ቀን ሰኔ 22/2017 ዓ.ም
የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጀል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ጉና ክ/ጦር የተላለፈ እለታዊ ዘገባ።
ትናንት ተበደልን ብለን ሠላማዊ ሰልፍ ሥንሰለፍ ሲከለክልና ሲሳለቅ የነበረው ነፃነታችን በክንዳችን ብለን ሥንዎጣ ብልጽግና ዛሬ ላይ እራሱ ተሰላፊ ሆኖ ከየ አድባራቱ እያፈሰ ወደ አደባባይ ሠልፍ ውጡልኝ ፋኖን አውግዙልኝ፣ ፋኖ ሌባ ነው፣ ቀይ ባህር የኛ ነው የሚሉ መፈክሮችን አስይዞ ወደ አደባባይ በመውጣት ተሸናፊነቱን አሳይቷል።
በዛሬው ዕለት ሰኔ 22/2017 ዓም በተለያዩ ከተሞች አስገድዶ ደግፉኝ፣ ሠልፍ ተሰለፉልኝ፣ ፋኖን አውግዙልኝ በማለት ድሀውን ደካማውን ህዝባችን የቀበሌ ቤት ትቀማላችው፣ ዘይትና ስኳር ማዳበሪያ እንዲሰጣችው በማለት የጠራው ሰልፍ የከሰረው ብልፅግና መክሰሩንና መሸነፉን በአደባባይ አሳይቷል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በሀይማኖት አባቶቻችን ላይ ያደረሰውን ጥቃትና ጀምላ ጭፍጨፋ ለመሸፈንና አጀንዳ ለማስቀየስ የጠራው ሠልፍ በጉና ክ/ጦር የቁርጥ ቀን ልጆች እንዲከሺፍና እንዲበተን ተደርጓል ጥምር ሀይሉም ሙትና ቁስለኛ ሆኗል። በተለይ አንዳቤት እና ጃራ-ገዶ ከተሞች ላይ አንዳቤት ብርጌድ ማንነቷን አሳይታለች። መካነ- ኢየሱስ፣ ቸና፣ ባየ ግራር፣ የቁራ ማርያም አዛዣአባቶ እና ፂዮን ላይ ሠልፋ እንዳይደናቀፍበት ደፈጣ የጣለው ሀይል በእስቴ ዴንሳ ብርጌድ እና በሀገረ ቢዘን ብርጌድ ቅንጂት ጥምር ሀይሉ በደንብ ተቀጥቅጧል ሠልፋም ተቋርጧል።
ገብረ መስቀል ደርብ ብርጌድ ደ/ታቦር ሠልፍ ሊሰለፍ ከየ አጥቢያ ቤተክርስቲያኑ የተሰባሰበውን ማህበረሰብ አየር ማረፊያ ድረስ በመግባት እንዲበተን አድርጋለች።
በተባበረ ክንድ የተጠናከረ ፩ አምሐራ
ድል ለአማራው ፋኖ።።
መምህር አሃዱ በዬነ የጉና ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት

❤3
የሰሜን ቀጠና የውጊያ ድል!
አፋብኃ ሰሜን ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
ሰኔ 22/2017 ዓ.ም
በማዕከላዊ ጎንደርና በደ/ጎንደር ዞን ስር በሚገኙ ጠላት በሰፈረባቸው ምሽጎች የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) የዳ/ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር እንዲሁም የሜ/ጀ/ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር በጠላት ላይ በጀመሩት የማጥቃት እና የመደምሰስ ውጊያ ሁለቱ ኮሮች በትስስር
ከፍተኛ የሆነ ድል መቀዳጀት ተችሏል።
ምዕራፍ አንድ ...የዳ/ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር ሁነቶች...
