ግሎባል ፋኖ ሚዲያ/ዓፋሚ/Global Fano Media/GFM
1.33K subscribers
4.16K photos
331 videos
17 files
2.22K links
የፋኖ ድምፅ
Download Telegram
የዚህን ሚዲያ ዉሸት እና አድርባይነት ተመልከቶ።

ዛሬ ሰልፍ የወጠዉ ህዝብ በአባቶች ተላልፎ ለብልፅግና የተሸጠዉ የቤተክርስቲያን ምዕመኑ ሲሆን በአብዛኛው ደግሞ ሴት እህቶቻችን ናቸዉ።ነገር ግን 2011, 2012,2013 ዓ.ም የተደረጉ ሰልፎችን በዚህ መልኩ ማቅረቡ ህዝቡን አስገርሟል።

በሰይፋ እና በድሮን አስፈራርተዉም ወጣቱ ሰልፍ አልወጣም!
አፋብኃ ሰሜን ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ

በሁለት ዞን ስር በ9 ወረዳዎች በ22 ግንባሮች ከፍተኛና መለስተኛ አውደ ውጊዎች በማድረግ ላይ የሚገኝ ሲሆን...
🔱 ዳ/ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር እና
🔱 ሜ/ጀ/ ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ስር የሚገኙ ክ/ጦሮች አስደናቂ ተጋድሎ በማድረግ አኩሪ ታሪክ በደማቸው እየፃፉ ይገኛሉ።

ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን !
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ
5
ጉድ ተመልከት ወገን፣ጉድ ስማ፣ተረዳ ለሌሎችም አስረዳ።

የዛሬዉ የአማራ ክልል ሰልፍ በዚህ መልኩ በግዳጅ እንዲደረግ ይህ ምስል በቂ ማሳያ ነዉ።

ይህ ምስል ለሌሎችም ሸር ይደረግ!!!
4
የአማራ ፋኖ በጎጃም  የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር በበርካታ ግምባሮች ድልን ተቀዳጅቷል።

መጨረሻው በማይታወቅ ሁኔታ ፋኖን ደምስሸ አማራን ከእነ ዘር ማንዘሩ አጠፋለሁ በማለት በተለየ ሁኔታ በጎጃም ላይ  በአራቱም አቅጣጫ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰራዊት በማስገባት አረመኔው አገዛዝ የመጨረሻ ያለውን ኦፐሬሽን "ዘመቻ ማዕበል" በሚል ኃይሉን እያንቀሳቀሰ የሚገኝ መሆኑ ግልጽ ነው።

በዚህም መሠረት የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር ተዋርዋሪ ኮማንዶዋን ጨምሮ ስድስቱንም ብርጌዶች  በማስገባት ከሀዲስ አለማየሁ 7ኛ ክፍለ ጦር ጋር በመቀናጀት በሶስት ግምባሮች ጠላትን አይቀጡ ቅጣት ሲቀጡት ውለዋል።

በዚህም መሠረት
1/  ደምበጫ ላይ የኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ በመግባት በርካታ የጠላት ኃይል ሙትና ቁስለኛ ሆኗል

2/  አማኑኤል ከተማ ቀስተ ደመና ብርጌድ፣ በላይ  ዘለቀ ብርጌድ፣ ኢንጅነር ክበር መስገን ብርጌድና የክፍለ ጦሩ ተወርዋሪ ኮማንዶ በመግባት ጠላትን እንደ ቅጠል በማራገፍ በርካታ መሳርያ ማርከው ወጥተዋል።

በዚህ ግምባር በላይ ዘለቀ ብርጌድ 16 ጥቁር ክላሽ፣ ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ ብርጌድ ፋኖዎች 10 ክላሽ የማረኩ ሲሆን 38 የጠላት ኃይል ተደምስሶ ቁጥሩ ያልታወቀ ወራሪው ኃይል ቁስለኛ መሆን ችሏል።

3/ በረኸኛው ጅበላ ሙተራ ብርጌድ ደብረ ማርቆስ ከተማ በአራት አቅጣጫ ማለትም በየቦ ማርያም፣ ፣በወንቃ ጉተራ ፣ በቦራቡር እና ደሳ እነሴና በማረሚያ ቤት በኩል ገብቶ የአብይን ቅጥረኛ ሰራዊት ሲያርበደብደው አርፍዷል።

