የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ሐዲስ ዓለማየሁ 7ኛ ክ/ጦር የደጅአዝማች ተድላ ጓሉ ብርጌድ ጉዳልማ ላይ ከ12:00 - 7:00 ሰዓት ከፍተኛ ትንቅንቅ የታየበት ውጊያ ሲያደርግ ውሏል።
በውጊያው የአረመኔው አሽከር ምሊሻና አድማ ብተና እንደ ክፉኛ ሲመታ ውሏል።
ነበልባሎቹ የተድላ ጓሉ ልጆች ለአረመኔው ሰራዊት የእግር እሳት የሆኑበት ሲሆን በውጊያው 19 የጠላት ሀይል ሲደመሰስ 21 ቁስለኛ ሆኗል።
7 ክላሽ 1 አብራረው በድምር 8 መሳሪያ ተማርኳል።
1.ጌቴ ሙሉዓዳም
2.እንዳላመው ያለው
3.ልጥገበው ጌቴ
4.ሙሉቀን ደምስ
5.ጌቱ ማሞ
6.አዝመራው መኩ የሚባሉ ምሊሻዎች ወደ ላይኛው ተሸኝተዋል።
የፋኖን ክንድ መቋቋም ያቃተው የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት:-
1.ተግባር ማናዬ የተባለ አርሷደር እረሽኗል
2.አበዋ ምህረቴ የተባለውን ሲያቆስል የግለሰብ ባጃጅ አቃጥሏል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

🙏1
4 ንፁሀን በድሮን ጥቃት ተገደሉ።
አገዛዙ ባለፉት ቀናት ወልዲያ ከተማ ዙሪያ 11 የድሮን ጥቃት እንዳደረገ የተገለፀ ሲሆን፤ ዛሬ በራያ ቆቦ ወረዳ ቃሊም ከተማ 12ኛ የድሮን ጥቃት በመፈፀም ከረፋዱ 4:00 ላይ ራያ ቆቦ ቃሊም ከተማ ቃሊም ትምህርት ቤት አካባቢ አገዛዙ ባደረገው የድሮን ጥቃት 4 ንፁሀን እንደተገደሉ ምንጮች ገልፀዋል ።
4 የአካባቢው ወጣቶች በአንድ ላይ ሲንቀሳቀሱ በነበረበት ወቅት ላይ የድሮን ጥቃቱ እንደተፈፀመ ተገልጹአል።
በትላንትናው እለት ከላሊበላ ከተማ በቅርብ ርቀት በምትገኘው ከአንድ ቋጥኝ ተፈልፍላ በተሰራችው ገነተ ማርያም ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ ተመሳሳይ የድሮን ጥቃት እንደተፈፀመ ይታወቃል። ከትላንት ወዲያ እንዲሁ ሳንቃ ጤና ጣቢያ በፈፀመው የድሮን ጥቃት በሕክምና ላይ የነበሩ ንፁሀንን ጨምሮ የሕክምና ባለሙያዎች እንደተገደሉ መዘገባችን ይታወሳል።

💔2
ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው)
ዛሬም ነጻ በወጡ ቀጠናዎች ሕዝባዊ ውይይት እየተደረገ አዲስ የአስተዳድር መዋቅር እየተዘረጋ ነው።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር ነፃ ባጣቸው የሰሜን እና የደቡብ ወሎ ዞን እና ወረዳ ከተሞች ላይ ሰፊ ህዝባዊ ውይይቶች በማድረግ የከረፋውን የብአዴን መዋቀር እየናደ የራሱን መዋቀር እየዘረጋ ይገኛል፡፡
ዛሬ በዕለተ ሰኞ በቀን 19/01/2016 ዓም በሰሜን ወሎ ዞን በሃብሩ ወረዳ መርሳ ከተማ ከነዋሪው ጋር ህዝባዊ ውይይት በማድረግ እና ማህበረሰባዊ የቀጣይ አቅጣጫ በማስቀመጥ ውይይቱ ባማረ መልኩ ተጠናቋል፡፡
በውይይቱ የተነሱ ኮር ሃሳቦች
1 የትግሉ መነሻ ምክኒያቶች ምን ነበሩ?
* ትግሉ አሁን ያለበት ጠቅላላ ሁኔታ
* ትግሉ ያመጣው መልካም አጋጣሚ
* የትግሉ ተግዳሮቶች
* የትግሉ የቀጣይ አቅጣጫ
2 መንግሥት አሁን ያለበት ወቅታዊ ሁኔታ
* በወታደራዊ ቁመና
* በፖለቲካ ተቀባይነት
* የዲፕሎማሲ አቅም እና ሌሎችም
3 በራስ አስተዳደር እና በፀጥታ ጉዳይ
* የሃገር ሽማግሌዎች የሰላም ኮሚቴዎች የቅሬ እና የእድር እንዲሁም የእምነት አባቶች ሚና እንዲሁም የወጣቱ ሃላፊነት
* የህዝብ እና የኛ ግኑኝነት ምን መሆን አለበት
* ከጠላት ጋር በጥቅምም ሆነ በፆታዊ ግኑኝነት እያደረጉ ባሉ ሰዎች ጉዳይ
4 ይህን ትግል እንዴት የራሳችሁ እንደሆነ አምናችሁ ኮትኩታችሁ ታሳድጉታለችሁ?
በሚሉ አንኳር ጉዳዮች ተነስተው ሰፊ ውይይት በማድረግ ህዝብ ላይ የነበረን የተዛባ አረዳድ እና ስሁት እሳቤ ለማጥራት ተመኩሯል፡፡
በውይይቱም ህዝቡ ደስተኛ እንደነበር እና በተለይ ሙስሊም ጠል ናቸው በሚል አገዛዙ ትግሉን እንድንጠላው መንግሥት በፋኖ ላይ ትልቅ ጥላቻ እንዲኖረን ብዙ የሰራ ቢሆንም ከመቅረት ማርፈድ ይሻላል እና ዛሬ ጥርጣሬያችንን ለማጥራት ችላቹሃል በማለት ሃሰተኛውን የብልፅግና ስርዓት በጋራ ለመታገል ቃል ገብቷል፡፡
በቀጣይም ሰፊ ውይይቶች እንዲደረግ እየጠየቁ ቀጠናውን እናንተ በመያዛችሁ ሰላም አግኝተናል ስትባሉ የነበረውን የሃሰት ስም ማጥፋት በተግባር የህዝብ ልጅ መሆናችሁን አሳይታቹሃል እኛም ከመሳቀቅ ድነናል ሲሉ መደሰታቸውን ገልፀዋል፡፡
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር ምክትል ሰብሳቢ እና የፖለቲካ ጉዳዮች ሃላፊ
መስከረም 19/2018 ዓ.ም

