ልብ ሰባሪ አሳዛኝ ዜና❗️❗️❗️
=============
➢ ከቤተሰብ የመጣ አስቸኳይ መረጃ ነው ❗️
አንብቡት የዛሬ ውሎው👇ቢያንስ አንባቹ #ሼር አድርጉ ወገን!!
06/01/2017 ዓ.ም
የወንድማችን የተከበሩ አቶ ክርስቲያን ታደለ ጉዳይ አሳሳቢ እየሆነ መጥቷለ።
👉 ማረሚያ ቤቱ ከሚፈቅደው ምግብ ውጪ እንዳይገባ ከልክለዋል።ለምሳሌ ማር፣አጥሚትና ሌሎች ፈሳሽ ነገሮች።
👉 የሚፈለገውና የሚያስፈልገው መድኃኒት እየገባለት አይደለም፣
👉 የተደረገለት ቀዶ ሕክምና በየጊዜው ስለሚተካ ወደ ሌላ ህመም(ካንሰር) ሳይተካ በጨረር ህክምና መጥፋት አለበት።ለዚህ ደግሞ የቅርብ ሐኪሞቹ ውጪ አገር ሄዶ መታከም እንዳለበት እያለቀሱ ሳይቀር ለማረሚያ ቤቱ ኃላፊዎች ነግረዋቸዋል፣፣
👉 ያለበት ቦታ መጸዳጃ ቤትም ሆነ ሌላው ነገር ፈጽሞ ምቹ ካለመሆኑ የተነሣ ህመሙ ከመሻል ይልቅ እንዲብስበት እያደረገው ይገኛል፣፣
👉 ሰኞ፣ረቡዕ እና አርብ በቤተሰብ ይጠየቅ የነበረው ጭራሽ እንዲቆም ሆኗል፣፣
👉 የሚወስደው መድኃኒት ከመብዛቱ የተነሳ ለሌላ ተጓዳኝ ሕመም እየተዳረገ ነው፣፣
.
.
.ብዙ ብዙ ስቃይና መከራ እያስተናገደ ለሚገኘው ወንድማችን የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪዎች፣ዓለም ዓቀፍ ተቋማት እና ሚዲያዎች አገዛዙ ላይ ጫና ፈጥረው ህክምና የሚያገኝበት መፍትሄ ካልተፈጠረ አደጋው ከዚህም የከፋ ስለሚሆን ርብርብ ታደርጉ ዘንድ በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን፣፣

❤5💔2
ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ ቆቦ ከተማ በምሽት በመግባት የራያ ቆቦ ፖሊስ ጣቢያ ላይ ከባድ ጥቃት በመፈፀም ድል ተጎናፀፉ::
ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ መስከረም 5/2018 ዓ.ም ሌሊት ቆቦ ከተማ በመግባት የራያ ቆቦ ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ የብልፅግና አገልጋይ ካድሬ የመሸገበት ህንፃ ላይ የአርፒጂ (ላውንቸር) ጥቃት በመፈፀም ታላቅ ጀብድ ፈፅመው ድል ተጎናፅፈዋል::
ተደጋጋሚ የፋኖንና የአማራ ህዝብ ጥሪና ተማፅኖ ጆሮ ዳባ በማለትና በመግፋት ወገናቸው የአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት እየፈፀሙ ያሉ የብልፅግና ካድሬ የሚሊሻና የአድማብተና አመራሮች እንዲሁም የደህንነት ሰዎች የመሸጉበት የራያ ቆቦ ፖሊስ ጣቢያ ላይ ተደጋጋሚ የአርፒጂ (ላውንቸር) ጥቃት በመፈፀም ድል ተጎናፅፈዋል::
የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰዎች የደረሰባቸው የጉዳት መጠን እንዳይታይና እንዳይታወቅ አካባቢውን ከሰዎች እንቅስቃሴ ውጭ አድርገውት ውለዋል::
በተያያዘ መረጃ ህዝቡን በማስገደድ ያላለቀውን አባይ ግድብ ካስመረቀ በኋላ በሰሜን በኩል ከኤርትራ ጋር ሊያካሂደው ላሰበው ጦርነት አጀንዳና ፕሮፓጋንዳ ይሆነው ዘንድ ውጤት ባያመጣለትም ህዝቡን በግዳጅ ሰልፍ ውጡ እያለ ይገኛል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መስከረም 6/2018 ዓ.ም

👍1
