አፍብኃ ጎንደር ቀጠና አፄ ፋሲል ክፍለጦር በዚህ ሰዓት ከባድ የተባለ ውጊያ እያደረገ ነው።
በመነጉዘር ፤ በዋንዛዬ ፤ በሀገረ ሰላም ፤ ከሌሊቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ ከወራሪው የአብይ ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት ጋር እየተፋለመ ነው።
እንመለስበታለንን!!!!

❤1
አፋብኃ ጎንደር
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮር(፩ኛ ኮር)
ሠኔ 18/2017ዓ.ም
1.
ኢንጅነር ሥመኘው በቀለ እና አጼ ፋሢል ክፍለ ጦር በፎገራ ወረዳ ''መነጉ ዘር ቀበሌ እና አገረ ሠላም ቀበሌ'' ላይ በጥምረት የአገዛዙን ጥምር አራዊት ሠራዊት ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ እሥከ ቀኑ 9:30 ድረሥ የተባበረ ክንዳቸውን እያሣረፉበት ነው የሚገኙት። አገዛዙ አለኝ ያለውን ኃይል በቀጠናው ላይ እንዳሠማራ የአደባባይ ምሥጢር ነው። በዚህ የተነሳም በሁሉም የፎገራ አቅጣጫ ተጨማሪ ኃይል ለማሥጠጋት ቢሞክርም ማሣካት ግን አልቻለም። አባ ውልዳ የተባለ ልዩ ቦታ ላይ በሚደረገው ውጊያ አገዛዙ ተሥፋ የመቁርጥ ሥሜት ሥለያዘው ኢላማውን ያልጠበቀ የቡድን መሣሪያ ተኩሥን ሢፈጽም በተቃራኒው የአማራ ፋኖ የበላይነት ሥነልቦናን እየተቀዳጀ ነው የሚገኘው።
በዚህ ውጊያ አራዊት ሠራዊቱ የተመታበትን ቁሥለኛም ሆነ ሙት ከአባ ውልዳ ማውጣት አልቻለም። አርበኞቹ 360° ጠላትን መውጫ አሣጥተውታል። የአማራጨፋኖዎች በሁሉም ዘርፍ ብልጫን ወሥደው ጠላትን እያምበረከኩት ይገኛሉ። ከ9:00 ሠዓታት በላይ በሚደረገው ፍልሚያ ፍትሕን አንጋባዎቹ አምሐሮች የበላይነትን ወሥደዋል።
2. ሠኔ 16 እና ሠኔ 17/2017ዓ.ም
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር እና ጉና ክፍለ ጦር በጥምረት ከፀዶዬ እሥከ ሾለክት፣ ከደንጎልት እሥከ ማጎት፣ ከአንዳ ቤት እሥከ ደራ፣ ከእሥቴ እሥከ ደራ ተግተልትሎ የመጣውን 74ኛና 23ኛ ክፍለ ጦር፣ የ303ኛ ኮር ልዩ ኮማንዶ እና የኮሩን ቃኝና መሐንዲሥ በመጣበት መንገድ አሥተናግደውታል። የጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር ሜካናይዝድ ክፍልም የራሡን አሻራ አሣልፏል።
በዚህ ውጊያ የጉና ክፍለ ጦር አካል የሆነው አንዳ ቤት ብርጌድ በገነተ ማርያም በኩል የመጣውን አራዊት ሠራዊት የሚፈልጉበት ምሽግ ''ወጆ በረሃ'' እሥከ ሚገባ ድረሥ ከጠበቁ በኋላ የሚገባውን ፋኗዊ ቅጣት ሠጥተውታል። አራዊት ሠራዊቱም ተርገብግቦ በብርሐን ፍጥነት ወደ ወለሽ ከተማ እንዲመለሥ ተገድዷል።
3.ደራ ወረዳ/ሣና ከተማ