በዚህ ግምባር  7 የወራሪው ኃይል የተደመሰሰ ሲሆን የቆሰለ ደግሞ 13 ነው።

4/ የሐዲስ ዓለማየሁ 7ኛ ክፍለ ጦር ጥቁር አንበሳ ልዩ ተወርዋሪ ሀይል በእንደገም መድሃኔዓለም በኩል፡ ንጉስ ተክለ ሃይማኖት ብርጌድ ከየቦቅላ መገንጠያ ጀምሮ ከጥቁር አንበሳ ጋር በመተሳሰር  እና ስናን አባጂሜ በረቡ ገበያ መስመር በመግባት በሞርተር የታገዘ ውጊያ  በማድረግ ሰልፉ በታሰበው ልክ እንዳይካሄድ ማድረግ ተችሏል።

በሰልፉ ህዝብ አልወጣ ሲላቸው የምሊሻና የካድሬ ቤተሰቦችን፡የቀበሌ ቤት ተጠቃሚዎችን እና ሴፍቲኔት ተጠቃሚወችን በግድ አስወጥተዋል። የደረሰው ጉዳት በግልፅ አልታወቀም ።

በጠቅላላ በአውደ ውጊያዎች የተገኘ ውጤት
- የተደመሰሰ የጠላት ኃይል 45
- 26 የተማረከ መሳርያ (አስራ ስድስት ጥቁር ክላሽ)
- ሁለት የመገናኛ ሬድዮ
- ሁለት አድማ ብተና(ሴቶች)
- በርካታ የጠላት ኃይል የቆሰለ
- እምቡሊ የሚባል የኬላ ቦታ ነጻ ወጥቷል
- አረመኔው አገዛዝ የጠራው ሰልፍ በታታቀደው ልክ እንዳይሳካ ማድረግ ተችሏል
(ያልተደረገበትም አለ)
- ሁለት ዙር ምሽግ ተሰብሯል።

@ፋኖ ዘመን ባሳዝነው :*የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት
1
አፋብኃ ሠሜን አማራ ቀጠና
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮር(፩ኛ ኮር)
ሠኔ 22/2017ዓ.ም

የአቢይ አሕመድ ፋሽሥት አገዛዝ በኮርቻው ብአዴን ብልጽግና በኩል በሠይፍ ያልቻለውን በሠልፍ አቢዮት ነጭ ፕሮፖጋንዳ ለመሥራት ታሥቦ ንጹሐን ማሕበረሰብ ለማሥገደድ ሞክሯል። ይህ የአገዛዙ የተቃውሞ ሠልፍ ጥሪ አቋሙ የደከመና የተልፈሰፈሰ እና የመጨረሻ አማራጩ የሆነ ቁማርን ነው እዬተወነ ያለው። ነገር ግን በመላው አማራ ያሉ የአማራ ፋኖዎች የአገዛዙን ድራማ ልክ አልባነት በነፍጣቸው ገልጠዋል።
የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮር በሚንቀሳቀስባቸው ቦታዎች የ፩ኛ ኮር ክፍለ ጦሮች በተለያዬ ቦታ ውጊያን ሢያደርጉ ውለዋል። ከተሠላፊነት ወደ አሠላፊነት የተቀዬረው ታላቁ የአማራ ፋኖ ውጊያ ያደረገባቸው ቦታዎች፦

