ግሎባል ፋኖ ሚዲያ/ዓፋሚ/Global Fano Media/GFM
1.34K subscribers
4.16K photos
331 videos
17 files
2.21K links
የፋኖ ድምፅ
Download Telegram
ሰበር
ከብዙ ትንቅንቅ በኋላ አዲስ ቅዳም ከተማን በእጃችን አስገብተናል ሲል ዐሥር አለቃ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ገለጸ።
🙏2
ሰበር የድል ዜና አዲስ ቅዳም !!

የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦ ጥምር ጦር አዲስ ቅዳም ከተማ ላይ ድምሰሳ አድርጓል ።

በዚህ አዉደ ዉጊያ በርካታ ምሽጎችን በመሰባበር የከተማ የጨበጣ ዉጊያ በማድረግ ጠላትን በሚገባ የተመታ ሲሆን የክ/ጦሩ ጥምር ጦር አስደማሚ ድምሰሳ አድርጓል።፡

ጥምር ጦሩ አዲስ ቅዳም ከተማን ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር ጠላትን ድባቅ የመታ ሲሆን የአረመኔዉ አገዛዝ የቡድን መሳሪያዎችን ዲሽቃ፣ሞርተር፣ዙ_23 እንዲሁም ፔንፔ የተጠቀመ ቢሆንም ከጀግኖች ምት ግን በፍፁም መዳን አልቻለም።

በዛሬዉ አዉደ ዉጊያም ጠላት ላይ ከፍተኛ የሆነ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ያደረስን ሲሆን በርካታ ምርኮዎችም ተገኝተዋል።

የክ/ጦሩ ጦር አዛዥ ኮማንዶ ደሞዝ አዉደ ዉጊያዉን እየመራ ከጠላት 2 ክላሽንኮቭ ማርኳል ።

በዚህም አውደ ውጊያ :-
1/ 2 ብሬን
2/ 1 እስናይፐር
3/ ከ80 በላይ ክላሽ
4/ 120 የተደመሰሰ
5/ ከ50 በላይ ቁስለኛ  በማድረግ ታላቅ ጀብዱ ፈጽሟል ።

ድል ለጀግናው አማራ !
ድል ለጀግናው ፋኖ !
አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ !!
1
ጥቅምት 05/2018 ዓ/ም ገነቴ ከተማ ላይ በነበረ ውጊያ በፋኖ የተሰበረው የፀረ አማራው አገዛዝ ወታደሮች ምሽግ።
የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ሚሊሻ ፅ/ቤት ኃላፊ  አቶ በሬ ተመቸው   እርምጃ ተወሰደበት።

ባ/ዳር ለስብሰባ እንደ ሔደ  ሆቴል ውስጥ ከግበረ አበሮቹ ጋር ሆኖ እየጠጣ እና  እየጨፈረ ባለበት ሰዓት  ስምሪት ተሰጥቷቸው በባንዳ ጠላት ላይ ጥቃት የሚፈፅሙት ቀኜዎች  በመከታተል  ከአራት ጊዜ በላይ ዓለማ አድርገው የመቱት ሲሆን  ከባድ ጉዳት አድርሰውበት ባ/ዳር ጋምቢ ሆስፒታል ይገኛል ።ግብረ አበሮቹም ከከባድ እስከ ቀላል ጉዳት ደርሶባቸው በየ ሆስፒታሉ ወድቀዋል።

ደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ህይወቱን ለማትረፍ ከመንግሥት ሰራተኛው  ኮሚቴ አቋቁሞ ገንዘብ እየሰሰበ ይገኛል። ሕዝብን የበደለን አረመኔ  ለማዳን በተሰባሰቡ ኮልኮሌ ካቢኒ እና አመራር ላይም የማያዳግም እርምጃ የምንወስድ ይሆናል። 

ሕዝብን አሰቃይቶ የትም መደበቅ እና ማምለጥ ፣እንደፈለገም መንቀሳቀስ አይቻልም ።በሁሉም ቦታ እኛ አለን እንደ ጥላችሁ  አብረን የትም ቦታ እንገኛለን ። ትማራላችሁ ብለን የሰጠናችሁን እድል የማትጠቀሙበት ከሆን እርምጃ መውሰድ ለኛ በጣም ቀላል ነገር ነው።
ስለሆነም  በአማራ ህዝብ ላይ የዘር ፍጅት አውጃቹህ በባንዳነት ተሰማርታቹህ ያላቹህ ተራቹህ ሳይደረስ የፋኖን የህልውና ትግል ደግፉ ፣ተቀላቀሉ ። ይህ ካልሆነ ወደ ማይቀረው ለመላክ ከምንግዜውም በላይ የተሳለ ሰይፍ ነን።

©የአፋበኃ ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት ክፍል
2
እርምጃው ይቀጥላል.....

በኮስትር ቅየ እነማይ ምድር ባንዳ እና ሰላቶ መቸውም መኖር አይችልም!

