የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቲዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለጦር ዛሬ ጳጉሜ 2/2017 ዓ.ም በዘመቻ ሰማዕታት ድል አስመዝግበዋል!!!
🙏3
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል አፋብኃ እና የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት አፋህድ በፋኖ አንድነት ጉዳይ እየመከሩ ነዉ ተብሏል።
ከመገፋፋት ወደ አንድ ወንድማዊ ምክክር የገቡት ሁለቱ የፋኖ አደረጃጀቶች ለሰራዊቱ እና ለህዝቡ እፎይታን የሰጡ ይመስላል።በቁጭት እና የህዝብን ፍላጎት በማስቀደም ወደ ታሪካዊ የአንድነት ጉዞ ያቀኑት ሁለቱ አደረጃጀቶች እስካሁን የነበረዉን ክፍተታቸዉን በሙላት ለህዝባቸዉ ደስታን ለጠላት ድንጋጤን እና ፍርሀትን የሚፈጥር የአንድነት ዉይይት ጀምረዋል።
የሁለቱ አመራሮች በአንድነት ጉዳይ ለመደራደር ቁርጠኛ መሆናቸዉን የሰማዉ የብልፅግናዉ አገዛዝ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ጀምሯል።አሁን ላይ አንድነት ብቸኛ የማሸነፊያ መንገድ መሆኑን የተረዱት የፋኖ አመራሮቹ ከጣላት የሚወረወሩ ከፋፋይ ሀሳቦች ወደ ጎን በመተዉ የህዝቡን ድምፅ በመስማት ስራቸዉ ላይ ብቻ ማተኮራቸዉ ለአገዛዙ ብልፅግና ዉሀ ቅዳ ዉሀ መልስ ሆኖበታል።
የጠላቶቻችን ሴራ እና በህዝብ ላይ ያሚያደርሱት ግፍ ለአንድነቱ በቂ የመፍትሄ ሀሳብ መሆኑን የተረዱት የፋኖ አመራሮቹ በራቸዉን ዘግተዉ በመምከር ችግሮችን ለመፍታት ብዙ ተግባራትን አከናዉነዋል።
ከሰሞኑ የቆራ ቃልኪዳንን ያደሰዉ አፋብኃ ለብአዴን ሰዎች ትልቅ የመርዶ ዜና ሆኖባቸዋል።
ወጣቱ ፋኖ ወደ አንድ በመምጣት ያታግለን በሚል በተደጋጋሚ ያቀረበዉ ጥሪ ከጅምሮ መልካም ነገሮችን እያስመለከተን ይገኛል።የወንድሞቻችን ቀና አመለካከት ወደ ተግባር ተለዉጦ አንድ ወጥ ድርጅት ከተመሰረት መላ የኢትዮጵያ ህዝቡ የዚህ አንድነት ደጋፊ እና የትግሉ ተሳታፊ እንደሚሆንም ይጠበቃል።
የአማራን ህዝብ ለባርነት ለመሸጥ በሆዱ ያደረ ባንዳ የሰራዉ ጥቁር ታሪክ ስህተት መሆኑን የሚያምንበት በአንፃሩ ለነፃነት ሲል ነፋሱን አሳልፎ የሰጠዉ ፋኖ ደማቅ ታሪክ የሚፅፍበት ጊዜዉ እሩቅ እንደማይሆን ከአገዛዙ ብልፅግና ድንጋጤ መገንዝብ በቂ ማሳያ ተደርጎ ይወሰዳል።
ይህንን ሁሉ ህዝቡ ቆሞ እንዲመለከት ሁለቱ የፋኖ አደረጃጀቶች ወደ አንድ መስመር መምጣት ይገባቸዋል።ለዚህም ህዝቡ ሁለቱ የፋኖ አደረጃጀቶች ወደ አንድነት እንዲመጡ ተደጋጋሚ ጊዜ ጥያቄ ሲያቀርብ መቆይቱ አሁን ለተጀመረዉ መልካም ጅማሮ መነሻ እኔደሆነም ተገልጿል።ፋኖ ኸደ አንድነት እንዲመጣ ላለፉት ሁለት አመታት በአፅኖት ሲጠይቅ የቆየዉ ህዝባችንን ለመካስ አመራርቹ በቁርጠኝነት እና በቁጭት ስራዎችን እየሰሩ ይገኛሉ።
አንድነቱ የሚያስፈልገው ለአማራ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለመላው የሀገሪቱ ህዝብ አስፈላጊ በመሆኑ መላ የትግሉ ደጋፊ ጉዳዩን በጉጉት እየጠበቁት ይገኛሉ።
@ግሎባል ፋኖ ሚዲያ!!
የፋኖ ድምፅ!!

