በንፁሐን ላይ የድሮን ጥቃት ደረሰ‼
ፋይሽቱ ኃይል አዴት አቅራቢያ በምትገኘው ሮብገበያ ተብላ በምትጠራ ቦታ ድሮን የጣለ ሲሆን አምስት ንፁሐንን አርሶአደሮች መገደላቸው ታውቋል።
የአሻራ ምንጮች ከቦታው እንዳረጋገጡት ከሆነ ከቀኑ 6:00 ሰዓት አካባቢ ዛሬ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም በይልማና ዴንሳ ወረዳ አዴት አቅራቢያ ልዩ ስሟ ሮብገበያ በተባለች ቦታ ድሮን የጣለ ሲሆን አምስት አርሶ አደሮች በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ ሲሆን ሴቶችና ህፃናት እንዲሁም የቀንድ ከብቶችም የጥቃቱ ሰለባ መሆናቸውን የአይን እማኞች ለአሻራ ገልጸዋል።

ዘራፊወች ላይ እርምጃ ተወሰደ::
ጥቅምት 02/2018 ዓ.ም ከምሽቱ 2:00 ሰአት ላይ በመሸንቲ መስመር ልዩ ቦታው መቶ ካብ ተብሎ የሚጠራው ቦታ በፋኖ ስም የተለያዩ ዝርፊያወችን ሲፈፅሙ የነበሩ የአረመኔው ስርዓትና አሽከር ተባባሪ የሆኑ አካላት ላይ የጣናዉ መብረቅ ብርጊድ ቃኝና መሃድስ ባደረጉት የተጠና ልዩ ኦፕሬሽን ደረጀ ሞላ የተባለ ሚሊሻ እስከወዳኛዉ የተሸኘ ሲሆን በዚህ ቀጠና ላይ ያለውን የሚፈፀሙትን ወንጀሎች በመከታተል ቀጣይነት ያለው እርምጃ ለመውሰድ ብርጌድ በትኩረት እየሰራ ሲሆን ህዝቡ ማንኛውን ጥቆማ በመስጠት እንድትተባበሩን በማለት ጥሪ አስተላልፈዋል።
ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴድሮስ ዕዝ 1ኛክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት
ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም

❤4🙏1
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ በተለያዩ አዉደዉጊያዎች ድል አደረገ።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ ዓፄ ዘረ ያቆብ አንደኛ ኮር የኮሩ ቃኝዎች በአገዛዙ ሁለት ተሽከርካሪ ተጭኖ ከለሚ ወደ ጀማ በማጓዝ ላይ እንዳለ በወሰዱት የደፈጣ ጥቃት በአገዛዙ ጥምር ጦር ላይ ከፍተኛ የሆነ ሰባዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሰዉበታል።
በሌላ መረጃ የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ ኃ/ማርያም ማሞ ክፍለጦር በሸዋ ቡልጋ ሀገረማሪያ በስድስት ቦታዎች አዉደዉጊያ በማድረግ በጠላት ላይ ድል ተቀዳጅቷል።
ትናንት መስከረም 2/2018 ዓ.ም ከጧቱ ጀምሮ እስከ ምሽቱ 1:00 ድረስ እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ ሲደረግ ዉሏል።
አዉደዉጊያ ከሀገረማሪያም ወጣ ባሉ እንደ ሾላገብያ፣ነፋስ አንባ፣ዛላዘንባባ፣ቁምድንጋይ፣የኔ ቾክ እና ስላሴ ሰፈር የተደረገ ሲሆን በእነዚህ አካባቢዎች በተደረገ አዉደዉጊያ በአገዛዙ ጥምር ጦር ሀይል ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል።
ሁለት ተሽከርካሪ አንቡላስ ሙትና ቁስለኛ የአገዛዙ ጥምር ጦር ወደ ሀገረማሪያም ሆስፒታል የገባ ሲሆን ከፍተኛ ጉዳት ያስተናገዱ የአጋዚ ኮማንዶ አባላት ደግሞ ወደ ጦር ኃይሎች ተወስደዋል።
ዝርዝሩን ማታ 2:00 በመረጃ ቲቪ ይጠብቁን!!!!
@ግሎባል ፋኖ ሚዲያ!!!
የፋኖ ድምፅ!!!

