➧➬ ዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር ድል መቀዳጀቱ ታወቀ !!
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ የዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር አብራኮች በጎንደር በተለያዩ ከተሞች በብልጽግና ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት ላይ የማያዳግም እርምጃዎችን ወስደዋል።
ክ/ጦሮች በተሰጣቸው የውጊያ ቀጠናም የጠላትን ሃይል አይቀጡ ቅጣት ቀጥተውታል።
ጥቁር አንበሳ ክ/ጦርና የጎንደሬ በጋሻው አካል የሆነችው ነብዩ አሳምነው ብርጌድ በጋራ በመሆን በማክሰኝት ከተማ በተለያዩ አቅጣጫዎች ወደከተማዋ በመግባት ድልን ደርበው አርፍደዋል።
የጎንደር ዙሪያ ወረዳ የሚሊሻ ጽ/ቤት ኃላፊ የነሆነውን አበበ አስረስን ጨምሮ በርካታ የብልጽግና አገልጋዮች እስከ ወዲያኛው ተሸኝተዋል። የጥቁር አንበሳ ክ/ጦር ደቦል ሻለቃ በጎንደር ከተማ በ4 ቦታዎች ላይ የቦንብ ፍንዳታዎችን አካሂደዋል።
አራዳ ሁለገብ አካባቢ፣ ጃንተከል ላይ ፣ ቀበሌ 16 በተለምዶ ስሙ ጋዜቦ በተባለው ቦታ ፣ ቀበሌ 18 ማራኪ ክፍለ ከተማ ላይ አመርቂ ስራዎች የተከወኑባቸው ናቸው።
4 የአድማ ብተና አባላት በጋዜቦው የቦንብ ፍንዳታ ሲገደሉ 4ቶች ደግሞ በጃንተከሉ የቦንብ ፍንዳታ ክፋኛ ቆስለዋል።
ማክሰኝት ላይ ከተገኙ ድሎች መካከል:-
✅የተማረኩ የጠላት ኃይል ብዛት 3 መከላከያ
✅ የተማረከ ብሬን 2 እስከ ጥይቱ 30 ነብስ ወከፍ መሳሪያዎች ከነ ጥይቶቻቸው
✅የሞቱ የጠላት ኃይል መከላከያ፣ አድማ ብተናና ሚሊሻ ብዛት ከ50 በላይ እንደሆነ መረጃዎች ያስረዳሉ።
መብረቅ ክ/ጦር በደጎማ ከጠላት ፊት ለፊት የተፋለመች ሲሆን በቁርርጎና በታንከሩ ሰፍሮ ነበረውን የጠላት ኃይል ምሽጉ ድረስ በመግባት መሽጉን ጥሎ እንዲፈረጥጥ አድርገውታል።
በውጊያው ላይም የጠላት ኃይል ሙትና ቁስለኛ ሆኗል። ከዚህ በተጨማሪም ማክሰኝት ፣ ወራህላ፣ አርባያ ለሚገኘው የጠላት ኃይልም ድጋፍ እንዳይሰጥ ተደርጓል። በውጊያው ላይ ገብርየ አሰቻው በለሳ ብርጌድ ፤ ማዕበል በለሳ ብርጌድ ፤ አድዋ ጋሻው ብርጌድ፤ ሳይንቲስት ዶ/ር ኢ/ር ቅ/እጅጉ ቋላ ብርጌድ በውጊያው ላይ ተሳትፈዋል።
የመብረቅ ክ/ጦር አካል የሆነው የህቡዕ አደረጃጀት M-12 የተሰኘውን የቴክኖሎጅ ውጤት በመጠቀም በጎንደር ከተማ በተለያዩ ቦታዎች በፔኘሲ ፣ ቀበሌ18 ኮሌጅ ፣ ፣ በአዘዞ አየር ማረፊያ አካባቢ የቦንብ ፍንዳታዎችን ያካሄዱ ሲሆን በጠላት ላይም ጉዳት አድርሰዋል።
በኮማንዶ ሙላት የምትመራው ማዕበል በለሳ ብርጌድ ና የጎንደሬ በጋሻው አንድ አካል የሆነችው ዳግማዊ ቴዎድሮስ ብርጌድ በጥምረት በወረሃላ ከተማ በመግባት በጠላት ላይ ጉዳት አድርሰዋል።
