በርካታ የጥምር ጦሩ አባላት እየተናደ ፋኖን እየተቀላቀለ መሆኑ ተሰማ!!!
ከወለጋ እስከ አርማጭሆ፣ከደብረብርሃን እስከ ራያ አላማጣ በርካታ የጥምር ጦሩ አባላት የፋኖ ሀይሎችን እየተቀላቀሉ ቀጥለዋል።
በአርማጭሆ በተለያዩ ወረዳዎች አገዛዙን ሲያገለግሉ የነበሩ በርካታ የሚሊሻ አባላት በዛሬዉ ዕለት ከነሙሉ ትጥቃቸዉ የፋኖ አደረጃጀትን ሲቀላቀሉ ፋኖን ለመሰለል የገቡ የአገዛዙ የደህንነት ሰዎች በፋኖ ቁጥጥር ስር ዉለዋል።
ሆሮ ጊዱሩ ወለጋ ዞን ከአቤደንጎሮ ወረዳ ቱሉ ጋና ከተማ 8የመከላከያ አባላት ፋኖን ተቀላቅለዋል።
ሻምበል መሪው ከነመገናኛ ሬዲዮኑና ከነሙሉ ትጥቁ ፋኖን ሲቀላቀል 3የኦሮሞ ተወላጅና 4 የአማራ ተወላጆች የመከላከያ አባላት ሰሞኑን ጫንጮ ቀበሌ ላይ የአማራው ቤት መቃጠሉን በመቃዎም ፋኖን ተቀላቅለዋል።ቀሪዎቹ ደግሞ ከአገዛዙ አገልጋይነት በመዉጣት ቤተሰቦቻቸዉን እየተቀላቀሉ ይገኛሉ።
በክልሉ ዕርሰ መዲና ባህርዳር ክልል ምክርቤት የተሰማሩ እና የብአዴን ባለስልጣን ቪ.አይ.ፒ ጥበቃ ልዩ ሀይል አባላት የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቲዎድሮስ ዕዝ አንደኛ ክፍለጦር ባህርዳር ብርጌድን ተቀላቅለዋል።
ከዚህ በፊት ከ20 በላይ የቪ.አይ.ፒ ጥበቃ ልዩ ኃይል አባላት የአፋብኃን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ኮርን ተቀላቅለዋል!
ከአድማ ብተና ተቋም የአመራ ክልል ምክርቤት ቪአይፒ/VIP/ ጥበቃዎች ጨቋኙን ስርዓት በመክዳት በዛሬዉ ዕለት ፋኖን የተቀላቀሉ ሁለት አባላት
1.ሞገስ አስናቀና
2. አበባየሁ የሻነህ የተባሉ ወንድሞቻችን ከነበሩበት ዘር አጥፊ አማራ ጠል ስርዓት በማፈንገጥ ወደ ትክክለኛ የዐማራ ሕዝብ የነፃነት ትግል ወደ ባህርዳር ብርጌድን ተቀለቅለዋል ሲል የአፋብኃ ምዕራብ ዕዝ ህዝብ ግንኘነት መምሪያ ሀላፊ አስታዉቋል!!!
@ግሎባል ፋኖ ሚዲያ!!!
የፋኖ ተቀዳሚ ድምፅ!!

👍1
ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር ከፖለቲካ ጉዳዮች መምሪያ ለመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች የቀረበ አስቸኳይ ጥሪ!
እንደሚታወቀው አዲስ ዘመን ይዟቸው ከሚመጣቸው በጎ ቱርፋቶች አንዱ እና ዋናው ቁምነገር ያለፈውን መርሳት የበደሉንን ይቅር ማለት እና ንሰሃቸውን ተቀብሎ ከስህተታቸው ታርመው ወደ እውነተኛ መንገድ እንዲመለሱ እና የበደሉትን እንዲክሱ ሁኔታዎችን ማመቻቸት መንገዶችን መጥረግ መሰናክሎችን ማስወገድ እና ጎርባጣውችን ማደላደል መሆኑን ኮራችን በፅኑ ይገነዘባል።
ስለሆነም አዲሱን ዘመን ምክኒያት በማድረግ ልጅ እያሱ ኮር በዋነኛነት በሚንቀሳቀስባቸው በሰሜን እና ደቡብ ወሎ እንዲሁም ሰሜን ሸዋ ዞኖች እና ወረዳዎች ማለትም፦
በደቡብ ወሎ ዞን፦
*^^^*^^^***
1 በአምባሰል ወረዳ
2 በቃሉ ወረዳ
3 በተውለደሬ ወረዳ
4 በወረ ኢሉ ወረዳ
5 በደሴ ዙሪያ ወረዳ
6 በተንታ ወረዳ እና
7 በደላንታ ወረዳ
በሰሜን ወሎ ዞን
*^^^*^^^***
1 በሃብሩ ወረዳ
2 በጉባላፍቶ ወረዳ
በሰሜን ሸዋ ዞን
*^^^*^^^***
ግሽርአቤ ወረዳ
