የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ጎደር ቀጠና ከፍተኛ አመራሮች ካራማራ ክፍለጦርን መልሶ የማደራጀት ስራ ሰሩ።
መተማ ቀጠና የሚንቀሳቀሰውን ካራ ማራ ክፍለጦር የአፋብኃ ጎንደር ቀጠና ምክትል ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ ሸጋ ጌታቸውና የ2ተኛ መይሰው ካሳ ኮር ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ ዳዊት ዘመነ ከአመራሮቹና ከሰራዊቱ ጋር ትላንት ማለትም በቀን 16/10/2017 በመነጋገር ስራዎችን በመገምገም የነበሩ አለመግባባቶችን ፈቱ።
ካራማራ ክፍለጦር በስሩ 6 ብርጌዶችን ማለትም
1ኛ ደጀኔ ብርጌድ
2ኛ ታጠቅ ብርጌድ
3ኛ መርጌታ ጠዳሉ ብርጌድ
4ኛ አሳመነው ጽጌ ብርጌድ
5ኛ ልጅ እያሱ ብርጌድ
6ኛ አመሀ ድግል ብርጌድ የያዘ ነው።
አርበኛ ሸጋ ጌታቸው "ክፍለጦሩ በአንድም በሌላ ምክንያት የነበረበትን ችግር ፈትተን ወደ አንድ መአከል እንዲመጣ ያደረግን ሲሆን በአፋብኃ መይሰው ካሳ ኮር ስር የሚስተዳደር አድርገናል ።" ሲል ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጿል።
አርበኛው አክሎም "ከዚህ በፊት ታጋይ መስለው በሰራዊታችን ውስጥ ገብተው ልዩነት ሲፈጥሩ የነበሩት ግለሰቦችን አጣርተን የእርምት እርምጃ በመውሰድ አስተካክለናል ሲል ገልጿል።"
አርበኛ ሸጋ " የአማራ ሕዝብ የተጋረጠበትን የሕልውና አደጋ ለመቀልበስ ካራማራ ክፍለጦር ከሻለቃ በመነሳት አደረጃጀቱን በማሳደግና በማዘመን ወደ ብርጌድ ብሎም በክፍለጦር የተደራጃ ግዙፍ ኃይል ነው።
ካራማራ ክፍለጦር በምዕራብ ጎንደር መተማ ወረዳ ከ 2015 ጀምሮ እስከ 2017 ከሌሎች የፋኖ አደረጃጀቶች ጋር አያሌ ጀግኖችን እየገበረ ሲታገል የቆየ አደረጃጀት ነው። እሄን ግዙፍ ተቋም ግን የማራን ህዝብ በማይመጥኑ ግለሰቦች ሲረበሽ ቆይቶ በሰራዊታችን ውስጥ ሰርገው ገብተው ታጋይ
ታጋዩን ሲከፋፍሉ የቆዩትን በህጋችን መሰረት እርምጃ ወስደን አስተካክለናል። ቀጣይ ለሚኖረው ትዕዛዝ እና ግዳጅ ዝግጅ ሆኖል።" ሲሉ የነበረውን አለመግባባት የፈቱ አማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይልጎንደር ቀጠና ምክትል ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ ሸጋ ጌታቸው እና የአፋብኃ ጎንደር ቀጠና መይሰው ካሳ (2ኛ) ኮር ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ ዳዊት ዘመነ ተናግረዋል።
አርበኞቹ ባስተላለፉት መልክትም "ለመላው ሰራዊታችን እኛ የምንታገለው በማንነቱ እና በህይወቱ የህልውና አድጋ ለገጠመው ህዝባችን ነው ። አማራን ከስቃይ ከስደት ከሞት ማትረፍ ነው እጅ የግለሰቦችን ፍላጎት ለማሳካት አይደለም። የግል ፍላጎታቸውን ይዘው የሚንቀሳቀሱ አካላትን ጥንቃቄ እድታደርጉ አማራ በአለም ላይ ተደርጎ በማይታወቅጨመልኩ በጅምላ በድሮንና በከባድ መሳሪያ እየተጨፈጨፈ ይገኛል። እሄን ጨፍጫፊ ስርአት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ነቅሎ ለመጣል የምናደርገውን የህልውና ትግል የሚያዛቡ ተኩላዎች ትግላቹህን እና እራሳቹህን ጠብቁ ።
አማራ በዘመናት እየተሾፈ የሚጨፈጨፍበት ዘመን አይኖርም በቀደመው ጌዜ አባቶቻችን በመሰረቷት አገራችን ባይተዋር ፣ ስደተኛ አድርገውት በአማራነታችን ብቻ ያልተፈናቀልንበት በጅምላ ያልተጨፈጨፍንበት ቦታ አይገኝም። ህዝባችን እንደ ህዝብ ለመቀጠል የምናድርገው የህልውና ትግል መስመሩን በማስጠበቅ አለብን እስከ መጨረሻው ህዝባችን የሰጠን አደራ እንድናስጠብቅ።" ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

👍3❤1
ሰበር ዜና!!
