የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰሞኑ ነፃ በወጣችው ግሸ ራቤል ወረዳ ከሚኖሩ የመንግስት ሰራተኞች ጋር በታሪካዊቷ "ራቤል" ከተማ ውይይት አካሄደ።
===============
የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ በታሪካዊቷ "ራብየል" ከተማ ያሉ የአገልግሎት ሰጭ ተቋማት መደበኛ ስራቸውን እንዲቀጥሉ የሚያስችል ውይይት ከመንግስት ሰራተኞች ጋር አካሄዷል::
የመወያያ የመነሻ ሐሳብ ያቀረቡት የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አርበኛ አሸናፊ ምንዳ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ክፍት ሆነው ለህዝባቸው አገልግሎት እንዲሰጡ የተሰደዱ የብልጽግና የፖሊስና የሚኒሻ አባላት ከነቤተሰቦቻቸው ተመልሰው የበደሉትን ህዝብ ይቅርታ ጠይቀው ህይወታቸውን እንዲመሩ እና የህዝብ ተቋማት ንብረቶች ለግለሰቦች ጥቅም ሳይውሉ በስርዓት ተቆጥረው ለህዝብ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል ነው መድረኩ የተዘጋጀው ብለዋል::
በተጨማሪም የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አርበኛ አሸናፊ ምንዳ አውቀውም ሆነ ሳያውቁ ከአማራ ህዝብ ጭርፍጫፊ የብልጽግና ስርዓት ጎን ተሰልፈው የነበሩ የብልጽግና አመራሮች ፖሊስና የሚኒሻ አባላት በቀጥታ ከፋኖ አመራሮች ጋር ተነጋግረው ወይም በሀይማኖት አባቶች እና በሀገር ሽማግሌዎች በኩል በቀጣይ ከእንደዚህ አይነቱ የጥፋት ቡድን ጋር ደግመው ላይሰሩ ቃል ገብተው ከመጡ ፋኖ በባለፉት ተግባራቸው እንደማይጠይቃቸው በአቋም እንደተያዘ ማረጋገጫ ሰጥቷል::
በውይይቱ የተሳተፉት የመንግስት ሰራተኞች የፋኖን ተቋማዊ ለውጥ እንደ ተዓምር በመግለጽ አማራን አማራ ላለማፈናቀል የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የወሰደው የበሰለ አካሄድ የአማራን አንድነት የሚያመጣ ተግባር ነው ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል::
ፋኖ ወደ ታሪካዊቷ "ራቤል" ከተማ የገባበት አግባብ ብስለት በተሞላ መልኩ የተጠና በመሆኑ አገልግሎት ሰጭ ተቋማትን ከስግብግብ ዘራፊዎች የታደገ ነው ሲሉም አስተያየታቸውን ጨምረዋል::
በተጨማሪም እነዚህ የመንግስት ሰራተኞች በቀጣይ ቢስተካከሉ እና በአንክሮ ቢታዩ ያሏቸውን ጥያቄዎችና አስተያየቶች አቅርበዋል::
ከመንግስት ሰራተኞች የተሰጡ አስተያየቶችን በቀጥታ ተቀብለን እናስተካክላለን ያሉት የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ህግ አገልግሎት መምሪያ ሀላፊ አርበኛ ተስፋየ ገስጥ የፋኖ አባሎቻችን ዕዙ የሚያስተላልፈውን ትዕዛዝ ከመፈጸም ውጭ በድርጅታዊ እና አስተዳደራዊ ጉዳዮች የማይገቡ መሆኑን አውቃችሁ በቀጣይ በሚዘረጋው መዋቅር የራሳችሁን አስተዋጽኦ ልታደርጉ ይገባል ሲሉ ማደማደሚያ ሰጥተዋል::
መረጃዎን ያደረሰን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አማረ ታዘዘ