ለምትገኙ የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ይህ ካለ ጦርነትና ውድመት ሃገር መምራት የማይቻል የሚመስለው ሰነፍ ስርዓተ መንግስት ለሃገር ይበጃል ብላችሁ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ እስካሁን ባልገባችሁ መንግሥታዊ ሃገር የማፍረስ አላማ ተሰልፋችሁ ንፁህ ደማችሁን ውድ አካላችሁንና አይተኬ ህይወታችሁን አርክሳችሁ በማይረባ ጥቅም ተደልላችሁ ሞታችሁና ቀብራችሁ እንኳ ክብር አጥቶ እንደ ውሻ የትም ስትጣሉ ከርማችኀል እና ዛሬ ላይ ሊበቃችሁ ይገባል፡፡
ይህ የከረፋና አምባገነናዊ መንግሥታዊ ሥርዓት አሁንም ለ2018 ለቀይ ባህር እና ለአሰብ ዘምታለው በሚል መሪ ቃል ዳግሞ ማለቂያ የሌለው ጦርነት እየጎሰመ እና እየጠነሰሰ ባለው የጦርነት ድግስ ላይ ዋነኛ ተሳታፊ እና ዋጋ ከፋይ አሁንም እናንተ መሆናችሁን እና ለሚነሳው እሳት ለማገዶ የተዘጋጃችሁ ቤንዚን የተርከፈከፈበት ብቻ ሳይሆን የተደፋበት እንደ ደረቅ ግንዲላዎች የቀረባችሁ ከፍማችሁ ወጥ ማጣፈጫ ከሰል ሊያወጣባችሁ እና ዳር ቆሞ ሊሞቃችሁ ዝግጅቱን ያጠናቀቀ ስለመሆኑ ከወዲሁ ተረድታችሁ ልብ ልትሉና አይናችሁን በደንብ ገልጣችሁ ዙሪያ መለሱን በንቃት ልትመለከቱ ይገባል፡፡
ስለሆነም ኮራችን የመንግስትን የተለያዩ የፀጥታ ተቋም ለማገልገል ተሠልፈው ውድ እና አይተኬ አካል እና ነፍሳቸውን ላረከሱ ራስ ጠሎች ማለትም ለመከላከያው ለሚሊሻው ለፖሊሱ እና ለአድማ ብተናው ኀይል አዲሱን አመት 2018 በማስመልከት የንሰሃ ጊዜ አዘጋጅተን እናንተን ወንድሞቻችንን ከነሙሉ ክብራችሁ እና ሞገሳችሁ ለመቀበል የወሰንን ሲሆን ከወንድሞቻችን ጋር እርስ በእርስ የተገፋፋንበት እና የተገዳደልንበት ያ-ክፉ ጊዜ ጥቅም አልባ መሆኑን አምነን ይቅር ተባብለን በፍቅር ያለምንም የሃይል ተፅእኖ ለዚህ ስርዓት ሎሌ መሆናችሁን ወዲያ አሽቀንጥራችሁ ጥላችሁ ወደ ወንድሞቻችሁ እና ልጆቻችሁ እንድትመጡ እኛም በክብር ለመቀበል እና ምርጫችሁን አክብረን ለማስተናገድ ሙሉ ዝግጅታችንን ጨርሰን ይኸው ዛሬ ጥሪ አድርገናል፡፡
ስለዚህ እናንተም የእስካሁኑ ጉዞዋችሁ ትክክል እንዳልነበረ አምናችሁ እና ተፀፅታችሁ በ2017 እና ከዛ ፊት ከወጣችሁበት ህዝብ ላይ ራሳችሁን ፍፁም ጠልታችሁ ከጠላት ጎራ ተሰልፋችሁ ስትፈፅሙት የነበረው ዝርፊያን ጨምሮ አሰቃቂ ግፍና በደል ትክክል እንዳልነበር አምናችሁ እና ከልባችሁ ተፀፅታችሁ ህዝቡን በይፋ ይቅርታ ጠይቃችሁ ከማህበረሰባችሁ ጋር ዳግም ተቀላቅላችሁ የምትኖሩበት እንዲሁም ፍላጎታችሁ ትግልም ከሆነ ከእኛ ጎን ተሰልፋችሁም ተማምነን በጋራ የምንታገልበት ሁኔታ ፈጥረን አስፈላጊ ነገሮችን እና ድጋፎችን እንደምናመቻች ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡
በመሆኑም 2017 ዓም የመጨረሻው የእርስ በእርስ ጦርነት ዘመን እንዲሆንና ዳግም እንደ ጠላት መተያየታችንን አቁመን ለጋራ ዓላማ ለአንድ ህዝብ በአንድ ሰልፍ የምንሰለፍበት እንዲሆን እየተመኘን ጥለነው የመጣነው የአሮጌው ዓመት ክፉ እሳቤን እዛው አሽቀንጥረን በአዲስ ዓመት አዲስ እና በጎ እሳቤ በመፍጠር ያ ክፉ ጥቅም አምላኪነት እና ራስ ጠልነት እንዲሁም ቅርብ አዳሪነት መንፈስ የአሮጌው ዓመት ቆሻሻ እሳቤ እና መጥፎ ጠባሳ ሁኖ የመጨረሻ እንዲሆን በፅኑ እንመኛለን፡፡