1. ጎንደር/ደራ/አምበሣሜ
ጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር
አገዛዙ በአምበሣሜ ከተማ ሕዝቡን አሥገድዶ የአደባባይ ተቃውሞ ሊያሥወጣው ከንጋት ጀምሮ እዬሠራ እያለ ጥበበኞቹ ፋኖዎች በአርበኛ ታደለ ምሬ እዬተመሩ ጠዋት 1:00 ላይ ጎኃ ላይ ውጊያውን ጀምሮና የአገዛዙ ጥምር ጦር በእጅጉ ይመካበት የነበረውን የጎኃ ምሽግ በብርሐን ፍጥነት ሰብረዋል። ጎኃ ላይ የጀመረው ውጊያ ቻይና ካምፕ፣ ጉጉት፣ ሐሙሢት ውኋ ታንከር፣ አማ ሸንኮሮ፣ ጊዎርጊሥ፣ገልዳ፣ ውኋ ራሥ፣ ሆሥፒታል፣ ጨባ ኪ/ምሕረት ደረቤት እና ሙሉ አምበሣሜ ከተማ ላይ በከፍተኛ ትንቅንቅ ምሽጎችን ሠባብሯል። የአምበሣሜው ከንቲባ አሥተዳደር ምሽግ ከብዙ ሙከራ በኋላ በውባንተዎቹ RPG-7 ሊደረማመሥ ችሏል።
የጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር ወታደራዊ አዛዥ በሙሉ የአሸናፊነትና የእችላለሁ መንፈሥ ራሡ ሠራዊቱን እዬመራ ቦታዎችን አንብቦ በደምብ ተዋግቷል አዋግቷል። ብዙ ምሽጎችን ራሡ ሠባብሯቸዋል። ዲሽቃውን የማረከው ራሡ አርበኛ ታደለ ምሬ ነው።
አገዛዙ ተጨማሪ ኃይል ከባሕር ዳርና ከሐሙሢት ቢያሥመጣም ከሐሙሢትና ከአምበሣሜ መሐል ውኋ ታንከር ላይ ተቆርጦ በጥበበኞቹ ጣና ብርጌዶች ተመክቶ ተመልሧል። ፎገራ ላይ የከተመው ኃይል የአምበሣሜ የሆድ ዘመዱን ለማገዝ ቢንቀሣቀሥም አፄ ፋሢል ክፍለ ጦር ቀድሞ ምሽግ በመያዙ ጠላት አንድ ኢንች መንቀሣቀሥ አልቻለም። ጠላት ከበባም ሆነ ቆረጣን እንዳይፈጽም ደግሞ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ውጊያ በተደረገባቸው እሥቴ፣ አምበሣሜና አንዳ ቤት ላይ በሁሉም ቦታ የኋላ ደጀንነቱን አሥጠብቋል።
በዚህ ውጊያ የተገኙ ድሎች 01 አውቶማቲክ ዲሽቃ፣ 800 የብሬን ተተኳሽ፣ 1 ብሬን፣ የነፍሥ ወከፍ መሣሪያዎች፣ የጥምር ጦሩ ምርኮኞች፣ የአገዛዙን የተቃውሞ ሠልፍ ዕቅድ ማክሸፍ እና በአጠቃላይ የተጠበቀ ዕንቁ ሥራ ነው።

2.ጉና ክፍለ ጦር
እሥቴ ዴንሣ ብርጌድ
በመካነ ኢዬሡሥ ከተማ ዙሪያ በሁለት ግምባር ውጊያ ሢፈጸም አርፍዷል። ከመካነ ኢዬሡሥ ምሥራቅ አቅጣጫ የብርጌዱ መሪዎች ሻለቃ ብርቃዬኹና ሻለቃ አብራራው 3 ሻለቃዎችን በመያዝ ጽዮን ላይ ካምፕ የሠራውን ተግተልታይ የአገዛዙ ጥምር ጦር ገጥመውታል። አምሐራ የሚኮራባቸው እሥቴ ዴንሳዎች ፅዮን ላይ የጀመሩትን ውጊያ ወደ አዛዥ አባቶ፣ የቁራ ማርያም፣ ቄጣ እና ማጎት አድማሡን አሥፍተው ተዋግተዋል። በሌላ በኩል የብርጌዷ አካል የሆነችው ሻለቃ 02(ውባንተ ሻለቃ) ደግሞ ከመካነ ኢዬሡሥ ከተማ ምዕራብ አቅጣጫ ከባዬ ግራር የጀመረው ውጊያ ዝጎራ፣ 5 ቁጥር እና ቼናና መሠል መዳረሻዎች ላይ አድማረፈሡን አሥፍቷል።

አንዳ ቤት ብርጌድ
የአንዳ ቤት ወረዳ ሁለት ትልልቅ ከተሞች የወረዳው ከተማ አሥተዳደር ወለሽ እና ጃራ ገዶ ከተማ ላይ አገዛዙ የተቃውሞ ሠልፍ ሕዝቡን ሊያሥወጣ ሞክሯል። ነገር ግን አንዳ ቤት ብርጌድ በዲሽቃዎች የታገዘ ውጊያን ጃራ ላይ ጀምሮና ጃራ ላይ የከተመውን ጥምር ጦር አጽድቶ ወለሽ ከተማ በድንጋይ ዳር፣ ሞሻ፣ሚካኤል እና የተለያዩ ቦታዎች ላይ ከጠላት ጋር በመተናነቅ የአገዛዙን ዕቅድ ለማክሸፍ ችሏል።

ገብረ መሥቀል ብርጌድ
ከደብረ ታቦር ከተማ ሠሜን እሥከ ርብ ግድብ ምላሽ ያሉ የፋርጣ ቀበሌዎችንና የመሎ ሐሙሢት ከተማ ማሕበረሰብን ወደ ደብረ ታቦር ከተማ ለማጓጓዝ ቢሞክርም ከመደብ፣ ውምባባ እና ቂርቆሥ እንዳያልፉ ተደርጓል። የአገዛዙ አራዊት ሠራዊትም ወደ ዕብናት በለሣ እና ሊቦ ከምከም እግሬ አውጪኝ ብሏል።