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠጠ አሳምነው ዕዝ
ህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል
ጥቅምት 3/2018 ዓ.ም

❤2
ሕዝባዊ የምክክር መድረክ በኤፍራታ እናግድም ወረዳ ካብሳራምባ ደጉቼ ቀበሌ ተካሄደ።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር ትግሉ ከጀመረ ጀምሮ ብዙ ቀበሌዎችን በስሩ እያስተዳደረ ይገኛል።
የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና የአሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አርበኛ ፋኖ ያሬድና የኮሩ አመራሮች በተገኘበት ሰፊና ጠለቅ ያለ እርጅም ሰዓት የወሰደ በዚሁ በኤፍራታ እናግድም ወረዳ ካብሳራምባ ደጉቼ ቀበሌ የፖለቲካ ትምህርት እና የህዝብ አደረጃጀት ዙሪያ ከፋኖ አመራሮች በሚያምርና በሚያስደምም መልኩ ለህዝቡ ግንዛቤ የኮሩ ከፍተኛ አመራሮች እና ማህበርሰቡ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱም ከላይ እንደጠቀስነው አብይ አህመድ በኤፍራታና ግድም ወረዳዎች ላይ በፖለቲካና ትምህርት ጉዳዩ ያለ የሌለውን በትር ከተጠቀመባቸው የአማራ ወረዳዎች አንዱ ነው ።
ሆኖም ብአዴን የአብይ እኩይ ሲራ ተቀብለው በአማራ ህዝብ ላይ ፖሊቲካም ይሁን ትምህረትና የህዝብ አደረጃጃት እንዳይሰራ ሲያደርግ የቆየ ሲሆን ፋኖዎች በሚያስተዳድራቸው ወረዳና ቀበሌ አሁን ባለው የፖለቲካ ትምህርት እና የህዝብ አደረጃጅት ጉዳይ ለህብረተሰቡ ሰፊ ሚና የተጫወተበትና ፋኖች ይህን አረመኔያዊ ስራት ለመጣል ከወጡ ጀምሮ በሰላም መውጣትና መግባት እንደቻሉ አልፎም ተርፎም ተማሪ ልጆቻቸው በሰላም ወደ ትምህርት ቤት ገብተው ተምርው እንዲመለሱ የተደረገበት የህዝብ አደረጃጅትም ሰላማቸውን ያስገኘ ለኮሩ አመራሮች ሰፋ ያለ ገንቤና ሃሳብ ከማህበረሰቡ ያሳዩበት መድረክም ነበር።
በመጨረሻም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር አመራሮች እና የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር ፖለቲካ ዘርፍ አርበኛ ያሬድ በኤፍራታና ግድም ወረዳ ካብ ሳራምባ ደጉቼ ቀበሌ ከሚኖሩት ማህበረሰብ ጋር በነበራቸው ወይይት እጅጉ ተደስተው ማህበረሰቡም ለፋኖ አመራሮች እናንተ ማለት እኛ ነን እናንተ ስትኖሩ እኛ መኖር እንችላለን ከዚህ በፊት ለፋኖ ድጋፍ ስናደርግ የቆየን ሲሆን ከዚህ በላይ ድጋፋችን እናደርጋለን በማለት ህዝባዊ መድረኩ ተጠናቋል!!
መረጃዎን ያደረሰን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ 1ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አማረ ታዘዘ
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ
የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል

➾ዝክረ ሰማዕታት‼
ደጉ በላይ ሻለቃ!!
