው " ብለዋል።
ቅዱስነታቸው ለቤተሰቦቻቸው፣ ለእስልምና ሃይማኖት ተከታዮችና ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መጽናናትን ተመኝተዋል።

❤2
የአፋህድ የሐዘን መግለጫ!
በክብር ዶክተር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ህልፈት ከልብ አዝነናል!
ከኢትዮጰያዊያን ኃይማኖት አባቶቻችን መካከል ጉልህ ስፍራ ያላቸውን የክብር ዶክተር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ህልፈት የሰማነው በታላቅ ሀዘን እና ድንጋጤ ነው።
የክብር ዶክተር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ በህይወት ዘመናቸው ለእምነታቸው ትጉ ፣ፅኑ፣ ቀናኢ እና በመንፈሳዊ ትምህርታቸው እና ብቃታቸው ደግሞ የላቀ ደረጃን የተጎናፀፉ አባት ነበሩ።
በዓለማዊ ጉዳዮች ደግሞ፣ ሀገር ወዳድ፣ የፍቅር እና ወንድማማችነት አስተማሪ፣ ሰው አክባሪ፣ ለችግረኞች ደራሽ፣ ለባለግዜዎች ማጎብደድን የማይወዱ የዘመናችን ዋርካ ነበሩ።
የክብር ዶክተር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ለታሪክ ትተውት ካለፏቸው ጉልህ አሻራዎች መካከል፣ የኢትዮጰያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ህጋዊ እውቅና እንዲያገኝ እና እስላማዊ ባንኮች እንዲቋቋሙ ያበረከቱት አስተዋፅኦን መጥቀስ ይቻላል። ሌሎች ብዙዎችም አሉ።
የአባታችንን መልካም ስራዎች ሁሉ ፈጣሪ እንዲቀበልላቸው እና ምንዳቸውንም ጀነተል ፊርደውስ እንዲያደርግላቸው፣ እንዲሁም ወዳጅ ዘመዶቻቸውን እንዲያፅናናላቸው እንመኛለን።
ድል ለአፋህድ እና የአማራ ፋኖ ሁሉ!!!
ድል ለአማራ ህዝብ!!!
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!!
/
ጥቅምት 10፣ 2018 ዓ.ም።

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር አስደማሚ የህዝብ መድርክ አካሄደ።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር እንመክራለን፣ እንወያያለን፣ እንደራጃለን በሚል በሚያስተዳድሯቸው ቀበሌዎች ህዝባዊ ውይይቶችን አድርገዋል። ይህ በንዲህ እንዳለ አገዛዙ በተለይም ስልጣን ከያዘ በማግስቱ ጀምሮ በኤፍራታ ግድም ወረዳዎች ያለ የሌለውን በትር ሲወጣ የቆየ መሆኑ የሚታወቅ ነው። ሆኖም አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር በስሩ በሚገኙት የአፄ ይኩኑኖአምላክና የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር በሚያስተዳድራቸው ቀበሌዎች ተከታታይነት ያላቸው ህዝባዊ ውይይቶችን የአሳምነው ዕዝ አመራሮች በተገኙበት እየተደረገ ይገኛል።
በዚህም በአግላ ማጀቴ ቀብሌና በመስቀል በር/አረብ ገብያ/የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና የአሳምነው ዕዝ ምክትል ፖለቲካ ዘርፍ መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ኤፍሬም ባዩና የኮሩ አመራሮች እንዲሁም የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር አፄ ይኩኖ አምላክ ክ/ጦር አመራሮች በተገኙበት ሰፋያለ የህዝብ አደረጃጅትና የህዝብ መድረክ በማዘጋጀት ከውጊያ ጎን ለጎን ከማህበረሰቡ ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል። መድረኩም በኃይማኖት አባቶች የተከፈተ ሲሆን በዕዙ ምክትል ፖለቲካ መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ፋኖ ኤፍሬም፣ በሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር አስተዳደር ኃላፊ አርበኛ ደመላሽ ደመቀ ስለ ፋኖ ወቅታዊ አቋምና ሰፋ ያለ ገለፃም ተደርጉአል።
የኮሩ አመራሮች የህዝብ አደረጃጅትን በተመለከተ ጠለቅ ያለ ግንዛቤም ለህዝቡ በመስጠት እየመሩ የሄዱ ሲሆን አሁናዊ የፋኖን ቁመና ግንዛቤ ከመፍጠር ባሻገር በቀጠናው ያሉ አንዳንድ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፍታት ችለዋል።
የሁለቱ ክፍለ ጦር አመራሮችም ለነጻ የቀጠና አስተዳደሩ አጭር ስልጠና በመስጠት ግዳጃቸውን ህዝቡ እራሱን በእራሱ እንዲያስተዳድር ከዚህ በፊት ብአዴን ውላጅ የሆነው ብልፅግና በሚየስተዳድርበት ጊዜ አንድም ቀን እንደዚህ አይነት መድረክ ያላደረጋና ከቀበሌ አስተዳዳሪ እስከ ፀሐፊ : ከፀሐፊ እስከ ፍርድ ሸንጎ የአገዛዙን ስራት የሚቀበሉ ዓላማ እና ተልዕኮ ያለቸውን እራሱ እከሌ ትሆናለህ ብሎ ይመርጥ የነበር ቢሆንም አሁን ግን የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች በሚያሰተዳድሩት ቀጠና ህዝቡ እራሱን በእራሱ እንዲያስተዳድር የአደረጃጅት ግንዛቤ በመውስድ ለዚህ ስለአበቃችሁን : ሃሳባችንን በነፃነት እንድንገልፅ ለአደራጋችሁን : ልጆቻችን ክብርና ምስጋና ለእናንተ ይገባል በማለት የአሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦርናና አፄ ይኩኖአምላክ ጦር አመራሮችን እናመሰግናለን : እኛም ዛሬ ለአመታት ስናንፍቀው የነበረው የመኖር ነፃነት ስላደላችሁን ፈጣሪ ከእናንተ ጋ ይሁን : ለድል ያብቃችሁ በማለት አመስግነዋል::
ህዝቡም ይሆነኛል የሚለውን መሪ በምረጥና የተመረጡት የቀበሌ አስተዳዳሪ፤ ምክትል አስተዳዳሪ፤ ሴቶች ጉዳይ፤ ፍርድ ሸንጎ እና ወጣቶች ጉዳይ በሙሉ ቃለ ማህላ በመግባት ለመረጣቸው ህዝብ በታማኝነት ለማገልገል በአንድ ድምፅ ቃል በመግባት መድረኩን በኃይማኖት አባቶች ፀሎት ተጠናቋል።
መረጃውን አጠናቅሮ ያደረሰን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ 1ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አርበኛ አማረ ታዘዘ ነው።
"ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ
የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል
ጥቅምት 10/ዐ2/2018 ዓ.ም