❤4🙏3
አማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር ሸዋንግዛው ክፍለጦር ከላላ ወረዳ ላይ ተጋድሎ በማድረግ ድል ተጎናፀፉ::
አፋብኃ ንጉስ ሚካኤል ኮር ሸዋንግዛው ክፍለጦር ከላላ ወረዳ ሻፊ ቀበሌ እና ቲርቲራ ከተማ በመግባት ጭምር ታላቅ ተጋድሎ በማድረግ በርካታ የጠላት ጥምር ጦር በመደምሰስ ታላቅ ጀብድ ፈፅመዋል::
ተጋድሎው ጳጉሜ 1/2017 ዓ.ም ከጧቱ 2:00-9:30 ድረስ የዋለ ሲሆን ሸዋንግዛው ክፍለጦር ተመም ሻለቃ እና ሁንያለው ሻለቃ ከላላ ወረዳ ዙሪያ ልዩ ስሙ ሻፊ የተባለ ቦታ ላይ በርካታ የጠላት ሃይል በመደምሰስና በማቁሰል ጠላትን ወደመጣበት መልሰውታል::
በተመሳሳይ በዚሁ ተጋድሎ ሸዋንግዛው ክፍለጦር ሁንያለው ሻለቃ ቲርቲራ ከተማ ዘልቆ በመግባት አንድ ጓድ የጠላት ሃይል ላይ ጥቃት በመፈፀምና በመደምሰስ ታላቅ ጀብድ ፈፅመው ጠላትን ወደመጣበት በመመለስ ድል ተጎናፅፈዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ጳጉሜ 3/2017 ዓ.ም

🙏4❤1
አማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ሰበር ዜና
የልጅ እያሱ ኮር ክፍለጦሮች በጋራ በከፈቱት ጠንካራ ውጊያ የአምባሰል ወረዳ መቀመጫ የሆነችውን ውጫሌ ከተማን ተቆጣጥረው ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
ዛሬ ጳጉሜ 02/2017 ዓ.ም አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ እዝ በልጅ እያሱ ኮር ስር ያሉ ክፍለ ጦሮች የደቡብ ወሎ ዞን የአምባሰል ወረዳ መቀመጫ በሆነችው ውጫሌ ከተማ ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ በቀጠለው ተጋድሎ እስከ መሀል ከተማ በመግባት የየጁ ክፍለ ጦር ራስ አሊ ክፍለ ጦር ሁለተኛ ሻለቃ እና ራምቦ ክፍለ ጦር ሁለተኛ ሻለቃ በጋራ በመሆን በተናበበ ፍፁም በተቀናጀ መልኩ የተሳካ ውጊያ በማድረግ ጠላትን ሙት እና ቁስለኛ ሲያደርጉት ውለዋል ።
እስካሁን ከ10 በላይ ፖሊስ እና ሚሊሻ ሲገደል በቁጥር ያልተረጋገጠ የወራሪው መንግስት ወታደር ሚሊሻ አድማ ብተና አና ፖሊስ ቁስለኛ ሆኗል:: በተጨማሪም ሶስት የሚሊሻ አባላት ምርኮኛ በማድረግ ውጊያው እንደ ተፋፋመ ቀጥሏል::
በዚህ ውጊያ የልጅ እያሱ ኮር የበቀል በትሩን አጠናክሮ በመቀጠል ውጫሌ ከተማ ያለውን የብልፅግና ግብስብሰ የፀጥታ ኀይል እና ካድሬ እያጠራ ይገኛል፡፡
የአብይ ሠራዊት ከወልድያ እና ከደሴ ሁለት ዙ23 እና አንድ መድፍ ያመጣ ቢሆንም ከብዙ ኪ.ሜ ርቀት ቆሞ ከመተኮስ በዘለለ ምንም ፋይዳ ያለው ተግባር ሊፈፅሙ አልቻሉም፡፡
በተጨማሪም በተደረገው ከፍተኛ የከበባ ውጊያ አንድ ከፍተኛ (ኮሎኔል ሊሆን እንደሚችል ይገመታል) የመከላከያ አመራርም ጭምር ተገድሏል።
ጠላትን ከበባ ውስጥ በማስገባት ውጊያው አሁንም የቀጠለ ሲሆን ከዚህ የተሻለ ጮቤ የሚያስረግጥ ድል እየጠበቅን ከበባውን አጠናክረን ይዘናል፡፡
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የልጅ እያሱ ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል

❤3🙏3
የአርበኛ ዘመነ ካሴ፣ የአርበኛ ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ እና የአርበኛ ሔኖክ አዲሴ የአንድነት ጥሪ በአኃብኃ ሲምፖዚየም!!!!
