ግሎባል ፋኖ ሚዲያ/ዓፋሚ/Global Fano Media/GFM
1.34K subscribers
4.16K photos
331 videos
17 files
2.21K links
የፋኖ ድምፅ
Download Telegram
የህዝባዊ የውይይት መድርኮች እንደቀጠሉ ነው!

የአፋብሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮሰ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ስር የሚገኙት አባ ኮስትር ብርጌድ እና ደባይ ጮቄ ብርጌድ ህዝባዊ ንቅናቄ መድረኮችን ሲያካሂዱ ውለዋል።

አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር አባ ኮስትር ብርጌድ አመራሮች በመንግስቶ ቀበሌ ህዝባዊ ውይይት አካሂደዋል።

በመንግስቶ ቀበሌ በተካሄደው የህዝብ ውይይት በቀበሌው ውስጥ ያሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን እና በቀበሌው የተዋቀሩ የቀበሌ የጎበዝ አለቆች እና የፍትህ አካላትን በመገምገም ትግሉ ያለበት ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ በፖለቲካ መኮነኖች የፖለቲካ ትምህርት ተሰጥቷል።

በውይይቱም የፓለቲካ መኮነኖች፣የአባ ኮስትር ብርጌድ አመራር፣የሻለቃ አመራሮች፣በቀበሌው የሚገኙ ግዚያዊ አስተዳደሮች፣የቀበሌ የፍትህ አካላት በተገኙበት ተካሂዶል።

ደባይ ጮቄ ብርጌድ በዛሬው እለት ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም በደባይ ጥላትግን ጀረምስ ቀበሌ ከሚገኙ የማህበረሰብ ክፍል ጋር ሰፊ ውይይት ተካሂዶል። በውይይቱም በቀበሌ የሚገኙ የመልካም አሰተዳደር ጉዳዮችን በመዳሰስ የቀበሌ ጎበዝ አለቃዎችን በውይይት መድረኩ በተገኜው ማህበረሰብ በመገምገማ ሰፊ ውይይት ተደርጓል።

የብርጌድ አመራሮች በውይይት ለተገኙት የማህበረሰብ ክፍል የፓለቲካ ሰልጠና ተሰጥቷል።

አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!
      ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም
1🙏1
ሰበር ዜና

አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና የአሳምነው ፅጌ እዝ 1ኛ ኮር ባደረገው ትንቅንቅ በሲያደብርና ዋዩ ወረዳ እንጨቆረር ንዑስ ከተማን መቆጣጠር መቻሉን እዙ አስታውቁአል::

በተመሳሳይ ሞረትና ጅሩ ወረዳ በጅሁር ከተማ በርካታ የአድማብተና ሃይል ከፍተኛ ምት አርፎበታል::

ዝርዝር ሁነቱን አጠናቅረን እንመለሳለን
🙏2
ሰበር ዜና!

አፋብኃ በተመሳሳይ ቀን በአራት ወረዳዎች በሰነዘረው የተጠና ጥቃት ሁለት የወረዳ ንዑስ ከተሞችን ጨምሮ በርካታ ቀበሌዎችን ተቆጣጠረ።

ዛሬ ረፋድ በሞረትና ጅሩ ወረዳ ስር በምትገኘው የወረዳው ንዑስ ከተማ በሆነችው ታሪካዊቷ ጅሁር ከተማ ቅርብ ርቀት በሚገኙ ቀበሌዎች ላይ በተካሄደ ብርቱ ጦርነት በርካታ የአገዛዙ ዙፋን አስጠባቂ አድማ በታኝና ሚሊሻ በአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ-ዘርዓያዕቆብ 1ኛ ኮር 7ለ70 ክ/ጦር እና ነጎድጓድ መብረቁ ክፍለጦር ተደምስሰዋል።

የ7ለ70 እና ነጎድጓድመብረቁ ክ/ጦሮች በወሰዱት የተቀናጀ ምት በርካታ የግልና የቡን መሳሪያ መማረክ የተቻለ ሲሆን የጅሁር ከተማንም መቆጣጠር ተችሏል።

በሌላ ዜና ጅሁር ላይ አከርካሪው የተሰበረው የአገዛዙ ሰራዊት ከፍተኛ ጭንቅ ውስጥ በመግባቱ በቀላል መስዋዕትነት ታሪካዊቷን የአንጭቆረር ከተማ አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ-ዘርዓያዕቆብ 1ኛ ኮር ተቆጣጥሯል።

በሌላ መረጃ ዛሬ ንጋት እስከ ረፋድ ድረስ በእንሳሮ እና መርሀ-ቤቴ ወረዳ መገናኛ ቦታ ቻይና ካፕ ሰፍሮ በሚገኝ የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ካፕ ላይ በተወሰደ የተጠና ኦፕሬሽ በርካታ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሷል።

ከአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ-ዘርዓያዕቆብ 1ኛ ኮር የተውጣጡ የሰራዊት አባላት በወሰዱት ድንገተኛ ጥቃት መርሀ-ቤቴ ዓለምከተማና ለሚ ከተማ ሰፍሮ የሚገኘው የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት አመራሮች ከፍተኛ ሽብር ውስጥ መግባታቸውን ማረጋገጥ ተችሏል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ከሰሞኑ የግሸ-ራብየል ከተማ ነፃ ስትወጣ የአገዛዙን ሰራዊት ተከትለው ወደ አጎራባች ወረዳ ተሰደው የነበሩ የሚሊሻ አባላት አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የሰጠውን ምህረት ተጠቅመው በሰላም ተመልሰው ከቤተሰባቸው ጋር ተቀላቅለዋል።

መረጃዎን ያደረሰን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አማረ ታዘዘ ነው።
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
‎አፋብኃ ደቡብ  አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ
‎ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል
ጥቅምት 05/ዐ2/2018 ዓ.ም
3🙏2🥰1
ሰበር ዜና
                                                                   
የእነማይ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ አቶ አዲሱ ተሻለ ተገደለ!

በአፋብኃ አፄ ቴዎድሮስ ዕዝ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር ስር የሚገኘው የአባ ኮስትር ብርጌድ የሰርጂካል ኦፕሬሽን ምድብተኞች ዛሬ ጥቅምት 06/2018 ዓ/ም ብቸና ከተማ በመግባት በወሰዱት እርምጃ፡ በምስራቅ ጎጃም ዞን የእነማይ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ የሆነው አቶ አዲሱ ተሻለን በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ እንዳለ መግደላቸውን መረብ ሚዲያ ከክፍለጦሩ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ለማረጋገጥ ችሏል።

በዚህ ሆድ አደርና ለግል ጥቅሙ ሲል የሕዝቡን መከራ እያራዘመ በሚገኝ ካድሬ ላይ እርምጃው የተወሰደው ዛሬ ማለዳ ላይ ሲሆን፡ ከዚህ ቀደም ከተሰጠው ተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ መማር ያልቻለ ባንዳ ነው ተብሏል።

አመራሩ፡ ለብዙ ጊዚያት የአገዛዙን ተልዕኮ በመቀበል የአማራን ህዝብ ሲያስጨፈጭፍ የነበረ፣በዲማ ቅዱስ ጊወረጊስ ገዳምን ትዛዝ እየሰጠ ጉዳት እንዲደርስ ያደረገ፣የሀዲስ አለማየሁ ሙዚየምን ያቃጠለ እንዲሁም በእነማይ ወረዳ እና ቢቸና ከተማ የፋኖን ቤተሰብ ናቹህ እያለ  በእስር፣በእንግልትና መሰል የስቃይ ወጥመድ ሲያንገላታና ሲያሰቃይ የነበረ  ቀንደኛ ባንዳ ነው የተባለው የኋላ ታሪኩ ሲፈተሽ።
🙏3
ሰበር
ከብዙ ትንቅንቅ በኋላ አዲስ ቅዳም ከተማን በእጃችን አስገብተናል ሲል ዐሥር አለቃ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ገለጸ።
🙏2
ሰበር የድል ዜና አዲስ ቅዳም !!

የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦ ጥምር ጦር አዲስ ቅዳም ከተማ ላይ ድምሰሳ አድርጓል ።

በዚህ አዉደ ዉጊያ በርካታ ምሽጎችን በመሰባበር የከተማ የጨበጣ ዉጊያ በማድረግ ጠላትን በሚገባ የተመታ ሲሆን የክ/ጦሩ ጥምር ጦር አስደማሚ ድምሰሳ አድርጓል።፡

ጥምር ጦሩ አዲስ ቅዳም ከተማን ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር ጠላትን ድባቅ የመታ ሲሆን የአረመኔዉ አገዛዝ የቡድን መሳሪያዎችን ዲሽቃ፣ሞርተር፣ዙ_23 እንዲሁም ፔንፔ የተጠቀመ ቢሆንም ከጀግኖች ምት ግን በፍፁም መዳን አልቻለም።

በዛሬዉ አዉደ ዉጊያም ጠላት ላይ ከፍተኛ የሆነ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ያደረስን ሲሆን በርካታ ምርኮዎችም ተገኝተዋል።

የክ/ጦሩ ጦር አዛዥ ኮማንዶ ደሞዝ አዉደ ዉጊያዉን እየመራ ከጠላት 2 ክላሽንኮቭ ማርኳል ።

በዚህም አውደ ውጊያ :-
1/ 2 ብሬን
2/ 1 እስናይፐር
3/ ከ80 በላይ ክላሽ
4/ 120 የተደመሰሰ
5/ ከ50 በላይ ቁስለኛ  በማድረግ ታላቅ ጀብዱ ፈጽሟል ።

ድል ለጀግናው አማራ !
ድል ለጀግናው ፋኖ !
አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ !!
1
ጥቅምት 05/2018 ዓ/ም ገነቴ ከተማ ላይ በነበረ ውጊያ በፋኖ የተሰበረው የፀረ አማራው አገዛዝ ወታደሮች ምሽግ።
የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ሚሊሻ ፅ/ቤት ኃላፊ  አቶ በሬ ተመቸው   እርምጃ ተወሰደበት።

