ሰበር የድል ዜና
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ እዝ የልጅ እያሱ ኮር የቤተ አማራ ክፍለ ጦር እና የምኒልክ እዝ ልዩ ሻለቃ በመጣመር ባደረጉት ተጋድሎ የብልፅግናን ጥምር ጦር ድባቅ መትተው ድል ተጎናፀፉ::
ትናትና 05/2017 ዓ.ም የቤተ አማራ ክፍለ ጦር አንድ ሻለቃ እና የምኒልክ እዝ ልዩ ሻለቃ ጥምረት በመፍጠር በተደረገ ተጋድሎ በደሴ ዙሪያ ያሉ ከተሞችን ተቆጣጥረዋል።
በዚህ የተሳካለት ዘመቻ ከደሴ በቅርብ ርቀት የሚገኙ ሀያታ ሞቴ እና ዳባ የሚባሉ የደሴ ዙሪያ ከተሞችን ከእልህ አስጨራሽ ውጊያ በሗላ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብተዋል።
የእነዚህ ከተሞች በፋኖ መያዝ ወደ ደሴ ለሚደረገው ግስጋሴ ጉልህ አሰተዋፅኦ እንደሚኖራቸው የፋኖ ከፍተኛ የጦር አማካሪዎች እየገለፁ ይገኛሉ::
በዚህ ውጊያ በርካታ የጥምር ጦሩ ወታደሮች ሙት እና ቁስለኛ ሲሆኑ ቁጥሩ በውል ያልታወቀ ተተኳሽ እና መሣሪያ በምርኮ ተገኝተዋል። ውጊያው የፋኖ አቅም መጎልበት የታየበት እንደሆንየአካባቢው ነዋሪዎች ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የልጅ እያሱ ኮር ህዝብ ግንኙነት
መስከረም 1/2018 ዓ.ም

❤2🙏1
የድል ዜና!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መስከረም 1/2018 ዓ.ም
የልጅ እያሱ ኮር ለአንድ ወር ያህል እራሱን ሲያደረጅ እና ሲመክር ከቆዬ በሗላ ከደቡብ ወሎ የአንባሰል ተራሮች እስከ ተሁለደሪ ከወረባቦ እስከ ደሴ ዙሪያ ወራሪውን ኃይል መግቢያ መውጫ እያሳጣው ይገኛል::
ትላንት ጳጉሜ 5/2017 ዓ.ም ግሽን ላይ የመሸገውን የጠላት ጦር የቤተ አማራ ክፍለ ጦር ሻለቃዎች ሲለበልቡት ወለው ሲያድሩ በተመሳሳይ ቀን የቤተ አማራ ሌላኛዋ ሻለቃ እና የምኒልክ እዝ ልዩ ሻለቃ ደሴ ዙሪያ ያሉ ሶስት ትነነሽ ከተሞችን ተቆጣጥረዋል::
በሌላ ዜና መስከረም 1/2018ዓ.ም በልጅ እያሱ ኮር ስር ያለችው የራስ አሊ ክፍለ ጦር አራተኛ ሻለቃ በተሁለደሪ ወረዳ ከሀይቅ ከተማ አፍንጫ ስር ቆሎባቄላ የተባለውን ምሽግ ከእልህ አስጨራሽ ውጊያ በሗላ በመቆጣጠር ለአድሱ አመት የደስታ ብስራት እንካችሁ ብላለች።
የራስ አሊ ልጆች የአባታቸው ልጆች መሆናቸውን በተግባር በተደጋጋሚ ያስመሰከሩ ቢሆንም እንደዚህ ግን እረዥም የእግር ጉዞ በመጓዝ የሀይቅ ከተማን ስጋት ውስጥ ማስገባት ከተጋድሎም በላይ ተጋድሎ ነው።
አራተኛ ሻለቃ ባደረገችው ተጋድሎ ጠላትን ሙት እና ቁስለኛ ስታደርግ ቁጥሩ በውል ያልታወቀ የክላሽ ተተኳሽ እና አስር ክላሽ በመማረክ የጠላትን ቅስም ሰብራለች። ይህች ለጠላት የማትያዝ የማትጨበጥ የሆነች ሻለቃ አሁንም ከቆሎባቄላ ወደ ኃይቅ ከተማ በመገስገስ ላይ ትገኛለች።
ኮሩም በዓሉን ወደጎን በመተው የአማራን ህዝብ ነፃ ለማውጣት በየ ዱር ገደሉ ለምትዋደቁ ፋኖዎች በሙሉ ክብር ይገባችሗል 2018 ዓ.ም የአማራ ህዝብ ነፃ የሚወጣበት አመት እንድሆን እየተመኘን ዘገባችንን እዚህ ላይ እንቋጫለን።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
የልጅ እያሱ ኮር የህዝብ ግንኙነት

የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር ዋና ሰብሳቢ አርበኛ ሰለሞን አሊ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት!
ዘመን ይመጣል ዘመን ይሄዳል የሰው ልጅ በዚህ የዘመን ዑደት ውስጥ የመነሳት እና የመውደቅ ኩነቶች ሊገጥሙት ይችላል ለዚህም እንደማሳያ የሚሆነው አሁን አማራ የገጠመው መከራ አንዱ ነው ታዳ በዘመኑ የገጠመህን ውጣ ውረድ በብቃት እና በንቃት ተወጥተህ ማለፍ ከቻልክ ለሚቀጥሉት ዘመናት ተሻጋሪ የሆነ ታሪክ እና ዘመንን መሻገር የሚችል ትዉልድ መፍጠር ይቻላል።
በተቃራኒው ይህ ትውልድ ስህተት ከፈጠረ ወደማይወጣበት ቅርቃር ውስጥ ሊገባ ይችላል ስለሆነም እራሱን አሻግሮ አማራን ማሻገር የሚችል ትውልድ መፍጠር አማራጭ የሌለው አማራጭ መሆኑ ግልፅ ነው::
አማራ ሀገሩ ኢትዮጵያን ሲያስከብር የነበረ ትውልድ እንዳለው ሁሉ አሁንም የሰላም መንገዱን እንዳባቶቹ ከተጠቀመ በሗላ ይህን የሚሰማ አካል ከሌለ ደግሞ እምቢ ለሀገሬ እምቢ ለህዝቤ ካለ ማንም አልፎ ሂያጅ አይደለም ታንክ እና የአየር ኃይል ይዞ የመጣው ጣሊያንም በኋለ ቀር መሣሪያ ክንዳችንን ቀምሶ እንደተመለሰ ዓለም ያውቀዋል።
የአማራ ህዝብ አሁን የገጠመውን ችግር ትውልዱ ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ያለው አማራ አንድ ላይ በመቆም ይህን ሰው በላ ስርዓት ግብዓተ መሬቱን ማፋጠን ይጠበቅብናል።ታዳ ይህ አሁን የያዝነው ዘመን አማራ ነፃ የሚወጣበት ዘመን እንዲሆን እየተመኘሁ በዱር በገደል እየተዋደቃችሁ ያላችሁ የአማራ ታጋዮች በሙሉ እንኳን ለአዲሷ አመት አደረሳችሁ ማለት እወዳለሁ።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የልጅ እያሱ ኮር ዋና ሰብሳቢ አርበኛ ሰለሞን አሊ!

👍2🙏1
ሰበር ዜና!
የአፋብኀ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር1 ባለሽርጡ ክፍለ ጦር የደቡብ ወሎዋን ሰግለን ከተማን ከበባ ውስጥ በማድረግ በርካታ የብልፅግና ቡድን ምንጣፍ ጎታች ሚሊሻና አድማ ብተና በመደምሰስና በማቁሰል ድል ተጎናፀፈ።
ለወራት ከሀይቅ አቅራቢያ ሰግለን ከሚባል ተራራ መሽጎ ማህበረሰቡን ሲያንገላታ፣ሲዘርፍ፣ሴቶችን ካምፕ አድርጎ ከያዘው ተራራ አስገድዶ ሲደፍር የነበረውን የስርዐቱን ጨፍጫፊ ሰራዊት ከሞርተር ጥቃት ጀምሮ እስከ 4:00 በቆየ አውደ ውጊያ ሽርጥ ለበሽ ኮማንዶዎች በከፈቱበት መብረቃዊ ጥቃት በርካታ የአድማ ብተና ሀይልን በመደምሰስ ገሚሱን ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል።
ዛሬ መስከረም 1/2018 ዓ.ም ከጧቱ 12:00 ጀምሮ እስከ ቀኑ 4:00 በቆየ አውደ ውጊያ በደቡብ ወሎ ዞን ተውለደሬ ወረዳ 017 ቀበሌ ሰግለን ተራራ መሽጎ የነበረውን ሆድ አደር እና የብአደን ምንጣፍ ጎታች ሚሊሻን የማያዳግም እርምጃ በመውሰድ በአንቡላንሶች ቁጥሩ ያልታወቀ የአድማ ብተና ሀይልን ቁስለኛ ከሰግለን ወደ ሀይቅ ከተማ ሲያጓጉዝ ውሏል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 የባለሽርጡ ክፍለጦር ቃል አቀባይ ፋኖ መሀመድ ሞገስ አስታውቋል::