በመጨረሻም፦ ለፀጥታ ኃይሉ
*^^^*^^^*^^^*^*^*
ጥሪያችንን አክብራችሁ እኛን አምናችሁ ይህን የከረፋ ስርዓት ጥላችሁ በየአካባቢያችሁ ወይም በቅርበት ካሉ የልጅ እያሱ ኮር ክፍለ ጦር እና ሻለቃ አመራሮች እንዲሁም ሌሎች ኮሮች ጋር በምስጢር በመነጋገር ስርዓቱን ተፀይፋችሁ እንደምትመጡ ባለ ሙሉ ተስፋ ነን::
ለሚመለከተው ሁሉ፦
*^^^*^^^***^*^*
ልጆቻችሁ ወንድሞቻችሁ ባሎቻችሁ አባቶቻችሁ እንዲሁም በጋብቻም ሆነ በተለያዩ መንገዶች ቤተሰባዊም ዝምድና ወይም ጉርብትና እና አብሮ አደግነት ያላችሁ በሙሉ ይህንን ጥሪ ለሚመለከታቸው ሁሉ በአስቸኳይ በማድረስ አማራዊ ሃላፊነትቻሁን እንድትወጡ እና ወገኖቻችን ከመንግሥት ጋር ተሰልፈው ተቅበዝባዥ ሆነው ሜዳ ላይ ተጥለው እንዳይቀሩ ለወንድሞቻችን እንድረስላቸው እንላለን፡፡
መልካም የድል ዘመን
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ የልጅ እያሱ ኮር የፖለቲካ ጉዳዮች መምሪያ
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
መስከረም 03/2018 ዓ.ም

🙏2
አፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ
ዳ/ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር
ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር የተሳካ ድምሰሳ ድል ተቀናጀ!!
ከጉንትር አቦ እስከ ገደብየ ከተማ አስደናቂ ሰርቷል ።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ዛሬ መስከረም 3/2018 ዓ/ም በጠዋት ሁለት ሰዓት ወደ ወገራ ወረዳ ጉንትር አቦ ቀበሌ በወውጣት ጀግኖች ላይ ጥቃት ለመፈፀም የተዘጋጀው የአገዛዙ ጥምር ሀይል በጎንደሬ በጋሻው እንደ በዓል ቄጤማ ምድር ላይ ነስንሰውታል ።
የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አመራሮችና አባላትን እንዲሁም የራስ አሞራው (3ተኛ) ኮር አሃድ ተዋጊ ጀግኖች በጥምረት በሰፊ ቀጠና የተደረገውን አውደውጊያ ጠላትን በመረፍረፍ አኩሪ ተጋድሎ ፈፅመዋል።
በአውደ ውጊያው በጎንደሬ በጋሻው በኩል ቴውድሮስ ብርጌድ ፣ አጥናፋ ብርጌድ ፣ ይታየሁ ብርጌድ እንዲሁም ከራስ አሞራው 3 ተኛ ኮር ሁለት ብርጌዶች ከአገዛዙ ስልጣን አስጠባቂ ሀይል ጋር ከጉንትር አቦ ቀበሌ እስከ ገደብየ ከተማ ድረስ በተካሄደው እልህ አስጨራሽ የጨበጣ ውጊያ ጀግኖች ድል ተጎናፅፈዋል።
የብርሃኑ ጁላው ሰራዊት አስከሬኑን እያንጠባጠበ ሲሄድ በአካል የተቆጠረን ጨምሮ 31 ላይመለሱ የተ*ሸ* ኙ ሲሆን ከ4 በላይ የሚሆኑት ከቀላል እስከ ከባድ ቆስለው በአንቡላንስና በባጃጅ እያመላለሰ የዳባትና የደባርቅ ሆስፒታሎችን አጨናንቋል ።
በአጠቃላይ ውጊያው እስከ አሁን እደቀጠለ ሲሆን ጀግኖቹ አሁን ላይ ገደብየ ከተማን በመቆጣጠር ላይ ይገኛል።
የብርሃኑ ጁላ ሀይል ከፍተኛ የሆነ ፖለቲካዊና ቁሳዊ ጉዳት አያስተናገደ ሲገኝ ከአምባጊዮርጊስ እስከ ደባርቅ ከተማ ድረስ ያለውም የአገዛዙ ሀይል በፍርሃት እየራደ ይገኛል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !!!

