ግሎባል ፋኖ ሚዲያ/ዓፋሚ/Global Fano Media/GFM
1.33K subscribers
4.16K photos
331 videos
17 files
2.21K links
የፋኖ ድምፅ
Download Telegram
በ8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ስር የሚገኙ ብርጌዶች የህዝብ ውይይቶች እና የመሰረተ ልማት ስራዎች እንደቀጠሉ ናቸው።

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር አባ ኮስትር ብርጌድ እነማይ ወረዳ አዲስ ዓለም ቀበሌ እና ደብረ ገነት ጎተራ ቀበሌ መስከረም 05/2018 ዓ.ም ህዝባዊ ውይይት አካሂዶል።

አባ ኮስትር ብርጌድ የሰለጠነ ጠንካራ ወታደራዊ ኃይል በመገንባት የህዝብ አስተዳደር ስራዎችን በመስራት ትግሉን እያጦጣፈ ይገኛል።አባ ኮስትር ብርጌድ በእነማይ ወረዳ ደብረ ገነት ጎተራ ቀበሌ ግዚያዊ አስተዳደር የቀበሌ የፍትህ አካላትን በመሰብሰብ ውይይት አካሂዶል።

በእነማይ ወረዳ ደብረ ገነት ጎተራ ቀበሌ የሻለቃ አመራሮቹ እና የፍትህ አካላት በተገኙበት  የግዚያዊ አስተዳደር እና የቀበሌው የፍትህ አካላት አዋቅሯል። በውይይቱም ላይ ለአማራ ህዝብ የትጥቅ ትግል አስፈላጊ የሆኑ ጉዳዮች ተነስተው ጥልቅ ውይይት ተካሂዶል።በውይይቱም የብርጌድ እና የሻለቃ አመራር ተገኝተዋል።

የአ.ፋ.ብ.ኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ደባይ ጮቄ ብርጌድ ከአማራ ህዝብ የህልውና ትግሉ ጎን ለጎን ህዝባዊ ውይይቶች እና የመሰረተ ልማት ጥገናዎችን መስከረም 05/2018 ዓ.ም እያካሄደ ይገኛል።

ደባይ ጮቄ ብርጌድ በደባይ ጥላትግን ወረዳ የባባት ቀበሌ የመልካም አሰተዳደር ችግሮችን በፋኖ እና በህብረተሰቡ ያሉ ግንኙነቶች እንዲሁም የግዚያዊ አሰተዳደሮችን በመገምገም አዲስ የህዝብ አሰተዳደሮችን አስመረጦ የቀጣይ የሰራ አቅጣጫ አሰቀምጠዎል።

በደባይ ጥላትግን ወረዳ ወደብ እየሱስ ቀበሌ የሚገኘውን በጎርፍ ምክንያት የተጎዱ የመንገድ መሰረተ ልማቶችን በማህበረሰብ ተሳትፎ አየጠገነ ይገኛል።በውይይቱም የብርጌድ አመራር እና የሻለቃ አመራሮች ተገኝተዋል።

መስከርም 05/2018 ዓ.ም

ፋኖ ይበልጣል ጌቴ ምትኩ
የአ.ፋ.ብ.ኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ
🙏2
የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያው አቶ ሳምሶን ከበደ ከሀገር ተሰደደ።

ለረዥም አመታት በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ውስጥ: በተለያዩ የስራ ዘርፎች ሲያገለግል የነበረው ሳምሶን ከበደ ከሀገር መሰደዱን ምንጮች ገለፁ።

ባለሙያው   የአማራን ህዝብ እየጨረሰ ላለው የየብልፅግና ፓርቲ አባል አልሆንም ማለቱን ተከትሎ በብልፅግና መንግስት ጥርስ ተነክሶበታል።  በተያያዘም በስራ ላይ ብልፅግና የሚያስተላልፋቸው የሀሰት መረጃዎችን በመቃወሙ ምክንያት በስውር ደህንነት ተመድቦበት ስራውን ተረጋግቶ እንዳይሰራ ተደርጓል።

በአማራዊ ማንነቱ ምክንያት ልዩ ክትትል: ጫና እና ወከባ ሲፈፀምበት ነበር።

አገዛዙ  በተለይም ፋኖ በሚዲያ የበላይነት በልጦኛል ብሎ መገምገሙን ተከትሎ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ጥቃት መፈፀሙን ቀጥሏል።