በቀን 16/10/2017ዓ.ም በሣና ከተማና ዙሪያ ውጊያ እዬተደረገ የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት በጎን ተቋማትን ዘርፏል። ተሸናፊነቱን በሚገባ ቀተግባር እዬገለጠ የሚገኘው የአቢይ አሕመድ መከላከያ ለሁለት ዓመታት በአማራ ፋኖ ጥበቃ ሢደረግለት የቆዬውን የሣና ፪ኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት ጀነሬተር እና ኮምፒተሮችን ዘርፎ በመጫን ወሥዷል። አንደ አገዛዝ ሢሸነፍ የሕዝብን ንብረቶች ይዘርፋል፣ ተቋማትን ያወድማል፣ የትውልድ ተቋማትንም ወደ ፍርሥራሽነት ይቀይራቸዋል።
ሣና ከተማ የተዘረፈው የ፪ኛ ደረጃ ት/ቤት ጀነሬተርና ኮምፒተሮች የተዘረፉት በ74ኛና 23ኛ ክፍለ ጦር አመራሮች እና በኮሩ ልዩ ኮማንዶ አመራሮች ነው። እነኝህ የሕዝብና የትውልድ ጸሮች ቁሣቁሶቹን ወደ ባሕር ዳር ጭነው ወሥደዋቸዋል።
ተሥፋ የቆረጠ አገዛዝ ከዚህ የባሠ ርምጃ ይወሥዳል። የአማራ ሕዝብ ይህንን የአገዛዙ የነውር ግብር ጠንቅቆ ሊያውቀው ይገባል። የአማራ ፋኖም በተቃራኒው ከመቼውም ጊዜ በላይ ሠልጥኗል፣ ተደራጅቷል፣ ከነፍሥ ወከፍ መሣሪያ ወደሜካናይዝድ በብርሐን ፍጥነት ተሸጋግሯል። የሞራል የበላይነትን በውጊያ ጥበቡ እያሥመሠከረ፣ ከትናንት ሥህተቱ እዬተማረ፣ በሥነምግባር መመሪያ ሠራዊቱን እዬመራ፣ የውሥጥ ጠላቶቹን እያጸዳ፣ የሲቪል አደረጃጀቶችን እዬሠራ፣ ውጊያዎችን በዕቅድ እዬፈጸመ ግዙፍ የነጻነት ተፋላሚ ተቋምን እዬገነባ ነው የሚገኘው።
4. የአገዛዙ አገልጋይ የነበረው ጥምር ጦር እዬፈራረሠ የአማራ ፋኖን እዬተቀላቀለ ነው የሚገኘው። የአገዛዙን ነውረኝነት የተረዱ አካላት የመከላከያ ተቋምን እዬተው ወደ አማራ ፋኖ በገፍ እዬተቀላቀሉ ነው። ለአብነትም ሠሞኑን በአንድ ሌሊት አምበሣሜ ከተማ 39 አድማ ብተናዎች ወደ ፋኖ ተቀላቅለዋል። የአማራ ፋኖም ተገቢውን ትምሕርት እዬሠጠ መታገል የሚሻው እንዲታገል፤ ወደ ቤቱ መሄድ የሚፈልገው ወደ መጣበት መዳረሻ እዬተሸኘ ይገኛል።
የአገዛዙ ዔድሜ አርዛሚ ወታደሮች አውቀውም ሆነ ሣያውቁ ሕዝብን መከራ ውሥጥ እዬከተተ ላለውና ትውልድን ለማምከን የሚደክመው አቢይ አሕመድ ዙፋን አርዛሚ የሆኑ አካላት ያሉበትን ተቋም ነውረኝነት ተገንዝበው ተቋሙን ለቅቀው እንዲወጡ እናሣሥባለን።
ድላችን በተባበረ ክንዳችን❗
፩ አምሐራ

🔥1
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ኮር አንድ በደራ ሀሙሲት አርብ ገብያ ከተማ ድል ተቀዳጀ።
ዛሬ ሰኔ 18/2017 ዓ.ም በደራ ሀሙሲት አርብ ገብያ ከተማ በተወሰደ የደፈጣ ጥቃት በርካታ የአገዛዙ ኃይል እርምጃ ተወስዶበታል።
መነሻዉን ከእስቴ መካነየሱስ ከተማ አድስጎ ወደ ባህርዳር ሲጓዝ በነበረ 23 ተሽከርካሪ የአገዛዙ ስልጣን ጠባቂ ወታደር ደፈጣ በመጣል ሶስት ተሽከርካሪ ሰራዊት ጉዳት ማስተናገዱ ተገልጿል።
በዚህ አዉደዉጊያ የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በለይ ዘለቀ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ኮር ጉና ክፍለጦር፣ጣና ገላዉዲወስ ክፍለጦር እና የኮሩ ተዋርዋሪ ኃይል በጋራ ተሳትፈዉበታል።
@ግሎባል ፋኖ ሚዲያ!!!
የፋኖ ድምፅ!!!!