🔸የ5ኛ ኮር የጥቁር አንበሳ ክ/ጦር የጎ/በጋሻው ክ/ጦር ነ/አሳምነው ብርጌድና የጎ/ጠ/ግዛት ዕዝ የዓፄዎቹ ክ/ጦር አንድ ብርጌድ በጥምረት የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ማክሰኝት ከተማን በመቆጣጠር ሰፍሮ የነበረውን ወራሪ ሰራዊት የተ*ደ*መ*ሰ*ሰ አበበ አስረስ የተባለ የሚሊሻ ኃላፊ ሹመኛን ጨምሮ 32 የቆሰለ ከ20 በላይ የተማረከ 03 የተማረከ የጦር መሳሪያ 02 ብሬን 12 ክላሽ ነፍስ ወከፍ የጦር መሳሪያ በመማረክ አስገዳጅ ሰልፍ በመቀልበስ እና ከጎኔደር ባ/ዳር ዋና መንገድ ቆርጦ በመቆጣጠር የተሰጠውን ተልዕኮ ሙሉ በሙሉ አሳክቷል።
🔸 የ5ኮር መብረቅ ክ/ጦር ምዕ/ቀለሳ ወረዳ ደጎማ ከተማ አዋሳኝ የሰፈረውን የጠላት ኃይል የተዋጉ ሲሆን በጠላት ላይ የደረሰውኔ ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳት መረጃ ለጊዜው ማረጋገጥ አልተቻለም።
🔸 የ5ኛ ኮር ፋናየ ክ/ጦር አካል ብርጌዶች አዲዘመን ከተማ አቅራቢያ ሰንሰለታማ ተራሮች ውጊያ በመክፈት 3 ጠላት የተሸኘ ሲሆን ቁጥሩ ያልታወቀ ቁስለኛ ሁኖ ፈርጥጦ ቦታ ቀይሯል።በዚህም ታቅዶ የነበረው አዲዘመንና ይፋግ ሊደረግ የነበረው አስገዳጅ ሰልፍ ተበትኗል።
🔸 የ5ኛ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ብርጌዶች ጎንደር ከተማ ምስራቃዊ አቅጣጫ እንዲሁም ደቡባዊ የከተማዋ ክፍል በመግባት የመናገሻ ከተማዋ ተሰግስጎ የነበረውን የዓብይ ቅጥረኛ እየደበደበው የሚገኝ ሲሆን የፈንጠርን ምሽግ በመስበር ውጤታማ ተልዕኮ ፈፅመዋል።በተመሳሳይ ከመብረቅ ክ/ጦር አሃዶች ጋር በመጣመር በለሳ ወረሃላ የመሸገውን ዙፋን አስጠባቂ አጥቅተዋል።
🔸5ኛ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር አምባጊዮርጊስ፣ገደብየ እና ደራ ከተሞችን በመቆጣጠር የጠላትን ውጥን አክስመዋል።በውል ያልተለየ የአገዛዙ ኃይልም ሙትና ቁስለኛ ሁኗል።ከተሞች ከጎንደር ደባርቅ ዋና አስፓልት መንገድ በመሆኑ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ተልዕኮ ለመፈፀም ፋይዳው የጎላ ነው።
🔸 የ5ኛ ኮር ታድሎ ብርሃን ክ/ጦር ብርጌዶች ጎንደር ከተማ አስ/ር ጠዳ ክ/ከተማ ዓፄ ቴዎድሮስ ኤርፖርት ዙሪያ ከንጋቱ 11:30 ጀምሮ ከጠላት ጋር ብርቱ ፍልሚያ ያደረጉ ሲሆን ከ15 በላይ የተደመሰሰ ከ20 በላይ ቁስለኛ የሆነ ሲሆን አየር መንገዱ የበረራ ሽግሽግ እንዲያደርግ ያስገደደ ፍልሚያ አድርገዋል።
🔸 5ኛ ኮር የንስር በለሳ ቅጣው እጅጉ ክ/ጦር ብርጌዶች በለሳ ጣይመን የሰፈረውን የአገዛዙ ታጣቂ በመግጠም 22 ሙት 09 ቁስለኛ ሲሆን 06 የነፍስ ወከፍ የጦር መሳሪያ ምርኮ ሁኗል።
ዛሬ ሙሉ

❤6🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል / አፋብኃ / ሰሜን ቀጠና በላይ ዕዝ መይሳው ካሰ 2ኛ ኮር ቋራ ኦሜድላ ክፍለ ጦር ለበርካታ ወራት ያሰለጠናቸውን የፋኖ አባላት አሰመርቋል::
ጠረፍ ጠበቂዎቹ የካሳ ልጁች ዛሬም እንደ ትናት 6ኛ ዙር ሰልጣኞችን አሰመቀረዋል ✊✊የአፄ ቴዎድሮስ የመንፈስ ልጆች ወደ ፊት!!!!