👍1
ማንነቱ እንደ ወንጀል ተቆጥሮ መንግስትና ሀገር አልባ የተደረገው አማራ እጣፈንታ በወለጋ- የአገዛዙ ጦር እና ፀራ አማራ እርምጃው
በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን አቢደንጎሮ ወረዳ በአንድ መንደር የሚገኙ አማራዎችን ቤት የጎተራ እህልን ጨምሮ ከእነ ሙሉ ንብረቱ ፋኖን ትቀልባላችሁ በሚል ሰበብ እንዲቃጠል አድርጓል- ፀረ አማራው የዐቢይ አህመድ አገልጋይ ጦር።
ድርጊቱ አስነዋሪ እና ጠያፍ ነው። ለኦህዴድ ብልጽግና አገዛዝ ያደረው እና በተለይም ከሁለት ዓመት በላይ ወደ ክልሉ መካናይዝድ ጦር በማዝመት እና በአየር ኃይል እየታገዘ አማራን በከባድ መሳሪያ ጭምር እየገደለ እና እያፈናቀለ ያለው "የመከላከያ ሰራዊት" እየወደቀ ላለው ስርዓት ውግንናውን አሳይቷል ፤ ፀረ አማራነቱንም እንደዚሁ።
ከዳር ድንበር ጠባቂነት ወደ ብጽግና ፓርቲ አገልጋይነት በመውረድ ማንነት እየቆጠረ አማራን በማሳደድ እና በመግደል ላይ ተጠምዷል።
ከክልሉ ውጭ ያሉ የአማራ ተወላጆችንም በፋኖ ስም እየለቀመ ያስራል ፤ ቤታቸውንም በእሳት ያጋያል።
ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነው ደግሞ በኦሮሚያ ክልል ከወደ ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን አቢደንጎሮ ወረዳ ከሰሞኑ የተሰማው አሳዛኝ መረጃ ነው።
ሎምጫ ቀበሌ ቢጊት በተባለ መንደር ነሃሴ 27/2017 መከላከያ በአማራዎች ላይ የፈፀመው ጥቃት በእርግጥም አሳሳቢ ነው።
ተፈጥሮአዊ ማንነት አማራነት ወንጀል ሆኖ ሕይወትን ጨምሮ ከፍ ላለ ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ችግር ሲዳርግ መመልከት የተለመደ እና በተለይም የዘረኛው ኦህዴድ ብልጽግና አገዛዝ መገለጫ ከሆነ ከራርሟል።
የተወሰኑ የአካባቢውን ወጣት (ቄሮዎችን) ይዞ ወደ ሎምጫ ቀበሌ ቢጊት መንደር የገባው ይህ የዐቢይ አህመድ አገልጋይ ጦር "ፋኖን ትቀልባላችሁ" የሚል ሰበብ በመፍጠር በነዋሪዎች ላይ ጥቃት ፈፅሟል።
ይኸውም ነሃሴ 27/2017 ብቻ 2 ገበሬዎችን አቁስሏል ፤ 13 የሚሆኑትን አስሯል ፤ 76 የሚሆኑ መኖሪያ ቤቶችን የጎተራ እህልና አልባሳቱን ጨምሮ ከእነ ሙሉ ንብረቱ በእሳት አጋይቷል።
እነዚህን ገበሬዎች በጭካኔ በማፈናቀል ሜዳ ላይ እንዲወድቁ እና ለመጠለያ እጦትና ለርሃብ እንዲጋለጡ አድርጓል።
ቤታቸውን በማቃጠል ሜዳ ላይ ከበተናቸው እና ሀገር እና መንግስት አልባ ካደረጋቸው 71 ንጹሃን አማራዎች መካከልም ፦
1) አለባቸው ካሴ፣
2) አንበሳው አባተ፣
3) ዘመኑ ተበጀ፣
4) አይናለም አንባዬ፣
5) ቄስ ይሄነው በላይ፣
6) የኔአለም አበበ እና
7) አባቢል ወንዴ የተባሉ አርሶ አደሮች ይጠቀሳሉ።
"ለአማራ ጋር ትወግናላችሁ" ፣ "አብራችሁ ማህበር ትጠጣላችሁ" እንዲሁም "ፋኖንም ትቀልባላችሁ" በሚልም የአምስት የኦሮሞ ተወላጆችን ቤት በተመሳሳይ ከእነ ጎተራ እህሉ እንዲቃጠል አድርገዋል።
ለአማራ ትወግናላችሁ በሚል ቤታቸው የተቃጠለባቸውም የኦሮሞ ተወላጆችም ፦
1) ተሾመ አበበ፣
2) ታከለ ጉታ እና ወንድሙ፣
3) አዱኛ እና
4) አቢደንጎሮ ላይ ከአማራዎች ጋር ተባብረህ የኦሮሞ ተወላጆችን ቤት አቃጥለሃል በሚል በሽብር ወንጀል ተከሶ 9 ዓመት ተፈርዶበት በዝዋይ ማ/ቤት የሚገኘው የአቶ ታከለ ኃይሉ ናቸው።
ሁለት የኦሮሞ ተወላጆችን ጨምሮ ሰባት አማራዎች ማለትም አባቡ አንለይ እና እንድሪስ አባቡ የተባሉ አባት እና ልጅን ጨምሮ 9 የሚሆኑ የአቢደንጎሮ ነዋሪዎች በሽብር ተከሰው ከ6 ዓመት በላይ ተፈርዶባቸው ወደ ዝዋይ ማ/ቤት ከተጫኑ አንድ ዓመት አልፏቸዋል።
በአገዛዙ ጦር ቤታቸው የወደመባቸውም ሆነ በግፍ እስር ላይ የሚገኙ የአቢደንጎሮ ነዋሪዎች ፍትህ ይፈልጋሉ ፤ አማራነት ወንጀል አይደለም!
የሚመለከታችሁ ሁሉ ስለ ሰው ልጅ ስትሉ ከንጹሃን ጎን በመቆም ኃላፊነታችሁን ተወጡ።
(አውሎግሶን አንድነት ፣ መስከረም 1/2018)

