የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
የዋግሹም አድማሱ ብርጌድ ባደረሰው ጥቃት የአርቢትን ምሽግ በመስበር በጠላት ኃይል ላይ ድል ተቀዳጀ!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
በላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ስር የሚገኘው ዋግሹም አድማሱ ብርጌድ የአርቢትን ምሽግ በመስበር ጠላትን ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል።
በዋግኸምራ ዞን ድሃና ወረዳ አምደወርቅ ከተማ አቶ ያለው ወዳጄ፣የወረዳው ፖሊስ ፅ/ቤት ኃላፊ ኮማንደር አበጄ አሰፋና የሚሊሻ ፅ/ቤት ኃላፊው ሳጅን አማረ ደሳለኝ ያስተባበሩት የድሃና ወረዳና አገው ሸንጎ ሚሊሻዎች የተሳተፉበት አውደ ውጊያ ላይ ተወርዋሪዎቹ ዋግሹም አድማሱ ብርጌድ ሻለቃ አንድ (አስፋው ሻለቃ) አርቢት ከምትባል ቦታ ሰኔ 23 / 2017 ዓ.ም ከንጋቱ 11:30 ሰዓት እስከ ቀኑ 8:15 ሰዓት በወሰደ አውደ ውጊያ አርቢት የሚገኘውን ምሽግ በመስበር በጠላት በኩል አራት የተሰዋ፣ሦስት ቁስለኛ፣አራት ክላሽ፣208 ተተኳሽ በመማረክ ወረዳው ከሚያስተዳድራቸው 33 ቀበሌዎች 13ቱን ቀበሌዎች ነፃ ቀጠና በማድረግና በመቆጣጠር ታላቅ ጀብዱ አስመዝግበዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ቢሆነኝ ቢያበይን አሳውቋል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ሰኔ 24 / 2017 ዓ.ም

❤3🙏1
አማራዊ አንድነታችን ውዴታችን ሳይሆን ግዴታችን ነው❗
አማራን በጎጥ የሚከፋፍል እንዲሁም ከአማራነት ውጪ ሌላ የትግል ርዕዮት የሚፈበርክ ከፋፋይ ሰርጎገብ ወይም ባንዳ ከዘር አጥፊ ጠላቶቻችን የማይተናነስ ጠላት ነው።
ኩርዲስታን እንዴት ፈረሰች⁉️
በኩርድ ህዝብ ላይ የተፈፀመውና የሆነባቸው ሁሉ በአምሓራ ህዝብ ላይ ሊሆን የከጀለው ግን የማይሳካው የመበታተን አደጋ ፍፁም ተመሳሳይ ነው። ኩርዶች በጊዜው ነቅተው ለመታገል ቢነሱም አንድ ለመሆን ግን ዘግይተው ነበር። መቋጫ ያላበጁለትም ውስብስብ ፍጭትም ነበራባቸው። ይልቁንስ…
✔ በሐይማኖት
✔ በክ/ሀገር
✔ በወንዝ ወዘተ
ተከፋፍለው በመጓተት እና ለአንድነት አላማ ሰልፍ በመያዝ ለህልውናቸው በመፋለም ፋንታ… ከድል መልስ በኋላ በሀገር አድባር፣ በሰላም ምኩራብ ለሚፈቱ አጀንዳዎች ቅድሚያ ሰጥተው ተሟገቱ።
የከበቧቸው ጠላቶች ግን ፈጠኑ።
✔ ኢራን
✔ ኢራቅ
✔ ቱርክ
✔ ሶሪያን
መሳይ ጎረቤት ሀገራት የኩርድ ግዛተ-ምድር ቀምተው በቅርጫ በመካፈል ታሪክ እንደሌለው ህዝብ "ወፍ ዘራሽ ስደተኛ" እየተባሉ እንዲኖሩ አደረጓቸው።
አማራ አንድ የመሆን ውድ እና ወሳኝ የአሸናፊዎች ዕሴትህን ከተውሃት ካላነሳሃት ለሺህ አመታት ከፍለህ የማትጨርሰውን ውድ ዋጋ ትከፍላለህ። ይህቺን ታሪካዊት ቀን ማለትም አማራዊ አንድነትን እና የፋኖን አንድነት ዛሬ ካላወጅህ፤ ጠቅላላው አማራ እንዲሁም መጪው የአማራ ትውልድ መራራ ሞት፣ ስደት፣ውርደት፣ እና ባርነት ዘላለማዊ ፍርዳችን ትሆናለች።አንድነት ግዴታህ እንጂ ውዴታህ አይደለችም......