❤4
የአብን አባል እና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ክርስቲያን ታደለ ለሁለተኛ ጊዜ የቀዶ ጥገና ህክምና እንደተደረገላቸዉ ተገለፀ።
የፓርላማ አባሉ አቶ ክርስቲያን ታደለ በእስር ቤት ከባድ የሚባሉ ፈተናዎችን እያስተናገዱ መሆኑ ተገልጿል።የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ያለመከሰስ መብታቸዉ ሳይየሳ በአገዛዙ በግፍ ከታሰሩ እስረኞች መካከል አቶ ክርስቲያን ታደለ በአገዛዙ ብልፅግና ታፍነዉ እስር ቤት ከገቡ ሁለት አመታትን አስቆጥረዋል።
ባለምጡቅ አምዕሮ ባለቤት እንደሆኑ የሚነገርላቸዉ አቶ ክርሰቲያን ታደለ በህዝብ ተመርጠዉ ፓርላማ ከገቡ ጀምሮ የአገዛዙን ገመና በማጋለጥ እና በመሞገት የሚስተካከላቸዉ ሰዉ አልተገኘም።
የህዝብን ጥያቄ ፊት ለፊት በመጠየቅ እና አገዛዙን ፊት ለፊት በመጋፈጥ እንዲሁም የአገዛዙ አገልጋይ ሚንስተሮች የሙስና ቅሌት እና ብልሹ አሰራርን ጭምር በማጋለጥ ቀን ከሌት የሚፈትኗቸዉ አቶ ክርስቲያን ታደለ በእነዚህ ሰዎች አሻጥር እና ጠቅላይ ሚንስተሩ ባደረበት ፍርሀት ወደ እስር ቤት እንዲወረወሩ ተደርገዋል።
በወቅቱ ለብልፅግና መንግስት ፈተና ይሆናሉ የተባሉ ፖለቲከኞች፣ጋዜጠኞች እና ማህበራዊ አንቂዎች በአገዛዙ ታፍሰዉ ሲታሰሩ አቶ ክርስቲያን ታደለ እና አቶ ዮሀንስ ቧያሌዉ የገፈቱ ቀማሽ ተደርገዋል።
አደገኛ እስር ቤት እንደሆነ በሚነገርበት በአዋሽ አርባ እስር ቤት እንዲታሰሩ ከተደረጉ በኋላ በአገዛዙ ሰራዊት ከፍተኛን ግፍ እና መከራ አስተናግደዋል።በማረሚያ ቤቱ አካላዊ እና ስነልቦናዊ ጉዳት ያስተናገዱት ሁለቱ የአማራ ሆዝብ የቁርጥ ቀን ልጆች ባሳለፍነው ወር ነበር ቀዶ ህክምና የተደረገላቸዉ።
አቶ ክርስቲያን ታደለ ደግሞ ለሁለተኛ ጊዜ ቀዶ ህክምና የተደረገላቸዉ ሲሆን አሁን ላይ ጤንነታቸዉ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ የቅርብ ቤተሰቦቹ ተናግረዋል።
ከዚህ በፊት በተደረገላቸዉ ቀዶ ህክምና ከፍተኛ እንግልት የተፈፀመባቸዉ እና ቀዶ ህክምና ከተደረጉበት ሆስፒታል ብዙ እንዳይቆዩ በመደረጋቸዉ ደም እየፈሰሳቸዉ ወደ ማረሚያ ቤት ኤንዲመለሱ መደረጋቸዉ ይታወሳል።
እነዚያ የፓርላማው አስፈሪ እና ምጋች እንዲሁም ባለ ምጡቅ አዕምሮ ባለቤት የሆኑት አቶ ክርስቲያን ታደለ ለአማራ ህዝብ ሲባል ፋትሐዊ ጥያቄ በማቀረባቸዉ በአገዛዙ ፀረ አማራ ኦህዴድ ብልፅግና ማፍያ ቡድን ተይዘዉ ያለ ፍትህ እየተሰቃዩ ይገኛሉ።
አሁን ላይ ሁሉም የፖለቲካ እስረኞች በከፍተኛ ችግር ዉስጥ የሚገኙ ሲሆን የተሳሩት የፖለቲካ እስረኞች እስካሁን ድረስ ፍትህ አላገኙም።
የአማራ ህዝብን በደል እና ግፍ የተረዱ እና መንግስታዊ መዋቅር በሆነ መልኩ አማራ እንደ ህዝብ እየጠፋ በመሆኑ ጥያቄ በማንሳተቸዉ እና ለህዝብ በማጋለጣቸዉ በእስር ቤት እንዲቀመጡ ተደርገዋል።
የፖለቲካ እስረኞች የታሰሩት የአማራ ህዝብን በደል በማጋለጣቸዉ እና ፍትህ እንዲያገኝ በመጠየቃቸዉ በመሆኑ ሁሉም ለእነዚህ የፖለቲካ እስረኞች ድምፅ ሊሆናቸዉ ይገባል!!!