በዛሬው አውደ ውጊያ የአማራ ፋኖ ድል የተቀዳጀበት፣ ጠላት ዕቅዱ የከሸፈበት፣ የጠላት ቅሥም የተሰበረበት፣ የጠላት መጠቀሚያ ቁሣቁሶችና መሣሪያዎች ተሽከርካሪን ጨምሮ የተማረኩበት፣ አካላዊና ሞራላዊ ኪሣራን የተላበሰበት፣ ተቋም ሢኖር መደማመጥ እንዳለ የተረዳንበትና በጥቅሉ ሠናይ ድልን የተጎናጸፍንበት አውደ ውጊያ ነው።


ድላችን በተባበረ የአምሐራ ክንዳችን
ዝንተዓለም አምሐራ Forever Amhara
፩ አምሐራ

ዘረ ውባንተ አባተ ፋኖ ኃቅአለው ዘ ብሔረ አምሐራ

ጎንደር/አምሐራ/ኢትዮጵያ
2🔥1
በዛሬው ዕለት እሁድ ሰኔ 22 / 2017 ዓ.ም የአማራ ፋኖ በጎጃም በየ አውደ ውጊያው ድል ተቀዳጅቷል።

አረመኔው አገዛዝ ያደረገውን ወረራ በመቀልበስ ወደ ማጥቃት ተሸጋግረናል።

በዛሬው ዕለትም በ 11 ግንባሮች በአረመኔው አገዛዝ ላይ በተደረገ ማጥቃት በርካታ ቁጥር ያለው መሳሪያ እና ተተኳሽ የተማረከ ሲሆን በየ ከተሞች በአስገዳጅነት ለማድረግ ታስቦ የነበረውን የብልጽግና የአደባባይ ለቅሶ ማክሸፍ ተችሏል ።

በዚህም :-
                                                                  
1/ 1ኛ ክ/ጦር ባህር ዳር ብርጌድ በላይ ዘለቀ ሻለቃ ዘንዘንማን ተቆጣጥሮታል ።

አሁንም በዚህ ስዓት ሌሎች ከተሞችን ለመቆጣጠር ትንቅንቅ ላይ ነን ። 1ኛ ክፍለ ጦር የጣናዉ መብረቅ ብርጌድ ባህር ዳር ሻለቃ ጠላት ላይ ጉዳት አድርሷል ።

2/ ዲፖ ላይ 2 የቦንብ ፍንዳታ ያደረገ ሲሆን
በሌላ በኩል ደና ማርያም  ፋኖ የለም በሚልደና ማርያም ለቅስቀሳ  የሄደን ሃይል ላይ ደፈጣ በመያዝ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን 4- የጠላት ሃይል ወደ ላይኛዉ የተላከ ሲሆን 2-የጠላት ሃይል ቁስለኛ ሁኗል

3/ ዲላሞ ላይ የብልጽግና አሽከሮች ህዝቡን በግድ ደግፉኝ በሚል ቤተ ክርስትያን ያለዉን ምዕመን በግዴታ ቤስወጡም  የአቤ ጉበኛ ብርጌድ አናብስትች ዲላሞ ከተማ ዘልቀዉ በመግባት ብትንትኑን አዉጥተዉታል።

4/ የአማራ ፋኖ በጎጃም  የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር በበርካታ ግምባሮች ድልን ተቀዳጅቷል።

መጨረሻው በማይታወቅ ሁኔታ ፋኖን ደምስሸ አማራን ከእነ ዘር ማንዘሩ አጠፋለሁ በማለት በተለየ ሁኔታ በጎጃም ላይ  በአራቱም አቅጣጫ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰራዊት በማስገባት አረመኔው አገዛዝ የመጨረሻ ያለውን ኦፐሬሽን "ዘመቻ ማዕበል" በሚል ኃይሉን እያንቀሳቀሰ የሚገኝ መሆኑ ግልጽ ነው።
በዚህም መሠረት የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር ተዋርዋሪ ኮማንዶዋን ጨምሮ ስድስቱንም ብርጌዶች  በማስገባት ከሀዲስ አለማየሁ 7ኛ ክፍለ ጦር ጋር በመቀናጀት በሶስት ግምባሮች ጠላትን አይቀጡ ቅጣት ሲቀጡት ውለዋል።