በጎራ፣ በሐይማኖት እና አውራጃ ተከፋፍለህ ስትቧቀስ… ርስትህን ተቀራምተው ሀገር የመሆን ቅዠታቸውን ለማሳካት ለቋመጡ… ጠላቶችህ እድል እየሰጠህ መሆኑን ልብ በል❗
የአምሓራዊነት ህብር አንድ ሊያደርግህ ካልቻለ…የወንዜ እና ጅረት መር የጎጥ ድጥ፣ ጎትቶ፣ ጎትቶ በቀበሌህ አጥቢያ ከሚፈጠፍጥህ በቀር፣ በግርማ ቆሞ የሚታይ ኃያል ህዝብ አያደርግህም።
እንደ አምሐራ፣ አንድ አንገት መሆን ያቃተው… በአውራጃ ድሪቶ ትንትን ራዕይ ሊሰባሰብ አይችልም።
ይልቅ…አምሐራዊነት ርዕዮተ ሰልፍ ሆኖን…ከኩርድ ህዝቦች ውድቀት እንዲሁ ከራሳችን የዘመነ መሳፍንት አሳፋሪ ታሪክ ተምረን፣ ለአሸናፊነት ሰልፍ በንቃት እንትመም❗
አማራ አንገቱ ፩ ነው❗
፩ አምሐራ
ዝንተዓለም ዓምሐራ Forever Amhara
ድላችን በተባበረ ክንዳችን❗
ፈለገ አሣምነው ፅጌ ዘ ብሔረ አምሐራ
ቋሚ ምሥል፦ አምሐራነት እሥትንፋሡ፣ ጎጠኝነትን ተፋላሚው፣ የፋሽሥተ ናዚዝሙ አገዛዝን ግብር በውል የተረዳው፣ በተደራጀ ሠራዊት የሚያምነው፣ የልብ ትጥቅን ጥግ ድረሥ የተጎናጸፈው፣ የትግላችንና የተቋማችን ጠባቂው፣ በመርሕና አሠራር ተጓዡ፣ ሠራዊትን ምልዑ አድርጎ የአካልም የአእምሮም ጂምናዚዬም የሚያሠራው፣ ለአምሐራዊ ነጻነት እሥከ ቀራኒዮ አደባባይ ተጓዡ የአፋብኃ ሠሜን አማራ ቀጠና/ በላይ ዘለቀ ዕዝ ወታደራዊ አዛዡ አርበኛ ሣሙኤል ባለ'ድል

❤8🙏1
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር ሸህ ሁሴን ጅብሪል ክፍለጦር ገነቴ ከተማ ላይ ድል ተቀዳጁ።
ሸህ ሁሴን ጅብሪል ክፍለጦር ምዕራብ ወሎ ገነቴ ከተማ ህዝብ አስገድዶ ሰልፍ ሊያስወጣ በ24/2017 ዓ.ም ንጋት የመጣውን 12 መኪና የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት ከሁለት ዲሽቃ ጋር እንዲሁም ሆድ አደር አድማ ብተና እና ፖሊስ ከተማ ድረስ ዘልቆ በመግባት በርካታውን ሙትና ቁስለኛ እንዲሁም ምርኮኛ በማድረግ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል።
የንጉስ ሚካኤል ኮር ወታደራዊ ዋና አዛዥ አርበኛ ከረም መሃመድ እንዲሁም ብርጌድ አመራሮቹ አርበኛ ሙራድ አህመድ እና እንድሪስ አቢ በመሩት ድንቅ የከተማ ተጋድሎ በርካታ ጥምር ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት የተደመሰሰና የቆሰለ ሲሆን ዘጠኛ ተማርኳል።
ንስሮቹ በቀን ገነቴ ከተማ ለመግባትና ጠላታቸው ላይ ከባድ እርምጃ ለመውሰድ ያስገደዳቸው ህዝባቸውን የቀረ 5000 (አምስት ሽ) ብር ይቀጣል በሚል አስገድዶ ሰልፍ ሊያስወጣ እና በአንድ እጁ ድሮን ይዞ በአንድ እጁ ሰላም በሚል ዘር ማጥፋት እየፈፀመበት ያለውን ህዝብ ግፍና ጭፍጨፋው አይበቃው ብሎ በቁስሉ ላይ እንጨት መስደዱ ይበቃል በሚል ነው።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ሰኔ 25/2017 ዓ.ም