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሠሜን አማራ ቀጠና (በላይ ዕዝ)
፩ኛ ኮር
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክ/ጦር
ሠኔ 18/2017ዓ.ም
ደራ ወረዳ አርብ ገበያ ከተማ፣ ገላውዴዎሥ ከተማ፣ ዙሪያ የገጠር ቀበሌዎች እና ልጫ ከተማ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ ከአገዛዙ አራዊት ሠራዊት ጋር ከፍተኛ ትንቅንቅ እያደረገ ይገኛል። ይህ የአማራ ሠራዊት የትኛውንም ጠላት የማምበርከክ አቅማቸው ከአባታቸው ውባንተ አባተ የተወረሰ ነውና ድላቸው ሕብረታዊ ነፍጣቸው እንደሆነ በጽኑ አምነው ጠላትን ያደባያሉ። የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት በዚህ ሠዓት ከደብረ ታቦር፣ ከእሥቴ፣ ከአምበሣሜና ከአንዳ ቤት ተጨማሪ ኃይል እያከለ ነው የሚገኘው። 77ኛ ክፍለ ጦር በማሕደረ ማርያም እና መካነ ኢዬሡሥ በኩል ወደ ግንዳ ጠመም መሥመር ለመክበብ ሢሞክር ሌላኛው 74ኛ፣ 23ኛ፣ የ303ኛ ኮር ልዩ ኮማንዶ እና የኮሩ ቃኝና መሐንዲሥ ኃይል አለኝ ያለውን የቡድን መሣሪያ ከ2 ዙ-23፣ ሞርተርና መሠል መሣሪያዎችን እዬተጠቀመ ነው። ነገር ግን ለየትኛውም ፋሽሥታዊ አገዛዝ የማይመበረከኩት ጥበበኞቹ የጥበብ ልጆች ጠላታቸውን ሁሉ እያሣፈሩ ነው የሚገኘው።
የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር አሁን ላይ በቁጥርም በጥራትም ግዙፍ ተቋም ሆኗል። የውባንተ ጦር ባለበት ግምባር ሁሉ ጠላት እዬጠላቸውም ቢሆን አቅማቸውን አደናንቆ ነው የሚመለሰው የሚመሠክረው። ይህ ክፍለ ጦር ሕዝባዊነትን ተቀዳሚና እሥትንፋሡ ያደረገ ነው። አሥረግጠን መናገር የምንችለው በቀጠናው ላይ የውቤ ጦር ሥነ ልቦና፣ የመዋጋት አቅም እና የቡድን መሣሪያ አራዊት ሠራዊቱ መሥክሮላቸው ብቻ ሣይሆን የውባንተ ጦር ባለበት መሄድ እንደማይፈልጉ ነው የሚመሠክሩት። ዘረ ውባንተዎች መዳኛቸው ክንዳቸው፣ ማሸነፊያቸው አምሐራነታቸው፣ ወንድማማችነታቸው ከጽኑ አለት የበረታ ፍቅራቸውና በጥቅሉ ከአገዛዙ የጸጥታ ተቋም የተሻለ ሥልጡን ሠራዊት መያዛቸውና የልብ ትጥቅ ማሥታጠቃቸው የአሸናፊነታቸው ቁልፍ ምሥጢሮች ናቸው።
ይህ ሠራዊት በሕገ ደምብ የሚመራ፣ አድርግ አታድርግን የሚተገብር፣ በዘመናዊ የውጊያ ሥልት የታነጸ፣ ከሽምቅ ውጊያ ይልቅ መደበኛ ውጊያን የሚተገብር፣ ምሽጎችን የመሠባበር አቅም ያለውና በጥቅሉ የሕልውና ትግሉን በውል የተረዳ የውባንተ አባተ ዕውነተኛ የግብር ልጅ ነው።
ዝንተዓለም አምሐራ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮር (፩ኛ ኮር) ሕዝብ ግንኙነት
ኢንጅነር ኃቅአለው ፀጋ
ጎንደር/አምሐራ/ኢትዮጵያ
ውጊያው እሥከ ምሽት 12:45 ቀጥሏል

❤3👍2🔥1
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር አካል የሆነው የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አደገኛውን ሰላይ በቁጥጥር ስር አዋለ ።
ከአገዛዙ ብልፅግና አመራሮች የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ምክትል አዛዥ አርበኛ ወርቁ ዘገየን ለመግደል ተልዕኮ ተሰጥቶት የነበረው አደገኛው እና ሆድ አዳሩ አድኖ ንጉሴ በሬ የተባለው ግለሰብ በጎንደሬ በጋሻው ንስሮች ታድኖ በቁጥጥር ስር ዋለ።
