This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አርበኛ ዋርካዉ ምሬ ወዳጁ ለጎንደር ወንድሞቹ የፋኖ አባላት የእንኳን ደስአላቹህ መልዕክት አስተላልፈዋል።!!!
ዋርካችንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍
ዋርካችንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍
👍2🙏1
ከአፋብኃ ሴንተራል ኮማንድ አባል እና ምእራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ም /ሰብሳቢ እና ዋና ወታደራዊ አዛዥ ከአርበኛ ዝናቡ ልይገረው የተላለፈ የእንኳን ደሳለን መልእክት👇
በሁለት ወንድማማች የተኩስ ልውውጥ ራሱን የሚያረካ ድኩማንን ያሳረረ ድንቅ ውሳኔ ነው።
የዘመነ መሳፍንት አገዛዝን አፍርሶ አንዲት ሃገር ያስረከበን የመይሳው ካሳ (አፄቴዎድሮስ) ልጆች "ጠላታቸውን መተው ጣሉ" ሲባል እንጅ "ተመታተው ወደቁ" መባል የኛ ዘመን ውርደት ነው።
ኮርተንባችኋል እና ምስጋናየ ይድረሳችሁ። ቀጣይ በሚኖሩ ቀሪ ስራዎችም ከጎናችሁ ነን!!

❤9🙏1
ዋርካው ምሬ ወዳጆ የጎንደር ወንድሞቻችን ወደ አንድነት መምጣታቸውን አስመልክቶ ያስተላለፈው አጭር የደስታ መግለጫ!
👍4❤1🙏1
የምስራች ዜና:-
"አማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ ኃይለ ማርያም ማሞ ብርጌድ ወደ ክፍለ ጦር አደረጃጀት አደገ!!
"የቀድሞው ከሰም ክፍለጦር መስራች እና የጀርባ አጥንት ብርጌድ የነበረው ኃክለማርያም ማሞ ብርጌድ አስፈላጊውን መስፈርቶች በማሟላት ወደ ክፍለጦር ደረጃ ማደጉን ዛሬ በሁለተኛ አመት የትግል በዓሉ ላይ በይፋ በህዝብ ፊት አውጇል።
"የአፋብኃ ኃይለማርያም ማሞ ክፍለጦር በዛሬ ዕለት ማለትም መስከረም 24 2018 አስከፊውን እና ጨፍጫፊውን የብልፅግና ሰራዊት ለመፋለም ወደ ጫካ የወረዱበትን ሁለተኛ አመት ባከበሩበት ወቅት የብርጌዱን ወደ ክፍለጦር አደረጃጀት ማደግ በይፋ አውጀዋል። ላለፉት ሁለት አመት በብርጌድ የአደረጃጀት ደረጃ ሲታገል የበረው የዛሬው አማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ኃይለማርያም ማሞ ክፍለ ጦር በጦርነት ልምድ በሰው ኃይል እና በቁሳቁስ እራሱን በማብቃት ነው ለዚህ ከፍተኛ ስኬት የበቃው።
"አፋብኃ ኃይለማርያም ማሞ ክፍለጦር በስሩ አራት ብርጌዶች እና ሶስት ተወርዋሪ ሻለቃዎችን ይዞ ሲመሰረት አርበኛ እሸቱ ተክለሚካኤልን የክፍለጦሩ ዋና መሪ አድርጎ አስቀምጧል።
ይህ ግዙፍ ክፍለጦር የከሰም ሀገረማርያም ወረዳ ውስጥ ከሚገኙ የወረዳውን መንግስ መቀመጫ ከተማ ጨምሮ ከጥቂት ከተሞች በስተቀር አብዛኛውን በቁጥጥሩ ስር ያዋለ ክፍለጦር ነው። ከወረዳውም ውጪም ቀድሞ የከሰም ወረዳ አካል የነበሩት አሁን ያለ ህዝብ ፍቃድ በክልል አራት ጊምቢቹ ወራዳ ውስጥ ከሚገኙ በርካታ ቀበሌዎች የአፋብኃ ኃይለማርያም ክፍለጦር እጅ ይገኛሉ።
"በመጨረሻም የኃይለማርያም ማሞ ብርጌድ ወደ ክፍለጦር ማደጉን በይፋ ለህዝብ ያወጀ ሲሆን ለዚህ ለመድረስም ውስጣዊ ፈተናዎችን በማለፍ ውጤታማ የክፍለ ጦር አደረጃጀት እንዲሰራ ቀን ከለሊት ለደከሙ አባላት እና ከፍተኛ አመራሮቹ እና ለህዝቡ እንኳን ደስ አላችሁ።