❤2🙏2
ተስፋ የቆረጠዉ ስርዓቱ ምን ያህል አማራ ጠል መሆኑን ማሳያዉ አንዱ ይሄ ፎቶ ነው።
ፋኖን የትራንስፖርት አገልግሎት ትሰጣላችሁ በሚል በዋሸራ አካባቢ የሆነዉ እንዲህ ነው። ከተለያዩ ብድር ተቋማት እና የእናት የአባታቸዉን የቤት ካርታ አስይዘዉ የእለት ጉርሳቸዉን እየሸፈኑ ያሉ የወጣቶችን የግል ንብረት የስራ እድል እንደመፍጠር አረመኔዉ አገዛዝ በዚህ መልኩ ከ16 በላይ የሀገር ሀብት የሆኑ ሞተሮችን አቃጥሏል። በርካታ የህዝብ ተቋማትንም አዉድሟል።

💔3❤1
ዛሬ ሰኔ 25/2017 ዓ.ም የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል /አፋብኃ/ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ ዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር ንስር በለሳ ቅጣው እጅጉ ክ/ጦር ከጠዋቱ ጀምሮ ከጓህላ በቅርብ ርቀት ላይ ከምትገኘው ጣይመን ከተማ ላይ ከጠላት ግብስብስ ኃይል ጋር ውጊያ አካሂደዋል።
ውጊያው እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ የታየበት ሲሆን ከ5 በላይ የጠላት ኃይል ክፋኛ በመቁሰላቸው ወደ አርባያ የመጀመሪያ ጀረጃ ሆስፒታል ተልከዋል።
ጠላት ከጓህላ ተጨማሪ ኃይል ይዞ ወደ ውጊያው ቀጠና የተንቀሳቀሰ ቢሆንም ክንደ ብርቱዎቹ ፋኖዎች ግን ከእቁብ አልቆጠሩትም ።
➾➾ ለተጨማሪ መረጃዎች የምመለስበት ይሆናል......!!
አብነት ሞላ
ዳግ/ቴዎ/5ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ

👍3
በጣቁሳ አንድ ሬጅመት የሰው በላው ቡድን ተደመሰሰ።
የአማራ ፋኖ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት እዝ በጌምድር ክፍለ ጦር በሚቀሳቀስበት አካባቢ የፋኖ ሃይልን ለመምታት ከደልጊ መኮንታ ከተንቀሳቀሰው አንድ ሬጅመትን ሃይል 30 ብቻ አስቀርቶ መደምሰሱን አስታውቋል።
በጣቁሳ ወረዳ ከደልጊ መኮንታ የተነሳው ሃይል ወደ አሲን የበጌምድር ክፍለ ጦሩን የጣና ብርጌድ ፋኖን ለማፈን መሄዱን ይሁንና አስቀድሞ መረጃው የደረሰውና ገዢ ቦታን ይዞ የጠበቀው የጣና ብርጌድ የሰው በላውን ቡድን ማራገፍ ሲጀምር ሌሎቹ የናደው፣ የአይሸሽምና የፋሲል ብርጌዶች ፋኖዎች ደግሞ ከጯሂት እስከ ደልጊ ያለውን ሰፊ ቀጠና በመያዝ ተጨማሪ ሃይል እንዳይገባ በማድረግና ደልጊ ከተማ ድረስ በመግባትም ይህንን ሃይል ሲቀጡት መዋላቸው ተሰምቷል።