በዚህም መሠረት
1/  ደምበጫ ላይ የኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ በመግባት በርካታ የጠላት ኃይል ሙትና ቁስለኛ ሆኗል

2/  አማኑኤል ከተማ ቀስተ ደመና ብርጌድ፣ በላይ  ዘለቀ ብርጌድ፣ ኢንጅነር ክበር መስገን ብርጌድና የክፍለ ጦሩ ተወርዋሪ ኮማንዶ በመግባት ጠላትን እንደ ቅጠል በማራገፍ በርካታ መሳርያ ማርከው ወጥተዋል።
በዚህ ግምባር በላይ ዘለቀ ብርጌድ 16 ጥቁር ክላሽ፣ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ ብርጌድ ፋኖዎች 10 ክላሽ የማረኩ ሲሆን 38 የጠላት ኃይል ተደምስሶ ቁጥሩ ያልታወቀ ወራሪው ኃይል ቁስለኛ መሆን ችሏል።

3/ በረኸኛው ጅበላ ሙተራ ብርጌድ ደብረ ማርቆስ ከተማ በአራት አቅጣጫ ማለትም በየቦ ማርያም፣ ፣በወንቃ ጉተራ ፣ በቦራቡር እና ደሳ እነሴና በማረሚያ ቤት በኩል ገብቶ የአብይን ቅጥረኛ ሰራዊት ሲያርበደብደው አርፍዷል።

በዚህ ግምባር  7 የወራሪው ኃይል የተደመሰሰ ሲሆን የቆሰለ ደግሞ 13 ነው።
4/ የሐዲስ ዓለማየሁ 7ኛ ክፍለ ጦር ጥቁር አንበሳ ልዩ ተወርዋሪ ሀይል በእንደገም መድሃኔዓለም በኩል፡
ንጉስ ተክለ ሃይማኖት ብርጌድ ከየቦቅላ መገንጠያ ጀምሮ ከጥቁር አንበሳ ጋር በመተሳሰር  እና ስናን አባጂሜ በረቡ ገበያ መስመር በመግባት በሞርተር የታገዘ ውጊያ  በማድረግ ሰልፉ በታሰበው ልክ እንዳይካሄድ ማድረግ ተችሏል።

በሰልፉ ህዝብ አልወጣ ሲላቸው የምሊሻና የካድሬ ቤተሰቦችን፡የቀበሌ ቤት ተጠቃሚዎችን እና ሴፍቲኔት ተጠቃሚወችን በግድ አስወጥተዋል። የደረሰው ጉዳት በግልፅ አልታወቀም ።
በጠቅላላ በአውደ ውጊያዎች የተገኘ ውጤት
- የተደመሰሰ የጠላት ኃይል 45
- 26 የተማረከ መሳርያ (አስራ ስድስት ጥቁር ክላሽ)
- ሁለት የመገናኛ ሬድዮ
- ሁለት አድማ ብተና(ሴቶች)
- በርካታ የጠላት ኃይል የቆሰለ
- እምቡሊ የሚባል የኬላ ቦታ ነጻ ወጥቷል
- መንግስት የጠራው ሰልፍ በታታቀደው ልክ እንዳይሳካ ማድረግ ተችሏል
(ያልተደረገበትም አለ)
- ሁለት ዙር ምሽግ ተሰብሯል።

5/ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር እና የራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም 5ተኛ ክ/ጦር ድንቅ ጥምረት አሳይተዋል ።

ወንድማማቾቹ ግዮን ብርጌድ እና ገረመዉ ወዳወቅ ብርጌድ ጠላትን ረፍርፈዉታል። የግዮን ብርጌድና ገረመው ወንድ አውክ ብርጌድ ድንቅ ጥምረት ጠላትን እያሸመደመደው ይገኛል።

ሰከላ የመሸገው አሸባሪ ሀይል አጃሊ ሹም ገደሌ ከተባለ ቦታ ላይ ለ3 ተከታታይ ቀናት እንደ እባብ ሲቀጠቀጥ ውሏል። በትናንትናው ዕለት በጎጃም አገው ምድር  3ኛ ክፍለ ጦር አይበገሬው ግዮን ብርጌድ  እና 5ኛ ክፍለ ጦር ነበልባሉ ገረመው ወንድ አውክ ብርጌድ ጥምረት በመፍጠር በጠላት ሀይል ላይ ሰባዊና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሷል።

