ግሎባል ፋኖ ሚዲያ/ዓፋሚ/Global Fano Media/GFM
1.32K subscribers
4.16K photos
331 videos
17 files
2.23K links
የፋኖ ድምፅ
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰበር
የድር ሱልን ጥሪ ከወለጋ አርጆ ጉደቱ ከተማ!

በምስራቅ ወለጋ አርጆ ጉደቱ ከተማ በአማራ ተወላጆች ላይ መንግስት መር ጭፍጨፋ ተከፍቷል።

የከተማዋ ነዋሪ የሆኑ የአማራ ተወላጆች "ፋኖ ናችሁ" በሚል በርካቶች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል።

ግድያው የተፈፀመባቸው በክልሉ ፀጥታ ኃይሎች ከተያዙ በኋላ የደቦ ፍርድ ተፈርዶባቸው ነው።
1
ተጠናክሮ በቀጠለው ዘመቻ አባናደው ተንታ አጅባር ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገባች!

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር ቤተ አምሓራ ክ/ጦር ዛሬ መስከረም 20/2018 ዓ/ም በደቡብ ወሎ ዞን ተንታ አጅባር ከተማን በቁጥጥሩ ስር ማስገባቱን መረብ ሚዲያ ከኮሩ ኮሚዩኒኬሽን ክፍል ለማረጋገጥ ችሏል። ግስጋሴው ቀጥሏል።

#ዘመቻ አርበኝ አደም አሊ/አባ ናደው/ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡
1🙏1
ህዝብ እውነታውን ይወቅልን!!

ከግንባር የተላለፈ መልዕክት!
የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ከፍተኛ አመራር የተላለፈ ሁኔታ የማጥራት መልዕክት ተላልፏል።

በተደጋጋሚ ትንኮሳ እያደረገ ወገን ከወገን በማጋጨት የአማራን ትግል ለመጎተት ሲታትር የከረመው የአፋህድ ቡድን ከእኩይ ተግባሩ ባይቆጠብም ተደናግረው የተሰለፉ ወገኖቻችን እስኪገነዘቡ እንዲሁም ግጭት መፍትሄ መሆን የለበትም በሚል ፅኑ አቋም ተደጋጋሚ የተቃጡ ጥፋቶችን በስክነት እንዲታዩ ሲያደርጉ ከቆዩ መሪዎች መካከል አንዱ የሆነው አርበኛው አሁንም ከግጭት አትራፊ የለም ሲል አስረድቷል።
በጎንደር ደንቢያ የሚገኘው የአፋህድ ጥቂት አመራሮች ከጠላታችን ዓብይ አገዛዝ የብልጽግና ሰራዊት ጀኔራሎች እና ከፍተኛ የስርዓቱ ሹመኞች ጋር እንደተገናኙ ደርሸበታለሁ። ሲል መልዕክቱን ያደረሰን የአፋብኃ በላዬ ዕዝ አመራር ከሰሞኑ በጎንደር እየሆነ የሰነበተውን እውነት እንደሚከተለው አጋርቷል።
አፋህዶች ከስርዓቱ ወታደራዊ አመራሮች ጋር በስልክ ተነጋግረው በመስማማት የጥይት ተተኳሽ የተቀበሉ ሲሆን ከጠላት በመወገን የክህደት ተጠንስሶ የነበረውን የጥፋት እቅድ በአስገራሚ ሁኔታ እንዴት እንደቀለበሱት እንደሚከተለው ከጓዶቹ ጋር በመሆን መልዕክት አድርሶናል።

