ግሎባል ፋኖ ሚዲያ/ዓፋሚ/Global Fano Media/GFM
1.32K subscribers
4.16K photos
331 videos
17 files
2.22K links
የፋኖ ድምፅ
Download Telegram
ሰበር ዜና

ሰዴ ከተማ የሚገኘው አረመኔ ቡድን በተሰበሰቡበት በጀግኖች ሰርጎ ግቦቻችን በፈነዳ ቦንብ ከ 10 በላይ የሚሆኑ የሚኒሻ አባላት ሲቆስሉ እስከመጨረሻው ወደ ላይ የተሸኙ ሚኒሻዎችም አሉ ።
1ኛ አምሳ አለቃ ቢሻው ወንድሜነህ
2ኛ ባወቀ ዋለልኝ የተባሉ አጦቦ አይለብሶች ሲሸኑ ነፍሳቸው የሚጠበቅ በርካታ ከባድ ቁስለኞች እንዳሉ የውስጥ መረጃዎቻችን አድርሰውናል ።

መረጃ በመስጠትና ነገሮችን በማመቻቸት ለተባበራችሁን የውስጥ አርበኞቻችን ከልብ እናመሰግናለን ።

ድል ለአማራ ፋኖ
ክብር በጀግንነት ለተሰው ሰማዕታት
መምህር አሃዱ በዬነ የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜ/ጀ/ል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ጉና ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት።
ቀን ሰኔ 21/2017 ዓ.ም


የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጀል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ጉና ክ/ጦር የተላለፈ የማስጠንቀቂያ መልዕክት
የአደባባይ ወንጀለኛው፣ ጨፍጫፊው፣ ገዳዩ፣ በጅምላ ቀባሪው፣ አፈናቃዩ፣ ዘራፊው፣ሀይማኖት የለሹ እና ሀይማኖተኞችን አሳዳጁ የብልፅግና ሥርዓት ሁሉም እንደሚያውቀው ወደ መንበረ ሥልጣን ከመጣበት ጊዜ ጀምሮ በአማራ ሕዝብእና ሀይማኖት ላይ ያነጣጠረ ግፍ እና በደል ሲያደርስ ቆይቷል አሁንም ይህ ሥርዓት አማራ እንደ ህዝብ ሳይቆጠር በየሄደበት በማንነቱ እንዲያፍር፣ እንዲሸማቀቅ፣ እንዳይኖር ተደርጓል፣ ተፈናቅሏል፣ ሀብት ንብረቱን ተቀመቷል የሀይማኖት አባቶች ታርደዋል ቤተ እምነታቸው ተቃጥሏል።
ይህ በእንዲህ አይቀጥልም በማለት የአማራ ህዝብ አትግደሉን፣ አታፈናቅሉን፣ ሀይማኖታችን አትንኩ ብሎ ወጥቶ አብይ መራሹ ብልፅግናን በማሽመድመድ ላይ ይገኛል። አለው አልሞትኩም መንበረ ሥልጣኔ አለ ለማለት ከሰሞኑ የብልፅግና አመራር ስሙን ለማደስና ማህበረሰቡ ከእኔ ጋር ነው ብሎ ለካድራዎቹ ለማሳመኛነት ለመጠቀም ሥኳር፣ ዘይትና ማዳበሪያ ልስጣችሁ በሚል የልጂነት ማታለያ በመጠቀም በርካታ አርሶአደሮችንና የከተሜውን ነዋሪ ደግፉኝ እያለ ሰልፍ መጥራቱን አይናል። ነገር ግን ከአሁን በፊት የጠራቸው የድጋፍ ሰልፎች በሁሉም ቀጠናዎች በአማራ ፋኖ የቁርጥ ቀን ልጆች አፍሮና ተዋርዶ ተመልሷል። ከፍተኛም ኪሳራ ደርሶበታል።ከወደቁ ወዲያ መንፈራገጥ ጀርባ መምለጥ የሆነበት ብልፅግና ዛሬ ደግሞ በዝቋላ ገዳም የሚኖሩ አባቶቻችን ዳዊት እንዳንጠለጠሉ ከባዕታቸው በሰይፍና በጥይት ተረሺነዋል፣ እረሽነዋል፣ ያልታየ የግፍ ጥላቻቸውን ዓለም በቃኝ ብለው ሞትን በናቁ መናንያን ላይ ያደረሰውን መጠነ ሰፊ ጭፍጨፋ ለማስቀየስና አጀንዳ ለማስቀየር ታስቦ እሑድ ሰኔ 22/2017ዓ.ም በአማራ ምድር በግዳጂ የተጠራ ሰልፍ ሲሆን ለምሳሌ በደብረታቦር፣ መካነኢየሱስ፣ አንዳቤት ፣ ወረታ እና አንበሳሜ የደግፋኝ ሰልፍ እንደሚያደርግ መረጃዎች ደርሰውናል። ሰለሆነም ይህንን የጂልነት ጥሪ ሰምቶ ለድጋፍ የሚወጣና ፋኖን የሚያጥላላ መፎክር ይዞ የሚሰለፍ፣ በተሰውት ሰማዕታት አባቶቻችን ደም መቀለድ እና መሳለቅ ነውና በሰልፋ የምትሰለፋ፣ ሀሳብ የምትሰጡ፣ የምትቀሰቅሱ እና የምታስፈራሩ ግለሰብና ማህበራቶች ካላችሁ በዕለቱ በሚወሰደው ፈጣን ርምጃ ለሚደርስባችሁ ጉዳት የጉና ክ/ጦር ሀላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን እንገልፃለንን።
አማራነት ሀፂያት አደለም ላናሸንፍአ ልጀመርንም እናሸንፋለን እንነግሳለን ያሸናፊዎቹ የነጋሾቹ የአባቶቻችን ልጆች ነን።
ድል ለአማራው ፋኖ።