ሰባት መኪና የአገዛዙ ወታደራዊ አመራሮች እና አባላት በጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ጀግኖች ተደመሰሱ።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ )ጎንደር ቀጠና ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አካል የሆነው አጥናፋ ብርጌድ ከወርቅ ደቦ ወደ ገደብየ ከተማ ሲጓዝ የነበረን የአገዛዙ ወታደራዊ አመሮች ላይመለሱ ወደ ላይኛው ቤት ሸኝተቷል።
የአገዛዙ ወታደራዊ አመራሮች በወርቅ ደቦ ከተማ በመገኘት በቀጠናው ያለውን ሰራዊት ለግዳጅ ሰብስበው ሲያወያዩ ውለው ወደ ገደብየ ከተማ ዛሬ ሰኔ 17/2017 ዓ/ም ከቀኑ አስር ሰዓት ለመግባት ሲሞክሩ የአጥናፋ ብርጌድ አባላት በምክትል ሻለቃ መሪው አርበኛ ያየይ አስምሮ እየተመሩ መኪናው ላይ የነበሩ ወታደራዊ አመራሮች እና ጠባቂዎቻቸውን ጨምሮ ከ30 በላይ የአገዛዙ ሰራዊት በሞት ሲሸኙ ሲጓዙበት የነበረ አራት ፖትሮል እና ሶስት ኦራል መኪናዎችም ከጥቅም ውጭ ተደርገዋል።
ከነበሩት የመከላከያ አመራሮች አብዛኛው የሞቱ ሲሆን ስለ ማንነታቸው እና ሀላፊነታቸው በነገው መረጃችን የምናደርስ ሲሆን አሁን ላይ በቀጠናው ያለው ሰራዊት አብዛኛው በፍርሃት ቆፈን ውስጥ ሁኖ በሀዘን ጥላ ስር ይገኛል ሲል የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ጎንደር ቀጠና ዳግማዊ ቴዎድሮስ (5ኛ) ኮር የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ህ/ግን /ኃላፊ አርበኛ ታድሎ ደሴ (ካስትሮ ) ገልጿል።
@ኢትዮ 251 ሚዲያ

👍1🔥1
ሰበር ዜና
በላስታ-ግዳን-እንጃፋት ቀጠና ትግስቱ ሻለቃን አፍናለሁ ብሎ የመጣው ኃይል ራሱ የህክምና ባለሙያውን ጨምሮ ከ31 በላይ ሙት፣ከ65 በላይ ቁስለኛውን ይዞ ተመለሰ!!!
