አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
የንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር አሃዶች ገነቴ ከተማን ተቆጣጠሩ::
ንጉስ ሚካኤል ኮር የዘመቻ አባ ናደው የተሳኩ ድሎችን በማስቀጠል ታላቅ ተጋድሎ እያደረገ ሲሆን ዛሬ ጥቅምት 5/2018 ዓ.ም የኮሩ አሃዶች ታላቅ ተጋድሎ በማድረግ ገነቴ ከተማን ተቆጣጥረዋል::
ዝርዝር መረጃዎችን ይዘን እንመለሳለን::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ጥቅምት 5/2018 አ.ም

👍1🙏1
ቦታ ለማስፋት የተንቀሳቀሰው የአብይ ሰራዊት ተመትቶ ተመልሷል።
በአፋብኃ ምዕ.አ.ቀ.ቴ.ዕዝ 2ተኛ ተፈራ ዳምጤ ክፍለጦር የዮሐንስ አለማየሁ ብርጌድ ቦታ ለማስፋት ከዋና ካምፓቸው ተነስቶ ወደ ደምደንጋይ ቀበሌ የተንቀሳቀሰውን የአብይ ሰራዊት በሶስት አቅጣጫ በመምታት በመጣበት እግሩ መትቶ መልሶታል።
ቦታ ለማስፋት የሄደው አውዳሚ የአብይ ሰራዊት እየተባረረ ባለበት ወቅት በዜጋንሳ አቅጣጫ እስከ ሀይስኩል ያለውን ሀይል እያሯሯጡ ወደ ካንፕ መሰብሰብ የተቻለ ሲሆን ለማገዝ ከአዴት ተወርውሮ ወደ ገረገራ አቅጣጫ የመጣውን ደግሞ ጉርጅባር ከተባለ ቦታ ላይ በደፈጣ አይቀጡ ቅጣት ቀጥቶ ወደመጣበት መመለስ ተችሏል።
በዚህም 8 የመከላከያ አባላት ሲሞቱ 5ቱ ከባድና ቀላል ቁስለኛ ሆነዋል።
በሌላ ዜና ከዚህ የዛሬ የደፈጣ ውጊያ በሁዋላ በእየለቱ የፋኖ ሰርጎ ገብና የደፈጣ እንዲሁም የመደበኛ ውጊያ ያስመረራቸው
_ ጎሹ በሌ
_ደሳለኝ ጌታ_
_ዮሐንስ ዳኛው
_ይበልጣል ሽታየ መላኩ
_ቸኮል ተሆነ
_ጌታሰው ደሜ እና
_ይርጋ ሰዋለኝ የተባሉ የሚሊሻ አባላት ትጥቅ ያላቸው ከነትጥቃቸው የሌላቸው ደግሞ የጓደኛቸውን ቀምተው በመያዝና በጀሌያቸው ወደ ፋኖ በመምጣት በሰላም ተቀላቅለው ህይወታቸውን ማትረፍ ችለዋል።
አዲስ ትውልድ
አዲስ አስተሳሰብ
አዲስ ተስፋ
በአፋብኃ ምዕ.አ.ቀ.ቴ.ዕዝ 2ተኛ ተፈራ ዳምጤ ክፍለጦር የዮሐንስ አለማየሁ ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት
ጥቅምት 5/2018 ዓ.ም

🙏1
“የጎንደር አማራ ፋኖዎች አንድነት ለጠላት መርዶ፣ ለወገን የአሸናፊነት ብስራት፤ በመሆኑ የአማራ አንድነት ማህበር በታላቋ ብሪታንያ የተሰማው ደስታ ቃላት አይገልፀውም፡፡”
የአማራ አንድነት ማህበር በዩኬ
የአማራ አንድነት ማህበር በዩኬ
የህዝባዊ የውይይት መድርኮች እንደቀጠሉ ነው!
የአፋብሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮሰ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ስር የሚገኙት አባ ኮስትር ብርጌድ እና ደባይ ጮቄ ብርጌድ ህዝባዊ ንቅናቄ መድረኮችን ሲያካሂዱ ውለዋል።
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር አባ ኮስትር ብርጌድ አመራሮች በመንግስቶ ቀበሌ ህዝባዊ ውይይት አካሂደዋል።
በመንግስቶ ቀበሌ በተካሄደው የህዝብ ውይይት በቀበሌው ውስጥ ያሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን እና በቀበሌው የተዋቀሩ የቀበሌ የጎበዝ አለቆች እና የፍትህ አካላትን በመገምገም ትግሉ ያለበት ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ በፖለቲካ መኮነኖች የፖለቲካ ትምህርት ተሰጥቷል።
በውይይቱም የፓለቲካ መኮነኖች፣የአባ ኮስትር ብርጌድ አመራር፣የሻለቃ አመራሮች፣በቀበሌው የሚገኙ ግዚያዊ አስተዳደሮች፣የቀበሌ የፍትህ አካላት በተገኙበት ተካሂዶል።
ደባይ ጮቄ ብርጌድ በዛሬው እለት ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም በደባይ ጥላትግን ጀረምስ ቀበሌ ከሚገኙ የማህበረሰብ ክፍል ጋር ሰፊ ውይይት ተካሂዶል። በውይይቱም በቀበሌ የሚገኙ የመልካም አሰተዳደር ጉዳዮችን በመዳሰስ የቀበሌ ጎበዝ አለቃዎችን በውይይት መድረኩ በተገኜው ማህበረሰብ በመገምገማ ሰፊ ውይይት ተደርጓል።
የብርጌድ አመራሮች በውይይት ለተገኙት የማህበረሰብ ክፍል የፓለቲካ ሰልጠና ተሰጥቷል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!
ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም

❤1🙏1