የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት "የጤና ባለሙያዎችን በማዋከብ የአገሪቱን የጤና ችግር መፍታት አይችሉም" ሲል ሂውማን ራይትስ ዋች ገለፀ።
የጤና ባለሙያዎች የሥራ ማቆም አድማ ከመጥራታቸው በፊት ቅሬታቸውን ሲያሰሙ
የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት "የጤና ባለሙያዎች ማኅበርን በማገድ፣ ባለሙያዎችን በማሰር እና በማዋከብ አሳሳቢ የሆነውን የአገሪቱን የጤና ችግር መፍታት እንደማይችሉ" የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪው ሂውማን ራይትስ ዋች ገልጿል።
ሂውማን ራይትስ ዋች የጤና ባለሙያዎቹ ያነሷቸውን "ተገቢ ጥያቄዎች ትርጉም ባለው ውይይት መፈታት አለባቸው" ሲሉ የተቋሙ የአፍሪካ ምክትል ዳይሬክተር ላቲሺያ ባደርን ዋቢ አድርጎ ረቡዕ፣ ሰኔ 18/2017 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ አስፍሯል።
የሕክምና ባለሙያዎቹ ከተመጣጣኝ ደመወዝ፣ ጥቅማጥቅም፣ የሙያ ዕድገት ዕድሎች እንዲሁም ከምቹ የሥራ ቦታ እና የሥራ ቦታ ነጻነት ጋር የተያያዙ ባለ 12 ነጥብ ጥያቄዎችን ለጤና ሚኒስትር ሚያዝያ 3/2017 ዓ.ም. ማቅረባቸው ይታወሳል። ለጥያቄዎቻቸው ምላሽ ባለመሰጠቱም ከግንቦት 10/2017 ጀምሮ ሙሉ ለሙሉ የሥራ ማቆም አድማ አድርገው እንደነበር የሚታወስ ነው።
አድማውን ተከትሎ መንግሥት በጤና ባለሙያዎቹ ላይ እስር፣ ማዋከብ፣ የሥራ የማባረር ዛቻዎች፣ አዲስ የሥራ ቅጥር ማውጣት እና ሌሎች ጫናዎች መድረሱን ተቋሙ በመግለጫው አስፍሯል።
ከሥራ ማቆም አድማ ጋር ተያይዞም አመራሩ ታስረውበት የነበረው የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች ማኅበር ሰኔ 5/ 2017 ዓ.ም. በኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ታግዷል። የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች ማኅበር እገዳን በአስቸኳይ እንዲያነሱ ሂውማን ራይትስ ዋች በዚህ መግለጫው ባለሥልጣናቱን የጠየቀ ሲሆን፤ አክሎም "የጤና ባለሙያዎች ቅሬታዎችን በአግባቡ ይፍቱ" ብሏል።
በአገሪቱ የሚገኙ የጤና ባለሙያዎች መብታቸውን በሰላማዊ መንገድ በመጠየቃቸው ባለሥልጣናቱ ለእስር እንደዳረጓቸውም ጠቅሷል።
የሥራ ማቆም አድማው ከተጀመረበት ከግንቦት 5/2017 ዓ.ም. ጀምሮ 148 የጤና ባለሙያዎች ታስረው እንደነበር በበይነ መረብ ላይ ያለ የጤና ባለሙያዎች ንቅናቄ መረጃ እንደረሰው ሂውማን ራይትስ ዋች ገልጾ ሆኖም አኃዙን አላጣራሁም ብሏል።
ፌደራል ፖሊስ በበኩሉ 47 የጤና ባለሙያዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቆ ነበር።
"ከግንቦት ወር ጀምሮ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት የጤና ባለሙያዎች ከተመጣጣኝ ደመወዝ፣ ጥቅማ ጥቅም እና ከምቹ የሥራ ሁኔታ ጋር በተያያዘ የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች ከመመለስ ይልቅ አፋኝ ዘዴዎችን ተጠቅመዋል" ሲሉ ላቲሺያ ወቅሰዋል።
አክለውም "መንግሥት የጤና ባለሙያዎች ማኅበር ላይ የጣለውን እገዳ በአስቸኳይ እንዲያነሳ እንዲሁም በጤና ባለሙያዎች ላይ እያደረሰ ያለውን ወከባ ሊያቆም ይገባል" ብለዋል።
የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች ማኅበር በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የታገደው "ጠቅላላ ጉባኤ አላካሄዳችሁም" እንዲሁም የፋይናንስ ሪፖርት አላቀረባችሁም በሚል እንደሆነ የማኅበሩ ፕሬዚዳንት አቶ ዮናታን ዳኜ ከዚህ ቀደም ተናግረዋል። ፕሬዚዳንቱ ማኅበራቸው "የአገሪቱ ሕግ በሚፈቅደው እና መመሪያዎችን በመከተል" እንደሚንቀሳቀሱ የገለጹ ሲሆን፣ ይህ እግድ ከጤና ባለሙያዎች እንቅስቃሴ ጋር የተገናኘ ነው" ብለው መናገራቸው ተቋሙ ሚዲያዎችን አጣቅሶ በዚህ መግለጫው አካቷል።
የጤና ባለሙያዎቹን ጥያቄዎች ከፊት ሆኖ ሲያንቀሳቅስ የነበረው ማኅበሩ በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አዘጋጅነት ከመንግሥት ጋር በተደረገ ውይይት ተሳትፎ የነበረ ቢሆንም ለችግሮቹ እልባት መስጠት እንዳልተቻለም ተጠቅሷል።
የኢትዮጵያ የሕብረሰብ ጤና አጠባባቅ ወጪ ከጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት (ጂዲፒ) አንጻር ሲሰላ 0.7 በመቶ ሲሆን፣ ይህም በዓለም አቀፍ መመዘኛ ከተቀመጠው እጅጉን ያነሰ መሆኑን ከሦስት ዓመታት በፊት የወጣውን የዓለም ጤና ድርጅትን መረጃ ዋቢ አድርጎ ተቋሙ በዚህ መግለጫው አስፍሯል። ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው አገራት የጤና አጠባበቅ ወጪያቸው በአማካይ 1.2 በመቶ መሆኑም በዚሁ መግለጫ ተጠቅሷል።
የጤና መድን ሽፋን አለመዘርጋት፣ ከሥራ ጋር በተያያዙ አደጋዎች በቂ ካሳ አለማግኘት፣ የደመወዝ መዘግየት እና ሌሎች መሠረታዊ ጉዳዮች ሲንከባለሉ የቆዩ ነገሮች መሆናቸውን የጤና ባለሙያዎቹ ይጠቅሳሉ።
የጤና ባለሙያዎቹ የሕብረተሰቡን ጤናን በመጠበቅ ረገድ ከፍተኛ ሚና ቢጫወቱም የጤና ባለሙያዎች በአማካይ የሚያገኙት በወር 80 ዶላር ሲሆን ነርሶች፣ የጤና መኮንኖች እና ሌሎች ባለሙያዎች ከዚህ ያነሰ እንደሚከፈላቸው አምነስቲ ከዚህ ቀደም ባወጣው መግለጫ ጠቅሷል። አምነስቲ የኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ ለማጠናከር እና በሰላማዊ ተቃውሞ ላይ ያሉ የጤና ባለሙያዎችን መብት ለማስጠበቅ የልማት አጋሮች የሁለትዮሽ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አድርጓል።
