ግሎባል ፋኖ ሚዲያ/ዓፋሚ/Global Fano Media/GFM
1.34K subscribers
4.16K photos
331 videos
17 files
2.21K links
የፋኖ ድምፅ
Download Telegram
ሰበር ዜና
በፋኖ ድል የተበሳጩት የአገዛዙ ወታደራዊ መኮነኖች!!
አዲሱ የብልፅግና ሰራዊት ኩብለላ!!
አደገኛ ዘር ተኮር ጭፍጨፋ በኦሮሚያ !!!
1
ሰበር ዜና
በፋኖ ድል የተበሳጩት የአገዛዙ ወታደራዊ መኮነኖች!!
አዲሱ የብልፅግና ሰራዊት ኩብለላ!!
አደገኛ ዘር ተኮር ጭፍጨፋ በኦሮሚያ !!!
1
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
አራት ዕዞች አሉት ።ሙሉ መጠሪያቸውም እንደሚመለከተው ነው!!
፩ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
፪ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒሊክ ዕዝ
፫ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ
፬ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ናቸው።

ድርጅቱ ከዛሬ ነሐሴ 27/2017 ዓ.ም ጀምሮ ስራ የጀመረ ስለሆነ ማንኛውም አይነት ውስጣዊና ውጫዊ ጥያቄዎቹን ለመመለስና ያባከነውን ጊዜ የሚያካክስ ተግባራትን ለመፈፀም ቀንና ለሊት እንደሚተጋ የወሰነ ስለሆነ በቀጣይ ጊዜያት ትግሉን ከፍ ወዳለ ደረጃ ለማድረስ ዛሬ አስፈንጣሪ ውሳኔ በመወሰን የቋራ ቃልኪዳንን አድሷል።

ተፈጥሮ ለሰነበተው ክፍተትና ተከትለው ለመጡ ማንኛውም አይነት ጥፋቶች ይቅርታ የጠየቀው አፋብኃ በቀጣይ ወገን በነቂስ ከጎኑ እንዲቆምም ጥሪ በማስተላለፍ የአንድነት ብስራት አውጇል።

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ
🙏6👍1
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሲምፖዚየም - ጷጉሜ 1 እና 2 ቀን 2017 ዓ.ም. ከምሽቱ 1 ሰዓት
👍2
በአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 2ኛ /ተፈራ ዳምጤ/ ክፍለ ጦር ከመዝገበ ጮቄ ብርጌድ ለሰዴ ከተማና አካባቢው ማህበረሰብ  የተላለፈ መልዕክት

ድሮ ተናግረናል፣ ዘንድሮም እየተናገርን ነው ግን ደግሞ ነገም በተመሳሳይ እንደ ድሮውና እንደ ዘንድሮው ብልሹ የሆነ አሰራር መቀጠሉ አይቀሬ ነው ።ስለዚህ ነገችንን ዛሬ ላይ ሁነን አሰራሮችን ለማስተካከል ትልቅ ትግል ላይ ነን።  ይህንን ደግሞ ከሰልፍ አልፈን ሰይፍ አንስተን እየታገልነው መሆኑን ሁሉም ያውቃል ። ሁኖም ግን ከሞት አፋፍ ላይ ያለው ተስፋ ቆራጩ የብልፅግና መንግስት ነኝ ባዩ አሸባሪ ቡድን እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል በሚል ህዝባችንንና የህዝባችንን ንብረት በእራሱ እንዲሁም በዘመዶቹና በሚቀርባቸው  ስዎች ሀብት እያካበተ ይገኛል።

ገንዘብ ከሚሰበስብባቸው መንገዶች አንዱ የከተማ መሬትን በሊዝ መልኩ ማለትም ውስብስብ በሆነ የማጭበርበር ዘዴ አንድም ለሆዳም የብልፅግና አሽከር አልፎም ለዘመዳ አዝማድ እያስረከበ እንደሚገኝ ደርሰንበታል።

እናም ከሀምሌ 27/11/2015 ዓ.ም ወዲህ በሰዴ ከተማ በየትኛውም መንገድ የሊዝም ሆነ የምራታ መሬት የሚቀበል ግለሰብ ካለ በብርጌዳችንም ሆነ በድርጅቱ  ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እያሳወቅን ከላይ በጠቀስነው መንገድ ቦታ ለመቀበል ሂደት የጀመረ ካላችሁ እንድታቆሙ እናሳስባለን። ይህንን መመሪያ ጥሶ የተገኘ ግለሰብ የገዛውን መሬት ከመነጠቅ አልፎ ተጨማሪ ቅጣት እንደሚጠብቀው ማሳወቅ እንደወዳለን።

