አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ
✅ የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ዋና ሠብሣቢ አመኑ ዓለምአንተ እና የኮሩ ዋና ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ በላይነው ዳኘው
✅የጉና ክፍለ ጦር ዋና ሠብሣቢ አርበኛ ወንዱአንተ አሠፋ እና የጉና ክፍለ ጦር ዋና ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ አዛዥ ደሣለኝ
ነሐሴ 28/2017ዓ.ም
ትናንት በአማራ ምድር የመጀመሪያ የሆነው ጉና ክፍለ ጦር አደረጃጀት ፈጣሪና ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ፣ አርበኛ አምሣሉ ማዘንጊያ(ሻምበል) እና አርበኛ ቢራራ ደምሤ ከሌሎች የትግል አጋሮቻቸው ጋር ጉናን እንደ ሥሙ በግብር አግዝፈው ተፈትነው አልፈው፤ አሁን ላይ ደግሞ ግዙፉ ጉና፣ ተዋጊው ጉና፣ ተቋም ጠባቂው ጉና፣ አፋብኃው ጉና፣ የመርህ አሠራር ባለቤቱ ጉና፣ ሠራዊትን አክባሪው ጉና፣ ለሕዝብ ደካሚው ጉና፣ የለምንነት ተጠየቅ ባለቤቱ ጉና፣ በአመክንዮ አማኙ ጉና፣ አሠላለፍን አበጥሮ ተመልካቹ ጉናና በጥቅሉ ፋኖነትን በግብር ሆኖ ተከሣቹ ጉና አሁን ላይ በዋና ሠብሣቢው አርበኛ ወንዱአንተ አሠፋ እና በዋና ወታደራዊ አዛዡ አርበኛ አዛዥ ደሣለኝ እየተመራ ከ20+ ሥራ አሥፈጻሚዎችን አካትቶ የነጻነት ሐዲድ ጠረጋውን በመርህ እየተገበረ፣ ሠራዊቱን በአካልም በአእምሮም እያነቃ፣ የማሕበረሰቡን ችግር እየፈታ፣ ፋኖነትን ምሽግ አድርገው የሚንቀሳቀሱ ጭምብል ለባሾችን እየተጋፈጠ፣ ጠላትን በክንዱ እያንበረከከ፣ ኃይሉን ከጊዜ ወደጊዜ እያደራጀና እያዘመነ ወቅቱ የሚጠይቀውን አምሐራዊ ትግል በትክክል እየተገበረ ያለ ግዙፍ ክፍለ ጦር ነው።
ጉና ክፍለ ጦር በውሥጡ 05 ግዙፍ ብርጌዶች ሢኖሩ ከ05 እና 06 በላይ ወረዳዎችን አካልሎ የያዘ ነው። በጉና ክፍለ ጦር መዳረሻ የአገዛዙን የጭካኔ ጥግ እና ፋኖነትን ምሽግ አድርገው የሕዝብን ሥነልቦናና አሁናዊ የትግል ሁኔታ ያልተረዱ ብቻ ሳይሆን የብአዴን ብልጽግና ጭምብል ለባሽ ፋኖ ነን ባዮች በሕዝባችን ላይ የሚፈጽሙትን የውንብድና ግብር ያሥቆማቸው ታላቁ ጉና ክፍለ ጦር ነው። ጉና መሠረቱን በቅልጤ አለት ላይ በመጣሉ ከትናንት እሥከ ዛሬ ግብረ ብአዴናዊያኖቹ ፋፍዴኖች ጆፌያቸውን ቢጥሉም በታላቁና ሁለገቡ ጉና አላማቸው ሳይሳካ እንዲቀር ተደርጓል። ፋፍዴን ከሚዲያ ባሻገር መሬት ላይ በጉና ቀጠና ነፍሥ ዘርቶ እንዳይራመድ፣ በሕልም እንዲኖርና በላም አለኝ በሠማይ እንዲናኝ የተደረገው በዕውነት አንጋቢዎቹ የነጻነት ተፋላሚዎች ነው።
