ግሎባል ፋኖ ሚዲያ/ዓፋሚ/Global Fano Media/GFM
1.33K subscribers
4.16K photos
331 videos
17 files
2.22K links
የፋኖ ድምፅ
Download Telegram
ክፍል ሁለት!

አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ኮር እስቴ ዴንሳ ብርጌድ በመማር ማስተማሩ ዙሪያ ከመምህራን ጋር የተደረገ ዉይይት !!!!!
2
ክፍል ሁለት!

አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ኮር እስቴ ዴንሳ ብርጌድ በመማር ማስተማሩ ዙሪያ ከመምህራን ጋር የተደረገ ዉይይት !!!!!
ከጳጒሜን 01 እስከ  መስከረም 05/2018ዓ.ም ድረስ 117 በላይ የአረመኔው ሰራዊት አባላት ቴዎድሮስ ዕዝን  ተቀላቀሉ ።

  ጠላት በየቀኑ እየተበተነ ፋኖን እየተቀላቀለ ይገኛል። አረመኔው ሰራዊት የደረሰበትን  ምት መቋቋም ሲያቅተው ከነመሳሪያው ፋኖን እየተቀላቀለ ነው።  በ10 ቀን ብቻ ከ117 በላይ የአረመኔው ሰራዊት አባላት እና አመራሮች  በራሳቸው ጊዜ አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና  ቴዎድሮስ ዕዝን ተቀላቅለዋል።
ብርሃኑ ጁላ ሕዝብ እንዲጨፈጭፍ በግዳጅ  በማህበራዊ መከወኛ ቦታዎች እያፈሰ ቢያሰለጥንም  የሰለጠነው ሰራዊት ግን ሕዝቤን አልጨፈጭፍም በማለት  እየከዳ ፋኖን በገፍ እየተቀላቀለ ነው። ፋኖም በሰላም  እጅ የሰጡትን  በእንክብካቤ  እየተቀበለ ይገኛል።

10 የአረመኔው ሰራዊት አባላት ሀዲስ አለማየሁ ብርጌድን ተቀላቅለዋል።

1.እውነቴ ላመስግን   አብራጂት
2.ገብሬ ጌታ         አብራጂት
3.ሀብታም መለሰ    አብራጂት
4.በየነ ይገዝ        አብራጂት
5.ዘውዱ ያየ        ተድላ ጓሉ
6.አሳብ አንሙት     ክ/ጦር
7.ፈረደ ተስፋ        ክ/ጦር
8. 2መከላከያ አብራጅትን ተቀላቅለዋል።

15 የአረመኔው ሰራዊት አባላት ተፈራ ዳምጤ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል።

1, ታደሰ ጤናው -----ሚሊሻ
2,  አሰፋ ጌታነህ.       ""
3,  እውነቱ ቸኮል.       ""
4,  አትንኩት ቢተው.     ""
5. ያለለት እውነቱ.        ""
6,  አይተነው ሞገሴ.       """
7,  ,፲ አለቃ አስራት ማርቆስ   (መከላከያ)
8,    ካሳሁን ተረፈ   -  መከላከያ ዋና ድሽቃ ተኳሽ
9,     ኑሬ አማን ---መከላከያ የድሽቃ ረዳት
     ትጥቅ ይዘው የወጡ
10,  ምስጋናው የሚባል
  የአድማ ብተና የሻለቃው አጃቢየነበረ
11, ታድሎ የሚባል አድማ
12 ,ችሎ የሚባል የሚሊሻ ዋና አቀንቃ
13 , ም/ሳጅን ቸኮል መንገሻ- የም/ኢንስፔክተር ደሳለኝ ዘለቀ አጃቢ የነበረ
14, ,መሳ ሽና__መከላከያ
15,,ጁሬኛ  ፈቃዱ- መከላከያ
             
           11 የአረመኔው ሰራዊት አባላት  ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል።

1. ጌታሁን ፍሬው........... ሰለም አስከባሪ
2. ዋለልኝ ሞሴስ    .......  "          "
3. ስላንተ አሳየ ....     ....   "          "
4. አብዱሪ ተማም  ........ መከላከያ
5. መቶ አለቃ ሙሴ.......   መከላከያ
6. አብዩ አወቀ   ............. አድማ ብተና
7. አሊየ ቆሪቴ        ......    መከላከያ
8. ገደፋው ይልቃል  .....   አድማ ብተና
9. ሐብቴ አሌ           .....  መከላከያ
10. ቀረብሕ ሲሳይ     ....   ሚሊሻ
11. ጓች ኑጡ ኢለማ     ....  መከላከያ