❤5
በእስር ላይ የሚገኙት ክርስቲያን ታደለና ሌሎች ፖለቲከኞች የረሃብ አድማ መጀመራቸው ተነገረ
በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በእስር ላይ የሚገኙት ክርስቲያን ታደለና ሌሎች ፖለቲከኞች እንዲሁም ጋዜጠኞች የረሃብ አድማ ላይ መሆናቸው ታውቋል። ከአዲስ ዓመት ዋዜማ ጀምሮ በአድማ ላይ የሚገኙት እስረኞች “ለሕይወታቸው እጅጉን አስጊ” በመሆኑ አጣዳፊ እርምጃ በመውሰድ ሕይወታቸውን እንታደግ” ሲል ኢሕአፓ ጥሪውን አቅርቧል።
ተቃዋሚ ፓርቲው ለኢትዮቲዩብ በላከው መግለጫ በማረሚያ ቤቱ የሚገኙት እስረኞች “በደልና ግፍ እየደረሰበት ላለው የአማራና ለቀረው የኢትዮጵያ ሕዝብ መብት ነፃነትና ጥቅሞች ከመቆም ውጭ ይህ ነው የሚባል ወንጀል ሳይሰሩ መታሰራቸውን" ገልጿል። እስረኞቹ “ፍትሕ እንዳያገኙ” መደረጋቸውንም ፓርቲው በመግለጫው አስፍሯል።
ኢህአፓ “ወንጀል ሳይሰሩ” በእስር ላይ ይገኛሉ ካላቸው ግለሰቦች መካከል፤የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባሉ አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ አቶ ዮሐንስ ቧያለው፣ አቶ ታዬ ደንደአ፣ ረ/ፕሮፌሰር ሲሳይ አውግቸው ይገኙበታል። ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው፣ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ፣ ጋዜጠኛ ገነት አስማማው፣መምህርት መስከረም አበራ፣ ዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ፣ ዶ/ር ቴዎድሮስ ኃይለማርያም፣ ዶ/ር ጫኔ ከበደ፣ መሪጌታ በላይ አዳሙ እና ዶ/ር ካሳ ተሻገር ፓርቲው የጠቀሳቸው ግለሰቦች ናቸው።
ከእስረኞቹ ውስጥ ለረጅም ጊዜ በሕመም ላይ የቆዩ “በቂና አስፈላጊውን የሕክምና ዕርዳታ የተከለከሉ” መኖራቸውንም ተቃዋሚ ፓርቲው አስታውቋል። በአማራ ክልል እየተካሔደ ካለው ግጭት ጋር ተያይዞ በእስር ላይ የሚገኙት አቶ ክርስቲያን ታደለ እና አቶ ዮሐንስ ቧያለው ታህሳስ 03/2017 ዓ.ም. የአንጀት ድርቀት አጋጥሟቸው በመቅረዝ ሆስፒታል የቀዶ ጥገና ሕክምና ማድረጋቸው አይዘነጋም።

"በእናንተ ቅን አሳቢ እና ተቆርቋሪ ወገኖች ትብብር አማራነት እንደ ወንጀል ተቆጥሮ ወላጆቻቸውን በግድያ ላጡና ከተቃጣባቸው ጥቃት የተረፉ የአደራ ልጆቼ በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት በማስመዝገብ ሁሉም አልፈዋል።" የግፍና የህሌና እስረኛ ጋዜጠኛ ዓባይ ዘውዱ እንዲህ በማለት ከቂሊንጦ እስር ቤት የምስጋና መልዕክቱን አስተላልፏል።
በእያላችሁበት ምስጋናዬ ይድረሳችሁ!
ቃላችሁን አክብራችሁ ከንጹሃን ወንድም እህቶቻችን ጎን ስለቆማችሁ በሕይወታችሁ ሁሉ እግዝአብሔር ይቁምላችሁ!