🙏3
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰሞኑ ነፃ በወጣችው ግሸ ራቤል ወረዳ ከሚኖሩ የመንግስት ሰራተኞች ጋር በታሪካዊቷ "ራቤል" ከተማ ውይይት አካሄደ።
===============
የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ በታሪካዊቷ "ራብየል" ከተማ ያሉ የአገልግሎት ሰጭ ተቋማት መደበኛ ስራቸውን እንዲቀጥሉ የሚያስችል ውይይት ከመንግስት ሰራተኞች ጋር አካሄዷል::
የመወያያ የመነሻ ሐሳብ ያቀረቡት የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አርበኛ አሸናፊ ምንዳ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ክፍት ሆነው ለህዝባቸው አገልግሎት እንዲሰጡ የተሰደዱ የብልጽግና የፖሊስና የሚኒሻ አባላት ከነቤተሰቦቻቸው ተመልሰው የበደሉትን ህዝብ ይቅርታ ጠይቀው ህይወታቸውን እንዲመሩ እና የህዝብ ተቋማት ንብረቶች ለግለሰቦች ጥቅም ሳይውሉ በስርዓት ተቆጥረው ለህዝብ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል ነው መድረኩ የተዘጋጀው ብለዋል::
በተጨማሪም የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አርበኛ አሸናፊ ምንዳ አውቀውም ሆነ ሳያውቁ ከአማራ ህዝብ ጭርፍጫፊ የብልጽግና ስርዓት ጎን ተሰልፈው የነበሩ የብልጽግና አመራሮች ፖሊስና የሚኒሻ አባላት በቀጥታ ከፋኖ አመራሮች ጋር ተነጋግረው ወይም በሀይማኖት አባቶች እና በሀገር ሽማግሌዎች በኩል በቀጣይ ከእንደዚህ አይነቱ የጥፋት ቡድን ጋር ደግመው ላይሰሩ ቃል ገብተው ከመጡ ፋኖ በባለፉት ተግባራቸው እንደማይጠይቃቸው በአቋም እንደተያዘ ማረጋገጫ ሰጥቷል::
በውይይቱ የተሳተፉት የመንግስት ሰራተኞች የፋኖን ተቋማዊ ለውጥ እንደ ተዓምር በመግለጽ አማራን አማራ ላለማፈናቀል የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የወሰደው የበሰለ አካሄድ የአማራን አንድነት የሚያመጣ ተግባር ነው ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል::
ፋኖ ወደ ታሪካዊቷ "ራቤል" ከተማ የገባበት አግባብ ብስለት በተሞላ መልኩ የተጠና በመሆኑ አገልግሎት ሰጭ ተቋማትን ከስግብግብ ዘራፊዎች የታደገ ነው ሲሉም አስተያየታቸውን ጨምረዋል::
በተጨማሪም እነዚህ የመንግስት ሰራተኞች በቀጣይ ቢስተካከሉ እና በአንክሮ ቢታዩ ያሏቸውን ጥያቄዎችና አስተያየቶች አቅርበዋል::
ከመንግስት ሰራተኞች የተሰጡ አስተያየቶችን በቀጥታ ተቀብለን እናስተካክላለን ያሉት የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ህግ አገልግሎት መምሪያ ሀላፊ አርበኛ ተስፋየ ገስጥ የፋኖ አባሎቻችን ዕዙ የሚያስተላልፈውን ትዕዛዝ ከመፈጸም ውጭ በድርጅታዊ እና አስተዳደራዊ ጉዳዮች የማይገቡ መሆኑን አውቃችሁ በቀጣይ በሚዘረጋው መዋቅር የራሳችሁን አስተዋጽኦ ልታደርጉ ይገባል ሲሉ ማደማደሚያ ሰጥተዋል::
መረጃዎን ያደረሰን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አማረ ታዘዘ
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠጠ አሳምነው ዕዝ
ህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል
ጥቅምት 3/2018 ዓ.ም

❤2