17 የአረመኔው ሰራዊት አባላት ጎጃም አገው ምድር ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል።

አስራ አለቃ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ

7_ሰላም አስከባሪ
5_ መከላከያ

አቤ ጉበኛ ብርጌድ

1_መከላከያ

ቢትወደድ አያሌዉ መኮነንን ብርጌድ

2_መከላከያ

ግዮን ብርጌድ

1_መከላከያ

ሸኝ አዝማች ስሜነህ ብርጌድ

1_ አድማ ብተና

29 የአረመኔው ሰራዊት አባላት ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም 5ኛ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል።

ወርቅ አባይ ብርጌ
ከ23ኛ ክ\ር የአዱ

1-በሀይሉ[ዘመቻ መሪ)  2-ተመስጌን በቀለ
3-ጋዲሳ
4-ካሳሁን

ከ73 ኛ ክ\ር የከዱ
1-ፍቅሩ
2-ትግሉ
3-ደፋሩ አየለ
4-ቡርቃ

ቡሬ ዳሞት ብርጌድን የተቀላቀሉ

2 ሚኒሻ
3 አድማ
2 መከላከያ

በአረንዛው ዳሞት ብርጌድ  የተቀላቀለ
2 ምኒሻ

የገረመው ወንዳውክ ብርጌድን የተቀላቀሉ የመከላከያና የሚሊሻ አባላት ስም ዝርዝርዝር

1. በላይ ደረበው ቀበሌ ወይበይኝ ሚሊሻ አባል ይዞት የወጣ መሳሪያ ሰደፍ ክላሽ
2.  ሀብታሙ ጌታነህ ቀበሌ ወይበይኝ ሚሊሻ  ሻምበል  መሪ ይዞት የወጣ መሳሪያ ታጣፊ ክላሽ
3. አብደላ አባራያ ከ59ኛ ክፍለ ጦር ይዞት የወጣ የመሳሪያ አይነት ጥቁር ክላሽ
4. ሰለሞን አስራት ከ59ኛ ክፍለ ጦር ይዞት የወጣ የመሳሪያ አይነት ጥቁር ክላሽ
5. አብርሀም ካሳ ሚሊሻ ጀሌ
6. ስማቸው ሞላ ሚሊሻ ጀሌ
7. ዘሪሁን መና ከ71ኛ ክፍለ ጦር ይዞት የወጣ የመሳሪያ አይነት ጥቁር ክላሽ
8. ታደሰ ሞላ ከ71ኛ ክፍለ ጦር ይዞት የወጣ የመሳሪያ አይነት ጥቁር ክላሽ
9. የኔሰው በላይ ሚሊሻ ይዞት የወጣ የመሳሪያ አይነት አብራራው
10. ሙላት ቀሬ ሚሊሻ ጀሌ
11. የሻምበል ንብረት ሚሊሻ ይዞት የወጣ የመሳሪያ አይነት ኤስኬስ
12. ታፈረ አሰፋ _ሚኒሻ


14 የአረመኔውሰራዊት አባላት  8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ተቀላቅለዋል።

1ኛ.በላይነህ ጎቼ                      ሚሊሻ 
አባ ኮስትር ብርጌድ
2ኛ.ሳጅን መንበር ወዳጄ           አድማ ብተና
አባ ኮስትር ብርጌድ
3ኛ.ተሸመ ክብሬ                      ሚሊሻ     
ሽፈራው ገርባው
4ኛ.ውዱ አቡ                           ሚሊሻ     
ሽፈራው ገርባው
5ኛ.ወንዳወክ ይሁን                   ሚሊሻ       
ሽፈራው ገርባው ብርጌድ
6ኛ.ማናየ መኩየ                      ሚሊሻ 
ሽፈራው ገርባው ብርጌድ
7ኛ.ናይፍ ጅማ                          መኬ
ደባይ ጮቄ ብርጌድ
8ኛ.ሳሜ ሙሳ                           መኬ 
ደባይ ጮቄ ብርጌድ
9ኛ.ቤለማ በሀሩ                        መኬ
ደባይ ጮቄ ብርጌድ
10ኛ.አሸናፊ ቴብሱ                     መኬ
ደባይ ጮቄ ብርጌድ
11ኛ. ፻ አለቃ ግዛቸው አራገው     መኬ
8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር
14ኛ.3 የመከላከያ አባላት ከማህበረብረሃን ካንፕ እንዲሁም 1 አድማ ብተና ከጉብያ ካንፕ ጠፍተዋል።