የአባ ኮስትር ልጆች በወሰዱት እርምጃ የቢቸና ሆዳም ካዲሪዎች ትረምስምሳቸው ወጥቷል።

አባ ኮስትር ብርጌድ ተርባይኖች በቢቸና ከተማ 03 ቀበሌ በታቀደ የጥቃት ኢላማ የተገደለው የእነማይ ወረዳ እንደሽኝት ቀበሌ ተወላጅ የነበረው የእነማይ ወረዳ ም/አስተዳዳሪ የነበረው "አቶ አዲሱ ተሻለ" በመኖሪያ ቤቱ በመግባት ላይመለስ እስከወዲያኛው በጥዋቱ ተሸኝቷል።

ይህ ወደል ጠብደል ባንዳ ለብዙ ጊዚያት የአገዛዙን ተልዕኮ በመቀበል የአማራን ህዝብ ሲያስጨፈጭፍ የነበረ በዲማ ቅዱስ ጊዩወርጊስ ገዳምን ትዛዝ በመስጠት ጉዳት እንዲደርስበት ያደረገ፣በዲማ ጊዩወርጊስ የሚገኜው ሀዲስ አለማየሁ ሙዚየምን እንዲቃጠል ያደረገ  እንዲሁም በእነማይ ወረዳ እና ቢቸና ከተማ የፋኖን ቤተሰብ ናቹህ እያለ ንፁሀንን በእስር ሲያንገላታና ሲያሰቃይ የነበረ ቀንደኛ ባንዳ ነበር።
          
ቀንደኛው ባንዳ አዲሱ ተሻለ ከሳምንት በፊት በማህበረብረሀን እና የትመን ቀበሌ እንዲህ ብሎ ተናገረ:-

👉ፋኖን በሆደ ሰፊነት እሹር ስንል ቆይተናል ከዚህ በሆላ ግን ፋኖን እያነቅን እናመጣቸዋል።

👉እኛ መንገግስት ነን እነሱ የኬላ ሌባ ናቸው አንገታቸውን አንጠልጥለን ነው የምናመጣቸው

👉ፋኖን አጥፍተነዋል ፋኖ ሌባ ነው እያለ እራሱ ተደፍቶ አርፎ ቁጭ አለ። 

እርምጃው ይቀጥላል.......አባ ኮስትር ይለያል💪💪💪

አዲስ ትውልድ፤አዲስ አስተሳሰብ፤አዲስ ተስፋ!
       ጥቅምት 06/2018 ዓ.ም

ፋኖ ይበልጣል ጌቴ ምትኩ
ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ
"ራያ ከሜዳው ዘራፍ ያለው ማነው፡
በዋ ንጉስ ጋሌ ዘራፍ ያለው ማነው፡
ያ የዋርካው ደቦል ያሳምን ጥላ ነው"

ዛሬ ጥቅምት 06/2018 ዓ/ም ከንጋት ጀምሮ ራያ ቆቦ ወረዳ ላይ ከባድ ተጋድሎ እየተደረገ ነው።

ከፋኖ ጋር እንኳን መታኮስ ቀርቶ የተሰጣቸውን መሣሪያ መሸከም የከበዳቸው የደቡብ ዕዝ እና የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ወታደሮች የእሳት ዶፍ እየዘነበባቸው ነው።

የአርሶ አደሩ የማሽላ ማሣ በጠላት አስ*ከ*ሬ*ን ተሞልቷል።ምሽጎች ሁሉ የጣር ድምፅ በሚያሰሙ በቁስለኛ የጠላት ወታደሮች ተጥለቅልቀዋል።

ዝርዝሩን የዕዙ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ሲያወጣ ተከታትለን የምናደርሳችሁ ይሆናል።
1
ሰበር ሸር ‼️

3 ከተሞች በፋኖ እጅ ገቡ‼️

ወንድማማቾቹ ብርጌዶች የቢትወደድ መንገሻ ጀንበሬ ብርጌድ እና የአስር አለቃ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ በጥምረት 3 ከተሞችን በጋራ ተቆጣጥረዋል ።                                                          

በዛሬዉ እለት ወንድማማቾቹ ብርጌዶች በጥምረት    #ችጎሊ#ድማማ ማንጉዳ፣#ደለከስ የተሰኙ ከተሞችን በቆንጆዎቹ ቁጥጥር ስር ገብተዋል

የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አጋዉ ምድር ክ/ጦር ታምር እየሰራ ነዉ

የህታችን ደም መመለሱ ተጠናክሮ ይቀጥላል‼️

@ይበልጣል የዉነቱ (እሳቱ)
1
ከአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ የተሰጠ መግለጫ
የአረመኔው አብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ የሚሊሻ አባላት በአገዛዙ ስረዓት ተስፋ በመቁረጥ ወደ ፋኖ እየተቀላቀለ ነው።

በጀግኖቹ የበረኃ አናብስቶች ዛምበረሃ ብርጌድ የተቀጠቀጠው የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሚሊሻ አባላት በአገዛዙ ስረዓት ተስፋ በመቁረጥወደ ፋኖ እነፈየተቀላቀለ ይገኛል።በዛሬው ዕለት ጥቅምት 6/2018 ዓ.ም ከደጀን ወረዳ ሰብሸንጎ ቀበሌ ከሚገኘው የጠላት ካንፕ  ዋልታ አያሌው የሚባል ሚሊሻ ከእነ ሙሉ ትጥቁ በመውጣት አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ዛምበረሃ ብርጌድ ተቀላቅሏል።