👉 መስከረም 18/2018 ዓ.ም እና መስከረም 19/2019 ዓ.ም አፋህድ የተባለው ታጣቂ ከተለያዩ ቦታ ለቃቅሞ ያዘጋጃቸውን ኃይሎች ይዞ ከደምቢያ ሮቢት ከተማ ምዕራባዊ አቅጣጫ ለትንኮሳ ቢመጣም በቦታው የነበሩ ሁለት ብርጌድ የወገን ሰራዊት በቀላሉ መክቶ ሊመልሰው ችሎ ነበር።ሆኖም ባልተጠበቀ ሁኔታ በመናበብ ስትራቴጅክ ጠላታችን የሆነው ወራሪ የአገዛዙ ሰራዊት በ6 አቅጣጫ ሰራዊታችን ከኃላ ከበባ አደረገበት።ይህውም ዋና ዋናዎቹ...
👉መስከረም 18/2018 ዓ.ም ከ8:00 ዓት ጀምሮ ከቆላ ድባ ከተማ የተነሳው ጠላት ደ/ ሮቢት በመጠጋት በ3ኪ.ሜ ርቀት ደጀን ሁኖ ተሰልፏል።
👉 መስከረም 19/2018 ዓ.ም ጠዋት ከአዘዞ ካምፕ የተነቃነቀው የአገዛዙ ኃይል በግራርየ በኩል በማለፍ የመገጭ ወንዝን ተጠግቶ ምስራቅ ደንቢያ በመደራጀት ቤዙን አድርጎ ለ2 ዓመታት በቀጠናው ሲታገል የነበረውን የ5ኛ ኮር የታድሎ ብርሃን ክ/ጦር ሱፋንቃራና አካባቢው ላይ ከኃላ ለማፈን ሙከራ አደረገ።
👉 መስከረም 19/2018 ዓ.ም በተመሳሳይ ሰዓት ከጠዳ የተነሳው ኃይል በሃምሳ ፈጅ ወደ ደንቢያ ሮቢት አቅጣጫ በመጓዝ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት የ5ኛ ኮር የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ሁለት ብርጌዶችን ከኃላ በመድረስ ወቅራኮ የተባለ ቦታ ከኃላቸው ለማፈን ሙከራ አደረገ።
👉 በተመሳሳይ መስከረም 19/2018 ዓ.ም መነሻውን ማክሰኝት ያደረገ የአገዛዙ ሰራዊት ለሊቱን ተጉዞ በመጠጋት ደንቢያ ሮቢት አቅጣጫ በመጠጋት ለምባና ጭህራ የተሰኘ ቦታ በመድረስ በቀጠናው የነበረውን ሰራዊታችን ከኃላ የማፈን ሙከራ አደረገ።
👉 መስከረም 19/2018 ዓ.ም ከበለሳ ደጎማ የጠላት የ51ኛ ክ/ጦር ማዘዣ የተንቀሳቀሰው ጠላት ከማክሰኝት በመውጣት ፈረንጅ ውሃ እና ቀይ ድንጋይ በመድረስ ለመክበብ የሞከረውን ጠላት በተኩስ ለመደገፍ የሚረዳውን ቁልፍ መሬት ከደጎማ ወደ ሮቢት አቅጣጫ በማጥበብ ቀሪ ገዥ መሬቶችን ተቆጣጥሮ ሰራዊታችን ለመደምሰስ ዝግጁ ሆነ።
👉መስከረም 19/2018 ዓ.ም ከእንፍራንዝ የተነቃነቀው ጠላት የጣና ሀይቅን እየተጠጋ የመጨረሻውን በር በመዝጋት ጉዞውን ወደ ደንቢያ ሮቢት አቅጣጫ አደረገ።ለማጥቃት የሚጠቅመው ቁልፍ ቦታ በመስፈር ዝግጁ ሆነ።

