አገዛዙ ብልፅግና በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ዉሀ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ በወጡ ሰላማዊ ዜጎች ጥቃት መፈፀሙ ተገለፀ።
በመንግስት አካላት የተደራጁ የቅማንት ፅንፈኛ ኃይሎች በአካባቢው ማህበረሰብ ላይ ተደጋጋሚ ወንጀሎችን መፈፀማቸዉን ተከትሎ የገንዳ ዉሀ ከተማ እና አካባቢው ኗሪዎች ይህንን ድርጊት ለማዉገዝ ወደ አደባባይ ቢወጡም በአገዛዙ ብልፅግና ጥምር ጦር እንዲበተኑ ተደርገዋል።
ፀረ አማራው የብልፅግና ጥምር ጦር ድምፃቸዉን ለማሰማት ወደ አደባባይ በዉጡ ሰላማዊ ዜጎች ላይ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን በርካታ ቁጥር ያላቸዉ ተማሪዎች፣ የሀይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች መታሰራቸዉ ታዉቋል።
ዝርዝሩን በማታ የዜና እወጃችን ይጠብቁን

❤1
ሰበር ዜና!
ዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር በደፈጣ የጠላት ድሽቃ ተኳሽን ጨምሮ ሌሎችንም የጠላት አሽከሮች ደመሰሰ።
ዛሬ መስከረም 30/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ላይ አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ ዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦርና ታድሎ ብርሃን ክ/ጦር አሃዶች በጥምረት ምንዝሮ ላይ የጠላትን ኃይል ሙትና ቁስለኛ ማድረጋቸው ታውቋል።
ሰሞኑን ጠላት ግብስብስ ኃይሉን የቦታ ቅይይር እያከናወነ መሆኑን ተከትሎ ከጎንደር ወደ ማክሰኝት ከ30 በላይ ተሽከርካሪዎችን አጅበው በመንቀሳቀስ ላይ በነበሩ የአድማ ብተና አባላት ላይ የማያዳግም እርምጃ ተወስዷል።
በእጀባ ላይ የነበረው የአድማ ብተና አባላት ሲያጅቡት የነበረውን ተሽከርካሪዎች በመተው ወደ ማክሰኝት አቅጣጫ መፈርጠጣቸውም ታውቋል።
በደፈጣ ጥቃቱም የድሽቃ ተኳሹን ጨምሮ 11 የአድማ ብተና አባላትን እስከ ወዲያኛው ተሸኝተዋል። ከ8 በላይ የሚሆኑት ደግሞ ቁስለኛ እንደሆኑ ለማወቅ ተችሏል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
@አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ ዳግ/ቴዎ/5ኛ ኮር ህ/ግን/ኃላፊ ፋኖ አብነት ሞላ
መስከረም 30/ 2018 ዓ.ም

🙏3
አገዛዙ ብልፅግና በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ዉሀ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ በወጡ ሰላማዊ ዜጎች ጥቃት መፈፀሙ ተገለፀ።
በመንግስት አካላት የተደራጁ የቅማንት ፅንፈኛ ኃይሎች በአካባቢው ማህበረሰብ ላይ ተደጋጋሚ ወንጀሎችን መፈፀማቸዉን ተከትሎ የገንዳ ዉሀ ከተማ እና አካባቢው ኗሪዎች ይህንን ድርጊት ለማዉገዝ ወደ አደባባይ ቢወጡም በአገዛዙ ብልፅግና ጥምር ጦር እንዲበተኑ ተደርገዋል።
ፀረ አማራው የብልፅግና ጥምር ጦር ድምፃቸዉን ለማሰማት ወደ አደባባይ በዉጡ ሰላማዊ ዜጎች ላይ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን በርካታ ቁጥር ያላቸዉ ተማሪዎች፣የሀይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች መታሰራቸዉ ታዉቋል።

❤4
ሸር ሸር ይደረግ!
የአገዛዙ ሰራዊት እየፈፀመ ያለውን ነውረኛ ተግባር ልናጋልጥ ይገባል።
የአገዛዙ አረመኔው ሰራዊት መምህራን እና የት/ቤት ጥበቃዎችን እንዲሁም አርሶ አደሮችን አፍኖ ወስዶል።
1ኛ.መ/ር ባዩሽ ተሹ
2ኛ.አቶ ታምሩ እስከዚያ እና ሁለት አርሶ አደሮችን በሁለት አምባ ዲቢሳ ቀበሌ ኖሪ የነበሩ አርሶ አደረሮችን አፍኖ አፍኖ መውሰዱን ማረጋገጥ ችለናል።
በእነማይ ወረዳ ሁለት አንባ ዲቢሳ ቀበሌ መምህራን፣ የት/ቤት ጥበቃ እንዲሁም አርሶ አደሮችን አፍኖ መውሰዱን ማረጋገጥ ችለናል። የአገዛዙ አረመኔው ሰራዊት #የሀሰት_ደረሰኝ በማዘጋጀት ፋኖን ማርከናል : ፋኖ እጅ ሰጥቷል : የፋኖን አመራር ይዘናል : እያለ የውሸት ፕሮፖጋንዳ የሚያሰራጨው ውሸት መሆኑን ልናረጋግጥላቹህ እንወዳለን።
በዛሬው እለት መስከረም 30/2018 ዓ.ም በሁለት አምባ ዲቢሳ ቀበሌ በአርሶ አደሮች በተኙበት በቤታቸው ላይ ከበባ በመፈጸም "4" ፋኖዎችን ማርከናል የሚለው የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት ያሰራጨው መረጃ #የሀሰተኛ_ፕሮፖጋንዳ እና #መሰረት_ቢስ መሆኑን እና በአገዛዙ አረመኔው ሰራዊት የተያዙት ግለሰቦች ንፁሀን አርሶ አደር፣ መምህር፣ የት/ቤት ጥበቃ መሆናቸውን ማረጋገጥ ችለናል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ተስፋ የቆረጠው የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት ወደፊትም አርሶ አደሮችን በመያዝ ፋኖ ማርከናል የሚል የውሸት ፕሮፖጋንዳ ሊሰራ እንዳሰበ ከውስጥ የመረጃ ምንጮቻችን አረጋግጠናል።
መስከረም 30/2018 ዓ.ም
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ፣

🙏1
የአፋብኃ ማዕከላዊ ኮማንድ አባል እና የምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች ለአባ ኮስትር የብርጌድ አመራሮች እና አባላት የፖለቲካ ትምህርት የሰጡበት መድረክ በፎቶ።
የአፋብኃ ማዕከላዊ ኮማንድ አባል አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ፣ የምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ማርሸት ፀሀዩ፣ አርበኛ ጥላሁን አበጄ፣ የፖለቲካ መኮንኖች፣ የክፍለ ጦር እና የብርጌድ አመራሮች በተገኙበት የአባ ኮስትር ብርጌድ አመራር እና አባላት ጥልቅ የሆነ የፓለቲካ ትምህርት ተሰጥቷል።
መስከረም 24/2018 ዓ.ም