ፋኖ በላይ አዘነ የመንግሥት ሥራውን፤ የሚወዳቸውን አንድ ሴትና ሁለት ወንድ ልጆቹን እና የልጆቹን እናትና የትዳር አጋሩን ጭምር ትቶ ሁሉም ነገር ከህዝብ አይበልጥም በማለት በአማራ ፋኖ አደረጃጀት ውስጥ በመካተት ለህዝብ የሚጠበቅበትን ግዴታ የተወጣ ጀግና ታጋይ ነበር።
የጀግናው በላይ አዘነ የፋኖነት ታሪክ የሚጀምረው የትግራይ ወራሪ ኃይል ወረራ በመፈፀም የአማራን ሕዝብ በጅምላ በጀመረበት የሰሜኑ ጦርነት ጊዜ ነበር።
ይህንን ተከትሎ የተጀመረው የፋኖነት ታሪክ፣ በርካታ አውደውጊያዎችን የካለለ ሆኖ በአማራ የታሪክ መዝገብ በጉልህ ሰፍሯል። ከዚህም ውስጥ፦
▪︎ከትግራይ ወራሪ ኃይል ጋር በነበረው ጦርነት ታኅሣስ 20 እና 21/ 2014 ዓ.ም በጋሽና ግንባር ከጓዶቹ ጋር በመሆን ሌሊቱን መሉ በመዋጋት በሰው ቁመት ልክ የተሰራውን የአርቢት ምሽግ ሰብሯል።
▪︎ታኅሣሥ 22/2014 ዓ.ም በቀጠለው ውጊያ ከጋሽና ሐሙሲት ላሊበላ ድረስ ከፍተኛ ተጋድሎ አድርጓል።
▪︎ከዛም በበፊቱ አደረጃጀትና አጠራር የአማራ ፋኖ በባህርዳር ም/ሰብሳቢና ዘመቻ መምሪያ (የኢንጅነር ማንችሎት ምክትል) በመሆን የፋኖን ጦር በማስተባበርና በማደራጀት ነሐሴ 1 እና 2/2015 ዓ.ም ባሕርዳር ከተማ ውስጥ የነበረው የከተማ ሽምቅ ውጊያን ከጓዶቹ ጋር በመሆን በብቃት መርቷል።
▪︎ነሐሴ 2/2015ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት "ሰባታሚት" ተብሎ የክልሉን ግዙፍ እስርቤት በመስበር በግዞት ላይ የነበሩ የአማራ ልዩ ኃይል ከፍተኛ የጦር መኮንንኖችንና የፖለቲካ እስረኞችን በማስለቀቅ ድንቅ ኦፕሬሽን በጓዶቹ ጋር መሆን የመራ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ነበር።
▪︎መስከረም 28/2016 ዓ.ም በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ጢስ ዓባይ አካባቢ በነበረው ውጊያ ከወንድሞቹና ጓዶቹ እነ ኢንጅነር ማንችሎት ጋር መሆን ጦሩን በመምራትና በማዋጋት ትልቅ ጀብዱ የሰራ አዋጊና ተዋጊ ነበር።
▪︎ጀግናው በላይ አዘነ መስከረም 29/ 2016 ዓ.ም ከጢስ ዓባይ ሰባታሚት የአገዛዙን የሪፐብሊካን ጋርድ ጭኖ ይመላለስ የነበረውን 6 ሙሉ ፓትሮል ሙሉ በሙሉ ከምድር በመደባለቅ፣ ሙሉ ፓትሮሉንና ከእነ ዲሽቃው የማረከ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ጀግና ነው።
▪︎ከዚህም በተጨማሪ ነበልባሉ ፋኖ በላይ አዘነ ጥቅምት 04/ 2016 ዓ.ም ከአዴት ተነስቶ ዙ 23፣ ሞርተርና ዲሽቃ በመኪና ጭኖ ወደ ባሕርዳር ይንቀሳቀስ የነበረውን የጠላት ኃይል ከትግል ጓዶቹ ጋር ከመንገድ ጠብቆ በመደም_ስና በመማረክ በርካታ ቁጥር ያለው የነፍስ ወከፍ መሣሪያና ብሬን መማረክ የቻለ ነበልባል ፋኖ ነበር። ነገር ግን በዕለቱ ተመቶ ከፍተኛ ደም ይፈሰው የነበረን የአራዊት ሰራዊት አባል፣ በማዘን "ጠላት ቢሆንም መታከም አለበት" በሚል በበዛ ርህራሄ የወደቀውን ጠላት ሲያነሳ በጠላት ተመቶ ታሪክን በደሙ ፅፎ ለአማራ ህዝብ ነፃነት በክብር ተሰውቷል።
ይህንን ተከትሎም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምዕራብ አማራ ቀጠና 1ኛ ክፍለጦር በክብር በተሰዋው የባሕር ዳር ከተማ ተወላጂ የአማራ ጀግናን ስም የያዘ "ደጉ በላይ ሻለቃ" ተመስርቶ፣ የነበልባሉ ጀግነት ወራሾች በተለይ በባህርዳር ከተማ እጅግ አስደማሚ ኦፕሬሽንና የሽምቅ ውጊያ ማካሄዱን ቀጥለዋል።
ታጋይ ያልፋል፤ ነገር ግን ትግል የጀግንነት ቅብብሎሽ ነውና ግለሰብ በላይን የተካ ሻለቃ ተመስርቶ ትግሉ ቀጥሏል፤ በዚህ ወቅት ደግሞ የአርበኛውን በላይ አዘን ስም ይበልጥ ከፍ የሚያደርግ ሌላም ዜና ይኖራል።
ስለ ጀግናው ፋኖ ደጉ የጦር ሜዳ ውሎ ደግሞ በሌላ ጊዜ እንመለስበታለን።
"ጀግናችን ልዑል እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን"
የተሰዋህለትን ትግል ከዳር እናደርሳለን❗️
ከትግል ጓዶችህ
ጥቅምት 4/2018 ዓ.ም

💔1
የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ኛ ኮር የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር ዋና አስተዳዳሪ አርበኛ ደመላሽ ደመቀ የዓፄ ይኩኖ አምላክ ክፍለጦር አመራሮች በተገኘበት የማህበረሰቡ ሰብል ተሰበሰበ!!
የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር ሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር ዋና መሪ አርበኛ ደመላሽ ደመቀ በተገኘበት ፋኖዎች ሁለቱን ማለትም የኦሮሞ ማህበረሰብ እና የማጀቴ ማህበረሰብ በሚያስተዳዱረበት አካባቢ የሸመልስ አብዲሳ ኃይለ ኦነግ ሸኔ በአማራው ማህበረሰብ ላይ ሰብል እንዳይሰበሰብ በማድረግ ህዝባችን እንዲሰቃይ ተደርጎ የነበር ሲሆን በዛሬው ዕለት ግን አርበኛ ደመላሽ ደመቀ በሁለቱ ማለትም ኦሮሞኛና አማራኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ወደ ሚኖሩበት ማህበረሰብ ክፍል የሰባት ለሰባ ክፍለጦር ደመላሽ ሻለቃ ቃኞዎችን ይዞ በመግባት የህዝባችን ሰላም በማስጠበቅ አሸባሪወን ኦነግ ሸኔ በመከላከል በአስደማሚ ሁኔታ የህዝባችንን እንባ እያበሱና ወደ ማይቀረው ድል እየተራመዱ ይገኛሉ።
እንደ ኢትዮጵያ ተወልደን እንደ አማራ በምንታረድባት ሀገር የክረምት (የልምላሜ) ወራት አልቆ የበጋ (የምርት መሰብሰቢያ ) ወራት እየገባ ባለበት ሰዓት አማራውን በተለያዩ የጦርነት ግንባሮች አብይ አህመድና ሽመልስ አብዲሳ በተለይም ሁለት ቋንቋ ተናጋሪዎች ከሚኖሩበት የአማራው ማህበሰብ ክፍል በሆነው በኤፍራታና ግድም ወረዳ በእየግዜው ትንኮሳዎች ሲያደርግ የቆዩ መሆኑ አያሌ አገራት የሚያቁት ሃቅ ነው።
የብልፅግና አገዛዝ ቀንበር ተሸካሜ አብይ አህመድና ብአዴን በአማራ ህዝብ ላይ ያላደረሱት ግፍና እንግልት የለም እኛ ፋኖዎች በምንኖርባት ሀገራችን ማነኛውንም ቋንቋ ተናጋሪዎች አከብርን የምንኖር ብንሆንም የአማራ ህዝብን በሰላም ሰርቶ ወጦ ወርዶ እናት ሃገሩኑ ኢትዮጵያን ከአረመናዊ ስርአት ለመቀበል አንድዬ ነፍሳቸው እየሰጡ ከውጊያ ጎን ለጎን የህዝባችን ሰብል በመሰብሰብ የበጋ ጊዜ በሰፊው የድሮን መጋለጥ ፣ በአፃፋ እርምጃ ሰብል መውደምና መሰል በርካታ ውድመቶች ስለሚኖሩ ለመከላከል እንጂ ለማጥቃት_እድሉ ጠበብ ይላል ስለሆነም ባሉን ጊዜያት የአፋብኃ አንድነትን በተግባር የሚያስመሰክር በመላው አማራ በተመሳሳይ_ሰዓትና በተመሳሳይ_ቀን የሚጀምር ቅስም ሰባሪ የሆነ ዘመቻዎችን በማካሄድ የህዝባችን ነፃነት የምናወጣበት ግዜ እየመጣ ነው ሲል የክፍል ጦሩ መሪ ገልጿል።
መረጃዎን ያደረሰን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አማረ ታዘዘ
ጥቅምት 04/02/2018 ዓ.ም

🙏1
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ አራተኛ ደጃዝማች ኮር ተከዜ ክፍለጦር በዘራፊ ኃይሎች ላይ እርምጃ መዉሰዱን አስታወቀ።
በማዕከላዊ ጎንደር ወልቃይት ጠገዴ ወረዳ አዲሲቱ ወልቃይት ቀበሌ ሲንቀሳቀሱ በነበሩ 5 ዘራፊ ኃይሎች ላይ እርምጃ ተወስዷል።በአካባቢው በርካታ ሌቦች በአገዛዙ ብልፅግና ተደራጅተዉ ዝርፊያ እንዲፈፅሙ ተልዕኮ ተሰቷቸዉ ወደ ወልቃይት ጠገዴ ወረዳ በመሰማራት በማህበረሰቡ ላይ ዘረፋ በመፈፀም ላይ እንዳሉ ክፍለጦሩ በሰራው ኦፕሬሽን ሙሉ ሌቦችን በቁጥጥ ስር ማዋሉ ይታወሳል።