👉መስከረም 18/2018 ዓ.ም ከቆላ ድባ የወጣው የጠላት ኃይል ጎራንባ አርጌው መገጭ የተባለ ቦታ እንደደረሰ ተተኳሽ ለአፋህድ ታጣቂዎች ከምሽቱ 4:00 ሰዓት በተሽከርካሪ በማቅረብ እንዳሰራጨ ተረጋግጧል።የአካባቢው የዓይን እማኞችም ምስክርነት ሰተዋል።
👉ምስከረም 18/2018 ዓ.ም ምሽት 3:20 ግራርዬ አካባቢ ለአፋህድ አንጃ ከአዘዞ የወጣው ጠላት ጥይት ተተኳሽ መስጠቱ ታውቋል።የጥይት ተተኳሽ በመስጠት ወገን ከወገኑ ለማዳማት የነበረው ዕቅድ አልሳካለት ያለው የዓብይ አገዛዝ በመጨረሻም ያለ የሌለ ኃይሉን በ6 አቅጣጫ በማነቃነቅ ሙከራ ሲያደርግ አገዛዙን ለመታገል እንደተደራጁ ሲገልፁ የቆዩት የአፋህድ ጥቂት አመራሮች ከስትራቴጅክ ጠላታችን ጋር በማበርና በመተሳሰር ይቅር የማይባል ታሪካዊ ክህደት ፈፅመዋል።
ሆኖም ጀግናው ሰራዊታችን ወታደራዊ አሰላለፉን በመገምገም ፈጣን ምላሽ የሚሆን መፍትሄ በማስቀመጥ አስደናቂ የውጊያ ዕቅድ ማሻሻያ በመከለስ ነደፈ። በዚህ ጥበብና ተግባር የሚሻ የተከለሰ የውጊያ ዕቅድ በመመራት ከ6ቱ የከበባ እቅዶች መካከል ከሮቢት አቅጣጫ የመጣውን ሰራዊት ፊት ለፊት በጠዋቱ የገጠመው ሲሆን ከአዘዞ እና ጠዳ እንዲሁም ከቆላ ድባ ተነስቶ ለከበበው ጠላት ቦታውን ክፍት በማድረግ በሌሎች ግንባሮች ላይ ፍፁም አስደማሚ ወታደራዊ ጥበብና ጀግንነት የተሞላበት ጀብዶችን ፈፅሟል።
ውስን ኃይል አስርጎ ጠዳ በማድረስ የጠዳ የጠላት ቤዝ ከኃላው ውጊያ ከፍተን አደጋ ጥለንበታል።
ከማክሰኝትና ደጎማ በመነቃነቅ ሰራዊታችን ቀለበት ውስጥ አስገብቶ የነበረውን ጠላት ትኩረት ለማዛባት ያለመ ማጥቃት በማክሰኝት ከተማ የመሸገ ጠላት ላይ ከፈትን ።በጠዳና ማክሰኝት ማጥቃታችን ጠላት ጉዳት ደረሰበት ከፍተኛ ድንጋጤም ተፈጠረ።
ከጠዳ የወጣው ወደ ሮቢት ሰራዊታችን ከኃላ ለማጥቃት ያደርግ የነበረውን ግስጋሴ ለመግታት ሲገደድ ከደጎማና ማክሰኝት ተወርውሮ ከኃላ ከበባ ፈፅሞ የነበረው የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ማክሰኝት ከተማና ጠዳ ክ/ከተማ ከኃላ መጠቃቱን ሲረዳ ከፍተኛ የስነ ልቦና መረበሽ ውስጥ ገባ።ማክሰኝት ያለው ጠላት የርዳታ ጥሪ ስላቀረበ በመኪና በጥልቀት አስገብቶት የነበረውን ሰራዊት ከፊሉን ወደ ማክሰኝት ለመመለስ ተገደደ።ቀሪውም ራሱን ለማትረፍ በሚጠቅመው መሬት አፈግፍጎ ሰፈረ።
ከውስን ሰዓታት ልዩነት በኃላም እንፍራንዝ የሚገኘውን የጠላት ቤዝ ከኃላ ማጥቃት ከፈትንበት።ከእንፍራንዝ ተነቃንቆ የጣና ሀይቅን አዋሳኝ መስመሮች ዘግቶ ወደ ሮቢት አቅጣጫ አጥብቦ የነበረው ጠላት ወደ እንፍራንዝ ተመልሶ እንዲገባ ሆነ ።
ሰራዊታችን የመስከረም 18/2018 ዓ.ም እና ምስከረም 19/2018 ዓ.ም በድምሩ ከ7 አቅጣጫ በመክበብ ተወጥኖ የነበረው የተናበበ ታሪክ ይቅር የማይለው የክህደት ዕቅድ እና የማስጠቃት ሙከራ በጥበቡና በጀግንነቱ የእሳት ቀለበቱን በጣጥሶ ራሱን ከከበባ ነፃ አድርጓል።
በዚህ ውጊያ በወገን በኩል አንድ ዓባላችን ሲሰዋ ሌላ አንድ ዓባል ቀላል ቁስለኛ ሲሆን በጠዳና ማክሰኝት በሰነዘርነው ማጥቃት ከ37 በላይ ጠላት ሙት ሲሆን ቁጥሩ በውል ያልታወቀ ቁስለኛ ሁኗል።

አዲሳለም የተሰኘ ቀበሌ ከአፋህድ ጎን ቁማችሁ አልተዋጋችሁም በሚል ጀምበር ጌጤ በላይነህ እና ማስተዋል ጀምበር ጌጤ የተባሉ አባትና ልጅ በመኖሪያ ቤታቸው ተረሽነዋል።

ታቅዶ በከሸፈው የክህደት ዕቅድ እውነተኛው የህዝብ ልጅ በፈጣሪ ድጋፍና በራሱ ጀግንነት ተዓምር ሰርቶ ራሱን ከከበባ ነፃ ያድርግ እንጅ በዚህ ልክ የተሰራው የክህደት ተግባር ህዝቡንና ሰራዊቱን በእጅጉ አሳዝኗል አስቆጥቷል።ታጋይ የሚመስሉ በተግባር ግን የከዱና የወሰለቱ በጣት የሚቆጠሩ የጠላታችን ወደጆችና የትግላችን እንቅፋቶችን ህዝባችን እየለያቸው መሆኑ ጥሩ ቢሆንም በተለያዩ የሚዲያ አማራጮች በመጠቀም ህዝባችን እያደናገሩ እንዳይቀጥሉ እውነታውን ተገንዝቦ ከእውነተኞች ጎን እንዲቆም መልዕክታችን ይድረስ ሲሉ
2🙏1
መልዕክታቸውን ከስፍራው አድርሰዋል።
🙏1
የድሮን ቅኝት መረጃ ‼️

የድሮን ቅኝት በሀብሩ ወረዳ በመርሳ አካባቢዉን ጨምሮ  በዛሬው ዕለት ማለትም 20/01/2018 ዓ.ም ከንጋቱ 12:05 ጀምሮ የድሮን ቅኝት እየተደረገ ነዉ 

መረጃው ይዳረስ‼️
🙏2
ሰበር የድል ዜና ከምዕራብ ወሎ ግንባር!

