የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ
አሳዛኝ ዜና!
ፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ራያ ቆቦ ኩቢ ቀረንሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያንን በመድፍ አወደመ::
ምስራቅ አማራ ኮር 1 ሐውጃኖ ክፍለጦር ቁልፍ ይዞታዎች ናቸው ያላቸውን አካባቢዎች ለማስለቀቅና ለመቆጣጠር ጥረት አድርጎ ያልተሳካለት ፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ዛሬ ራያ ቆቦ ጮቢ በር በተጠመደ መድፍ ዛሬ ሰኔ 19/2017 ዓ.ም ንጋት ጀምሮ የገጠር ታዳጊ ከተሞችን ኢላማ ያደረገ ድብደባ እየፈፀመ ያለ ሲሆን ራያ ቆቦ ኩቢ ቀረንሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያንን ሙሉ ለሙሉ አውድሟል::
ንፁሃንን ኢላማ ያደረገው የመድፍ ድብደባ ከቤተ ክርስቲያኑ በተጨማሪ ትናትና ሰኔ 18/2017 ዓ.ም አንድ ታዳጊ ህፃን በዲሽቃ በከባድ ሁኔታ አቁስሎ የቤት እንስሳቶችንና ንብረትም አውድሟል:: ንፁሃን ህዝብን ኢላማ ያደረገ የመድፍ ድብደባው አሁንም ቀጥሎ በርካታ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ እያደረሰ ይገኛል::
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ
ሰኔ 19/2017 ዓ.ም

ሰበር ዜና
" የአፋብኋ"ጎንደር ቀጠና
🎯 የራስ አሞራው ውብነህ 3ኛ ኮር:- ሰሜን ብርቅዬ ክፍለጦር
መረባ መሽጎ የነበረውን አድማ ብተና እንዲሁም ሰላም አስከባሪ ብሎ ራሱን የሚጠራው የአብይ ወንበር አስጠባቂ የሚሊሻ ስብስብ ዛሬ ሀሙስ በ19/10/2017 ዓ"ም በጀግናው የሰሜን ብርቅዬ ክፍለጦር አባላት ከበባ በማድረግ እና ከምሽግ በማስወጣት ገርፈውታል።
🥏በቁጥር 10 = የሞተ
8= የቆሰለ
30 =የተማረከ እና ከ50 በላይ የነብስ ወከፍ መሳሪያ ከጠላት በመቀበል አኩሪ ጀብድ ተፈፅሟል ።
በመጨረሻም የአብይ ወንበር አስጠባቂ ከነበረው ምሽግ ተጠራርጎ የሞተውን እና ቁስለኛውን አንጠባጥቦ ወደ ወቅን እንዲገባ ተገዷል!
ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለብልፅግና
አንድነት ሃይል ነው
"አፋብኋ" ጎንደር ቀጠና
🎯ራስ አሞራው ውብነህ 3ኛ ኮር
#follow #like #share

👍5
አማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሠሜን አማራ ቀጠና(በላይ ዕዝ)
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮር
ጣና ገላውዴዎሥ
ሠኔ 18/2017ዓ.ም