ሕዝባዊ የምክክር መድረክ በኤፍራታ እናግድም ወረዳ ካብሳራምባ ደጉቼ ቀበሌ ተካሄደ።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር ትግሉ ከጀመረ ጀምሮ ብዙ ቀበሌዎችን በስሩ እያስተዳደረ ይገኛል።
የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና የአሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አርበኛ ፋኖ ያሬድና የኮሩ አመራሮች በተገኘበት ሰፊና ጠለቅ ያለ እርጅም ሰዓት የወሰደ በዚሁ በኤፍራታ እናግድም ወረዳ ካብሳራምባ ደጉቼ ቀበሌ የፖለቲካ ትምህርት እና የህዝብ አደረጃጀት ዙሪያ ከፋኖ አመራሮች በሚያምርና በሚያስደምም መልኩ ለህዝቡ ግንዛቤ የኮሩ ከፍተኛ አመራሮች እና ማህበርሰቡ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱም ከላይ እንደጠቀስነው አብይ አህመድ በኤፍራታና ግድም ወረዳዎች ላይ በፖለቲካና ትምህርት ጉዳዩ ያለ የሌለውን በትር ከተጠቀመባቸው የአማራ ወረዳዎች አንዱ ነው ።
ሆኖም ብአዴን የአብይ እኩይ ሲራ ተቀብለው በአማራ ህዝብ ላይ ፖሊቲካም ይሁን ትምህረትና የህዝብ አደረጃጃት እንዳይሰራ ሲያደርግ የቆየ ሲሆን ፋኖዎች በሚያስተዳድራቸው ወረዳና ቀበሌ አሁን ባለው የፖለቲካ ትምህርት እና የህዝብ አደረጃጅት ጉዳይ ለህብረተሰቡ ሰፊ ሚና የተጫወተበትና ፋኖች ይህን አረመኔያዊ ስራት ለመጣል ከወጡ ጀምሮ በሰላም መውጣትና መግባት እንደቻሉ አልፎም ተርፎም ተማሪ ልጆቻቸው በሰላም ወደ ትምህርት ቤት ገብተው ተምርው እንዲመለሱ የተደረገበት የህዝብ አደረጃጅትም ሰላማቸውን ያስገኘ ለኮሩ አመራሮች ሰፋ ያለ ገንቤና ሃሳብ ከማህበረሰቡ ያሳዩበት መድረክም ነበር።
በመጨረሻም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር አመራሮች እና የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር ፖለቲካ ዘርፍ አርበኛ ያሬድ በኤፍራታና ግድም ወረዳ ካብ ሳራምባ ደጉቼ ቀበሌ ከሚኖሩት ማህበረሰብ ጋር በነበራቸው ወይይት እጅጉ ተደስተው ማህበረሰቡም ለፋኖ አመራሮች እናንተ ማለት እኛ ነን እናንተ ስትኖሩ እኛ መኖር እንችላለን ከዚህ በፊት ለፋኖ ድጋፍ ስናደርግ የቆየን ሲሆን ከዚህ በላይ ድጋፋችን እናደርጋለን በማለት ህዝባዊ መድረኩ ተጠናቋል!!
መረጃዎን ያደረሰን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ 1ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አማረ ታዘዘ
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ
የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል

➾ዝክረ ሰማዕታት‼
ደጉ በላይ ሻለቃ!!
ፋኖ በላይ አዘነ የመንግሥት ሥራውን፤ የሚወዳቸውን አንድ ሴትና ሁለት ወንድ ልጆቹን እና የልጆቹን እናትና የትዳር አጋሩን ጭምር ትቶ ሁሉም ነገር ከህዝብ አይበልጥም በማለት በአማራ ፋኖ አደረጃጀት ውስጥ በመካተት ለህዝብ የሚጠበቅበትን ግዴታ የተወጣ ጀግና ታጋይ ነበር።
የጀግናው በላይ አዘነ የፋኖነት ታሪክ የሚጀምረው የትግራይ ወራሪ ኃይል ወረራ በመፈፀም የአማራን ሕዝብ በጅምላ በጀመረበት የሰሜኑ ጦርነት ጊዜ ነበር።
ይህንን ተከትሎ የተጀመረው የፋኖነት ታሪክ፣ በርካታ አውደውጊያዎችን የካለለ ሆኖ በአማራ የታሪክ መዝገብ በጉልህ ሰፍሯል። ከዚህም ውስጥ፦