መዝገበ ጮቄ ብርጌድ

ድል ለአማራ ፋኖ
ክብር በጀግንነት ለተሰው ሰማዕታት
👍1
ዘመቻ ሰማዕታት እንደቀጠለ ነው።
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ  ሀዲስ አለማየሁ ክፍለጦር አብራጅት ብርጌድ ከየጁቤ ከተማ በቅርብ ርቀት የምትገኘው የላምጌጅ ከተማ ላይ ከፍተኛ ጥቃት በመፈፀም የአረመኔው ሰራዋት ጠርናፊ የነበረውን አበበን ጨምሮ በርካታ ሰራዊት መደምሰስ ችሏል።
ከጥዋቱ የጀመረው ውጊያ እስካሁን የቆየ ሲሆን በጠላት ላይ ሰባዊና ቁሳዊ ኪሳራን ማድረስ ችለዋል። 

በተመሳሳይ ቀኝጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለጦር በረኸኛው ጅበላ ሙተራ ብርጌድ ዛሬም ቸርተከል መገንጠያ ሞሰቢት ተራራ ላይ  በሌሊት ጥቃት ፈፅሟል።
አረመኔው ሰራዊት በተኛበት የደረሱት አይበገሬዎቹ የጎዛምን አንበሶች ጠላትን ሲረፈርፉት አድረዋል።

አረመኔው ሰራዊትን እረፍት በመንሳት ፣በመጠዝጠዝ ፣በማዋከብ መድረሻ እንዳያጣ በማድረግ እየተደመሰሰ  ይገኛል።በዚህ የተማረረው እና የፋኖን ክንድ መቋቋም ያቃተው ለፋኖ እጅ እየሰጠ ይገኛል።

በትናትናው እለት  ሁለት የአረመኔው ሰራዊት አባላት ከእነማይ ወረዳ ጠልማ ቀበሌ ከሚገኘው የአረመኔው አገዛዝ ካንፕ  በሐክዳት  የፋብኃ ምዕራብ  አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር አባ ኮስትር ብርጌድ ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው ተቀላቅለዋል፡፡
ይደርሳል ካሳሁን  እና አማኒኤል አሰፋ አድማ ብተና  የነበሩ ፋኖን ከነሙሉ ትጥቃቸው ሲቀላቀሉ ደማቅ አቀባብል ተደርጎላቸዋል።

አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
ነሀሴ 28/2017ዓ.ም
👍2
መራሩ የአማራ ህዝብ ሀዘን በኦሮሚያ !!!

በርካታ ንፁሀን አማራዎች በኦሮሚያ እና መተከልበ ብልፅግና ሀይሎች ተገደሉ።

ዛሬ በጥዋቱ መተከል ዞን ወደ ድባጤና ቡለን ወረዳዎች የገባው የአገዛዙ ዘራፊ ታጣቂ 12 ንፁሃን አማራዎችን ገድሎ ከ60 በላይ ሰዎችን አግቶ ሲወስድ በርካታ የቁም እንስሳትን ዘርፏል ሀብት ንብረት አውድሟል ሲሉ የአካባቢው ኗሪዎች ገልጸውልናል።

ነሐሴ 28/2017ዓ.ም
1
ከሰሞኑ በተለያዩ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቶች ያሰለጠናቸዉ ወታደሮችን በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ማስማራቱ ተገለፀ።

ዛሬ ነሀሴ 27/2017 ዓ.ም 79 ታታ ባስ ወደ ጎንደር ቀጠና ተሰማርቷል።ወደ ጎንደር ከተሰማረዉ ሰራዊት አብዛኛዎቹ ህፃናት መሆናቸዉም ታዉቋል።አገዛዙ ብልፅግና ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል በአስገዳጅ ሁኔታ ያፈሳቸዉን ህፃናት በለብለብ ስልጠና አስመርቆ ወደ አማራ ክልል እያሰማራ ይገኛል።ትናንት ከብርሸለቆ ወተ ወደ ጎጃም ቀጠና ሲሰማሩ በነበሩ መሰረታዊ ወታደሮች ላይ በተወሰደ የደፈጣ ጥቃት ከፍተኛ የሆነ ሰባዊ ዉድመት ተፈፅሟል።የድሀ ልጅን በመገብር ስልጣኑን እየራዘመ የሚገኘው አገዛዙ ትናንትም ከብርሸለቆ ያስወጣቸዉ ወታደሮች በአቸፈር በደርዘን የሚቆጠሩ የሰራዊት አባላት ስለመገደላቸዉ ነዉ የታወቀው ።

