አገዛዙ ብልፅግና ባለፉት ሁለት አመታት በአስር ዙር ስልጠና አንድ ሚሊዮን የተጠጋ ሰራዊት አሰልጥኖ ወደ አማራ ክልል መግባቱ ይታወቃል።
በአራት መሰረታዊ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በ 24 ወራት ውስጥ 10 ዙር ወታደራዊ ስልጠና ተሰቷል።በብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት፣በዉርሶ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት፣በጦላይ እና በአዋሽ አርባ ስልጠናዉ የተሰጠ ሲሆን ስልጠነዉም በየሶስት ወሩ አሰልጥኖ በማስመረቅ ወደ አማራ ክልል አስገብቷል።
ዛሬ ነሀሴ 24/2017 ዓ.ም አገዛዙ በአራቱም ወታደራዊ ትምህርት ቤቶች ያሰለጠናቸውን ወታደሮች አስመርቂያለሁ ሲል አስታዉቋል።ይህ ስልጠና ለአስረኛ ጊዜ የተደረገ ስልጠና ነዉም ተብሏል።
በብርሸለቆ እና ዉርሶ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ብቻ ላለፉት 24 ወራት ከ20 ሺህ በላይ ሰራዊት በእያንዳንዱ ዙር ሰልጥነዉ የተመረቁ ሲሆን በጦላይ እና በዉርሶ ደግሞ ከ18 _20 ሺህ ሰራዊት በአስር ተከታታይ ዙር ስልጠነዉ ወደ አማራ ክልል ለግዳጅ ተልከዋል።ከዚህ በተጨማሪ በደብረዘይት በየአንዳንዱ ዞር ከ7 ሺህ በላይ ሰራዊት የአየር ሀይል ስልጠና የወሰደ ሲሆን በብላቴ ደግሞ ለ9 ተከታታይ ዙር የኮማንዶ፣የአየር ወለድ ፣እና የሪፐብሊካን ጋርድ አባላት በእያንዳንዱ ዙር 12ሺህ ሰራዊት ተመርቆ ወደ አማራ ክልል ገብቷል ።
በዚህ መሰረት በዉርሶ፣በብርሸለቆ፣በጦላይ እና በአዋሽ አርባ 786 ሺህ 653 ሰራዊት፣በደብረዘይት 72 ሺህ 441 እንዲሁም በብላቴ መሰረታዊ ዉትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት 111 ሺህ 923 እና 16ሺህ 301 የባህር ኃይል በአጠቃላይ 987 ሺህ 318 ሰራዊት አሰልጥኖ ወደ አማራ አስገብቷል።ከዚህ ውስጥ 65 በመቶ የሚሆነዉ በፋኖ የተደመሰሰ እና ከአገዛዙ አገልጋይነት በመዉጣት የፋኖ ሀይሎችን እና የሸኔ ታጣቂዎችን እንዲሁም ቤተሰቦቻቸዉን ተቀላቅለዋል።
መረጃዉ የመከላከያ ሰዉ ሀብት አስተዳደር ነዉ!!!
@ግሎባል ፋኖ ሚዲያ!
የፋኖ ተቀዳሚ ድምፅ!!!

❤2🙏2
ጥብቅ የማስጠንቀቂያ መልዕክት ለጎንደር ዮኒቨርሲቲ!
በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ የቆየውንና ተባብሶ የቀጠለውን ስርዓትና መዋቅር መራሽ የህልውና አደጋ ለመቀልበስ ከሁለት ዓመታት በላይ በትጥቅ ትግል የአማራ ፋኖ ፋሽስታዊ አረመኔ አገዛዙን እያፈራረሰው ይገኛል።
ሆኖም በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዳ/ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር ቀጠና ስር የሚገኘው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በማስተማሪያ ካምፓሶቹ ከመደበኛ ተግባሩ ውጭ የዓብይ አገዛዝ ለንፁሃን ማጎሪያነት፣ለወታደራዊ ምሽግነት፣ለወታደራዊ ማሰልጠኛነት፣ለፖለቲካዊ ርካሽ ተግባራት አገልግሎት እየዋሉ ይገኛል።ድርጊቱ መላ ህዝባችን እያስከፋ ይገኛል።
ስለሆነም ከዚህ እኩይ ድርጊቱ እንዲቆጠብ የተሰጠውን ምክርና ማስጠንቀቂያ ችላ በማለት በሁሉም ካምፓሶቹ የህልውና ትግሉን በግልፅ ከመፃረሩ በላይ ቅርብ ቀናት ከተለያዩ ቦታዎች በግድም በውድ ታፍሰው የመጡ "የቀድሞ ፀረ ሰላም ኃይሎች" የሚል ስያሜ የተሰጣቸው ወገኖች በጎንደር ዮኒቨርሲቲ ጠዳ ካምፓስ ለማጎር በዝግጅት ላይ እንዳላችሁ ተደርሶበታል።
ከመደበኛ ተልዕኳችሁ በማፈንገጥ የአማራ ህዝብ ላይ ያነጣጠረ ዘር ተኮር የጦር ወንጀል ቀጥተኛ ተሳታፊ ከመሆን ትቆጠቡ ዘንድ እያስጠነቀቅን ማስጠንቀቂያውን ተላልፎ ከተገኘና ጠላትን ከማስተማርያ ክልሉ ካላራቀ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር ለሚገጥሙት ችግሮች ኃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን ያሳውቃል።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
ዳ/ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር
ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም

🙏4❤2👏2
የአገዛዙ ጥምር ሀይል ከጎንደር ወደ ገንዳውሀ ሲንቀሳቀስ በምዕራብ ጎንደር መተማ ወረዳ ኩመራ አውላላ ላይ በደፈጣ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሙት እና ቁስለኛ ሊሆን ችሏል።
በትናንትናው እለት ነሐሴ 23/2017 የአገዛዙ ጥምር ሀይል መነሻውን ጎንደር በማድረግ በጭልጋ ወረዳ በአይከል ከተማ አድርጎ መዳረሻውን ምዕራብ ጎንደር መተማ ወረዳ ገንዳውሀ በማድረግ ማርተር፣ ዙ-23 እና ዲሽቃ ታጥቆ ሲንቀሳቀስ ኩመራ አውላላ ላይ ደፈጣ በማድረግ ከቀኑ 10:00 ስዓት ገደማ አፋብሀ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ፊታውራሪ ገበየሁ ክ/ጦ ላመነው ብርጌድ ንስር ሻለቃ በአርበኛ ደርሶ ጌጡ እየተመራ ረመጥ ሻለቃ በአርበኛ ሩፌ ፈንታቢል መሪነት ሁለቱን ሻለቃዎች በማጣመር የክ/ጦሩ ም/ዘመቻ መሪ አርበኛ ደርሴ አጉማስ ባደረጉት ልዩ ኦፕሬሽን በጀግኖች የአማራ የቁርጥ ልጆች ከፍተኛ ድል ተመዝግቧል።
በዚህ ልዩ ኦፕሬሽን የተገኘ ድል: ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሙትና ቁስለኛ ከመሆኑ ባሻገር አስክሬኑን ጥሎ እግሬ አውጭኝ በማለቱ የአካባቢው ነዋሪ እስከ ነሀሴ 24/2017 ድረስ በርካታ ቁጥር
ያለው ሙት በጡርንባ ወጦ ተቀብሯል።
10 የነፍስ ወከፍ ክላሽ እስከ ሙሉ ትጥቁ ለማንሳት ተችሏ።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
ፋኖ መ/ር አስተውል አምሳሉ
አፋብሀ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ

❤1👍1🙏1
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር በላስታ ቀጠና ከጠላት ኃይል ጋር ከባድ ትንቅንቅ ላይ ይገኛል!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል(አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ግዙፉ ላስታ አሳምነው ኮር ነብሮ ተወርዋሪ ኮማንዶ፣ ተፈራ ማሞ ክፍለጦር፣ ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር እና ጄኔራል ኃይሉ ከበዴ ክፍለጦር አንዳንድ ሻለቃዎች የተሳተፉበት ብልባላ ከተማና ዙሪያውን ሰፍሮ የሚገኘውን የብርሃኑ ጁላ መንጋ ሰራዊት አይቀጡ ቅጣት ቀጡት።
ነሐሴ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ከንጋቱ 11:30 ጀምሮ በተደረገው አውደ ውጊያ ብዙ ምሽጎችን በመስበር በጠላት ኃይል ላይ ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሰውበታል። ጠላትም እስከሬኑን በህዝብ እያስቀበረ መሆኑን ተነገሯል።
ዝርዝር መረጃውን ነገ እንመለስበታለን!