ባ/ዳር ለስብሰባ እንደ ሔደ  ሆቴል ውስጥ ከግበረ አበሮቹ ጋር ሆኖ እየጠጣ እና  እየጨፈረ ባለበት ሰዓት  ስምሪት ተሰጥቷቸው በባንዳ ጠላት ላይ ጥቃት የሚፈፅሙት ቀኜዎች  በመከታተል  ከአራት ጊዜ በላይ ዓለማ አድርገው የመቱት ሲሆን  ከባድ ጉዳት አድርሰውበት ባ/ዳር ጋምቢ ሆስፒታል ይገኛል ።ግብረ አበሮቹም ከከባድ እስከ ቀላል ጉዳት ደርሶባቸው በየ ሆስፒታሉ ወድቀዋል።

ደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ህይወቱን ለማትረፍ ከመንግሥት ሰራተኛው  ኮሚቴ አቋቁሞ ገንዘብ እየሰሰበ ይገኛል። ሕዝብን የበደለን አረመኔ  ለማዳን በተሰባሰቡ ኮልኮሌ ካቢኒ እና አመራር ላይም የማያዳግም እርምጃ የምንወስድ ይሆናል። 

ሕዝብን አሰቃይቶ የትም መደበቅ እና ማምለጥ ፣እንደፈለገም መንቀሳቀስ አይቻልም ።በሁሉም ቦታ እኛ አለን እንደ ጥላችሁ  አብረን የትም ቦታ እንገኛለን ። ትማራላችሁ ብለን የሰጠናችሁን እድል የማትጠቀሙበት ከሆን እርምጃ መውሰድ ለኛ በጣም ቀላል ነገር ነው።
ስለሆነም  በአማራ ህዝብ ላይ የዘር ፍጅት አውጃቹህ በባንዳነት ተሰማርታቹህ ያላቹህ ተራቹህ ሳይደረስ የፋኖን የህልውና ትግል ደግፉ ፣ተቀላቀሉ ። ይህ ካልሆነ ወደ ማይቀረው ለመላክ ከምንግዜውም በላይ የተሳለ ሰይፍ ነን።

©የአፋበኃ ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት ክፍል
2
እርምጃው ይቀጥላል.....

በኮስትር ቅየ እነማይ ምድር ባንዳ እና ሰላቶ መቸውም መኖር አይችልም!

የአባ ኮስትር ልጆች በወሰዱት እርምጃ የቢቸና ሆዳም ካዲሪዎች ትረምስምሳቸው ወጥቷል።

አባ ኮስትር ብርጌድ ተርባይኖች በቢቸና ከተማ 03 ቀበሌ በታቀደ የጥቃት ኢላማ የተገደለው የእነማይ ወረዳ እንደሽኝት ቀበሌ ተወላጅ የነበረው የእነማይ ወረዳ ም/አስተዳዳሪ የነበረው "አቶ አዲሱ ተሻለ" በመኖሪያ ቤቱ በመግባት ላይመለስ እስከወዲያኛው በጥዋቱ ተሸኝቷል።

ይህ ወደል ጠብደል ባንዳ ለብዙ ጊዚያት የአገዛዙን ተልዕኮ በመቀበል የአማራን ህዝብ ሲያስጨፈጭፍ የነበረ በዲማ ቅዱስ ጊዩወርጊስ ገዳምን ትዛዝ በመስጠት ጉዳት እንዲደርስበት ያደረገ፣በዲማ ጊዩወርጊስ የሚገኜው ሀዲስ አለማየሁ ሙዚየምን እንዲቃጠል ያደረገ  እንዲሁም በእነማይ ወረዳ እና ቢቸና ከተማ የፋኖን ቤተሰብ ናቹህ እያለ ንፁሀንን በእስር ሲያንገላታና ሲያሰቃይ የነበረ ቀንደኛ ባንዳ ነበር።
          
ቀንደኛው ባንዳ አዲሱ ተሻለ ከሳምንት በፊት በማህበረብረሀን እና የትመን ቀበሌ እንዲህ ብሎ ተናገረ:-

👉ፋኖን በሆደ ሰፊነት እሹር ስንል ቆይተናል ከዚህ በሆላ ግን ፋኖን እያነቅን እናመጣቸዋል።

👉እኛ መንገግስት ነን እነሱ የኬላ ሌባ ናቸው አንገታቸውን አንጠልጥለን ነው የምናመጣቸው

👉ፋኖን አጥፍተነዋል ፋኖ ሌባ ነው እያለ እራሱ ተደፍቶ አርፎ ቁጭ አለ። 

እርምጃው ይቀጥላል.......አባ ኮስትር ይለያል💪💪💪

አዲስ ትውልድ፤አዲስ አስተሳሰብ፤አዲስ ተስፋ!
       ጥቅምት 06/2018 ዓ.ም

ፋኖ ይበልጣል ጌቴ ምትኩ
ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