አማራነት ፣ ሰብአዊነት ተሰምቷችሁ ለራሳችሁ የገባችሁትን ቃል በመጠበቅ ከአደራ ልጆቼ ጎን ስለሆናችሁ እግዚአብሔር አምላካችን ቃል ኪዳኑን ይጠብቅላችሁ።
አዲስ ዓመት ሲመጣ በበዓል አልከፋቸውም ፤ በእናንተ ቃል አክባሪ በጎ ፈቃደኛ ወገኖቼ ሁለንተናዊ ድጋፍ በበዓሉ ሳይከፉ ደስ ብሏቸው ስለዋሉ ለእኔ ደስታው እጥፍ ድርብ ነው።
ስለ እውነት እነዚህ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ወረዳ ተወልደው ካደጉበት አካባቢ በታጠቁ አካላት መሀል ከተማ ላይ በመኖሪያ ቤታቸው መስከረም 7/2014 ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ በዛች ክፉ ቀን ምሽት የሚወዷቸውን ወላጆቻቸውን በአሰቃቂ ግድያ ያጡ አራት ህጻናት ከእኔ መታሰር ጋር ተያይዞ እንዳይከፉ ፣ እንዳይራቡ እና እንዳይጠሙ ፣ የጀመሩት ትምህርትም እንዳይቋረጥ ከጎናቸው እና ከጎኔም ስለሆናችሁ ከፍ ያለ ልባዊ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።
እነሆ በእናንተ ቅን አሳቢ እና ተቆርቋሪ ወገኖች ትብብር አማራነት እንደ ወንጀል ተቆጥሮ ወላጆቻቸውን በግድያ ላጡና ከተቃጣባቸው ጥቃት የተረፉ የአደራ ልጆቼ በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት በማስመዝገብ ሁሉም አልፈዋል ፤ አንዳንዶች ደረጃ ይዘው እስከመሸለምም ደርሰዋል፤ አሁንም በመልካም የስነ ልቦና ዝግጅት ላይ ይገኛሉ ፤ ይህም በጣም መልካም ነገር ነው።
በሳይንሳዊ ብቻ ሳይሆን በሀይማኖታዊ- መመንፈሳዊ አስተምህሮ የተቃኘ ተስፋ ሰጭ እና ግብረ ገብነት ያለው ሕይወትን በመምራት ላይ ይገኛሉ።
በእኔ ላይ ልክ እንደ አንድ አማራ በማንነቴ እየተፈፀመ ያለው ሁለንተናዊ ግፍ አሳስቧችሁ ከጎኔ ስለሆናችሁም ልባዊ ምስጋናዬ በእያላችሁበት ይድረሳችሁ ብያለሁ!
በተለይም ከሁለት ዓመት በላይ በታወጀውና እየተካሄደ ባለው መንግስታዊ ጦርነት ፣ ሽብር እና ውንብድና በምድር እና በአየር ኃይል (በድሮንና በከባድ መሳሪያ) ጭምር እየተጠቃችሁ ንጹሃን ቤተሰቦቻችሁን ለተነጠቃችሁ ፣ በስደት ፣ በእስር እና በሰው ሰራሽ ርሃብ እየተሰቃያችሁ ላላችሁ ፣ ትግሉ የሕልውና ነው በሚል የተቀማነውን ሀገር እና መንግስት እናስመልሳለን በማለት ዱር ቤቴ ብላችሁ ውድ ዋጋ እየከፈላችሁ ለምትገኙ አማራዎች (ፋኖዎች) ፣ በውስጥም ሆነ በውጭ ሆናችሁ የንጽሃንን የደም እንባ ለማበስ ደፋ ቀና የምትሉ ተቆርቋሪ ወገኖች በሙሉ የያዝነው አዲስ ዓመት አንድ በመሆን ግፍ እና ግፈኞችን የምታሸንፉበት ዘመን ያድርግላችሁ ፤ ያድርግልን!
ነጻነትና ክብራችን የሚመለሰው
በጥረታችን ልክ ነው!
ዓባይ ዘውዱ
የማንነት ፣ የሕሊና እና የፖለቲካ እስረኛ
መስከረም 03/2018

❤3🙏1
የብልፅግናው ቡድን አመራሮች፡ የሕዝቡን ትኩረት ይስብልናል፡ የተንኮታኮተው ቅቡልነታችን እንደገና እንዲያንሰራራ ያደርግልናል ያሉትን የቀይ ባህር አጀንዳን መዘው የጦርነት ነጋሪት እየጎሰሙ ቢሆንም፡ ሕዝቡ ግን "አንቺው ታመጭው አንቺው ታሮጪው" በሚል ባላየ እያለፋቸው ነው። ይህም በብልፅግና ቤት ብስጭትን ፈጥሯል።.