ትናት ከጠዋቱ 12 ጀምሮ እስከ ሁለት ሰአት በዋለው በዚህ ውጊያ ሙሉ ሬጅመንቱን ያጣውና ቁስለኞቹን መሰብሰብ ያልቻለው ገዳይ ቡድን ቁስለኛውን ገደል በመክተት ጨርሶታል ሲል ተብሏል።
የቀሩትን 30 የሚሆኑ ሃይሎቹም ወደ ደልጊ ለመሮጥ ቢሞክርም የፋኖ ሃይል ተከታትሎ በታትኖት ተመልሷል ተብሏል።

❤7👍1
Update
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል /አፋብኃ/ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ ዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር ንስር በለሳ ቅጣው እጅጉ ክ/ጦር ከጠዋቱ ጀምሮ ከጓህላ በቅርብ ርቀት ላይ ከምትገኘው ጣይመን ከተማ ላይ ከጠላት ግብስብስ ኃይል ጋር ውጊያ አካሂደዋል።
ውጊያው እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ የታየበት ሲሆን ከ5 በላይ የጠላት ኃይል ክፋኛ በመቁሰላቸው ወደ አርባያ የመጀመሪያ ጀረጃ ሆስፒታል ተልከዋል።
ጠላት ከጓህላ ተጨማሪ ኃይል ይዞ ወደ ውጊያው ቀጠና የተንቀሳቀሰ ቢሆንም ክንደ ብርቱዎቹ ፋኖዎች ግን ከእቁብ አልቆጠሩትም።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በጣቁሳ አንድ ሬጅመት የሰው በላው ቡድን ተደምስሷል።

🙏1
በጎጃም ግንባር የ1ኛ ክ/ጦር በአዴት ሀና እና ከዴንሳባታ እስከ ሮብ ገበያ ጠላትን ድባቅ በመምታት ድል አደረገ።
በክፍለጦሩ የሻለቃ አንሙት ያዛቸው ብርጌድ መብረቁ ሻለቃ እና ሰንጥቅ ሻለቃ እንዲሁም የጣነው መብረቅ ብርጌድ ቅንባባ ሻለቃ በጥምረት በዛሬው እለት እሮብ ገበያ ላይ ከማለዳው 12:00 ሰዓት ጀመሮ እልህ አስጨራሽ ከባድ ውጊያ በማድረግ ታላቅ ጀብድ ፈፅመዋል።
የሻለቃ አንሙት ያዛቸው ብርጌድ ከአግታ በመነሳት የበላይ ዘለቀ ሻለቃ ጠላትን ከጋድላ እያባረሩ አዴት ሀና አስገብተውታል ተብሏል።
በዛሬው አውደውጊያ 4 ክላሽ : 720 የክላሽ ተተኳሽ : 3 የወገብ ትጥቅ እና 3 የጠላት ሀይል የተማረከ ሲሆን በውጊያው ከ100 በላይ የጠላት ሀይል በመደምሰስና በርካታ ቁስለኛ በማድረግ ከፍተኛ ድል ተመዝግቧል።
አገዛዙ አስክሬን ለማንሳት በሚል በዙ-23 : በሞርተር እና በዲሽቃ በተደጋጋሚ ሲደበድብ የዋለ ሲሆን ፋኖ ታላቅ ጀብድ ሰርተው በውጤት ተንበሽብሿል።
ሌላኛው የባህርዳር ብርጌድ ደግሞ የአንዳሳን ሚሊሻ በመጠርነፍ በማስተባበር ላይ የነበረ አቶ ብርሀን አሰፋ ላይ ቁሳዊ ጉዳት ማድረስ የተቻለ ሲሆን የብርሀን አጃቢ መንጋው የተባለው እስከወዲያኛው ተሸኝቷል።
