በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እንሆ ዛሬ 05/11/2017ዓም በታሪክቷ ቦታ እውን ሆነ።
እኩል ከኛ ቀናት እየቆጠራቹ ብስራቱን ስትጠባበቁ የነበራቹ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኋይል ደቡብ አማራ ቀጠና_አሳምነው ዕዝ ከሰም ክ/ጦር ነበልባል ብርጌድ አባላትና አመራር እንዲሁም መላው የትግሉ ደጋፊዎች እንሆ ዛሬ 05/11/2017ዓም ነበልባል ብርጌድ ሁሉም መስፈርቶችን በማማላት ወደ ነበልባል ክ/ጦር አድጓልና እንኳን ደስ አላቹ!!!
ይህ ብስራት ለመስማት ከ15ቱ ሻለቃዎች 3ቱ ሻለቃዎች እና አንዱ የብርጌዱ ተወርዋሪ ብቻ ከተለያየ አቅጣጫ ወደ አንድ ቦታ በመትመም የነበልባል ክ/ጦር ምስረታ በዓል ተካፋይ በመሆናቹ እንዲሁም በግዳጅ ያላቹና በየምሽጉ ያላቹ መላው የነበልባል ክ/ጦር አባላት ህልማቹ እውን ሆኗልና አሁንም ደግመን ደጋግመን እንኳን ደስ አላቹ ለማለት እንወዳለን።
የነበልባል ኮር አመራሮች
1ኛ ተወርዋሪ ሚሳኤል በሚል ቅፅል ስም የምናውቀው የነበልባል ክ/ጦር ዋናው የጦር አዛዥ 50 አለቃ ፍቃዱ ጥላሁን ከልክሌ
2ኛ አባ መላ በሚል ቅፅል ስሙ የምናውቀው የነበልባል ክ/ጦር ምክትል የጦር አዛዥ ለኦፕሬሽናል 10 አለቃ ሸዋቀና ኡርጌሳ
3ኛ አስተዋዩ ጓዳችን በሚል ቅፅል ስሙ የሚታወቀው የነበልባል ክ/ጦር አስተዳደር ዋና ሃላፊ በላይሁን አድማሱ
4ኛ ቅን ጓዳችን በሚል ቅፅል ስሙ የምናውቀው የነበልባል ክ/ጦር ሎጂስቲክ ዋና ሃላፊ ደሴ ሞገሴ
5ኛ ሞተር ጓዳችን በሚል ቅፅል ስሙ የምናውቀው የነበልባል ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ዋና ሃላፊ እንጅነር ታደሰ ወንድሙ እና መላው የነበልባል ክፍለጦር ስራ አስፈፃሚ እንዲሁም አባላትና በተጨማሪም የብርጌድና የሻለቃ አመራሮች በአመት ልፋት ከተፈሪና ጠንካራ ነበልባል ብርጌድ ወደ የተሳካና የተደራጀ ነበልባል ክ/ጦር እንዲሸጋገር ላበረከታቹሁት ሁሉ በትግሉ ሰማእታት ስም የነበልባል ክ/ጦር ሚድያና ኮሚኒኬሽን ክፍል ምስጋናችን እናቀርባለን።
የተከበራቹ
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኋይል ደቡብ አማራ ቀጠና_አሳምነው ዕዝ ነበልባል ክ/ጦር ኮር አመራርና አባላት እዚህ ለመድረስ በርካታ ጓዶቻችን ሂወታቸው ሰውተውበታል አካላቸው ገብረውበታል ትግሉ ከዳር ለማድረስ ይቺ ቀን ዳግም ለራሳችን ቃል የምንገባባት መሆኗን ተረድተን ከትላንት በተሻለ ዛሬና ነገ በርትተን በመስራት በቅርብ ኮር ለመመስረት ሳንታክት እንስራ በማለት ለማስታወስ እንወዳለን።
የተከበራቹ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኋይል አመራርና አባላት የነበልባል ክፍለ ጦር ጥንኳሬ የናንተም ጥንካሬ ነውና እንኳን ደስ አላቹ ማለት እንወዳለን።
የተከበራቹ የአማራ ህዝብ በተለይ የምንጃር ሸንኳራ ህዝብ የአገዛዙ ባለስልጣን ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ 99% አጥፍተኗቿል የሚል የውሸት ፕሮፓጋንዳ ስያስተጋቡ ቡቹሏዎቻቸውም የውሸት ከበሯቸው ሲደልቁ ታዝባቿል ሆኖም እውነቷው እንደምትመለከቱት ነውና ከትላንት ዛሬ በተሻለ የሰው ሃይልና መሳርያ ተደራጅተናል።