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ከልጫ እሥከ ገላውዴዎሥና አርብ ገበያ ባደረገው ውጊያ ጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር ተወርዋሪ ክፍለ ጦርን ለማገዝ ከገላውዴዎሥ ቴሌ እሥከ ሽሜ ማርያምና ጎኃ ድረሥ አውደ ውጊያ ፈጽሟል። ሁሉቱ ክፍለ ጦሮችም በቅንጅት መልካም ግዳጅን ፈጽመዋል። የአገዛዙ ዕድሜ አርዛሚ ወታደሮች ኣላማውን ያልጠበቀ ከባድ መሣሪያ ተኩሥን የፈጸሙት ካደረባቸው ፍርሃትና መርበትበት የመነጨ እንደሆነ በሚገባ ዓይተናል።
፩ አምሐራ
ዝንተዓለም አምሐራ Forever Amhara
፩ኛ ኮር ሕዝብ ግንኙነት
ኃቅ ዘ ዮቶር

❤1
ሰበር_ዜና_አሁን_ሸዋ_ደራ ‼️
አምስት መኪና የብልጽግና ሰራዊት በሸዋ ደራ ፋኖ በፍቃዱ በላይ ክፍለጦር በተደረገበት ደፈጣ ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል። በአሁኑ ሰአት የብልጽግና ሰራዊት ከጀማ በረሀ ወደ ሰለልኩላ እየፈረጠጠ ይገኛል ።

👍4❤2
ከፎገራ እስቴ ሰፊ ቀጠና የሸፈነ ውጊያ እየተደረገ ነው።
አፋብኃ ሰሜን ቀጠና በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
ሰኔ 20/2017ዓ.ም
ከአፄ ፋሲል ቴዎድሮስ ብርጌድ እሥከ ጉናው እስቴ ዴንሳ ብርጌድ
ከፎገራ እስከ እስቴ ከንጋት ጀምሮ ፍተኛ አውደ ውጊያ እየተደረገ ነው።
ጠላት ከአንዱ የአማራ ቀጠና ወደ ሌላው ሀይል አቀናንሶ ለመዋጋት ማቀዱ ስለታወቀ አስፈላጊውን ማጥቃት በየ ቀጠናው ማድረግና አሳስቶ የሚተወውን ኃይል የመደምሰስ ንቅኔቄ በበላይ ዕዝ ተግባራዊ እየቸደረገ ነው።
ከፍተኛ ቁጥር ያለው ጠላት ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ የደረሰበት ሲሆን የእንቅስቃሴ ገደብ መጣል ወታደራዊ አማራጭ እንዲሰራ በአርበኛ ሀብቴ ወልዴና በአርበኛ ሳሙኤል ባለዕድል ትዕዛዝ ተሰቷል።
በሰፊ የውጊያ መስመሮች ፍልሚያ እየተደረገ ሲሆን የውጊያ ትስስር በማድረግ አድማሱን በማስፋት ውጤታማ ምት ጠላት ላይ ማድረስ እንደሚቻልም ይታመናል።
የደ/ጎንደር ቀጠና ወሳኝ መጋቢ መስመር በመሆኑ ስትራቴጂካዊ ወታደራዊ ጠቀሜታውን በውል የተረዱት የአርበኛ ውባንተ ልጆች ብርቱ ተጋድሎ እያደረጉ ይገኛሉ።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ

❤2🔥1
የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት "የጤና ባለሙያዎችን በማዋከብ የአገሪቱን የጤና ችግር መፍታት አይችሉም" ሲል ሂውማን ራይትስ ዋች ገለፀ።
የጤና ባለሙያዎች የሥራ ማቆም አድማ ከመጥራታቸው በፊት ቅሬታቸውን ሲያሰሙ
የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት "የጤና ባለሙያዎች ማኅበርን በማገድ፣ ባለሙያዎችን በማሰር እና በማዋከብ አሳሳቢ የሆነውን የአገሪቱን የጤና ችግር መፍታት እንደማይችሉ" የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪው ሂውማን ራይትስ ዋች ገልጿል።
ሂውማን ራይትስ ዋች የጤና ባለሙያዎቹ ያነሷቸውን "ተገቢ ጥያቄዎች ትርጉም ባለው ውይይት መፈታት አለባቸው" ሲሉ የተቋሙ የአፍሪካ ምክትል ዳይሬክተር ላቲሺያ ባደርን ዋቢ አድርጎ ረቡዕ፣ ሰኔ 18/2017 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ አስፍሯል።
የሕክምና ባለሙያዎቹ ከተመጣጣኝ ደመወዝ፣ ጥቅማጥቅም፣ የሙያ ዕድገት ዕድሎች እንዲሁም ከምቹ የሥራ ቦታ እና የሥራ ቦታ ነጻነት ጋር የተያያዙ ባለ 12 ነጥብ ጥያቄዎችን ለጤና ሚኒስትር ሚያዝያ 3/2017 ዓ.ም. ማቅረባቸው ይታወሳል። ለጥያቄዎቻቸው ምላሽ ባለመሰጠቱም ከግንቦት 10/2017 ጀምሮ ሙሉ ለሙሉ የሥራ ማቆም አድማ አድርገው እንደነበር የሚታወስ ነው።
አድማውን ተከትሎ መንግሥት በጤና ባለሙያዎቹ ላይ እስር፣ ማዋከብ፣ የሥራ የማባረር ዛቻዎች፣ አዲስ የሥራ ቅጥር ማውጣት እና ሌሎች ጫናዎች መድረሱን ተቋሙ በመግለጫው አስፍሯል።
ከሥራ ማቆም አድማ ጋር ተያይዞም አመራሩ ታስረውበት የነበረው የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች ማኅበር ሰኔ 5/ 2017 ዓ.ም. በኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ታግዷል። የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች ማኅበር እገዳን በአስቸኳይ እንዲያነሱ ሂውማን ራይትስ ዋች በዚህ መግለጫው ባለሥልጣናቱን የጠየቀ ሲሆን፤ አክሎም "የጤና ባለሙያዎች ቅሬታዎችን በአግባቡ ይፍቱ" ብሏል።
በአገሪቱ የሚገኙ የጤና ባለሙያዎች መብታቸውን በሰላማዊ መንገድ በመጠየቃቸው ባለሥልጣናቱ ለእስር እንደዳረጓቸውም ጠቅሷል።
የሥራ ማቆም አድማው ከተጀመረበት ከግንቦት 5/2017 ዓ.ም. ጀምሮ 148 የጤና ባለሙያዎች ታስረው እንደነበር በበይነ መረብ ላይ ያለ የጤና ባለሙያዎች ንቅናቄ መረጃ እንደረሰው ሂውማን ራይትስ ዋች ገልጾ ሆኖም አኃዙን አላጣራሁም ብሏል።
ፌደራል ፖሊስ በበኩሉ 47 የጤና ባለሙያዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቆ ነበር።
"ከግንቦት ወር ጀምሮ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት የጤና ባለሙያዎች ከተመጣጣኝ ደመወዝ፣ ጥቅማ ጥቅም እና ከምቹ የሥራ ሁኔታ ጋር በተያያዘ የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች ከመመለስ ይልቅ አፋኝ ዘዴዎችን ተጠቅመዋል" ሲሉ ላቲሺያ ወቅሰዋል።