ፋናየ ውቤ ክ/ጦርና የዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር ተዋርዋሪ ኃይል አዲስ ዘመን ላይ ሰፍሮ በሚገኘው ኃይል ላይ ጥቃት ከፍቷል።
ውጊያው በአዲስ ዘመን ሰንሰለታማ ተራሮች ላይ የተካሄደ ሲሆን የወገን ሃይል ዉጊያውን በበላይነት በመቆጣጠር የአዲስ ዘመን ወታደራዊ ጠቀሜታ ያላቸውን ከፍተኛ ቦታዎችን በፍጥነት በእጁ በማስገባት የጠላትን ኃይል አንገት ማስደፋት ተችሏል።
** የሞተ የጠላት ኃይል 2
** የቆሰለ 1
በአሁኑ ሰዓትም አስከሬን ለማንሳት አካባቢውን በድሽቃ እየደበደበም ይገኛል።
በአዲስ ዘመንና በይፋግ በአገዛዙ በሃይል ሊደረግ የነበረው ሰልፍ ሳይካሄድ ተበትኗል።
ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር በተሰጣት ቀጠና ውጊያዎችን ያካሄዱ ሲሆን በውጊያው ላይም የጠላት ኃይል ሙትና ቁስለኛ ከመሆኑም በላይ ተማርኳል።
ፍልሚያዎች ከተካሄዱባቸው የውጊያ ቀጠናዎች መካከል ገደብየ ፣ አምባ ጊዮርጊስ ፤ ጠዳ ፣ ጎንደርና ወራህላ ከተሞች የሚጠቀሱ ናቸው።
በተለይ ጎንደር ከተማ ላይ በተደረገው መጠነ ሰፊ አውደ ውጊያ የጠላት 2 አውሮኘላኖች ከአዲስ አበባ አዘዞ አየር መረፊያ ሳያርፋ ተመለስው ወደመጡበት እንደሄዱ ለማወቅ ችለናል።
እስከ አሁኑ ደቂቃ ድረስ በረራ እንደቆመ ነው መረጃዎች የሚያስረዱን።
የዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር አብራክ የሆነው ታድሎ ብርሃን ክፍለ ጦር በጠዳ ብራህላ በመገጭ ግድብ ላይ ሰፍሮ የሚገኘውን የአድማ ብተና አባል ላይ ተኩስ ከፍተውበት አርፍደዋል።
በተኩሱም ከ16 በላይ የአድማ ብተና አባላት ሲገደሉ 8 የሚሆኑት ደግሞ ቁስለኛ ሆነዋል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
ፋኖ መ/ር አብነት ሞላ➬ የዳግ/ቴዎ/5ኛ ኮር ህ/ግን/ኃላፊ

❤5👍1
ሰበር መረጃ
በደ/ጎንደር ደራ ወረዳ (01) አንድ ዲሽቃ (ሞተራይዝድ) የጦር መሳሪያን ጨምሮ ስድስት (06) መኪና እስከ ጭነቱ ከጠላት እቅፍ በክንዳችን መማረክ ችለናል።
አፋብኃ ሰሜን ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜ/ጀ/ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር የድሉ ባለቤት ነው።
የሁሉንም ግንባር ዝርዝር መረጃዎች ከ9:00 ሰዓት በኃላ እናደርሳለን።እጅግ ውጤታማ ኦፕሬሽን በሁለቱ ኮሮች እየተሰራም ይገኛል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ

👍6
ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ አንደኛ ኮር ተጨማሪ ሁለት የቡድን መሳሪያ ገቢ አድርጓል።
ድሉ ይቀጥላል!!!!
ድሉ ይቀጥላል!!!!
