ሰበር መረጃ
በአርበኛ ፊታውራሪ ወንደሰን ወልደ ፃዲቅ የሚመራው መቅደላ ብርጌድ ለልዩ ኦፕሬሽን የተዘጋጁ የፋኖ ሃይሎች በመርሀቤቴ ወረዳ መቀመጫ ዘልቀው በመግባት የአገዛዙ ሚሊሻወች በመደምሰስ ይዘውት የነበረ መሳሪያ በመማረክ ወደ ቀድሞ ቦታቸው ተመልሰዋል።
<<ምከረው ምከረው ካልሰማ መከራ ይምከረው>> እንዳለው ያገሬ ሰው የአማራን ህዝብ ከምድረ ገፅ አጠፋለሁ በሚል ድንፋታ የብልፅግናው ስርአት ያለ የሌለ ሃይሉን በህዝባችን ላይ ጦርነት ቢያውጅም ከአማራ ህዝብ አብራክ የወጡት አይደለም በህይወት ኖሮ ተሰውቶም የሚፈሩት አርበኛ ቀኝ አዝማች ይታገሱ አዳሙ ከሰማእትነት በፊት ከሚገባው በላይ ጠፍጥፎ በወኔ እና በጀግንነት የሰራቸው አናብስቶቹ ከተማ ውስጥ ሰርገው በመግባት አንመከርም ባሉ ሚሊሻወች ላይ መብረቃዊ ርምጃ ወስደዋል።
ያኔ አባቶቻችን በኢጣልያን ጦርነት ሲፋለሙ በነበረበት ወቅት አርበኛ ፈለቀ እጅጋየሁ እንድህ ብሎ ነበር፦
ለሆድ ተገዝቶ ባንዳ ቢሰበሰብ
መንገድ ላይ ዘርሩት ሌላውም ይሰብሰብ ብሎ ነበር። ታድያ ታሪክ እራሱን ደገሞና ዛሬም አናብስቶቹ ባንዳን አስተማሪ በሆነ ቅጣት ቀጥተዋቸዋል።
በባንዳ ሚሊሻ ላይ ከፍተኛ ክስረት የደረሰበት የስርአቱ እና የአገዛዙ ስልጣን አስጠባቂ ጋሻጃግሬ የባንዳን አስከሬን ሲያይ ከትግሉ ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸውን ሁለት ሲቪሊያ ላይ ጉዳት አደርሷል።
ክበር ለተሰውት ሰማዕታት
ድላችን በተባበረ ክንዳችን
ከአማራ ፋኖ በሸዋ ናደው ክፍለ ጦር የሚዲያና ኮምንኬሽን ክፍል
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ

👍2
ሰበር ዜና!
ዞብል አምባ ክፍለጦር ራያ ቆቦ ቀዩ ጋሪያ እና መንደፈራ ላይ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሐራ) ምስራቅ አማራ ኮር ሁለት ዞብል አምባ ክፍለጦር 2ኛ ሻለቃ ወደ መንደፈራ እና ቀዩ ጋሪያ ለማጥቃት የመጣን የብልፅግናው ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት የተለመደዉን ክንዳቸዉን ያቀመሱት ሲሆን ከ10 በላይ ሙትና ከ15 በላይ ቁስለኛ ይዞ ወደ ቆቦ ከተማ ፈርጥጧል::
ዞብል አምባ ክፍለጦር ራያ ቆቦ ዞብል የመሸገው የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ከቆቦ ከተማ በኩል ምንም አይነት ስንቅም ሆነ ንብረት እንዲሁም የሰው ሃይል መጨመር እንዳይችል አድርገው ከመንደፈራ ጀምሮ እስከ ዞብል ተሮ በር የተቆጣጠሩት ሲሆን በዛሬው ዕለት ጥር 15/2017 ዓ.ም ለማስከፈትና ቀጠናዉን ለመቆጣጠር ማጥቃት ቢያደርግም የጀግኖቹን ክንድ መቋቋም አቅቶት ወደ ቆቦ ከተማ ተመልሷል::
በመሆኑም ዙፋን ጠባቂ ሰራዊቱ በራያ ቆቦ በኩል በጀግኖቹ ዞብል አምባ ክፍለጦር ተደጋጋሚ ጥቃት ተስፋ ቆርጦ በአፋር በኩል ስንቅና ተጨማሪ የሰው ሃይል ለማስገባትና ለመጨመር ተገዶ እስከ አፋር ክልል ፎኪሳ ጦሩን አስፍሮ ይገኛል::
ጠላት በዛሬው ተጋድሎ በርካታ ሙትና ቁስለኛ ያስተናገደ ሲሆን እንደተለመደው ሽንፈት በመከናነቡ ንፁሃንን ኢላማ ያደረገ ተኩስ በመክፈት አንድ ንፁህ በግፍ የረሸነ ሲሆን አንድ መኖሪያ ቤትና ንብረቶችን ሙሉ ለሙሉ አውድሟል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
"ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን"
ድል ለአማራ ህዝብ
የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሐራ)
ጥር 15/2017 ዓ.ም