"ባለሥልጣናት ከዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ግዴታዎቻቸው ጎን ለጎን ከፍተኛውን ሃብት እንደ ጤና ላሉ ወሳኝ የሕዝብ አገልግሎቶች መመደባቸውን ለማረጋገጥ አስቸኳይ እርምጃዎችን መውሰድ አላባቸው" ሲል በወቅቱ ባወጣው መግለጫ አጽንኦት ሰጥቶ ነበር።
ይህንን እልባት ለመስጠት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሳምንት በፊት ከተመረጡ የጤና ባለሙያዎች ጋር ውይይት ማድረጋቸው ይታወሳል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጤና ባለሙያዎቹ ያነሷቸው የደመወዝ ጭማሪ እና የጥቅማ ጥቅም ጥያቄዎች ተገቢነት ቢኖረውም "የፖለቲካ ኪሳራ በገጠማቸው እና ሐኪም መሳይ ጋወን ለባሽ" ባሏቸው ሰዎች ተጠልፏል ብለዋል።
'የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች ንቅናቄ' በሚል ማዕቀፍ የሚታወቁት ባለሙያዎቹ ሲያደርጉት የነበረው እንቅስቃሴ "የመጀመሪያ ምዕራፍ" እንቅስቃሴያቸው የተሳካ እንደነበር ለቢቢሲ የተናገሩ አንድ የንቅናቄው አስተባባሪ፤ ለጤና ሚኒስቴር ያቀረቧቸው አራት ቅድመ ሁኔታዎች በከፊል በመሟላታቸው እና ለማኅበረሰቡ ሲሉ ወደ ሥራ መመለሳቸውን ገልፀዋል።
አንዳንድ የጤና ተቋማት ግን የጤና ባለሙያዎች ወደ ሥራ "አትመለሱም" በሚል ክልከላ እንደተረገባቸውም አስታውቀዋል።
ዘገባው የቢቢሲ ነው

የእሁድ አስገዳጅ ሰልፍ ውጥን ከባድ ዋጋ ያስከፍላል።
በተደጋጋሚ አስገዳጅ ሰልፍ ሞክሮ ያከሸፍንበት አገዛዙ ለሰኔ 22/2017 ዓ.ም እሁድ ለርካሽ ፖለቲካ ዓላማ ሰልፍ ለማስወጣት በርካታ ከተሞች ላይ ህዝቡን ከወዲሁ እያዋከበ መሆኑ ተደርሶበታል።
ህዝባችንም ድረሱልን ብሏል ።
የእሁዱን ሰልፍ ለማስተባበር ህዝብ እያዋከበ በሚገኝ፣እንዲሁም የፖለቲካ፣የሚዲያ፣የወታደራዊ፣የገንዘብና የመረጃ ትብብር ወዶም ሆነ ተገዶ የምታደግ ሁሉ የጥቃታችን ኢላማ ትሆናለህ።ፈጥነው ከሂደቱ የሚወጡ ብቻ ምህረት የምናደርግ ሲሆን የጠላት ሰልፍ መሳተፍም ሆነ ማስተባበር ከባድ አደጋ በራስ ላይ መጋበዝ መሆኑን እናስጠነቅቃለን።
የተሰጠውን ማስጠንቀቂያ ችላ ብሎ በተላለፈ አካል ላይ በየትኛውም ቦታ በየትኛውም ቀንና ሰዓት ከወትሮው ጠንከር ያለ የማያዳግም ርምጃ ለመውሰድ እንገደዳለን።አፋብኃ ሰሜን ቀጠና በላይ ዕዝ !
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ሰ/ቀጠና በላይ ዕዝ

❤2👍1
አማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሠሜን አማራ ቀጠና(በላይ ዕዝ)
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮር(፩ኛ ኮር)
ሠኔ 20/2017ዓ.ም
፩ኛ ኮር በሚንቀሳበሥበት መዳረሻ የፋሽሥተ ናዚዝሙ አቢይ አሕመድ አገዛዝ ዕድሜ አርዛሚ ወታደር አካላት 74ኛ ክ/ጦር፣ 23ኛ ክ/ጦር፣ 77ኛ ክ/ጦር፣ የ303ኛ ኮር ልዩ ኮማንዶ፣ የኮራቸው ቃኝና መሐንዲሥ፣ አድማ ብተና(አማራ በታኝ፣ ፖሊሥና ሚሊሻ በጥምረት የአማራ ፋኖን ለማምበርከክ ሞክረው ነበር። ነገር ግን ጥበበኞቹ የአማራ ፋኖዎች በሁሉም ቀጠና የጠላትን ቅሥም ሠባብረዋል፣ የጠላትን አቅም በእጅጉ አዳክመዋል፣ አገዛዙም በመጣበት እግሩ እንዲመለሥ አድርገዋል። በዛሬው ዕለት ውጊያ የተደረገባቸው እና እየተደረገባቸው ያሉ መዳረሻዎችም፦
1. ፎገራ
የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት ከወሮታ እና ከአለም በር በመነሣት ''ጉራምባ'' ከተማን ለመያዝ አልሞ በሌሊቱ ተንቀሣቅሧል። ነገር ግን መረጃው የደረሳቸው የኢንጅነር ሥመኘው በቀለ ክፍለ ጦር እና አፄ ፋሢል ክፍለ ጦር የፋኖ ሠራዊት በጥምረት በሁሉም አቅጣጫ ጠላትን ከጠዋቱ 12:00 ጀምረው በሁሉም አቅጣጫ እዬገረፉት ነው የሚገኙት። በዚህ ትንቅንቅ የኢንጅነር ሥመኘው በሸለ ክፍለ ጦር አካል የሆኑት ክርሥትያን ታደለ ብርጌድ እና አሣምነው ፀጌ ብርጌድ በተመሣሣይ ግምባር ሌላኛው የአፄ ፋሢል ክፍለ ጦር አካላት የሆኑት ቴዎድሮሥ ብርጌድ፣ ሙሉዬና ተንሣኤ ብርጌድ እና አሣምነው ፅጌ ብርጌድ በጥምረት ከአባ ጉንዳ እሥከ ቁሥቋም፣ ከወሮታ እሥከ መነጉዘር፣ ከልቅም ጊዎርጊሥ እሥከ አባ ጉንዳ ኢዬሡሥ ድረሥ ጠላትን እዬገረፉት ይገኛሉ። ጠላት ከወረታ በኩል የመጣው ኃይል ወደኋላ እንዲመለሥ ሢገደድ ከአለም በር በኩል የመጣው ኃይል ደግሞ በከበባም በቆረጣም በሁሉም የውጊያ ሥልቶች እንዳይወጣ ተደርጎ እዬተገረፈ ይገኛል።
በሠኔ 18/2017ዓ.ም ሁለቱም ክፍለ ጦሮች 12+ ሠዓታትን የፈጀ አውደ ውጊያ ማድረጋቸውን ልብ ይሏል።
2. እሥቴ
የጉና ክፍለ ጦር ቁ. ፩ እሥትንፋሥ የሆኑት ጥቋቁር አናብሥቶቹ፣ የባንዳ መቅጫዎቹ፣ ጠላትን ማሣፈሪያዎቹ፣ የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት ልከኛ መድኃኒቶቹ፣ የውባንተ አባተ የግብር ልጆቹና አምሐራነትን ተንፋሾቹ እሥቴ ዴንሣ ብርጌዶች ከመካነ ኢዬሡሥና ከወለሽ ከተሞች ተውጣጥቶ ከአንዳ ቤትና ከእሥቴ አዋሣኝ ቦታ ''ቀጭን ሜዳ'' ላይ ደፈጣ አድርጎ ጥቃት ለማድረሥ የሞከረውን የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት በጥበበኞቹ የጥበብ ልጆች በፀረ ማጥቃት ጠላት አንገቱን ደፍቷል። ደፈጣ ይዣለኹ ያለው አካል ተሽከርካሪ ላይ የነበሩ የፋኖ አካላትን ማጥቃት ሣይችል ወደመጠቃት ተሸጋግሯል። ሁሉንም ተራራዎች ምሽግ አድርጎ የነበረው አካል መሐል አሥፓልት ላይ የነበሩ ፋኖዎችን ማጥቃት አልችል ብሎ በተቃርኖ ተጠቅቷል። ጠላትም በቅርብ ርቀት ከመካነኢዬሡሥ ተጨማሪ ኃይል ቢያመጣም የእሥቴ ዴንሳዋ አንዷ ሻለቃ ብቻዋን በብቃት የጠላትን ማጥቃት በጸረ ማጥቃት መልሳለች። በኋላም ከአጎና እሠከ አጎና፣ ከልዋዬ እሥከ ዝጎራ፣ ከበቅሎ ፍለጋ እሥከ ጅብ አሥራ የተዘረጉት የባዬው መልካሙ ልጆች ለአንዷ ሻለቃ የኋላ ደጀንነትን በብርሐን ፍጥነት ተግብረዋል። በመጨረሻም የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት ከደፈጣ ውጊያ ወደ መደበኛ ውጊያ አድማሡን ቢያሠፋም የአማራ ፋኖን ክንድ መቋቋም ተሥኖት አንድ ሢኖ ትራክ ቁሥለኛውንና ሙቱን ይዞ ወደመካነ ኢዬሡሥ ሊፈረጥጥ ሢችል በአንዳ ቤት በኩል የመጣው ደግሞ እሥከ ቀኑ 10:00 ድረሥ በአማራ ፋኖ እንዳይወጣ 360° በሮች ሁሉ ተጠርቅመውበታል።
የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦርን ክንድ መቋቋም ያቃተው የአገዛዙ 23ኛ ክፍለ ጦር በ23 ሲኖትራክ እና ፓትሮሎች ተጭኖ በሠኔ 18/2017 ሌሊት ባሕር ዳር ከተማ መግባቱን አረጋግጠናል። አገዛዙ አለኝ ያለውን አቅሙን ሁሉ ተጠቅሞ ለማጥቃት የሞከራት የውባንተ አባተ ክፍለ ጦር ሚሥማር በተመታ ቁጥር እንደሚጠብቀው ሁሉ በአቅምም ሆነ በመሣሪያ ጎልብታ ጠላትን አሣፍራ መልሣለች። አሁን ደግሞ 74ኛን አሥወጥቶ 77ኛን ያሥገባው ጀነራል መሐመድ ተሠማ የአማራ ልጆችን የተባበረ ክንድ ይቀምሣል። ይህችን ክፍለ ጦር ለማምበርከክ በተደጋጋሚ ራሡ መሐመድ ተሠማ አዋግቷል። ነገር ግን አናብሥቶቹ ውቤያዊያን ወይ ፍንክች የአባ መቅጫ ልጅ ብለዋል።
ቀጠናው ላይ ፍትሕን ለማንበር ፩ኛ ኮር ከመቼውም ጊዜ በላይ የወትሮ ዝግጁነቱ ምልዑ ሆኗል። በሥነ ምግባር የታነጸ ሠራዊትም እዬገነባን እንገኛለን። ፩ኛ ኮራችን ከተመሠረተ ወዲህ ከደብረ ታቦር ባሕር ዳር፣ ከደብረ ታቦር ጎንደር እና ከደብረ ታቦር ወልድያ ያሉ መዳረሻዎች በሙሉ ሠላማቸው ተመልሧል። የብአዴን ፋኖዎች እጃቸው እዬተቆረጠ ነው፣ የብአዴን ወንድሙ አፋሕድ ልጆች በአፋብኃ ልጆች ልክ እዬገቡ ያልገቡ ወደቤታቸው ብልጽግና ቤት እዬተመለሱ ነው፣ ፋኖነትን ምሽግ ያደረጉ ቤታቸውን እንዲለዩ ሢደረግ በጥቅሉ ፋኖነት የተቀደሰ የትግል መንገድ እንደሆነ በተግባር እዬተገለጠ ነው። ይህ የፋኖ ሠራዊት የሚሞትለትንና የሚሞትበትን አላማ ላይቶ የሥጋ ዝምድናን ተጠይፎ የአላማ ዝምድናን ቀዳሚ ሥራው አድርጓል። ሠራዊታችን የትግል መርሑ ፩ አምሐራነት ብቻ ነው። ሠራዊታችን ጎጠኝነትን አምርሮ የሚታገል ዘመኑን የዋጀ አሥራታዊ ቃል ኪዳንን ፈጻሚ ነው።
ድላችን በተባበረ ክንዳችን❗
ዝንተዓለም አምሐራ Forever Amhara❗
፩ አምሐራ❗
፩ኛ ኮር ሕዝብ ግንኙነት
ዘረ ውባንተ አባተ ፋኖ ኃቅአለው ዘ ብሔረ አምሐራ
ሠኔ 20/2017ዓ.ም
ጎንደር/አምሐራ/ኢትዮጵያ

❤2
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ
ምስራቅ አማራ ኮር 1 ሃውጃኖ ክፍለጦር ራያ ቆቦ ላይ ለአራተኛ ተከታታይ ቀን ብርቱ ትንቅንቅና ተጋድሎ በማድረግ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
የፋሽስቱ አገዛዝ ዘመቻ ማዕበል ብሎ በሰየመውና ፋኖን እስከ ሰኔ 30 አጠፋለሁ ካልቻልኩ ጠንካራ ይዞታዎቹን እቆጣጠራለሁ ብሎ በጀመረው ዘመቻ ወሎ ላይ በቋሚነት ተመድቦ ካለው የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ሶስት ኮሮች በተጨማሪ ከደቡብ ዕዝ አንድ ኮር በመጨመር፦
*የደቡብ ዕዝ አንድ ኮር ምዕራብ ወሎ
*በጀኔራል ዘውዱ ሰጥአርጌ የሚመራ ኮር ደቡብ ወሎ እና ሰሜን ወሎ የጁ ዙሪያ
*በኮሎኔል ቢራራ የሚመራ ኮር ራያ አካባቢ
*በጀኔራል አብርሃም ሞሲሳ የሚመራ ኮር ላስታ በማዝመት በከፍተኛ መካናይዝ ጦር ታግዞ በሙሉ ሃይሉ ማጥቃት እያደረገ ያለ ቢሆንም ንስሮቹ የዋርካው ምሬ ወዳጆ ልጆች በሁሉም ግንባሮች የጠላትን ቅስም በመስበር ታላቅ ድል እያስመዘገቡ ይገኛሉ::
በኮሎኔል ቢራራ የሚመራ የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት አንድ ኮር ጉባላፍቶ ወረዳ ሐራ ከተማ የነበረውን ማዘዣውን ወደ ራያ ቆቦ በማድረግ በከፍተኛ መካናይዝድ በሞርታር 82 እና 120 በዙ23 ብረት ለበስ መድፍና ቢ ኤም ታግዞ ራያ ቆቦ ጮቢ በር አማያ ኩቢ ቀረንሳና ባይባወ ግንባሮች በሙሉ ሃይሉ ሐውጃኖ ክፍለጦር ላይ ባለፉት ተከታታይ አራት ቀናቶች ማጥቃት ቢያደርግም በደረሰበት ፀረ ማጥቃት ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ በርካታ ሰራዊቱ ሙትና ቁስለኛ ሆኖ ቀሪው ሰራዊቱም ፈርሶበት እቅዱ ሳይሳካ ቀርቶ አሁንም ለሌላ መልሶ ማጥቃት እየተዘጋጀ ይገኛል::
ሌሎች ቀጠናዎች ላይ ያሉ የተጋድሎ መረጃዎች በቀጣይ የምናደርስ ይሆናል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ
ሰኔ 20/2017 ዓ.ም

ከንጋት 11 ሰዓት እስከ ምሽት 2 ሰዓት ። ጨለማ የለያየው ውጊያ ።
አስተርዕዮ ግንባር።
ከሑዳድ ጀምሮ -አሽመን - ጎድር ሜዳ ቆንተር- ቦዳ ባራዲ ታሪክ ሲሰራ የዋለው መላው ሕዝብ አሁንም በተጠንቀቅ እንደቆመ ነው።
ዙ _ መድፍ _ታንክ ቢያጓራም ሠራዊታችንን ሊቋቋም ስላልቻለ አሁን ከመሸ 4 ተሳቢ ፣ 3 ፓትሮል ፣ 2 ኦባማ መከላከያ ሰራዊት ከአዴት ወደ አስተርዕዮ ተጨማሪ ኃይል ገብቷል።
ትጥቁ ከዚሁ መቅረት ያለበት ኃይል ስለሆነ ጨለማን ተገን በማድረግ ሌሊት ተሰውሮ እንዳይወጣ የጎበዝ አለቆች ፣ የግል ታጣቂዎች ከሠራዊታችን ጋር ዙሪያ ከበው ይገኛሉ።
ክብርና ምስጋና ታላቅ ገድል ሲፈጽም ለዋለው ሜካናይዝድ ጦራችን !!!!