❤3
አሰደንጋጭ ዜና፦
ፀረ ህዝብ የሆነዉ ብልፅግና በእስቴ መካነየሱስ ከተማ አሰቃቂ ተግባር መፈፀሙ ተሰማ!!
የእስቴ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ማንተፋርዶ ሞላ የተባለ ሆድ አደር ባንዳ የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ የሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ኮር አንድ ጉና ክፍለጦር አስቴ ዴንሳ ብርጌድ ሻለቃ ሁለት ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ታርቆ ታመነ ቤትን በቦንብ በመምታት በቤቱ ላይ ከባድ ጉዳት እንዲደርስ ተደርጓል።
በእስቴ መካነየሱስ ከተማ ቀበሌ01 የሚገኘውን መኖሪያ ቤት ከሌሊቱ 6 :00 ሰአት ቤቱ ውስጥ የሚገኙትን ሰወች እንደተኙ በስከውጭ እንዳይወጡ በመቆለፍ ቤቱን በጋዝ በማርከፍከፍ በቦንብ ጭምር ቤቱ እንዲቃጠል አድርገውታል።
6 ሰው የአርበኛ ቤተሰቦች እብረው እንዲቃጠሉ ከተፈረደባቸው የሞት ፍርድ በእሪታ አካባቢ ሰው ደርሶ አትርፏቸዋል።
በከተማዋ የሚፈፀሙ አሰቃቂ ድርጊቶች ተጠናክረው የቀጠሉ ሲሆን የሚፈፀሙ አሰቃቂ ግፎችን በበላይነት የሚፈፅመዉ የወረደው አስተዳዳሪ አቶ ማንተፋርዶ ሞላ ነዉ።

💔4❤2
ሰበር ዜና ምዕራብ አማራ ቀጠና!!
ቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ አንድ ካሶኒ ሙሉ የአረመኔዉ አገዛዝ ሰራዊት ደመሰሰ!!
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር የቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ ንስሮቹ የአረመኔዉን አገዛዝ በማልዳዉ ረፍርፈዉታል።
የአመኔዉ አገዛዝ ሰራዊት በ 2 አቅጣጫ ወደ ቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ ቢያቀናም ንስሮቹ የቀኝ አዝማች ደስታ አናብስቶች በቲሊሊ ጅባይታ ኢባሎም እንዲሁም ከእንጅባራ የወጣዉን አረመኔዉ አገዛዝ ሻለቃ 3 በሚገባ የቀጠቀጠችዉ ሲሆን በሌላ አቅጣጫ ከሰከላ ወደ ሱርታ የተንቀሳቀሰዉን ሃይል ንስር ሻለቃ (4ተኛ ሻለቃ) ሱርታ ሚካኤል ላይ በብርጌዱ ጦር አዛዥ እና ዘመቻ ድንቅ ጥምረት ለወሬ ነጋሪ እንዳይተርፍ አድርገዉ ደቁሰዉታል ።
ንስር ሻለቃ ዙ_23 ቱን በክላሽ ያናዘዙት ሲሆን የቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ አልሞ ተኳሾች የዙ_23ቱን ተኳሽ ቀንድሸዉ ጥለዉታል።
በዚህም መሰረት:.
1/ ዙ_23ተኳሹ ተደምስሷል።
2/ አንድ ካሶኒ የአረመኔዉ አገዛዝ በቦምብ የጋዬ ሲሆን ከቦንብ የተረፈዉ አረመኔዉ አገዛዝ በአልሞ ተኳሾች ተደምስሷል።
3/ 2 ፓትሮል ዙ_23 እና ዲሽቃ የጫኑ ፓትሮሎች በጀግኖቹ የቀኛዝማች ስሜነህ ደስታ ልጆች አውድመዋቸዋል።
4/ ዲሽቃ የጫነችዉን ፓትሮል ከጥቅም ዉጭ ማድረግ ችለዋል ።
5/ 12 ክላሽ ከጠላት ተማርኳል።
አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ !
© አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

🙏5❤2
የአማራ ብሔራዊ ኃይል የሰሜን አማራ ቀጠናም በላይ ዘለቀ ዕዝ የመይሳው ካሳ ሁለተኛ ኮር ያጠናው ዋሴ ክፍለ ጦር የሚያደርገውን ትንቅነቅ አጠናክሮ ስለመቀጠሉት ተሰምቷል።
አጠቃላይ በስፍራው ያለውን ሁኔታ በተመለከተም የአጣናው ዋሴ ክፍለ ጦር የፖለቲካ መምሪያ ኃላፊም አርበኛም አርበኛ እንግዳው ዋኛው ለዓለም አቀፉ ሚዲያ ዝርዝር መረጃ አጋርቷል: በምሽት የዜና እወጃ በመረጃ ቴቪ ይጠብቁን።

👍4
ሸዋ ሜዳ ላይ በደፈጣ ተመታ።
ክንዳቸው የማይዝለው በቅፅል ስማቸው የምድር ድሮኖች የሻለቃ አንሙት ያዛቸው ልጆች ከመሸ ታምር ሰርተዋል።
መነሻውን አዴት አድርጎ በአንድ ኦራልና አንድ ፓትሮል በመሆን የአረመኔው ሰራዊት እሬሽን ለማቀበል ወደ አዳማ ሲንቀሳቀስ ከአዴት እንደወጣ ከቀኑ 11:ሰዓት ሽዋ ሜዳ ላይ በደፈጣ በተፈፀመ ጥቃት ፓትሮሉ ላይ ዲሽቃ ጠምዶ የነበረውን ተኳሸ እና አራት የአረመኔውን አገዛዝ አባላት ጨምሮ በአጠቃላይ አምስት የፋሽስቱን ሰራዊት ቅንድቡን በማለት የተሰናበቱ ሲሆን ጀግኖች እቅዱን አክሽፈው መልሰውታል።
የአረመኔው ስርዓት ጦር መፍረሱን ቀጥሏል።
በስርዓቱ ሲያገለግ የነበረው ወጣት ታፈረ አሰፋ ተሰባስበው ይዘርፉበት ከነበረው ኬላ ላይ የጓዱን መሳሪያ ነጥቆ ጥቁር ክላሽ በመያዝ የወምበርማ ብርጌድን ተቀላቅሏል።
ወጣት ታፈረ አሰፋ አማራ ሁኜ አማራን አልዋጋም፣ የአማራ ንጹሃን እናቶች ሲደፈሩ፣ ንጹሃን አባቶች ሲታረዱ በአይኔ ሰላየሁ የአርበኛ ዘመነ ካሴን ጥሪ ተቀብዬ ፋኖን ተቀላቅያለሁ ብሏል።
በአረመኔው ስርዓት ውስጥ ሁነው ሚስጥሩ ያልገባቸው የሰላም አስከባሪ ጓዶች ወደፋኖ በመቀላቀል ዕራሳቸሁን እና ማህበረሰቡን ታደጉ ሲልም ታፈረ አሰፋ መልዕክቱን አስተላልፏል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ !!
መስከረም 2/2018 ዓ.ም

❤5