አክለውም "መንግሥት የጤና ባለሙያዎች ማኅበር ላይ የጣለውን እገዳ በአስቸኳይ እንዲያነሳ እንዲሁም በጤና ባለሙያዎች ላይ እያደረሰ ያለውን ወከባ ሊያቆም ይገባል" ብለዋል።
የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች ማኅበር በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የታገደው "ጠቅላላ ጉባኤ አላካሄዳችሁም" እንዲሁም የፋይናንስ ሪፖርት አላቀረባችሁም በሚል እንደሆነ የማኅበሩ ፕሬዚዳንት አቶ ዮናታን ዳኜ ከዚህ ቀደም ተናግረዋል። ፕሬዚዳንቱ ማኅበራቸው "የአገሪቱ ሕግ በሚፈቅደው እና መመሪያዎችን በመከተል" እንደሚንቀሳቀሱ የገለጹ ሲሆን፣ ይህ እግድ ከጤና ባለሙያዎች እንቅስቃሴ ጋር የተገናኘ ነው" ብለው መናገራቸው ተቋሙ ሚዲያዎችን አጣቅሶ በዚህ መግለጫው አካቷል።
የጤና ባለሙያዎቹን ጥያቄዎች ከፊት ሆኖ ሲያንቀሳቅስ የነበረው ማኅበሩ በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አዘጋጅነት ከመንግሥት ጋር በተደረገ ውይይት ተሳትፎ የነበረ ቢሆንም ለችግሮቹ እልባት መስጠት እንዳልተቻለም ተጠቅሷል።
የኢትዮጵያ የሕብረሰብ ጤና አጠባባቅ ወጪ ከጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት (ጂዲፒ) አንጻር ሲሰላ 0.7 በመቶ ሲሆን፣ ይህም በዓለም አቀፍ መመዘኛ ከተቀመጠው እጅጉን ያነሰ መሆኑን ከሦስት ዓመታት በፊት የወጣውን የዓለም ጤና ድርጅትን መረጃ ዋቢ አድርጎ ተቋሙ በዚህ መግለጫው አስፍሯል። ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው አገራት የጤና አጠባበቅ ወጪያቸው በአማካይ 1.2 በመቶ መሆኑም በዚሁ መግለጫ ተጠቅሷል።
የጤና መድን ሽፋን አለመዘርጋት፣ ከሥራ ጋር በተያያዙ አደጋዎች በቂ ካሳ አለማግኘት፣ የደመወዝ መዘግየት እና ሌሎች መሠረታዊ ጉዳዮች ሲንከባለሉ የቆዩ ነገሮች መሆናቸውን የጤና ባለሙያዎቹ ይጠቅሳሉ።
የጤና ባለሙያዎቹ የሕብረተሰቡን ጤናን በመጠበቅ ረገድ ከፍተኛ ሚና ቢጫወቱም የጤና ባለሙያዎች በአማካይ የሚያገኙት በወር 80 ዶላር ሲሆን ነርሶች፣ የጤና መኮንኖች እና ሌሎች ባለሙያዎች ከዚህ ያነሰ እንደሚከፈላቸው አምነስቲ ከዚህ ቀደም ባወጣው መግለጫ ጠቅሷል። አምነስቲ የኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ ለማጠናከር እና በሰላማዊ ተቃውሞ ላይ ያሉ የጤና ባለሙያዎችን መብት ለማስጠበቅ የልማት አጋሮች የሁለትዮሽ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አድርጓል።
"ባለሥልጣናት ከዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ግዴታዎቻቸው ጎን ለጎን ከፍተኛውን ሃብት እንደ ጤና ላሉ ወሳኝ የሕዝብ አገልግሎቶች መመደባቸውን ለማረጋገጥ አስቸኳይ እርምጃዎችን መውሰድ አላባቸው" ሲል በወቅቱ ባወጣው መግለጫ አጽንኦት ሰጥቶ ነበር።