በተያያዘ መረጃም ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ስር የሚገኘው ተከዜ ክፍለጦር ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም የጠላት ኃይል ሬሽን ለማጓጓዝ ምቹ ሁኔታዎችን ለማመቻቸት ሲጓዝ ሙቅዉሃ አካባቢ ሲደርስ ተከዜዎቹ ደፈጣ በመያዝ ጠላትን አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ስድስት ሙት 20 ቁስለኛውን ይዞ ወደመጣበት ተመልሷል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የኮሩ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ቢሆነኝ ቢያበይን መረጃውን አድርሷል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ነሐሴ 24 / 2017 ዓ.ም

❤1🙏1
"የአረመኔው ሠራዊት አባላት በቡድንና በተናጠል ወደ ፋኖ እየተቀላሉ ነው"
በዘመቻ ሰማዕታት በጀግኖቻችን ክንድ የአረር ሲሳይ ከመሆን የተረፈውና ለሰይጣናዊው የአቢይ ስርዓት የደም ግብር ሊሆን ከየጓዳው ታፍሶ የመጣው የአረመኔው ሠራዊት የአረመኔውን የብልጽግና ሥርዓት ሰይጣናዊ ተግባርና የጥፋት ተልዕኮ አሻፈረኝ በማለት ወደ ፋኖና ደግ ወደሆነው ማሕበረሰባችን እየተቀላቀለ ይገኛል።
ዛሬም 9 የአረመኔው ወራሪ ሠራዊት ወደ አፋጎ ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር የማቻክል በላይ ዘለቀ ብርጌድ፣ በረኸኛው ጅበላ ሙተራ ብርጌድና የኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድን ተቀላቅለዋል።
ወደማቻክል በላይ ዘለቀ ብርጌድ የተቀላቀሉ ሀይሎች
1) ዘመን ወርቅየ
2) ስንታየሁ ምሕረቱ የሚባሉ ሲሆን
ወደ በረኸኛው ጅበላ ሙተራ ብርጌድ ደግሞ
1) ፋሲካው አበበ ዳኛው
2) አሻግሬ አያል
ወደ ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ የተቀላቀሉ
1) ማንጁስ
2) ኤርምያስ
3) ሙክታር ኢድሪስ
4) አብድል ናስር
5) ምስራቅ ከበደ የሚባሉ የአረመኔው ሰራዊት አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው ተቀላቅለዋል።
@ዘመን ባሳዝነው

🙏1
አፋብኃ እና አፋጎ በጋራ የፈፀሙት ታላቅ ጀብድ!
በአማራ ክልል የገበዉ አንድ ሚሊየን ሰራዊት እና ፋኖ!!!
ለዶክመንተሪ የተጓዘው የሚሊሺያ ሀላፊ እርምጃ ተወሰዶበታል!!
በአማራ ክልል የገበዉ አንድ ሚሊየን ሰራዊት እና ፋኖ!!!
ለዶክመንተሪ የተጓዘው የሚሊሺያ ሀላፊ እርምጃ ተወሰዶበታል!!
❤2
አፋብኃ እና አፋጎ በጋራ የፈፀሙት ታላቅ ጀብድ!
በአማራ ክልል የገበዉ አንድ ሚሊየን ሰራዊት እና ፋኖ!!!
ለዶክመንተሪ የተጓዘው የሚሊሺያ ሀላፊ እርምጃ ተወሰዶበታል!!
በአማራ ክልል የገበዉ አንድ ሚሊየን ሰራዊት እና ፋኖ!!!
ለዶክመንተሪ የተጓዘው የሚሊሺያ ሀላፊ እርምጃ ተወሰዶበታል!!