🙏2

🙏1
ከውያ ጎን ለጎን ህዝባዊ ውይይቶች በየግንባሩ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
በአፋብኅ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 2ተኛ/ተፈራ ዳምጤ/ክፍለጦር የዮሐንስ አለማየሁ ብርጌድ በተለያዩ ቀበሌወች ህዝባዊ ውይይቶችን እያደረገ ሲሆን ውይይቱን የብርጌዱ አመራሮች ስምሪት ይዘው ቀበሌወችን በመከፋፈል እያወያዩ ነው።
ህዝቡ ከፋኖ ጋር ያለው ግንኙነት ምን እንደሚመስል፣ አልፎ አልፎ የሚገጥሙ ችግሮችን በተመለከተ፣ ፋኖ የወከለላቸው የጎበዝ አለቆች እንዴት እያስተዳደሩዋቸው እንደሆነ፣ ከትጥቅ ዝግጅትና ከኋላ ደጀንነት አኳያ ፣ በአጠቃላይ ፋኖ በሚያስተዳድራቸው ቀበሌወች ማህበረሰባችን ቅሬታ እንዳይኖረው እንዲሁም ችግሮችንም ለመፍታትና በሌሎችም ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተናል ቀጣይም እንወያያለን ብለዋል።
ከውይይቱ ባገኘነው ሀሳብ መሰረትም ከፋኖ የሚፈጠሩ ችግሮችን ወዲያውኑ የማያዳግም እርምት የሚወሰድ ሲሆን ከጎበዝ አለቆች ጋር የሚከሰቱ ችግሮችን ደግሞ ችግሮችን ለህዝባችን በመዘርጋት የጎበዝ አለቆችን በመቀየር ጭምር የማስተካከል ስራ ይሰራል።
"የትግላችን መሰረት የሆነውን የህዝባችንን ችግሮች በውይይቶች እየፈታን ትግላችንን ዳር እናደርሳለን" ሲል የዮሐንስ አለማየሁ ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት ያጋራው መረጃ ያሳያል።
በተመሳሳይ ዜና
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ከትጥቅ ትግሉ ጎን ለጎን ህዝባዊ ውይይቶች ተጠናክረው ቀጥለዋል!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል(አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ግዙፉ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ከሚያስተዳድራቸው ወረዳዎች አንዱ በዋግኸምራ አስተዳደር ዞን ጋዝጊብላ ወረዳ ላልኪው ቀበሌ አንዱ ሲሆን ከቀበሌው ማህበረሰብ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ማድረጉ ተነግሯል።
ጷግሜ 02/2017ዓ.ም የኮሩ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በተደረገው ህዝባዊ ውይይት የፋኖ ሰራዊት ከማህብተሰቡ ጋር ያለው ግንኙነት፣የሲቪል አስተዳደሩ ከህብረተሰቡ እና ከሰራዊቱ ጋር ያለው ግንኙነት እንዲሁም የፍትህ አሰጣጥን በተመለከተ ሃሳቦች የተነሱ ሲሆን በተነሱ የመወያያ ሀሳቦች ዙሪያ የጋራ መግባባት ላይ በመድረስና የቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ መጠናቀቁ ታውቋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የኮሩ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ቢሆነኝ ቢያበይን መረጃውን አድርሷል!
በሌላ በኩል
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ሃይል( አፋበኃ) ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ በፍቃዱ በላይ ክ/ጦር አሳምነው ፅጌ ብርጌድ በሆማ ቦነያ ቀበሌ ሕዝባዊ ውይይቶች አድርጓል።