የቀይ ባህርን ጉዳይ የፖለቲካ አጀንዳ በማድረግ ቅቡልነት ያስገኝልኛል ቢልም የሚያዳምጠዉ አቷል።ይህ ፀረ አማራዉ አገዛዝ በአማራ ክልል ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መንግስታዊ አስተዳደሩን ያጣ ሲሆን አስተዳደሩን መልሶ ለመትከል ሀያሌ የጦር ሰራዊት ዶላር ቢመድብም ነገሩ ሁሉ ከድጡ ወደ ማጡ ሆኖበት ቀጥሏል።
ብሶቱን አደባባይ በመዉጣት ጩኀቱን ያሰመዉ ያ ደጉ አርሶአደር አብይ አህመድ አሊን እና ብልፅግናን ማየትም ሆነ መስማት አይፈልግም።ታዲያ ከሰሞኑ አገዛዙ ብሌፅግና አርሶአደሩን ለመስበክ እና ወደ ማይቀረዉ አሰብ ጦርነት ለመማገድ ካድሬዎቹ የቤት ስራ ተሰቷቸዉ ቢንቀሳቀሱም አርሶአደሩ አልሰማም ብሏቸዋል።
ቀይ ቢህርን ለማስመለስ ከወዲሁ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ የጀመረዉ አገዛዙ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻዉ በአማራ ህዝብ ሙሉ በሙሉ ዉድቅ ተደርጎበታል።አሁን ላይ የአማራ ህዝብ የሚፈልገዉ በየቀኑ የሚገለዉን የብልፅግናን አገዛዙ ከጫንቃዉ ማስወገድ እንጂ ቀይ ባህርን አለመሆኑ ይታወቃል።በአማራ ህዝብ ሞትና ደም የሚፀና የኦሮሞ ኦህዴድ ብልፅግ መንግስት ቦርጩ የሚያብጥ ሆዳም አማራ የለም ያለዉ ትዉልዱ አስከ አፍንጨዉ የታጠቀዉን አገዛዙ እየተፈለመዉ ይገኛል።
ከነሀሴ 16/2017_26/2017 ዓ.ም በተካሄደው የመካከለኛ እና ከፍተኛ አመራሮች አንዱ ቁልፍ አጀንዳ የነበረዉ ቀይ ባህር መሆኑ የተገለፀ ሲሆን አመራሮቹ ህዝቡን እነረዲያሳምኑ አጀኔዳ ተቀብለዉ ወደ መጡበት ተመልሰዉ ህዝብን ለመስበክ ሙከራ ቢያደርጉም ሳይሳካላቸዉ ቀርቷል።ህዝቡም ለካድሬዎቹ ጠንከር ያለ እዉነተኛ ሙግት አቅርቦላቸዋል።እኛ የአማራ ህዝብ በአሁኑ ሰአት የምንፈልገዉ ባህር ሳይሆን በአማራነታችን፣በማንነታችን፣ወለጋ፣አርሲ፣እና ጅማ ላይ መገደላችን እንዲቆም እንጂ ኤርትራ ሂደን ቀይ ባህርን ማስመለስ አደለም ብለዋል።አማራ በኢትዮጵያ ወንጀል ሆኖ በሄድንበት እየተገደልን ባለንበት በዚህ ጊዜ ቀይ ባህርን እናስመልስ የሚለዉ ጉዳይ ለአማራ ህዝብ ተረትረት ነዉ ሲሉም ሞግተዋል።አዲስአበባ መኖር ሳንችል፣በመጠለያ ካንፕ ያሉ ወገኖች በርሀብ እና በበሽት እየተሰቃዩ እየተመለከትን የሌላ ሀገር ሉዐላዊነትን በሀይል መዉረር የአማራ ህዝብ ባህሪ አደለም ሲል ህዝቡ ተናግሯል።
ከባህርዳር የተመለሱት የአገዛዙ ካድሬዎች የጎንደር ከተማን ህዝብ በአመዛኙ ሰብስበዉ ስለቀይ ባህር እናስመልስ የሰበኩትን ስብከት ህዝቡ ቆምጠጥ ያለ ምላሾ ሰቷቸዋል።
የዉስጥ ጦርነቶችን መፋታት ያልቻለ መንግስት እንዴት ከሌላ ሀገር ጋር ጦርነት ለመክፈት ያስባል ያሉት የጎንደር ከተማ ኗሪዎች እኛ ከራሳችን ሀገር እንዳንኖር ሞት ተፈርዶብን እንዴት ለሌላ ጦርነት ትቀሰቅሱናላቹህ ሲሉ ካድሬዎቹን አፋጠዋል።አማራ እንደ ህዝብ በመንግሰት መወቀራዊ በሆነ መንገድ አየተገደልን እንገኛለን አሁን ላይ የእኛ አጀንዳ ከእንደነዚህ አይነት ጥቃቶች እንዴት እራሳችን እንከላከል የሚል ነዉ ብለዋል።
የብልጽግናዉ መንግሰት በቀይ ባህር እና በአማራ ህዝብ የተሰጠዉ ምላሽ ያልጠበቀዉ በመሆኑ ከፋኖ ኃይሎች ጋር መደራደር አለብኝ በሚል የሚያደራድሩ ሀገራትን ሊመርጥ ስለመሆኑ ከዉስጥ ምንጫችን ያገኘነወ መረጃ ያመላክታል።ከሰሞኑ አዲሱን አመት አስመልክቶ ንግግር ያደረገዉ ምስለኔዉ ፊልድ ማርሻሉ ብርሀኑ ጁላ ከፋኖ እና ከሸኔ ጋር እንዳንደራደር የዉጭ ጠላቶቻችን በር ዘጉብን ሲል መናገሩ ይታወሳል።በዕርግጥ እንደዚህ አይነት ዉሸት ከብልግና ቤት የተለመደ ቢሆንም ፋኖ ስለ ሀገሩ ጉዳይ ማንንም እንደማያማክር እራሱ ብርሀኑ ጁላ ጠንቅቆ ያዉቃል።ፋኖ አገዛዙን እየተፋለመ እና እያንኮታከተዉ ያለዉ ከዉጭ በሚላክለት እርዳታ ሳይሆን ከአገዛዙ ሰራዊት በማረከዉ መሳሪያ መሆኑ የአደባባይ ሀቅ ነዉ።
ይህ ፀረ አማራዉ ብልፅግና መንግስት ከአማራ ህዝብ ጋር ነጥሎኛል ያለዉን ፋኖ ለማጥፋት አዲስ የጦርነት እቅድ እና በጀት መመደቡም ተሰምቷል።እሚይዘዉ እና እሚጨብጠዉ ያጣዉ አገዛዙ ለምልጃ የመረጣቸዉ ሀገራት እነማን እንደሆኑ ግን በግልፅ አልታወቀም ተብሏል።
@ግሎባል ፋኖ ሚዲያ

❤5🙏1
የብልፅግና ነገር!!