11 የአረመኔው ሰራዊት አባላት  አንደኛ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል።
1ላምነው መለሰ...... ሚሊሻ
2 ጌታቸው ይግዛው......➢➢
3 አግማሴ ገረመው.....➢➢
4 ምኒችል ምንባየው...➢➢
5 መንግስቱ ተላይነህ...➢➢
6 መካንት አስረስ....➢➢➢
7 ሞገስ አስናቀ ...አድማ ብተና
8 አበባየሁ የሻነህ...➢➢➢➢
9 ማንደፍሮ ታድሎ.....➢➢➢
10 አብርሀም ተሾመ....➢➢
11 ታየ ፈንቴ.....➢
    
24 የአረመኔው ሰራዊት አባላት ጃዊ መተከል 4ኛ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል።

የአረመኔው ሰራዊት አባላት  ሳሙኤል አወቀ 9ኛ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል።

1,አዳም ጨሪ፦የጉጂ ተወላጂ
2,አቢቲ አታራ፦የጂማ ተወላጂ
3,ግርማ በዳሳ፦የጂማ ተወላጂ
4,አምዛ ያሰን፦የጂማ ተወላጂ
5,ዳግም አብዱረማን፦የሻሸመኔ ተወላጂ የሆኑ የመከላከያ ሰራዊት ከነሙሉ ትጥቃቸው ሶማ ብርጌድ ተቀላቅለዋል።

6,አሰፋ ማርኬ፦የዲያ ድንጁሚት ተወላጂ
7,ገቤ ጤናው፦የእነሸኝ ቀበሌ ተወላጂ
8,ንጉሴ ሰጤ፦የእናርጅ መስቀል ተወላጅ
9,እውነቱ ምትኩ ፦የጓሮ ገደል ተወላጂ
10,ይላቅ ቸኮል፦የጣሞ ዳሮ ቀበሌ ተወላጂ
11,ቢያርጌ አዳሙ፦ የጎል ውቅማ ተወላጂ የሆኑ የሚኒሻ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ሶማ ብርጌድ ተቀላቅለዋል።
   ሁሉም ለመክዳት እና ፋኖን ለመቀላቀል  ምቹ ጊዜ እና ሁኔታ እየጠበቀ መሆኑን  ገልፀዋል። በተለይ ከፍተኛ  የመከላከያ አመራሮች እየደረሰባቸው ባለው መገለልና ጫና በሻለቃና በኮር ይዘው ወደ ፋኖ ሊገቡ እንደሚችሉ ማሳያዎችን አይተናል ሲሉ ፋኖን የተቀላቀሉ  አባላት ገልፀዋል።

አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ !

አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

        መስከረም 06/2018 ዓ.ም
👍1
9,እውነቱ ምትኩ ፦የጓሮ ገደል ተወላጂ
10,ይላቅ ቸኮል፦የጣሞ ዳሮ ቀበሌ ተወላጂ
11,ቢያርጌ አዳሙ፦ የጎል ውቅማ ተወላጂ የሆኑ የሚኒሻ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ሶማ ብርጌድ ተቀላቅለዋል።
   ሁሉም ለመክዳት እና ፋኖን ለመቀላቀል  ምቹ ጊዜ እና ሁኔታ እየጠበቀ መሆኑን  ገልፀዋል። በተለይ ከፍተኛ  የመከላከያ አመራሮች እየደረሰባቸው ባለው መገለልና ጫና በሻለቃና በኮር ይዘው ወደ ፋኖ ሊገቡ እንደሚችሉ ማሳያዎችን አይተናል ሲሉ ፋኖን የተቀላቀሉ  አባላት ገልፀዋል።

አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ !

አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

        መስከረም 06/2018 ዓ.ም
👍1
ልብ ሰባሪ አሳዛኝ ዜና❗️❗️❗️
=============
➢ ከቤተሰብ የመጣ አስቸኳይ መረጃ ነው ❗️
አንብቡት የዛሬ ውሎው👇ቢያንስ አንባቹ #ሼር አድርጉ ወገን!!