ጎጃም አሁን ምሽት!
መርዓዊ ሳንጊ፣ ደጋ ዳሞት ደረቄ ፣ ቋሪት ብር አዳማ፣ ዋሸራ፣ ዘማ፣ አስተርዮ ፣ አራጢ፣ ድጎ ፣ ከበሳ እና አካባቢው ፋኖ ከመከላከል አልፎ በሙሉ ማጥቃት የአገዛዙን ግሪሳ እየለበለበው ይገኛል!
ድል ለጀግኖቻችን💪
መርዓዊ ሳንጊ፣ ደጋ ዳሞት ደረቄ ፣ ቋሪት ብር አዳማ፣ ዋሸራ፣ ዘማ፣ አስተርዮ ፣ አራጢ፣ ድጎ ፣ ከበሳ እና አካባቢው ፋኖ ከመከላከል አልፎ በሙሉ ማጥቃት የአገዛዙን ግሪሳ እየለበለበው ይገኛል!
ድል ለጀግኖቻችን💪
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ
ምስራቅ አማራ ኮር 1 ሃውጃኖ ክፍለጦር ራያ ቆቦ ላይ ለአራተኛ ተከታታይ ቀን ብርቱ ትንቅንቅና ተጋድሎ በማድረግ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
የፋሽስቱ አገዛዝ ዘመቻ ማዕበል ብሎ በሰየመውና ፋኖን እስከ ሰኔ 30 አጠፋለሁ ካልቻልኩ ጠንካራ ይዞታዎቹን እቆጣጠራለሁ ብሎ በጀመረው ዘመቻ ወሎ ላይ በቋሚነት ተመድቦ ካለው የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ሶስት ኮሮች በተጨማሪ ከደቡብ ዕዝ አንድ ኮር በመጨመር፦
*የደቡብ ዕዝ አንድ ኮር ምዕራብ ወሎ
*በጀኔራል ዘውዱ ሰጥአርጌ የሚመራ ኮር ደቡብ ወሎ እና ሰሜን ወሎ የጁ ዙሪያ
*በኮሎኔል ቢራራ የሚመራ ኮር ራያ አካባቢ
*በጀኔራል አብርሃም ሞሲሳ የሚመራ ኮር ላስታ በማዝመት በከፍተኛ መካናይዝ ጦር ታግዞ በሙሉ ሃይሉ ማጥቃት እያደረገ ያለ ቢሆንም ንስሮቹ የዋርካው ምሬ ወዳጆ ልጆች በሁሉም ግንባሮች የጠላትን ቅስም በመስበር ታላቅ ድል እያስመዘገቡ ይገኛሉ::
በኮሎኔል ቢራራ የሚመራ የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት አንድ ኮር ጉባላፍቶ ወረዳ ሐራ ከተማ የነበረውን ማዘዣውን ወደ ራያ ቆቦ በማድረግ በከፍተኛ መካናይዝድ በሞርታር 82 እና 120 በዙ23 ብረት ለበስ መድፍና ቢ ኤም ታግዞ ራያ ቆቦ ጮቢ በር አማያ ኩቢ ቀረንሳና ባይባወ ግንባሮች በሙሉ ሃይሉ ሐውጃኖ ክፍለጦር ላይ ባለፉት ተከታታይ አራት ቀናቶች ማጥቃት ቢያደርግም በደረሰበት ፀረ ማጥቃት ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ በርካታ ሰራዊቱ ሙትና ቁስለኛ ሆኖ ቀሪው ሰራዊቱም ፈርሶበት እቅዱ ሳይሳካ ቀርቶ አሁንም ለሌላ መልሶ ማጥቃት እየተዘጋጀ ይገኛል::
ሌሎች ቀጠናዎች ላይ ያሉ የተጋድሎ መረጃዎች በቀጣይ የምናደርስ ይሆናል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ
ሰኔ 20/2017 ዓ.ም
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ
ምስራቅ አማራ ኮር 1 ሃውጃኖ ክፍለጦር ራያ ቆቦ ላይ ለአራተኛ ተከታታይ ቀን ብርቱ ትንቅንቅና ተጋድሎ በማድረግ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
የፋሽስቱ አገዛዝ ዘመቻ ማዕበል ብሎ በሰየመውና ፋኖን እስከ ሰኔ 30 አጠፋለሁ ካልቻልኩ ጠንካራ ይዞታዎቹን እቆጣጠራለሁ ብሎ በጀመረው ዘመቻ ወሎ ላይ በቋሚነት ተመድቦ ካለው የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ሶስት ኮሮች በተጨማሪ ከደቡብ ዕዝ አንድ ኮር በመጨመር፦
*የደቡብ ዕዝ አንድ ኮር ምዕራብ ወሎ
*በጀኔራል ዘውዱ ሰጥአርጌ የሚመራ ኮር ደቡብ ወሎ እና ሰሜን ወሎ የጁ ዙሪያ
*በኮሎኔል ቢራራ የሚመራ ኮር ራያ አካባቢ
*በጀኔራል አብርሃም ሞሲሳ የሚመራ ኮር ላስታ በማዝመት በከፍተኛ መካናይዝ ጦር ታግዞ በሙሉ ሃይሉ ማጥቃት እያደረገ ያለ ቢሆንም ንስሮቹ የዋርካው ምሬ ወዳጆ ልጆች በሁሉም ግንባሮች የጠላትን ቅስም በመስበር ታላቅ ድል እያስመዘገቡ ይገኛሉ::