7ተኛ ቀኑን የያዘው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በምዕራብ ወሎ ግንባር አመርቂ ድል ተመዘገበ::

ለተከታታይ 4 ቀናት በተደረገው ትንቅንቅ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር መካነሰላም ቀጠና ውስጥ በሰራው ኦፕሬሽን ቁልፍ የጠላት ኃይል አመራሮች ተደመሰሱ::

በዛሬው ዕለት ማለትም መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም በማለዳው የመቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ ካምፓስ አጥር ስር ወንዝ ዳር የአንድ ከፍተኛ የጠላት ኃይል አመራር አስከሬን ተገኝቶ በከፍተኛ ተኩስ ታጅቦ ተነስቷል::

በሰሞኑ ኦፕሬሽን የአድማ ብተና 23ተኛ ክፍለ ጦር ዘመቻ መሪን ጨምሮ የቦረና ወረዳ ሚሊሻ ፅ/ቤት አቶ ሻምበል ሀይሉ፣ የመካነሰላም ከተማ አስተዳደር ሚሊሻ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ሰይድ አብዬ፣ የሚሊሻዎች መቶ መሪ አቶ አረጋው ክብረት ምበል ሀይሉ እንዲሁም ከእነዚህ ጋር በምድሩ ከ75 በላይ የጠላት ኃይል ተደምስሷል::

የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 801ኛ ኮር 45ተኛ ክፍለ ጦር አንድ ሬጅመንት ሰራዊት ጁኒየር ትምህርት ቤትን ካምፕ አድርጎ ተቀምጦ የነበረ ሲሆን የኮሩ ሰራዊት ወደ ከተማይቱ መጠጋቱን ተከትሎ ቀድሞ ሲፈረጥጥ ጥቁር አማሮች የተሰባሰቡበት የአድማ ብተና ኃይል እና መንገድ መሪዎቹ የሆኑት ፓሊሶች እና ሚሊሻዎችን ለእሳት ዳርጓቸዋል:: የአድማ ብተና ኃይል 23ተኛ ክፍለ ጦር በርካታ ኃይል በሰሞኑ ኦፕሬሽን ተደምሷል::

የሚሊሻ ፅ/ቤት መረጃና ደህንነት ስራዎችን ሲያከናውን የነበረውና የሚሊሻዎች ጠርናፊ የነበረው አቶ ሞገስ አብዬ (በቅጽል ስሙ ቡላ የሚባለው) በውጊያ መሀል በኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር ጌታሰው አስረስ ብርጌድ ተወርዋሪዎች የተማረከ ሲሆን የ45ተኛ ክፍለ ጦር አመራሮች ቡላ ከሚማረክብን ዙ-23 እና ዲሽቃ ቢማረክብን ይሻለን ነበር ማለታቸውን የውስጥ ምንጮች ተናግረዋል::

ቡላ የባንዳዎች ቁንጮ የሚባል አደገኛ የጠላት መጠቀሚያ ግለሰብ ሲሆን በየንፁሓን መንደሮች እየገባ ይህ የፅንፈኞች ደጋፊ ነው፣ ይህ አንድ ፅንፈኛ ዘመድ አለው ወዘተ እያለ ሲያስረሽን እንደነበር ነው መረጃዎች የሚጠቁሙት:: ቡላ አሁን ላይ በፋኖ ቁጥጥር ስር ይገኛል::

የንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር ጥላሁን ፈንታው ብርጌድ በበኩሉ አቶ ታከለ ይፍሩ የሚባለውን ቀንደኛ ሚሊሻ እና ሰላቶ ከተደበቀበት ቤት በመግባት ከነ ትጥቁ በቁጥጥር ስር አውሎታል::

ከአቶ ታከለ ይፋሩ እና ከአቶ ሞገስ አብዬ (ቡላ) በተጨማሪ አቶ ሀሰን እሸቴ እና አቶ አከለ ተሰማው ከሌሎች 5 ባንዳዎች ጋር በፋኖ ቁጥጥር ስር ይገኛሉ::

የጥላሁን ፈንታው ብርጌድ የአድማ ብተናን ካምፕ ከቦ ባደረገው ትንቅንቅ ካምፑን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮ ተተኳሽ፣ ኢናርጋ የሚባል 2 ዘመናዊ መሳሪያ፣ የአስለቃሽ ጭስ መተኮሻ መሳሪያ፣ የህክምና ቁሳቁሶች፣ ሬሽን እና ሌሎች የጠላት ንብረቶችን መረከብ ችሏል:: የኮሩ አካል የሆነው የወግዲው መብረቅ ክፍለ ጦር አንድ ሻለቃ ኃይል እና ከአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 9ኛ ክፍለ ጦር የመጣው አንድ ሻለቃ ኃይል በአርበኛ በፍቃዱ ገንብር ከሚመራው ኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር 2 ብርጌዶች ከተውጣጡ አሃዶች ጋር በመሆን መስከረም 17 ቀን በሰሩት ኦፕሬሽን ከተማይቱን ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠሩ ሲሆን በማግስቱ ማለትም መስከረም 18 ቀን የወግዲው መብረቅ ክፍለ ጦር አንድ ሻለቃ ኃይል አየር ማረፊያ በተባለ ቦታ 20 ወታደሮችን ሊደመስስም ችሏል:: የንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ አበበ መኩሪያ እና የኮሩ ዘመቻ መሪ አርበኛ ጌትነት ኦፕሬሽኑን መምራታቸውም ተገልጿል::