06/01/2017 ዓ.ም
የወንድማችን የተከበሩ አቶ ክርስቲያን ታደለ ጉዳይ አሳሳቢ እየሆነ መጥቷለ።
👉 ማረሚያ ቤቱ ከሚፈቅደው ምግብ ውጪ እንዳይገባ ከልክለዋል።ለምሳሌ ማር፣አጥሚትና ሌሎች ፈሳሽ ነገሮች።
👉 የሚፈለገውና የሚያስፈልገው መድኃኒት እየገባለት አይደለም፣
👉 የተደረገለት ቀዶ ሕክምና በየጊዜው ስለሚተካ ወደ ሌላ ህመም(ካንሰር) ሳይተካ በጨረር ህክምና መጥፋት አለበት።ለዚህ ደግሞ የቅርብ ሐኪሞቹ ውጪ አገር ሄዶ መታከም እንዳለበት እያለቀሱ ሳይቀር ለማረሚያ ቤቱ ኃላፊዎች ነግረዋቸዋል፣፣
👉 ያለበት ቦታ መጸዳጃ ቤትም ሆነ ሌላው ነገር ፈጽሞ ምቹ ካለመሆኑ የተነሣ ህመሙ ከመሻል ይልቅ እንዲብስበት እያደረገው ይገኛል፣፣
👉 ሰኞ፣ረቡዕ እና አርብ በቤተሰብ ይጠየቅ የነበረው ጭራሽ እንዲቆም ሆኗል፣፣
👉 የሚወስደው መድኃኒት ከመብዛቱ የተነሳ ለሌላ ተጓዳኝ ሕመም እየተዳረገ ነው፣፣
.
.
.ብዙ ብዙ ስቃይና መከራ እያስተናገደ ለሚገኘው ወንድማችን የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪዎች፣ዓለም ዓቀፍ ተቋማት እና ሚዲያዎች አገዛዙ ላይ ጫና ፈጥረው ህክምና የሚያገኝበት መፍትሄ ካልተፈጠረ አደጋው ከዚህም የከፋ ስለሚሆን ርብርብ ታደርጉ ዘንድ በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን፣፣
5💔2
ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ ቆቦ ከተማ በምሽት በመግባት የራያ ቆቦ ፖሊስ ጣቢያ ላይ ከባድ ጥቃት በመፈፀም ድል ተጎናፀፉ::

ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ መስከረም 5/2018 ዓ.ም ሌሊት ቆቦ ከተማ በመግባት የራያ ቆቦ ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ የብልፅግና አገልጋይ ካድሬ የመሸገበት ህንፃ ላይ የአርፒጂ (ላውንቸር) ጥቃት በመፈፀም ታላቅ ጀብድ ፈፅመው ድል ተጎናፅፈዋል::

ተደጋጋሚ የፋኖንና የአማራ ህዝብ ጥሪና ተማፅኖ ጆሮ ዳባ በማለትና በመግፋት ወገናቸው የአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት እየፈፀሙ ያሉ የብልፅግና ካድሬ የሚሊሻና የአድማብተና አመራሮች እንዲሁም የደህንነት ሰዎች የመሸጉበት የራያ ቆቦ ፖሊስ ጣቢያ ላይ ተደጋጋሚ የአርፒጂ (ላውንቸር) ጥቃት በመፈፀም ድል ተጎናፅፈዋል::

የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰዎች የደረሰባቸው የጉዳት መጠን እንዳይታይና እንዳይታወቅ አካባቢውን ከሰዎች እንቅስቃሴ ውጭ አድርገውት ውለዋል::

በተያያዘ መረጃ ህዝቡን በማስገደድ ያላለቀውን አባይ ግድብ ካስመረቀ በኋላ በሰሜን በኩል ከኤርትራ ጋር ሊያካሂደው ላሰበው ጦርነት አጀንዳና ፕሮፓጋንዳ ይሆነው ዘንድ ውጤት ባያመጣለትም ህዝቡን በግዳጅ ሰልፍ ውጡ እያለ ይገኛል::

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መስከረም 6/2018 ዓ.ም
👍1
ሻለቃ መሪው ጨምሮ አንድ ሙሉ ኦራል ሰራዊት ተደመሰሰ!