streat
4
ይህ ሰዉ በባህርዳር ከተማ የአገዛዙን ተልዕኮ የሚያስፈፅም ባንዳ ነዉ።

በኤርፖርት ኤጀንት ሁነዉ የሚስሩ ወጣቶች ነገ ሰልፍ ካልወጣቹህ ከስራ ትባረራላቹህ በሚል ሲያስፈራራ ዉሏል።

በየሁሉም መስሪያ ቤት እንደዚህ አይነት ባንዳዎች ተልዕኮ እያስፈፅሙ ይገኛሉ!!!!
ስለሰሞንኛው የአፋብኃ ጉዳይ
(አሸናፊ ምንዳ)
ከመግለጫው ይዘት ልጀመር
እመነኝ ጎጥህ ትዝ ብሎህ እንጂ ይዘቱ ግዙፍ ነው እባክህ ጎጥክን አትፈልገው አታገኘውም ጎጥ እሱ ውስጥ የለም ወዳጄ ሀሳቡ ግዙፍ ነው ።

ትግሉን ነው የሚያክለው አማራን ነው የሚያክለው አዎ ደግሜ እነግርሃለሁ ሃሳቡ እንደ አማራ ግዙፍ ነው ።

አፋብኃ ሰሜን አማራ ፣ አፋብኃ ምዕራብ አማራ ፣ አፋብኃ ምስራቅ አማራ ፣ አፋብኃ ደቡብ አማራ ። አቦ እንዴት ደስ ይላል ። ወዳጄ እሱ ጋር ሆነህ ስለማይታይህ ቢያንስ እዚህ ና ! እሱ የጎጥ ሸለቆ ነው ትንሽ ከቆየህ ያንሸራትትሃል።

ይታይሃል ከቆምክበት በታች ያለውን እሱ የሞት ሸለቆ (ፔርሙዳ ትሪያንግል) ነው ። እሱ ጋር ሆነህ እንኳን አማራን ራስክንም ነፃ አታወጣም ። በርታ ና!! እርግጠኛ ነኝ ቢያንስ እኔ ጋር ከደረስክ እይታው እንዴት ደስ እንደሚል ታየዋለህ ።

አየህ ልብ በል እኔ የቆምኩበት ቦታ ራሱ የአማራነት ከፍታ የመጨረሻው አይደለም። አማራነት ግዙፍ ነው ። አማራነት ረቂቅ ነው ። አማራነት ምስጢር ነው ። ከዚህ በኋላ ያለውን የከፍታውን ጉዞ አብረን እንጓዛለን ።

አማራነት ተራራ ላይ ስትደርስ ገና ኢትዮጵያ የምትባል ውብ ሀገር ትታይሀለች የሷን ነገር ቆይተን እናስብበታለን። እኔና አንተ ስለዘገየን ነው እንጅ ስንቶች እዚያ ከፍታው ላይ እዚያ አማራነት ተራራው ላይ ደርሰው እየጠበቁን ነው ።

እዚያ አንተ እነበርክበት የጎጥ ሸለቆ ውስጥ ሆነህ የሚታይህን ልንገርህ?! ጎጃሜነት/ወሎየነት/ሸዋየነት/ ጎንደሮነት ማንነት ይመስሉሀል። አየህ እኛ የጎጃም/የወሎ/የሸዋ/የጎንደር አማራ እንጂ ጎጃሜ/ወሎዬ/ሸዋዬ/ጎንደሬ የሚባል ማንነት የለንም። ወዳጄ ከዚህ በኋላ ወደ ጎጥህ ዞረህ ማየት አትችልም ። እንደኖህ ሚስት የጨው ሀውልት ሆነህ ትቀራለህ ። በቃ ከዚህ በኋላ ጎጠኝነት ያስቀስፋል። እኔም አንተም አማራ ነን።