አቶ ሳምሶን: የብልፅግና አባል ያልሆንከው የፋኖ ደጋፊ ስለሆንክ ነው በሚል  ደሞዝ እንዲቀነስ: አላግባብ ከነበረው ሀላፊነት ዝቅ እንዲል በማድረግ የስነልቦና ጉዳት ተፈፅሞበታል።

በከፍተኛ ጫና ስራውን እየሰራ የነበረው ባለሙያው: እንደ አዲስ በአማራ እና በትግራይ ተወላጆች ላይ መፈፀም የተጀመረው ወከባ ተከትሎ አቶ ሳምሶን ማስፈራሪያዎች እና አካለ‍ዊ ጥቃት መፈፀሙን ተከትሎ ከሀገር መሰደዱ ተሰምቷል።

አቶ ሳምሶን አሁን ያለበት ቦታ በትክክል እንዳልታወቀ ምንጮች ገልፀው: አለምአቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች በ ኢትዮጵያ በመገናኛ ብዙሀን ባለሙያዎች ላይ የሚፈፀመውን ማሳደድ ትኩረት እንዲሰጡት ተጠይቋል።

የ ኢትዮጵያ መንግስት በዚህ 2 ወር ውስጥ ብቻ 2 የሪፖርተር ጋዜጠኞችን አፍኖ ደብዛቸውን ያጠፋ ሲሆን የነጋሽ ሚዲያ ባለቤት ጋዜጠኛ ነጋሽ በግፍ ማሰሩ ይታወሳል።
©Black Lion Media
ሰበር ዜና!

ባለ ሽርጡ ክፍለጦር ሰሜን ወሎ ዞን ጃራ ማስልጠኛ ካምፕን ሙሉ ለሙሉ በመቆጣጠር አሰልጣኞችን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠር ሆድ አደር ሚሊሻ አድማ ብተናና መከላከያ በመደምሰስ ታላቅ ድል ተጎናፀፈ::

አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር1 ባለሽርጡ ክፍለ ጦር በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ 024 ቀበሌ ልዩ ቦታው ጃራ ካምፕ እየተባለ የሚጠራውን አሁን ላይ በፋሽቱ ብልፅግና ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ የሆነ ከበባ ውስጥ በማስገባትና ሙሉ ለሙሉ በመቆጣጠር በርካታ የብልፅግና ቡድን ምንጣፍ ጎታች ሚሊሻና አድማ ብተና እንድሁም የስርዐቱን ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት በመደምሰስ ፣ በማቁሰልና በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::

ለአመታት ከየጎዳናው፣ከየፑል ቤቱ፣ እንድሁም ከየመኖሪያ ቤታቸው፣ በሀይልና፣በግፍ እያስገደደ ወጣቶችን፣ የጎዳና ተዳዳሪዎችን፣ በማሰልጠን ስልጣኔን ያስጠብቁልኛል ብሎ የሚያስበው የአረመኔውና የአማራ ጠሉ የአብይ አህመድ የግል ሰራዊትና የዚህን ጨፍጫፊ እና አገር አፍራሽ ሰራዊት የሚያግዝና መንገድ እየመራ ወገኑን የሚጨፈጭፈውንና የሚያስጨፈጭፈውን ባንዳ ሚሊሻና አድማ ብተና ሃይል መስከረም 5ለ6/2018 ዓ.ም ከለሊቱ 10:00 ጀምሮ ሽርጥ ለባሽ ኮማንዶዎች ጃራ ካምፕ ውስጥ በከፈቱት ድንገቲዊና መብረቃዊ ጥቃት በርካታ የአድማ ብተና የሚሊሻ ፣እንድሁም የስርዐቱን ሀይሎች ገሚሱን በመደምሰስ፣በማቁሰልና በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል።