ውይይቱን የአፋበኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ በፍቃዱ ክ/ጦር ፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ መ/ር አርበኛ ፋኖ በላቸው ዳኘ የመራው ሲሆን ስለ አገዛዙ እና ተልኮ ተቀብለው ሰርገው የሚገቡ ሃይሎችን በንቃት ተከታትሎ መያዝ እና በቀጠናው ለሚንቀሳቀሰው ለፋኖ አባለት ሪፖርተር ማድረግ እናዳለበቸ በጽኑ መልክቱን አስተላልፏል። አየይዞም ስለሕዝባዊ አስተዳደር ጉዳይ ማብራሪያ ቷል።
በድርጅት አሰራር እና መርሕ እንጅ ማንም በዘመድ አዝማድ የሚሰጥ ፍትሕ እንደለለ ለሕዝቡ አስረድቷል። አክሎም ትግሉ ሕዝብን እና ሃገርን የማዳን እስከሆነ ድረስ ሕዝባችን እና አባት አርበኞች እራሳችሁን የትግሉ አካል በማድረግ ጥፋተኛውን በመምከር አለፍ ሲልም ለይታችሁ በመያዝ ነፃነታችንን በጋራ እንደናሰፍን ሲል በመድረኩ ለተሰበሰቡት አባት አርበኞች እና ሕዝብ መልክቱን አስተላልፏል።

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል በአውደ ውጊያ ፣ በስቦ ማስከዳት እና በመልሶ ማደራጀት ከፍተኛ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል ።
በዚህም :-
1/
አማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምኒልክ ዕዝ የልጅ እያሱ ኮር ክፍለጦሮች በጋራ በከፈቱት ጠንካራ ውጊያ የአምባሰል ወረዳ መቀመጫ የሆነችውን ውጫሌ ከተማን ተቆጣጥረው ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
ዛሬ ጳጉሜ 02/2017 ዓ.ም አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ እዝ በልጅ እያሱ ኮር ስር ያሉ ክፍለ ጦሮች የደቡብ ወሎ ዞን የአምባሰል ወረዳ መቀመጫ በሆነችው ውጫሌ ከተማ ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ በቀጠለው ተጋድሎ እስከ መሀል ከተማ በመግባት የየጁ ክፍለ ጦር ራስ አሊ ክፍለ ጦር ሁለተኛ ሻለቃ እና ራምቦ ክፍለ ጦር ሁለተኛ ሻለቃ በጋራ በመሆን በተናበበ ፍፁም በተቀናጀ መልኩ የተሳካ ውጊያ በማድረግ ጠላትን ሙት እና ቁስለኛ ሲያደርጉት ውለዋል ።
እስካሁን ከ10 በላይ ፖሊስ እና ሚሊሻ ሲገደል በቁጥር ያልተረጋገጠ የወራሪው መንግስት ወታደር ሚሊሻ አድማ ብተና አና ፖሊስ ቁስለኛ ሆኗል:: በተጨማሪም ሶስት የሚሊሻ አባላት ምርኮኛ በማድረግ ውጊያው እንደ ተፋፋመ ቀጥሏል::
በዚህ ውጊያ የልጅ እያሱ ኮር የበቀል በትሩን አጠናክሮ በመቀጠል ውጫሌ ከተማ ያለውን የብልፅግና ግብስብሰ የፀጥታ ኀይል እና ካድሬ እያጠራ ይገኛል፡፡
የአብይ ሠራዊት ከወልድያ እና ከደሴ ሁለት ዙ23 እና አንድ መድፍ ያመጣ ቢሆንም ከብዙ ኪ.ሜ ርቀት ቆሞ ከመተኮስ በዘለለ ምንም ፋይዳ ያለው ተግባር ሊፈፅሙ አልቻሉም፡፡
በተጨማሪም በተደረገው ከፍተኛ የከበባ ውጊያ አንድ ከፍተኛ (ኮሎኔል ሊሆን እንደሚችል ይገመታል) የመከላከያ አመራርም ጭምር ተገድሏል።
ጠላትን ከበባ ውስጥ በማስገባት ውጊያው አሁንም የቀጠለ ሲሆን ከዚህ የተሻለ ጮቤ የሚያስረግጥ ድል እየጠበቅን ከበባውን አጠናክረን ይዘናል፡፡