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል(አፋብኃ)  ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ስር የሚገኘው ተከዜ ክፍለ ጦር በዛሬው ዕለት ባደረገው የደፈጣ ጥቃት አንድ ሙሉ ኦራል ሰራዊት ተደመሰሰ።

መስከረም 06/2018 ዓ.ም የጠላት ኃይል ከወልዲያ ወደ ላሊበላ ከተማ ሬሽን ጭኖ በሚጓዝበት ጊዜ ከኩልመስክ ከተማ በቅርብ ርቀት የሻላይ የምትባል ቦታ በሞርተር ቅምቡላ ኦራሉ የተመታ ሲሆን ከኦራሉ የነበሩ ሙሉ ሰራዊት መደምሰሳቸው ታውቋል።

በዚህ የተደናገጠው የጠላት ኃይል ሙትና ቁስለኛውን በአራት አምቡላንስ ወደ ኩልመስክ ከተማ እያመላለሰ እንደሚገኝ ከስፍራው የሚገኝ የአይን እማኝ መረጃውን አድርሷል።

በተያያዘ ዜና ጥራሪ ክፍለ ጦር አንድ ሻለቃ በግዳን ወረዳና በአንጎት ወረዳ አማካይ ቦታ ልዩ ስሙ ቀበሮ ሜዳ እስከ ድልብ በሸፈነ ውጊያ በጠላት ላይ ኪሳራ ማድረሱን አስታወቀ።

በአውደ ውጊያው አንድ ሻለቃ መሪን ከእነ አጃቢዎቹ ጨምሮ ሌሎችም የብልፅግና  ስልጣን ጠባቂ ሰራዊት  መደምሰስ የተቻለ ሲሆን ጠላት በድንጋጤ ይዞት የነበረውን ምሽግ በመልቀቅ ሌላ ተጨማሪ ኃይል ከተለያዩ ቦታዎች ለማስመጣት እየተሯሯጠ ይገኛል።

በተጨማሪም የአብይ አህመድ ስልጣን አስጠባቂ ሰራዊት በአማራ ህዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ እያከናወነ ሲሆን ለዚህም የፋኖን ውጊያ መቋቋም ያቃተው ምንም ውጊያ በሌለበት ከባድ መሳሪያን ግዳን ወረዳ ወንዳች ከተማ ላይ ሆኖ ወደ 04 ቀበሌ ሞርተር በመወርወር አንድ ንፁሀን በመግደልና በንብረት ላይ ጉዳት አድርሷል።

በተጨማሪም በላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ስር የሚገኘው የሜጀር ጄኔራል ውባንተ አባተ ክፍለ ጦር በመቄት ጥልቅ ግምገማ እና ተሃድሶ አካሄዷል።

ከግዳጅ መልስ ጥልቅ ግምገማ እና ተሃድሶ መስከረም 06/ 2018 ዓ.ም ያካሄደው ክፍለ ጦሩ በግዳጅ አፈፃፀም ላይ የነበሩ ጠንካራ እና ደካማ ጎኖችን በጥልቀት ገምግሞ ለቀጣይ ግዳጅ ዝግጁ መሆኑን የክፍለ ጦሩ አዛዥ አርበኛ ኮማንዶ አማን ጎበዜ ገልጿል።

በተሃድሶ ፕሮግራሙ በተሻለ ቁመና ግዳጅ የፈፀሙ ሻለቃዎች ማበረታቻ የተሰጡ ሲሆን ለአማራ ትግል ህይዎታቸውን የሰዉ የትግሉ ሰማታትም ታስበው ውለዋል እንዲሁም ክፍለ ጦሩ አንድ ሻለቃ በሸደሆ መቄት ስም መሰየሙ ታውቋል።

በመጨረሻም የፋኖን ምት መቋቋም ያቃተው የብልፅግና ሰራዊት ብልባላ ከተማ ልዩ ስሙ ገላሹሞች ተራራ ላይ በመሆን ወደ ብልባላ ቄርቆስ ሞርተር በማስወንጨፍ በስድስት ንፁሃን እና ቤት ንብረታቸው ላይ ጉዳት ማድረሱ ታውቋል።

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የኮሩ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ቢሆነኝ ቢያበይን መረጃውን አድርሷል!

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መስከረም 06 ቀን 2018 ዓ.ም
1👍1🙏1
ንጉስ ሚካኤል ኮር ሸዋንግዛው ክፍለጦር በርካታ የጠላት ጥምር ጦር በመደምሰስና ሁለት ጓድ ሆድ አደር ሚሊሻ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፀፈ::

አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉስ ሚካኤል ኮር ሸዋንግዛው ክፍለጦር ከላላ ወረዳ ልዩ ስሙ ሻፊ የተባለ ቦታ በርካታ ጥምር የጠላት ጦር በመደምሰስና በማቁሰል እንዲሁም ሁለት ጓድ የከላላ ሚሊሻ በመማረክ ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::