🔥3🙏1
Follow the ዓለም አቀፍ ፋኖ ሚዲያ - Global Fano Media channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VbAinIj3wtb7R5R8ZX05
WhatsApp.com
ዓለም አቀፍ ፋኖ ሚዲያ - Global Fano Media | WhatsApp Channel
ዓለም አቀፍ ፋኖ ሚዲያ - Global Fano Media WhatsApp Channel. እንኳን ወደ ዓለም አቀፍ ፋኖ ሚዲያ በደህና መጡ! የአማራ ፋኖ ትኩስ የድል ዜናዎችን፤ የአማራን ህዝብ ተጋድሎ ሰቆቃ ድምጽ የሆነ ሚዲያ የአማራ ህዝብን ሰቆቃ የድል ጉዞ ከምንጩ ይዘግባል፡፡ የምናድርግውን ይህልውና ተጋድሎ በሚዲያው ዘርፍ የሚያግዘውን የዓለም አቀፍ ፋኖ ሚዲያ ቤተሰብ ለምሆን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ…
🔥2
“My name is Keleb Seyoum Abera. I am Ethiopian. I am Amhara.
My activities past and present - I am a political opposition I am a human rights advocate. On account of this TPLF or EPRDF the ruling party had imprisoned me for four years in Kality prison. The Abiy administration, the OPDO administration has imprisoned me for another two years altogether I've spent six years in prison.
I have a master's degree in chemistry. I am also a mother of three children. I am married.
During my six year imprisonment my son was seven months old when I was jailed my mother had been caring for him but my mother because of my imprisonment did not live for a whole year after. Without her being sick or going to the hospital she fell while on the streets and I lost her because of anxiety because of my situation.
When I was released I didn't get to see my mother alive. She died while I was still in prison. While I was in prison.
Similarly, Fasil Getenet my brother-in-law… I was imprisoned in 2007 in the month of Hamle (July) it was a day after my graduation with a master's degree that I was arrested by the TPLF administration on Hamle (July) 2nd . My brother Fasil Getenet who is a healthcare professional, a pharmacist, was kidnapped and taken. It has been eight years since we don't know whether he is dead or alive. He just disappeared and that was that. They accused him of giving me information and they took him and there's nothing we know about his whereabouts till date.
On account of this his father, the father of Fasil Getenet also died because of anxiety he refused to eat or drink, he passed away without knowing what became of his son.
Similarly, when I was arrested my son was seven months old. He wasn't breastfed my mom was caring for him and then she passed away, they were also chasing my husband to arrest him, so my son had to grow up with different relatives for four years my sister had to drop out of school to help raise him. After four years of imprisonment I was released. Then I joined Balderas party, Balderas for Democracy. As we were engaged in the struggle I was imprisoned again with a Eskinder Nega in Kality Prison. At the time my second born was 10 months old I left her to go to prison. Again, I was released after two years imprisonment, I continued my political struggle and had another baby. When I was still at home and my baby was only four months old they came, kidnapped me and took me to Mexico Crime Investigation Unit of the Federal Police and imprison me there. My baby was nursing at the time so they took her with me and they imprisoned a four month old baby.
After some time my baby got sick on top of that they never took me to court there are no courts anyway. Then I was released on bail. What happened after that was they took my husband to Awash Arba and imprisoned him there. I was placed under house arrest I was not allowed to move around. They got orders to limit my activities from the Arada court, for me to stay at home and not move around. In this way I was kept at home forcibly. Then I got very tired of life itself.
While I was in prison for six years I wrote two books. One was titled “Hagar Sitamit” ( loosely translated “when a country is in labor”). The second one was titled “Yemeriwoch Sera - Yetekadew Amhara ena Addis Ababa” (loosely translated “Plots of Leaders - The Betrayed People of Amhara and Addis Ababa) I have given or written these books so I have fought politically and written books and been a voice for my voiceless people.
All in all the regime in Ethiopia is Anti Amhara. It’s making mothers cry, making them bleed. Mothers today are watching their children massacred by drones in front of their doorsteps they are being killed with a barrage of bullets.