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ።
2/
ተከዜ ክ/ጦር አመራር መልሶ አደራጀ
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
መይሳው ካሳ ፬ኛ ኮር
የ4ኛ ኮር አካል የሆነው ተከዜ ክፍለ ጦር የክፍለ ጦሩን አመራር እንደ አዲስ አደራጅቷል።
ወቅቱ የሚዋጅ የክ/ጦር ሁለንተናዊ ቁመና ለመጎናፀፍ እየሰራ የሚገኘው ተከዜ ክ/ጦር አመራሩን በሚከተለው መንገድ አደራጅቷል።
1.አርበኛ መላኩ ነጋ ...የክ/ጦሩ ዋናጨሰብሳቢ
2/... ኃይሉ አስታጠቅ ም/ሰብሳቢ
3/... አበባው ወርቁ ህ/ግንኙነት ኃላፊ
4/... ዘነበ ገላ ፖለቲካ ክፍል ኃላፊ
5/... ሀብቴ አስታጠቅ ዘመቻ
6/... ናቃቸው ጌጡ ም/ዘመቻ
7/... በራ ደሳለኝ ፋይናንስ ኃላፊ
8/... ባሪያው አየልኝ የሰው ኃይል ክ/ኃላፊ
9/... ፍቅሬ ጽጌ ቀናዊ ትስስር ኃላፊ
10/... አወቀ ኦርዲናንስ ኃላፊ
11/... አስታጥቄ ጫቅሉ አስ/ጽ/ቤት ኃላፊ
12/... ኤሪሚያስ ወርቄ ሎጀስቲክ ኃላፊ
13/ ... የሽነህ ፀጋ ህግና ስነ ምግባር ክ/ኃላፊ
14/ ... ቴዎድሮስ አለማየሁ ም/ሎጀስቲክ ክ/ኃላፊ በመሆን ክ/ጦሩ እንደ አዲስ ተዋቅሯል።
3/
የዐማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 5ኛ ክፍለ ጦር የነበልባሉ ገረመው ወንዳውክ ብርጌድ ስቦ በማስከዳት የብልፅግናን ዙፋን አስጠባቂ የሚሊሻ እና የመከላከያ አባለትን እየበታተነ ይገኛል።
የመከላከያ ሰራዊት አባል የነበረ መ/ወታደር ታደሰ ሞላ ለሚዲያችን እንደገለፁት ወደ ቋሪት ስንገባ ገነት አቦ ከተማ ላይ 28 ጌዜ ሞርተር ተኩሰናል፤ ፋኖ ላይ አንድም ጉዳት አልደረሰም ንፁሀን ነው የጎዳው፤ በዚህ ምክንያት ህዝብን ከሚወጋ ኃይል ጋር አልዋጋም ብየ ስርዓቱን ክጄ ከእነሙሉ ትጥቄ ፋኖን ተቀላቅያለሁ ብሏል።
እየፈራርሰ የመጣው የቋሪት ወረዳ የሚሊሻ አባል የነበረው ጌታሰው ተሰራ እንዳለው ነሐሴ 3/2017 ዓ.ም ነበልባሉ የገረመው ወንዳውክ ብርጌድ በገ/ማርያም ከተማ ባደረገው ውጊያ በርካታ የሚሊሻ አባል መበተኑን ገልፆ፤ መጀመሪያም ስገባ ከወንድሞቸ ጋር ልዋጋ ሳይሆን ትጥቅ ከጠላት ታጥቄ ወይም ነጥቄ ለመውጣት ነበር፤ አላማየና ሀሳቤ ተሳክቶ ከሚሊሻ መሳሪያ ነጥቄ ከፍኖ ወንድሞቼ ጋር ተቀላቅያለሁ ብሏል።
ሌላው የአገዛዙ ዙፋን አስጠባቂ የሚሊሻ አባል የነበረ ወጣት ይከበር ጫኔ እንዳለው ወደ ሚሊሻ የገባሁ መሳሪያ ለመታጠቅ ነበር ነገር ግን ፋኖ በነሃሴ 3/2017 ዓ.ም ባደረገው ውጊያ ሚሊሻ ላይ ብቻ ትኩርቱን በማድረጉ በርካታ የሚሊሻ አባላት ላይ ከፍተኛ እርምጃ በመወሰዱ ሀሳቤ ሳይሳካ ህይወቴን ለማቆየት በጀሌ ወጥቻለሁ ብሏል።
አፋባኃ ምዕራብ አማራ ቴዎድሮስ ዕዝ 5ኛ ክ/ጦር ነበልባሉን የገረመው ወንዳውክ ብርጌድን ጳጉሜ 02/5017 ዓ.ም የተቀላቀሉ የአገዛዙ ዙፋን አስጠባቂ የነበሩ የመከላከያና የሚሊሻ አባላት:-
1.መ/ወታደር ዘሪሁን መና 403 ኮር 71ኛ ክ/ጦር 5ኛ ሻለቃ የነበረ
2. መ/ ወታደር ታደሰ ሞላ 403 ኮር 71ኛ ክ/ጦር 5ኛ ሻለቃ የነበረ
3. የሻምበል ንብርት ቀበሌ ግራርማ የሽል ሚሊሻ ቲም መሪ
4. ሀይማኖት በለጠ ቀበሌ ጎምት ድዋሮ ሚሊሻ
5. የቻለ አልፈር ቀበሌ ወይበይኝ ሚሊሻ
6. ጌታሁን በቀለ ቀበሌ አ/ሌ ገደል ሚሊሻ
7. ይርጋ አዕምሮ ቀበሌ አ/ሌባ ገደል ሚሊሻ