በዚሁ በመካነሰላም ግንባር መስከረም 19 ቀን 2018 ዓ.ም ሌላ ድል ተመዝግቧል:: የኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር አካል የሆነው ጌታሰው አስረስ ብርጌድም በተለምዶ ሰኞ ገበያ በተባለ ስፍራ አንድ ቲም የሚሆኑ የ45ተኛ ክፍለ ጦር ወታደሮችን እስከወዲያኛው ሸኝቷል:: የብርጌዱ አዛዥ አርበኛ ዱቤ እና ምክትሉ አርበኛ ሻምበል አብዬ የመሩት የሰኞ ገበያው ኦፕሬሽን ስኬታማ ስለነበር ጠላት ተንከሳክሶ ሊመለስ ችሏል::

በደረሰበት ሽንፈት የተደናገጠው ጠላት ወደ ንፁሀን ሞርተር አስወንጭፎ ትናንት መስከረም 19 ቀን የግፍ ግፍ የፈፀመ ሲሆን ተዋ በሚባል ቀበሌ ውስጥ መኖሪያ ቤት ተቃጥሎ አንድ እናት ተሰውታለች:: በቃጠሎው ቤቱ ውስጥ የነበሩ ሌሎች የቤተሰብ አባላት ላይም ጉዳት ደርሷል::

ኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር እና መብረቅ ክፍለ ጦር የተውጣጡ አሃዶች ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 9ኛ ሳሙኤል አወቀ ክፍለ ጦር አሃድ ጋር በመቀናጀት ትናንት ለዛሬ ሌሊት በመካነሰላም ግንባር የጠላትን ኃይል በመደምሰስ፣ በማቁሰል፣ በመበተን እና በመማረክ ከጥቅም ውጭ አድርገው መካነሰላም ከተማን ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር አውለዋል::

በኦፕሬሽኑ የአድማ ብተና 23ተኛ ክፍለ ጦር በርካታ ኃይል የተደመሰሰ ሲሆን የመካነሰላም ከተማ አስተዳደር ሚሊሻ ፅ/ቤት አመራር የሆነው አቶ ሰይድ አብዬን ጨምሮ ሌሎች ባንዳዎች እስከወዲያኛው ተሸኝተዋል:: በድምሩ ከ45 ያላነሰ ጠላት የተደመሰሰ ሲሆን በርካቶች ቆስለዋል::

ውጊያው ሲጀመር ራሱን ለመከላከል አስቦ በአየር ማረፊያ፣ በለገአማራ ወንዝ እና በከተማይቱ መሀል በቡድን መሳሪያ የታገዘ ውጊያ የከፈተው ጠላት የጀግኖችን ክንድ ቀምሶ ከጥቅም ውጭ ሆኗል::

መካነሰላም ከተማ ውስጥ የሚገኘው የቦረና ማረሚያ ቤትን በመክበብ ፋኖ ባደረገው ትንቅንቅ በርካታ እስረኞችን ማስለቀቅም ተችሏል::

በዚሁ በመካነሰላም ግንባር ከትናንትት በስቲያ የኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር ጥላሁን ፈንታው ብርጌድ ኮሎኔል ሀብታሙ አሰፋን ጨምሮ ሌሎች 3 ባንዳዎችን መማረኩም ይታወሳል::

ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው)

አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ pr
1
በ7 ተሽከርካሪ ተጭኖ የወገን ጦርን ለማፈን የተንቀሳቀሰው ጠላት ተመታ።

መስከረም 19/2018 ዓ.ም ደንቢያ ልዩ ስሙ ጃይራ የተባለ ቦታ ሰራዊታችን ከኃላ አፍኖ ለመምታት የተንቀሳቀሰው ጠላት በአፋብኃ በላይ ዕዝ ዳ/ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር ጥቁር አምበሳ ክ/ጦር ንስር ብርጌድና ድል በር ብርጌድ ሙትና ቁስለኛ ሁኗል።

በውጊያው የጠላት ኃይል በመደናገጡ የተነሳ ይዞት የመጣውን ዙ-23 የተሰኘውን የቡድን መሳሪያ ባልተለመደ መንገድ በመረበሽ ስሜት በእሩምታ ሲተኩሱት አምሽተዋል።
የወገን ኃይል ከፍተኛ ጫና ማሳደሩን ተከትሎ የጠላት ኃይል ማክሰኝት ላይ ያለውን ኃይሉን በ4 ተሽከርካሪዎች በመጫን ተጨማሪ የቡድን መሳሪያዎችን አስይዞ ድጋፍ ለመስጠት ወደ ማክሰኝት አፈግፍጓል።
በተካሄደው ለሰዓታት የዘለቀ የጨበጣ ውጊያ ጠላት በርካታ ሀይሉ ተደምስሶበታል።

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ
መስከረም 20/ 2018 ዓ.ም
2
ሰበር የድል ዜና ከምዕራብ ወሎ ግንባር!