ወዳጄ እነኛ በጎንደሬነት/በሸዋዬት/በወሎዬነት/በጎጃሜነት ተደራጅተው ስልጣኑ የጎጃም/የወሎ/የሸዋ/የጎንደር ነው ብለው ጆሮህ ስር ተለጥፈው የሚያሾከሹኩትን ሂድ አንተ ሰይጣን በላቸው። ስልጣኑ የአማራ ነው ። የተሻልክ ጎንደሬ/ጎጃሜ/ሸዋዬ/ወሎዬ ስለሆንክ ሳይሆን የተሻልክ አማራ የሆንክ እለት አንተ ስላልከን ሳይሆን ስለሚገባህ እንሰጥሀለን።

ለመሻል የተሻለ ስራ ለመሻል የተሻለ ታገል ለመሻል የተሻለ አስብ አንተ እኛ ጋር መምጣት አይጠበቅብህም እኛ መጥተን በእጅህ እናስረክብሃለን። ቀብተን እናነግስሃለን። እመነኝ ካልሆነ ተቃራኒውንም እናውቅበታለን።

ማናህ እዚያ ጋር ያለኸው ወንድሜ ደግሞ ደሳለኝ በለው ዘመነ ምሬም ሆነ ሃብቴ መሪ እንጂ ህዝብ አይደሉም። እዚህ የደረሱት ስለሰሩ ነው እሱን እናምናለን። መሪ ናቸው እናከብራቸዋልን ። ዘመን የጎጃም አማራን ፣ ደሳለኝ የሸዋ አማራን ፣ሀብቴ የጎንደር አማራን ፣ ምሬ የወሎ አማራን ይወክላሉ አልን እንጂ ምሬን አለመምረጥ የወሎ አማራን መጥላት ያደረገው ማን ነው? ንገረኝ ዘመነን አለመምረጥ የጎጃም አማራ ህዝብ የከፈለውን ሰማዕትነት መክዳት ነው ያለው ማን ነው? ደሳለኝን አለመምረጥ ማለት ሸዋ አማራን ክህደት ነው የሚል ብያኔ የሰጠውስ የቱ ነው? ሀብቴን መሪ አለማድረግ የጎንደር አማራን ትግል አለማስታወስ ነው ካልከኝ ከት ብዬ እስቅብሁለሁ።

ወንድሜ ሂድ መቃብር ስፍራ ውድ ሂወታቸውን የሰጡልንን ጠይቃቸው በመቃብራቸው አናት ላይ ያረበበውን መንፈስ አስተውል ለአማራነት የተከፈለ እንደሆነ ትረዳለህ ።

ሂድ በየበረሀው የፈሰሰውን ደም የተከሰከሰውን አጥንት መርምር ለአማራነት የፈሰሱ ለአማራነት የተከሰከሰ መሆኑን ትገነዘባለህ።
እመነኝ ለማንም ስልጣን ግን አይደለም ።

ለግል ስልጣንህ ከአንተ ሰፈር ዋጋ የከፈሉትን እየቆጠርክ ከሆነ የደም ነጋዴ እየሆንክ ነው ። ሳትርቅ በጊዜ ተመለስ ። እነሱ ታላቅ ነበሩ አማራነትም ዋጋቸውን በወርቅ ቀለም ይፅፋል ። አንተ ግን ታናሽ እየሆንክ ነው ። ዋጋህ እንዳይቀል በትንሽ ድናር እንዳትሸጥ እሱ ይሁዳነት ነው ። አየህ ሰይጣን እንኳን እየሱስን የፈተነው በሆድና በስልጣን ነው ( እርቦሀል ስለዚህ ይህንን ድንጋይ ዳቦ አድርገው፤ (ሆድ) ፤ ለኔ ስገድና ይህንን አለም ሁሉ ልስጥህ(ስልጣን)

ወንድም ጋሻዬ አንተ ባለቤት አልባ መግለጫ ብለህ ከይዘት ይልቅ ጎጥህ ትዝ ብሎህ የእነዚያ ሰዎች አለመሳተፍን ለመደገፍ የምትሯሯጠው? እስኪ በፈረንጅ አፍ ልጠይቅህ?
How democracy works? እ 15 / 16 ስብሰባ ተጠርቶ ራሱ ቀረ አልተሳተፈም ያልከው ሰውዬ ራሱ ባወጣውና ባፀደቀው ህግ በአብላጫ ድምጽ ተወስኖ መግለጫ ቢወጣ ስህተቱ ምኑ ላይ ነው ? እሽ ያልከው ሰውዬ እስኪገኝ ስንት አመት ይጠበቅ ። ያውም እኮ ያኮረፍክበትን እያወቅህ ።

ወንድሜ ኧረ እባክህ "majority rule " እና ያኮረፈው የሰፈርህ ሰው እስኪመጣ ጎጠኝነት ላይ ቆመን አማራነትን እንጠብቅ ። ወንድሜ እንደዚያ አይሆንም ። ጎጠኝነት አቃጥሎናል ። ና እና ሞክረው ልሙትልህ አማራነትን ስጠብቅ ጫማዬ አልቆ ከውስጥ ሶሉ ተሸንቁሮ ሲሞቅ ያቃጥለኛል ። ሲቀዘቅዝ ቅዝቃዜው አጥንቴ ድረስ ዘልቆ ይሰማኛል ። ልብሴም አልቋል ። ወንድም አለም አማራነትን ከስልጣናቸው እኩል የሚለኩትን ሚዛናችሁ ልክ አይደለም በልልኝ ።