6/ አፋጎ ሳ/አወቀ ክ/ጦር አባይ ሸለቆ ብርጌድ መርጡለ ማርያም ከተማን እያስጨነቀዉ ይገኛል
አዲሱ ምርታችን ዘሪሁን 13 ታሪክ ሰርቷል ሙሉ ለሙሉ ከገጠር ቀበሌ ሳይቀር የሰበሰቡትን ህዝብ ገና ከተማ ሳይደርስ በትነዉታል።

@ማርሸት ፀሐው
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሃይል ጎጃም ቀጠና የህዝብ ግንኙነት መምሪያ ሃላፊ
6🔥1
ሰበር ዜና

አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ የሕክምና ምርምር ማዕከል የመጀመሪያ ዙር የጤና መኮነኖችን አስመረቀ።

የጤና መኮነኖቹ ከመጀመሪያ ሕክምና እርዳታና ከቅድመ መከላከል ጀምሮ በጤና መኮነን ደረጃ በቂ ስልጠና ተሰጥቷቸዋል ተብሏል።

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ የሕክምና ምርምር ማዕከል ለወራት ሲያሰለጥናቸው የነበሩ ከ50 በላይ የጤና መኮነኖችን በላስታ ቀጠና የዕዙና የላስታ ጄነራል አሳምነው ኮር ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ማስመረቁን መረብ ሚዲያ በስፍራው ተገኝቶ ተመልክቷል።
4🔥1
ቀን ሰኔ 22/2017 ዓ.ም
የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጀል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ጉና ክ/ጦር የተላለፈ እለታዊ ዘገባ።
ትናንት ተበደልን ብለን ሠላማዊ ሰልፍ ሥንሰለፍ ሲከለክልና ሲሳለቅ የነበረው ነፃነታችን በክንዳችን ብለን ሥንዎጣ ብልጽግና ዛሬ ላይ እራሱ ተሰላፊ ሆኖ ከየ አድባራቱ እያፈሰ ወደ አደባባይ ሠልፍ ውጡልኝ ፋኖን አውግዙልኝ፣ ፋኖ ሌባ ነው፣ ቀይ ባህር የኛ ነው የሚሉ መፈክሮችን አስይዞ ወደ አደባባይ በመውጣት ተሸናፊነቱን አሳይቷል።
በዛሬው ዕለት ሰኔ 22/2017 ዓም በተለያዩ ከተሞች አስገድዶ ደግፉኝ፣ ሠልፍ ተሰለፉልኝ፣ ፋኖን አውግዙልኝ በማለት ድሀውን ደካማውን ህዝባችን የቀበሌ ቤት ትቀማላችው፣ ዘይትና ስኳር ማዳበሪያ እንዲሰጣችው በማለት የጠራው ሰልፍ የከሰረው ብልፅግና መክሰሩንና መሸነፉን በአደባባይ አሳይቷል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በሀይማኖት አባቶቻችን ላይ ያደረሰውን ጥቃትና ጀምላ ጭፍጨፋ ለመሸፈንና አጀንዳ ለማስቀየስ የጠራው ሠልፍ በጉና ክ/ጦር የቁርጥ ቀን ልጆች እንዲከሺፍና እንዲበተን ተደርጓል ጥምር ሀይሉም ሙትና ቁስለኛ ሆኗል። በተለይ አንዳቤት እና ጃራ-ገዶ ከተሞች ላይ አንዳቤት ብርጌድ ማንነቷን አሳይታለች። መካነ- ኢየሱስ፣ ቸና፣ ባየ ግራር፣ የቁራ ማርያም አዛዣአባቶ እና ፂዮን ላይ ሠልፋ እንዳይደናቀፍበት ደፈጣ የጣለው ሀይል በእስቴ ዴንሳ ብርጌድ እና በሀገረ ቢዘን ብርጌድ ቅንጂት ጥምር ሀይሉ በደንብ ተቀጥቅጧል ሠልፋም ተቋርጧል።
ገብረ መስቀል ደርብ ብርጌድ ደ/ታቦር ሠልፍ ሊሰለፍ ከየ አጥቢያ ቤተክርስቲያኑ የተሰባሰበውን ማህበረሰብ አየር ማረፊያ ድረስ በመግባት እንዲበተን አድርጋለች።
በተባበረ ክንድ የተጠናከረ ፩ አምሐራ
ድል ለአማራው ፋኖ።።
መምህር አሃዱ በዬነ የጉና ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት
3
የሰሜን ቀጠና የውጊያ ድል!
አፋብኃ ሰሜን ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
ሰኔ 22/2017 ዓ.ም
በማዕከላዊ ጎንደርና በደ/ጎንደር ዞን ስር በሚገኙ ጠላት በሰፈረባቸው ምሽጎች የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) የዳ/ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር እንዲሁም የሜ/ጀ/ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር በጠላት ላይ በጀመሩት የማጥቃት እና የመደምሰስ ውጊያ ሁለቱ ኮሮች በትስስር
ከፍተኛ የሆነ ድል መቀዳጀት ተችሏል።
ምዕራፍ አንድ ...የዳ/ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር ሁነቶች...
🔸የ5ኛ ኮር የጥቁር አንበሳ ክ/ጦር የጎ/በጋሻው ክ/ጦር ነ/አሳምነው ብርጌድና የጎ/ጠ/ግዛት ዕዝ የዓፄዎቹ ክ/ጦር አንድ ብርጌድ በጥምረት የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ማክሰኝት ከተማን በመቆጣጠር ሰፍሮ የነበረውን ወራሪ ሰራዊት የተ*ደ*መ*ሰ*ሰ አበበ አስረስ የተባለ የሚሊሻ ኃላፊ ሹመኛን ጨምሮ 32 የቆሰለ ከ20 በላይ የተማረከ 03 የተማረከ የጦር መሳሪያ 02 ብሬን 12 ክላሽ ነፍስ ወከፍ የጦር መሳሪያ በመማረክ አስገዳጅ ሰልፍ በመቀልበስ እና ከጎኔደር ባ/ዳር ዋና መንገድ ቆርጦ በመቆጣጠር የተሰጠውን ተልዕኮ ሙሉ በሙሉ አሳክቷል።
🔸 የ5ኮር መብረቅ ክ/ጦር ምዕ/ቀለሳ ወረዳ ደጎማ ከተማ አዋሳኝ የሰፈረውን የጠላት ኃይል የተዋጉ ሲሆን በጠላት ላይ የደረሰውኔ ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳት መረጃ ለጊዜው ማረጋገጥ አልተቻለም።
🔸 የ5ኛ ኮር ፋናየ ክ/ጦር አካል ብርጌዶች አዲዘመን ከተማ አቅራቢያ ሰንሰለታማ ተራሮች ውጊያ በመክፈት 3 ጠላት የተሸኘ ሲሆን ቁጥሩ ያልታወቀ ቁስለኛ ሁኖ ፈርጥጦ ቦታ ቀይሯል።በዚህም ታቅዶ የነበረው አዲዘመንና ይፋግ ሊደረግ የነበረው አስገዳጅ ሰልፍ ተበትኗል።