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) በወሎ (ቤተ-አምሓራ) ቀጠና ላስታ አሳምነው ኮር ጥራሪ ክፍለ ጦር ተወርዋሪ ፋኖዎች ከተከዜ ክፍለ ጦር ከተውጣጡ ፋኖዎች ጋር የጠላትን ኃይል አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ትጥቁን አስረክቦ ሙትና ቁስለኛውን ታቅፎ እንዲመለስ አድርገውታል።
በላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ስር የሚገኘው ጥራሪ ክፍለ ጦር ዛሬ የአማራ ህዝብ የማንነት፣የህልውና የፍትህ ተጋድሎ እያደረገ ላለበት ትግል፣ነፃነትና እኩልነትን በሚናፍቁ ሰዎች ልብ ውስጥ የሚነድ እሳትን ያቀጣጠለ ባለ ራዕዩ ደማቁ አብሪ ኮከብ አባታቸውን ጄኔራል አሳምነው ፅጌን 6ኛ አመት ዝክረ ሰማዕት ባከበሩበት ወቅት ሰኔ 16 / 2017 ዓ.ም ሌሊት 8:00 ሰዓት ላይ ጥራሪ ክፍለ ጦር ትዕግስቱ ሻለቃን አፍናለሁ ብሎ ከሙጃ ማርያም ወደ 07 ቀበሌ አይፈሩባ፣በሌላ አቅጣጫ አሁንም ወደ 04 ቀበሌ መስቀለሶስ እንዲሁም ከወንዳች-አጢማጣ-ይባር በሦስት አቅጣጫ የመጣውን የጠላት ኃይል ሦስት ሻለቃ መከላከያ፣ተጨማሪ አድማ ብተና፣ሚሊሻና ፖሊስ ቀድሞ መረጃው የደረሳቸው ጥራሪ ክፍለ ጦር ከወንድሞቹ ተከዜ ክፍለ ጦር በጥምረት አሳምነውነትን በልባቸው ውስጥ አትመው ዝናብ በገበሬ እጅ እንዲሉ ወጥተው ወርደው በሚያውቁት ቦታቸው የገባላቸውን ጠላት ሲያራግፉት አድረው ውለው አይቀጡ ቀጥተው የተረፈው እየተዝረከረከ እንዲመለስ አድርገውታል።
በዚህ አውደ ውጊያ ጠላት ሜካናይዝድ ጦሩን ይዞ መድፍ፤ዙ-23 ፣ሞርታር፣ድሽቃ፣ብሬን፣ስናይፐርና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ የተጠቀመ ቢሆንም እንኳን ፋኖዎቹ መሬቱ ይዋጋል የሚባልለት የላስታና ግዳን ተራሮች ሲሳይ ሆነው ሰኔ 16 / 2017 ዓ.ም ከሌሊቱ 8:00 ሰዓት እስከ ሰኔ 17 / 2017 ዓ.ም ቀን 11:00 ሰዓት ድረስ አንገት ለአንገት ትንቅንቅ በማድረግ የጠላት ኃይል የጤና ባለሙያውን ጨምሮ ከ31 በላይ ሙት፣ ከ65 በላይ ቁስለኛውን ይዞ፤13 ጥቁር ክላሽ፣ከ600 በላይ የክላሽ ተተኳሽ፣አንድ የብሬን ሸንሸልና ከነ 280 ብሬን ተተኳሽ፣32 የወገብና የደረት ትጥቅ፣30 የእጅ ቦምብ አስረክቦ እግሬ አውጭኝ ብሎ ተመልሷል።
የወገንን የኃይል አሰላለፍና ምት መቋቋም ያቃተው የብልፅግና ወንበር አስጠባቂ ኃይል የንፁሃንን ቤትና ንብረት በመድፍ በሞርተርና በዙ-23 እየደበደበ እየተንጠባጠበ ግዳን ወረዳ ሙጃ ማርያም ጤና ጣቢያ ሞልቶ፣ቴክኒክና ሙያው ላይ ሙትና ቁስለኛውን አስጥቶ እንደሚገኝ እና አንጠባጥቦት የሄደውን እስከሬኑን ፋኖዎች አሁንም እየቀበሩ ይገኛሉ።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) በወሎ (ቤተ-አምሓራ) ቀጠና ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ቢሆነኝ ቢያበይን አሳውቋል።
አሳምነውነት ራዕያችን!
ድላችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ሰኔ 17 / 2017 ዓ.ም

👍2❤1
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
*"ይከስማል ያሉት አሳመነውነት በሁሉም አማራ ልብ ለምልሟል፡፡"
በዚህ ትዉልድ ታላቁ የአማራ አባት፣ የጦር እና የፖለቲካ ጠቢቡ ነቢዩ ጀኔራል አሳምነው ፅጌ እንደተናገረው እንደ አማራ በአማራነት መንቃት፣ መደራጀት፣ መታጠቅ እና ራስን መከላከል ብቸኛ መዳኛ መሆኑን በተግባር ተረድተናል። የዛሬው የአርበኝነት፣ የጀግንነት እና የፋኖነት ጉዞ የጄኔራል አሳመነዉ ዉጤት ነው። አባታችን ጀኔራል አሳመነዉ ፅጌ ወታደር ብቻ ሳይሆን የፖለቲካ ልሂቅም ነበር። ምክንያቱም በአማራ ላይ እየሆነ ስላለዉ እና ስለሚሆነዉ ሁሉ በአደባባይ ነግሮን ነበር። የነገረን ሁሉ አንድ በአንድ እየተፈፀመ ነዉ። የፖለቲካ እዉቀት ማለት ስለትናንቱ ማወቅ፣ ስለ ዛሬዉ መረዳት እና ስለነገው መተንበይ ነው። ስለዚህ የእዉቀት አባት የሆነዉ ጀኔራል አሳምነው ፅጌ የአማራ ምሁር እንደነበር ማሳያ ነው።
ከብዙ በጥቂቱ ጀኔራል አሳመነዉ የአርበኝነት ተምሳሌት፣ የፖለቲካ አባት፣ የእዉቀት ዉቅያኖስ፣ የጀግንነት ጥግ፣ የአማራነት ልክ ነበር። ስለአማራ ሞግቷል፣ ስለአማራ ታስሯል፣ ስለአማራ ታግሏል፣ ስለአማራ ተሰዉቷል። በአማራነት መንቃትን፣ መደራጀትን፣ መታጠቅን፣ መታገልን አስተምሮናል።
ታላቁ የአማራ አባት ለአማራ ህዝብ ሲል ህይወቱን የሰጠበት እና ደማቅ ታሪክ ሰርቶ ያለፈበት ቀን የዛሬ አምስት ዓመት ሰኔ 17 ቀን 2011 ዓ.ም ነበር፡፡ እንሆ ከዚያ በኃላ ከአለፉት አርባ አመታት በከፋ ሁኔታ ተባብሶ የቀጠለው የአማራ ህዝብ የግፍ፣ መከራና የሰቆቃ ዘመናትም ስድስት አመታትን ቀጥሏል፡፡ የፖለቲካ ንቃተ-ህሊና ባለቤቱ፣ የአማራነት ተምሳሌቱ፣ የትግል ፊት አውራሪው፣ የኢትዮጵያዊነት ልኩ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ በህይወት ሳለ ስለአማራ ህዝብ የህልውና አደጋ የተናገራቸው የጠላቶቻችን ህቡዕ እና ግልጽ እቅድ እና ተግባራት ከምንግዜውም በላይ ተጠናክረው ተግባራዊ የሆኑትም በእነዚህ ስድስት አመታት ውስጥ ነው፡፡ በዚህ አለም ላይ ከሰማይ በታች ከምድር በላይ ያልተሰሩ ግፍ እና መከራዎች ሁሉ በአማራው ላይ ደርሰዋል፡፡ ሆኖም ግን አባታችን እንደተናገረው የመከራችን ምንጭ፣ የሞታችን ምክንያት አማራነት መሆኑን ተገንዝበን፣ በአማራነት ተሰባስበን፣ በአማራነት ተደራጅተን፣ በአማራነት ነፍጥ አንግበን ፣ በፋኖነት እሴት ተመርተን የተጋረጠብንን የህልውና አደጋ እየመከትን እንገኛለን፡፡
በዚህ የትግል ታሪክ ውስጥ ለአማራነታችን አሳምነውነት መዳኛችን መሆኑን አረጋግጠናል፡፡