❤3🙏1
ሰበር ዜና!
የጎንደር ከተማ አካል በሆነችው ጠዳ ክ/ከተማ እና በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ማክሰኝት ከተማ ዙሪያ ከፍተኛ ተጋድሎ እየተደረገ ይገኛል።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር ከተለያዩ ክፍለ ጦር የተወጣጡ ጀግኖቻችን በጥምረት ዛሬ መስከረም 19 /2018 ዓ/ም ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት በተመሳሳይ ማክሰኝት ከተማ ዙሪያ እና ጠዳ ከተማ ውስጥ የሚገኙ የአገዛዙ ወታደራዊ ቤዞች ላይ ያነጣጠረ እርምጃ ተወስዷል።
በአውደ ውጊያው በጠላት በኩል ከፍተኛ የሆነ ሰባዊና ቁሳዊ ኪሳራ የደረሰበት ሲሆን ወደ ገጠር ለኦፕሬሽን የላከውን ጥምር ሀይል በመኪና በማመላለስ ለመከላከል የሞከረ ቢሆንም ከሞትና ከቁስለት ሳይታደጋቸው ቀርቷል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን ነው!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ

ሰበር ዜና | ያገዛዙ የድሮን ጥቃት በንፁሃን ላይ | ዘመቻ የተሰየመለት ሳጅን አደም አሊ ማነው | የጎንደርና ጎጃም ግንባር ትንቅ* ንቅ
ቁስለኛ ምርኮኞች የሕክምና አገልግሎት በማገኘት ላይ።
በአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ የጤና መምሪያ ስር የሚገኘው የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ ሰጭ ቡድን በየቀጠናው እየተዟዟረ ለቁስለኛ ምኮኞች የሕክምና አገልግሎች እየሰጠ ይገኛል።
@መረብ ሚዲያ

❤1
በወሎ ግንባር የምንሊክ እዝ በከፈተው ዘመቻ "ሳጅን አደም አሊ ( አባናደው ) ተመትቶ የተማረከው ኮለኔል በፋኖ አስፈላጊው ሕክምና ላይ ነው::
ሲጨፈጭፉ እና ሲያስጨፈጭፋ የነበረን የጠላት ሃይል መሪ በዚህልክ ርኅራኄ ማሳየት: ማከም: መቀለብ ምን ይሉት ሰብዓዊነት : ምን ይሉት ሰውነት ነው ? ፍኖ ዓለማቀፍ የጦር ህግ አክብሮ የሚንቀሳቀስ : ለበቀል ሳይሆን ለፍትህና ነፃነት : ለህልውና ... ለዕኩልነትና ዴሞክራሲ መስፍን በእጅጉ የሚተጋ ኃይል ነው።
ፋኖ ይችላል : ፋኖ ያሸንፋል !
ቪዲዮ:- መረብ ሚዲያ

❤1👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰበር
የድር ሱልን ጥሪ ከወለጋ አርጆ ጉደቱ ከተማ!
በምስራቅ ወለጋ አርጆ ጉደቱ ከተማ በአማራ ተወላጆች ላይ መንግስት መር ጭፍጨፋ ተከፍቷል።
የከተማዋ ነዋሪ የሆኑ የአማራ ተወላጆች "ፋኖ ናችሁ" በሚል በርካቶች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል።
ግድያው የተፈፀመባቸው በክልሉ ፀጥታ ኃይሎች ከተያዙ በኋላ የደቦ ፍርድ ተፈርዶባቸው ነው።

ተጠናክሮ በቀጠለው ዘመቻ አባናደው ተንታ አጅባር ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገባች!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር ቤተ አምሓራ ክ/ጦር ዛሬ መስከረም 20/2018 ዓ/ም በደቡብ ወሎ ዞን ተንታ አጅባር ከተማን በቁጥጥሩ ስር ማስገባቱን መረብ ሚዲያ ከኮሩ ኮሚዩኒኬሽን ክፍል ለማረጋገጥ ችሏል። ግስጋሴው ቀጥሏል።
#ዘመቻ አርበኝ አደም አሊ/አባ ናደው/ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡

❤1🙏1