ሻለቃ መሪው ጨምሮ አንድ ሙሉ ኦራል ሰራዊት ተደመሰሰ!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል(አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ስር የሚገኘው ተከዜ ክፍለ ጦር በዛሬው ዕለት ባደረገው የደፈጣ ጥቃት አንድ ሙሉ ኦራል ሰራዊት ተደመሰሰ።
መስከረም 06/2018 ዓ.ም የጠላት ኃይል ከወልዲያ ወደ ላሊበላ ከተማ ሬሽን ጭኖ በሚጓዝበት ጊዜ ከኩልመስክ ከተማ በቅርብ ርቀት የሻላይ የምትባል ቦታ በሞርተር ቅምቡላ ኦራሉ የተመታ ሲሆን ከኦራሉ የነበሩ ሙሉ ሰራዊት መደምሰሳቸው ታውቋል።
በዚህ የተደናገጠው የጠላት ኃይል ሙትና ቁስለኛውን በአራት አምቡላንስ ወደ ኩልመስክ ከተማ እያመላለሰ እንደሚገኝ ከስፍራው የሚገኝ የአይን እማኝ መረጃውን አድርሷል።
በተያያዘ ዜና ጥራሪ ክፍለ ጦር አንድ ሻለቃ በግዳን ወረዳና በአንጎት ወረዳ አማካይ ቦታ ልዩ ስሙ ቀበሮ ሜዳ እስከ ድልብ በሸፈነ ውጊያ በጠላት ላይ ኪሳራ ማድረሱን አስታወቀ።
በአውደ ውጊያው አንድ ሻለቃ መሪን ከእነ አጃቢዎቹ ጨምሮ ሌሎችም የብልፅግና ስልጣን ጠባቂ ሰራዊት መደምሰስ የተቻለ ሲሆን ጠላት በድንጋጤ ይዞት የነበረውን ምሽግ በመልቀቅ ሌላ ተጨማሪ ኃይል ከተለያዩ ቦታዎች ለማስመጣት እየተሯሯጠ ይገኛል።
በተጨማሪም የአብይ አህመድ ስልጣን አስጠባቂ ሰራዊት በአማራ ህዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ እያከናወነ ሲሆን ለዚህም የፋኖን ውጊያ መቋቋም ያቃተው ምንም ውጊያ በሌለበት ከባድ መሳሪያን ግዳን ወረዳ ወንዳች ከተማ ላይ ሆኖ ወደ 04 ቀበሌ ሞርተር በመወርወር አንድ ንፁሀን በመግደልና በንብረት ላይ ጉዳት አድርሷል።
በተጨማሪም በላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ስር የሚገኘው የሜጀር ጄኔራል ውባንተ አባተ ክፍለ ጦር በመቄት ጥልቅ ግምገማ እና ተሃድሶ አካሄዷል።
ከግዳጅ መልስ ጥልቅ ግምገማ እና ተሃድሶ መስከረም 06/ 2018 ዓ.ም ያካሄደው ክፍለ ጦሩ በግዳጅ አፈፃፀም ላይ የነበሩ ጠንካራ እና ደካማ ጎኖችን በጥልቀት ገምግሞ ለቀጣይ ግዳጅ ዝግጁ መሆኑን የክፍለ ጦሩ አዛዥ አርበኛ ኮማንዶ አማን ጎበዜ ገልጿል።
በተሃድሶ ፕሮግራሙ በተሻለ ቁመና ግዳጅ የፈፀሙ ሻለቃዎች ማበረታቻ የተሰጡ ሲሆን ለአማራ ትግል ህይዎታቸውን የሰዉ የትግሉ ሰማታትም ታስበው ውለዋል እንዲሁም ክፍለ ጦሩ አንድ ሻለቃ በሸደሆ መቄት ስም መሰየሙ ታውቋል።
በመጨረሻም የፋኖን ምት መቋቋም ያቃተው የብልፅግና ሰራዊት ብልባላ ከተማ ልዩ ስሙ ገላሹሞች ተራራ ላይ በመሆን ወደ ብልባላ ቄርቆስ ሞርተር በማስወንጨፍ በስድስት ንፁሃን እና ቤት ንብረታቸው ላይ ጉዳት ማድረሱ ታውቋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የኮሩ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ቢሆነኝ ቢያበይን መረጃውን አድርሷል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መስከረም 06 ቀን 2018 ዓ.ም

❤1👍1🙏1
ንጉስ ሚካኤል ኮር ሸዋንግዛው ክፍለጦር በርካታ የጠላት ጥምር ጦር በመደምሰስና ሁለት ጓድ ሆድ አደር ሚሊሻ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፀፈ::