❤7🙏1
“አማራ ብላ በክንዶቿ ላይ የተነቀሰቸውን በጩቤ ቆዳዋን ገፈፉት”
----------------------------------------
ፋኒት ባለም የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቴዎድሮስ ዕዝ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም 5ኛ ክፍለጦር አረንዛው ዳሞት ብርጌድ አባል እና የኮማንዶ ተመራቂ ስትሆን በዕለተ እሁድ ጥቅምት 2ቀን 2018 ዓ.ም ከጓደኞቿ ጋር ሁነው የጠላትን እንቅስቃሴ በመከታተል ላይ እያሉ በድንገት ከጠላት ጋር ፊትለፊት ይገናኛሉ።
በዚህም ቦታው ከለላ የሌለበት በመሆኑ የጠላትና የእነ ባለም የጦር መሳሪያ ባለመመጠጣን ጠላት የያዘውን ብሬንና ዲሽቃ ያዘንበብቸዋል። በዚህም አስክሬኗ ሳይነሳ በያዘው ዲሽቃ እየተኮሰ ይደርስባታል። ነገር ግን ልጅቱ በዚህች አጭር ዕድሜዋ ለአማራነት፣ ለሰውነት፣ ለሕልውናዋና ለሃይማኖቷ ስትል የልጅነት የአፍላነት ዕድሜዋን እንደጓደኞቿ በመዝናናት በጨዋታ ሳይሆን በዱር በገደሉ እየተዋደቀች በክብር ቀና አረፈች።
ጠላት የያዘው ኃይል እጅግ ብዙ ስለነበር አስክሬኑን በደረሰበት ጊዜ እጅግ በሚዘገንን ከሀይማኖት ፣ከሰብዓዊነት ፣ ከህሌና ፣ ከዓለምአቀፍ ሕግ በወጣ መልኩ እንኳን ለካራ ለጩቢ ለጥፊ በሚያሳሳ ገላዋ ላይ ቄራ እንደተጣለ ስጋ ጩቤያቸው እየመዘዙ እንደ ዱር አራዊት ጥርሳቸውን እያገጠጡ ትናንት በሀሰት ትርክት ተጽፈው እንዳነበብናቸው የታሪክና የልብወለድ መጽሐፍት ኋላም ሀውልት እንደቆመላቸው እንደነ አኖሌ ነገ ለህዝብ ጠባሳ ጥሎ የሚያልፍ ፣ በታሪክ የማይረሳ ነገር ተፈጸመ ።
ይህም የኾነው በወለጋ ፣ በአርሲ አይደለም። ይህን ያደረጉም ከሰውነት የወረዱ አውሬ እንዳንላቸው አውሬ እንኳ ራሱን መሰል የማያጠፋ ሲሆን በምንም ማይወከሉ ደማዊ ሮቦቶች የተጫኑትን የጥላቻ ጥግ በአስከሬን ላይ አሳይተውናል። ይሄ ማለት አንድ ሰው ጠላት የሚባለው በሕይወት እያለ በተሸከመው ሃሳብ አለመግባባት ሊሆን ይችላል። በዚህም የተለያዬ ስም ተሰጦ ተፈርጆ በብሔር ፣ በቋንቋ ፣ በቀለም የተለዬ ተደርጎ ጦር ተማዞ ይገጥማል ከዚያም አንዱ ከሞተ ጠላትነት ያበቃል ዘሩ ፣ ቀለሙ ይቀርና አንድ የሚያደርገን ሞት ነው። ስለዚህ ሰው ከሞተ ጠላትነቱ ያበቃል። በየትኛውም ዓለም አስክሬን ክቡር ነው ።
ነገር ግን የኾነው ይኽ አይደለም።😥 በመጀመሪያ የለበሰችውን ልብስ ቀዳደው ከአራቋቷት በኋላ ገና እንቡጥ በሆኑ ገላዎቿ ላይ ካራቸውን መዘው እንደ ፋሲካ በግ መሸለት ጀምሩ ፤ በዚህም የጥላቻቸው ዐይን የሚከፈተው አማራ ከሚለው ስማችን ነውና አማራ ብላ በክንዶቿ ላይ የተነቀሰችውን ንቅሳት በያዙት ጩቤ ከቆዳዋ ገፈፉት ይህም ሳያንስ ፣ የሕይወት ምልክት የሆነውን ጡት ቆርጠው ጥለው ማሀል አስፓልት ላይ ጣሏት 😥 !
ይህ የሚሆነው ፋኖ በውጊያ የማረካቸውን የጠላት ኃይል ለዓለማቀፍ የሰብአዊ መብት ተቋማት እያስረከ በሚገኝበት ፣ የተማኩ ቁስለኞችን ህክምና በሚሰጥበት ጊዜ ነው። ነገር ግን የብልጽግና ስርዓት አስጠባቂ ሰራዊቶች በማሕበረሰቡ መሀል እየኖረ በተገባ ውጊያ አድርገው በሚደርስባቸው ሽንፈት አንገት የሚደፋ ፣የሚሸማቀቅ ስልብ ስነ-ልቦና ለመፍጠር በሚያደርገው የአገዛዙ የፕሮፓጋንዳ ስራ ነው። ነገር ግን በዚህ አንገቱን የሚደፋ ሳይሆን ሰይፉን የሚያነሳ፣ ክላሹን የሚያነግት ለህልውናው የሚኖር አማራ እንጂ !!
እኛ ግን እንላለን ቢያንስ እኩል በሚያደርገን ሞታችን ላይ ክብር እንስጥ። በሀገራችን ሃይማኖታዊ ሆነ ሰብአዊ የሕሌና ሕጎች እንኳ የሚጣረስ አረማዊ ባሕሪ እንውጣ ።
ክፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም !!
@ፍሥሓ አደራው