👍4
🔱24 ዓመታትን በጫካ ትግል የፀና ጀግና!
አርበኛ አበራ ጎባው...
# ከዱር አራዊት ተላምዶ እንደ አሹሃ የበዛውን ጠላት ተጋፍጦ፣ህመም ስሜትን ተቋቁሞ እጅግ ፈታኝ 24 ዓመታትን አሳልፎ በማተቡ ፀንቶ ህይወቱን ለወገኑ የሰጠ ክቡር ሰማዕት አርበኛ አበራ ጎባው...
24 ዓመታት ፅናት ሳይጓደል ስንቱን መከራ ብቻውን በጠላት በተከበበ ቀጠና ተቋቁሞ የታገለና ያታገለ ጀግና 2009 ዓ.ም በአርማጭሆ አሸሬ አካባቢ በተደረገ እልህ አስጨራሽ ውጊያ ጠላትን እንደ ቅጠል አርግፎ በጀግንነት ተሰውቷል።
አርበኛ ጎቤ አጋሩ አበራ ሲሰዋ በእልህ ሰራዊቱን አሰባስቦ ያለማቋረጥ ማጥቃት በማድረግ አፀፋ መልሷል።
ፋኖ ማለት የአያት የቅድመ አያቶቻችን ማህበረሰባዊ ታማኝ የኃይል አማራጭ ነው ማለት እንደ አበራ ጎባው አይነቶቹ ጠብቀው ያሻገሩት መሆኑን መዋጥ በራሱ ክብር ነው።
የአዲሱ ትውልድ የአርበኝነት አደራ አውራሾች ለዛሬው ትውልድ አርበኝነታዊ የፋኖ ትግል ዱላ አቀባይ ባለመብቶችም ናቸው።
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ

🙏4❤2🤯2
አፋብኃ ሠሜን አማራ ቀጠና/በላይ ዘለቀ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
ጉና ክፍለ ጦር
ሠኔ 5/2017ዓ.ም
ገብረ መሥቀል ብርጌድ/ጣይቱ ሻለቃ የአገዛዙ አራዊት ሠራዊትን ከወርቄን እሥከ ገና መ መጫወቻ ሥትገርፈው ውላለች። የነበረው የጠላት ጦር ኃይል ይጨመርልኝ ባለው መሠረት ዙ-23 መሣሪያን የያዘ ተጨማሪ ኃይል ታክሎለት በአንዲት ሻለቃ ሢጨነቅ ውሏል። የአማራ ፋኖ ከፍ ያለ ልዕልና ላይ ተቀምጧል። በየትኛውም መንገድ ጠላት ቁሣዊ፣ አካላዊና ሥነልቦናዊ ኪሣራን እየተከናነበ ነው የሚገኘው።
ድላችን በተባበረ ክንዳችን❗
ዝንተዓለም አምሐራ❗
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮር ሕዝብ ግንኙነት
ኃቅአለው ፀጋ