7ተኛ ቀኑን የያዘው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በምዕራብ ወሎ ግንባር አመርቂ ድል ተመዘገበ::

ለተከታታይ 4 ቀናት በተደረገው ትንቅንቅ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር መካነሰላም ቀጠና ውስጥ በሰራው ኦፕሬሽን ቁልፍ የጠላት ኃይል አመራሮች ተደመሰሱ::

በዛሬው ዕለት ማለትም መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም በማለዳው የመቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ ካምፓስ አጥር ስር ወንዝ ዳር የአንድ ከፍተኛ የጠላት ኃይል አመራር አስከሬን ተገኝቶ በከፍተኛ ተኩስ ታጅቦ ተነስቷል::

በሰሞኑ ኦፕሬሽን የአድማ ብተና 23ተኛ ክፍለ ጦር ዘመቻ መሪን ጨምሮ የቦረና ወረዳ ሚሊሻ ፅ/ቤት አቶ ሻምበል ሀይሉ፣ የመካነሰላም ከተማ አስተዳደር ሚሊሻ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ሰይድ አብዬ፣ የሚሊሻዎች መቶ መሪ አቶ አረጋው ክብረት ምበል ሀይሉ እንዲሁም ከእነዚህ ጋር በምድሩ ከ75 በላይ የጠላት ኃይል ተደምስሷል::

የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 801ኛ ኮር 45ተኛ ክፍለ ጦር አንድ ሬጅመንት ሰራዊት ጁኒየር ትምህርት ቤትን ካምፕ አድርጎ ተቀምጦ የነበረ ሲሆን የኮሩ ሰራዊት ወደ ከተማይቱ መጠጋቱን ተከትሎ ቀድሞ ሲፈረጥጥ ጥቁር አማሮች የተሰባሰቡበት የአድማ ብተና ኃይል እና መንገድ መሪዎቹ የሆኑት ፓሊሶች እና ሚሊሻዎችን ለእሳት ዳርጓቸዋል:: የአድማ ብተና ኃይል 23ተኛ ክፍለ ጦር በርካታ ኃይል በሰሞኑ ኦፕሬሽን ተደምሷል::

የሚሊሻ ፅ/ቤት መረጃና ደህንነት ስራዎችን ሲያከናውን የነበረውና የሚሊሻዎች ጠርናፊ የነበረው አቶ ሞገስ አብዬ (በቅጽል ስሙ ቡላ የሚባለው) በውጊያ መሀል በኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር ጌታሰው አስረስ ብርጌድ ተወርዋሪዎች የተማረከ ሲሆን የ45ተኛ ክፍለ ጦር አመራሮች ቡላ ከሚማረክብን ዙ-23 እና ዲሽቃ ቢማረክብን ይሻለን ነበር ማለታቸውን የውስጥ ምንጮች ተናግረዋል::

ቡላ የባንዳዎች ቁንጮ የሚባል አደገኛ የጠላት መጠቀሚያ ግለሰብ ሲሆን በየንፁሓን መንደሮች እየገባ ይህ የፅንፈኞች ደጋፊ ነው፣ ይህ አንድ ፅንፈኛ ዘመድ አለው ወዘተ እያለ ሲያስረሽን እንደነበር ነው መረጃዎች የሚጠቁሙት:: ቡላ አሁን ላይ በፋኖ ቁጥጥር ስር ይገኛል::

የንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር ጥላሁን ፈንታው ብርጌድ በበኩሉ አቶ ታከለ ይፍሩ የሚባለውን ቀንደኛ ሚሊሻ እና ሰላቶ ከተደበቀበት ቤት በመግባት ከነ ትጥቁ በቁጥጥር ስር አውሎታል::

ከአቶ ታከለ ይፋሩ እና ከአቶ ሞገስ አብዬ (ቡላ) በተጨማሪ አቶ ሀሰን እሸቴ እና አቶ አከለ ተሰማው ከሌሎች 5 ባንዳዎች ጋር በፋኖ ቁጥጥር ስር ይገኛሉ::