▪︎ከትግራይ ወራሪ ኃይል ጋር በነበረው ጦርነት ታኅሣስ 20 እና 21/ 2014 ዓ.ም በጋሽና ግንባር ከጓዶቹ ጋር በመሆን ሌሊቱን መሉ በመዋጋት በሰው ቁመት ልክ የተሰራውን የአርቢት ምሽግ ሰብሯል።
▪︎ታኅሣሥ 22/2014 ዓ.ም በቀጠለው ውጊያ ከጋሽና ሐሙሲት ላሊበላ ድረስ ከፍተኛ ተጋድሎ አድርጓል።
▪︎ከዛም በበፊቱ አደረጃጀትና አጠራር የአማራ ፋኖ በባህርዳር ም/ሰብሳቢና ዘመቻ መምሪያ (የኢንጅነር ማንችሎት ምክትል) በመሆን የፋኖን ጦር በማስተባበርና በማደራጀት ነሐሴ 1 እና 2/2015 ዓ.ም ባሕርዳር ከተማ ውስጥ የነበረው የከተማ ሽምቅ ውጊያን ከጓዶቹ ጋር በመሆን በብቃት መርቷል።
▪︎ነሐሴ 2/2015ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት "ሰባታሚት" ተብሎ የክልሉን ግዙፍ እስርቤት በመስበር በግዞት ላይ የነበሩ የአማራ ልዩ ኃይል ከፍተኛ የጦር መኮንንኖችንና የፖለቲካ እስረኞችን በማስለቀቅ ድንቅ ኦፕሬሽን በጓዶቹ ጋር መሆን የመራ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ነበር።
▪︎መስከረም 28/2016 ዓ.ም በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ጢስ ዓባይ አካባቢ በነበረው ውጊያ ከወንድሞቹና ጓዶቹ እነ ኢንጅነር ማንችሎት ጋር መሆን ጦሩን በመምራትና በማዋጋት ትልቅ ጀብዱ የሰራ አዋጊና ተዋጊ ነበር።
▪︎ጀግናው በላይ አዘነ መስከረም 29/ 2016 ዓ.ም ከጢስ ዓባይ ሰባታሚት የአገዛዙን የሪፐብሊካን ጋርድ ጭኖ ይመላለስ የነበረውን 6 ሙሉ ፓትሮል ሙሉ በሙሉ ከምድር በመደባለቅ፣ ሙሉ ፓትሮሉንና ከእነ ዲሽቃው የማረከ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ጀግና ነው።
▪︎ከዚህም በተጨማሪ ነበልባሉ ፋኖ በላይ አዘነ ጥቅምት 04/ 2016 ዓ.ም ከአዴት ተነስቶ ዙ 23፣ ሞርተርና ዲሽቃ በመኪና ጭኖ ወደ ባሕርዳር ይንቀሳቀስ የነበረውን የጠላት ኃይል ከትግል ጓዶቹ ጋር ከመንገድ ጠብቆ በመደም_ስና በመማረክ በርካታ ቁጥር ያለው የነፍስ ወከፍ መሣሪያና ብሬን መማረክ የቻለ ነበልባል ፋኖ ነበር። ነገር ግን በዕለቱ ተመቶ ከፍተኛ ደም ይፈሰው የነበረን የአራዊት ሰራዊት አባል፣ በማዘን "ጠላት ቢሆንም መታከም አለበት" በሚል በበዛ ርህራሄ የወደቀውን ጠላት ሲያነሳ በጠላት ተመቶ ታሪክን በደሙ ፅፎ ለአማራ ህዝብ ነፃነት በክብር ተሰውቷል።
ይህንን ተከትሎም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምዕራብ አማራ ቀጠና 1ኛ ክፍለጦር በክብር በተሰዋው የባሕር ዳር ከተማ ተወላጂ የአማራ ጀግናን ስም የያዘ "ደጉ በላይ ሻለቃ" ተመስርቶ፣ የነበልባሉ ጀግነት ወራሾች በተለይ በባህርዳር ከተማ እጅግ አስደማሚ ኦፕሬሽንና የሽምቅ ውጊያ ማካሄዱን ቀጥለዋል።
ታጋይ ያልፋል፤ ነገር ግን ትግል የጀግንነት ቅብብሎሽ ነውና ግለሰብ በላይን የተካ ሻለቃ ተመስርቶ ትግሉ ቀጥሏል፤ በዚህ ወቅት ደግሞ የአርበኛውን በላይ አዘን ስም ይበልጥ ከፍ የሚያደርግ ሌላም ዜና ይኖራል።
ስለ ጀግናው ፋኖ ደጉ የጦር ሜዳ ውሎ ደግሞ በሌላ ጊዜ እንመለስበታለን።
"ጀግናችን ልዑል እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን"
የተሰዋህለትን ትግል ከዳር እናደርሳለን❗️
ከትግል ጓዶችህ
ጥቅምት 4/2018 ዓ.ም

💔1