በኮሎኔል ቢራራ የሚመራ የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት አንድ ኮር ጉባላፍቶ ወረዳ ሐራ ከተማ የነበረውን ማዘዣውን ወደ ራያ ቆቦ በማድረግ በከፍተኛ መካናይዝድ በሞርታር 82 እና 120 በዙ23 ብረት ለበስ መድፍና ቢ ኤም ታግዞ ራያ ቆቦ ጮቢ በር አማያ ኩቢ ቀረንሳና ባይባወ ግንባሮች በሙሉ ሃይሉ ሐውጃኖ ክፍለጦር ላይ ባለፉት ተከታታይ አራት ቀናቶች ማጥቃት ቢያደርግም በደረሰበት ፀረ ማጥቃት ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ በርካታ ሰራዊቱ ሙትና ቁስለኛ ሆኖ ቀሪው ሰራዊቱም ፈርሶበት እቅዱ ሳይሳካ ቀርቶ አሁንም ለሌላ መልሶ ማጥቃት እየተዘጋጀ ይገኛል::
ሌሎች ቀጠናዎች ላይ ያሉ የተጋድሎ መረጃዎች በቀጣይ የምናደርስ ይሆናል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ
ሰኔ 20/2017 ዓ.ም
❤1
አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ
ሰኔ 20 ቀን 2017 ዓ.ም
ሞጣ ከተማ ከሌሊቱ 10:00 ሰዓት እስከ ረፋዱ 4:00 ከከተማው ከመሃል አደባባይ፣ አየር ማረፊያ እና ላይ ማርያም አካባቢ መብረቁ ብርጌድ በስራው ኦፕሬሽን በጠላት ላይ ከባድ ኪሳራ ማድረስ እና ኃይሉን ማዛባት ተችሏል።
ከዳንግላ እና ከአዲስ ቅዳም አቅጣጫ ወደ ፋግታ የወጣው ጠላት ላይ በተከፈተበት ከባድ የመልሶ ማጥቃት ኦፕሬሽን ፋግታ ከተማን በወገን ቁጥጥር ስር ማድረግ ተችሏል።
ከወይን ውሃ ወደ ደጋ ዳሞት ደነቄ የመጣው የጠላት ኃይል በደጋ ዳሞት ነብሮች አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቶ ወደ መጣበት ተመልሷል።
ከአዴት በብር አዳማ ወደ ዋሸራ፣ ከባህርዳር በብር አዳማ ወደ ዋሸራ የመጣዉ ጠላት ከጧቱ 12:00 የጀመረው ውጊያ እንደቀጠለ ነው።
ከባህርዳር በአዴት ወደ ዘማ እና አስተርዮ የመጣው አረመኔው የአብይ አህመድ ሰራዊት አስተርዮ፣ አሽመን፣ ጉድር ሜዳ፣ ቆንተር ላይ ከንጋቱ 11:00 ጀምሮ በተከፈተበት ውጊያ በሚገባ ተስተናግዷል። በዚህ ቀጠና ከጎንደር ተነስቶ በልዩ ግዳጅ የተላከው 74ኛ ክፍለ ጦር አስፋልት ላይ ያንጠባጠበውን አስከሬን ማንሳት በማይችልበት ሁኔታ ስለተመታ ተጨማሪ ክፍለ ጦር ተልኮለት በመዋጋት ላይ ነው።
ከሞጣ በአራጢ በኩል ወደ ድጎ ሊንቀሳቀስ የነበረው ኃይል አራጤ ላይ የገጠመውን ከባድ መከላከል መቋቋም ስላልቻለ ወደ ኋላ አፈግፍጓል።
ከፍኖተ ሰላም በገነት አቦ ወደ ቋሪት የተንቀሳቀሰው አረመኔው ሰራዊት የገረመው ወንዳወክን ብርጌድ ከበባ በመስጋት ቋሪትን ለቆ ወደ ፈረስ ቤት ቢፈረጥጥም ወይበይኝ ላይ ደጋ ዳሞቶች በከፈቱበት ደፈጣ እየተዋከበ ሲሆን የወገን ኃይል በመልሶ ማጥቃት ቋሪትን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮ ይገኛል።
ሰከላ ዙሪያ ወደ ጣሊያ ልጃምበራ አቅጣጫ፣ ወደ አጃሊ እና ከበሳ መስመር በዙ-23 የታገዘ ማጥቃት የጀመረው አረመኔው ሰራዊት የቴሌ ጥበቃ ሰራተኛን ጨምሮ ሁለት ንፁሃንን በመግደል ወደ ግሽ ዓባይ አፈግፍጓል።
የሰሞኑ የአገዛዙ ዋነኛ ተልዕኮ የአርሶ አደሩን የዘር ወቅት ማስተጓጎል እና በቅርቡ የአረመኔው አገዛዝ ቁንጮ አብይ አህመድ በተለይ ጎጃም አካባቢ ጠንካራ ኦፕሬሽን እንዲደረግ ለወታደራዊ አመራሮች የሰጠውን ተልዕኮ ማስፈፀም ነው።
ይሁን እንጅ በመከላከል እና በመልሶ ማጥቃት በተሰራ አስደናቂ ጀብዱ የጠላትን እቅድ በማክሸፍ ላይ የሚገኘው ሰራዊታችን በሁሉም ቀጠና ካለው የፋኖ ሰራዊት ጋር በመተባበር አረመኔውን የአብይ አህመድ አገዛዝ ማንኮታኮቱን ይቀጥላል።
©አርበኛ አስረስ ማረ

👍6❤1
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ሰበር-ዜና💪!!!
በላስታ-ላሊበላ ቀጠና ሻለቃ መሪውን ጨምሮ ከ210 በላይ የብልፅግና ዙፋን ጠባቂ መከላከያ ተደመሰሰ!!!