❤6🙏2
አሁናዊ መረጃ ቡሬ ዳሞት
የአማራ ፋኖ በጎጃም 5ኛ ክ/ጦር ቡሬ ዳሞት ብርጌድ ዘመነ ካሴ ሻለቃ ፣ አሳምነው ሻለቃ ፣ መርከብ ሻለቃ ፣ ሰፊ ሻለቃ ፣ አባይ ሻለቃ በመጣመር ቡሬ ከተማ ላይ ከፍተኛ ጀብዱ ፈፀሙ። ውጊያውን የጦር ጠበብቶቹ ሃምሳ አለቃ ጌታቸው ታረቀኝ የብርጌዱ ሰብሳቢ እና የብርጌዱ ምክትል ወታደራዊ አዛዥ ኮማንዶ ይበልጣል ጋር በመጣመር በአራት አቅጣጫ ውጊያ በመክፈት ቡሬ ከተማን በመቆጣጠር ከፍተኛ ጀብዱ ፈፅመዋል።
➽ የጠላት ሰራዊት ተደምስሷል።
➽ የቡሬ ዙሪያ ወረዳ ፖሊስ ፅ/ቤት የመሳሪያ መካዝን በቁጥጥር ስር ውሎ ከ50 በላይ የጦር መሳሪያ እና ብዛት ያለዉ ተተኳሽ ተማርኳል።
➽ የቡሬ ከንቲባ ፅ/ቤት በቁጥጥር ስር ውሏል።
➽ ከፍተኛ ቁጥር የጠላት ሰራዊት ቁስለኛ ሁኗል።
➽ የጠላት ካምፕ በድሽቃ እና በሞርተር ከጥቅም ውጭ ሁኗል።
ጠላት በዚህ ሰዓት ቡሬ ኢንዱስትሪ ፓርክ ገብቶ መሽጓል የጠላት ፍላጎት ኢንዱስትሪ ፓርኩ እንዲወድም ነው ፓርኩን ፋኖ ላለመደብደብ ጥረት እያደረገ በኮማንዶዎች የከተማ ውጊያ እየመራ ይገኛል።

👍3👎1
➤ የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ብርጌዶችና የታድሎ ብርሃን ክ/ጦር ትንሳኤ ሻለቃ በጋራ ከጠላት ጋር ውጊያ አካሄዱ ።
የአብይ ወንበር አስጠባቂ ሃይል መነሻውን ከአዘዞ ወታደራዊ ካምኘ በማድረግ የተለያዩ ቁሳቁሶችን የጫኑ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን በማጀብ ወደ ባህር ዳር አቅጣጫ በመጓዝ ላይ እያለ የዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር ጎ/ በጋሻው ክ/ጦር አካሎች
ቃኘው ብርጌድ
ጎንደር ብርጌድ
ፋሲለደስ ብርጌድ ና
የታድሎ ብርሃን ክ/ጦር ጣሰው ብርጌድ ትንሳኤ ሻለቃ በጥምረት
በጎንደሬ በጋሻው ም/ወታደራዊ አዛዥ በአርበኛ ደመላሽ ስመኝ መሪነት ከአርሴማ እስከ ምንዝሮ ያለውን ቀጠና በመሸፈን ውጊያ አካሂደዋል።
በውጊያውም የተገኘውን ድል በአሁኑ ሰዓት በእውን ማወቅ ባይቻልም የጠላት ሃይል የሚያጅበውን ወታደራዊ ተሽከርካሪ ይዞ እግር አውጭኝ ብሎ ፈርጥጧል።
ከዚህ በፊት በዚህ ቀጠና ላይ ተከታታይነት ያለው አውደ ውጊያዎችን በማድረግ የመቶ አለቃነት ማዕረግ ያለው የስርዓቱ አገልጋይ ወታደር ግድያን ጨምሮ የቁሳቁስ ምርዠ መገኘቱን መዘገባችን የቅርብ ትውስታ ነው።
➤ አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ የዳግ/ቴዎ/5ኛ ኮር ህ/ግን/ኃላፊ
አብነትሞላ
ሃምሌ 06/2017 ዓ.ም

👍6❤4
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በልጅ እያሱ ኮር ስር ያለችው ቤተ አምሐራ ክፍለ ጦር በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ በቆጋት ሚካኤል እና ሐሙሲት በሚባሉ አካባቢዎች ሐምሌ 02 እና 03 2017ዓ.ም በተደረገ የደፈጣ ውጊያ 11 የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት ሲቆስሉ አንድ የአስር አለቃ ማዕረግ ያለው ወታደር እና አምስት እግረኛ ወታደሮች ተገለዋል።
ደፈጣው ግሽን ላለው ወንበር አስጠባቂ ወታደር ቀለብ ለመስፈር ለሚጓዝ ሌላ ወንበር አስጠባቂ የመከላከያ ሰራዊት ላይ እንደሆነ የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀዋል።
የተኩስ ልውውጡን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም አንድ የመከላከያ አባል ቤተ አምሐራ ክፍለ ጦርን ተቀላቅሏል የመከላከያ አባሉም ክፍለ ጦሯን ከተቀላቀለ በሗላ እንደተናገረው አጋጣሚዎችን በመጠቀም ከመከላከያ ሰራዊት ለመውጣት የሚጠባበቀው ብዙ ነው ብሏል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ሐምሌ 6/2017 ዓ.ም