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉስ ሚካኤል ኮር ሸዋንግዛው ክፍለጦር ከላላ ወረዳ ልዩ ስሙ ሻፊ የተባለ ቦታ በርካታ ጥምር የጠላት ጦር በመደምሰስና በማቁሰል እንዲሁም ሁለት ጓድ የከላላ ሚሊሻ በመማረክ ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::
ይህንን አስደናቂ ጀብድ የፈፀሙት የሸዋንግዛው ክፍለጦር አሃድ የሆኑት ተማም ሻለቃ ናቸው:: ከዚህ በተጨማሪም ሸዋንግዛው ክፍለጦር የብልፅግናን የግዳጅ ሰልፍ ዙፋን ጠባቂዎቹ ላይ ውጊያ በመክፈትና በመፋለም በጀግንነት በትነውታል::
በሌላ የተጋድሎ መረጃ ሸዋንግዛው ክፍለጦር ተማም ሻለቃ መስከረም 3/2018 ዓ.ም በሶስት ፓትሮል ይንቀሳቀስ የነበረን የጠላት ሃይል ቱልያ የተባለ ቦታ ላይ ደፈጣ በመያዝና ውጊያ በመክፈት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ የተረፈውን ወደመጣበት በመመለስ እንዲሁም ቀጠናውን በማስከበር ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መስከረም 6/2018 ዓ.ም
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉስ ሚካኤል ኮር ሸዋንግዛው ክፍለጦር ከላላ ወረዳ ልዩ ስሙ ሻፊ የተባለ ቦታ በርካታ ጥምር የጠላት ጦር በመደምሰስና በማቁሰል እንዲሁም ሁለት ጓድ የከላላ ሚሊሻ በመማረክ ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::
ይህንን አስደናቂ ጀብድ የፈፀሙት የሸዋንግዛው ክፍለጦር አሃድ የሆኑት ተማም ሻለቃ ናቸው:: ከዚህ በተጨማሪም ሸዋንግዛው ክፍለጦር የብልፅግናን የግዳጅ ሰልፍ ዙፋን ጠባቂዎቹ ላይ ውጊያ በመክፈትና በመፋለም በጀግንነት በትነውታል::
በሌላ የተጋድሎ መረጃ ሸዋንግዛው ክፍለጦር ተማም ሻለቃ መስከረም 3/2018 ዓ.ም በሶስት ፓትሮል ይንቀሳቀስ የነበረን የጠላት ሃይል ቱልያ የተባለ ቦታ ላይ ደፈጣ በመያዝና ውጊያ በመክፈት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ የተረፈውን ወደመጣበት በመመለስ እንዲሁም ቀጠናውን በማስከበር ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መስከረም 6/2018 ዓ.ም
👍1🙏1
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ሰባት ለሰባ ክ/ጦር ለተከታታይ አራት ቀን ባካሄደው ውይይት የክ/ጦሩን አመራሮች በድጋሚ በመሰየም በሰላም ተጠናቀቀ።
=============
መስከረም 5/2018 ዓ ም
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የሰባት ለሰባ ክ/ጦር ላለፉት አራት ተከታታይ ቀናት ባካሄደው ውይይት ነባር እና አዳዲስ የክ/ጦሩን አመራሮች ገምግሞ ማሻሻያ በማድረግ መድቧል::
ክ/ጦሩ የአመራር ምደባ ያካሄደው ወደ እዙ ባደጉ እና የአጼ ዘርዓ ዓዕቆብ ኮር መመስረቱን ተከትሎ ወደ ኮር የሄዱ አመራሮች በመኖራቸው ነው::
ይህንን የአማራር ሽግሽግ ክ/ጦሩ ለማሟላት የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አመራሮች ባሉበት ለተከታታይ አራት ቀን ግምገማ ካካሄደ በኋላ ነባር እና አዳዲስ አመራሮችን ክ/ጦሩን እንዲመሩ መድቧል::