ይህንን እልባት ለመስጠት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሳምንት በፊት ከተመረጡ የጤና ባለሙያዎች ጋር ውይይት ማድረጋቸው ይታወሳል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጤና ባለሙያዎቹ ያነሷቸው የደመወዝ ጭማሪ እና የጥቅማ ጥቅም ጥያቄዎች ተገቢነት ቢኖረውም "የፖለቲካ ኪሳራ በገጠማቸው እና ሐኪም መሳይ ጋወን ለባሽ" ባሏቸው ሰዎች ተጠልፏል ብለዋል።
'የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች ንቅናቄ' በሚል ማዕቀፍ የሚታወቁት ባለሙያዎቹ ሲያደርጉት የነበረው እንቅስቃሴ "የመጀመሪያ ምዕራፍ" እንቅስቃሴያቸው የተሳካ እንደነበር ለቢቢሲ የተናገሩ አንድ የንቅናቄው አስተባባሪ፤ ለጤና ሚኒስቴር ያቀረቧቸው አራት ቅድመ ሁኔታዎች በከፊል በመሟላታቸው እና ለማኅበረሰቡ ሲሉ ወደ ሥራ መመለሳቸውን ገልፀዋል።
አንዳንድ የጤና ተቋማት ግን የጤና ባለሙያዎች ወደ ሥራ "አትመለሱም" በሚል ክልከላ እንደተረገባቸውም አስታውቀዋል።
ዘገባው የቢቢሲ ነው

የእሁድ አስገዳጅ ሰልፍ ውጥን ከባድ ዋጋ ያስከፍላል።
በተደጋጋሚ አስገዳጅ ሰልፍ ሞክሮ ያከሸፍንበት አገዛዙ ለሰኔ 22/2017 ዓ.ም እሁድ ለርካሽ ፖለቲካ ዓላማ ሰልፍ ለማስወጣት በርካታ ከተሞች ላይ ህዝቡን ከወዲሁ እያዋከበ መሆኑ ተደርሶበታል።
ህዝባችንም ድረሱልን ብሏል ።
የእሁዱን ሰልፍ ለማስተባበር ህዝብ እያዋከበ በሚገኝ፣እንዲሁም የፖለቲካ፣የሚዲያ፣የወታደራዊ፣የገንዘብና የመረጃ ትብብር ወዶም ሆነ ተገዶ የምታደግ ሁሉ የጥቃታችን ኢላማ ትሆናለህ።ፈጥነው ከሂደቱ የሚወጡ ብቻ ምህረት የምናደርግ ሲሆን የጠላት ሰልፍ መሳተፍም ሆነ ማስተባበር ከባድ አደጋ በራስ ላይ መጋበዝ መሆኑን እናስጠነቅቃለን።
የተሰጠውን ማስጠንቀቂያ ችላ ብሎ በተላለፈ አካል ላይ በየትኛውም ቦታ በየትኛውም ቀንና ሰዓት ከወትሮው ጠንከር ያለ የማያዳግም ርምጃ ለመውሰድ እንገደዳለን።አፋብኃ ሰሜን ቀጠና በላይ ዕዝ !
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ሰ/ቀጠና በላይ ዕዝ

❤2👍1
አማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሠሜን አማራ ቀጠና(በላይ ዕዝ)
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮር(፩ኛ ኮር)
ሠኔ 20/2017ዓ.ም