🔸 የ5ኛ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ብርጌዶች ጎንደር ከተማ ምስራቃዊ አቅጣጫ እንዲሁም ደቡባዊ የከተማዋ ክፍል በመግባት የመናገሻ ከተማዋ ተሰግስጎ የነበረውን የዓብይ ቅጥረኛ እየደበደበው የሚገኝ ሲሆን የፈንጠርን ምሽግ በመስበር ውጤታማ ተልዕኮ ፈፅመዋል።በተመሳሳይ ከመብረቅ ክ/ጦር አሃዶች ጋር በመጣመር በለሳ ወረሃላ የመሸገውን ዙፋን አስጠባቂ አጥቅተዋል።
🔸5ኛ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር አምባጊዮርጊስ፣ገደብየ እና ደራ ከተሞችን በመቆጣጠር የጠላትን ውጥን አክስመዋል።በውል ያልተለየ የአገዛዙ ኃይልም ሙትና ቁስለኛ ሁኗል።ከተሞች ከጎንደር ደባርቅ ዋና አስፓልት መንገድ በመሆኑ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ተልዕኮ ለመፈፀም ፋይዳው የጎላ ነው።
🔸 የ5ኛ ኮር ታድሎ ብርሃን ክ/ጦር ብርጌዶች ጎንደር ከተማ አስ/ር ጠዳ ክ/ከተማ ዓፄ ቴዎድሮስ ኤርፖርት ዙሪያ ከንጋቱ 11:30 ጀምሮ ከጠላት ጋር ብርቱ ፍልሚያ ያደረጉ ሲሆን ከ15 በላይ የተደመሰሰ ከ20 በላይ ቁስለኛ የሆነ ሲሆን አየር መንገዱ የበረራ ሽግሽግ እንዲያደርግ ያስገደደ ፍልሚያ አድርገዋል።
🔸 5ኛ ኮር የንስር በለሳ ቅጣው እጅጉ ክ/ጦር ብርጌዶች በለሳ ጣይመን የሰፈረውን የአገዛዙ ታጣቂ በመግጠም 22 ሙት 09 ቁስለኛ ሲሆን 06 የነፍስ ወከፍ የጦር መሳሪያ ምርኮ ሁኗል።
ዛሬ ሙሉ
6🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል / አፋብኃ / ሰሜን ቀጠና በላይ ዕዝ መይሳው ካሰ 2ኛ ኮር ቋራ ኦሜድላ ክፍለ ጦር ለበርካታ ወራት ያሰለጠናቸውን የፋኖ አባላት አሰመርቋል::
ጠረፍ ጠበቂዎቹ የካሳ ልጁች ዛሬም እንደ ትናት 6ኛ ዙር ሰልጣኞችን አሰመቀረዋል የአፄ ቴዎድሮስ የመንፈስ ልጆች ወደ ፊት!!!!
🔥3🙏1
“My name is Keleb Seyoum Abera. I am Ethiopian. I am Amhara.
My activities past and present - I am a political opposition I am a human rights advocate. On account of this TPLF or EPRDF the ruling party had imprisoned me for four years in Kality prison. The Abiy administration, the OPDO administration has imprisoned me for another two years altogether I've spent six years in prison.
I have a master's degree in chemistry. I am also a mother of three children. I am married.
During my six year imprisonment my son was seven months old when I was jailed my mother had been caring for him but my mother because of my imprisonment did not live for a whole year after. Without her being sick or going to the hospital she fell while on the streets and I lost her because of anxiety because of my situation.
When I was released I didn't get to see my mother alive. She died while I was still in prison. While I was in prison.
Similarly, Fasil Getenet my brother-in-law… I was imprisoned in 2007 in the month of Hamle (July) it was a day after my graduation with a master's degree that I was arrested by the TPLF administration on Hamle (July) 2nd . My brother Fasil Getenet who is a healthcare professional, a pharmacist, was kidnapped and taken. It has been eight years since we don't know whether he is dead or alive. He just disappeared and that was that. They accused him of giving me information and they took him and there's nothing we know about his whereabouts till date.
On account of this his father, the father of Fasil Getenet also died because of anxiety he refused to eat or drink, he passed away without knowing what became of his son.