የጥላሁን ፈንታው ብርጌድ የአድማ ብተናን ካምፕ ከቦ ባደረገው ትንቅንቅ ካምፑን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮ ተተኳሽ፣ ኢናርጋ የሚባል 2 ዘመናዊ መሳሪያ፣ የአስለቃሽ ጭስ መተኮሻ መሳሪያ፣ የህክምና ቁሳቁሶች፣ ሬሽን እና ሌሎች የጠላት ንብረቶችን መረከብ ችሏል:: የኮሩ አካል የሆነው የወግዲው መብረቅ ክፍለ ጦር አንድ ሻለቃ ኃይል እና ከአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 9ኛ ክፍለ ጦር የመጣው አንድ ሻለቃ ኃይል በአርበኛ በፍቃዱ ገንብር ከሚመራው ኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር 2 ብርጌዶች ከተውጣጡ አሃዶች ጋር በመሆን መስከረም 17 ቀን በሰሩት ኦፕሬሽን ከተማይቱን ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠሩ ሲሆን በማግስቱ ማለትም መስከረም 18 ቀን የወግዲው መብረቅ ክፍለ ጦር አንድ ሻለቃ ኃይል አየር ማረፊያ በተባለ ቦታ 20 ወታደሮችን ሊደመስስም ችሏል:: የንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ አበበ መኩሪያ እና የኮሩ ዘመቻ መሪ አርበኛ ጌትነት ኦፕሬሽኑን መምራታቸውም ተገልጿል::

በዚሁ በመካነሰላም ግንባር መስከረም 19 ቀን 2018 ዓ.ም ሌላ ድል ተመዝግቧል:: የኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር አካል የሆነው ጌታሰው አስረስ ብርጌድም በተለምዶ ሰኞ ገበያ በተባለ ስፍራ አንድ ቲም የሚሆኑ የ45ተኛ ክፍለ ጦር ወታደሮችን እስከወዲያኛው ሸኝቷል:: የብርጌዱ አዛዥ አርበኛ ዱቤ እና ምክትሉ አርበኛ ሻምበል አብዬ የመሩት የሰኞ ገበያው ኦፕሬሽን ስኬታማ ስለነበር ጠላት ተንከሳክሶ ሊመለስ ችሏል::

በደረሰበት ሽንፈት የተደናገጠው ጠላት ወደ ንፁሀን ሞርተር አስወንጭፎ ትናንት መስከረም 19 ቀን የግፍ ግፍ የፈፀመ ሲሆን ተዋ በሚባል ቀበሌ ውስጥ መኖሪያ ቤት ተቃጥሎ አንድ እናት ተሰውታለች:: በቃጠሎው ቤቱ ውስጥ የነበሩ ሌሎች የቤተሰብ አባላት ላይም ጉዳት ደርሷል::

ኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር እና መብረቅ ክፍለ ጦር የተውጣጡ አሃዶች ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 9ኛ ሳሙኤል አወቀ ክፍለ ጦር አሃድ ጋር በመቀናጀት ትናንት ለዛሬ ሌሊት በመካነሰላም ግንባር የጠላትን ኃይል በመደምሰስ፣ በማቁሰል፣ በመበተን እና በመማረክ ከጥቅም ውጭ አድርገው መካነሰላም ከተማን ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር አውለዋል::

በኦፕሬሽኑ የአድማ ብተና 23ተኛ ክፍለ ጦር በርካታ ኃይል የተደመሰሰ ሲሆን የመካነሰላም ከተማ አስተዳደር ሚሊሻ ፅ/ቤት አመራር የሆነው አቶ ሰይድ አብዬን ጨምሮ ሌሎች ባንዳዎች እስከወዲያኛው ተሸኝተዋል:: በድምሩ ከ45 ያላነሰ ጠላት የተደመሰሰ ሲሆን በርካቶች ቆስለዋል::

ውጊያው ሲጀመር ራሱን ለመከላከል አስቦ በአየር ማረፊያ፣ በለገአማራ ወንዝ እና በከተማይቱ መሀል በቡድን መሳሪያ የታገዘ ውጊያ የከፈተው ጠላት የጀግኖችን ክንድ ቀምሶ ከጥቅም ውጭ ሆኗል::

መካነሰላም ከተማ ውስጥ የሚገኘው የቦረና ማረሚያ ቤትን በመክበብ ፋኖ ባደረገው ትንቅንቅ በርካታ እስረኞችን ማስለቀቅም ተችሏል::

በዚሁ በመካነሰላም ግንባር ከትናንትት በስቲያ የኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር ጥላሁን ፈንታው ብርጌድ ኮሎኔል ሀብታሙ አሰፋን ጨምሮ ሌሎች 3 ባንዳዎችን መማረኩም ይታወሳል::

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው)

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መስከረም 20/2018 ዓ.ም
2🙏1
ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው)

ዞብል አምባ ክ/ጦር 2ኛ ሻለቃ ቃኝ ከ15 በላይ የፋሽቱን አገዛዝ የብልፅግና መከላከያ እና ሆድ አደር አድማ ብተና ፖሊስና ሚሊሻ በመደምሰስ ታላቅ ጀብድ ፈፀሙ::

አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 2 ዞብል አምባ ክፍለጦር 2ኛ ሻለቃ ቃኝ ከወልደያ ወደ ሞላ ጊዮርጊስ አድርጎ ወደ ስሪንቃና ሰንቦ በመንቀሳቀስ ላይ ያለን የአገዛዙን ሰራዊት እና የአረጋ ከበደ ሆድ አደር ፖሊስና ሚልሻ ላይ በ2ኛ ሻለቃ ቀኝ ከ15 በላይ ሙትና ቁስለኛ ያደረጉ ሲሆን የጥላት ሃይል እግሬ አውጭኝ ብሎ ወደ ወልደያ ከተማ ተመልሷል።

ሰሞኑን በዘመቻ አደም አሊ (አባ ናደው) ከባድ ምት የተመታውንና የፈራረሰውን የጁላ ሰራዊት በማሰባሰብ አደራጅተው ከወልድያ ከተማ ለመውጣትና ለማጥቃት ፋኖን ከከተማ ዙሪያው ለማስለቀቅ ዛሬ መስከረም 20/2018 ዓ.ም ማለዳ በዛ ባለ ሃይል ማጥቃት ቢያደርግም በሻለቃ ቃኝ ተገርፎ ሙትና ቁስለኛውን ታቅፎ ተመልሷል::

በዚህም የአገዛዙ ሹማምንቶች ይሄንን ስነልቦናው የሞተ ሰራዊት ይዘን ምንም ነገር መስራት ስለማንችል አዲስ ሃይል ማምጣትና መተካት አለብን እስከዛ ፋኖ ወልድያን እንዳይደመስስና እንዳይቆጣጠር በመካናይዝድና በአየር ሃይል እየተከላከላችሁ ጠብቁን የሚል ትዛዝ አውርደው በፍርሃት ተውጠው ይገኛሉ::

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፍብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መስከረም 20/2018 አ.ም
2🙏2
ሰበር ዜና

በምዕራብ ወሎ ግንባር የተንታ ወረዳ መቀመጫ አጅበር ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገባች።

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር ቤተ አምሓራ ክ/ጦር ዛሬ መስከረም 20/2018 ዓ/ም በደቡብ ወሎ ዞን ተንታ ወረዳ የተንታን ንዑስ ከተማ በጠዋቱ ተቆጣጥው የነበረ ሲሆን በግሞት ከተንታ 12 km እርቀት ላይ የሚገኘውን የወረዳውን ዋና መቀመጫ አጅባር ከተማን ከቀኑ 6፡00 ጀምረው በቁጥጥሩ ስር አውለዋል።

በተማው ያላግባብ የፋኖ ቤተሰቦች ናችሁ: ፋኖን ትደግፍላችሁ በሚል የታሰሩ እስረኞችን አስፈትተዋል : የፖሊስ ጣቢያዎችን ተቆጣጥረው በርካታ መሳሪያዎችን ማርከዋል።

የወረዳውን ከተማ አጀባር እንዲጠብቅ የታዛዘው የአድማ ብተናና የሚሊሻ ሃይል ሙትና ቁስለኛ ሆኖ የተረፈው ወደ አምባ ማርያም ቀጠና ፈርጥጧል። የወረዳ ብልፅግና አመራር ደግሞ ወደ ቱሉአውሊያ ( መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ) ፈርጥጠዋል።

ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ/አባ ናደው/ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡

NB - ተንታና አጅባር በ1 ወረዳ ስር ቢሆኑም የተለያዩ ከተሞች ናቸው::

@አለማቀፍ ፋኖ ሚዲያ
የፋኖ ድምፅ!
🙏2
አሳዛኝ ዜና😭!!

የፋኖ ቤተሰብ ናችሁ የተባሉ እናት እና አባት በአገዛዙ ወታደሮች ተረሸኑ‼️

"... ከመርዓዊ ከተማ አቅራቢያ ልዩ ሥሙ ቻይና ካንፕ ከሚባል አካባቢ የሰይጣኑ ዐብይ አህመድ  ወንበር ጠባቂ አራዊት የፋኖ እናት እና አባት ናችሁ በሚል ሁለት እናት እና አባት የሆኑ በዕድሜ የገፉ  አረጋዊያን  ሰወችን በአስቃቂ ሁኔታ በጥይት ደብድቦ ገሏል።
1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በውጊያው ቆስለው የተማረኩ የአገዛዙ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦችና አባላት የሕክምና አገልግሎት እየተሰጡ ይገኛሉ።

ፋኖ ምርኮኞችን የሚይዘው ከአለም አቀፍ የምርኮኞች አያያዝ ሕገደንብ በተጨማሪ፡ ምኒልካዊ ስብዕናን በተላበሰ መልኩ ቁስለኛ ምርኮኞችን ተንከባክቦ ነው።
🙏21