ግለሰቡ ከአገዛዙ ብልፅግና ኮማነድ ፖስት ሀላፊ ሌ/ኮ/ል ይሳቅ ሂሳ እና ከጎንደር ዙሪያ ወረዳ ሰላምና ደህንነት ሀላፊ ሰለሞን እና ሌሎች አመራሮች በመጀመሪያ ዙር ከ400 ሺ ብር በላይ ክፍያ ተከፍሎት ተልኮውን ለመፈፀም ወደ ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ታጋይ መስሎ የበግ ለምድ ለብሶ የገባው ገዳይ በቁጥጥር ስር ውላል።
ግለሰቡ ከመጀመሪያው ዙር ክፍያ በተጨማሪ ግዳጁን ከፈፀመ በኃላ ደግሞ የቦታ ፣የገንዘብ እንዲሁም ከሀገር እስከማስወጣት ቃል ተገብቶለት የነበረ ቢሆንም ጉሮሮውን ታንቆ ሳይበላው በጎንደሬ በጋሻው ንስሮች ቁጥጥር ስር ውሏል።
አርበኛ ወርቁ ዘገየ ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር የሚኮራበት ፣ጠላት ስሙን ሲሰማ በቁሙ የሚፍረከረክለት ፣ የብረት አጥር ፣ የአማራ ኩራት ፣ የአገዛዙን ባንዳዎችን ከዳባት እስከ በለሳ ከደንቢያ እስከ አርማጭሆ ምድር ላይ እንደ ቄጤማ የዘረረ የወንዶች ቁና በክፍለ ጦሩ የጀግኖች የውሃ ልክ ስሙ በፋኖ ትግል በወርቅ የተመዘገበ ነው።
ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦርን ጠላት በምንም ፣ መቸም ቢሆን ቀንም ሆነ ለሊት አይደለም አመራር እና አባልን መግደል ቀርቶ በቀጠናው አያልፍም ምክንያቱም ንስሮቹ ሁሌም ዝግጁ ናቸው።
ስለዚህ ከአሁን በኃላ የፋኖ አመራሮችን እና ታጋዮችን ለመግደል ተልዕኮ እና ትዛዝ ተቀብለው የሚመጡ ሆድ አደሮች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የመጨረሻ ወንድማዊ መልዕክት እናስተላልፋለን።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ጎንደር ቀጠና ዳግማዊ ቴዎድሮስ (5ኛ) ኮር የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ህ/ግን /ኃላፊ አርበኛ ታድሎ ደሴ (ካስትሮ )
👍2🔥1
አፋብኃ ሰሜን ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
ሰኔ 18/2017 ዓ.ም
አገዛዙ በተደጋጋሚ ወደ ፋኖ አፈሙዛቸውን እንዲያዞሩና የርስ በርስ ግጭት እንዲፈጥሩ ግፊት ሲያደርግባቸው የነበሩ የታጠቁ ኃይሎች በምዕ/ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ መቃ የተሰኘ ልዩ ቦታ ላይ የአገዛዙ ሰራዊትን ደምስሰውታል።ከባድ ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳት በአገዛዙ የአድማ ብተና ቡድን ላይ ማድረስ የቻሉት የቅማንት ማህበረሰብ ተወላጆች በአገዛዙ ተወጥኖ የነበረውን የጥፋት ድግስ አምክነውታል።
በቀጠናው የሚገኘው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ሰሜን ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሰራዊት ወንድማዊ ድጋፍ ያደረገ ሲሆን የህዝባችን መጻኢ ዕጣ ፈንታ በምናደርገው የመርሃዊ አንድነት ትግል የሚበየን መሆኑ በመታመኑ አገዛዙ ፖለቲካዊና ወታደራዊ ክሽፈት እንዲደርስበት ሁኗል።
ለበቀል ወደ ቀጠናው የገባው የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት በርካታ ንፁሃን የቅማንት አማራ ነዋሪዎችን በአሰቃቂ ሁኔታ ረሽኗል።የመኖሪያ ቤትና ንብረትም አውድሟል።