ፋኖነትን አራካሽ፤ ጎጠኝነትን አንጋሽ፣ አማራነትን ረጋሚ፤ አውራጃዊነትን ባራኪ፣ ትግልን በገንዘብ ገዢና ሻጭ፣ አምሐራነትን አጥፊ፤ ብአዴናዊነትን አሥፋፊዎቹ የዚህ ትውልድ የእንግዴ ልጆች የሆኑት መልዕክተ ብአዴኖቹ ፋፍዴኖች የፋኖነትን ጭምብል አጥልቀው ጉና ክፍለ ጦር ላይ የትግል ጓድን ከትግል ጓድ ለመለየት የሚሄዱበት የፈጠራ ድርሰት አየር ላይና ሚዲያ ላይ እንዲጮህ ሢደረግ ተመልክተናል። ወዳጄ ጉና ክፍለ ጦር በጩኸት አልተመሠረተም፤ በጩኸት አይፈርሥም። ጉና ክፍለ ጦር ከመሪዎቹ እሥከ ሠራዊቱ ጥንካሬው የአረብ ብረትነትን የተላበሰ ነው። ጉና ክፍለ ጦር ላይ የሚጮኹ ሚዲያዎችና ጭምብል አጥላቂዎች ሊያውቁት የሚገባ መራራ ዕውነታ ቢኖር የአምሐራ ሕዝብ ትግል አረምና ካንሰር የሆኑ ምሥለ ፋኖ አታላዮችን በነፍጡ ያናፈጣቸው፣ በዕውነት ሰይፍ የመተራቸው፣ ዕብሪታቸውን በክንዱ ያሥተነፈሣቸው፣ ከሚዲያ እሥከ መሬታዊ እንቅሥቃሤ አፋቸውን ያዘጋቸው፣ ትክክለኛ የትግል መሥመሩን ለይቶ የአማራን ሕዝብ ዘርፈ ብዙ የሕልውና ጥቃት ለመመከት የተነሳባቸው፣ መዋቅራዊ የፋሽሥት አቢይ ሸኔ ጥቃቶችን እየመለ
ሰ ያለው፣ ርሥትና ማንነቱን ከታሪካዊ ማሥረጃዎች ጋር አጣቅሶ የለምንነት ተጠየቅን በነፍጡ ያነሳባቸው፣ የኢፌዲሪ ሕገ አራዊትነትን በአመክንዮ የተመለከተውና በጥቅሉ ልክ ያልሆነ ሥራ የሚከውኑ የአገዛዙ መልዕክተኞችንና ጭራቅ ፋፍዴኖችን ከማንም በፊት በነፍጡ አደብ ያሥያዛቸው ታላቁ ጉና ክፍለ ጦር እንደሆነ አሥረግጠን ማሣወቅ እንወድዳለን።
እነኝህ ሰውነታቸው ሀሰት ከተባለ ንጥረ ነገር የተሰራባቸው ፋፍዴን የተባሉ ርኩሳን አረሞችና ልሳኖቻቸው ከትናንት እሥከ ዛሬ እንደ ዓይን ብሌናችን ከምንጠብቀው ጉና ክፍለ ጦር ላይ ሸውራራ ዓይናቸውን ጥለዋል። የፈጠራ ድርሰትን በማቅረብ በአርበኞች ላይ ልዩነት ለመፍጠር በፋፍዴን፣ ሥኳድ፣ አፋሕድና ልሳኖቻቸው በኩል ዕንቁ የነጻነት ታጋይ ወንድሞቻችን ላይ ጥቁር ወጥመድ አዘጋጅተው ወንድሞቻችንን ለማሥጠላትና ለማሥበላት ደናቁርት አፈ ፋፍዴኖች ሢለፍፉ ተመልክተናል።ነገር ግን ጥቋቁር አናብሥቶቹ ጉና ክፍለ ጦሮች ቤታቸውን ጠርቅመው ይነጋገራሉ፣ ይወያያሉ፣ መሆን ያለበትን ሁሉ ይፈጽማሉ፣ ተቋማቸውን ይጠብቃሉ፣ ሀሳዊያንን ያሣፍራሉ፣ ባንዳን እንደ አመጣጡ ይቀጣሉ፣ አምሐራ ዋጋ እየከፈለ ያለው በነገደ አምሐራነቱ እንደሆነ እንጅ በግዛቱ እንዳልሆነ አበክረው ይሰራሉ፣ ብአዴን የአምሐራ ሕዝብ ቁጥር ፩ ጠላት እንደሆነ አምነው ፥
ይታገላሉ፣ የአምሐራ አንገት ፩ እንደሆነ በጽኑ ያምናሉ፣ ትግሉ በአእላፋት አምሐሮች ደም የቆመ እንደሆነ ያምናሉ፣ ለአምሐራነት የተሰው አምሐሮችን ትግል በደማቸው ያሥቀጥላሉ፣ ሥራዎችን ሁሉ በሰፌዳቸው ያበጥራሉ፣ ተላላኪነትን በእጅጉ አምርረው ይጸየፋሉ ብቻ ሳይሆን ለአምሐራነት የመጨረሻው መጨረሻን የሕይወት መሥዋዕትነት ይከፍላሉ።
የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሥራ አሥፈጻሚዎችና የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ሥራ አሥፈጻሚ እና የጉና ክፍለ ጦር ባለበት በተደረገ ዕንቁ ውይይት የያዝነው አምሐራዊ ትግል ከፈጣሪ ቀጥሎ ብቸኛው መዳኛችን እንደሆነ በገቢር የተገለጠበት፣ ኃይላችን ያለው ፩ አምሐራ ከሚለው ነገደ መጠሪያችን እንደሆነ የተመሰጠረበት፣ ትግሉ የመገፋታችን እምቢ ባይነትና የፈጣሪያችን ሥጦታ መሠባሠቢያችን፥ የጥቃት መመከቻችን፥ የሕልውናችን መሰረት ዘላለማዊ ጌጠ አምሐራ እንደሆነና ይህ ዕንቁ ትግሌ ሲከፋን የምንይዘው ሲደላን የምንተወው ሳይሆን ከማንነታችን መኖር አለመኖር ጋር ተነጽሮ የተቸረን የፈጣሪ ጸጋ ነው። ሥለሆነም በትክክል መብቀልን ከትግል አባታቸው ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ በግብር የተማሩት ዘረ ውባንተዎቹ ጉናዎች እንደ ንሥር ታድሰው እንደ አምበሣ አግሥተው ትግላቸውንና ትግላቸውን ብቻ መሠረት አድርገው የትኛውንም የትግሉ ደንቃራ ሁሉ በእሣተ ገሞራ ክንዳቸው ይፋጃሉ።
ጉና ክፍለ ጦር የአምሐራ ትግል የዕለተ አርብ ሁነት እንደሆነ ተረድቶ በሁለ ገቡ አባቱ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ የተደሰ የትግል መንገድ እሥከ ቀራኒዮ አደባባይ ይጓዛል።
ድላችን በተባበረ ክንዳችን❗
ዝንተዓለም ዐምሐራ Forever Amhara
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
ዘረ ውባንተ አባተ ፋኖ ሀቅአለው ፀጋ ዘ ብሔረ አምሐራ ከቦታው
ቋሚ ምሥል፦ሁለገቡ አርበኛ አመኑ ዓለምአንተ፣ ዕድሜ ያልበገረው ጀግና አርበኛ ወንዱአንተ አሠፋ፣ አርበኛ በላይነው ዳኘው፣ አርበኛ አዛዥ ደሳለኝ፣ የጉና ክፍለ ጦር ሥራ አሥፈጻሚና የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ሥራ አሥፈጻሚ በከፊል

❤4🙏1
ሰበር መረጃ - ፋኖ ድል ቀናው | በኦሮሚያ አማራ ላይ ያነጣጠረው ጥቃት | የኩመር እና አውላላ የደፈጣ ውጊ _ያ
🙏1

ዋና ማዘዣውን ነቀምቴ ኩምሳ ሞሮዳ ቤተመንግስት ውስጥ ያደረገው በሌተናል ጄኔራል መሠለ መሠረት የሚመራው የምዕራብ ዕዝ ሰራዊት ከኦሮሚያ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ አባላት ጋር በመተባበር በሆሮጉድሩ ወለጋ ዞን የሚገኙ አማራ ተወላጆች ላይ በከባድ መሣሪያ የታገዘ ጥቃት መክፈቱን ለማረጋገጥ ተችሏል።
በዕዙ ስር የሚገኘው ቴዎድሮስ ኮር በተለይ ዛሬ ነሐሴ 28/2017 ዓ/ም ከንጋት ጀምሮ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ከምሽቱ 5:45 ድረስ በጫንጮ/ብጅት/ ቀበሌ በመድፍና በሞርተር መንደሮችን እየደበደበ ነው።
በዚህም የአማራ ተወላጅ የሆኑ በርካታ አርሶ አደሮች የተገደሉ ሲሆን፡ ቀሪዎቹም ሕይወታቸውን ለማትረፍ ሽሽት ላይ ናቸው።
ከመከላከያውና ከክልሉ ልዩ ኃይል ጋር አብሮ የተሰለፈ ዘራፊ ቡድንም አለ የሚሉት የመረብ ምንጮች፡ እግር በእግር እየተከተለ ከከባድ መሣሪያው ድብደባ የተረፉ መኖሪያ ቤቶችን በእሳት ያቃጥላል፡ የቀንድ ከብቶችን ይዘርፋል፡ የአርሶ አደሩን እህል ንብረትነቱ የምዕራብ ዕዝ በሆነ ወታደራዊ ኦራል እየጫነ ወደ ሻምቡ ከተማ(የሆሮጉድሩ ወለጋ ዞን መቀመጫ) እያጓጓዘ ይገኛል ብለዋል።