በዛሬው እለትም የባህርዳር ብርጌድ ሰባታሚት ሰርገው በመግባት አፈንፍነው አብርሀም አያሌው የተባለ ቀንደኛ ሚሊሻ አንገቱን አንቀው ይዘው ወተዋል።
አንዳሳ ቀበሌ ላይ በመንቀሳቀስ የነበረውን የጠላት ሀይል በደፈጣ በማሸማቀቅ አቅድን ማክሸፍ ተችሏል።
መረጃው የ1ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ ነው

🙏2
በአስገዳጅ ሁኔታ በ1 ሚልየን ብር እየተሸጠ ያለው የከንቲባው መፅሀፍ ጉዳይ ባለሀብቶቹን እና ባለስልጣናቱን ፍጥጫ ውስጥ ከቷል።
ቢሮ ዘግተው እየጠፉ በተደጋጋሚ ባለጉዳይ ያጉላላ በሚል የሚታሙት ከንቲባ በአነጋጋሪ ጉዳይ ከሰሞኑ ብቅ ብለዋል፡፡
ሰውየው ቅርብ ጊዜ የታተመውንና ግለታሪካቸውን የሚያወሳውን መፅሀፍ ባለሀብቶች ካልገዙ መስተናገድ የማይችሉበትን ሁኔታ ፈጥረዋል፡፡
በቴሌቪዥን መስኮት እና በማህበራዊ ሚዲያው በተደጋጋሚ ፊታቸውን የሚያስመቱትና ጠ/ሚር አብይን በብዙ እንቅስቃሴያቸው ኮፒ በማድረግ የሚታወቁት የድሪደዋው ከንቲና ከድር ጆሀር ስለ ግል ታሪኬ የሚያነሳሳውን መፅሀፍ ካልገዛችሁ መንግስታዊ አገልግሎት አታገኙም ብለው ባለሀብቶች ላይ እስከ 1 ሚልየን ብር የሚደርስ ግዴታ መጣላቸው ተሰምቷል።
ይህ የከንቲባው አካሄድ ልክ ከዚህ ቀደም የጠ/ሚር ዐቢይ የመደመር ትውልድ መፅሀፍ በአስገዳጅ ሁናቴ በአዲስአበባ እና በክልል ከተሞች በመንግስት ባለስልጣናት በኩል ለባለሀብቶች በሚልየኖች በሚቆጠር ፈረንካ እንዲሸጥ የተደረገበትን አጋጣሚ የሚያስታውስ ነው፡፡
በዚሁ መሰረት የድሬዳዋ ባለሀብቶች የመሬት ካርታና አገልግሎት ለማግኘት "ባካልቻ ዳቻ (bakkalcha dachaa)" የተሰኘውን የከንቲባው የህይወት ታሪክን የያዘ መጽሐፍ ለመግዛት እየተገደድን ነው ሲሉ አማረዋል።
የድሬዳዋ ባለሀብቶች እንደሚሉት ማንኛውንም የመሬት ሰነድ ወይም ወደ ካርታ ክፍል ከመመራቱ በፊት ድሬዳዋ መሬት ልማትና ማናጅመንት ቢሮ ውስጥ ይዞታ ማረጋገጫ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ሁሴን መሐመድ የተፃውፈ የድሬደዋ አስተያደር ከንቲባ ከዲር ጅዋር የግል የህይወት ታሪክ መጽሐፍ እንዲገዙ እኚህ ኃላፊ እያስገደዳቸው መሆኑኑና መጽሐፉን ካልገዙ ግን ወደ ካርታ ክፍል እንደማይመራላቸው በምሬት ተናግረዋል፡፡
“ባካልቻ ዳቻ” የተሰኘው የከንቲባ ከድር ጅሃር የግል ታሪክ መጽሃፍ የወቅቱ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ውስጥ የይዞታ ማረጋገጫ ጽፈት ቤት ኃላፊ በሆኑት በአቶ ሁሴን መሀመድ ደራሲነት ለከንቲባ ከድር ጃዋር የተሰጠ የግል ማስታወሻ ነው።