፩ኛ ኮር በሚንቀሳበሥበት መዳረሻ የፋሽሥተ ናዚዝሙ አቢይ አሕመድ አገዛዝ ዕድሜ አርዛሚ ወታደር አካላት 74ኛ ክ/ጦር፣ 23ኛ ክ/ጦር፣ 77ኛ ክ/ጦር፣ የ303ኛ ኮር ልዩ ኮማንዶ፣ የኮራቸው ቃኝና መሐንዲሥ፣ አድማ ብተና(አማራ በታኝ፣ ፖሊሥና ሚሊሻ በጥምረት የአማራ ፋኖን ለማምበርከክ ሞክረው ነበር። ነገር ግን ጥበበኞቹ የአማራ ፋኖዎች በሁሉም ቀጠና የጠላትን ቅሥም ሠባብረዋል፣ የጠላትን አቅም በእጅጉ አዳክመዋል፣ አገዛዙም በመጣበት እግሩ እንዲመለሥ አድርገዋል። በዛሬው ዕለት ውጊያ የተደረገባቸው እና እየተደረገባቸው ያሉ መዳረሻዎችም፦
1. ፎገራ
የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት ከወሮታ እና ከአለም በር በመነሣት ''ጉራምባ'' ከተማን ለመያዝ አልሞ በሌሊቱ ተንቀሣቅሧል። ነገር ግን መረጃው የደረሳቸው የኢንጅነር ሥመኘው በቀለ ክፍለ ጦር እና አፄ ፋሢል ክፍለ ጦር የፋኖ ሠራዊት በጥምረት በሁሉም አቅጣጫ ጠላትን ከጠዋቱ 12:00 ጀምረው በሁሉም አቅጣጫ እዬገረፉት ነው የሚገኙት። በዚህ ትንቅንቅ የኢንጅነር ሥመኘው በሸለ ክፍለ ጦር አካል የሆኑት ክርሥትያን ታደለ ብርጌድ እና አሣምነው ፀጌ ብርጌድ በተመሣሣይ ግምባር ሌላኛው የአፄ ፋሢል ክፍለ ጦር አካላት የሆኑት ቴዎድሮሥ ብርጌድ፣ ሙሉዬና ተንሣኤ ብርጌድ እና አሣምነው ፅጌ ብርጌድ በጥምረት ከአባ ጉንዳ እሥከ ቁሥቋም፣ ከወሮታ እሥከ መነጉዘር፣ ከልቅም ጊዎርጊሥ እሥከ አባ ጉንዳ ኢዬሡሥ ድረሥ ጠላትን እዬገረፉት ይገኛሉ። ጠላት ከወረታ በኩል የመጣው ኃይል ወደኋላ እንዲመለሥ ሢገደድ ከአለም በር በኩል የመጣው ኃይል ደግሞ በከበባም በቆረጣም በሁሉም የውጊያ ሥልቶች እንዳይወጣ ተደርጎ እዬተገረፈ ይገኛል።
በሠኔ 18/2017ዓ.ም ሁለቱም ክፍለ ጦሮች 12+ ሠዓታትን የፈጀ አውደ ውጊያ ማድረጋቸውን ልብ ይሏል።
2. እሥቴ
የጉና ክፍለ ጦር ቁ. ፩ እሥትንፋሥ የሆኑት ጥቋቁር አናብሥቶቹ፣ የባንዳ መቅጫዎቹ፣ ጠላትን ማሣፈሪያዎቹ፣ የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት ልከኛ መድኃኒቶቹ፣ የውባንተ አባተ የግብር ልጆቹና አምሐራነትን ተንፋሾቹ እሥቴ ዴንሣ ብርጌዶች ከመካነ ኢዬሡሥና ከወለሽ ከተሞች ተውጣጥቶ ከአንዳ ቤትና ከእሥቴ አዋሣኝ ቦታ ''ቀጭን ሜዳ'' ላይ ደፈጣ አድርጎ ጥቃት ለማድረሥ የሞከረውን የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት በጥበበኞቹ የጥበብ ልጆች በፀረ ማጥቃት ጠላት አንገቱን ደፍቷል። ደፈጣ ይዣለኹ ያለው አካል ተሽከርካሪ ላይ የነበሩ የፋኖ አካላትን ማጥቃት ሣይችል ወደመጠቃት ተሸጋግሯል። ሁሉንም ተራራዎች ምሽግ አድርጎ የነበረው አካል መሐል አሥፓልት ላይ የነበሩ ፋኖዎችን ማጥቃት አልችል ብሎ በተቃርኖ ተጠቅቷል። ጠላትም በቅርብ ርቀት ከመካነኢዬሡሥ ተጨማሪ ኃይል ቢያመጣም የእሥቴ ዴንሳዋ አንዷ ሻለቃ ብቻዋን በብቃት የጠላትን ማጥቃት በጸረ ማጥቃት መልሳለች። በኋላም ከአጎና እሠከ አጎና፣ ከልዋዬ እሥከ ዝጎራ፣ ከበቅሎ ፍለጋ እሥከ ጅብ አሥራ የተዘረጉት