Similarly, when I was arrested my son was seven months old. He wasn't breastfed my mom was caring for him and then she passed away, they were also chasing my husband to arrest him, so my son had to grow up with different relatives for four years my sister had to drop out of school to help raise him. After four years of imprisonment I was released. Then I joined Balderas party, Balderas for Democracy. As we were engaged in the struggle I was imprisoned again with a Eskinder Nega in Kality Prison. At the time my second born was 10 months old I left her to go to prison. Again, I was released after two years imprisonment, I continued my political struggle and had another baby. When I was still at home and my baby was only four months old they came, kidnapped me and took me to Mexico Crime Investigation Unit of the Federal Police and imprison me there. My baby was nursing at the time so they took her with me and they imprisoned a four month old baby.
After some time my baby got sick on top of that they never took me to court there are no courts anyway. Then I was released on bail. What happened after that was they took my husband to Awash Arba and imprisoned him there. I was placed under house arrest I was not allowed to move around. They got orders to limit my activities from the Arada court, for me to stay at home and not move around. In this way I was kept at home forcibly. Then I got very tired of life itself.
While I was in prison for six years I wrote two books. One was titled “Hagar Sitamit” ( loosely translated “when a country is in labor”). The second one was titled “Yemeriwoch Sera - Yetekadew Amhara ena Addis Ababa” (loosely translated “Plots of Leaders - The Betrayed People of Amhara and Addis Ababa) I have given or written these books so I have fought politically and written books and been a voice for my voiceless people.
All in all the regime in Ethiopia is Anti Amhara. It’s making mothers cry, making them bleed. Mothers today are watching their children massacred by drones in front of their doorsteps they are being killed with a barrage of bullets.
Today Amhara, our identity has become our crime and we are being killed by them they are wiping us out, we can't live, we have been exiled, we have been beaten, we have been butchered, the regime has buried us with drones, we can't live in our own country. We love Ethiopia but we can't live as Ethiopians we can't live as Amharas.
2🙏1
They are chasing and killing us. I had to leave the country I love into exile because the regime had prepared a death warrant and we lived through a lot of suffering and fear I had to depart my beloved country I am here in Uganda.
I have established Global Fano Media with other partners in the struggle and I am doing my media work I am currently being a voice for the Amharas the mothers the farmers that are facing the slaughter I say that the international media needs to be our voice they need to echo our cries”.

By Jemal Countess (Journalist)
2🙏1