በንፁሃን ወገኖቻችን ላይ ያነጣጠረ ጭፍጨፋን አፋብኃ ጎንደር ቀጠና እያወገዘ ቀጣይ በአንድነት በኦህዴድ ብልፅግና ሰራዊት ላይ ወታደራዊ የአፀፋ ርምጃ ይወሰዳል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ሰሜን ቀጠና በላይ ዕዝ

👍4🔥1
የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው የፖለቲካ እና የሕሊና እስረኞች ፍ/ቤት ቀርበዋል።
አውሎግሶን አንድነት-Awulogson Andinet፣
ሰኔ 18/2017 ፣ አዲስ አበባ- ኢትዮጵያ
በተለያዩ መዝገቦች የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው የፖለቲካ እና የሕሊና እስረኞች ሰኔ 18/2017 በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ችሎት ቀርበዋል።
በእለቱ ፍ/ቤት ከቀረቡት መካከልም ፦
(1) በእነ የተከበሩ ዮሃንስ ቧያሌው መዝገብ፣
(2) በእነ ሀብታሙ መሀመድ መዝገብ የተካተቱና
(3) ኃይለ ማርቆስ ኃይልዬ በልሁ የተባሉ ተከሳሾች ይገኙበታል።
(1) በእነ የተከበሩ ዮሃንስ ቧያሌው መዝገብ፦
ተከሳሾች ከቂሊንጦ ማ/ቤት በችሎት የተገኙ ሲሆን መዝገቡ የተቀጠረው ፦
1. የዐቃቤ ሕግን ቀሪ ምስክሮችን ለመስማትና
2. በወ/መ/ስ/ስ ሕግ ቁጥር 143 (2) መሰረት ከመከላከያ በቦርድ ወጥቷል ከተባለው 20ኛ ቃቤ ሕግ ምስክር ምትክ ሌላ ምስክር እንድናሰማ ይፈቀድልን በሚል ዐቃቤ ሕግ ያቀረበውን አቤቱታ ተከትሎ በግራ ቀኙ መካከል የተደረገውን ክርክር መርምሮ ብይን ለመስጠት በሚል ነበር።
በዚህም መሰረት ምስክሮችን በተመለከተ ዐቃቤ ሕግ ከሰኔ 10/2017 ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት "ይቀርባሉ ፣ መንገድ ላይ ናቸው " ሲል የሰነበተ ቢሆንም ዛሬም ተመሳሳይ ምክንያቱም ያቱም ት በመስጠት ለ6ተኛ ጊዜ እንዲቀጠር አድርጓል።
በተጨማሪም ተጨማሪ ምስክርን በተመለከተም ችሎት ክርክሩን ከመረመረ በኋላ ተጨማሪ የተባለው ምስክር ቀርቦ እንዲመሰክር ሲሉ በሙሉ ድምፅ መወሰናቸውን በመግለጽ ስድስቱም ምስክሮች ቀርበው ይመስክሩ በማለት በይደር ለሰኔ 19/2017 ቀጠሮ ይዟል።
(2) በእነ ሀብታሙ መሀመድ መዝገብ፦
በዚህ የሽብር ክስ መዝገብ የተካተቱ 4 ሰዎች ማለትም ፦
1) ሀብታሙ መሀመድ (ጋዜጠኛ)
2) ማቶሳላ መኮንን፣
3) ዳንኤል ደመቀ እና
4) በፍቃዱ ጅንኑ የተባሉ የፖለቲካ እና የሕሊና እስረኞች በችሎት ተገኝተዋል።
መዝገቡ የተቀጠረው ጉዳዩን እየተመለከተው የሚገኘው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በከሳሽ ዐቃቤ ሕግ እና በተከሳሾች መካከል የሰነድ ማስረጃን በተመለከተ የተደረገውን ክርክር መርምሮ ብይን ለመስጠት በሚል ነበር።
ይሁን እንጁ ተከሳሾች ጠበቃችን በእለቱ አልተገኘልንም በማለት ተለዋጭ ቀጠሮ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።
ፍ/ቤቱም የሰነድ ማስረጃን በተመለከተ በግራ ቀኙ መካከል የተደረገውን ክርክር መርምሮ ብይን ለመስጠት ለሰኔ 27/2017 ተለዋጭ ቀጠሮ ይዟል።
(3) ኃይለ ማርቆስ ኃይልዬ በልሁ ፦
ተከሳሽ ኃይለ ማርቆስ ለግል ስራ ጉዳይ ከደብረ ብርሃን ወደ አዲስ አበባ በመጣበት ሚያዝያ 20/2017 በጎፋ ማርያም መብራት ኃይል አካባቢ ከዘመድ ቤት በነበረበት ከምሽቱ 1 ሰዓት ተኩል ነበር የተያሊዘው።