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ላስታ አሳምነው ኮር የተቆጣጠራቸው አካባቢዎችን አስለቅቃለሁ ብሎ የተንቀሳቀሰውን የብርሃኑ ጁላ መከላከያ በነበልባሎቹ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች ተወርዋሪ ፋኖዎች እየተለበለበ ይገኛል።
የፋሽስቱ አገዛዝ ዘመቻ ማዕበል ብሎ በሰየመውና ፋኖን እስከ ሰኔ 30 አጠፋለሁ ካልቻልኩ ጠንካራ ይዞታዎቹን እቆጣጠራለሁ ብሎ በጀመረው ዘመቻ ወሎ ላይ በቋሚነት ተመድቦ ካለው የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ሶስት ኮሮች በተጨማሪ ከደቡብ ዕዝ አንድ ኮር በመጨመር፦
*የደቡብ ዕዝ አንድ ኮር ምዕራብ ወሎ
*በጀኔራል ዘውዱ ሰጥአርጌ የሚመራ ኮር ደቡብ ወሎ እና ሰሜን ወሎ የጁ ዙሪያ
*በኮሎኔል ቢራራ የሚመራ ኮር ራያ አካባቢ
*በጀኔራል አብርሃም ሞሲሳ የሚመራ ኮር ላስታ በማዝመት በከፍተኛ መካናይዝ ጦር ታግዞ በሙሉ ሃይሉ ማጥቃት እያደረገ ያለ ቢሆንም ንስሮቹ የዋርካው ምሬ ወዳጆ ልጆች በሁሉም ግንባሮች የጠላትን ቅስም በመስበር ታላቅ ድል እያስመዘገቡ ይገኛሉ::
በላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ስር የሚገኘው ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር እና ማረጉ ማሞ ክፍለ ጦር፣የድርጅቱ የምስራቅ አማራ ቀጠና ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ እንዲሁም በቅርቡ ለምርቃት የበቃው ነብሮ ተወርዋሪ ልዩ ኮማንዶዎች በተሳተፉበትና በጠላት በኩል አንድ ኮር ማለትም ስድስት ክፍለ ጦር በአንድ ጄኔራልና በሦስት ኮሎኔል እንዲሁም በክልሉ ከፍተኛ አመራሮች የተመራው አውደ ውጊያ ሰኔ 20 / 2017 ዓ.ም ሙሉ ቀን በዋለውና አሁንም በቀጠለው አውደ ውጊያ በጠላት በኩል ከ210 በላይ ሙት፣ከ450 በላይ ቁስለኛውን አስታቅፈውታል።
በወገን በኩል አንድ አባል የተሰዋ ሲሆን አራት ቁስለኛ እንዲሁም ጠላት በሚተኩሰው የከባድ መሳሪያ አረር ስምንት ንፁሃንን የመታ ሲሆን ከተመቱት ንፁሃን ሦስቱ ወዲያውኑ ሲሞቱ አምስቱ በከባዱ ቆስለዋል።
በሌላ አቅጣጫ በኩልመስክ በኩል ወደ ላሊበላ ከተማ ጠላት ኃይልና ሬሽን ጭኖ ሲንቀሳቀስ ተከዜ ክፍለ ጦር ደፈጣ በመያዝ አስደናቂ ኦፕሬሽን በመስራት ሙትና ቁስለኛውን ሲያስታቀፉት በሰሜን አቅጣጫ ዋግ ኸምራ ዞን ጋዝጊብላ ወረዳ የጠላት ኃይል ተጨማሪ ኃይል እንዳይጨምር ጄኔራል ኃይሉ ከበዴ ክፍለ ጦር መከታና ከለላ በመስጠት ደጀንነቱን አሳይቷል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ቢሆነኝ ቢያበይን አሳውቋል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ሰኔ 20 / 2017 ዓ.ም

❤5
ሰበር ዜና
ሰዴ ከተማ የሚገኘው አረመኔ ቡድን በተሰበሰቡበት በጀግኖች ሰርጎ ግቦቻችን በፈነዳ ቦንብ ከ 10 በላይ የሚሆኑ የሚኒሻ አባላት ሲቆስሉ እስከመጨረሻው ወደ ላይ የተሸኙ ሚኒሻዎችም አሉ ።
1ኛ አምሳ አለቃ ቢሻው ወንድሜነህ
2ኛ ባወቀ ዋለልኝ የተባሉ አጦቦ አይለብሶች ሲሸኑ ነፍሳቸው የሚጠበቅ በርካታ ከባድ ቁስለኞች እንዳሉ የውስጥ መረጃዎቻችን አድርሰውናል ።
መረጃ በመስጠትና ነገሮችን በማመቻቸት ለተባበራችሁን የውስጥ አርበኞቻችን ከልብ እናመሰግናለን ።
ድል ለአማራ ፋኖ
ክብር በጀግንነት ለተሰው ሰማዕታት

መምህር አሃዱ በዬነ የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜ/ጀ/ል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ጉና ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት።
ቀን ሰኔ 21/2017 ዓ.ም
የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጀል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ጉና ክ/ጦር የተላለፈ የማስጠንቀቂያ መልዕክት
የአደባባይ ወንጀለኛው፣ ጨፍጫፊው፣ ገዳዩ፣ በጅምላ ቀባሪው፣ አፈናቃዩ፣ ዘራፊው፣ሀይማኖት የለሹ እና ሀይማኖተኞችን አሳዳጁ የብልፅግና ሥርዓት ሁሉም እንደሚያውቀው ወደ መንበረ ሥልጣን ከመጣበት ጊዜ ጀምሮ በአማራ ሕዝብእና ሀይማኖት ላይ ያነጣጠረ ግፍ እና በደል ሲያደርስ ቆይቷል አሁንም ይህ ሥርዓት አማራ እንደ ህዝብ ሳይቆጠር በየሄደበት በማንነቱ እንዲያፍር፣ እንዲሸማቀቅ፣ እንዳይኖር ተደርጓል፣ ተፈናቅሏል፣ ሀብት ንብረቱን ተቀመቷል የሀይማኖት አባቶች ታርደዋል ቤተ እምነታቸው ተቃጥሏል።