ይህ የአመራር ምደባ እና ሽግሽግ የአፋብኃ ማእከላዊ ኮማንድ አባል እና የዕዙ ዋና መሪ ኢንጅነር ደሳለኝ ሲያስብሸዋ፥ የዐሰዙ ም/ል መሪ አርበኛ ኢሳያስ ደመቀ እና የአሳምነው ዕዝ ዋና ወታደራዊ አዛዥ ባዩ አለባቸው ባሉበት ተካሄዷል::
በዚሁ መሰረት ፥
👉የሰባት ለሰባ ክፍለጦር ዋና መሪ ........ ፋኖ ደመላሽ ደመቀ
👉ወታደራዊ አዛዥ .......አረጋ ሙሉነህ
👉ምክትል አዛዥ ኦፕሬሽን...... እሸቱ በቀለ
👉ምክትል አዛዥ አስተዳደር...... እንዳለ ሸዋዬ
👉ዋና ዘመቻ መምሪያ........ነጋ ንጉሴ
👉ምክትል ዘመቻ ............ጌታሁ ንጉሴ
👉ምክትል አዛዥ ሎጀስቲክ...... ታሪኩ አየለ
👉 ኦርዲናንስ.....ታምራት እምሻው
👉ቀልብ እና እደላ.....የምሩ ግዛው
👉 የህክምና ቡድን መሪ ........ይንገስ ከፈለኝ
👉ድርጅት ጉዳይ ....በለጠው ጋሻነህ
👉ፖለቲካ ዘርፍ .......ዳዊት ገ/መስቀል
👉ፋይናንሰ ...........ከበደ ሀብቴ
👉ሪፖርተር ...........ዝናው በቀለ
👉አስተዳደራዊ ጉዳይ ........አባተ መስፍን
👉አደረጃጀት ............ንጉስ መሰለ
ሆነው ተመርጠው ቃለ መሀላ ፈጽመዋል።
መረጃውን የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘራያዕቆብ ኮር የህዝብ ግንኙነት ክፍል አድርሶናል።
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ
የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል
መስከረም 05/2018 ዓ.ም

❤1🙏1
የዛሬ ማለትም መስከረም 06/ 2018 ዓ/ም የግንባር ውሎ መረጃዎች እና የተሰጠ ማብራሪያ በአርበኛ አበበ ፈንታው የቀረበ።
የግሎባል ፋኖ ሚዲያ እለታዊ ዜንን ይከታተሉ።
የግሎባል ፋኖ ሚዲያ እለታዊ ዜንን ይከታተሉ።
🙏1

በእስር ላይ ያሉት አቶ ክርስቲያን ታደለ በጠና መታመማቸውን ቤተሰባቸው እና ጠበቃቸው ተናገሩ።
በእስር ላይ የሚገኙት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባሉ አቶ ክርስቲያን ታደለ በጠና መታመማቸውን ቤተሰቦቻቸው እና ጠበቃቸው ለቢቢሲ ተናገሩ።
ሰኞ ዕለት ታስረውበት ወደ ሚገኙበት የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ሄደው እንደጎበኋቸው የገለጹት ጠበቃ ሰለሞን ገዛኸኝ፣ አቶ ክርስቲያን በቅርቡ ቀዶ ሕክምና ከማድረጋቸው ጋር በተያያዘ ሕመማቸው እየተባባሰ መምጣቱን ገልጸዋል።
የአቶ ክርስቲያን ታደለ አንድ ቤተሰብ አባልም፣አቶ ክርስቲያን ከወራት በፊት በመቅረዝ ሆስፒታል ቀዶ ሕክምና ማድረጋቸውን እና በቂ ክትትል ሳይደረግላቸው ወደ ማረሚያ ቤት እንዲመለሱ መደረጋቸው አሁን ላሉበት ሁኔታ እንዳበቃቸው ተናግረዋል።
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን (አብን) ወክለው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል እንዲሁም በምክር ቤቱ የመንግሥት ወጪ፣ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ነበሩ።
በአማራ ክልል የተፈጠረውን የፀጥታ መደፍረስ ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከተደነገገ በኋላ በቁጥጥር ስር የዋሉት አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ በእስር ላይ እያሉ ያለመከሰስ መብታቸው ተነስቶ ላለፉት ሁለት ዓመታት በእስር ላይ ይገኛሉ።