👍2
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር
የአገዛዙ ጥምር ሀይል ከጎንደር ወደ ገንዳውሀ ሲንቀሳቀስ በምዕራብ ጎንደር መተማ ወረዳ ኩመራ አውላላ ላይ በደፈጣ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሙት እና ቁስለኛ ሊሆን ችሏል።
በትናንትናው እለት ነሐሴ 23/2017 የአገዛዙ ጥምር ሀይል መነሻውን ጎንደር በማድረግ በጭልጋ ወረዳ በአይከል ከተማ አድርጎ መዳረሻውን ምዕራብ ጎንደር መተማ ወረዳ ገንዳውሀ በማድረግ ማርተር፣ዙ-23 እና ዲሽቃ ታጥቆ ሲንቀሳቀስ ኩመራ አውላላ ላይ ደፈጣ በማድረግ ከቀኑ 10:00 ስዓት ገደማ የመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ፊታውራሪ ገበየሁ ክ/ጦ ላመነው ብርጌድ ንስር ሻለቃ በአርበኛ ደርሶ ጌጡ እየተመራ ረመጥ ሻለቃ በአርበኛ ሩፌ ፈንታቢል መሪነት ሁለቱን ሻለቃዎች በማጣመር የክ/ጦሩ ም/ዘመቻ መሪ አርበኛ ደርሴ አጉማስ ባደረጉት ልዩ ኦፕሬሽን በጀግኖች የአማራ የቁርጥ ልጆች ከፍተኛ ድል ተመዝግቧል።
በዚህ ልዩ ኦፕሬሽን የተገኘ ድል: ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሙትና ቁስለኛ ከመሆኑ ባሻገር አስክሬኑን ጥሎ እግሬ አውጭኝ በማለቱ የአካባቢው ነዋሪ እስከ ነሀሴ 24/2017 ድረስ በርካታ ቁጥር
ያለው ሙት በጡርንባ ወጦ ተቀብሯል።
10 የነፍስ ወከፍ ክላሽ እስከ ሙሉ ትጥቁ ለማንሳት ተችሏ።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
ፋኖ መ/ር አስተውል አምሳሉ
አፋብሀ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር
የአገዛዙ ጥምር ሀይል ከጎንደር ወደ ገንዳውሀ ሲንቀሳቀስ በምዕራብ ጎንደር መተማ ወረዳ ኩመራ አውላላ ላይ በደፈጣ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሙት እና ቁስለኛ ሊሆን ችሏል።
በትናንትናው እለት ነሐሴ 23/2017 የአገዛዙ ጥምር ሀይል መነሻውን ጎንደር በማድረግ በጭልጋ ወረዳ በአይከል ከተማ አድርጎ መዳረሻውን ምዕራብ ጎንደር መተማ ወረዳ ገንዳውሀ በማድረግ ማርተር፣ዙ-23 እና ዲሽቃ ታጥቆ ሲንቀሳቀስ ኩመራ አውላላ ላይ ደፈጣ በማድረግ ከቀኑ 10:00 ስዓት ገደማ የመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ፊታውራሪ ገበየሁ ክ/ጦ ላመነው ብርጌድ ንስር ሻለቃ በአርበኛ ደርሶ ጌጡ እየተመራ ረመጥ ሻለቃ በአርበኛ ሩፌ ፈንታቢል መሪነት ሁለቱን ሻለቃዎች በማጣመር የክ/ጦሩ ም/ዘመቻ መሪ አርበኛ ደርሴ አጉማስ ባደረጉት ልዩ ኦፕሬሽን በጀግኖች የአማራ የቁርጥ ልጆች ከፍተኛ ድል ተመዝግቧል።
በዚህ ልዩ ኦፕሬሽን የተገኘ ድል: ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሙትና ቁስለኛ ከመሆኑ ባሻገር አስክሬኑን ጥሎ እግሬ አውጭኝ በማለቱ የአካባቢው ነዋሪ እስከ ነሀሴ 24/2017 ድረስ በርካታ ቁጥር
ያለው ሙት በጡርንባ ወጦ ተቀብሯል።
10 የነፍስ ወከፍ ክላሽ እስከ ሙሉ ትጥቁ ለማንሳት ተችሏ።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
ፋኖ መ/ር አስተውል አምሳሉ
አፋብሀ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ
🙏2❤1
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ አንደኛ ኮር በትምህርት ማስጀመር ጉዳይ ላይ ከህዝብ ጋር ያደረገዉ ዉይይት!!!
❤2🙏2