ያለ ፍ/ቤት ትዕዛዝ አፈና የፈፀሙትም ሶስት የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት እና አንድ ሲቪል የለበሰ የደህንነት አካላት ናቸው።
ከሰኔ 20/2017 ጀምሮ እስከ ሰኔ 12/2017 ድረስ በፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ሜክሲኮ ከቆዬ በኋላ መደበኛ የሽብር ክስ መመስረቱን ተከትሎ ነው ወደ ቂሊንጦ ማ/ቤት የወረደው።
"ፋኖ ነህ ፣ በፋኖ ደጋፊ ነህ" በሚል ክስ ነተመሰረተበት ኃይለ ማርቆስ ሰኔ 18/2017 ፍ/ቤት የቀረበ ሲሆን ክሱ ሳይሰጠውና ሳይነበብለት ለሰኔ 23/2017 ተለዋጭ ቀጠሮ ተይዞለታል።
(4) በተመሳሳይ ከሰሜን ሸዋ ዞን ሞረት እና ጅሩ ወረዳ ለገበያ ጉዳይ ብለው ወደ አዲስ አበባ በመጡበት የታፈኑና በመጨረሻም በሽብር ወንጀል የተከሰሱ ግዛቸው ገ/ማርያም የተባሉ የእድሜ ባለፀጋም ሰኔ 18/2017 በነበረው ችሎት ቀርበው ተለዋጭ ቀጠሮ የተሰጣቸው መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ
አሳዛኝ ዜና!
ፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ራያ ቆቦ ኩቢ ቀረንሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያንን በመድፍ አወደመ::
ምስራቅ አማራ ኮር 1 ሐውጃኖ ክፍለጦር ቁልፍ ይዞታዎች ናቸው ያላቸውን አካባቢዎች ለማስለቀቅና ለመቆጣጠር ጥረት አድርጎ ያልተሳካለት ፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ዛሬ ራያ ቆቦ ጮቢ በር በተጠመደ መድፍ ዛሬ ሰኔ 19/2017 ዓ.ም ንጋት ጀምሮ የገጠር ታዳጊ ከተሞችን ኢላማ ያደረገ ድብደባ እየፈፀመ ያለ ሲሆን ራያ ቆቦ ኩቢ ቀረንሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያንን ሙሉ ለሙሉ አውድሟል::
ንፁሃንን ኢላማ ያደረገው የመድፍ ድብደባ ከቤተ ክርስቲያኑ በተጨማሪ ትናትና ሰኔ 18/2017 ዓ.ም አንድ ታዳጊ ህፃን በዲሽቃ በከባድ ሁኔታ አቁስሎ የቤት እንስሳቶችንና ንብረትም አውድሟል:: ንፁሃን ህዝብን ኢላማ ያደረገ የመድፍ ድብደባው አሁንም ቀጥሎ በርካታ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ እያደረሰ ይገኛል::
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ
ሰኔ 19/2017 ዓ.ም

ሰበር ዜና
" የአፋብኋ"ጎንደር ቀጠና
🎯 የራስ አሞራው ውብነህ 3ኛ ኮር:- ሰሜን ብርቅዬ ክፍለጦር
መረባ መሽጎ የነበረውን አድማ ብተና እንዲሁም ሰላም አስከባሪ ብሎ ራሱን የሚጠራው የአብይ ወንበር አስጠባቂ የሚሊሻ ስብስብ ዛሬ ሀሙስ በ19/10/2017 ዓ"ም በጀግናው የሰሜን ብርቅዬ ክፍለጦር አባላት ከበባ በማድረግ እና ከምሽግ በማስወጣት ገርፈውታል።
🥏በቁጥር 10 = የሞተ
8= የቆሰለ
30 =የተማረከ እና ከ50 በላይ የነብስ ወከፍ መሳሪያ ከጠላት በመቀበል አኩሪ ጀብድ ተፈፅሟል ።
በመጨረሻም የአብይ ወንበር አስጠባቂ ከነበረው ምሽግ ተጠራርጎ የሞተውን እና ቁስለኛውን አንጠባጥቦ ወደ ወቅን እንዲገባ ተገዷል!
ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለብልፅግና
አንድነት ሃይል ነው
"አፋብኋ" ጎንደር ቀጠና
🎯ራስ አሞራው ውብነህ 3ኛ ኮር
#follow #like #share

👍5