እንዳውም እየመዘናችሁ ያላችሁት ወርቅና ከሰልን ነው ብለህ አስረግጠህ ንገርልኝ።

ደግሞ በጣም ያሳቁኝ ልክነታቸውን ለማስረዳት የሚሄዱበት ልክ ያልሆነ መንገድ ። እየተዋወቅን እኔ ያልተመረጥኩት ወሎዬ/ሸዋዬ/ጎንደሬ/ ጎጃሜ ስለሆንኩ ነው ኧረ በፍፁም አይደለም ። እኛ እኮ ያልተስማማነው እነትና ከኋላ ሆነው እየዘወሩት ስለሆነ ነው የምትሉ ኧረ ላሽ እንዴ!!?

ቆይ ግን ማንነትህ አማራ አይደል እና ታዳያ አየህ የተሳሳትከው አማራነትን አይደለም አማርነትን የምታይበት መነፅር ስሪቱ ልክ አይደለም ። በነገራችን ላይ የምታየው እንድህ ከሆነ ማለቴ ነው ። እርግጥ ነው አይንህ ላይ ችግር የለም መነፅሩ ላይ ነው ። አማራነት ከጎጥህ ጎልቶ እስከሚታይህ ድረስ የመነፅርክን ቁጥር አስተካክል።
1
በነገራችን ላይ የጠሉኝ ስለመሰለህ እንጅ አሁንም ብዙ ተስፋ አለህ ። ፅናትህን አማራነትህን እየፈተንን ነው ። ልትወድቅ አትንገዳገድ ። በትንሹ ስትፈተን በትልቁ አትውደቅ ።
አለቃ(Boss) ተብለህ መጠራትን አትውደድ አንተ መሪ እንጂ አለቃ አይደለህም ።

እነዚያ አድር ባዮች አንተ ከሌላ ፕላኔት የመጣህ ነህ ሲሉህ እርካታ ሲሰማህ ፊትህ ላይ የሚነበበውን ደስታ በቀደም አይቼ ጥርጣሬዬ እየገዘፈ ነው ። ወዳጄ ምንም የተለዬ ነገር የለህም ። የምትመራው ሳይንሳዊ ምርመር አይደለም ። የነፃነት ትግልን ነው ። ጦርነትን ። በጦርነት ሁለተኛ አሸናፊ የለም ። በተሸናፊው ሞት ነው የሚደመደመው ።

እዚህ ጋር ማስታወቂያ ስም ብራንድ ሽያጭ አይሰራም ። እውነተኛ ክህሎት እውነተኛ አማራነትን ይጠይቃል ።

አንዳንዶች ማስታወቂያን ሰራችሁ እሽ ብለን ተቀበልን። ደግሞ እንድንገዛችሁ ሱፐር ማርኬቱ አጠገብ ካልገዛናችሁ ለማስፈራራት ገጀራ ይዞ መቆምን ምን ይሉታል ?እንዳውም ጠረጠርናችሁ ። ይኸ ሁሉ የማስታወቂያ ሰራተኛ ይኸ ሁሉ ተሳዳቢ ይኸ ሁሉ ገጀራ ያዥ ስማችሁ አጠገብ መገኘቱ ውሳኔያችንን እንድናጤን አስገደደን ። እኔ የወደድኩትን ውደድ እኔ የጠላሁትን ጥላ አይባልም ። እንድወድህ እኔ የምወደውን ምን አደረግህ?
ወዳጄ የማስታወቂያው ጥራት የምርቱ ጥራት ላይ የሚፈጥረው ለውጥ የለም።

1. ትንንሽ ፣ ጥቃቅንና አነስተኛ ችግሮች ሲፈጠሩ ብርድ ብርድ የሚላችሁ የኛዎቹ ምስኪኖች
ስንት ችግር አለፍን ። የአማራ ትግል ስንቱን መከራ ተቋቋመ በመሰቅሰቂያም በማማሳይም ነው እኮ ትግሉን የጀመርነው ። ምንድን ነው ልዩነት በመጣ ቁጥር እንትን እንትን የሚላችሁ /እምባ እምባ ለማለት ነው ሌላ እንዳታስቡ) አማራነት ፅናት ይጠይቃል። (አሁን አንዳንዶቻችሁ ወይ እጅ ስጡ ምናምን ያላችሁ ከጋሽ አርከበ ሱቅ 4 ቁጥር ዳይፐር ግዙ እሽ) እኛ የቴዎድሮስ ልጆች ነን የሚሰጥ እጅ የለንም) ፅኑኑኑኑኑ!!!!!! እንዴ!!!?