የባዬው መልካሙ ልጆች ለአንዷ ሻለቃ የኋላ ደጀንነትን በብርሐን ፍጥነት ተግብረዋል። በመጨረሻም የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት ከደፈጣ ውጊያ ወደ መደበኛ ውጊያ አድማሡን ቢያሠፋም የአማራ ፋኖን ክንድ መቋቋም ተሥኖት አንድ ሢኖ ትራክ ቁሥለኛውንና ሙቱን ይዞ ወደመካነ ኢዬሡሥ ሊፈረጥጥ ሢችል በአንዳ ቤት በኩል የመጣው ደግሞ እሥከ ቀኑ 10:00 ድረሥ በአማራ ፋኖ እንዳይወጣ 360° በሮች ሁሉ ተጠርቅመውበታል።
የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦርን ክንድ መቋቋም ያቃተው የአገዛዙ 23ኛ ክፍለ ጦር በ23 ሲኖትራክ እና ፓትሮሎች ተጭኖ በሠኔ 18/2017 ሌሊት ባሕር ዳር ከተማ መግባቱን አረጋግጠናል። አገዛዙ አለኝ ያለውን አቅሙን ሁሉ ተጠቅሞ ለማጥቃት የሞከራት የውባንተ አባተ ክፍለ ጦር ሚሥማር በተመታ ቁጥር እንደሚጠብቀው ሁሉ በአቅምም ሆነ በመሣሪያ ጎልብታ ጠላትን አሣፍራ መልሣለች። አሁን ደግሞ 74ኛን አሥወጥቶ 77ኛን ያሥገባው ጀነራል መሐመድ ተሠማ የአማራ ልጆችን የተባበረ ክንድ ይቀምሣል። ይህችን ክፍለ ጦር ለማምበርከክ በተደጋጋሚ ራሡ መሐመድ ተሠማ አዋግቷል። ነገር ግን አናብሥቶቹ ውቤያዊያን ወይ ፍንክች የአባ መቅጫ ልጅ ብለዋል።
ቀጠናው ላይ ፍትሕን ለማንበር ፩ኛ ኮር ከመቼውም ጊዜ በላይ የወትሮ ዝግጁነቱ ምልዑ ሆኗል። በሥነ ምግባር የታነጸ ሠራዊትም እዬገነባን እንገኛለን። ፩ኛ ኮራችን ከተመሠረተ ወዲህ ከደብረ ታቦር ባሕር ዳር፣ ከደብረ ታቦር ጎንደር እና ከደብረ ታቦር ወልድያ ያሉ መዳረሻዎች በሙሉ ሠላማቸው ተመልሧል። የብአዴን ፋኖዎች እጃቸው እዬተቆረጠ ነው፣ የብአዴን ወንድሙ አፋሕድ ልጆች በአፋብኃ ልጆች ልክ እዬገቡ ያልገቡ ወደቤታቸው ብልጽግና ቤት እዬተመለሱ ነው፣ ፋኖነትን ምሽግ ያደረጉ ቤታቸውን እንዲለዩ ሢደረግ በጥቅሉ ፋኖነት የተቀደሰ የትግል መንገድ እንደሆነ በተግባር እዬተገለጠ ነው። ይህ የፋኖ ሠራዊት የሚሞትለትንና የሚሞትበትን አላማ ላይቶ የሥጋ ዝምድናን ተጠይፎ የአላማ ዝምድናን ቀዳሚ ሥራው አድርጓል። ሠራዊታችን የትግል መርሑ ፩ አምሐራነት ብቻ ነው። ሠራዊታችን ጎጠኝነትን አምርሮ የሚታገል ዘመኑን የዋጀ አሥራታዊ ቃል ኪዳንን ፈጻሚ ነው።
ድላችን በተባበረ ክንዳችን❗
ዝንተዓለም አምሐራ Forever Amhara❗
፩ አምሐራ❗
፩ኛ ኮር ሕዝብ ግንኙነት
ዘረ ውባንተ አባተ ፋኖ ኃቅአለው ዘ ብሔረ አምሐራ
ሠኔ 20/2017ዓ.ም
ጎንደር/አምሐራ/ኢትዮጵያ

❤2
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ
ምስራቅ አማራ ኮር 1 ሃውጃኖ ክፍለጦር ራያ ቆቦ ላይ ለአራተኛ ተከታታይ ቀን ብርቱ ትንቅንቅና ተጋድሎ በማድረግ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