‹‹ሰበርናቸዋል›› ያሉንን ጠላቶቻችንን በመከላከል እና በመልሶ ማጥቃት አከርካሪያቸውን እየሰበርን፣ አንገታቸውን እያስደፋን በአማራነታችን ቀና ማለት ጀምረናል፣ ቀናም ብለናል፡፡ ከእንግዲህ አማራነታችን እና የፋኖነት ትግላችን ላይቀለበስ ጫፍ ደርሷል፡፡ ጠላቶቻችን አማራን እንደህዝብ ለማዋረድ እና ፋኖን እንደ ኃይል ከምድረ ገፅ ለማጥፋት፣ ያልቆረጡት ቀን፣ ያልቀጠሩት ግዜ ባይኖርም ፈልገን ሳይሆን ተገደን የገባንበት ትግል የፍትህ ሚዛኑን ለእኛ ደፍቶ፣ የቆረጡት ቀን በራሳቸው ላይ እየቆረጠባቸው፣ ድል እየጠማቸው፣ ማሸነፍ እየናፈቃቸው፣ ጀንበር እየጠለቀባቸው ስለመሆኑ ትግሉ ምስክር ነው፡፡ በደረሰባቸው የኃይል፣ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ኪሳራ አማራን ማንበርከክና አንገት ማስደፋት ፈፅሞ የማይቻል መሆኑን በተግባር አይተውታል፡፡ አማራን ለማቃጠል ያነደዱት እሳት ራሳቸውን እየለበለበ እና ለፋኖ የቆፈሩት ጉድጓድ ራሳቸውን እየቀበረ ስለመሆኑ የአማራ መሬት ህያው ምስክር ነው፡፡ በጥቅሉ በዚህ ትግል ድሉ የአማራ ስለመሆኑ አያጠራጥርም፡፡ ምክንያቱም አላማችን አሳመነውነት፣ ትግላችን የአማራነት፣ ግባችን ኢትዮጵያዊነት ነውና፡፡
ይህ ፈሪና ድንጉጥ ስርዕተ-መንግስት በዚህ ዕለት በላሊበላ ከተማ የጀኔራል አሳመነው ፅጌን የመቃብር ቦታ ዙሪያውን በጭፍራው/ሰራዊቱ አስከብቦ ሃያ አራት ሰዓት እያስጠበቀ ይገኛል፡፡ ይህ ድርጊት ከመሬት በታች ሆኖ እንኳን የሚፈሩት ጀኔራል አሳመነው ፅጌ መቃብር ፈንቅሎ ይነሳል ብለው በፍርሃት ቆፈን መውደቃቸውን ማሳያ ነው፡፡ ይህ ያስቃልም፣ ያስገርማልም፣ ያሳዝናልም፡፡ ጅልነታቸው እንጂ ጀኔራል አሳመነው በዚህ ዘመን ሊታይ፣ ሊጨበጥና ሊዳሰስ የማይችል የፋኖ መሪ ነው፡፡ አሳመነው ከእንግድህ ይዘው የማይገድሉት መንፈስ ነው፡፡ በዚህ ዘመን ሚሊዮኖች አሳመነው ሆነው ተፈልፍለዋል፡፡ በዚህ ዘመን ሚሊዮኖች የአሳመነው ትንፋሽ ሆነዋል፡፡በዚህ ዘመን በሁሉም የአማራ መሬት አሳመነውነት እንደ አሸን ፈልቷል፡፡
“እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል” እንዲሉ የነዙት ውሸት ያሰራጩት ሀሰት ተገልጦ፣ ሴራቸው መክኖ "ይከስማል ያሉት አሳመነውነት በሁሉም አማራ ልብ ለምልሟል፡፡"
የሚስጢራቸው ባቄላ ወፍጮ የሆነው እብሪተኛው ሽመልስ አብድሳ እንደነገረን እና በተግባራቸው እንዳየነው ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም አባይ ማዶ ተሻግረው፣ አማራን አደናግረውና አወዛግበው፣ ምሁራኖቻችንን እነ ዶክተር አንባቸውን ገድለው፣ የአማራ ልዩ ኃይልን ጨፍጭፈው፣ ታላቁን የአማራ አባት ጀኔራል አሳመነውን ዘንዘልማ ላይ ጭፍራቸውን አሰማርተው ከበባ ያደርጉበት ሰኔ 17 ቀን 2011 ዓ.ም ነበር፡፡