2. እኔ ከሁሉም የምትገርሙኝ ትዳራችሁን 8 ጊዜ ፈትታችሁ ፤ 9 የፖለቲካ ድርጅት ቀያይራችሁ መኢሶንንና ኢህአፓን ያፈረሳችሁ ሰዎች ግን ለማማከር ብቁ ናችሁ /ኧረ ኧረ እኛ ቁርበት አናነጥፍላችሁም ። እባካችሁ ምክራችሁ እጅ እጅ አለ። በማርያም ተውልን በሰላም የምትጦሩበትን አገር እንፍጠር እሽ? ጎሽ እንደዚያ ነው ።
3. አንድ ነገር እዚህ ጋር እንትን ሲል ዘመነን እነእንትና ሲል ደሳለኝን እነእንቶኔ ሲል ምሬን እዚያ ጋር ደግሞ ሀብቴን ለማለት ነው? የምትሉ ያላችሁ የምታስቡ ያሰባችሁ ሰዎች ክርስቶስ ለ። ያለውን ደግሜ እላችኋለሁ "አንተ አልክ" ብዬ ግን ደግሞ አትከለከሉም ሰው የሚሰማው መስማት የሚፈልገውን ነው
እኔ እንደዛ አላልኩም እሽ ።

4. እናንተ የአፋህድ (በነገራችን ላይ በድርጅቱ ውስጥ ሆናችሁም አማራነት ከፍታ ላልወረዳችሁ የአፋብኃም ጉዳይ ጉዳዬ ነው የምትሉ ባለቀና ልቦችን አይመለከትም ) (የሚመለከተው አፋብኃ ፈረሰ ብሎ ከብልፅግና እኩል ጮቤ የሚረግጡውን መናኛ እንጂ) እና የብልፅግ ሰዎች እና የዋቅጅራ የልጅ ልጆች ምናምን እመኑኝ እዚህ ጋር ምንም የሚንጠባጠብ የሾላ ፍሬ የለም ።

እኛ የአባቶቻችን ልጆች ነን ለሞት የተወረወረብንን ድንጋይ እንዴት ለህይወት እንደምንጠቀምበት እናውቃለን።
1
ይህ ሰዉ በባህርዳር ከተማ የአገዛዙን ተልዕኮ የሚያስፈፅም ባንዳ ነዉ።

በኤርፖርት ኤጀንት ሁነዉ የሚስሩ ወጣቶች ነገ ሰልፍ ካልወጣቹህ ከስራ ትባረራላቹህ በሚል ሲያስፈራራ ዉሏል።

በየሁሉም መስሪያ ቤት እንደዚህ አይነት ባንዳዎች ተልዕኮ እያስፈፅሙ ይገኛሉ!!!!
👍21
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ

ምስራቅ አማራ ኮር 1 እና ኮር 2 ከቆቦ ወልድያ ፌደራል መንገድ ጥቁር አስፓልቱን በመቆጣጠርና ሶስት የጠላት ወታደራዊ ካምፖችን በማውደም ታላቅ ድል መጎናፀፋቸው ይታወቃል::

ስለሆነም በዚህ ድንቅ የዘመቻ ስምሪትና የተሳካ ግዳጅ አፈፃፀም ከሁለት ሳምንት በፊት ራያ ቆቦ ተኩለሽ ገብቶ መሽጎ የነበረው የጠላት ሰራዊት ያለ ምንም ዉጊያ እና የጥይት ድምፅ ከተማዋን ለንስሮቹ አስረክቦ ፈርጥጧል::

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
ሰኔ 21/2017 ዓ.ም
👍4
#የአፋብኃ ጎንደር ቀጠና ሜ/ጀ/ል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ጉና ክ/ጦር

        ቀን ሰኔ 21/2017 ዓ.ም

   የአፋብኃ ጎንደር አማራ ቀጠና  ሜጀል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ጉና ክ/ጦር  የተላለፈ  የማስጠንቀቂያ መልዕክት:-