የፋሽስቱ አገዛዝ ዘመቻ ማዕበል ብሎ በሰየመውና ፋኖን እስከ ሰኔ 30 አጠፋለሁ ካልቻልኩ ጠንካራ ይዞታዎቹን እቆጣጠራለሁ ብሎ በጀመረው ዘመቻ ወሎ ላይ በቋሚነት ተመድቦ ካለው የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ሶስት ኮሮች በተጨማሪ ከደቡብ ዕዝ አንድ ኮር በመጨመር፦
*የደቡብ ዕዝ አንድ ኮር ምዕራብ ወሎ
*በጀኔራል ዘውዱ ሰጥአርጌ የሚመራ ኮር ደቡብ ወሎ እና ሰሜን ወሎ የጁ ዙሪያ
*በኮሎኔል ቢራራ የሚመራ ኮር ራያ አካባቢ
*በጀኔራል አብርሃም ሞሲሳ የሚመራ ኮር ላስታ በማዝመት በከፍተኛ መካናይዝ ጦር ታግዞ በሙሉ ሃይሉ ማጥቃት እያደረገ ያለ ቢሆንም ንስሮቹ የዋርካው ምሬ ወዳጆ ልጆች በሁሉም ግንባሮች የጠላትን ቅስም በመስበር ታላቅ ድል እያስመዘገቡ ይገኛሉ::
በኮሎኔል ቢራራ የሚመራ የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት አንድ ኮር ጉባላፍቶ ወረዳ ሐራ ከተማ የነበረውን ማዘዣውን ወደ ራያ ቆቦ በማድረግ በከፍተኛ መካናይዝድ በሞርታር 82 እና 120 በዙ23 ብረት ለበስ መድፍና ቢ ኤም ታግዞ ራያ ቆቦ ጮቢ በር አማያ ኩቢ ቀረንሳና ባይባወ ግንባሮች በሙሉ ሃይሉ ሐውጃኖ ክፍለጦር ላይ ባለፉት ተከታታይ አራት ቀናቶች ማጥቃት ቢያደርግም በደረሰበት ፀረ ማጥቃት ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ በርካታ ሰራዊቱ ሙትና ቁስለኛ ሆኖ ቀሪው ሰራዊቱም ፈርሶበት እቅዱ ሳይሳካ ቀርቶ አሁንም ለሌላ መልሶ ማጥቃት እየተዘጋጀ ይገኛል::
ሌሎች ቀጠናዎች ላይ ያሉ የተጋድሎ መረጃዎች በቀጣይ የምናደርስ ይሆናል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ
ሰኔ 20/2017 ዓ.ም

ከንጋት 11 ሰዓት እስከ ምሽት 2 ሰዓት ። ጨለማ የለያየው ውጊያ ።
አስተርዕዮ ግንባር።
ከሑዳድ ጀምሮ -አሽመን - ጎድር ሜዳ ቆንተር- ቦዳ ባራዲ ታሪክ ሲሰራ የዋለው መላው ሕዝብ አሁንም በተጠንቀቅ እንደቆመ ነው።
ዙ _ መድፍ _ታንክ ቢያጓራም ሠራዊታችንን ሊቋቋም ስላልቻለ አሁን ከመሸ 4 ተሳቢ ፣ 3 ፓትሮል ፣ 2 ኦባማ መከላከያ ሰራዊት ከአዴት ወደ አስተርዕዮ ተጨማሪ ኃይል ገብቷል።
ትጥቁ ከዚሁ መቅረት ያለበት ኃይል ስለሆነ ጨለማን ተገን በማድረግ ሌሊት ተሰውሮ እንዳይወጣ የጎበዝ አለቆች ፣ የግል ታጣቂዎች ከሠራዊታችን ጋር ዙሪያ ከበው ይገኛሉ።
ክብርና ምስጋና ታላቅ ገድል ሲፈጽም ለዋለው ሜካናይዝድ ጦራችን !!!!

ጎጃም አሁን ምሽት!
መርዓዊ ሳንጊ፣ ደጋ ዳሞት ደረቄ ፣ ቋሪት ብር አዳማ፣ ዋሸራ፣ ዘማ፣ አስተርዮ ፣ አራጢ፣ ድጎ ፣ ከበሳ እና አካባቢው ፋኖ ከመከላከል አልፎ በሙሉ ማጥቃት የአገዛዙን ግሪሳ እየለበለበው ይገኛል!
ድል ለጀግኖቻችን💪