👍9❤1
ሰበር ዜና!
ላሊበላ ፋኖ ወደ ከተማው ዘልቆ የገባ ሲሆን በአሸተን በሺምሽሃ በአየር ማረፊያ በአቦ መሳለሚያና ጣረስታ በሚባሉ 5 ቦታዎች ከጥዋቱ 12 ስአት የጀመረ ውጊያ በመካሄድላይ ላይ እንደሆነ በውስጥ መረጃ ደርሶናል።
ድል ለፋኖ💪

❤5
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር ቤተ አምሐራ ክፍለ ጦር ድል ተጎናተፈች::
ዛሬ ሃምሌ 6/2017ዓ.ም ከጠዋቱ 11:00 ጀምሮ እስከ ቀኑ 6:00 በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ በ021 እና በ022 ቀበሌ ጠረግማን እና ጅብ ጎዶ በተባሉ ቦታዎች በተደረገ ውጊያ የቤተ አምሐራ ክፍለ ጦርን ለመግጠም በ46ኛ ክፍለ ጦር ስር ያሉ ከ1ኛ ሬጅመንት እስከ 5ኛ ሬጅመንት ያሰለፈ ሲሆን በዚህም ውጊያ መከላከያ በሁለት አይሱዙ እና በሶስት አምቡላስ ሙትና ቁስለኛውን ይዞ ወደ መጣበት እንድፈረጥጥ ተደርጓል።
በተጨማሪም ሁለት የመከላከያ አመራሮች በሞትና በህይወት መካከል ሲሆኑ የአመራሮቹን ማንነት መረጃ እንደደረሰን የምናቀርብ ይሆናል።
በሌላ በኩል የብልፅግናው መከላከያ የፋኖን ምት መቋቋም ሲያቅተው ውጊያው በተካሂደባቸው አካባቢዎች ህዝብ ላይ በመተኮስ ሁለት አርሶደሮችን ሲገድል አስራ ሶስት አርሶደሮች ደግሞ ታግተው እንደተወሰዱ የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ሐምሌ 7/2017 ዓ.ም

👍5💔1
የአማራ ወጣት ሆይ የምትፈራት ሞት በዚህ ልክ የሞት አሟሟትክንና መከራህን አብስታ እየመጣች የዉርዴት ሞት ከምትሞት ወደወንድሞችሁ ጫካዉ ቤቴ ብለህ ጠላትክን ጉረሮ ለጉረሮ ተናንቀህ እልክህን እየተወጣህ ብትሞትና ለቀረዉ ወገንህ እንደሻማ ቀልጠህ ታሪክ ብታፅፍ ይሻልካል አልረፈደብህም በያቅጣጫህ ትክክለኛዉን ታጋይ እየመረጥኩ ተከላቀል።
#ሰበር_የድል_ዜና_ጎንደር_ጃናሞራ💪💪💪
በሰሜን ጎንደር 60 ባንዳ ሚኒሻ ጃናሞራ አቅራቢያ አልቋል የዚህ እልቂት ለየት የሚያደርገው ተዋግተው የተማረኩትንም ጭምሮ እርምጃ ተወስዶባቸዋል
ይህን የፋኖ እርምጃ ያዩ ከ70 በላይ አድማ ብተና ፣ ሚኒሻ 1ድሽቃ እና 8 ብሬን ይዘው እጃቸውን ለፋኖ ሰተዋል
#ከአፋብኃ_ጋር_ወደ_ፊት💪💪✊✊🔥🔥