  የአደባባይ ወንጀለኛው፣ ጨፍጫፊው፣ ገዳዩ፣ በጅምላ ቀባሪው፣ አፈናቃዩ፣ ዘራፊው፣ሀይማኖት የለሹ እና ሀይማኖተኞችን አሳዳጁ የብልፅግና ሥርዓት ሁሉም እንደሚያውቀው ወደ መንበረ ሥልጣን ከመጣበት ጊዜ ጀምሮ በአማራ ሕዝብእና ሀይማኖት  ላይ ያነጣጠረ ግፍ እና በደል ሲያደርስ ቆይቷል አሁንም ይህ ሥርዓት አማራ እንደ ህዝብ ሳይቆጠር በየሄደበት በማንነቱ እንዲያፍር፣ እንዲሸማቀቅ፣ እንዳይኖር ተደርጓል፣ ተፈናቅሏል፣ ሀብት ንብረቱን ተቀመቷል የሀይማኖት አባቶች ታርደዋል ቤተ እምነታቸው  ተቃጥሏል።
     ይህ በእንዲህ አይቀጥልም በማለት የአማራ  ህዝብ አትግደሉን፣ አታፈናቅሉን፣ ሀይማኖታችን አትንኩ ብሎ ወጥቶ አብይ መራሹ ብልፅግናን በማሽመድመድ ላይ ይገኛል። አለው አልሞትኩም መንበረ ሥልጣኔ አለ ለማለት  ከሰሞኑ የብልፅግና አመራር ስሙን ለማደስና ማህበረሰቡ ከእኔ ጋር ነው ብሎ ለካድራዎቹ ለማሳመኛነት ለመጠቀም ሥኳር፣ ዘይትና ማዳበሪያ ልስጣችሁ በሚል የልጂነት ማታለያ በመጠቀም በርካታ አርሶአደሮችንና የከተሜውን ነዋሪ ደግፉኝ እያለ ሰልፍ መጥራቱን አይናል። ነገር ግን ከአሁን በፊት የጠራቸው የድጋፍ ሰልፎች በሁሉም ቀጠናዎች በአማራ ፋኖ የቁርጥ ቀን ልጆች አፍሮና ተዋርዶ ተመልሷል። ከፍተኛም ኪሳራ ደርሶበታል።ከወደቁ ወዲያ መንፈራገጥ ጀርባ መምለጥ የሆነበት ብልፅግና ዛሬ ደግሞ በዝቋላ ገዳም የሚኖሩ አባቶቻችን ዳዊት እንዳንጠለጠሉ ከባዕታቸው በሰይፍና በጥይት ተረሺነዋል፣ እረሽነዋል፣ ያልታየ የግፍ ጥላቻቸውን ዓለም በቃኝ ብለው ሞትን በናቁ መናንያን ላይ ያደረሰውን መጠነ ሰፊ ጭፍጨፋ ለማስቀየስና አጀንዳ ለማስቀየር ታስቦ  እሑድ ሰኔ 22/2017ዓ.ም በአማራ ምድር በግዳጂ የተጠራ ሰልፍ ሲሆን ለምሳሌ በደብረታቦር፣ መካነኢየሱስ፣ አንዳቤት ፣ ወረታ እና አንበሳሜ የደግፋኝ ሰልፍ እንደሚያደርግ መረጃዎች ደርሰውናል። ሰለሆነም ይህንን የጂልነት ጥሪ ሰምቶ ለድጋፍ የሚወጣና ፋኖን የሚያጥላላ መፎክር ይዞ የሚሰለፍ፣ በተሰውት ሰማዕታት አባቶቻችን ደም መቀለድ እና መሳለቅ ነውና በሰልፋ የምትሰለፋ፣ ሀሳብ የምትሰጡ፣ የምትቀሰቅሱ እና የምታስፈራሩ ግለሰብና ማህበራቶች ካላችሁ በዕለቱ በሚወሰደው ፈጣን ርምጃ ለሚደርስባችሁ ጉዳት የጉና ክ/ጦር ሀላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን እንገልፃለንን።
              አማራነት ሀጢያት አደለም ላናሸንፍአ ልጀመርንም እናሸንፋለን እንነግሳለን ያሸናፊዎቹ የነጋሾቹ የአባቶቻችን ልጆች ነን።
    
#ድል ለአማራው ፋኖ።
© መምህር አሃዱ በየነ
4
ሰበር ዜና:- ከራያ አላማጣ ዋጃ እስከ ራያ ቆቦ ያለው ጥቁር አስፋልት በፋኖ ተቆረጠ:: ማንም ማለፍ አይችልም!!

የጠላይ እንቅስቃሴ ተገድቧል:: የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 እና ምስራቅ አማራ ኮር 2 ፋኖዎች ከራያ አላማጣ ዋጃ መግቢያ ዋልካ መንደር እስከ ራያ ቆቦ ጎብየ ፌደራል መንገድ ተቆጣጥረዋል::

ምስራቅ አማራ ኮር 2 አንድ መድፍ አንድ ዙ23 እና አንድ ብረት ለበስ በሞርታር በማውደም ከቆቦ ከተማ ሆርማት ወታደራዊ ካምፕ እስከ ራያ ቆቦ ጎብየ ከተማ መግቢያ ድረስ ተቆጣጠሩ::

የምስራቅ አማራ ኮር 2 ሁሉም አሃዶች ዞብል አምባ: ካላኮርማ: ታጠቅ እና ዲቢና ወርቄ ባለሽርጡ በተሳተፉበት ሰፊ ቀጠና በሸፈነ ተጋድሎ ሶስት ወታደራዊ ካምፖችን እንዲሁም ሶስት መካናይዝድ መሳሪያዎችን በማውደምና ሮቢት ከተማን ሙሉ ለሙሉ በመቆጣጠር ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::