ዛሬም ወደ ጎንደር ቀጠና ከገቡ 70 የሰራዊት አባላት በቦታዉ ከመድረሳቸዉ መፈጥፋታቸዉ የብልፅግናዉን መንግስት አስደንግጧል።በትናንትናው እና በዛሬው ዕለት ብቻ ከብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ወተዉ ወደ ጎጃምና ጎንደር የገቡት አብዛኞቹ መኮብለላቸዉን ተከትሎ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ወታደራዊ አዛዥ ብርሀኑ በቀለ ሀገር ጠል ባንዳዎች ሲል ሰራዊቱን ወርፏል።በሁለት ቀን ብቻ በመቶዎች የማቆጠሩ አባላት ከመዉጣታቸዉ መኮብለላቸዉን ተከትሎ የዕዙ አዛዥ የፋኖ ግልገሎች ሲል ወቅሷል።

ከወርሶ እና ጦላይ የሰለጠኑ የድሀ ልጆችም በበርካታ ባስ ተጭነዉ ወደ አማራ ክልል እየገቡ ነዉ መሆናቸው ተገልጿል።ጦርነትን አጀንዳዉ ያደረገዉ አገዛዙ የድሀ ልጆችን እያፈሰ በለብ ለብ ስልጠና ወደ አማራ ክልል በማስገባት ጦርነት ከከፈተ ሁለት አመታትን እያሳለፈ ወደ ሶሴተኛዉ አመት ተዘዋዉሯል።ዛሬም እንደ አዲስ ሰልጣኞችን ወደ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለማስገባት ወጣቶችን በየከተሞች እያፈሱ ወደ ማጎሪያ ቤት ማስገባት ጀምረዋል።በአዲስአበባ፣በጅማ፣በሀረሬጌ፣በወለጋ፣በአርሲ፣በመቱ እና በአማራ ክልል ሁሉም የዞን እና የወረዳ ከተሞች አፈሳዉ ተጠናክሮ ቀጥሏል።ወጣቶች በአስገዳጅ ታፍሰዉ የአገዛዙ ስልጣን ማራዘሚያ ዋና መሳሪያ ከመሆናቸዉ በፊት ወደ ፋኖ ቀጠና በመሄድ ሀገራቸዉን ከመፈራረስ መታደግ እንደሚገባቸዉም ተጠቁሟል።
2🙏1
በአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 2ኛ /ተፈራ ዳምጤ/ ክፍለ ጦር ከመዝገበ ጮቄ ብርጌድ ለሰዴ ከተማና አካባቢው ማህበረሰብ  የተላለፈ መልዕክት

ድሮ ተናግረናል፣ ዘንድሮም እየተናገርን ነው ግን ደግሞ ነገም በተመሳሳይ እንደ ድሮውና እንደ ዘንድሮው ብልሹ የሆነ አሰራር መቀጠሉ አይቀሬ ነው ።ስለዚህ ነገችንን ዛሬ ላይ ሁነን አሰራሮችን ለማስተካከል ትልቅ ትግል ላይ ነን።  ይህንን ደግሞ ከሰልፍ አልፈን ሰይፍ አንስተን እየታገልነው መሆኑን ሁሉም ያውቃል ። ሁኖም ግን ከሞት አፋፍ ላይ ያለው ተስፋ ቆራጩ የብልፅግና መንግስት ነኝ ባዩ አሸባሪ ቡድን እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል በሚል ህዝባችንንና የህዝባችንን ንብረት በእራሱ እንዲሁም በዘመዶቹና በሚቀርባቸው  ስዎች ሀብት እያካበተ ይገኛል።

ገንዘብ ከሚሰበስብባቸው መንገዶች አንዱ የከተማ መሬትን በሊዝ መልኩ ማለትም ውስብስብ በሆነ የማጭበርበር ዘዴ አንድም ለሆዳም የብልፅግና አሽከር አልፎም ለዘመዳ አዝማድ እያስረከበ እንደሚገኝ ደርሰንበታል።

እናም ከሀምሌ 27/11/2015 ዓ.ም ወዲህ በሰዴ ከተማ በየትኛውም መንገድ የሊዝም ሆነ የምራታ መሬት የሚቀበል ግለሰብ ካለ በብርጌዳችንም ሆነ በድርጅቱ  ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እያሳወቅን ከላይ በጠቀስነው መንገድ ቦታ ለመቀበል ሂደት የጀመረ ካላችሁ እንድታቆሙ እናሳስባለን። ይህንን መመሪያ ጥሶ የተገኘ ግለሰብ የገዛውን መሬት ከመነጠቅ አልፎ ተጨማሪ ቅጣት እንደሚጠብቀው ማሳወቅ እንደወዳለን።

መዝገበ ጮቄ ብርጌድ

ድል ለአማራ ፋኖ
ክብር በጀግንነት ለተሰው ሰማዕታት
2
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር
ፊታውራሪ ገበየሁ ክ/ጦ