❤6👍5
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል የሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ 4ኛ ደጃዝማች ኮር ስር "ረመጡ ደጀን " የተሰኘ ክ/ጦር ተመሰረተ።
የተመሰረተው ክ/ጦር በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሰሜን አማራ ቀጠና ደጃዝማች ፬ኛ ኮር ቀጠና በአርማጭሆ፣ጠገዴ መተማ እና ቆላማ አካባቢዎች በሚንቀሳቀሰው 4ኛ ኮር ስር የተደራጀው በቂ የሰው ኃይልና የጦር መሳሪያ እንዲሁም የካበተ የትግል አቅም ያለው ኃይል ስብስብ መኖሩን በማረጋገጥም ሁኗል።
በወርሃ ሀምሌ 2015 ዓ.ም በአርማጭሆ ሳንጃ ከተማ በተደረገ ውጊያ ጠላትን ረፍርፎ በተሰዋዉ ጀግና ደጀን አሸብር የተሰየመው ክ/ጦሩ በ4ኛ ኮር ስር 5ኛው ክ/ጦር እንዲሆን ኮሩ የወሰነ መሆኑ ተረጋግጧል።
የክ/ጦሩ አደረጃጀት አመራር መዋቅር እንደሚከተለው ነው።
1) ዋና አዛዥ ... እሸቴ አሸብር
2) ም/አዛዥ...ደሳለኝ ተቀባ
3) ወታደራዋ አዛዥ...ጌትነት አሰፋ
4) ዘመቻ ...ገ/ኪዳን ደበብ
5) አስተዳደር... ገ/መድህን አደለ
6) ፋይናንስ ክፍል....መስፍን አምበርብር
7) ህ/ግንኙነት ....መ/ር አስፋው አደራጀው
8) ፖለቲካ ጉዳይ... አለው ነጋ
9) ኦርዲናንስ ....አለምነህ አስማረ
10) ሎጀስቲክ...ፋሲል ወልንዴ
11) ቀጠናዊ ትስስር ...ታለማ አደራጀው
12) መረጃና ደህንነት ...
13) ህ/አደረጃጀት... ጋሻው አብተው በመሆን ክ/ጦሩ ተደራጅቷል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አፋብኃ ሰ/አ/ቀጠና
በላይ ዘለቀ ዕዝ

👍4❤1
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ምስራቅ አማራ ኮር 2 ዞብል አምባ ክፍለጦር ጥልቅ ግምገማ በማድረግ ያሉ ጠንካራና ደካማ ጎኖችን በመለየት ለአዲስ ተጋድሎና ድል መዘጋጀታቸውን አሳወቁ::
ምስራቅ አማራ ኮር 2 ዞብል አምባ ክፍለጦር የኮርና የድርጅት ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ለተከታታይ ሶስት ቀናቶች ጥልቅ ግምገማ በማድረግ ክፍለጦሩ ያለውን ደካማ ጎን እና ጠንካራ ጎን በመለየት ከድክመታቸው በመማርና ጠንካራ ጎናቸውን የበለጠ በማጠናከር ለአዲስ ድል እንደተዘጋጁ አሳውቀዋል::
በቀጣይም ምስራቅ አማራ ኮር 2 ሌሎች አሃዶቹ ላይ ተመሳሳይ ስራ በመስራት ኮሩ ወጥና ተመሳሳይ ቁመና በመያዝ ለአዲስ ግዳጅ ዝግጁ እንዲሆኑ እንደሚሰራ አሳውቋል::