8.ይከበር ጫኔ ቀበሌ አ/ሌባ ገደል ሚሊሻ
9. በላይ ደረበው ቀበሌ ወይበይኝ ሚሊሻ
10 ካሳሁን ይታይህ ቀበሌ አ/ይበርት ሚሊሻ
11. ዘመኑ አየለ ቀበሌ ወይበይኝ ሚሊሻ
12. ይናገር ዋለ ቀበሌ ወይበይኝ ሚሊሻ
13. ይገርማል ዘርያቆብ ቀበሌ ጎምት ድዋሮ ሚሊሻ
14. አያና ደርበው ቀበሌ ወይበይኝ ሚሊሻ
15. ጌታሰው ተሰራ ቀበሌ ጎምት ድዋሮ ሚሊሻ
16. ደጀኔ ወርቄ ቀበሌ ወይበይኝ ሚሊሻ
17. ይልቃል ወረቄ ቀበሌ ወይበይኝ ሚሊሻ
18. መኳንንት አንማው ቀበሌ ወይበይኝ ሚሊሻ
19. ፋኖስ ጫኔ ቀበሌ ወይበይኝ ሚሊሻ
20. አትንኩት አለምነህ ቀበሌ ቦረዝ በስኮስ ሚሊሻ
22. አብርሃም ጉልማ ቀበሌ አየን ይበርት ሚሊሻ
23. ተስፋሁን ጫኔ ቀበሌ ወይበይኝ ሚሊሻ
24. ሀብታሙ ጌታነህ ቀበሌ ወይበይኝ ሚሊሻ ሻምበል መሪ
25. ደጉ የኔነህ ቀበሌ ጎሞት ድዋሮ ሚሊሻ
26. ካሳሁን ይታይህ ቀበሌ አ/ይበረት ሚሊሻ
27. ገደፋው አሸብር ቀበሌ ወይበዬኝ ሚሊሻ ጋንታ መሪ
28. መላክ አያሌው ቀበሌ ወይበይኝሚሊሻ ቲም መሪ
29. ይከበር ጠብቄ ቀበሌ ወይበይኝ የወረዳው ሰላምና ደህንነት ኃላፊ (ዋሌ ቢተው) አጃቢ የነበረ
30. መልሰው አወቀ ቀበሌ ቦረዝ በስኮስ ሚሊሻ
31. እንየው የደሜ ቀበሌ ቦረዝ በስኮስ ሚሊሻ
32.ካሳሁን እንግዳ ቀበሌ አየን ይበርት ሚሊሻ
#ነሐሴ 04/2017 ዓ.ም ይፋ ያደረግናቸው
33ኛ. እንደግ ጋሻው __ ጀሌ
34ኛ. ይከበር ንጋቱ __ አንድ እግር ክላሽ
35ኛ. አዳነ ውባለም __ ጂንፎ ኤስኬኤስ
35ኛ. መኳንንት ተስፌ __ እንየው ከተባለ ሚኒሻ ክላሽ ነጥቆ የወጣ
36ኛ. እሱባለው መኮነን __ ጀሌ
37ኛ. አጠቃ አልፈር __ ጀሌ
38ኛ. ይግረም አንዷለም __ ጀሌ
39ኛ. በለው ገነት __ ጅንፎ ኤስኬኤስ
40ኛ. ግርማው መሰሉ __ ጀሌ
41ኛ. ጊዜው እውነቱ __ ጀሌ
42ኛ. ሚኪያሰ እንዳሌ __ ጀሌ
43ኛ. ዳንኤል የተባሉ የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት አባላት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይልን ተቀላቅለዋል ።

አማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ ቀጣና አሳምነው እዝ ዛሬ ጳጉሜን 3, 2017ዓም ነበልባል ክፈፍለጦር ጀነራል ተፈራ ማሞ ብርጌድ ሻለቃ አንድ (መብረቁ ሻለቃ) ደማቅ ታሪክ ፈፀመ።
በአረርቲ ከተማ ሸዋ ገነት አካባቢ በሁለት የአገዛዙ ዙፋን አስጠባቂዎች ላይ ሟች ሳጅን ብርሃኑ እና ሌላው ቁስለኛ ለግዜው ስሙ በቅጡ ያልታወቀ በሞተር ሲጓዙ ጀግኖቹ የጀነራል ተፈራ ማሞ ብርጌድ ጓዶች በወሰዱት የደፈጣ የተሳካ ስራ ተመቶ እያነከሰ ወደ መንደር ሲገባ የሟች መሳርያ ግን በልበሙልነት አንስቷል።
በአከባቢው ተጠግቶ ሲመለከት የነበረው የአረርቲ ከተማ ነዋሪው የጀግኖቹ የፋኖዎች ልበሙልነት ንግግር እንዲህ ሲሉ ነግረውናል። "ማንም ዙፋን አስጠባቂ ባንዳ ከነበልባል እይታ አይሰወርም" እያሉ በተደጋጋሚ "ነበልባል" የሚል ጭሆት ስያሰሙ ነበር። የሚል ከማህበረሰባችን ማረጋገጫ መረጃ ተቀብለናል።
ጀግኖቹ የመብረቁ ሻለቃ 'ምሽናቸው' በተሳካ ጨርሰው የማረኩት መሳርያ ይዘው በሰላም ወደ ቀጠናቸው እየደረሱ ይገኛሉ።
ድል ለአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል!!!
አማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ ቀጣና አሳምነው እዝ ነበልባል ክፍለጦር ሚድያ ክፍል።

🙏4
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል የሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ አራተኛ ደጃዝማች ኮር ተከዜ ክፍለ ጦር በሚንቀሳቀስበት ቀጠና በተለይ የአገዛዙን ዓላማ ተቀብለው የቅማንትና የአማራን ህዝብ በማጋጨትና ዝርያፊ ያ በመፈጸም የፋኖን ስም ለማጥፋትና ለማጉደፍ እያደረገ በሚገኘውን እንቅስቃሴ ከፍተኛ ውጤት መገኘቱን አስታወቀ።
ኮሩ በሚንቀሳቀስበት ቀጠና ብቻ ሳይሆን የተከዜ ክፍለ ጦርም በቀጣይ አዲስ አመት ይህንን ስራ የሚሰሩት ላይ ትልቅ ትኩረት በማድረግ እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል።
በመሆኑም በዚህ ተግባር ላይ የሚሳተፉ ማናቸውም አካላት እጃቸውን ለፋኖ እንዲሰጡ ነው ጥሪ ያስተላለፈው።
የአማራ አፈርኖ ብሔራዊ ሰሜን አማራ ቀጠና አራተኛ ደጃዝማች ኮር ተከዜ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ለዓለም አቀፉ ፋኖ ሚዲያ በቀጠናው ያለውን ዝርዝር መረጃ በተመለከተ በቀጥታ የስልክ መስመር በመገኘት አጋርቶናል፡ ዝርዝሩን በማታው የዜና ዕወጃ በመረጃ ቲቪ እና የዩቱዩብ ቻናላችን ይከታተሉን።

የሻምበል አዛዡ የሻለቃ አዛዥ የሆነ የበላይ አመራሩን ገድሎ ፋኖን ተቀላቀለ!
በራያ ቀጠና በርተክላይ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ተመድበው ከነበሩ የፌደራል ፖሊስ አባላት መካከል ሳጅን ኤፍሬም ከበደ የተባለ የሻምበል አዛዥ የሻለቃ አዛዥ የሆነ የበላይ አመራሩን ገድሎ ፋኖን መቀላቀሉን መረብ ሚዲያ ለማረጋገጥ ችሏል።
የሻምበል አዛዡ፡ የሻለቃ አዛዥ በሆነው የበላይ አመራሩ ላይ ግድያውን ከፈፀመ በኋላ ለቀናት በእግሩ ተጉዞ አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝን የተቀላቀለ ሲሆን፡ የዕዙ ወታደራዊ ስልጠና መምሪያ ምክትል ኃላፊ በሆነው በአርበኛ ኮማንዶ ጌታቸው ሲሳይ የተመራ ልኡክ ደማቅ አቀባበል እንዳደረገለት ታውቋል።
ግድያው የተፈፀመበት በፌደራል ፖሊስ 5ኛ መምሪያ ስር የ1ኛ ሻለቃ አዛዡ፡ አስከሬኑ ወደ አላማጣ ተወስዶ ስርዓተ ቀብሩ እንዲፈፀም ተደርጓል ነው የተባለው።
የሻምበል አዛዡ ሳጅን ኤፍሬም ከበደ፡ የሻለቃ አዛዡ የሆነው የበላይ አመራሩ "በንፁኋኖች ላይ የሚፈፅመውን ግፍና በደል ቆሜ ማየት ስላልቻልኩ እርምጃውን ወስጄበታለሁ" ሲል ቃል በቃል ተናግሯል።
በ5ኛ መምሪያ ስር የ1ኛ ሻለቃ አዛዡ የአከባቢው ነዋሪዎችን በጅምላ በማሰር ከ50 ሺ ብር ጀምሮ እስከ አንድ መቶ ሺ ብር የሚቀበል ሲሆን፡የተጠየቀባቸውን ገንዘብ መክፈል ያልቻሉትን ደግሞ "የፋኖ ደጋፊ ናቸው" በሚል አንዳንዶቹን ይገድላል፡ አንዳንዶቹን ደግሞ "ለፋኖ ስንቅ ሲያቀብሉ እጅ ከፈንጅ የተያዙ ናቸው" በሚል አላማጣ ከተማ ለሚገኘው ለሪፐብሊካን ኮማንዶ ክ/ጦር አሳልፎ ይሰጣል ሲል ነው እርምጃውን የወሰደው የሻምበል አዛዥ የተናገረው።