ከንጋት 10:00 ጀምሮ እስከ ንጋት 12:35 መስከረም 6/2018 በቆየ አውደ ውጊያ በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ 024 ቀበሌ ጃራ ማሰልጠኛ ካምፕ መሽጎ የነበረውን ሆድ አደር እና የብአዴን ምንጣፍ ጎታች ሚሊሻን አድማ ብተና ሃይልን የማያዳግም እርምጃ በመወሰዱ ፋሽስቱ አገዛዝ በበርካታ አንቡላንሶች ቁጥሩ ያልታወቀ የአድማ ብተና የሚሊሻ ፣እንድሁም መከላከያ በአምስት ኦራል ወደ አፋር ክልል ጭፍራ ከተማ አጓጉዟል::

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 የባለሽርጡ ክፍለጦር ቃል አቀባይ ፋኖ መሀመድ ሞገስ አስታውቋል::

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መስከረም 6/2018 ዓ.ም
🙏1
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ

ንጉስ ሚካኤል ኮር አደም አሊ ክፍለጦር ገገለታ ብርጌድ ጥምር የጠላት ጦር ላይ ድል ተቀዳጀ::

አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉስ ሚካኤል ኮር አደም አሊ ክፍለጦር ገገለታ ብርጌድ መስከረም 5/2018 ዓ.ም ንጋት 11:00 ለከበባ የመጣን ጥምር የጠላት ጦር በመመከትና መልሶ በማጥቃት እስከ ቀን 5:00 ድረስ ከባድ ትብቅንቅና ተጋድሎ በማድረግ ሁለት ጓድ የጠላት ሃይል በመደምሰስና ከ15 በላይ በማቁሰል ታላቅ ጀብድ ፈፅመው ድል ተጎናፅፈዋል::

ይህንን ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ አርበኛ ከረም መሃመድ የመራው ሲሆን ጠላት ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ ደርሶበታል:: ባለፉት ጊዜያትም ሳጅን እደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለጦር ቦረና ገነቴ ከተማና አካባቢው ላይ በርካታ ተጋድሎዎችን በማድረግ በጠላት ላይ የበላይነትን ወስደው እንደኖሩ ይታወቃል::

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መስከረም 6/2018 ዓ.ም
👍2
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ

አሳምነው ክፍለጦር ወልድያ ከተማ በምሽት የተሳካ ኦፕረሽን ፈመፈፀም ድል ተጎናፀፉ::

አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 አሳምነው ክፍለጦር 5ኛ ሻለቃ መስከረም 5/2018 ዓ.ም ምሽት 5:00 በመግባት አንድ ፓትሮል አድማ ብተና ሙሉ ለሙሉ በመደምሰስና ሌሎች ጀብዶችንም በመፈፀም ታላቅ ድል ተጎናፅፈው አድረዋል::

በአርበኛ ዘውዱ ዘመላክ የሚመራው 5ኛ ሻለቃ በምሽት ወልድያ ከተማ ዘልቆ በመግባት በፓትሮል ይንቀሳቀሱ የነበሩ አድማ ብተናዎችን ሙሉ ለሙሉ በመደምሰስ እና ሌሎች ጀብዶችን በመፈፀም ታልቅ ድል ተጎናፅፈዋል::

የፋሽስቱ አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት በደረሰበት ሽንፈት በመበሳጨት እንደተለመደው የበቀል አፈሙዙን ወደ ንፁሃን በማዞር አንድ የግለሰብ መኖሪያ ቤት በብሬን በመደብደብ ንፁሃኖች ላይ ጉዳት በማድረስ መኖሪያ ቤቱንም አውድሟል::

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መስከረም 6/2018 ዓ.ም
👍2
ሰበር የድል ዜና ደብረሲና ሰልፉ ተበተነ !!
ሸዋሮቢት ዞሪያውን ከባድ ውጊያ !!

አፋህድ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ መስከረም6/2018 ዓ.ም

በሸዋ ጠቅላይ ግዛት በሁሉም ከተሞች መንግስት የጠራው የሰልፋ ድግስ ተደናቅፏል ደብረሲና ከተማ የተጠራው ሰልፋ የሸዋ ጠቅላይ ግዛት አባት አርበኞች ፋኖ ጦር ቃኝዎች ሰልፉን በትነውታል በሸዋሮቢት በዙ-23 እና በመድፋ ታጅቦ ስልፋ ለማድረግ የሞከረው የብልፅግና ካድሬ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት አባት አርበኞች ፋኖ ጦር ድንገተኛ ተኩስ ተከፋቶበት መሸሻ ጠፋቶት ሲደናቀፋ የሞተና የቆሰለ መኖሩ ተሰምቷል።

ድል ለአማራ ህዝብ !!
ድል ለአማራ ፋኖ !!

አማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ !!
👍1
ክፍል ሁለት!

አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ኮር እስቴ ዴንሳ ብርጌድ በመማር ማስተማሩ ዙሪያ ከመምህራን ጋር የተደረገ ዉይይት !!!!!
2
ክፍል ሁለት!

አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ኮር እስቴ ዴንሳ ብርጌድ በመማር ማስተማሩ ዙሪያ ከመምህራን ጋር የተደረገ ዉይይት !!!!!
ከጳጒሜን 01 እስከ  መስከረም 05/2018ዓ.ም ድረስ 117 በላይ የአረመኔው ሰራዊት አባላት ቴዎድሮስ ዕዝን  ተቀላቀሉ ።

  ጠላት በየቀኑ እየተበተነ ፋኖን እየተቀላቀለ ይገኛል። አረመኔው ሰራዊት የደረሰበትን  ምት መቋቋም ሲያቅተው ከነመሳሪያው ፋኖን እየተቀላቀለ ነው።  በ10 ቀን ብቻ ከ117 በላይ የአረመኔው ሰራዊት አባላት እና አመራሮች  በራሳቸው ጊዜ አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና  ቴዎድሮስ ዕዝን ተቀላቅለዋል።
ብርሃኑ ጁላ ሕዝብ እንዲጨፈጭፍ በግዳጅ  በማህበራዊ መከወኛ ቦታዎች እያፈሰ ቢያሰለጥንም  የሰለጠነው ሰራዊት ግን ሕዝቤን አልጨፈጭፍም በማለት  እየከዳ ፋኖን በገፍ እየተቀላቀለ ነው። ፋኖም በሰላም  እጅ የሰጡትን  በእንክብካቤ  እየተቀበለ ይገኛል።

10 የአረመኔው ሰራዊት አባላት ሀዲስ አለማየሁ ብርጌድን ተቀላቅለዋል።

1.እውነቴ ላመስግን   አብራጂት
2.ገብሬ ጌታ         አብራጂት
3.ሀብታም መለሰ    አብራጂት
4.በየነ ይገዝ        አብራጂት
5.ዘውዱ ያየ        ተድላ ጓሉ
6.አሳብ አንሙት     ክ/ጦር
7.ፈረደ ተስፋ        ክ/ጦር
8. 2መከላከያ አብራጅትን ተቀላቅለዋል።

15 የአረመኔው ሰራዊት አባላት ተፈራ ዳምጤ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል።

1, ታደሰ ጤናው -----ሚሊሻ
2,  አሰፋ ጌታነህ.       ""
3,  እውነቱ ቸኮል.       ""
4,  አትንኩት ቢተው.     ""
5. ያለለት እውነቱ.        ""
6,  አይተነው ሞገሴ.       """
7,  ,፲ አለቃ አስራት ማርቆስ   (መከላከያ)
8,    ካሳሁን ተረፈ   -  መከላከያ ዋና ድሽቃ ተኳሽ
9,     ኑሬ አማን ---መከላከያ የድሽቃ ረዳት
     ትጥቅ ይዘው የወጡ
10,  ምስጋናው የሚባል
  የአድማ ብተና የሻለቃው አጃቢየነበረ
11, ታድሎ የሚባል አድማ
12 ,ችሎ የሚባል የሚሊሻ ዋና አቀንቃ
13 , ም/ሳጅን ቸኮል መንገሻ- የም/ኢንስፔክተር ደሳለኝ ዘለቀ አጃቢ የነበረ
14, ,መሳ ሽና__መከላከያ
15,,ጁሬኛ  ፈቃዱ- መከላከያ
             
           11 የአረመኔው ሰራዊት አባላት  ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል።

1. ጌታሁን ፍሬው........... ሰለም አስከባሪ
2. ዋለልኝ ሞሴስ    .......  "          "
3. ስላንተ አሳየ ....     ....   "          "
4. አብዱሪ ተማም  ........ መከላከያ
5. መቶ አለቃ ሙሴ.......   መከላከያ
6. አብዩ አወቀ   ............. አድማ ብተና
7. አሊየ ቆሪቴ        ......    መከላከያ
8. ገደፋው ይልቃል  .....   አድማ ብተና
9. ሐብቴ አሌ           .....  መከላከያ
10. ቀረብሕ ሲሳይ     ....   ሚሊሻ
11. ጓች ኑጡ ኢለማ     ....  መከላከያ