በምዕራብ ጎንደር መተማ ወረዳ እንደ አዲስ ሁለት ክ/ጦሮችን በማዋሃድ የተደራጀው ፊት አውራሪ ገበየሁ ክ/ጦር ረጅም ሰዓት በወሰደ የደፈጣና መደበኛ ውጊያ ቅይጥ ወታደራዊ አማራጭ ጠላትን ደምስሷል።

በፊውታራሪ ገበየሁ የክ/ሩ ሰብሳቢ አርበኛ አስናቀው ጌታው እና በዘመቻ መሪው አርበኛ ባበይ እያዩ የተመራው ኦፕሬሽን የአገዛዙን ሀይል ክፉኛ እያርበተበተውና እንደ ልቡ እንዳይንቀሳቀስ ከጎንደር ገንዳውሀ ጥቁር አስፓልት የእግር እሳት ሁኖበታል እንዲሁም ከፍተኛ ቁጥር ያለው የአገዛዙ ጥምር ታጣቂ ከባድ ምት ደርሶበታል።

በትናንትናው ዕለት ነሐሴ 27/2017 የአገዛዙ ሀይል ከጎንደር ወደ ገንዳውሀ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የአገዛዙ ጥምር ሀይል የቡድን መሳሪያ ሞርተርና ዙ-23 ይዞ ሬሽንና የብልፅግና አሽከሮችን አጅቦ ሲንቀሳቀስ እንዲሁም ቀጠናውን ከመፍራት አኳያ ከጎንደር የተነሳውን ሀይል ለማገዝ ቀድሞ ከገንዳውሀ ተነስቶ ኩመርን ይዞ የቆየውን የጠላት ኦፕሬሽን መልኩን ቀይሮ ከሁለቱም አቅጣጫ ማለትም ከጎንደር የተነሳው አውላላ ሲደርስ እና ከገንዳውሀ የተነሳው ኩመር ከምትባል ቦታ ሲደርስ በተሰነዘረበት የደፈጣ ጥቃት ከፍተኛ ሰብዓዊ ጉዳት ደርሶበታል።

የመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ፊታውራሪ ገበየሁ አናብስቶች የአገዛዙን የእንቅስቃሴ ኦፕሬሽን በቀላሉ መቆጣጠርና ማክሸፍ ችለዋል። ከጧቱ 3:00 ስአት ጀምሮ ከጎንደር የመጣውን አውላላ ላይ ከገንዳውሀ የመጣውን ኩመር ላይ በሁለት አቅጣጫ ቀኑን ሙሉ እና ምሽቱን እስከ 2:00 ስዓት ሲያበራዩት ውለው አምሽተዋል።

በ11:00 ስዓት የአውደ ውጊያ ቆይታ እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ የበዛበት ከቡድን መሳሪያ እስከ ቦንብ እና የክላሽ የጨበጣ ውጊያ የተደረገ ሲሆን በአሁኑ ስአት ከፍተኛ ቁጥር ያለው ቁስለኛ ገንዳውሀ ሆስፒታልን አጨናንቆት ይገኛል።ከፍተኛ ቁጥር ያለው የአገዛዙ ጥምር ሰራዊትም እስከወዲያኛው ተሸኝቷል።በሁለቱም አቅጣጫ የመጣው የጠላት ሀይል ሳይገናኝ ወደ መጣበት ወደ ጎንደርና ወደ ገንዳውሀ ጨለማውን ተገን አድርጎ ቁስለኛውንና አስክሬኑን እያዝረከረከ ወደ መጣበት እግሬ አውጭኝ ፈርጥጦ ከቀጠናው ወጧል።በየ ሸንተረሩ እና በየ በየ ማሳው ያልተነሳ የጠላት ሬሳ ተለቅሞ እየተቀበረ ይገኛል።

የፋኖን በትር መቋቋም ሲያቅተው በንፁሀን ላይ ጥፋት ፈፅሟል።ኩመር ከተማን በከባድ መሳሪያ በመደብደብ ብዙሀኖችን ለከፍተኛ ስቃይ ከመዳረጉ ባሻገር ቤትና ንብረታቸውን አውድሟል።አንዲት ነብሰ ጡር እናትን ጨምሮ ከ7 በላይ ንፁሃን የኩመር ከተማ ነዋሪዎች በአገዛዙ በዘግናኝ ሁኔታ ተገድለዋል።

በንፁሃን መኖሪያ ቤቶችና በንግድ ቤቶች ላይ ያረፈው የጠላት የሞርታር ቅንቡላ በንብረት ላይ ውድመት አድርሷል።አገዛዙ በከተማ ላይ ያነጣጠረ ጉዳት ሲያደርስ ይህ ለሁተኛ ጊዜ ነው።

ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
በላይ ዘለቀ ዕዝ
ነሐሴ 28/2017
2🙏1