የሻለቃ አዛዡ በተጨማሪም፡ በአከባቢው ልጃገረዶችን ጨምሮ የአባወራ ሚስቶችን ወደ ካምፕ እያስመጣ የአስገድዶ መድፈር ድርጊት ይፈፅም እንደነበር ተነግሯል።
ይሄንን ግፍና በደል ቆሞ መመልከት ያልፈለገው በሻለቃዋ ስር የአንድ ሻምበል አዛዡ ሳጅን ኤፍሬም ከበደ፡ በግፈኛው የሻለቃ አዛዥ ላይ ነፃ እርምጃ በመውሰድ ከነ ሙሉ ትጥቁ ፋኖን መቀላቀሉን ነው ለማረጋገጥ የተቻለው።
የሻምበል አመራሩ ሳጅን ኤፍሬም ከበደ እንደገለፀው፡ "የፅንፈኛ ደጋፊ ናችሁ" በሚል በርካታ የፌደራል ፖሊስ አባላት ትጥቅ እንዲያወርዱ ተደርገው የተወሰዱበት ደብዛ ጠፍቷል፡ ስለታሰሩ አባሎች የትና እንዴት እንዳሉ የሚጠይቅ ደግሞ "አንተም የፅንፈኛ ደጋፊ ነህ" ተብሎ ለእስር ይደረግና የቀድሞዎቹ እጣ ፈንታ ይደርሰዋል ያለ ሲሆን፡ በርካታ የተቋሙ አባላትም ከእስርና ከእርሸና ለማምለጥ ከነ ሙሉ ትጥቃቸው በገፍ እየከዱ መሆኑን ተናግሯል።
ሳጅን ኤፍሬም ከበደ አክሎም፡ ሰራዊቱ ተመናምኗል፡ የቀረውም በተስፋ መቁረጥ ተሞልቶ ነው ያለው ያለ ሲሆን፡ በአሁን ሰዓት በአንድ ሻምበል ውስጥ ከ20 የማይበልጡ አባላት ብቻ ይገኛሉ፡ በአንድ ሻለቃ ስር ደግሞ የስታፍ አባላትን ጨምሮ 70 የማይሞሉ አባላት ይገኛሉ ሲል የፌደራል ፖሊስ ተቋም ምን ያህል ባዶ ቀፎውን እንደቀረ በዝርዝር አስረድቷል።
@መረብ ሚዲያ

🙏3❤1
በሰሜን ጎንደር ዞን : ምስራቅ ጠለምት ዲማ አካባቢ 6/ስድስት/ቀበሌዎች ማለትም ሜዳ ሐምሾምድር : ደገብራዪ : ፍየልውሀ : ጫጨሬ እና ማይግመሬ የተባሉ ቀበሌዎች በድርቅ ምክንያት ከ 9000 እንስሳት በላይ ለአደጋ ተጋልጠዋል : ብዙም ለሞት ተዳርገዋል።
በነዚህ ቀበሌዎች 50 000 ህዝብ ለከባድ ችግር ተጋላጭ ሁኗል።

ሰበር የደፈጣ ድምሰሳ በላይ ዘለቀ ዕዝ !!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳ/ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር የጎንደሬ በጋሻው ከፍለ ጦር አካል የሆነችው ሻለቃ ዋሴ ተኮላ ብርጌድ አባላት ለበዓል ሲጓዞ የነበረን የአገዛዙን ሀይል መንገድ ላይ በደፈጣ በታትነዋለች ።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አካል የሆችው ሻለቃ ዋሴ ተኮላ ብርጌድ ዛሬ ጳጉሜ 3 /2017 ዓ/ም ከማክሰኝት ከተማ ወደ አዘዞ ካምፕ ለበዓል አመራሮችን አጅቦ ሲጓዝ የነበረ የብርሃኑ ጁላ ቅልብ ሀይል ምንዝሮ ቀበሌ ላይ በጀግኖች ተደምስሷል ።
የአገዛዙ ሀይል በዙ _23 እና በዲሽቃ ታግዞ አመራሮችን አጅቦ ወደ አዘዞ ካምፕ ሲጓዝ የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር የሻለቃ ዋሴ ተኮላ ብርጌድ ጀግኖች መንገድ ላይ በመጠበቅ ሙትና ቁስለኛ በማድረግ የተሳካ የደፈጣ ጥቃት ኦፕሬሽን ፈፅመዋል።
በአውደ ውጊያው 4 የብርሃኑ ጁላ ሀይል በሞት ሲሸኙ 6 ቁስለኛ ሲሆኑ 1 እስከ ጥቁር ክላሹ ገቢ ተደርጓል።
ሽምቅ
ደፈጣ
የከበባ ድምሰሳ
ተናጥላዊ ጥቃት
ሐይል ግንባታ ተጠናክሮ ይቀጥላል !!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !!