የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና የቴዎድሮስ ዕዝ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር የቲሊሊ ዘንገና ብርጌድ ለ3ተኛ ዙር ኮማንዶዎችን አስመርቋል ።
ለተከታታይ 6 ወራት በቲሊሊ ዘንገና ብርጌድ በተመረጡ እና ብቃት ባለቸዉ አሰልጣኞች ስልጠና ሲሰጣቸዉ የቆዩ የ3ተኛ ዙር ኮማንዶዎቸ በዛሬዉ ዕለት በቀን 04/13/17 ዓ/ም ስልጠናቸዉን አጠናቀዉ በደማቅ ሁኔታ ተመርቀዋል።
በምረቃ ፕሮግራሙ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ የክ/ጦር አመራሮች እንዲሁም የብርጌድ አመራሮች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከናዉኗል።
በፕሮግራሙ ላይ የቴዎድሮስ ዕዝ የስልጠና መምሪያ ሃላፊ ኮማንዶ ታዬ ብርሃኑ
የቴዎድሮስ ዕዝ ም/ጦር አዛዥ ሻለቃ የኔአለም ዘለቀ
የቴዎድሮስ ዕዝ ም/አደረጃጀት ዘርፍ ሃላፊ አርበኛ ስለሽ ከበደ
የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ወታደራዊ አዛዥ ኮማንዶ ዴቭ እንዲሁም የክ/ጦሩ ፓለቲካና አደረጃጀት ዘርፍ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።
መመልመል፣ መቀስቀስ፣ ማደራጀት፣ ማሰልጠን፣ማስታጠቅ፣ማቀድ፣ጠላትን ድባቅ መመምታት ተጠናክሮ ይቀጥላል ።

🙏5❤1🥰1👏1
የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ክ/ጦር ተስፋ ብርጌድ የኮማንዶ አባላት የአቅመ ደካሞችን እህል አረም በማረም ድጋፍ አደረጉ
================
የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ክ/ጦር የተስፋ ብርጌድ 1ኛ ሺ አለቃ የኮማንዶ አባላት የአቅመ ደካማ አርሶ አደሮችን አረም በማረም ለህዝብ ያለውን ወገንተኝነት በገሀድ አሳይቷል::
የተስፋ ብርጌድ 1ኛ ሺ አለቃ የኮማንዶ አባላት ይህንን መልካም ተግባር የፈጸሙት ራሳቸውን ከማደራጀት ጎን ለጎን ነው::
እነዚህ የኮማንዶ አባላት የአቅመ ደካሞችን አረም በማረም እገዛ ያደረጉት በምንጃር ወረዳ 010 ቀበሌ ወሲል በተባለ ልዩ ቦታ ነው::
ይህ የተስፋ ብርጌድ አቅመ ደካሞችን የማገዝ ተግባር በሁሉም የብርጌድ አባላቶች በቀጣይ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን ከደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ እዝ ከሰም ክ/ጦር ዘጋቢያችን የተገኘው መረጃ ያመለክታል::
በሌላ መረጃ "እንመክራለን እንወያያለን እንደራጃለን "በሚል መሪ ቃል የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል( አፋብኃ) ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ በፍቃዱ በላይ ክ/ጦር አሳምነው ፅጌ ብርጌድ በሆማ ቦነያ ቀበሌ ከሰሞኑ ሕዝባዊ ውይይቶች አድርጓል።
ውይይቱን የአፋበኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ በፍቃዱ በላይ ክ/ጦር የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አርበኛ መ/ር በላቸው ዳኘ የመራው ሲሆን ስለ አገዛዙ እና ተልዕኮ ተቀብለው ሰርገው የሚገቡ ኃይሎችን በንቃት ተከታትሎ መያዝ እና በቀጠናው ለሚንቀሳቀሱ ፋኖ አባለት ሪፖርት ማድረግ እናዳለበቸ በአፅንኦት መልክቱን አስተላልፏል።
አየይዞም የሕዝባዊ አስተዳደር ጉዳይን በተመለከተ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ሰጥቷል።
መረጃውን ያደረሱን የየክፍለጦሮቹ ሪፖርተሮች ናቸው።
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ
የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል
ጳጉሜ 04/2017 ዓ.ም

👏2🙏2
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ዳ/ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር ታድሎ ብርሃን ክ/ጦር
ወንድማማቾች ብርጌድ በጠላት ኃይል ላይ መብረቃዊ ጥቃት ፈፀመ።
ዛሬ ጳጉሜ 04/2017 ዓ.ም የዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር አብራክ የሆነው ታድሎ ብርሃን ክ/ጦር ወንድማማቾች ብርጌድ ከአዘዞ ወደ ቆላደባ ከተማ የእጀባ ተግባርን ፈጽመው ሲመለሱ በነበሩ የሚሊሻ አባላት ላይ ግራርጌ በተባለው ቦታ ላይ ድንገተኛ ጥቃት ፈጽመዋል።
ዉጊያው ከቀኑ 6:00 ሰዓት ጀምሮ የተካሄደ ሲሆን ከ6 በላይ የሚሊሻ አባላት ሲደመሰሱ ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ የሚሊሻ አባላት ደግሞ ክፉኛ ቆስለዋል።
በመጨረሻም የጠላት ኃይል ከአዘዞና ከቆላደባ በ2 አቅጣጫ ሃይሉን በማንቀሳቀስ አስከሬኑንና ቁስለኛውን ሰብስቦ በተሽከርካሪ በመጫን ወደመጡበት ተመልሰዋል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ
ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ

👍2🙏1
"ጠላት በወምበርማ ብርጌድ ተደብድቧል " የወምበርማ ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴውድሮስ ዕዝ ፭ኛ ክፍለ ጦር የወምበርማ ብርጌድ ከጥዋቱ 1:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 7:00 ሰዓት የአረመኔው ስርዓት ወንበር ጠባቂዎችን ልዩ ስሙ ኮኪ መገንጠያ ላይ ሲያደባዩት ውለዋል።
አይበገሬዎቹ የወምበርማ ብርጌድ ንስር ሻለቃ፣ ቆምጠው ሻለቃ እና ነበልባል ሻለቃ በጋራ በመሆን ወደ ወገዳድ እንቅስቃሴ ያደረገውን የአረመኔውን ጦር አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ስድስት ወንበር ጠባቂዎች ወደ ላይኛዉ ሲሸኙ አንዱ በከባድ ቁሰለኛ በማድረግ ጠላትን ቀጥተውታል።
ዘራፊው እና ጨፍጫፊው በሽንዲ ከተማ መሽጎ የሚገኘው የአብይ አህመድ ቡድን በዓሉን ማህበረሰቡ በሰላም እንዳያከብር ለማወክ ወደ ወገዳድ ከተማ ባደረገው እንቅስቃሴ በክንደ ነበልባሎቹ የወምበርማ ብርጌድ ዕቅዱን ሳያሳካ በመጣበት እግሩ ሰራዊቱን ገብሮ ወደሽንዲ ከተማ ፈርጥጧል።
እንደ ንስር አራሱን አድሶ እና አግዝፎ የመጣው የወምበርማ ብርጌድ ወታደራዊ አቅሙን በማፈርጠም የአረመኔውን ስርዓት ወንበር ጠባቂዎችን እረፍት በማሳጣት ፊት ለፊት እየተዋጋ ይገኛል።
!ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
፲/አ እ/ር ዘመኑ አማረ 5ኛ ክ/ጦር ህ/ግ መምሪያ ኃላፊ

👍3❤1🙏1
ሰበር ዜና
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ እዝ ደጅ አዝማች 4ተኛ ኮር የጎቤ ክፍለ ጦር አካል የሆነው ጥቅምት 30 ማይካድራ ብርጌድ ከምዕራብ ጎንደር አብርሃ ጅራ ተነስቶ በእግር በመኪና ዙ 23ም ይዞ ወደ ማዕከላዊ ጎንደር ሶሮቃ ከተማ ይጓዝ የነበረውን 2 ሬጅመንት የጠላት ኃይል እርጎየ ከተማ አቅራቢያ "ማይ ኪጅራ" ላይ ደፈጣ ጥሎ በመቆየት ሙት እና ቁስለኛ በማድረግ ከፊሉ ተመልሶ ወደ መጣበት አቅጣጫ እንዲፈረጥጥ ግማሹ ደግሞ መግቢያ መውጫው ሲጠፋው እንዲበተን አድርጎታል።
ከጠላት 7 ሙት እና 8 ቁስለኛ መሆኑ ሲረጋገጥ ከወገን በኩል ምንም ጉዳት አልደረሰም።
@ስማቸው ጥላሁን ውብየ(አርበኛ)/
የጎቤ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ

❤3🙏3
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ በሁለት ግንባሮች በጠላት ላይ ድል ተቀዳጅቷል ።
1/ የትመን ንዑስ ከተማ እና ማህበርብርሃን ቀበሌ ሰረጎ በመግባት ጥቃት ተሰንዝሯል!!
የአ.ፋ.ብ.ኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር አባ ኮስትር ብርጌድ በየትመን ንዑስ ከተማ የትመን የመጀመረያ ደረጃ ት/ቤት መሽጎ የሚገኜው የአረመኔው አገዛዝ ቅጥረኛ የሚኒሻ አባላት ጳጉሜ 03/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 5:00 ሰዓት ሰርጎ በመግባት በF1 ቦንብ መድረሻ ሲያሳጣው አድሯል።
አባ ኮስትር ብርጌድ በየትመን ከተማ የመሸገውን የአረመኔው አገዛዝ ይጠቀምበት የነበረውን ሁለት ኮፒውተር እና የተለያዩ ማቴሪያል በማውጣት የአረመኔው አገዛዝ ቅጥረኛ ሰራዊትን ሙት እና ቁስለኛ አድርጓል። በዚህ የተበሳጨው የአረመኔው ሰራዊት ተጨማሪ ኃይል በማስገባት በእነማይ ወረዳ የፈለገ ሰላም ቀበሌ/ዘብች እየሱስ የንፁሃን አርሶ አደሮችን አንድ በሬ እና አንድ ላም በመዝረፍ እንዲሁም ማህበረሰቡ ይጠቀምበት የቀበሌ ሰነድ አቃጥሎ ወደ መጣበት ቦታ እግሬ አውጭኝ ብሎ ፈርጥጦ ሄዶል።
ከደጀን ከተማ ወደ ቢቸና ከተማ የአገዛዙ ካዲሪዎችን በዙ 23፣ብረት ለበስ ፔንፔ እና የቡድን መሳሪያዎች በመያዝ አጅቦ ይንቀሳቀስ የነበር የአረመኔው ሰራዊት ጵጉሜ 04/2017 ዓ.ም በእነማይ ወረዳ ዲቢሳ ቀበሌ አባ ኮስትር ብርጌድ ደፈጣ በመጣል ሙት እና ቁስለኛ አድርጓል ።
2/ ወምበርማ ብርጌድ የተሳካ ጥቃት ፈፀመ‼
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴውድሮስ ዕዝ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም 5ኛ ክፍለ ጦር የወምበርማ ብርጌድ ከጥዋቱ 1:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 7:00 ሰዓት የአረመኔው ስርዓት ወንበር ጠባቂዎችን ልዩ ስሙ ኮኪ መገንጠያ ላይ ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል።
አይበገሬዎቹ የወምበርማ ብርጌድ ንስር ሻለቃ፣ ቆምጠው ሻለቃ እና ነበልባል ሻለቃ በጋራ በመሆን ወደ ወገዳድ ኮኪ መገንጠያ ላይ የአረመኔውን ጦር አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት በርካታ ወንበር ጠባቂዎች ወደ ላይኛዉ ሲሸኙ ቀሪዎችነሰ ቁሰለኛ በማድረግ ቀጥተውታል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!