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) የ2018 ዓ.ም ትምህርት እንዲጀመር ባዘዘዉ መሰረት ሁሉም ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችን ተቀብለዉ እንዲያስተምሩ መምህር እና የፋኖ አባላቱ በቂ ዝግጅት እያደረጉ ይገኛሉ።
ዛሬ መስከረም 4/2018 ዓ.ም የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ አንደኛ ኮር ጉና ክፍለጦር እስቴ ዴንሳ ብርጌድ መምህራኖችን ሰብስቦ ለቀጣይ የትምህርት አቅጣጫ ዉይይት በማድረግ ላይ እያሉ የብልፅግናዉ ጥምር ጦር ስብሰባውን ለማደናቀፍ ሙከራ አድርጓል።
የእስቴ ወረዳን መምህራን በልጫ የሰበሰበው የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ኮር አንድ ጉና ክፍለጦር እስቴ ዴንሳ ብርጌድ በጎን መምህራን እያወያያ በጎን ደግሞ ስብሰባውን ለመበተን የመጠዉን ጥምር ጦር ሀይል እየተፋለመዉ ይገኛል።
ፋኖ ትምህርት ለማስጀመር ደፋ ቀና እያለ ባለበት በዚህ ጊዜ አገዛዙ ብልፅግና ደግሞ ትምህርት መማር ወንጀል ነዉ በሚል ይህንን አሰቃቂ ተግባር ፈፅሟል። አሁንም እየፈፀመ ይገኛል።
ያልገበዉ እና የብአዴንን አላማ የሚያስፈፅም ታሪካዊ ባንዳ ግን ፋኖ ትምህርት ከለከለ በሚል በሆዱ አድሮ ሲከስ ተመልክተናል።ታዲያ አሁን ትምህርትን የከለከለዉ አገዛዙ ስለመሆኑ መላ የአማራ ህዝብ ያዉቃል።
ትምህርት የፖለቲካ መሳሪያ መሆን የለበትም ያለዉ አፋብኃ በርካታ ስራዎችን በመስራት ትምህርት ለማስጀመር በቂ ዝግጅት እያደረገ ቢሆንሞ በአንድ አንድ አካባቢ ግን የአገዛዙ ሀይሎች ይህንን የተቀደሰ ስራ እያደናቀፉ ይገኛል።
@ግሎባል ፋኖ ሚዲያ!!

🙏4❤2
#ግዕዝ እንደ ቋንቋ ትምህርት ትምህርት የሚሰጥባቸው የዓለማችን ቦታዎች:–
North America
============
1. Harvard University (USA):
2. Princeton University (USA):
3. University of Toronto (Canada)
4. University of Pennsylvania (USA)
5. Catholic University of America (USA)
6. UCLA (University of California, Los Angeles)
Europe
======
1. Hamburg University (Germany)
2. University of Oxford (UK)
3. University of Cambridge (UK)
4. University of Leiden (Netherlands)
5. Sapienza University of Rome (Italy)
6. University of Paris (France)
7. University of Warsaw (Poland)
ሲሆኑ እንዳይሰጥ የተከለከለበት ደግሞ
ደሴ
ባህርዳር በአመዛኙ
ወልድያ በከፊል
አዲስአበባ በብዛት እና በሌሎችም አካባቢ
የደሴ ነገርን እንዴት እየተመለከታቹህት ነዉ።
የግዕዝ ቋንቋ መሰጠት የለበትም ያለዉ የደሴ ህዝብ ነዉ?ወይስ ግለሰቦች?

😁1🙏1