ሰኔ 20ለ 21/2017 ዓ.ም ሌሊት በጀመረ ተጋድሎ በሆርማት እና አራዱም ወታደራዊ ካምፕ እንዲሁም በመንጀሎ በሮቢት ከተማ እና አሚድ ውሃ ባሉ ግንባሮች በርካታ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት የተደመሰሰ ሲሆን ከ120-200 የሚሆን ቁስለኛ ቆቦ ሆስፒታል አምስት ኦራል እና አንድ ፓትሮል ቁስለኛ ወደ ወልድያ ሆስፒታል አስገብቷል:: ፋኖ ሙሉ ለሙሉ በተቆጣጠረው ሮቢት ከተማ በርካታ አስከሬን ጥሎ ወደ ወልድያ አቅጣጫ ፈርጥጧል::

ለሁለት አመት ከፍተኛ ማዘዣ ጣቢያ እና የመካናይዝድ ቤዝ አድርጎት የኖረውን ሆርማት ወታደራዊ ካምፕ በደረሰበት ከባድ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ ምክንያት ዛሬ ማምሻውን ካምፑን ለቆ ወደ ቆቦ ከተማ ገብቷል:: ለዚህ የዳረገውም ከዞብል አምባ ክፍለጦር መካናይዝድ የተቃጣበት ጥቃትና የደረሰበት ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ ነው:: በጥቃቱ ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ በርካታ የወታደራዊ ካምፑ አባላት ሙትና ከባድ ቁስለኛ ሆነዋል::

ከዞብል አምባ ክፍለጦር መካናይዝድ በተፈፀመባቸው ጥቃት አንድ አንድ ብረት ለበስና አንድ መድፍ ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ጥገና ለማድረግ ያደረጉት ጥረት አልተሳካላቸውም:: ከዚህ ጋር ተያይዞ የአሳምነው ክፍለጦር መካናይዝድ ካላኮርማ ክፍለጦር ብርቱ ተጋድሎ ባደረጉበት በሮቢት ከተማ ግንባር አንድ ዙ23 አውድመዋል::

በዚሁ ግንባር ምስራቅ አማራ ኮር 1 አሳምነው ክፍለጦር 4ኛ ሻለቃ ራያ ቆቦ ጎብየ ወታደራዊ ካምፕ ላይ ጥቃት በመፈፀም ታላቅ ጀብዱ የፈፀመች ሲሆን ቀጠናውንም በመዝጋት ጠላት ከወልድያና ሐራ ተጨማሪ የሰው ሃይል እንዳይጨምር በማድረግ ለተመዘገበው አመርቂ ድል ጉልህ ሚና ተጫውታለች::

ምስራቅ አማራ ኮር 1 ሐውጃኖ ክፍለጦር "ዘመቻ ሃብታሙ ሞላ" ብለው በሰየሙት የተከታታይ የአምስት ቀን ተጋድሎ ነባር ይዞታዎችን ከማስጠበቅ በተጨማሪ ከራያ አላማጣ ዋጃ ከተማ እስከ ጮቢ በር ተቆጣጥረው ይገኛሉ::

ፋሽስቱ አገዛዝ ዘመቻ ማዕበል ብሎ በሰየመው ማጥቃት የሐውጃኖ ክፍለጦር ጠንካራ ይዞታዎችን ለመቆጣጠር በጮቢ በር አማያ ቢጭሮ እና ኩቢቀረንሳ ባለፉት አምስት ተከታታይ ቀናቶች ማጥቃት ቢያደርግም አይበገሬዎቹ በመከላከል በመጨረሻም ዛሬ ሰኔ 21/2017 ዓ.ም ሙሉ ለሙሉ ቀጠናውን በማስለቀቅ እስከ ጥቁር አስፓልት ተቆጣጥረዋል::

ሐውጃኖ ክፍለጦር "በዘመቻ ሃብታሙ ሞላ" ለተከታታይ አምስት ቀናቶች ባደረጉት ተጋድሎ ድሽቃውንና ድሽቃ ምድብተኞችን ጨምሮ እስከ እግረኛ አመራሮች ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ብሎም ቀጠናቸውንና ጠንካራ ይዞታቸውም በማስጠበቅና የጠላትን ይዞታ ፌደራል መንገድ ጭምር በመቆጣጠር "ዘመቻ ሃብታሙ ሞላን" በታላቅ ድል ደምድመውታል::
12👍1
አፋብኃ ሰሜን ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
  ሰኔ 22/2017 ዓ.ም

     ዳ/ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር ጎንደር ከተማ ዓፄ ቴዎድሮስ ኤርፖርትን ጨምሮ በ5 ወረዳዎች ብርቱ ውጊያ እያደረገ ይገኛል።

ጠላት ኦህዴድ ብልፅግና   ከትላንት ጀምሮ ከሰማይ በድሮን ቅኝት ከምድር አለኝ የሚለውን ሰራዊትና  በሰፊ ቀጠና በማስፈር የመከላከል አጥር ለመስራት ሞክሮ ነበር።ሆኖም በአስደናቂ ወታደራዊ ጥበብና ጀግንነት ሰራዊታችን የጠላትን የመከላከል አጥር በመስበር ወደ ዋና የተልዕኮ ኢላማ እየተሸጋገረ ነው።

      ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!

               ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ
👍5🔥4
👉👉አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ እዝ ዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር በአዲስ ዘመን ፣ በማክሰኝት ፣በደጎማ ፣በአርባ ፣በጓህላ ፣ በጠዳ በመገጭ ግድብ ዙሪያ እንዲሁም በጎንደር ከተማ እልህ አስጨራሽ ውጊያ እያካሄደ ነው። ዝርዝር መረጃውን በሰፊው እንመለስበታለን።
አብነት ሞላ
ዳግ/ቴዎ/5ኛ ኮር
👍7🔥3
በአዘዞ ኤርፓርት ከባድ ውጊያ በመኖሩ ከአዲስ አበባ ወደ አዘዞ አየር ማረፊያ ደርሶ የነበረ የአገዛዙ ሁለት አውሮፕላኖች ሳያርፍ ተገዶ ተመልሶ ሂዷል።
ድል ለመይሳው ልጆች💪
👍10
የአፋብኃ
ሰሜን አማራ ቀጠና
ሰኔ 22/2017ዓ.ም

ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮር ፩ኛ ኮር ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ አራዊት ሠራዊቱ ጋር እልህ አስጨራሽ ውጊያን እያደረገ ይገኛል። የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ጥምር ጦር በከባድ መሣሪያ እየታገዘ ውጊያን ለማድረግ እዬሞከረ ነው። ነገር ግን ለእውነት የቆመው የፋኖ ሰራዊት ከይስሙላው የመንግስት ተብየው ሀይል ጋር አንገት ለአንገት ተናንቆ ጠላትን እያሺመደመደ ይገኛል።

ድል ለአማራው ፋኖ
👍3
የጎንደር የፋኖ ጦር ከጎንደር እስከ አለፋ ቀጠና የሸፈነ ውጊያ እያደረገ ሲሆን የአማራ ፋኖ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በጌምድር ክፍለጦር ጯሒት ቆላድባ ደልጊ ሰልፍ ሳይሆን ሰይፍ ነው ብሎ እየወቃው ይገኛል።
ድል ለጎንደሬው ፋኖ💪
🔥4
በማለዳ ቤተክርስቲያን ማገልገል የነበረባቸው አባቶች : በአደባባይ የብልፅግናን ፀረ እምነት ስርአት እያወደሰ ማየት በእጅጉ ያሳፍራል።

በምዕመን ከአባቶች ምን ይማሩ : ለዕምነት መሞትን ወይስ ለምድራዊ ፍላጎት(ለዚያውም ህሊናን ለሚያደማ : ርካሽ የፖለቲካ ጉዳይ) መሞት!?
👍7
ሰበር ዜና የሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር ጣና ገላውዲዎስ ክፍለጦር 6ተሽከርካሪ፤1ድሽቃ በርካታ የቡድን መሳሪያ በመማረክ አምበሳሜ ከተማን ተቆጣጥሯል💪
👍4🔥1
በጎንደር በሁሉም አካባቢዎች ትንቅንቁ ተጠናክሮ ቀጥሏል።

በጎንደር ከተማ እና ዙሪያ እንዲሁም አምስት ወረዳዋችን ያካለለ አዉደዉጊያ እየተደረገ ሲሆን የጠላት ኃይል ከባድ ጉዳት አስተናግዷል።

በጧቱ ወደ ማክሰኝት ከተማ የገሰገሱት የቲዎድሮስ አናብስቶች በሰሩት አስደማሚ የከተማ ኦፕሬሽን ከ24 በላይ የሚሊሻ ሀይል ተደምስሶ ቀሪዉ ደግሞ አካላዊ ጉዳት አስተናግዷል።

በደቡባዊ ጎንደር ቀጠና አንበሳሜ በጀጌኖቹ እጅ ገብታለች።ጠላት መዉጫና መግቢያ በማጣቱ ከእነትጥቁ እስከወዲያኛው ተሸኝቷል።

አገዛዙ እና ጦሩ የሚይዘዉ የሚጨቤጠዉ ጠፍቷታል።

ዝርዝር መረጃዉን እናደርሳለን!!!
@ግሎባል ፋኖ ሚዲያ!!!!
👍8
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ዳግማዊ ቲወድሮስ አምስተኛ ኮር እና ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ አኔደኛ ኮር አስደማሚ ኦፕሬሽን በመስራት ድል ተጎናፅፈዋል።

ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ አንደኛ ኮር ዲሽቃን ጨምሮ ሌሎች የቡድን መሳሪያዎች መማረክ ችሏል።

ድሉ ቀጥሏል።

ግሎባል ፋኖ ሚዲያ!!!
መረጃዉን ከስር ከመሰረቱ ወደ እናንተ!!!!
👍1