ፍርድ ቤቶች ለዕረፍት ዝግ በመሆናቸው ብዙም እንደማይገናኙ የተናገሩት ጠበቃቸው ሰለሞን ደህና አለመሆናቸውን ከሰሙ በኋላ ወደ ማረሚያ ቤት ሄደው አቶ ክርስቲያንን ባገኟቸው ጊዜ በእጅጉ ታመው እና ደክመው መመልከታቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል።
ጠበቃው አክለውም ቀዶ ሕክምና ካደረጉ በኋላ ክትትል እና የምግብን ጨምሮ አስፈላጊው እንክብካቤ በተገቢው ሁኔታ አለማግኘታቸው በጤና ሁኔታቸው ላይ ተጽእኖ እንዳለው አመልከተዋል።
ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የአቶ ክርስቲያን የቤተሰብ አባል ለአቶ ክርስቲያን በሕክምናም ሆነ በፍርድ ቤት የተፈቀደላቸውን ለሕመማቸው ተስማሚ የሆኑ ምግቦችን ማስገባት እንዳልተፈቀደላቸው እና ከአንድም ሁለቴ ምግብ መቅረብ ሳይችሉ መመለሳቸውን ገልጸዋል።
ከዚህም ባሻገር አቶ ክርስቲያንን ጨምሮ በሽብር ተከሰው ማረሚያ ቤት የሚገኙትን የምክር ቤት አባላት ለመጠየቅ ወደ ማረሚያ ቤቱ በሚያመሩበት ወቅት እንግልት እና መጉላላት ይደርስብናል ብለዋል።
አቶ ክርስቲያን ከወራት በፊት ቀዶ ሕክምና ተደርጎላቸው እንደነበር ቤተሰቦቻቸው እና ጠበቃቸው የገለጹ ሲሆን፣ በወቅቱ በተገቢው ሁኔታ ክትትል አግኝተው ሳያገግሙ ወደ እስር ቤት እንዲመለሱ ተደርገዋል ሲሉ ቤተሰቦቻቸው ቅሬታ አሰምተው ነበር።
የአቶ ክርስቲያን ቤተሰቦች እንደሚሉት ያሉበት ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑን በመጥቀስ ለመንቀሳቀስ እና ጠያቂዎችን ለማናገር አዳጋች በሆነ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ ብለዋል።
በተጨማሪም "ወደ ማረሚያ ቤቱ ከተመለሰ በኋላም ለማገገም የሚያስፈልገው እንደ አጥሚት እና ሌሎች ነገሮችን ይዘን እንዳንገባ ተከልክለናል። ከአንድም ሁለት ጊዜ አጥሚት ይዘን ተመልሰናል። በጣም ነው የታመመው፤ በሥርዓት እንኳን ቆሞ አያናግረንም።"
የቤተሰቡ አባል የሆኑት ግለሰብ አቶ ክርስቲያን ሕክምና እንዲያገኙ እና ያሉበት ሁኔታ እንዲሻሻል የሰብዓዊ መብት አካላት "የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየተፈፀመባቸው ነው" ያሏቸውን እስረኞች እንዲጎበኙ ጠይቀዋል።
ዐቃቤ ሕግ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል በሆኑት አቶ ክርስቲያን ታደለ እና ሌሎችም ግለሰቦች ላይ ክስ የመሠረተው ከአንድ ዓመት በፊት መጋቢት 2016 ዓ.ም. ነበር።
አቶ ክርስቲያን የወንጀል ሕጉን እና የሽብር ወንጀልን ለመቆጣጣር እና ለመከላከል የወጣውን አዋጅ በመተላለፍ የተፈጸመ "ወንጀልን" እና የጦር መሳሪያ አስተዳደር እና ቁጥጥር አዋጅን በመተላለፍ ክስ ቀርቦባቸው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ ነው።
ከሌሎች ተከሳሾች ጋር በቀረበባቸው ክስ የዐቃቤ ሕግን ምስክሮችን ማሰማት የጀመረ ሲሆን፣ በመጪው ጥቅምት 10/ 2018 ዓ.ም. ጉዳያቸው መታየት ይቀጥላል። ዘገባው የቢቢሲ ነው።

❤5