፦፦መረጃውን ያዘጋጁት ዘጋቢዎች፡ ጥቃቱ በተከፈተባቸው አከባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ጋር የስልክ ልውውጥ ሲያደርጉ ተደጋጋሚ የሆነ የከባድ መሣሪያ ፍንዳታ ይሰማ ነበር። በአከባቢው አልፎ አልፎ ከሚሰሩ ተራራማ ስፍራዎች በስተቀር መደበኛ የኔትዎርክ አገልግሎትም ተቋርጧል።
የሆሮጉድሩ ወለጋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ምሬሳ ፊጤና ካቢኔያቸው ሰሞኑን በዞኑ ስር ከሚገኙ የአማራ ተወላጆች የተወከሉ የሀገር ሽማግሌዎችን ሰብስበው "አማራ ክልል ያሉ የእናንተ ወገኖች የኦሮሞ ሕዝብ በደሙ ያቆመውን ብልፅግና ፓርቲን ሊጥሉብን ነው፡ ይህ የሚሆን ከሆነ እኛ ደግሞ እናንተን እዚሁ እንጨርሳችኋለን" በሚል መዛታቸውን መረብ ሚዲያ ያነጋገራቸው ምንጮች ገልፀዋል።
በተለይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ከተሾሙበት 2010 ዓ/ም ወርሃ መጋቢት ጀምሮ ላለፉት ሰባት ዓመታት ሆሮጉድሩ ወለጋን ጨምሮ አራቱም የወለጋ ዞኖች ለአማራ ተወላጆች ምድራዊ ሲኦሎች ሆነዋል።
@መረብ ሚዲያ

❤2
ለሁሉም የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን ለ1500 ኛው የነብዩ መሐመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሠላም አደረሳችሁ ።
ለአማራ ህዝብ ነፃነት ስትሉ በአራቱ ማዕዘን በዱር በገደሉ እየተዋደቃቹህ ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታይ #የአማራ ፋኖዎቻችን፣መሪዎቻችን ወገኖቻችን እንኳን አደረሳችሁ ።
መልካም የመውሊድ በዓል 🙏

አንድ የአገዛዙ መረጃ ሆድ አደር ፓሊስ ላይ እርምጃ ተወሰደ!
የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ካራማራ ክ/ጦ በድጋሚ ነሐሴ 28/2017 በተደረገው ልዩ ኦፕሬሽን በምዕራብ ጎንደር መተማ ወረዳ አንድ የአገዛዙ አገልጋይ ሆድ አደር ፓሊስ ሳጅን__ ከገንዳውሀ ወደ ኮኪት በባጃጅ ሲቀሳቀስ በተደረገው ክትትል በተኩስ ልውውጥ እስከወዲያኛው ተሸኝቷል።
በተደጋጋሚ በተደረገ ክትትል ንፁሀንን በተለይ ወጣቶችን የፋኖ ደጋፊ ናችሁ በሚል ሰበብ ለአገዛዙ አሳልፎ በመስጠት ብዙዎችን ለግርፋትና ለስቃይ ከመዳረጉ ባሻገር በእስር ቤት ከፍተኛ እንግልት እየደረሰባቸው እና አላግባብ ከፍተኛ ገንዘብ እየተጠየቁ ለሆድ አደሮች የገቢ ምንጭ ሰለባ እንዲሆኑ አድርጓል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ ፋኖ መ/ር አስተውል አምሳሉ
ነሐሴ 29/2017

❤2🙏2
የተዋጊ መሀንዲስ አመራሩ ፋኖን ተቀላቀለ❗️
የአፄ አምደ ጽዮን ኮር ምኒሊክ ክፍለጦር ለተከታታይ ቀናት በሰራው ከፍተኛ የደሕንነት ስራ እራሱን "ልዩ ዘመቻ ኮማንዶ 104ኛ ክፍለጦር" ብሎ የሚጠራው ሁለተኛ (2ኛ) ሻለቃ የተዋጊ መሀንዲስ አመራሩ ከነ ሙሉ ትጥቁ ጀግናው ሰራዊታችንን በሰላም ተቀላቅሏል።
የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሐድ) ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ አምደ ጽዮን ኮር የምኒሊክ ክፍለጦር ሰሞኑን በተለያዩ ሁለት ግንባሮች ማለትም በመንዝ ቀያ ወረዳ ዘመሮ ከተማ እና በእንሳሮና ዋዩ ወረዳ በበልበሊት ቀጠና በአገዛዙ ዙፋን አስጠባቂ ስብስብ ላይ ከፍተኛ ድል ከመቀዳጀቱም በተጨማሪ ከፍተኛ የከተማ ውስጥ የደሕንነት ስራ በመስራት የብርሀኑ ጁላን የሰራዊት ቁመና የሌለውን የዘራፊ ስብስብ እያፈራረሰው ይገኛል።
ዛሬ ነሐሴ 29 ቀን 2017ዓ.ም የእምየ ምኒሊክ ልጆችን የተቀላቀለው የተዋጊ መሀንዲስ አመራሩ በቀጣይ እሱ የሚመራው ሰራዊት ሙሉ በሙሉ ፈርሶ ፋኖን እንደሚቀላቀል የተናገረ ሲሆን እራሱንም ለዝሕ ውሳኔ ያበቃው በተቋሙ ውስጥ የሚታዩ ብሄር ተኮር የሆነ አድሏዊ አሰራሮች በተለይ በደቡብ እና በአማራ ብሔር ተወላጆች ላይ ያነጣጠረ ግፍና በደል እየተፈፀመ መሆኑን ለአፄ አምደ ጽዮን ኮር ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ክፍል በሰጠው የስልክ ማብራሪያ አረጋግጧል።
ከነ ሙሉ ትጥቁ ፋኖን የተቀላቀለው የአገዛዙ ዙፋን አስጠባቂ የልዩ ዘመቻ ኮማንዶ 104 ኛ ክፍለጦር አባሉ:-
~ አንድ ዘመናዊ ጥርጥር ክላሽ (ሞረት ክላሽ)
~ 150 የክላሽ ጥይት
~ 5 ካዝና
~ በርካታ ምስጥራዊ ዶክመንቶች እና
~ የደረት ትጥቅ ለምኒሊክ ክፍለጦር አስረክቧል።
ላለፉት 321 ቀናቶች ቆይታውን ከፋኖ ጋር ያደረገው በጥቅምት 20 ቀን 2017ዓ.ም ከተመሳሳይ የልዩ ዘመቻ ኮማንዶ 104ኛ ክፍለጦር በመውጣት የምኒሊክ ክፍለጦርን ተቀላቅሎ እስካሁኗ ሰዓት ድረስ እየታገለ ያለው የደቡብ ኢትዮጵያው ተወላጁ ዛሬ ፋኖን ለተቀላቀለው የአገዛዙ ወታደር አባል በሰላም ወጥቶ ፋኖን እንዲቀላቀል ትልቁን ሚና መወጣቱን በመግልፅ ለቀድሞ የትግል አጋሩና ለምኒሊክ ክፍለጦር የፋኖ አባላትና አመራሮች ላደረጉለት ደማቅ አቀባበል ታላቅ ምስጋናውን አቅርቧል።
በመጨረሻም የኮሩ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ክፍል "ወቅታዊ የአገዛዙ ሰራዊት ቁመና ምን ይመስላል?" በሚል ፋኖን ለተቀላቀለው የሰራዊቱ አባል ጥያቄ ያቀረበ ሲሆን በምላሹም "በተለይ ሰሞኑን በአገዛዙ ቤት ከፍተኛ ትርምስ እና መደናገጥ እንዲሁም አብዛኛው ሰራዊት ከሚቀርበው የትግል ጓዱ በተናጠል ተቀምጦ እንዴት ተቋሙን ለቆ የሚጠፋበትን መንገድ ብቻ ነው የሚያወራው ሲል ይመልሳል።
ለዝሕ መደናገጥ ዋና ምክነያት የሆነው ደግሞ በዝሕ ሰዓት በሰራዊቱ ውስጥ "የአማራ ፋኖ አንድ ሆኗል!" የሚል አስደንጋጭ ነገር የሰራዊቱን ካምፕ አምሶታል በዝሕ የተነሳ በርካታ የሰራዊቱ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው እየጠፉ ይገኛሉ ሲል በተቋሙ ውስጥ ያለውን አሁናዊ መረጃ አጋርቶናል።
════❁✿❁════
የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ!!