🔥8❤1
የደራ ወረዳ አስተዳዳሪ በፋኖ እጅ መግባቱ እየተገለፀ ነዉ።
ከፍተኛ ትንቅንቅ ከፍተኛ ድል
ከፍተኛ ትንቅንቅ ከፍተኛ ድል
❤3🔥1
መረጃዎቻችን ከስር ከስሩ እናደርሳለን የተከበራቹህ አድማጭ ተመልካቾቻን መረጃዎቻችን በፍጥነት እንዲደርሷቹህ የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀላሉ !!!!
https://t.me/+APfg2ZKNKrhhMTlk
https://t.me/+APfg2ZKNKrhhMTlk
👍6
እነ ተመስገን ጥሩነህ ህዝቡ በሰልፍ ደገፈን ያሉት በዚህ መልኩ ለሰልፍ የወጠዉን ህዝብ ነዉ።
ሰልፉ ሰልፍ ሳይሆን ማርገጃ ላይ የተሰበሰበ ምዕመናን ነዉ የሚመስለዉ።

❤1
የዚህን ሚዲያ ዉሸት እና አድርባይነት ተመልከቶ።
ዛሬ ሰልፍ የወጠዉ ህዝብ በአባቶች ተላልፎ ለብልፅግና የተሸጠዉ የቤተክርስቲያን ምዕመኑ ሲሆን በአብዛኛው ደግሞ ሴት እህቶቻችን ናቸዉ።ነገር ግን 2011, 2012,2013 ዓ.ም የተደረጉ ሰልፎችን በዚህ መልኩ ማቅረቡ ህዝቡን አስገርሟል።
በሰይፋ እና በድሮን አስፈራርተዉም ወጣቱ ሰልፍ አልወጣም!

አፋብኃ ሰሜን ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
በሁለት ዞን ስር በ9 ወረዳዎች በ22 ግንባሮች ከፍተኛና መለስተኛ አውደ ውጊዎች በማድረግ ላይ የሚገኝ ሲሆን...
🔱 ዳ/ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር እና
🔱 ሜ/ጀ/ ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ስር የሚገኙ ክ/ጦሮች አስደናቂ ተጋድሎ በማድረግ አኩሪ ታሪክ በደማቸው እየፃፉ ይገኛሉ።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን !

❤5
የአማራ ፋኖ በጎጃም የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር በበርካታ ግምባሮች ድልን ተቀዳጅቷል።
መጨረሻው በማይታወቅ ሁኔታ ፋኖን ደምስሸ አማራን ከእነ ዘር ማንዘሩ አጠፋለሁ በማለት በተለየ ሁኔታ በጎጃም ላይ በአራቱም አቅጣጫ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰራዊት በማስገባት አረመኔው አገዛዝ የመጨረሻ ያለውን ኦፐሬሽን "ዘመቻ ማዕበል" በሚል ኃይሉን እያንቀሳቀሰ የሚገኝ መሆኑ ግልጽ ነው።
በዚህም መሠረት የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር ተዋርዋሪ ኮማንዶዋን ጨምሮ ስድስቱንም ብርጌዶች በማስገባት ከሀዲስ አለማየሁ 7ኛ ክፍለ ጦር ጋር በመቀናጀት በሶስት ግምባሮች ጠላትን አይቀጡ ቅጣት ሲቀጡት ውለዋል።
በዚህም መሠረት