17 የአረመኔው ሰራዊት አባላት ጎጃም አገው ምድር ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል።

አስራ አለቃ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ

7_ሰላም አስከባሪ
5_ መከላከያ

አቤ ጉበኛ ብርጌድ

1_መከላከያ

ቢትወደድ አያሌዉ መኮነንን ብርጌድ

2_መከላከያ

ግዮን ብርጌድ

1_መከላከያ

ሸኝ አዝማች ስሜነህ ብርጌድ

1_ አድማ ብተና

29 የአረመኔው ሰራዊት አባላት ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም 5ኛ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል።

ወርቅ አባይ ብርጌ
ከ23ኛ ክ\ር የአዱ

1-በሀይሉ[ዘመቻ መሪ)  2-ተመስጌን በቀለ
3-ጋዲሳ
4-ካሳሁን

ከ73 ኛ ክ\ር የከዱ
1-ፍቅሩ
2-ትግሉ
3-ደፋሩ አየለ
4-ቡርቃ

ቡሬ ዳሞት ብርጌድን የተቀላቀሉ

2 ሚኒሻ
3 አድማ
2 መከላከያ

በአረንዛው ዳሞት ብርጌድ  የተቀላቀለ
2 ምኒሻ

የገረመው ወንዳውክ ብርጌድን የተቀላቀሉ የመከላከያና የሚሊሻ አባላት ስም ዝርዝርዝር

1. በላይ ደረበው ቀበሌ ወይበይኝ ሚሊሻ አባል ይዞት የወጣ መሳሪያ ሰደፍ ክላሽ
2.  ሀብታሙ ጌታነህ ቀበሌ ወይበይኝ ሚሊሻ  ሻምበል  መሪ ይዞት የወጣ መሳሪያ ታጣፊ ክላሽ
3. አብደላ አባራያ ከ59ኛ ክፍለ ጦር ይዞት የወጣ የመሳሪያ አይነት ጥቁር ክላሽ
4. ሰለሞን አስራት ከ59ኛ ክፍለ ጦር ይዞት የወጣ የመሳሪያ አይነት ጥቁር ክላሽ
5. አብርሀም ካሳ ሚሊሻ ጀሌ
6. ስማቸው ሞላ ሚሊሻ ጀሌ
7. ዘሪሁን መና ከ71ኛ ክፍለ ጦር ይዞት የወጣ የመሳሪያ አይነት ጥቁር ክላሽ
8. ታደሰ ሞላ ከ71ኛ ክፍለ ጦር ይዞት የወጣ የመሳሪያ አይነት ጥቁር ክላሽ
9. የኔሰው በላይ ሚሊሻ ይዞት የወጣ የመሳሪያ አይነት አብራራው
10. ሙላት ቀሬ ሚሊሻ ጀሌ
11. የሻምበል ንብረት ሚሊሻ ይዞት የወጣ የመሳሪያ አይነት ኤስኬስ
12. ታፈረ አሰፋ _ሚኒሻ


14 የአረመኔውሰራዊት አባላት  8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ተቀላቅለዋል።

1ኛ.በላይነህ ጎቼ                      ሚሊሻ 
አባ ኮስትር ብርጌድ
2ኛ.ሳጅን መንበር ወዳጄ           አድማ ብተና
አባ ኮስትር ብርጌድ
3ኛ.ተሸመ ክብሬ                      ሚሊሻ     
ሽፈራው ገርባው
4ኛ.ውዱ አቡ                           ሚሊሻ     
ሽፈራው ገርባው
5ኛ.ወንዳወክ ይሁን                   ሚሊሻ       
ሽፈራው ገርባው ብርጌድ
6ኛ.ማናየ መኩየ                      ሚሊሻ 
ሽፈራው ገርባው ብርጌድ
7ኛ.ናይፍ ጅማ                          መኬ
ደባይ ጮቄ ብርጌድ
8ኛ.ሳሜ ሙሳ                           መኬ 
ደባይ ጮቄ ብርጌድ
9ኛ.ቤለማ በሀሩ                        መኬ
ደባይ ጮቄ ብርጌድ
10ኛ.አሸናፊ ቴብሱ                     መኬ
ደባይ ጮቄ ብርጌድ
11ኛ. ፻ አለቃ ግዛቸው አራገው     መኬ
8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር
14ኛ.3 የመከላከያ አባላት ከማህበረብረሃን ካንፕ እንዲሁም 1 አድማ ብተና ከጉብያ ካንፕ ጠፍተዋል።