❤2🙏1
ተጠናክሮ የቀጠለው የወለጋው ከባድ ጦርነት
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤዶንጎሮ ወረዳ ዛሬ 5ኛ ቀኑን ያስቆጠረ ሀይለኛ ጦርነት እዬተደረገ ይገኛል ትናንትና እስከ ምሽት በቀጠለው ጦርነት ብዛት ያለው የነፍስ ወከፍና የቡድን መሳርያ ተማርኳል አገዛዙ ከፍተኛ ጉዳት ማስተናገዱን ተከትሎ ከፍተኛ ሀይል ከዬአካባቢው በማስገባት ሙትና ቁስለኛውን እዬሰበሰበ ወደ ቱሉ ጋናና ደንጎሮ(ቱሉ ዋዩ) ከተሞች እያጋዘ እንደሚገኝ የአካባቢው ኗሪዎች ለቢዛሞ ሚዲያ ገልጸዋል።
ጦርነቱን ያለ እረፍት በተቀናጀ ሁኔታ ለተከታታይ ቀናት እያደረገ ያለው የአማራ ፋኖ በወለጋ ከአገዛዙ የተቃጣበትን ጥቃት በብቃት እዬመከተ እንደሚገኝና ከፍተኛ ድል መቀዳጀቱን እንዲሁም ትናንትና ማታ ብጅት ላይ የኦሮሚያ ልዩ ሀይል ሚኒሻና መከላከያ አስክሬን ላይ የፋኖ ሀይሎች እዬተረማመዱ ሲጨፍሩ እንደነበር የአይን እማኞች ለቢዛሞ ሚዲያ ገልጸዋል።
ጦርነቱ ዛሬም በጧቱ ምድርና ሰማይ ሲላቀቅ በከባባድ መሳርያ ታጅቦ የቀጠለ ሲሆን አዲስ የገባው የአገዛዙ ሰራዊትም ከፍተኛ ጉዳት እያስተናገደ እንደሚገኝ የአካባቢው ኗሪዎች ገልጸውልናል።
ነሐሴ 29/2017ዓ.ም

❤1👍1
ደብረኤልያስ የቀጋት ቀበሌ እና የጁቤ የላምጌጅ ከተማ ላይ ውጊያዎችን ስናደርግ አርፍደናል። በዚህ ጠላት ላይ ከፍተኛ ማጥቃት የተደረገ ሲሆን በርካታ የአረመኔው ሰራዊት አባላትን መደምሰስና ማቁሰል ያስቻለ ውጊያ አድርገናል።
በተመሳሳይ ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ ትናንተና ዛሬ በሰራው የከተማ ኦፕሬሽን ሁለት በብልፅግና ደንነት ተቀጥረው ሲሰሩ የነበሩ የፖሊስ አባላትን አንቆ ማውጣት ችለዋል። በዚህ መሃል በተፈጠረው ውጊያ በርካታ የመከላከያ አባላትን መደምሰስ ችለዋል።
በየቀኑ ምሽግ ድረስ በሚደረግ ውጊያ እና ሰርጎገብ ጥቃት የተማረሩ የአረመኔው ሰራዊት አባላትም እጅ እየሰጡ ይገኛሉ።
በዛሬው ዕለትም ሶስት የአረመኔው ሰራዊት አባላት ደብረ ማርቆስና ፈንድቃ ከሚገኘው የአረመኔው ካምፕ በመክዳት አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ በረኸኛው ጅበላ ሙተራ ብርጌድን ተቀላቅለዋል።
1ኛ/ ጌታሁን ፍሬው ተማረ ከስልጠና ቦታ የከዳ ጀሌ
2ኛ/ ዋለልኝ ሞሴ ሳልለው ሰላም አስከባሪ ከነሙሉ ትጥቁ
3ኛ/ ስላተ አሳየ አስቻለ ሰላም አስከባሪ ከነሙሉ ትጥቃቸው ተቀላቅለዋል።

🙏5