በዚህ ቀን ጀኔራል አሳመነውን ዘንዘልማ መሬት ላይ ከበባ ሲያደርጉበት 'እንደ አባቱ አጼ ቴዎድሮስ' ከጠላት እጅ አልወድቅም ብሎ ራሱን መስዋዕት አድርጓል፡፡ እውነቱ ይህ ነው፡፡ ይህም በህዝቡ ልብ ውስጥ ያለ እውነት ነው፡፡ ይህ እውነትም የተጫነበትን ሀሰት ፈንቅሎ ወጥቷል፡፡
የዛሬው ትግላችንም እውነት በመሆኑ ያሸንፋል፡፡ ፅንፈኛና ዘራፊ እያሉ የሚያነቋሽሽት ፋኖነታችንም የሀሰት ብልፅግናን ቀብሮ መንገሱ አይቀርም፡፡ ድሉ የአማራ መሆኑ አያጠራጥርም፡፡ ምክንያቱም አማራ ላይጨርስ አይጀምርምና፡፡
"አሳመነዉነት ይለምልም፣ አቢይዝም ይዉደም!"
ሰኔ 17 ቀን 2017 ዓ.ም
ፋኖ ሞገስ አባራዉ
የአፋብኃ ወሎ ቀጠና ፖለቲካ ጉዳዮች ም/ሃላፊ

❤2
ከላስታ ሰማይ ስር !
የአፋብሃ ወሎ ቀጠና የጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የነብዩ ጄነራል አሳምነው ፅጌን በክብር የተሰዋበት ዕለት (ሰኔ 17 ቀን 2011 ዓ.ም) ዘክረዋል
6ኛ ዓመት
ፎቶ @መረብ ሚዲያ

👍1
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ወሎ ቀጠና ፋኖ ጊራና ከተማን መቆጣጠሩን ተከትሎ አገዛዝ ንፁሃንን ኢላማ ያደረገው ጭፍጨፋው ፈፀመ።
የጊራናው ባለሽርጡ ክፍለጦር በትናትናው ዕለት ምሽቱን በሃብሩ ወረዳ ስር የጊራና ከተማን ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠሩን ተከትሎ ፀረ አማራው የፋሽስቱ አገዛዝ ከምሽግ ወደ ከተማ ሞርታር በማስወንጨፍ በርካታ ንፁሃንን ሙትና ቁስለኛ ሲያደርግ ጊራና ከተማ ፖሊስ ጣቢያን ሙሉ ለሙሉ አቃጥሎታል።
በአገኘው አጋጣሚ ሁሉ የአማራን ህዝብ ለማጥፋት አቅዶ እየሰራ ያለው የአብይ አህመድ ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ እራሱን ጥምር ጦር ብሎ የሚጠራውን የዘራፊ ስብስብ በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ስር በሚገኘው ጊራና ከተማ ከመሸገበት ፋፍም ጎራ ከፋኖ በኩል የጨለማ ጥቃት ይደርሰብኛል በሚል ፍርሀት በመነጨ ሰሜት ወደ ከተማው በቀን 17/10/2017 ዓ.ም በእኩለ ለሊት ሞርተር በማስወንጨፍ ንፁሀን ላይ ከህይወት ሰለባ እሰከ ከባድ ቁስለኛ በማድረግ ንፁሃን ህዝብ ሲጨፈጭፍ አድሯል:: እንስሳቶች አልቀዋል ቤት ንብረትም ወድሟል::
በዚህ ከነበረበት የስርዐቱ ሰራዊት ካምፕ ወደ ከተማው በተወነጨፈ ሞርተር በርካቶችን የከተማውን ንፁሀን ቁስለኛ ሲያደረግ አንዲት ሴት እህታችንን ህይወቷን እንዲታጣ አድርገዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ወሎ ቀጠና ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለሽርጡ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት ክፍል።
ሰኔ 18/2017 ዓ.ም