1/ ደምበጫ ላይ የኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ በመግባት በርካታ የጠላት ኃይል ሙትና ቁስለኛ ሆኗል
2/ አማኑኤል ከተማ ቀስተ ደመና ብርጌድ፣ በላይ ዘለቀ ብርጌድ፣ ኢንጅነር ክበር መስገን ብርጌድና የክፍለ ጦሩ ተወርዋሪ ኮማንዶ በመግባት ጠላትን እንደ ቅጠል በማራገፍ በርካታ መሳርያ ማርከው ወጥተዋል።
በዚህ ግምባር በላይ ዘለቀ ብርጌድ 16 ጥቁር ክላሽ፣ ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ ብርጌድ ፋኖዎች 10 ክላሽ የማረኩ ሲሆን 38 የጠላት ኃይል ተደምስሶ ቁጥሩ ያልታወቀ ወራሪው ኃይል ቁስለኛ መሆን ችሏል።
3/ በረኸኛው ጅበላ ሙተራ ብርጌድ ደብረ ማርቆስ ከተማ በአራት አቅጣጫ ማለትም በየቦ ማርያም፣ ፣በወንቃ ጉተራ ፣ በቦራቡር እና ደሳ እነሴና በማረሚያ ቤት በኩል ገብቶ የአብይን ቅጥረኛ ሰራዊት ሲያርበደብደው አርፍዷል።
በዚህ ግምባር 7 የወራሪው ኃይል የተደመሰሰ ሲሆን የቆሰለ ደግሞ 13 ነው።
4/ የሐዲስ ዓለማየሁ 7ኛ ክፍለ ጦር ጥቁር አንበሳ ልዩ ተወርዋሪ ሀይል በእንደገም መድሃኔዓለም በኩል፡ ንጉስ ተክለ ሃይማኖት ብርጌድ ከየቦቅላ መገንጠያ ጀምሮ ከጥቁር አንበሳ ጋር በመተሳሰር እና ስናን አባጂሜ በረቡ ገበያ መስመር በመግባት በሞርተር የታገዘ ውጊያ በማድረግ ሰልፉ በታሰበው ልክ እንዳይካሄድ ማድረግ ተችሏል።
በሰልፉ ህዝብ አልወጣ ሲላቸው የምሊሻና የካድሬ ቤተሰቦችን፡የቀበሌ ቤት ተጠቃሚዎችን እና ሴፍቲኔት ተጠቃሚወችን በግድ አስወጥተዋል። የደረሰው ጉዳት በግልፅ አልታወቀም ።
በጠቅላላ በአውደ ውጊያዎች የተገኘ ውጤት
- የተደመሰሰ የጠላት ኃይል 45
- 26 የተማረከ መሳርያ (አስራ ስድስት ጥቁር ክላሽ)
- ሁለት የመገናኛ ሬድዮ
- ሁለት አድማ ብተና(ሴቶች)
- በርካታ የጠላት ኃይል የቆሰለ
- እምቡሊ የሚባል የኬላ ቦታ ነጻ ወጥቷል
- አረመኔው አገዛዝ የጠራው ሰልፍ በታታቀደው ልክ እንዳይሳካ ማድረግ ተችሏል
(ያልተደረገበትም አለ)
- ሁለት ዙር ምሽግ ተሰብሯል።
@ፋኖ ዘመን ባሳዝነው :*የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት

አፋብኃ ሠሜን አማራ ቀጠና
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮር(፩ኛ ኮር)
ሠኔ 22/2017ዓ.ም
የአቢይ አሕመድ ፋሽሥት አገዛዝ በኮርቻው ብአዴን ብልጽግና በኩል በሠይፍ ያልቻለውን በሠልፍ አቢዮት ነጭ ፕሮፖጋንዳ ለመሥራት ታሥቦ ንጹሐን ማሕበረሰብ ለማሥገደድ ሞክሯል። ይህ የአገዛዙ የተቃውሞ ሠልፍ ጥሪ አቋሙ የደከመና የተልፈሰፈሰ እና የመጨረሻ አማራጩ የሆነ ቁማርን ነው እዬተወነ ያለው። ነገር ግን በመላው አማራ ያሉ የአማራ ፋኖዎች የአገዛዙን ድራማ ልክ አልባነት በነፍጣቸው ገልጠዋል።
የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮር በሚንቀሳቀስባቸው ቦታዎች የ፩ኛ ኮር ክፍለ ጦሮች በተለያዬ ቦታ ውጊያን ሢያደርጉ ውለዋል። ከተሠላፊነት ወደ አሠላፊነት የተቀዬረው ታላቁ የአማራ ፋኖ ውጊያ ያደረገባቸው ቦታዎች፦
1. ጎንደር/ደራ/አምበሣሜ
ጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር
አገዛዙ በአምበሣሜ ከተማ ሕዝቡን አሥገድዶ የአደባባይ ተቃውሞ ሊያሥወጣው ከንጋት ጀምሮ እዬሠራ እያለ ጥበበኞቹ ፋኖዎች በአርበኛ ታደለ ምሬ እዬተመሩ ጠዋት 1:00 ላይ ጎኃ ላይ ውጊያውን ጀምሮና የአገዛዙ ጥምር ጦር በእጅጉ ይመካበት የነበረውን የጎኃ ምሽግ በብርሐን ፍጥነት ሰብረዋል። ጎኃ ላይ የጀመረው ውጊያ ቻይና ካምፕ፣ ጉጉት፣ ሐሙሢት ውኋ ታንከር፣ አማ ሸንኮሮ፣ ጊዎርጊሥ፣ገልዳ፣ ውኋ ራሥ፣ ሆሥፒታል፣ ጨባ ኪ/ምሕረት ደረቤት እና ሙሉ አምበሣሜ ከተማ ላይ በከፍተኛ ትንቅንቅ ምሽጎችን ሠባብሯል። የአምበሣሜው ከንቲባ አሥተዳደር ምሽግ ከብዙ ሙከራ በኋላ በውባንተዎቹ RPG-7 ሊደረማመሥ ችሏል።
የጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር ወታደራዊ አዛዥ በሙሉ የአሸናፊነትና የእችላለሁ መንፈሥ ራሡ ሠራዊቱን እዬመራ ቦታዎችን አንብቦ በደምብ ተዋግቷል አዋግቷል። ብዙ ምሽጎችን ራሡ ሠባብሯቸዋል። ዲሽቃውን የማረከው ራሡ አርበኛ ታደለ ምሬ ነው።
አገዛዙ ተጨማሪ ኃይል ከባሕር ዳርና ከሐሙሢት ቢያሥመጣም ከሐሙሢትና ከአምበሣሜ መሐል ውኋ ታንከር ላይ ተቆርጦ በጥበበኞቹ ጣና ብርጌዶች ተመክቶ ተመልሧል። ፎገራ ላይ የከተመው ኃይል የአምበሣሜ የሆድ ዘመዱን ለማገዝ ቢንቀሣቀሥም አፄ ፋሢል ክፍለ ጦር ቀድሞ ምሽግ በመያዙ ጠላት አንድ ኢንች መንቀሣቀሥ አልቻለም። ጠላት ከበባም ሆነ ቆረጣን እንዳይፈጽም ደግሞ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ውጊያ በተደረገባቸው እሥቴ፣ አምበሣሜና አንዳ ቤት ላይ በሁሉም ቦታ የኋላ ደጀንነቱን አሥጠብቋል።
በዚህ ውጊያ የተገኙ ድሎች 01 አውቶማቲክ ዲሽቃ፣ 800 የብሬን ተተኳሽ፣ 1 ብሬን፣ የነፍሥ ወከፍ መሣሪያዎች፣ የጥምር ጦሩ ምርኮኞች፣ የአገዛዙን የተቃውሞ ሠልፍ ዕቅድ ማክሸፍ እና በአጠቃላይ የተጠበቀ ዕንቁ ሥራ ነው።
2.ጉና ክፍለ ጦር
✅እሥቴ ዴንሣ ብርጌድ