Today Amhara, our identity has become our crime and we are being killed by them they are wiping us out, we can't live, we have been exiled, we have been beaten, we have been butchered, the regime has buried us with drones, we can't live in our own country. We love Ethiopia but we can't live as Ethiopians we can't live as Amharas.

❤2🙏1
They are chasing and killing us. I had to leave the country I love into exile because the regime had prepared a death warrant and we lived through a lot of suffering and fear I had to depart my beloved country I am here in Uganda.
I have established Global Fano Media with other partners in the struggle and I am doing my media work I am currently being a voice for the Amharas the mothers the farmers that are facing the slaughter I say that the international media needs to be our voice they need to echo our cries”.
By Jemal Countess (Journalist)

መንገድ እንዲዘጋ ትዕዛዝ አልተሰጠም።
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና
በላይ ዘለቀ ዕዝ
መንገድ እንዲዘጋ የእንቅስቃሴ ገደብ
እንደተጣለ ሁኖ መረጃዎች መናፈሳቸውን ተከትሎ በህ/ሰቡ ውስጥም መደናገር መፍጠሩን ተገንዝበናል።
ሆኖም ይህን ትዕዛዝ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ትዕዛዝ ያልሰጠበት ሀሰተኛ መረጃ መሆኑን እናሳስባለን።
በቀጣይ አስፈላጊ ሁኖ ከተገኘ የህዝባችን ደህንነትና ጥቅም በማይጎዳ ሁኔታ ቅድሚያ
በማሳወቅ ተግባራዊ ሊደረግ እንደሚችል እያሳወቅን ከሰሞኑ የጀመርነው ወታደራዊ ማጥቃት ጠላትን እየለን በመምታት ውጊያ አጠናክረን እንቀጥላለን።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን❗
አፋብኃ/ ህ/ግንኙነት መምሪያ
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ

❤3👍1
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ
ምስራቅ አማራ ኮር 1 አሳምነው ክፍለጦር ትናትና ሰኔ 22/2017 ዓ.ም ወልድያ ከተማ አቅራቢያ ጥቁር ውሃ እስከ አፍሪኬር ባህርዳር መስመርን በመቆጣጠር እና ቃሊም የመሸገን ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት በክፍለጦር መካናይዝድ ከ20 በላይ በመደምሰስ እንዲሁም የሰሜን ወሎ ዞን መቀመጫ ወልድያ ከተማ ህዝቡን ከብልፅግና ከግዳጅ ሰልፍ በመታደግ ድል አስመዘገቡ::
በሰሞኑ ብርቱ ትንቅንቅና ተጋድሎ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰሜን ወሎ ላይ የነበረውን የሶስት ኮሮች ዘመቻ ማዕበል ከመቀልበስ ባለፈ ሙሉ ለሙሉ መደምሰስና ማፅዳት የምንችልበት ጊዜ ላይ መድረሳችንን ወዳጅም ጠላትም ያወቀበትና የተረዳበት ድንቅ ተጋድሎ ነበር::