❤2🙏1
የአዲስ አበባ ልጅ ሞት እንደማይፈራ ያሳየልን ጀግና ልጃችን
የሸገር ልጆች ለአማራነታቸው ፋኖ ሆነዉ ህዝባቸዉን በቅንነት እንደሚያገለግሉ ያየንበት ድንቅ ልጃችን የከተማ ኑሮ ሳያጓጓዉ ለምስኪኑ ገበሬ መብት መከበር ፋኖ ሆኖ ዘብ የቆመ ጀግና
የአዲስ አበባ ልጅ በመሉ ይኮራብሀል ያከብርሀል ለብዙዎች አርአያ ነህ በምትወዳት ከተማ ደግመህ እንደምትነግስባት ጥርጥር የለም

🙏3❤1
ሰበር ዜና!
አገዛዙ በአዲስ እያዋቀረው ያለው ኃይል በመጀመሪያው ግዳጁ በውርደት ተመለሰ።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር አካል የሆነው ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ዛሬ ጥቅምት 10/2018 ዓ/ም ከገደብየ እና ከዳባት ከተሞች ተወጣጥቶ ወደ ሚጦ በጠዋት ያቀናው አገዛዙ በአዲስ እያዋቀረው ዕዝ በተርቦቹ ተገርፎና ተዋርዶ ሙትና ቁስለኛውን እያንጠባጠበ ተመልሷል።
በአውደ ውጊያው የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አካል የሆኑት የቴውድሮስ እና የአጥናፋ ብርጌድ አባላት በጀግንነት ከአገዛዙን ወንበር አስጠባቂ መከላከያ ተብየው እና ሽመልስ አብዲሳ ጥሬ ስጋ እያበላ አዘጋጅቶ ለምድ አልብሶ ወደ ቀጠናው ያስገባው የኦሮሚያ ልዩ ሀይል አባላት በቀይ ጥይት እንደ በዓል ሰንጋ ተዘርረዋል።
የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አባላት በአውደ ውጊያው አስሩን በሙት ስድስቱን ከከባድ እስከ ቀላል ቁስለኛ ሲያደርጉት ጠላት ፈርጥጦ ወደ መጣበት ተመልሷል።
መንግስት ከተለያዩ አህዶቹ ሰባስቦ በአዲስ አንድ ዕዝ ለማቋቋም ደፋ አቀና እያለ ባለበት ወቅት የደረሰበት ምት ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ ከቶታል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ህ/ግን /ኃላፊ አርበኛ ታድሎ ደሴ (ካስትሮ )።

ሰበር ዜና ከፍተኛ ተቃውሞ በአፋር ገዋኔ !!
በአፋር ክልል ገዋኔ አካባቢ ሙሉ ለሙሉ መንገዱን ጥርቅም አድርገው ዘግተውታል ።
የአፋር ክልል ወጣት በይፋ ትግሉን መቀላቀላቸውን ካበሰሩ ሰነባብተው ነበር ታዳ ይህ ትግል በአደባባይ መንገድ እስከ መዝጋት የደረሱት የገዋኔ ወጣቶች በምታዩት መልኩ አሮጌ ጎማና እንጨት በማቀጣጠል ተቃውሞው አድማሱን እያሰፋ ወደ ተለያየ ቀበሌዎች እየሄደ ይገኛል
ጀግናው የአፋር ህዝብ መንገድ ከመዝጋት ውጭ በተሽከርካሪም ሆነ በተሳፋሪ ላይ ምንም አይነት ችግር አላደረሱም በፍቅርና በእክብካቤ ዳር አስይዘው ተሽከርካሪን እዳይዘረፍ እየጠበቁ ይገኛሉ ።
ጀግናው የአፋር ህዝብ ይችላሉ መስከረም 10/2018

❤1🙏1