💔3❤1
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
የንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር አሃዶች ገነቴ ከተማን ተቆጣጠሩ::
ንጉስ ሚካኤል ኮር የዘመቻ አባ ናደው የተሳኩ ድሎችን በማስቀጠል ታላቅ ተጋድሎ እያደረገ ሲሆን ዛሬ ጥቅምት 5/2018 ዓ.ም የኮሩ አሃዶች ታላቅ ተጋድሎ በማድረግ ገነቴ ከተማን ተቆጣጥረዋል::
ዝርዝር መረጃዎችን ይዘን እንመለሳለን::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ጥቅምት 5/2018 አ.ም

👍1🙏1
ቦታ ለማስፋት የተንቀሳቀሰው የአብይ ሰራዊት ተመትቶ ተመልሷል።
በአፋብኃ ምዕ.አ.ቀ.ቴ.ዕዝ 2ተኛ ተፈራ ዳምጤ ክፍለጦር የዮሐንስ አለማየሁ ብርጌድ ቦታ ለማስፋት ከዋና ካምፓቸው ተነስቶ ወደ ደምደንጋይ ቀበሌ የተንቀሳቀሰውን የአብይ ሰራዊት በሶስት አቅጣጫ በመምታት በመጣበት እግሩ መትቶ መልሶታል።
ቦታ ለማስፋት የሄደው አውዳሚ የአብይ ሰራዊት እየተባረረ ባለበት ወቅት በዜጋንሳ አቅጣጫ እስከ ሀይስኩል ያለውን ሀይል እያሯሯጡ ወደ ካንፕ መሰብሰብ የተቻለ ሲሆን ለማገዝ ከአዴት ተወርውሮ ወደ ገረገራ አቅጣጫ የመጣውን ደግሞ ጉርጅባር ከተባለ ቦታ ላይ በደፈጣ አይቀጡ ቅጣት ቀጥቶ ወደመጣበት መመለስ ተችሏል።
በዚህም 8 የመከላከያ አባላት ሲሞቱ 5ቱ ከባድና ቀላል ቁስለኛ ሆነዋል።
በሌላ ዜና ከዚህ የዛሬ የደፈጣ ውጊያ በሁዋላ በእየለቱ የፋኖ ሰርጎ ገብና የደፈጣ እንዲሁም የመደበኛ ውጊያ ያስመረራቸው
_ ጎሹ በሌ
_ደሳለኝ ጌታ_
_ዮሐንስ ዳኛው
_ይበልጣል ሽታየ መላኩ
_ቸኮል ተሆነ
_ጌታሰው ደሜ እና
_ይርጋ ሰዋለኝ የተባሉ የሚሊሻ አባላት ትጥቅ ያላቸው ከነትጥቃቸው የሌላቸው ደግሞ የጓደኛቸውን ቀምተው በመያዝና በጀሌያቸው ወደ ፋኖ በመምጣት በሰላም ተቀላቅለው ህይወታቸውን ማትረፍ ችለዋል።
አዲስ ትውልድ
አዲስ አስተሳሰብ
አዲስ ተስፋ
በአፋብኃ ምዕ.አ.ቀ.ቴ.ዕዝ 2ተኛ ተፈራ ዳምጤ ክፍለጦር የዮሐንስ አለማየሁ ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት
ጥቅምት 5/2018 ዓ.ም

🙏1