በመካነ ኢዬሡሥ ከተማ ዙሪያ በሁለት ግምባር ውጊያ ሢፈጸም አርፍዷል። ከመካነ ኢዬሡሥ ምሥራቅ አቅጣጫ የብርጌዱ መሪዎች ሻለቃ ብርቃዬኹና ሻለቃ አብራራው 3 ሻለቃዎችን በመያዝ ጽዮን ላይ ካምፕ የሠራውን ተግተልታይ የአገዛዙ ጥምር ጦር ገጥመውታል። አምሐራ የሚኮራባቸው እሥቴ ዴንሳዎች ፅዮን ላይ የጀመሩትን ውጊያ ወደ አዛዥ አባቶ፣ የቁራ ማርያም፣ ቄጣ እና ማጎት አድማሡን አሥፍተው ተዋግተዋል። በሌላ በኩል የብርጌዷ አካል የሆነችው ሻለቃ 02(ውባንተ ሻለቃ) ደግሞ ከመካነ ኢዬሡሥ ከተማ ምዕራብ አቅጣጫ ከባዬ ግራር የጀመረው ውጊያ ዝጎራ፣ 5 ቁጥር እና ቼናና መሠል መዳረሻዎች ላይ አድማረፈሡን አሥፍቷል።
✅አንዳ ቤት ብርጌድ
የአንዳ ቤት ወረዳ ሁለት ትልልቅ ከተሞች የወረዳው ከተማ አሥተዳደር ወለሽ እና ጃራ ገዶ ከተማ ላይ አገዛዙ የተቃውሞ ሠልፍ ሕዝቡን ሊያሥወጣ ሞክሯል። ነገር ግን አንዳ ቤት ብርጌድ በዲሽቃዎች የታገዘ ውጊያን ጃራ ላይ ጀምሮና ጃራ ላይ የከተመውን ጥምር ጦር አጽድቶ ወለሽ ከተማ በድንጋይ ዳር፣ ሞሻ፣ሚካኤል እና የተለያዩ ቦታዎች ላይ ከጠላት ጋር በመተናነቅ የአገዛዙን ዕቅድ ለማክሸፍ ችሏል።
✅ገብረ መሥቀል ብርጌድ
ከደብረ ታቦር ከተማ ሠሜን እሥከ ርብ ግድብ ምላሽ ያሉ የፋርጣ ቀበሌዎችንና የመሎ ሐሙሢት ከተማ ማሕበረሰብን ወደ ደብረ ታቦር ከተማ ለማጓጓዝ ቢሞክርም ከመደብ፣ ውምባባ እና ቂርቆሥ እንዳያልፉ ተደርጓል። የአገዛዙ አራዊት ሠራዊትም ወደ ዕብናት በለሣ እና ሊቦ ከምከም እግሬ አውጪኝ ብሏል።
በዛሬው አውደ ውጊያ የአማራ ፋኖ ድል የተቀዳጀበት፣ ጠላት ዕቅዱ የከሸፈበት፣ የጠላት ቅሥም የተሰበረበት፣ የጠላት መጠቀሚያ ቁሣቁሶችና መሣሪያዎች ተሽከርካሪን ጨምሮ የተማረኩበት፣ አካላዊና ሞራላዊ ኪሣራን የተላበሰበት፣ ተቋም ሢኖር መደማመጥ እንዳለ የተረዳንበትና በጥቅሉ ሠናይ ድልን የተጎናጸፍንበት አውደ ውጊያ ነው።
ድላችን በተባበረ የአምሐራ ክንዳችን❗
ዝንተዓለም አምሐራ Forever Amhara
፩ አምሐራ
ዘረ ውባንተ አባተ ፋኖ ኃቅአለው ዘ ብሔረ አምሐራ
ጎንደር/አምሐራ/ኢትዮጵያ

❤2🔥1
በዛሬው ዕለት እሁድ ሰኔ 22 / 2017 ዓ.ም የአማራ ፋኖ በጎጃም በየ አውደ ውጊያው ድል ተቀዳጅቷል።
አረመኔው አገዛዝ ያደረገውን ወረራ በመቀልበስ ወደ ማጥቃት ተሸጋግረናል።
በዛሬው ዕለትም በ 11 ግንባሮች በአረመኔው አገዛዝ ላይ በተደረገ ማጥቃት በርካታ ቁጥር ያለው መሳሪያ እና ተተኳሽ የተማረከ ሲሆን በየ ከተሞች በአስገዳጅነት ለማድረግ ታስቦ የነበረውን የብልጽግና የአደባባይ ለቅሶ ማክሸፍ ተችሏል ።
በዚህም :-
1/ 1ኛ ክ/ጦር ባህር ዳር ብርጌድ በላይ ዘለቀ ሻለቃ ዘንዘንማን ተቆጣጥሮታል ።
አሁንም በዚህ ስዓት ሌሎች ከተሞችን ለመቆጣጠር ትንቅንቅ ላይ ነን ። 1ኛ ክፍለ ጦር የጣናዉ መብረቅ ብርጌድ ባህር ዳር ሻለቃ ጠላት ላይ ጉዳት አድርሷል ።
2/ ዲፖ ላይ 2 የቦንብ ፍንዳታ ያደረገ ሲሆን