በወልቃይት ጠገዴ ወረዳ አዲሲቱ ወልቃይት ቀበሌ አንድ የቀይ መስቀል ሰራተኛ፣አንድ ሹፌር እና ነጋዴ በአምስት ዘራፊ ሀይሎች ታግተዉ በአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ አራተኛ ደጃዝማች ኮር ተከዜ ክፍለጦር ነፃነት ብርጌድ እንዲለቀቁ መደረጋቸዉን የተከዜ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አርበኛ አበበዉ ወርቁ ለግሎባል ፋኖ ሚዲያ ተናግሯል።
ዘራፊ ኃይሎችን የማፅዳት ዘመቻዉ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ዘራፊ ኃይሎችን ከቀጠናው ሙሉ ለሙሉ ለማፅዳት ከማህበረሰቡ ጋር ሰፊ ዉይይት መደረጉንም ጭምር ኃላፊው ተናግሯል።
ፋኖን እና ማህበረሰቡን ለመነጠል በአገዛዙ ብልፅግና በኩል ተልዕኮ የተሰጣቸዉ የአማራ ህዝብ ታሪካዊ ጠላቶች የቀይ መስቀል ሰራተኞች በማገት የፈፀሙት ህገወጥ ድርጊት በፋኖ እና በማህበረሰቡ ትብብር እንዲከሽፍ ተደርጓል ያለዉ አርበኛ አበበዉ ወርቁ ይህ ሆን ተብሎ የሚደረገዉ ደግሞ በገንዘብ ተገዝተው ፋኖን ከማህበረሰቡ ለመነጠል ነዉ ሲል ገልጿል።ማህበረሰቡ የአገዛዙን ብልፅግና ሴራ በመረዳቱ በዚህ ተግባር የተሰማሩ ሌቦችን አጋልጦ እየሰጠን ይገኛል ብሏል።
አርበኛ አበበዉ ወርቁ የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ተከዜ ክፍለጦ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ !!!!!!!!

🙏2
አፋብኃ|ቴዎድሮስ ዕዝ
ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም
ጦርነትን መቋጫ ከሆኑት ስልቶች መካከል በዋናነት የጠላትን ሀይል ማናጋት ፣እረፍት መንሳት ፣መበተን እና መደምሰስ ዋናዎቹ ናቸው።
የአብይ አሕመድ መዋቅር የሚተማመንበት የፖለቲካ ተሰላፊ ማህበረሰብ እንዳይኖረው ካደረግን አመታት አልፎናል። የሚደገፍበት ማህበራዊ መሠረቱ በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል አጧል። አሁን ያለኝ የሚለው አማራጭ በሀይል ደፍጥጦ መግዛት ነው ።ለ7 አመታት ያክል ሞከረው ሀይልሉንም ፣ተተኳሹንም ፣መሳሪያውንም ተቀብለነዋል። የቀረው አማራጭ በድንገት አንድ ቀን ፈርጥጦ ጥገኝነት መጠየቅ ነው።
ይህን የተረዳው ሕዝባችን በነቂስ በመውጣት ከፍኖ ጎን በመሰለፍ እየተፋለመ ይገኛል። እንደ ሕዝብ የመጣውን እንደ ሕዝብ መመከት ላይ እንገኛለን።
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ቀኝጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለጦር ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ ከየዘለቃ እነወንድ የግል ባለመሳሪያዎች ጋር በጥልቀት በመወያየት ጠላት ፈርጥጦ ጥገኝነት እንዲጠይቅ በማድረግ ረገድ ሀላፊነት ወስደው እየሰሩ መሆኑን ገልፀዋል።
ይህን የፋኖ ጥንካሬ ያዩ እና የደረሰባቸውን ምት መቋቋም ያቃታቸው የአረመኔው ሰራዊት አባላት ፋኖን እየተቀላቀሉ ይገኛሉ። በጋራ በመሆን ከ16 በላይ የሚሆኑ የጠላት ሃይል አብራጅት ብርጌድን እና ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድን ተቀላቅለዋል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

❤1
ሰበር መረጃ!
ዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር የጠላት ወታደራዊ የማዘዣ ቦታ የሆነችውን ደጎማ ከተማን ከበባ ውስጥ በማስገባት በጠላት ላይ የማያዳግም እርምጃ ወሰደ።
ዛሬ ጥቅምት 04 / 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ ዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር መብረቅ ክ/ጦር ፣ ጥቁር አንበሳ ክ/ጦር ፣ ፋናየ ውቤ ክ/ጦርና ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ነብዩ አሳምነው ብርጌድ በ4 አቅጣጫ ከጠላት ምሽግ ድረስ በመግባት የጨበጣ ውጊያና ቦንቦ ውርወራ የደረሰ እልህ አስጨራሽ ውጊያ አድርገዋል።
በሴጋ ፣ በአንባጨራ ፣ በአንባ ዙሪያና በደንጎርሳ ምሽጎች የጠላት ኃይል የተቀጠቀጠ ሲሆን ከፍተኛ ቁጥር ያለው የጠላት ጥምር ኃይል ሙትና ቁስለኛ ሆኗል።
ከማክሰኝት ደጎማና ከአርባያ ደጎማ የሚወስዱ ሁለቱን መንገዶች ዝግ በማድረግ ውጊያው የተካሄደ ሲሆን የጠላት ኃይል ድጋፍ ለመስጠት በከፍተኛ ሁኔታ ችግር ውስጥ መግባቱም ታውቋል።
በዚህም ሰበብ ክፋኛ የቆሰሉትን የጠላት ኃይላት ወደ ከፍተኛ ህክምና ማድረስ አለመቻላቸውም ተገልጿል።
በውጊያው የተገኙ ድሎች መካከል
** 15 እስከ ወዲያኛው ተሸኝቷል።
** 23 ቁስለኛ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በደጎማ ጤና ጣቢያ የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው እንደሆነ ታውቋል።
ከዚህ ጋር በተያያዘ በትላንትናው እለት ጥቅምት 03/ 2018 ዓ.ም በ6 አቅጣጫ ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦርንና ታድሎ ብርሃን ክ/ጦሮችን ለመበተን ከፍ ሲልም ደግሞ ለመደምሰስ በሚል አቅዶ የመጣውን የጠላት ኃይል አሳፍረው መመለሳቸው ታውቋል።
ውጊያው ከምንዝሮ አርሴማ እስከ አይባ ደንቀዝ ከፍተኛ ቦታዎችን ያካለለ ሲሆን የጠላት ኃይል ከፍተኛ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ኪሳራዎችን አስተናግዶ ሊመለስ ችሏል።
ከአዘዞ ፣ ከአምባ ጊዮርጊስ ፣ ከደጎማና ከአርባያ ተውጣጥቶ የመጣው የብልጽግና ወንበር አስጠባቂ ኃይል የዘወትር ግብሩ የሆነውን ሞትና ቁስለትን በክንደ ፈርጣማዎቹ ፋኖዎች ተከናንቦ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ወደመጣበት እየተመለሰ መሆኑ ታውቋል። በውጊያው 9 የሞተ ሲሆን 6 ቁስለኛ ተደርጓል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ
ጥቅምት 04 / 2018 ዓ.ም