🙏2
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ እዝ በልጅ እያሱ ኮር የተሠጠ የአዲስ ዘመን መልዕክት፦
***^^^***^^^*^^^^*
የአዲስ ዘመን ዋዜማ ላይ ሆነን ነገን አሻግረን በተስፋ እያየን ውድ ህይወታችን ሳንሰስት ንፁ ደም ለጋ አጥንት እያፈሰስን እና አየከሰከስን ሦስት አዲስ ዘመኖችን በፅናት ተሻግረን ነገም ለሚከፈለው የትኛውም መስዕዋትነት ራሳችንን አዘጋጅተን አዲሱን ዘመን የህዝባችንን መከራ የምናሳጥርበት የታጋዮችን ተስፋ የምናለመልምበት እንዲሆን እንመኛለን በትጋትም እንሰራለን፡፡
ለመላው የአማራ ህዝብ እና ኢትዮጲያዊያን በሙሉ ሃገሪቷ ላይ ባለው የከፋ የኑሮ ውድነት እና የሰላም እጦት ምክኒያት እንኳን በሰላም አደረሳችሁና በዓሉ የሰላም የፍቅር ይሁንላችሁ ለማለት ሁኔታዎች ባይፈቅዱልንም አዲሱን ዓመት በአንድነት ታግለን ይህን አስከፊ ስርዓት የምናሶግድበት ዘመን እንዲሆን እየተመኘን ሁሉም ብሄር ብሄረሰብች ራሳቸውን ለትግል እንዲያዘጋጁ ከወዲሁ ጥሪ እናቀርባለን፡፡
በዓሉን ተያይዞ ወልዲያን ጨምሮ በሰሜን ወሎ እና በደቡብ ወሎ ዞን የተለያዩ ስፍራዎች በልጅ እያሱ ኮር ስም የሚደረግ ውንብድና እና ከፍተኛ ዝርፊያ እንዳለ ደርሰንበታል፡፡
ስለሆነም በልጅ እያሱ ኮር ስም ተሠማርተው በተለይ ወልዲያ መርሳ ስሪንቃ እንዲሁም በተለያዩ ዙሪያ ቀበሌዎች ባሉ ባለ ሀብቶች ላይ ኮሩ የማያውቀውን ህገ-ወጥ ደረሰኝ በማሳተም የገንዘብ ማጭበርበር ስራ ላይ የተሰማሩ ህዝብን የሚያንገላቱ ፀረ ፋኖ እና ፀረ ህዝብ ኀይሎችን ኮሩ እሰከመጨረሻው ይታገላቸዋል፡፡
ህዝባችን ሊያውቅ የሚገባው ነጭ ሃቅ ግን ይህንን አፀያፊ ተግባር የሚፈፅሙት መንግሥት በፋኖ ስም ያደራጃቸው ዘራፊዎች መሆናቸውን ተረድታችሁ አስፈላጊውን መረጃ በመስጠት ከጎናችን ተሰልፋችሁ በጋራ ወንጀለኞችን እንድንታገል እያሳሰብን እስካሁን በስማችን በተሰራው ወንጀል ኮሩ ምንም እውቅና እንደሌለው መረዳት ይኖርብናል፡፡
በመጨረሻም ኮሩ ዘመን መለወጫን አስመልክቶ ምንም አይነት ድጋፍ እንዳልጠየቀ ከወዲሁ ማሳሰብ እንፈልጋለን፡፡
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ እዝ የልጅ እያሱ ኮር ህዝብ ግንኙነት
ጳጉሜ 5/2017 ዓ.ም

🙏6
በቁይ ከተማ በዘመቻ ሰማዕታት ኦፕሬሸን የፋኖን በትር መቆቋም ያቃተው የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት እየፈራረሰ ነው።
1ኛ.ናይፍ ጅማ የተባለ ኦሮምያ ክልል የሻሸመኔ ተወላጅ የአረመኔው አገዛዝ የመከላከያ ሰራዊት አባል ከምስራቅ ዕዝ 75ኛ ክፍለ ጦር 1ኛ ሬጂመንት 1ኛ ሻምበል ጳጉሜ 05/2017 ዓ.ም የአ.ፋ.ብ.ሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮሰ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ደባይ ጮቄ ብርጌድን ተቀላቅሏል።
2ኛ. ወንዳወክ ይሁን ሸበል በረንታ ሌዲ ቡይቴ ቀበሌ እና ማናየ መኩየ ሸበል በረንታ እያሱ ቀበሌ ተወላጅ ሲሆኑ ከቢቸና ከተማ እና የዕዱውኃ ከተማ መሽጎ ከሚገኜው የሚኒሻ መዋቅር በመክዳት ጳጉሜ 04/2017 ዓ.ም የአ.ፋ.ብ.ኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ሽፈራው ገርባው ብርጌድ ተቀላቅሏል።
በሌላ መረጃ ጳጉሜ 04/2017 ዓ.ም በሸበል በረንታ የዕዱውሃ ከተማ የመሸገው የአብይ አህመድ ዙፍን ጠባቂ ሚኒሻ እርስ በርሱ እየተጋደለ ነው። ሰማይነህ ጌታቸው የተባለ የአገዛዙ ቅጥርኛ የሚኒሻ አባል በእርስ በርስ ተኩስ የተገደለ መሆኑን ተረጋግጦል።
ጳጉሜ 05/2017 ዓ.ም
ፋኖ ይበልጣል ጌቴ ምትኩ
የአ.ፋ.ብ.ኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት

🙏5
ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር የአዲስ አመት ዋዜማን ዘራፊዎችን እና የብልፅግናን ጥምር ሀይል በማስወገድ አዲስ አመትን በድል ተቀበለ ።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ 5 ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ከአምባጊዮርጊስ እስከ ዳባት ከተማ ድረስ ህብረተሰቡን ሲዘርፋና ሲያግቱ በነበሩ ወሮበሎች ርምጃውን አጠናክሮ ቀጥሏል።ከራስ አሞራው ውብነህ 3ኛ ኮር ጋር በመጣመር እየተወሰደ ባለው ስርዓት የማስያዝ ዘመቻ ቀጠናው ከወዲሁ እፎይታ እ ያገኘ ሲሆን ይሄን ተግባር ለማደናቀፍ ዓላማ በማድረግ አገዛዙ ሰራዊት አሰማርቶ ለዘራፊዎች ሽፋን ለመስጠት የሞከረ ቢሆንም የበላይ ዘለቀ ዕዝ አሃዶች ከባድ ምት ደርሶበታል።
ዛሬ ጳጉሜ 5/2017 ዓ/ም ከወርቅ ደቦ እስከ ገደብየ ከተማ ለዘራፊዎች ሽፋን ሊሰጥ የመጣው የዘራፊው አገዛዝ ጥምር ሀይል በጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አካል በሆኑት ቴዎድሮስ እና አጥናፋ ብርጌድ አባላት እና መንገድ በመዝጋት የአገዛዙ ሀይል ለድጋፍ እንዳይደርስ ያደረገችውን ይታየው ብርጌድ አባላትን ጨምሮ በማስተባበር ጀኔራል ተዘራ ንጉሴ እና የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ ማርዬ አድማሴ እንዲሁም የብርጌድ አመራሮች በአካል በመሩት ኦፕሬሽን ጠላት ላይ ከፍተኛ ድምሰሳ ተደርጓል ።
በቀጠናው ዛሬ የአገዛዙ ሀይል እንደ ልማዱ በውርደትና በሽንፈት ካባ የተመለሰ ሲሆን አዲስ አመትን በሞትና በመርዶ ተቀብሏል።
ከወርቅ ደሞ እስከ ገደብየ ከተሞች በነበረው አውደ ውጊያ የአህያ ባል ከጅብ አያስጥልም ነውና ዘራፊዎችን ለማዳንና ለሽፋን ፎክሮ የመጣው የአገዛዙ ሀይል ይዟቸው የነበሩ ሁለት ምሽጎችን ለቆ ሙትና ቁስለኛውን እያንጠባጠበ እየፈረጠጠ ወደ አምባጊወርጊስ ከተማ በሀዘንና በእለቅሶ ተመልሷል ።
ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ከመንግስት ጎን የሚሰለፋ ሀይሎችንና ሌቦችን ማጽዳቱን አጠናክሮ የሚቀጥል ሲሆን በቀጠናው ያሉ ህብረተሰቡን ቀለበት ፣ ስልክ ፣ብር እና የተለያዩ ሀብቶችን እንዲሁም እገታ ጭምር ሲፈፅሙ የነበሩ ቀማኞች እና አጭበርባሪዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ተወግደው ቀጠናው ፍፁም ሰላማዊ ይደረጋል ሲሉ የክፍለ ጦሩ ዋና ሰብሳቢ አርበኛ ወርቁ ዘገየ አክለው ገልፀዋል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !!!
ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ

❤5🙏2