በዚህ ድንቅ ተጋድሎ ፋሽስቱ አገዛዝ የፋኖ ጠንካራ ይዞታዎችን ለመቆጣጠር ባደረገው ማጥቃት በምትኩ የወረዳና የዞን ከተሞችን ብሎም የፌደራል መንገዶችን መቆጣጠር የምንችልበትን ተጋድሎ በማድረግ የጠላትን ቅስም መስበር ችለናል:: ከዚህ ተጋድሎ መካከል አሳምነው ክፍለጦር ወልድያ ከተማ አቅራቢያ ጥቁር ዉሃን እስከ አፍሪኬር በመቆጣጠር ብሎም ወልድያ ላይ ሊደረግ የነበረውን የፋሽስቱ ብልፅግና የግዳጅ ሰልፍ በማስቀረት አሳይተዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ሰኔ 23/2017 ዓ.ም

👍2
ከአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና-በላይ ዕዝ በመንገድ መዘጋት ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ
እንደሚታወቀዉ ፋሽስቱ እና ናዚዝሙ ስርአት ብልፅግና አማራን ከምድረ ገፅ ጨርሶ ማጥፋት የሚል ዘመቻ ከጀመረ ዘመናት ተቆጥረዋል።
አማራ የሚባል ብሄር ነገድ የለም ብሎ ካወጀና አማራን በማንነቱ እየገደለዉና እያሳደደዉ እንዳለ አደለም ፈጣሪ በአምሳሉ የፈጠረዉ ፍጡር ቀርቶ በመድፍ በዙ በጀት በድሮንና በተለያዩ የዘመኑ ቴክኖሎጅ በፈበረካቸዉ መሣሪያወች የሚደበደቡት የአማራ ጫካና ዱር ገደሉ ምስክር ናቸዉ።
ብሄረ አማራን ለማጥፋት
በኢኮኖሚ ማዳከምን
በጤና ዘርፉ ግብአቶችን ማጥፋት
በትምህርት ደካማና መሠረት የሌለዉ ትዉልድ ማድረግ
በፖለቲካ ሽባና ግራ የተጋባ ዜጋ ማድረግ
ማህበራዊ እና ባህላዊ ትዉፊቱን ማክሰም እና ማጥፋት የሚሉ ገዳይ ሀሳቦችን ማራመድና ማስቀጠል ቋሚ ስራዉ አድርጎት ቆይቷል።
ለምሳሌ በዚህ ወር አንድም ቀን ት/ቤት ሂደዉ የማያዉቁ የድሀ ልጆችን ሰብስቦ የ12ኛ የብሄራዊ መልቀቂያ ፈተናን መዉሰድ አለባችሁ ብሎ በየዞኑ ዉስጥ ወደ ሚገኙ ዩኒቨርስቲወች እያጋዛቸዉ ይገኛል።
ከዚህም ጋር ተያይዞ ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል እንዲሉ ለህዝቡ ፋኖ መንገድ ዘግቷል እያለ ፕሮፖጋንዳ እየነዛ ሣይማሩ የጨለማ ፈተና የሚፈተኑት ተማሪወች በሀሳብ እና በሰቀቀን የሚያዉቁትን እንኳን በሰላም እንዳይፈተኑና በፍርሀት ተስፋ ቆራጭ ትዉልድ እያደረጋቸዉ ይገኛል።
ይህ አለማዉ ገበሬዉ ዘር እየዘራና የማዳበሪያ አቅርቦት ማከማቻ ወር ስለሆነ ገበሬዉ አምርቶ የኢኮኖሚዉ ተሣታፊና ተወዳዳሪ እንዳይሆን ታቅዶ እየተሰራ መሆኑ ግልፅ ነዉ።
የአማራ ፋኖ ለህዝቡ የቆመ እና መስዋት እየሆነ ያለ እንጅ ምንም የማያቁ ሳይማሩ ተፈተኑ የተባሉ ተማሪወች እንደወጡ እንዲቀሩና ከስርአቱ በላይ መከራ የሚሆናቸዉ አደለም።ወላዶች በዉሊድ ምክንያት ሂወታቸዉ እንዲያልፍ ለረጅም ወራት ገዳዩ እና ፋሽስቱ ስርአት ብልፅግና የትራንስፖርት አገልግሎት እንዳይሰጡ ያገዳቸዉ መንገዶች መኖራቸዉ ይታወቃል።ነገር ግን ፋኖ እኒህ መንገዶች ተከፍተዉ ለህዝብ አገልግሎት እንዲሰጡ ትልቅ ትግል እያደረገ ይገኛል።
ስለዚህ ከዛሬ ሰኔ 23/2017 ዓም ጀምሮ የተጣለዉ የትራንስፖርት እገዳ በአፋብኃ በኩል እንዳልሆነና ተቀባይነት የሌለዉ የብልፅግና ፕሮፖጋንዳ እንደሆነ እንዲታወቅ።
አሽከርካሪ ሹፌሮች በአስቸኳይ ስራችሁን እና የተለመደ የህዝብ አገልግሎታችሁን እንድትሰጡ ሲል የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና-በላይ ዘለቀ ዕዝ ጥሪዉን አስተላልፏል።