❤2
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
በቀጠለው ዘመቻ "እሱባለው አያሌው" ላሊበላ ከተማን ጨምሮ በበርካታ የላስታ ቀጠናዎች በተደረገ ውጊያ 47 የአገዛዙ ወታደሮች ተገደሉ!!!
በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ስር የሚገኘው ግዙፉ ላስታ ጄነራል አሣምነው ፅጌ ኮር ከሰኔ 23/2017 ዓ/ም ጀምሮ "ዘመቻ አርበኛ እሱባለው" ማወጁ ይታወቃል።
በዚህም ዛሬ ሐምሌ 07/2017 ዓ/ም ከንጋት ጀምሮ በላሊበላ ከተማና በከተማዋ ዙሪያ ማለትም ከመረባርቡ እስከ መካልት፣ ከሹምሹሃ አየር ማረፊያ እስከ ግራኝ አምባ በተደረገ ውጊያ 47 የአገዛዙ ወታደሮች ሲገደሉ ከ39 በላይ የሚሆኑት ደግሞ ቆስለዋል።
በዚህ ዐውደ ውጊያ ዘጠኝ ሚሊሻ፣ሁለት የፖሊስ አባላት እና በሰሜን ምስራቅ ዕዝ የ803ኛ ኮር አባላት የሆኑ 36 የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ጨምሮ በድምሩ 47 የአገዛዙ ወታደሮች ሲገደሉ ከ39 በላይ የሚሆኑት ቆስለዋል። በተጨማሪም አንድ ፖሊስ፣አምስት ሚሊሻ፣አራት የመከላከያ አባላት ሲማረኩ 16 ጥቁር ክላሽ፣ከ1200 በላይ የክላሽ ተተኳሽ፣ስምንት የወገብ ትጥቅ በእጃችን ገብቷል።
በዐውደ ውጊያው ከመረባርቡ እስከ መካልት ቀጠና ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር፣ጥራሪ ክፍለ ጦር፣ነብሮ ተወርዋሪ ኮማንዶ እና ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ፣ ከመካልት ሹምሽሃ አየር ማረፊያ ግራኝ አምባ ቀጠና ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር፣እሸት ክፍለ ጦር እና ተከዜ ክፍለ ጦር የተውጣጡ የፋኖ ኃይሎች ሲሳተፉ በሌላ በኩል ኃይሉ ከበደ ክፍለ ጦር ጠላት ካለበት ቀጠና ኃይል እንዳያስጠጋ ዘግቶ በመያዝ እንዳይንቀሳቀስ አድርገዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ቢሆነኝ ቢያበይን አሳውቋል።
ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ሐምሌ 07/2017 ዓ.ም

❤7
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አጼ ይኩኑ አምላክ ክ/ጦር አስራት ወልድየስ ብርጌድ አዲስ የፋኖ አባላት አስመረቀ።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳመነው ዕዝ የአጼ ይኩኑአምላክ ክ/ጦር የአስራት ወልድየስ ብርገድ አዲስ የፋኖ ሰራዊት ለሁለተኛ ጊዜ አስመረቀ።
የአጼ ይኩኑአምላክ ክ/ጦር አስራት ወልድየስ ብርገድ ለወራት በወታደራዊ ቴክኒክ እና ታክቲክ፣ የሴራ ፖለቲካ በአማራ ህዝብ ላይ እያደረሰ ያለው ተጽእኖ፣ የፋኖ ወቅታዊ አቋም፣ የጥላት አሰላለፍ እና ሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ስልጠና በመስጠት ብቁ እና ዝግጁ የሆኑ የፋኖ ሀይሎችን አስመርቋል።
በምርቃት ስነ ስርዓቱ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ደቡብ ቀጠና አሳመነው እዝ የፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ አርበኛ ኤፍሬም ባዩ፣ የአጼ ይኩኑአምላክ ክ/ጦር ዋና አዛዥ ፊት አውራሪ ልመነው ዘውዴን ጨምሮ የዕዙ አመራሮች፣ የአጼ ይኩኑአምላክ እና የ7ለ70 ( ሰባት ለሰባ) ክ/ጦሮች አመራሮችና የሰራዊት አባላት በተገኙበት ምርቃቱ ተካሄዷል።
"ድላችን በተባበረ ክንዳችን"
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ደቡብ አማራ ቀጠና የአሳመነው እዝ የህዝብ ግንኙነት

❤3🔥2
“In May, photographer Robin Tutenges climbed the mountains of northwestern Ethiopia [Wello] to document the guerrilla war, its training camps, its wounded, its young recruits – like Ayehy, 20, and Asefg, 19.
“I come from a village 30 kilometres from here. There, one of my 22-year-old friends was kidnapped, then raped by the military, before being thrown into the street”, Ayehy (on the right in the photo) said. “At that moment, I understood that I had to fight. Not just to protect myself, but to protect the girls in my area and defend my people."

❤3🙏1