በሌላ በኩል ደና ማርያም ፋኖ የለም በሚልደና ማርያም ለቅስቀሳ የሄደን ሃይል ላይ ደፈጣ በመያዝ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን 4- የጠላት ሃይል ወደ ላይኛዉ የተላከ ሲሆን 2-የጠላት ሃይል ቁስለኛ ሁኗል
3/ ዲላሞ ላይ የብልጽግና አሽከሮች ህዝቡን በግድ ደግፉኝ በሚል ቤተ ክርስትያን ያለዉን ምዕመን በግዴታ ቤስወጡም የአቤ ጉበኛ ብርጌድ አናብስትች ዲላሞ ከተማ ዘልቀዉ በመግባት ብትንትኑን አዉጥተዉታል።
4/ የአማራ ፋኖ በጎጃም የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር በበርካታ ግምባሮች ድልን ተቀዳጅቷል።
መጨረሻው በማይታወቅ ሁኔታ ፋኖን ደምስሸ አማራን ከእነ ዘር ማንዘሩ አጠፋለሁ በማለት በተለየ ሁኔታ በጎጃም ላይ በአራቱም አቅጣጫ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰራዊት በማስገባት አረመኔው አገዛዝ የመጨረሻ ያለውን ኦፐሬሽን "ዘመቻ ማዕበል" በሚል ኃይሉን እያንቀሳቀሰ የሚገኝ መሆኑ ግልጽ ነው።
በዚህም መሠረት የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር ተዋርዋሪ ኮማንዶዋን ጨምሮ ስድስቱንም ብርጌዶች በማስገባት ከሀዲስ አለማየሁ 7ኛ ክፍለ ጦር ጋር በመቀናጀት በሶስት ግምባሮች ጠላትን አይቀጡ ቅጣት ሲቀጡት ውለዋል።
በዚህም መሠረት
1/ ደምበጫ ላይ የኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ በመግባት በርካታ የጠላት ኃይል ሙትና ቁስለኛ ሆኗል
2/ አማኑኤል ከተማ ቀስተ ደመና ብርጌድ፣ በላይ ዘለቀ ብርጌድ፣ ኢንጅነር ክበር መስገን ብርጌድና የክፍለ ጦሩ ተወርዋሪ ኮማንዶ በመግባት ጠላትን እንደ ቅጠል በማራገፍ በርካታ መሳርያ ማርከው ወጥተዋል።
በዚህ ግምባር በላይ ዘለቀ ብርጌድ 16 ጥቁር ክላሽ፣ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ ብርጌድ ፋኖዎች 10 ክላሽ የማረኩ ሲሆን 38 የጠላት ኃይል ተደምስሶ ቁጥሩ ያልታወቀ ወራሪው ኃይል ቁስለኛ መሆን ችሏል።
3/ በረኸኛው ጅበላ ሙተራ ብርጌድ ደብረ ማርቆስ ከተማ በአራት አቅጣጫ ማለትም በየቦ ማርያም፣ ፣በወንቃ ጉተራ ፣ በቦራቡር እና ደሳ እነሴና በማረሚያ ቤት በኩል ገብቶ የአብይን ቅጥረኛ ሰራዊት ሲያርበደብደው አርፍዷል።
በዚህ ግምባር 7 የወራሪው ኃይል የተደመሰሰ ሲሆን የቆሰለ ደግሞ 13 ነው።
4/ የሐዲስ ዓለማየሁ 7ኛ ክፍለ ጦር ጥቁር አንበሳ ልዩ ተወርዋሪ ሀይል በእንደገም መድሃኔዓለም በኩል፡
ንጉስ ተክለ ሃይማኖት ብርጌድ ከየቦቅላ መገንጠያ ጀምሮ ከጥቁር አንበሳ ጋር በመተሳሰር እና ስናን አባጂሜ በረቡ ገበያ መስመር በመግባት በሞርተር የታገዘ ውጊያ በማድረግ ሰልፉ በታሰበው ልክ እንዳይካሄድ ማድረግ ተችሏል።
በሰልፉ ህዝብ አልወጣ ሲላቸው የምሊሻና የካድሬ ቤተሰቦችን፡የቀበሌ ቤት ተጠቃሚዎችን እና ሴፍቲኔት ተጠቃሚወችን በግድ አስወጥተዋል። የደረሰው ጉዳት በግልፅ አልታወቀም ።
በጠቅላላ በአውደ ውጊያዎች የተገኘ ውጤት
- የተደመሰሰ የጠላት ኃይል 45
- 26 የተማረከ መሳርያ (አስራ ስድስት ጥቁር ክላሽ)
- ሁለት የመገናኛ ሬድዮ
- ሁለት አድማ ብተና(ሴቶች)
- በርካታ የጠላት ኃይል የቆሰለ
- እምቡሊ የሚባል የኬላ ቦታ ነጻ ወጥቷል
- መንግስት የጠራው ሰልፍ በታታቀደው ልክ እንዳይሳካ ማድረግ ተችሏል
(ያልተደረገበትም አለ)
- ሁለት ዙር ምሽግ ተሰብሯል።
5/ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር እና የራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም 5ተኛ ክ/ጦር ድንቅ ጥምረት አሳይተዋል ።
ወንድማማቾቹ ግዮን ብርጌድ እና ገረመዉ ወዳወቅ ብርጌድ ጠላትን ረፍርፈዉታል። የግዮን ብርጌድና ገረመው ወንድ አውክ ብርጌድ ድንቅ ጥምረት ጠላትን እያሸመደመደው ይገኛል።
ሰከላ የመሸገው አሸባሪ ሀይል አጃሊ ሹም ገደሌ ከተባለ ቦታ ላይ ለ3 ተከታታይ ቀናት እንደ እባብ ሲቀጠቀጥ ውሏል። በትናንትናው ዕለት በጎጃም አገው ምድር 3ኛ ክፍለ ጦር አይበገሬው ግዮን ብርጌድ እና 5ኛ ክፍለ ጦር ነበልባሉ ገረመው ወንድ አውክ ብርጌድ ጥምረት በመፍጠር በጠላት ሀይል ላይ ሰባዊና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሷል።
6/ አፋጎ ሳ/አወቀ ክ/ጦር አባይ ሸለቆ ብርጌድ መርጡለ ማርያም ከተማን እያስጨነቀዉ ይገኛል
አዲሱ ምርታችን ዘሪሁን 13 ታሪክ ሰርቷል ሙሉ ለሙሉ ከገጠር ቀበሌ ሳይቀር የሰበሰቡትን ህዝብ ገና ከተማ ሳይደርስ በትነዉታል።
@ማርሸት ፀሐው
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሃይል ጎጃም ቀጠና የህዝብ ግንኙነት መምሪያ ሃላፊ

❤6🔥1
ሰበር ዜና
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ የሕክምና ምርምር ማዕከል የመጀመሪያ ዙር የጤና መኮነኖችን አስመረቀ።
የጤና መኮነኖቹ ከመጀመሪያ ሕክምና እርዳታና ከቅድመ መከላከል ጀምሮ በጤና መኮነን ደረጃ በቂ ስልጠና ተሰጥቷቸዋል ተብሏል።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ የሕክምና ምርምር ማዕከል ለወራት ሲያሰለጥናቸው የነበሩ ከ50 በላይ የጤና መኮነኖችን በላስታ ቀጠና የዕዙና የላስታ ጄነራል አሳምነው ኮር ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ማስመረቁን መረብ ሚዲያ በስፍራው ተገኝቶ ተመልክቷል።

❤4🔥1