ይህ በእንዲህ አይቀጥልም በማለት የአማራ ህዝብ አትግደሉን፣ አታፈናቅሉን፣ ሀይማኖታችን አትንኩ ብሎ ወጥቶ አብይ መራሹ ብልፅግናን በማሽመድመድ ላይ ይገኛል። አለው አልሞትኩም መንበረ ሥልጣኔ አለ ለማለት ከሰሞኑ የብልፅግና አመራር ስሙን ለማደስና ማህበረሰቡ ከእኔ ጋር ነው ብሎ ለካድራዎቹ ለማሳመኛነት ለመጠቀም ሥኳር፣ ዘይትና ማዳበሪያ ልስጣችሁ በሚል የልጂነት ማታለያ በመጠቀም በርካታ አርሶአደሮችንና የከተሜውን ነዋሪ ደግፉኝ እያለ ሰልፍ መጥራቱን አይናል። ነገር ግን ከአሁን በፊት የጠራቸው የድጋፍ ሰልፎች በሁሉም ቀጠናዎች በአማራ ፋኖ የቁርጥ ቀን ልጆች አፍሮና ተዋርዶ ተመልሷል። ከፍተኛም ኪሳራ ደርሶበታል።ከወደቁ ወዲያ መንፈራገጥ ጀርባ መምለጥ የሆነበት ብልፅግና ዛሬ ደግሞ በዝቋላ ገዳም የሚኖሩ አባቶቻችን ዳዊት እንዳንጠለጠሉ ከባዕታቸው በሰይፍና በጥይት ተረሺነዋል፣ እረሽነዋል፣ ያልታየ የግፍ ጥላቻቸውን ዓለም በቃኝ ብለው ሞትን በናቁ መናንያን ላይ ያደረሰውን መጠነ ሰፊ ጭፍጨፋ ለማስቀየስና አጀንዳ ለማስቀየር ታስቦ እሑድ ሰኔ 22/2017ዓ.ም በአማራ ምድር በግዳጂ የተጠራ ሰልፍ ሲሆን ለምሳሌ በደብረታቦር፣ መካነኢየሱስ፣ አንዳቤት ፣ ወረታ እና አንበሳሜ የደግፋኝ ሰልፍ እንደሚያደርግ መረጃዎች ደርሰውናል። ሰለሆነም ይህንን የጂልነት ጥሪ ሰምቶ ለድጋፍ የሚወጣና ፋኖን የሚያጥላላ መፎክር ይዞ የሚሰለፍ፣ በተሰውት ሰማዕታት አባቶቻችን ደም መቀለድ እና መሳለቅ ነውና በሰልፋ የምትሰለፋ፣ ሀሳብ የምትሰጡ፣ የምትቀሰቅሱ እና የምታስፈራሩ ግለሰብና ማህበራቶች ካላችሁ በዕለቱ በሚወሰደው ፈጣን ርምጃ ለሚደርስባችሁ ጉዳት የጉና ክ/ጦር ሀላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን እንገልፃለንን።
አማራነት ሀፂያት አደለም ላናሸንፍአ ልጀመርንም እናሸንፋለን እንነግሳለን ያሸናፊዎቹ የነጋሾቹ የአባቶቻችን ልጆች ነን።
ድል ለአማራው ፋኖ።
streat

❤4
ስለሰሞንኛው የአፋብኃ ጉዳይ
(አሸናፊ ምንዳ)
ከመግለጫው ይዘት ልጀመር
እመነኝ ጎጥህ ትዝ ብሎህ እንጂ ይዘቱ ግዙፍ ነው እባክህ ጎጥክን አትፈልገው አታገኘውም ጎጥ እሱ ውስጥ የለም ወዳጄ ሀሳቡ ግዙፍ ነው ።
ትግሉን ነው የሚያክለው አማራን ነው የሚያክለው አዎ ደግሜ እነግርሃለሁ ሃሳቡ እንደ አማራ ግዙፍ ነው ።
አፋብኃ ሰሜን አማራ ፣ አፋብኃ ምዕራብ አማራ ፣ አፋብኃ ምስራቅ አማራ ፣ አፋብኃ ደቡብ አማራ ። አቦ እንዴት ደስ ይላል ። ወዳጄ እሱ ጋር ሆነህ ስለማይታይህ ቢያንስ እዚህ ና ! እሱ የጎጥ ሸለቆ ነው ትንሽ ከቆየህ ያንሸራትትሃል።
ይታይሃል ከቆምክበት በታች ያለውን እሱ የሞት ሸለቆ (ፔርሙዳ ትሪያንግል) ነው ። እሱ ጋር ሆነህ እንኳን አማራን ራስክንም ነፃ አታወጣም ። በርታ ና!! እርግጠኛ ነኝ ቢያንስ እኔ ጋር ከደረስክ እይታው እንዴት ደስ እንደሚል ታየዋለህ ።
አየህ ልብ በል እኔ የቆምኩበት ቦታ ራሱ የአማራነት ከፍታ የመጨረሻው አይደለም። አማራነት ግዙፍ ነው ። አማራነት ረቂቅ ነው ። አማራነት ምስጢር ነው ። ከዚህ በኋላ ያለውን የከፍታውን ጉዞ አብረን እንጓዛለን ።
አማራነት ተራራ ላይ ስትደርስ ገና ኢትዮጵያ የምትባል ውብ ሀገር ትታይሀለች የሷን ነገር ቆይተን እናስብበታለን። እኔና አንተ ስለዘገየን ነው እንጅ ስንቶች እዚያ ከፍታው ላይ እዚያ አማራነት ተራራው ላይ ደርሰው እየጠበቁን ነው ።
እዚያ አንተ እነበርክበት የጎጥ ሸለቆ ውስጥ ሆነህ የሚታይህን ልንገርህ?! ጎጃሜነት/ወሎየነት/ሸዋየነት/ ጎንደሮነት ማንነት ይመስሉሀል። አየህ እኛ የጎጃም/የወሎ/የሸዋ/የጎንደር አማራ እንጂ ጎጃሜ/ወሎዬ/ሸዋዬ/ጎንደሬ የሚባል ማንነት የለንም። ወዳጄ ከዚህ በኋላ ወደ ጎጥህ ዞረህ ማየት አትችልም ። እንደኖህ ሚስት የጨው ሀውልት ሆነህ ትቀራለህ ። በቃ ከዚህ በኋላ ጎጠኝነት ያስቀስፋል። እኔም አንተም አማራ ነን።
ወዳጄ እነኛ በጎንደሬነት/በሸዋዬት/በወሎዬነት/በጎጃሜነት ተደራጅተው ስልጣኑ የጎጃም/የወሎ/የሸዋ/የጎንደር ነው ብለው ጆሮህ ስር ተለጥፈው የሚያሾከሹኩትን ሂድ አንተ ሰይጣን በላቸው። ስልጣኑ የአማራ ነው ። የተሻልክ ጎንደሬ/ጎጃሜ/ሸዋዬ/ወሎዬ ስለሆንክ ሳይሆን የተሻልክ አማራ የሆንክ እለት አንተ ስላልከን ሳይሆን ስለሚገባህ እንሰጥሀለን።
ለመሻል የተሻለ ስራ ለመሻል የተሻለ ታገል ለመሻል የተሻለ አስብ አንተ እኛ ጋር መምጣት አይጠበቅብህም እኛ መጥተን በእጅህ እናስረክብሃለን። ቀብተን እናነግስሃለን። እመነኝ ካልሆነ ተቃራኒውንም እናውቅበታለን።
ማናህ እዚያ ጋር ያለኸው ወንድሜ ደግሞ ደሳለኝ በለው ዘመነ ምሬም ሆነ ሃብቴ መሪ እንጂ ህዝብ አይደሉም። እዚህ የደረሱት ስለሰሩ ነው እሱን እናምናለን። መሪ ናቸው እናከብራቸዋልን ። ዘመን የጎጃም አማራን ፣ ደሳለኝ የሸዋ አማራን ፣ሀብቴ የጎንደር አማራን ፣ ምሬ የወሎ አማራን ይወክላሉ አልን እንጂ ምሬን አለመምረጥ የወሎ አማራን መጥላት ያደረገው ማን ነው? ንገረኝ ዘመነን አለመምረጥ የጎጃም አማራ ህዝብ የከፈለውን ሰማዕትነት መክዳት ነው ያለው ማን ነው? ደሳለኝን አለመምረጥ ማለት ሸዋ አማራን ክህደት ነው የሚል ብያኔ የሰጠውስ የቱ ነው? ሀብቴን መሪ አለማድረግ የጎንደር አማራን ትግል አለማስታወስ ነው ካልከኝ ከት ብዬ እስቅብሁለሁ።
ወንድሜ ሂድ መቃብር ስፍራ ውድ ሂወታቸውን የሰጡልንን ጠይቃቸው በመቃብራቸው አናት ላይ ያረበበውን መንፈስ አስተውል ለአማራነት የተከፈለ እንደሆነ ትረዳለህ ።
ሂድ በየበረሀው የፈሰሰውን ደም የተከሰከሰውን አጥንት መርምር ለአማራነት የፈሰሱ ለአማራነት የተከሰከሰ መሆኑን ትገነዘባለህ።
እመነኝ ለማንም ስልጣን ግን አይደለም ።
ለግል ስልጣንህ ከአንተ ሰፈር ዋጋ የከፈሉትን እየቆጠርክ ከሆነ የደም ነጋዴ እየሆንክ ነው ። ሳትርቅ በጊዜ ተመለስ ። እነሱ ታላቅ ነበሩ አማራነትም ዋጋቸውን በወርቅ ቀለም ይፅፋል ። አንተ ግን ታናሽ እየሆንክ ነው ። ዋጋህ እንዳይቀል በትንሽ ድናር እንዳትሸጥ እሱ ይሁዳነት ነው ። አየህ ሰይጣን እንኳን እየሱስን የፈተነው በሆድና በስልጣን ነው ( እርቦሀል ስለዚህ ይህንን ድንጋይ ዳቦ አድርገው፤ (ሆድ) ፤ ለኔ ስገድና ይህንን አለም ሁሉ ልስጥህ(ስልጣን)
ወንድም ጋሻዬ አንተ ባለቤት አልባ መግለጫ ብለህ ከይዘት ይልቅ ጎጥህ ትዝ ብሎህ የእነዚያ ሰዎች አለመሳተፍን ለመደገፍ የምትሯሯጠው? እስኪ በፈረንጅ አፍ ልጠይቅህ?