እንደ ተገልጋዮች ገለጻ ከሆነ ባለሀብቶች መጽሐፉን ለመግዛት ካልተስማሙ የመሬት ካርታዎች እና የኢንቨስትመንት ካርታ አገልግሎቶች አታገኙም እንደተባሉ ተናግረዋል፡ የመጽሐፉ ዋጋ እንደ ባለሀብቱ የፋይናንስ አቅም ከ1 ሚሊዮን ብር እንደሚጀምር ገልጸዋል፡፡
ከሁሉም በላይ የሚያሳስበው ግን አቶ ሁሴን ለዚህ ኃላፊነት ከመሾማቸው በፊት ምንም ዓይነት የፖለቲካም ሆነ የሕዝብ አገልጋይነት ታሪክ እንዳልነበራቸው እነዚሁ አስተያየት ሰጪዎች ይናገራሉ።
እዚህ ቦታ ከተሾመው 8 ወራቸው እንደሆነ ብዙዎች ከንቲባ ከድር ጅዋር ይህን የመሬት ልማት ወሳኝ ቦታ ተጠቅሞ መጽሐፉን እንዲሸጥ እንዲያስተዋውቅ እንደሾመው ምንም ጥርጥር የለውም በማለት ተናግረዋል።
አክለውም ለዚህ ማሳያ ሲገልጹ፣ ከፍተኛ የቢሮ ልምድም ሆነ ፖለቲካዊ ልምድ እንደሌላቸውም፡ እዚህ ቦታ ላይ ከተሾሙ ስምንት ወራቸው መሆኑንና የዚህ የመጽሀፉ ደራሲ መሆናቸው በቂ ማሳያ ነው ብለዋል፡፡
የሕዝብን ሥልጣን ለግል ጥቅም መዋል የከተማችን ድሬዳዋ ገጽታ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ገጽታ ያበላሻል ሲሉ አስተያየት ሰጥተዋል።
በርካታ ባለሃብቶች እና ኢንቨስትሮችን ተስፋ የሚያስቆርጥ ድርጊት መሆኑን ጭምር አስረድተዋል።

የብልፅግናዉ አገዛዙ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚፈፅመዉ ጥቃት ተባብሶ መቀጠሉ ተሰማ።
ከሰሞኑ በአማራ ክልል በአስገዳጅ ሁኔታ ሰልፍ የተደረገ ሲሆን ወደ ሰልፉ ያልወጡ ሰላማዊ ዜጎች ላይ አሳፋሪ ድርጊት መፈፀሙ ተነግሯል።
በክልሉ ህዝብ ላይ መከራ እያዘነበ የሚገኛዉ የብልፅግናዉ አረመኔያዊ መንግስት መንግስታዊ በሆነ መዋቀር ህዝብን በጀምላ እያሰረ፣እያፈነ እና አየገደለም ቀጥሏል።ሰኔ 23/2017 ዓ.ም በሁሉም ከተሞች ህዝቡ ወደ አደባባይ ወቶ ይደግፈኝ ያለዉ ብልፅግና በአደራጀዉ የፀጥታ ሀይል ሰላማዊ ዜጎችን በየቤታቸዉ እና በየእምነት ቤቶች በዱላ እየደበደበ ሰልፎ ማስወጣቱ ይታወቃል።ይሁን እንጂ ሰልፍ አንወጣም ባሉ ዜጎች ላይ ከፍተኛ ሰባዊ ጉዳት ማድረሱ ነዉ የተገለፀዉ።በባህርዳር ፣በጎንደር እና በማርቆስ በርካታ ሰዎች በአገዛዙ የፀጥታ ሀይሎች ጉዳት ያስተናገዱ ሲሆን ከሁሉም በባሰ መልኩ በጎንደር ቋራ ደለጎ ከተማ የተፈፀመዉ የዜጎች ጥቃት አስከፊ ነዉ ተብሏል።
ሰኔ 22/2017 ዓ.ም በቋራ በርካታ እግረኛ ሰራዊት ያስመረቀዉ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሁለተኛ መይሰዉ ካሳ ኮር ቋራ ኦሜድላ ክፍለጦር በአካባቢ ለገበዉ የብልፅግና ጥምር ጦር እና ካድሬ ስጋትን መሆኑን ተከትሉ እና ጉዳዩን ለማስቸባበል ማህበረሰቡን ሰልፍ ዉጡ በማለት ያስገደደዉ ብልፅግና ሰልፍ አንወጣም ባሉ ኗሪዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል።
ቋራ ወረዳ ካሉት 29 ቀበሌዎች 26ቱ በፋኖ ቁጥጥር ስር የሚገኙ ሲሆን ቀሪዋቹ ሶስት የከተማ ቀበሌዎች ደግሞ የአገዛዙ ሰራዊት የሰፈረባቸዊ ቀጠናዎች ናቸዉ።በተቆጣጠራቸዉ ቀበሌዎችም የኗሪዎችን ሰባዊ መብት ከሰዉነት ባፈነገጠ መልኩ መጣሱን ነደለጎ ከተማ ኗሪዎች በደላችን ህዝብ ይስመዉ ሲሉ ለግሎባል ፋኖ ሚዲያ ተናግረዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በከተማዋ የሰፈረዉ የብልፅግና ጥምር ጦር አለቆች እና ካድሬዎች ጦርነቱን የገንዘብ መሰብሰቢያ አድርገዉታል ሲሉ ኗሪዎቹ ገልፀዋል።ከዞን እስከ ወረዳ ያሉ አመራሮች የህዝብ ሀብት ንብረት የሆነዉ ሁሉ በመዝረፍ የራሳቸዉን ሀብት እያካበቱ ማህበረሰቡን ለድህነት ዳርገዋል ብለዋል።
የደለጎ ከተማ እና የቋራ ወረዳ አመራሮች ከህዝብ በዘረፉት ገንዘብ በጎንደር በባህርዳር ቤት የገዙ ሲሆን ለዘመድ አዝማዳቸዉ ጭምር ተሽከርካሪዎችን እየገዙ መሆናቸዉ ታዉቋል።የዞኑ አስተዳዳሪ ፣የብልፅግና ፅ/ቤት ሀላፊው እንዲሁም የፖለተካ ዘርፍ ሀላፊዉ ከቋራ ወረዳ አስተዳዳሪዎች ጋር በመነጋገር ከ150 ሚሊዮን ብር የሚገመት የህዝብ ሀብትና ንብረት በኢንቨስትመንት ስም በመሸጥ ስልቅጥ አድርገዉ በልተዋል።
የቋራ ወረዳ አመራሮች እና የዞኑ አመራሮች ህዝብ በማይጠቅም አጀንዳ ላይ ስብሰባ በመቀመጥ ለአንድ አመራር በቀን እስከ 13 ሺህ ብር ድረስ አበል እንደሚወራረድለት ከስፍራዉ የሚገኝ የዉስጥ ምንጫችን መረጃዉን አጋርቶናል።በዚህ አመት በቋራ ወረዳ ባልተሰሩ መሰረተ ልማቶች ላይ የ42 ሚሊዮን ብር ሂሳብ ተወራርዷል ሲል ምንጫችን ነግሮናል።
ጦርነቱ አዋጭ ነዉ በማለት የሚናገሩት የምዕራብ ጎንደር ዞን አመራሮች በአጋጣሚው ኤንጠቀም ነገ እንሞት ዛሬ አናዉቅም ለቤተሰቦቻችን ሀብት አስቀምጠን መሞት አለብን በሚል ዘረፋዉን ኤያጧጧፉት ነዉ ያለዉ ምንጫችን በዚህ የህልውና ትግል ውስጥ ብዛት ያላቸዉ የአገዛዙ አመራሮች በልፅገዋል ብሏል።እነዚህ የብልፅግና ታጋዮች የጨጓራ ታጋይ በመሆናቸዉ ስለ ብልፅግና ደንታ የላቸዉም ብሏል።
በጉዳዩ ላይየግሎባል ፋኖ ሚዲያ ሰፊ የማጣራት ስራ የሰራን ሲሆን ጉዳዩ ከዚህ ሊብስ ይችላል ሲሉ የገንዳዉሀ እና የደለጎ ከተማ ኗራዎች ተናግረዋል።ጉዳዩን በቅርብ ርቀት ሲከታተለዉ የቆየዉ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሁለተኛ መይሰዉ ካሳ ኮር ቋራ ኦሜድላ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ መረጃዉን አጋርቶናል።

❤1