ማሳሰቢያ፦ የመንገድ መከፈት ለማህበረሰባችን
ህልውና አደጋ እና ለአማራ ትግል እንቅፋት የሚሆን ሁኖ ከተገኘና የአፋብኃ ትዛዝ ከሆነ ተቋማዊ ትዛዝና መመሪያ የሚከበር መሆኑ እንዲታወቅ!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አርበኛ ድረስ ሞላ የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና-በላይ ዘለቀ ዕዝ ም/ህ/ግ/ሀላፊ

❤9
የጉና ክፍለ ጦሯ እሥቴ ዴንሣ ብርጌድ፣ ጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር፣ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክ/ጦር እና የ፩ኛ ኮር ቃኝና መሐንዲሥ የፋኖ ሠራዊት
በደራ ምድር ተከታታይ ቀናትን በጥምረት የሚያደርጉት ውጊያ እንደቀጠለ ነው።
አፋብኃ ሠሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮር
ሠኔ 23/2017ዓ.ም
ኃቅአለው ፀጋ

❤6
አሳዛኝ ዜና፦በደጎእስቴ ወረዳ የሚገኙ ተስፋ የቆረጡ የብልፅግና ሆዳም አመራሮች ከቆማ መኢየሱስ ከተማ ያለውን ትራንስፖርት መስመር ለ3ወር በመዝጋት ህዝቡ እየተሰቃየ ይገኛል።በዚህ ምክንያት 2እናቶች ወሮ አያል ጥለየ እና የዝቤ ደመቀ የተባሉ ነፍሰጡር እናቶች ትራንስፖርት ባለማግኘታቸው በእግር ጉዞ ላይ እያሉ መንገድ ላይ ህይወታቸውን አተዋል።የህዝብ ስቃይ የሚያስደስተውብልፅግና ህዝባችን ላይ ከፍተኛ በደል እያደረሱ ይገኛል።
❤4
አፋብኃ ሠሜን አማራ ቀጠና (በላይ ዘለቀ ዕዝ)
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮር (፩ኛ ኮር)
ሠኔ 23/2017ዓ.ም
ደራ/ጎንደር/አምሐራ
በትናንትናው ዕለት በደራው አምበሣሜ የጀመረው አውደ ውጊያ አድማሡን አሥፍቶ 2ኛ ቀኑን አሥቆጥሯል። በዚህ ውጊያ ዲሽቃና ብሬን ማራኪዎቹ የጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር ሠራዊት፣ ጠላትን በግርማቸው የሚያርዱት ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር፣ የጉናዋ ፈርጥ ጥቁሯ አናብሥት እሥቴ ዴንሣ ብርጌድ አንዲት ሻለቃ እና የ፩ኛ ኮር ቃኝና መሐንዲሥ አካላት ሠኔ ማርያም ላይ የጀመሩት አውደ ውጊያ አድማሡን አሥፍቶ በአርብ ገበያ ዙሪያ፣ ሥንጋጥ፣ አላታ፣ ሠለል በይ፣ ጎሽትር፣ ጎኃ እና አምበሣሜ ዙሪያ መዳረሻዎች ብርቱ ትንቅንቅና ተጋድሎ አድርገዋል።
በዚህ እልህ አሥጨራሽ ውጊያ የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት አለኝ ያለውን ከባድ መሣሪያ ተጠቅሟል። በተቃራኒው ፍትሕን በልባቸው ያነገቡት የአማራ ፋኖዎች ከልብ ትጥቅ እሥከ ነፍጥ ትጥቅ ተሟልተውና የውጊያ ቦታዎችን በሚገባ እያነበቡ ሢዋጉ ውለዋል።
በትናንትናው ዕለት ዲሽቃ የተማረከው፣ ብሬን ያሥረከበው፣ በሽህዎች የሚቆጠር የብሬን፥ ክላሽና ዲሽቃ ተተኳሽን እንኳችኹ ያለው፣ ተሽከርካሪዎቹን ትቶ የፈረጠጠው፣ አመራሮቹን ያሥደመሰሰውና በጥቅሉ የሞራል፥የቁሥና የአካል ሥብራትን በግድ እንዲቀበል የተደረገው የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት ትናንት ከተጨመረለት ኃይል ሌላ በዛሬው ዕለት ብዛት ያለው ጦር ከባሕር ዳርና ከወሮታ ተጨምሮለት ለመዋጋት ቢሞክርም ዛሬም ሌላኛውን ዲሽቃ ለማሥረከብ ጫፍ ላይ ደርሶ ነበር።
ጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር ልጆቹ በቦምብ የጠላትን ምሽግ ሠባብረዋል። ለአምሐራነት የሚሠጠውን ክቡር መሥዋዕትነት ከፍለው አይበገሬው አምሐራነትን ለጠላት አሥመልክተው አልፈዋል። በሥፋት ለማጥቃት ከሁሉም አቅጣጫ የመጣውን የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት በሚገባ መክተውታል፣ ከመጠቃት ወደ ፀረ ማጥቃት ተሸጋግረዋል። መራሮቹ አምሐሮች በደራ ምድር ጠላትን አብረክርከዋል። ብዛት የነበረውን የጠላት ግምባርና አሠላለፍ በመጨረሻው ሠዓት ወደ አንድ ግምባር ብቻ እንዲመጣ አሥገድደውታል። ቆራጦቹ አምሐሮች መምረርን ለወገንም ለጠላትም አሣይተው በክቡር መሥዋዕትነት አልፈዋል።
በዚህ የደራ ውጊያ ጠላት አይቀጡ ቅጣት የተቀጣበት፣ ድል በነጻ እንደማይገኝ የተገለጠበት፣ የጠላት ምሽግ የተሰባበረበት፣ ጠላት ዘርፈ ብዙ ኪሳራን የተጎናጸፈበትና በጥቅሉ የፋኖ ሠራዊት አሣማኝ ድልን በተጨባጭ እዬገለጠና ጠላትን እያምበረከከ ይገኛል። በተረፈ ግዮናዊ እሣተ ገሞራ ትውልዱ መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ሕዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል❗ነጻነቱን በደሙ ያረጋግጣል። ለትግሉም በንጡህ አምሐራነት እሥከ ቀራኒዮ አደባባይ ይታመናል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን❗
ዝንተዓለም አምሐራ Forever Amhara
፩ አምሐራ
አፋብኃ ሠሜን አምሐራ ቀጠና
በላይ ዘለቀ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮር ሕዝብ ግንኙነት
ኃቅአለው ፀጋ
ጎንደር/አምሐራ/ኢትዮጵያ

👍3❤2👏1🎉1🤩1
ሰበር ዜና!
ሰሜናዊቷ ወርቀ ደቦ ከተማ በጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ጥላ ስር ሆነች!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር አካል የሆነው የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ድል ተቀናጀ።
የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አካል የሆኑት ይታየው እና አጥናፋ ብርጌድ ዛሬ ሰኔ 23/2017 ዓ/ም ከቀኑ አስር ሰዓት ጀምሮ እስከ አሁን እየተደረገ ባለው አውደ ውጊያ ከገደብየ እና ዳባት ከተማ መካከል የምትገኘውን ወርቀ ደቦ ከተማን ከአገዛዙ ብልጽግና ወንበር አስጠባቂ ሀይል በማስለቀቅ ችለዋል።
ዘመቻ ማዕበል ብሎ ለማፅዳት የገባው የአገዛዙ ቅልብ ሀይል ለፋኖ ቀለብ ሁኖ እየተፀዳ ሲገኝ በውጊያው ጠላት ከፍተኛ የሆነ ሰባዊና ቁሳዊ ኪሳራ አስተናግዶ ወርቀ ደቦን ለወርቆች ጎንደሬ በጋሻዎች ሰጥቶ እየፈረጨጠ ወደ ገደብየ ከተማ ቢያመራም እንደ አራስ ነብር የተቆጡት ጀግኖቻችን እየደረሱ እራት እያደረጓቸው ይገኛሉ።
ውጊያው አሁንም እንደቀጠለ ሲሆን በዘመቻ ማዕበል ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር በአገዛዙ ሀይል ላይ ከፍተኛ ድልን እየተቀናጀ ወደ ፊት እየገሰገሰ ይገኛል።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /5ኛ/ ኮር የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ህ/ግን /ኃላፊ አርበኛ ታድሎ ደሴ (ካስትሮ )

❤1👍1