How democracy works? እ 15 / 16 ስብሰባ ተጠርቶ ራሱ ቀረ አልተሳተፈም ያልከው ሰውዬ ራሱ ባወጣውና ባፀደቀው ህግ በአብላጫ ድምጽ ተወስኖ መግለጫ ቢወጣ ስህተቱ ምኑ ላይ ነው ? እሽ ያልከው ሰውዬ እስኪገኝ ስንት አመት ይጠበቅ ። ያውም እኮ ያኮረፍክበትን እያወቅህ ።
ወንድሜ ኧረ እባክህ "majority rule " እና ያኮረፈው የሰፈርህ ሰው እስኪመጣ ጎጠኝነት ላይ ቆመን አማራነትን እንጠብቅ ። ወንድሜ እንደዚያ አይሆንም ። ጎጠኝነት አቃጥሎናል ። ና እና ሞክረው ልሙትልህ አማራነትን ስጠብቅ ጫማዬ አልቆ ከውስጥ ሶሉ ተሸንቁሮ ሲሞቅ ያቃጥለኛል ። ሲቀዘቅዝ ቅዝቃዜው አጥንቴ ድረስ ዘልቆ ይሰማኛል ። ልብሴም አልቋል ። ወንድም አለም አማራነትን ከስልጣናቸው እኩል የሚለኩትን ሚዛናችሁ ልክ አይደለም በልልኝ ።
እንዳውም እየመዘናችሁ ያላችሁት ወርቅና ከሰልን ነው ብለህ አስረግጠህ ንገርልኝ።
ደግሞ በጣም ያሳቁኝ ልክነታቸውን ለማስረዳት የሚሄዱበት ልክ ያልሆነ መንገድ ። እየተዋወቅን እኔ ያልተመረጥኩት ወሎዬ/ሸዋዬ/ጎንደሬ/ ጎጃሜ ስለሆንኩ ነው ኧረ በፍፁም አይደለም ። እኛ እኮ ያልተስማማነው እነትና ከኋላ ሆነው እየዘወሩት ስለሆነ ነው የምትሉ ኧረ ላሽ እንዴ!!?
ቆይ ግን ማንነትህ አማራ አይደል እና ታዳያ አየህ የተሳሳትከው አማራነትን አይደለም አማርነትን የምታይበት መነፅር ስሪቱ ልክ አይደለም ። በነገራችን ላይ የምታየው እንድህ ከሆነ ማለቴ ነው ። እርግጥ ነው አይንህ ላይ ችግር የለም መነፅሩ ላይ ነው ። አማራነት ከጎጥህ ጎልቶ እስከሚታይህ ድረስ የመነፅርክን ቁጥር አስተካክል።

በነገራችን ላይ የጠሉኝ ስለመሰለህ እንጅ አሁንም ብዙ ተስፋ አለህ ። ፅናትህን አማራነትህን እየፈተንን ነው ። ልትወድቅ አትንገዳገድ ። በትንሹ ስትፈተን በትልቁ አትውደቅ ።
አለቃ(Boss) ተብለህ መጠራትን አትውደድ አንተ መሪ እንጂ አለቃ አይደለህም ።
እነዚያ አድር ባዮች አንተ ከሌላ ፕላኔት የመጣህ ነህ ሲሉህ እርካታ ሲሰማህ ፊትህ ላይ የሚነበበውን ደስታ በቀደም አይቼ ጥርጣሬዬ እየገዘፈ ነው ። ወዳጄ ምንም የተለዬ ነገር የለህም ። የምትመራው ሳይንሳዊ ምርመር አይደለም ። የነፃነት ትግልን ነው ። ጦርነትን ። በጦርነት ሁለተኛ አሸናፊ የለም ። በተሸናፊው ሞት ነው የሚደመደመው ።
እዚህ ጋር ማስታወቂያ ስም ብራንድ ሽያጭ አይሰራም ። እውነተኛ ክህሎት እውነተኛ አማራነትን ይጠይቃል ።
አንዳንዶች ማስታወቂያን ሰራችሁ እሽ ብለን ተቀበልን። ደግሞ እንድንገዛችሁ ሱፐር ማርኬቱ አጠገብ ካልገዛናችሁ ለማስፈራራት ገጀራ ይዞ መቆምን ምን ይሉታል ?እንዳውም ጠረጠርናችሁ ። ይኸ ሁሉ የማስታወቂያ ሰራተኛ ይኸ ሁሉ ተሳዳቢ ይኸ ሁሉ ገጀራ ያዥ ስማችሁ አጠገብ መገኘቱ ውሳኔያችንን እንድናጤን አስገደደን ። እኔ የወደድኩትን ውደድ እኔ የጠላሁትን ጥላ አይባልም ። እንድወድህ እኔ የምወደውን ምን አደረግህ?
ወዳጄ የማስታወቂያው ጥራት የምርቱ ጥራት ላይ የሚፈጥረው ለውጥ የለም።
1. ትንንሽ ፣ ጥቃቅንና አነስተኛ ችግሮች ሲፈጠሩ ብርድ ብርድ የሚላችሁ የኛዎቹ ምስኪኖች
ስንት ችግር አለፍን ። የአማራ ትግል ስንቱን መከራ ተቋቋመ በመሰቅሰቂያም በማማሳይም ነው እኮ ትግሉን የጀመርነው ። ምንድን ነው ልዩነት በመጣ ቁጥር እንትን እንትን የሚላችሁ /እምባ እምባ ለማለት ነው ሌላ እንዳታስቡ) አማራነት ፅናት ይጠይቃል። (አሁን አንዳንዶቻችሁ ወይ እጅ ስጡ ምናምን ያላችሁ ከጋሽ አርከበ ሱቅ 4 ቁጥር ዳይፐር ግዙ እሽ) እኛ የቴዎድሮስ ልጆች ነን የሚሰጥ እጅ የለንም) ፅኑኑኑኑኑ!!!!!! እንዴ!!!?
2. እኔ ከሁሉም የምትገርሙኝ ትዳራችሁን 8 ጊዜ ፈትታችሁ ፤ 9 የፖለቲካ ድርጅት ቀያይራችሁ መኢሶንንና ኢህአፓን ያፈረሳችሁ ሰዎች ግን ለማማከር ብቁ ናችሁ /ኧረ ኧረ እኛ ቁርበት አናነጥፍላችሁም ። እባካችሁ ምክራችሁ እጅ እጅ አለ። በማርያም ተውልን በሰላም የምትጦሩበትን አገር እንፍጠር እሽ? ጎሽ እንደዚያ ነው ።
3. አንድ ነገር እዚህ ጋር እንትን ሲል ዘመነን እነእንትና ሲል ደሳለኝን እነእንቶኔ ሲል ምሬን እዚያ ጋር ደግሞ ሀብቴን ለማለት ነው? የምትሉ ያላችሁ የምታስቡ ያሰባችሁ ሰዎች ክርስቶስ ለ። ያለውን ደግሜ እላችኋለሁ "አንተ አልክ" ብዬ ግን ደግሞ አትከለከሉም ሰው የሚሰማው መስማት የሚፈልገውን ነው
እኔ እንደዛ አላልኩም እሽ ።
4. እናንተ የአፋህድ (በነገራችን ላይ በድርጅቱ ውስጥ ሆናችሁም አማራነት ከፍታ ላልወረዳችሁ የአፋብኃም ጉዳይ ጉዳዬ ነው የምትሉ ባለቀና ልቦችን አይመለከትም ) (የሚመለከተው አፋብኃ ፈረሰ ብሎ ከብልፅግና እኩል ጮቤ የሚረግጡውን መናኛ እንጂ) እና የብልፅግ ሰዎች እና የዋቅጅራ የልጅ ልጆች ምናምን እመኑኝ እዚህ ጋር ምንም የሚንጠባጠብ የሾላ ፍሬ የለም ።
እኛ የአባቶቻችን ልጆች ነን ለሞት የተወረወረብንን ድንጋይ እንዴት ለህይወት እንደምንጠቀምበት እናውቃለን።