"ራያ ከሜዳው ዘራፍ ያለው ማነው፡
በዋ ንጉስ ጋሌ ዘራፍ ያለው ማነው፡
ያ የዋርካው ደቦል ያሳምን ጥላ ነው"
ዛሬ ጥቅምት 06/2018 ዓ/ም ከንጋት ጀምሮ ራያ ቆቦ ወረዳ ላይ ከባድ ተጋድሎ እየተደረገ ነው።
ከፋኖ ጋር እንኳን መታኮስ ቀርቶ የተሰጣቸውን መሣሪያ መሸከም የከበዳቸው የደቡብ ዕዝ እና የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ወታደሮች የእሳት ዶፍ እየዘነበባቸው ነው።
የአርሶ አደሩ የማሽላ ማሣ በጠላት አስ*ከ*ሬ*ን ተሞልቷል።ምሽጎች ሁሉ የጣር ድምፅ በሚያሰሙ በቁስለኛ የጠላት ወታደሮች ተጥለቅልቀዋል።
ዝርዝሩን የዕዙ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ሲያወጣ ተከታትለን የምናደርሳችሁ ይሆናል።

❤1
ሰበር ሸር ‼️
3 ከተሞች በፋኖ እጅ ገቡ‼️
ወንድማማቾቹ ብርጌዶች የቢትወደድ መንገሻ ጀንበሬ ብርጌድ እና የአስር አለቃ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ በጥምረት 3 ከተሞችን በጋራ ተቆጣጥረዋል ።
በዛሬዉ እለት ወንድማማቾቹ ብርጌዶች በጥምረት #ችጎሊ፣#ድማማ ማንጉዳ፣#ደለከስ የተሰኙ ከተሞችን በቆንጆዎቹ ቁጥጥር ስር ገብተዋል
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አጋዉ ምድር ክ/ጦር ታምር እየሰራ ነዉ
የህታችን ደም መመለሱ ተጠናክሮ ይቀጥላል‼️
@ይበልጣል የዉነቱ (እሳቱ)

የአረመኔው አብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ የሚሊሻ አባላት በአገዛዙ ስረዓት ተስፋ በመቁረጥ ወደ ፋኖ እየተቀላቀለ ነው።
በጀግኖቹ የበረኃ አናብስቶች ዛምበረሃ ብርጌድ የተቀጠቀጠው የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሚሊሻ አባላት በአገዛዙ ስረዓት ተስፋ በመቁረጥወደ ፋኖ እነፈየተቀላቀለ ይገኛል።በዛሬው ዕለት ጥቅምት 6/2018 ዓ.ም ከደጀን ወረዳ ሰብሸንጎ ቀበሌ ከሚገኘው የጠላት ካንፕ ዋልታ አያሌው የሚባል ሚሊሻ ከእነ ሙሉ ትጥቁ በመውጣት አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ዛምበረሃ ብርጌድ ተቀላቅሏል።

ከአንድነት ነፀብራቅ ማግስት ጠላት በአለበት በሄደበት በወጣበት በወረደበት ሁሉ ተስፋ ቆርጦ ግማሹ እየተበተነ ግማሹ እጅ እየሰጠ ቀሪዉ ሞቱን እየተጠባበቀ ይገኛል።
በየቀጠናዉ የነበሩ የአንድነት ሳንካወች ተቋጭተዉ የአንድነት ትንሳኤን ለመረከብ እና ለማየት ሲደክሙ ሲናፍቁ የነበሩ ንፋስ ላይ ሳይሆን መሬት ላይ ያሉ አናብስቶች ከሰሞኑ እየተሰሙ እና እየታዩ ባሉ የአንድነት ጭላንጭሎች አሸናፊነታችን ያረጋገጥንበት ሳምንት ነዉ ሲሉ ገልፀዉታል።
የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ የጉና ክ/ጦር አካል የሆነችዉ እስቴ ደንሳ ብርጌድ ሻለቃ 4 በሻለቃ እንዳልክ ክፍሌ በቅፅል ስሙ ሱሪ የሚመራዉ ሻለቃ ዛሬ ጥቅምት 06/2018 ዓ/ም እስቴ ወረዳ ላይ ታላቅ ጀብዱ ፈፅመዋል።
የአማራን ህዝብ ሁሌም ከምድረ ገፅ ለማጥፋትና አማራ የሚባል ህዝብም ሆነ ብሄር የለም ብሎ ለማወጅ 24 ስሀት እየሰራ እና እየደከመ ያለዉ ገዳዩ ስርአት ህዝብን በኢኮኖሚ : በፖለቲካ : በሀይማኖት : በማህበራዊ ሂወቱ ገብቶ እየበዘበዘዉ እና እየነገደበት ይገኛል።
ዛሬም የእስቴ ወረዳ የብልፅግና አሽከሮች እና ሎሌወች ከእስቴ መካነ እየሱስ ከተማ ተነስተዉ ልዩ ቦታዉ ዳጎት ተብሎ ከሚጠራዉ ቀጠና ላይ የተሰረዉን የዳጎት ድልድይ ለማስመረቅ ወደ ቦታዉ ተንቀሳቅሰዉ ህዝብን ሰብስበዉ ይሄዉ ይህን የመሰለ እንድ ሚሊየን የፈጀ ድልድይ ሰራንላችሁ ቀጠናዉን ከፋኖ አፅድተን ስራ እየሰራን እንገኛለን እያሉ በሬ ወለድ ወሬ እና ዉሸት ለመዋሸት ሙከራ ሲያደርጉ ቆይተዋል።ድልድዩን እየሰሩትና እየጠገኑት ካሉ ሰወች ወይም መሀንዲሶች የደረሰን መረጃ ግን ድልድዩን የያዙት 200,000ብር እንደሆን እና ስራዉ ብዙ ፋይናንስ የማይጠይቅ እንደሆነ አስረድተዋል።
በሻለቃ ብርቃየዉ ደምሴ የሚመራዉ አናብስቱ እስቴ ዴንሳ ብርጌድ ይህን መረጃ ቀድመዉ በመረዳት እና በጉና ክ /ጦር ዋና ወታደራዊ አዛዥ በአርበኛ አዛዥ ደሳለኝ ከብርጌዱ ጋር በአደረጉት የተጠና ኦፕሬሽን ሻለቃ 4 በወጣቱ እና ግስላዉ በእንዳልክ እየተመራች ዉሸታቸዉን ለህዝብ ለማስረዳት እየሞከሩ በነበረበት ቅፅበት ከምክሬ ተነስተዉ ሰፊ ቀጠናን አቋርጠዉ የ4:00 ጉዞ ተጉዘዉ ከመካነ እየሱስ 5 ኪሜ ርቀት ላይ ወደሚገኘዉ ቦታ በመድረስ ዙሪያዉን ከበባ በማድረግ የስርአቱ ሎሌ ሚኒሻ : ፖሊስ : አድማ ብተና ፖሊስ እና የአማራ ሆዳም ካቢኔ አይቀጡ ቅጣት ቀጥተዉታል።
በዉጊያዉም፦
አድማ የሞተ 3 ከ10 በላይ የቆሰለ
ሚኒሻ የሞተ 4 7 የቆሰለ
ፖሊስ መሳሪያዉን በየመንደሩ እየደበቀ ልብስ እየቀየረ በየ ጫከዉ እና በየጢሻዉ ተብትኗል።ሆዳሙ ካቢኔም የያዘዉን የሀሰት እና የዉሸት ወረቀት መቋጠሪያ ሻንጠዉን በየ ጢሻዉ እየጣለ እንደ ጦጣ እና ዝንጀሮ በዱር ገደሉ ገብቶ እናብስቶቹ እየፈለጉትና እያደኑት ይገኛሉ።
መዳረሻዉ ድልና ነፃነት የሆነዉ የአማራ ፋኖ የህልዉና ትግል ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ድላችን በተባበረ ክንዳችን!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
ጉና ክ/ጦር እስቴ ዴንሳ ብርጌድ
ጥቅምት 06/2018 ዓ/ም

❤4
ከአንድነት ነፀብራቅ ማግስት ጠላት በአለበት በሄደበት በወጣበት በወረደበት ሁሉ ተስፋ ቆርጦ ግማሹ እየተበተነ ግማሹ እጅ እየሰጠ ቀሪዉ ሞቱን እየተጠባበቀ ይገኛል።በየቀጠናዉ የነበሩ የአንድነት ሳንካወች ተቋጭተዉ የአንድነት ትንሳኤን ለመረከብ እና ለማየት ሲደክሙ ሲናፍቁ የነበሩ ንፋስ ላይ ሳይሆን መሬት ላይ ያሉ አናብስቶች ከሰሞኑ እየተሰሙ እና እየታዩ ባሉ የአንድነት ጭላንጭሎች አሸናፊነታችን ያረጋገጥንበት ሳምንት ነዉ ሲሉ ገልፀዉታል።
የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ የጉና ክ/ጦር አካል የሆነችዉ እስቴ ደንሳ ብርጌድ ሻለቃ 4 በሻለቃ እንዳልክ ክፍሌ በቅፅል ስሙ ሱሪ የሚመራዉ ሻለቃ ዛሬ ጥቅምት 06/2018 ዓ/ም እስቴ ወረዳ ላይ ታላቅ ጀብዱ ፈፅመዋል።
የአማራን ህዝብ ሁሌም ከምድረ ገፅ ለማጥፋትና አማራ የሚባል ህዝብም ሆነ ብሄር የለም ብሎ ለማወጅ 24 ስሀት እየሰራ እና እየደከመ ያለዉ ገዳዩ ስርአት ህዝብን
በኢኮኖሚ
በፖለቲካ
በሀይማኖት
በማህበራዊ ሂወቱ ገብቶ እየበዘበዘዉ እና እየነገደበት ይገኛል። ዛሬም የእስቴ ወረዳ የብልፅግና አሽከሮች እና ሎሌወች ከእስቴ መካነ እየሱስ ከተማ ተነስተዉ ልዩ ቦታዉ ዳጎት ተብሎ ከሚጠራዉ ቀጠና ላይ የተሰረዉን የዳጎት ድልድይ ለማስመረቅ ወደ ቦታዉ ተንቀሳቅሰዉ ህዝብን ሰብስበዉ ይሄዉ ይህን የመሰለ እንድ ሚሊየን የፈጀ ድልድይ ሰራንላችሁ ቀጠናዉን ከፋኖ አፅድተን ስራ እየሰራን እንገኛለን እያሉ በሬ ወለድ ወሬ እና ዉሸት ለመዋሸት ሙከራ ሲያደርጉ ቆይተዋል።ድልድዩን እየሰሩትና እየጠገኑት ካሉ ሰወች ወይም መሀንዲሶች የደረሰን መረጃ ግን ድልድዩን የያዙት 200,000ብር እንደሆን እና ስራዉ ብዙ ፋይናንስ የማይጠይቅ እንደሆነ አስረድተዋል።በሻለቃ ብርቃየዉ ደምሴ የሚመራዉ አናብስቱ እስቴ ዴንሳ ብርጌድ ይህን መረጃ ቀድመዉ በመረዳት እና በጉና ክ /ጦር ዋና ወታደራዊ አዛዥ በአርበኛ አዛዥ ደሳለኝ ከብርጌዱ ጋር በአደረጉት የተጠና ኦፕሬሽን ሻለቃ 4 በወጣቱ እና ግስላዉ በእንዳልክ እየተመራች ዉሸታቸዉን ለህዝብ ለማስረዳት እየሞከሩ በነበረበት ቅፅበት ከምክሬ ተነስተዉ ሰፊ ቀጠናን አቋርጠዉ የ4:00 ጉዞ ተጉዘዉ ከመካነ እየሱስ 5 ኪሜ ርቀት ላይ ወደሚገኘዉ ቦታ በመድረስ ዙሪያዉን ከበባ በማድረግ
የስርአቱ ሎሌ
ሚኒሻ
ፖሊስ
አድማ ብተና ፖሊስ እና የአማራ ሆዳም ካቢኔ አይቀጡ ቅጣት ቀጥተዉታል።
በዉጊያዉም፦
አድማ የሞተ 3 ከ10 በላይ የቆሰለ
ሚኒሻ የሞተ 4 7 የቆሰለ
ፖሊስ መሳሪያዉን በየመንደሩ እየደበቀ ልብስ እየቀየረ በየ ጫከዉ እና በየጢሻዉ ተብትኗል።ሆዳሙ ካቢኔም የያዘዉን የሀሰት እና የዉሸት ወረቀት መቋጠሪያ ሻንጠዉን በየ ጢሻዉ እየጣለ እንደ ጦጣ እና ዝንጀሮ በዱር ገደሉ ገብቶ እናብስቶቹ እየፈለጉትና እያደኑት ይገኛሉ።
መዳረሻዉ ድልና ነፃነት የሆነዉ የአማራ ፋኖ የህልዉና ትግል ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ድላችን በተባበረ ክንዳችን!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
ጉና ክ/ጦር እስቴ ዴንሳ ብርጌድ
ጥቅምት 06/2018 ዓ/ም
የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ የጉና ክ/ጦር አካል የሆነችዉ እስቴ ደንሳ ብርጌድ ሻለቃ 4 በሻለቃ እንዳልክ ክፍሌ በቅፅል ስሙ ሱሪ የሚመራዉ ሻለቃ ዛሬ ጥቅምት 06/2018 ዓ/ም እስቴ ወረዳ ላይ ታላቅ ጀብዱ ፈፅመዋል።
የአማራን ህዝብ ሁሌም ከምድረ ገፅ ለማጥፋትና አማራ የሚባል ህዝብም ሆነ ብሄር የለም ብሎ ለማወጅ 24 ስሀት እየሰራ እና እየደከመ ያለዉ ገዳዩ ስርአት ህዝብን
በኢኮኖሚ
በፖለቲካ
በሀይማኖት
በማህበራዊ ሂወቱ ገብቶ እየበዘበዘዉ እና እየነገደበት ይገኛል። ዛሬም የእስቴ ወረዳ የብልፅግና አሽከሮች እና ሎሌወች ከእስቴ መካነ እየሱስ ከተማ ተነስተዉ ልዩ ቦታዉ ዳጎት ተብሎ ከሚጠራዉ ቀጠና ላይ የተሰረዉን የዳጎት ድልድይ ለማስመረቅ ወደ ቦታዉ ተንቀሳቅሰዉ ህዝብን ሰብስበዉ ይሄዉ ይህን የመሰለ እንድ ሚሊየን የፈጀ ድልድይ ሰራንላችሁ ቀጠናዉን ከፋኖ አፅድተን ስራ እየሰራን እንገኛለን እያሉ በሬ ወለድ ወሬ እና ዉሸት ለመዋሸት ሙከራ ሲያደርጉ ቆይተዋል።ድልድዩን እየሰሩትና እየጠገኑት ካሉ ሰወች ወይም መሀንዲሶች የደረሰን መረጃ ግን ድልድዩን የያዙት 200,000ብር እንደሆን እና ስራዉ ብዙ ፋይናንስ የማይጠይቅ እንደሆነ አስረድተዋል።በሻለቃ ብርቃየዉ ደምሴ የሚመራዉ አናብስቱ እስቴ ዴንሳ ብርጌድ ይህን መረጃ ቀድመዉ በመረዳት እና በጉና ክ /ጦር ዋና ወታደራዊ አዛዥ በአርበኛ አዛዥ ደሳለኝ ከብርጌዱ ጋር በአደረጉት የተጠና ኦፕሬሽን ሻለቃ 4 በወጣቱ እና ግስላዉ በእንዳልክ እየተመራች ዉሸታቸዉን ለህዝብ ለማስረዳት እየሞከሩ በነበረበት ቅፅበት ከምክሬ ተነስተዉ ሰፊ ቀጠናን አቋርጠዉ የ4:00 ጉዞ ተጉዘዉ ከመካነ እየሱስ 5 ኪሜ ርቀት ላይ ወደሚገኘዉ ቦታ በመድረስ ዙሪያዉን ከበባ በማድረግ
የስርአቱ ሎሌ
ሚኒሻ
ፖሊስ
አድማ ብተና ፖሊስ እና የአማራ ሆዳም ካቢኔ አይቀጡ ቅጣት ቀጥተዉታል።
በዉጊያዉም፦
አድማ የሞተ 3 ከ10 በላይ የቆሰለ
ሚኒሻ የሞተ 4 7 የቆሰለ
ፖሊስ መሳሪያዉን በየመንደሩ እየደበቀ ልብስ እየቀየረ በየ ጫከዉ እና በየጢሻዉ ተብትኗል።ሆዳሙ ካቢኔም የያዘዉን የሀሰት እና የዉሸት ወረቀት መቋጠሪያ ሻንጠዉን በየ ጢሻዉ እየጣለ እንደ ጦጣ እና ዝንጀሮ በዱር ገደሉ ገብቶ እናብስቶቹ እየፈለጉትና እያደኑት ይገኛሉ።
መዳረሻዉ ድልና ነፃነት የሆነዉ የአማራ ፋኖ የህልዉና ትግል ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ድላችን በተባበረ ክንዳችን!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
ጉና ክ/ጦር እስቴ ዴንሳ ብርጌድ
ጥቅምት 06/2018 ዓ/ም
በራያ ግንባር በመቶዎች የሚቆጠር የፋሽስቱ አገዛዝ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ሆኗል:: በዚህም ቆቦ ሆስፒታልና ቆቦ ጤና ጣቢያ የህዝብ አገልግሎት ዝግ ሆኖ ውሏል!
አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ በበርካታ ቀጠናዎች ከፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት ጋር ከባድ ትንቅንቅ እያደረገ የተለመደውን ድል እያስመዘገበ ነው::
የምኒልክ ዕዝ አምስቱም ኮሮች እና የዕዙ ልዩ ዘመቻ እንዲሁም በመደራጀት ላይ ያሉ አሃዶች ከፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት ጋር ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ እያደረጉ አመርቂ ድል እያስመዘገቡ ይገኛሉ::
በዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በርካታ ሰራዊቱና አመራሩ የተመታበት ጠላት ለክፉ ቀን ብሎ ያስቀመጠውን ብዛት ያለው ሰራዊቱን የኦሮሚያ ብልፅግና ልዩ ሃይልን ጨምሮ በማስገባት የተወሰደበትን ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ ብሎም ዲፕሎማሲያዊ የበላይነት ለመቀልበስ ማጥቃት እያደረገ ቢሆንም በምኒልክ ዕዝ አናብስቶች ባግባቡ ተመክቶ በርካታ ሰራዊቱም እየተመታበት ብሎም እየኮበለለበት ይገኛል::
ከዚህ ጋር ተያይዞም ዛሬ ጥቅምት 6/2018 ዓ.ም ማለዳ ጀምሮ ከስድስት በላይ ግንባሮች ላይ ከባድ ትንቅንቅ በማድረግ አመርቂ ድሎች ተመዝግበዋል::
ዝርዝር መረጃዎችን ይዘን እንመለሳለን!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ጥቅምት 6/2018 አ.ም

የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ የሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ አንደኛ ኮር ጉና ክፍለጦር እስቴ ዴንሳ ብርጌድ በጠላት ላይ ድል ተቀደጅቷል።
በእስቴ መካነየሱስ ዳጉት እና አበርጉት መሳለሚያ በተደረገ አዉደዉጊያ የሜጀር ጀኔራል ዉባንተ ሌጆች የእስቴ ዴንሳ ብርጌድ ሻለቃ አራት በጠላት ላይ ሰራዊት ላይ እርምጃ ተወስዷል።ድልድይ ለማስመረቅ በሚል የእስቴ ወረዳ እና የመካነየሱስ ከተማ ካድሬዎች በአገዛዙ ጥምር ጦር ታጅበዉ ወደ ዳጉት እየሱስ ቢጓዙም የእስቴ ዴንሳ ብርጌድ ሻለቃ አራት በአገዛዙን ሰራዊት እና ካድሬዎቹ ላይ በወሰዱት እርምጃ የጠላት አብይ አህመድ ሰራዊት ወደ መጣበት ተመልሷል።
ከአበርጉት መሳለሚያ ሰፍሮ የነበረዉ የአገዛዙ ብሌፄግና ሰራዊት በተወሰደበት ጠንከር ያለ እርምጃ ከአበርጉት መሳለሚያ ወደ ዳጉት እየሱስ አሯሩጠዉ መልሰዉታል።ድልድዩ አንድ ሚሊዮን ባልሙላ ገንዘብ ቢጠናቀቅም የአገዛዙ ካድሬዎች አስር ሚሊዮን ብር በላይ አወራርደዉበታል ተብሏል።
ባልተሰራ መሰረተ ልማት ፕሮፓጋንዳ ለመስራት ያሰበዉ አገዛዙ ብልፅግና በጀግኖቹ የሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ታማኝ ልጆች ከሽፏል።
@ግሎባል ፋኖ ሚዲያ!!
የፋኖ ድምፅ!!!

❤1🙏1