11 የአረመኔው ሰራዊት አባላት  አንደኛ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል።
1ላምነው መለሰ...... ሚሊሻ
2 ጌታቸው ይግዛው......➢➢
3 አግማሴ ገረመው.....➢➢
4 ምኒችል ምንባየው...➢➢
5 መንግስቱ ተላይነህ...➢➢
6 መካንት አስረስ....➢➢➢
7 ሞገስ አስናቀ ...አድማ ብተና
8 አበባየሁ የሻነህ...➢➢➢➢
9 ማንደፍሮ ታድሎ.....➢➢➢
10 አብርሀም ተሾመ....➢➢
11 ታየ ፈንቴ.....➢
    
24 የአረመኔው ሰራዊት አባላት ጃዊ መተከል 4ኛ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል።

የአረመኔው ሰራዊት አባላት  ሳሙኤል አወቀ 9ኛ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል።

1,አዳም ጨሪ፦የጉጂ ተወላጂ
2,አቢቲ አታራ፦የጂማ ተወላጂ
3,ግርማ በዳሳ፦የጂማ ተወላጂ
4,አምዛ ያሰን፦የጂማ ተወላጂ
5,ዳግም አብዱረማን፦የሻሸመኔ ተወላጂ የሆኑ የመከላከያ ሰራዊት ከነሙሉ ትጥቃቸው ሶማ ብርጌድ ተቀላቅለዋል።

6,አሰፋ ማርኬ፦የዲያ ድንጁሚት ተወላጂ
7,ገቤ ጤናው፦የእነሸኝ ቀበሌ ተወላጂ
8,ንጉሴ ሰጤ፦የእናርጅ መስቀል ተወላጅ
9,እውነቱ ምትኩ ፦የጓሮ ገደል ተወላጂ
10,ይላቅ ቸኮል፦የጣሞ ዳሮ ቀበሌ ተወላጂ
11,ቢያርጌ አዳሙ፦ የጎል ውቅማ ተወላጂ የሆኑ የሚኒሻ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ሶማ ብርጌድ ተቀላቅለዋል።
   ሁሉም ለመክዳት እና ፋኖን ለመቀላቀል  ምቹ ጊዜ እና ሁኔታ እየጠበቀ መሆኑን  ገልፀዋል። በተለይ ከፍተኛ  የመከላከያ አመራሮች እየደረሰባቸው ባለው መገለልና ጫና በሻለቃና በኮር ይዘው ወደ ፋኖ ሊገቡ እንደሚችሉ ማሳያዎችን አይተናል ሲሉ ፋኖን የተቀላቀሉ  አባላት ገልፀዋል።

አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ !

አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

        መስከረም 06/2018 ዓ.ም
👍1
9,እውነቱ ምትኩ ፦የጓሮ ገደል ተወላጂ
10,ይላቅ ቸኮል፦የጣሞ ዳሮ ቀበሌ ተወላጂ
11,ቢያርጌ አዳሙ፦ የጎል ውቅማ ተወላጂ የሆኑ የሚኒሻ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ሶማ ብርጌድ ተቀላቅለዋል።
   ሁሉም ለመክዳት እና ፋኖን ለመቀላቀል  ምቹ ጊዜ እና ሁኔታ እየጠበቀ መሆኑን  ገልፀዋል። በተለይ ከፍተኛ  የመከላከያ አመራሮች እየደረሰባቸው ባለው መገለልና ጫና በሻለቃና በኮር ይዘው ወደ ፋኖ ሊገቡ እንደሚችሉ ማሳያዎችን አይተናል ሲሉ ፋኖን የተቀላቀሉ  አባላት ገልፀዋል።

አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ !

አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

        መስከረም 06/2018 ዓ.ም
👍1