ይህንን አስደናቂ ጀብድ የፈፀሙት የሸዋንግዛው ክፍለጦር አሃድ የሆኑት ተማም ሻለቃ ናቸው:: ከዚህ በተጨማሪም ሸዋንግዛው ክፍለጦር የብልፅግናን የግዳጅ ሰልፍ ዙፋን ጠባቂዎቹ ላይ ውጊያ በመክፈትና በመፋለም በጀግንነት በትነውታል::

በሌላ የተጋድሎ መረጃ ሸዋንግዛው ክፍለጦር ተማም ሻለቃ መስከረም 3/2018 ዓ.ም በሶስት ፓትሮል ይንቀሳቀስ የነበረን የጠላት ሃይል ቱልያ የተባለ ቦታ ላይ ደፈጣ በመያዝና ውጊያ በመክፈት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ የተረፈውን ወደመጣበት በመመለስ እንዲሁም ቀጠናውን በማስከበር ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መስከረም 6/2018 ዓ.ም
👍1🙏1
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ   ‎ሰባት ለሰባ ክ/ጦር ለተከታታይ አራት ቀን ባካሄደው ውይይት የክ/ጦሩን አመራሮች በድጋሚ በመሰየም በሰላም ተጠናቀቀ።
‎=============
‎መስከረም 5/2018 ዓ ም
‎የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የሰባት ለሰባ ክ/ጦር ላለፉት አራት ተከታታይ ቀናት ባካሄደው ውይይት ነባር እና አዳዲስ የክ/ጦሩን አመራሮች ገምግሞ ማሻሻያ በማድረግ መድቧል::

‎ክ/ጦሩ የአመራር ምደባ ያካሄደው ወደ እዙ ባደጉ እና የአጼ ዘርዓ ዓዕቆብ ኮር መመስረቱን ተከትሎ ወደ ኮር የሄዱ አመራሮች በመኖራቸው ነው::

‎ይህንን የአማራር ሽግሽግ ክ/ጦሩ ለማሟላት የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አመራሮች ባሉበት ለተከታታይ አራት ቀን ግምገማ ካካሄደ በኋላ ነባር እና አዳዲስ አመራሮችን ክ/ጦሩን እንዲመሩ መድቧል::

‎ይህ የአመራር ምደባ እና ሽግሽግ የአፋብኃ ማእከላዊ ኮማንድ አባል እና የዕዙ ዋና መሪ ኢንጅነር ደሳለኝ ሲያስብሸዋ፥ የዐሰዙ ም/ል መሪ አርበኛ ኢሳያስ ደመቀ እና የአሳምነው ዕዝ ዋና ወታደራዊ አዛዥ ባዩ አለባቸው ባሉበት ተካሄዷል::

‎በዚሁ መሰረት ፥
👉የሰባት ለሰባ  ክፍለጦር ዋና መሪ ........ ፋኖ ደመላሽ ደመቀ
👉ወታደራዊ አዛዥ .......አረጋ ሙሉነህ
👉ምክትል አዛዥ  ኦፕሬሽን...... እሸቱ በቀለ
👉ምክትል አዛዥ አስተዳደር...... እንዳለ ሸዋዬ
👉ዋና ዘመቻ መምሪያ........ነጋ ንጉሴ
👉ምክትል ዘመቻ ............ጌታሁ ንጉሴ
👉ምክትል አዛዥ ሎጀስቲክ...... ታሪኩ አየለ
👉 ኦርዲናንስ.....ታምራት እምሻው
👉ቀልብ እና እደላ.....የምሩ ግዛው
👉 የህክምና ቡድን መሪ ........ይንገስ ከፈለኝ
👉ድርጅት ጉዳይ ....በለጠው ጋሻነህ
👉ፖለቲካ ዘርፍ .......ዳዊት ገ/መስቀል
👉ፋይናንሰ ...........ከበደ ሀብቴ
👉ሪፖርተር  ...........ዝናው በቀለ
👉አስተዳደራዊ ጉዳይ ........አባተ መስፍን
👉አደረጃጀት ............ንጉስ መሰለ
‎ ሆነው ተመርጠው ቃለ መሀላ ፈጽመዋል።

‎መረጃውን የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘራያዕቆብ ኮር የህዝብ ግንኙነት ክፍል አድርሶናል።
           " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
‎አፋብኃ ደቡብ  አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ
‎ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል
‎       መስከረም 05/2018 ዓ.ም
1🙏1