ድንቅ ምስሎች !
የአፋብኋ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ አመራሮች እና አሰልጣኞች

🙏1
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ሰባት ለሰባ ክ/ጦር ለተከታታይ አራት ቀን ባካሄደው ውይይት የክ/ጦሩን አመራሮች በድጋሚ በመሰየም በሰላም ተጠናቀቀ።
=============
መስከረም 5/2018 ዓ ም
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የሰባት ለሰባ ክ/ጦር ላለፉት አራት ተከታታይ ቀናት ባካሄደው ውይይት ነባር እና አዳዲስ የክ/ጦሩን አመራሮች ገምግሞ ማሻሻያ በማድረግ መድቧል::
ክ/ጦሩ የአመራር ምደባ ያካሄደው ወደ እዙ ባደጉ እና የአጼ ዘርዓ ዓዕቆብ ኮር መመስረቱን ተከትሎ ወደ ኮር የሄዱ አመራሮች በመኖራቸው ነው::
ይህንን የአማራር ሽግሽግ ክ/ጦሩ ለማሟላት የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አመራሮች ባሉበት ለተከታታይ አራት ቀን ግምገማ ካካሄደ በኋላ ነባር እና አዳዲስ አመራሮችን ክ/ጦሩን እንዲመሩ መድቧል::
ይህ የአመራር ምደባ እና ሽግሽግ የአፋብኃ ማእከላዊ ኮማንድ አባል እና የዕዙ ዋና መሪ ኢንጅነር ደሳለኝ ሲያስብሸዋ፥ የዐሰዙ ም/ል መሪ አርበኛ ኢሳያስ ደመቀ እና የአሳምነው ዕዝ ዋና ወታደራዊ አዛዥ ባዩ አለባቸው ባሉበት ተካሄዷል::
በዚሁ መሰረት ፥
👉የሰባት ለሰባ ክፍለጦር ዋና መሪ ........ ፋኖ ደመላሽ ደመቀ
👉ወታደራዊ አዛዥ .......አረጋ ሙሉነህ
👉ምክትል አዛዥ ኦፕሬሽን...... እሸቱ በቀለ
👉ምክትል አዛዥ አስተዳደር...... እንዳለ ሸዋዬ
👉ዋና ዘመቻ መምሪያ........ነጋ ንጉሴ
👉ምክትል ዘመቻ ............ጌታሁ ንጉሴ
👉ምክትል አዛዥ ሎጀስቲክ...... ታሪኩ አየለ
👉 ኦርዲናንስ.....ታምራት እምሻው
👉ቀልብ እና እደላ.....የምሩ ግዛው
👉 የህክምና ቡድን መሪ ........ይንገስ ከፈለኝ
👉ድርጅት ጉዳይ ....በለጠው ጋሻነህ
👉ፖለቲካ ዘርፍ .......ዳዊት ገ/መስቀል
👉ፋይናንሰ ...........ከበደ ሀብቴ
👉ሪፖርተር ...........ዝናው በቀለ
👉አስተዳደራዊ ጉዳይ ........አባተ መስፍን
👉አደረጃጀት ............ንጉስ መሰለ
ሆነው ተመርጠው ቃለ መሀላ ፈጽመዋል።
መረጃውን የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘራያዕቆብ ኮር የህዝብ ግንኙነት ክፍል አድርሶናል።
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ
የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል
መስከረም 05/2018 ዓ.ም

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
የአፋብኃ ሚኒሊክ ዕዝ ልጅ ዕያሱ ኮር የጎፍ ክፍለጦር ከስበር ሻለቃ የተውጣጡ ተወርዋሪዎች ከወረኢሉ ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ የምትገኘው ሰኞ ገበያ ከተማ መስከረም 4/2018 ዓ.ም አዳር በመግባት ከተማዋ መሽጎ የነበረው ባንዳ ሚሊሻና ፖሊስ ምንም ሳይተኩስ ሙትና ቁስለኛ ሆኖ ቀሪው ብትንትኑ የወጣ ሲሆን ሶስት የስርዓቱ ገረድ በመሆን ህዝብን የፋኖ ደጋፊ ናቸው እያሉ ሲያግቱ ሲረሽኑ ሲያሰቃዩ የነበሩ አመራሮች በቁጥጥር ስር ውለዋል።
ሌላውም ከዚህ በመማር በህዝባችን ላይ ጥፋትና ወንጀል ፈፅሞ ማምለጥ እንደማይቻልና አብይ አህመድና ቡድኑ ሳይገባውም ገብቶትም ከእሱ ጎን የቆመ አካል ቢሞትም ቢቆስልም ደስታው ፋኖ የቆሰለ የተሰዋ ያክል እኩል መሆኑን በአደባባይ እያረጋገጠላችሁ እንደሁ ብዙ ማሳያዎች አሉ ምክናየቱም ሆዳሞች ሆናችሁ ወገናችሁን ለመውጋት ቢዘምቱም እናተም አማራ ስለሆናችሁ መቸም አያምናችሁምና በፍጥነት አስተውሉና ለወንድሞቻችሁ እጅ በመስጠት መታገሉ ቀርቶባችሁ ህይወታችሁን እንድታተርፉ አስቸኳይ ጥሪ እናቀርባለን።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
ሱልጣን የሱፍ አፋብኃ ሚኒሊክ ዕዝ ልጅ ዕያሱ ኮር የየጎፍ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት
መስከረም 5/2017 ዓ.ም

👍1
መንደር 29 ላይ የተሳካ ደፈጣ በመጣል አመራሩ ተገደለ።
የአ/ፋ/ብ/ኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጃዊ መተከል 4ኛ ክ/ጦር ነበልባሎቹ የአባይ መተከል ብርጌድ የፋኖ አባላት በአረመኔው የአገዛዙ ተላላኪ ሚሊሻ እና አድማ በትን አባላት ላይ የተሳካ ኦፕሬሽን ፈፅሟል። በቀን 05/01/2018 ዓ.ም የበረሃ ፈርጦቹ የአባይ መተከል አባላት
ከወርቅ ሀገር እና መንደር 29 ከተባለ ቦታ መካከል ደፈጣ በመያዝ:-
1.ፈረደ ቸኮል_ የደቅ ሊቀመንበር የነበረ የፋኖ ቤተሰብን የሚያሰቃይ እና የፋኖ ቤቶችን የሚያስፈርስ ባንዳ
2.ሙሉ ታገል_ አድማ በትን
3.ጌትነት አቤ _ አድማ በትን
4.እንዳወቅ አጥናፍ_ አድማ በትን
እንዲሁም 3 የሚሊሻ አባላትን ጨምሮ በጠቅላላ 7 የጠላት ኃይል መደምሰስ ተችሏል። እንዲሁም 3 ክላሽንኮቭ መሳሪያ ተማርኳል።
አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ !
አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

❤1