የእውነተኛ ወንድማማችነት ዋጋ ከአልማዝ ወይም ከወርቅ የበለጠ ውድ ነው!
ከአማራ ፋኖ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የተሰጠ መግለጫና የአንድነት ጥሪ!
የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር በመመስረቱ የተሰማነን ታላቅ ደስታ ለመግለጽ እንወዳለን፣ እንኳን ደስ አላችሁም እንላለን። አንድነት ባለበት ሁሌም ድል አለ። ምክኒያቱም አንድ ስንሆን ጠንካራ፣ ስንከፋፈል ደግሞ ደካማ ስለምንሆን ነው። ለብቻችን ታግለን የተወሰኑ ድሎችን ልናገኝ እንችል ይሆናል፣ አብረን ከታገልን ግን ሙሉ ድል እናመጣለን፣ የአማራ ህዝብን ከጭቆና ቀንበር ነፃ እናወጣለን።
በመካከላችን ልዩነት አይኖርም ማለት አይደልም። ሁሌም የስልት እና ፍላጎት ልዩነቶች ይኖራሉ። ይህ ደግሞ ተፈጥሯዊ ነው። የድል አድራጊነት ዋናው መገለጫ በልዩነት ውስጥ አንድነት ፈጥሮ መታገል መቻል ነው። የትግል ስልታችንን አጣጥመን፣ ግለሰባዊ ፍላጎቶችን ገትተን አንድነት ማምጣት እና ትግላችንን በጋራ ማካሄድ ለነገ የማይባል ጉዳይ ነው። ከዚህ በላይ እኛ በአማራ ህዝብ ላይ የተጋረጠውን የህልውና አደጋ የመቀልበስ ግብን ያነገብን የህዝብ ልጆች ነን። ከዚህ ከትልቁ ግባችን አንፃር ሲታይ ያሉን ልዩነቶች ከዚህ ግባ የሚባሉ
አይደሉም።
በአንድ ላይ የቆሙ ትንሾች የተከፋፈሉ ብዙዎችን እንደሚያሸንፉ ሁሉ፣ ኃይላችን ያለው ከቁጥራችን መብዛት ሳይሆን በአንድነታችን ላይ ነው። የአማራ ህዝብ በቁጥር ብዙ ሆኖ እያለ እስካሁን ደካማ የሆነው አንድነት ባለመኖሩ ነው። በሀገር ውስጥ ሆነ በውጭ አንድነት የጎደለበትና የተሰባበረበት ምክኒያት ደግሞ የትግሉ ማዕከል የሆንነው እኛ አንድ መሆን ስላልቻልን ነው። በአንድ ስም ፋኖ ተብለን እየተጠራን፣ ለአንድ ዓላማ የአማራ ህዝብን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ እየታገልን አንድ መሆን ግን አልቻልነም። ይባሱን ከራሳችን ጋር ጉልበት ወደ መለካካት እና የእርስ በእርስ ግጭት ውስጥ እየገባን ነው።
ጥያቄው ምርጫችን ላይ ነው። እንደ ወንድማማችነት አብሮ ታግሎ፣ አብሮ ማሸነፍ እና አብሮ መኖር ወይም አሁን እንደምናደርገው እንደ ሞኝ ተነጣጥሎ እና ተጠላልፎ መጥፋትን የአማራ ፋኖ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ምርጫው አንድ እና አንድ ብቻ ነው። እሱም እንደ ወንድማማችነት አብሮ ታግሎ፣ አብሮ ማሸነፍ እና አብሮ መኖር ነው። ይህን የእኛን ሀሳብ ሌሎች ወንድሞቻችንም ሀሳባቸው እንዲያደርጉት ጥሪ እያቀረብን
ከአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ጋር የአንድነት ውይይት እንዲጀመር ጥያቄ እናቀርባለን። በአባቶቻችን መንገድ
ለአንድነት ተገዥ መሆን ያስፈልጋል። አንድነት ወደ ፊት ተጉዞ መሀል ላይ ለመገናኘት መወሰንን ይጠይቃል። የአማራ ፋኖ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ለእውነተኛ አንድነት ቅድመ ሁኔታ የለለው መሆኑን ለማሳውቅ እንወዳለን።
የጋራ ትግል፣ ለጋር ድል፣
ድል ለፋኖ፣ ድል ለአማራ ህዝብ፣
ራስ አርበኛ ደረጀ በላይ
የአማራ ፋኖ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ዋና አዛዥ

👍1
መንግስት አልባ ሀገር የሆነችው ኢትዮጵያ
እናት ፓርቲ ግን ስለ ለዜጎቹ ህልፈተ ህይወት ላወጠዉ የሀዘን መግለጫ እናመሰግናለን !!!
የሐዘን_መግለጫ
እናት ፓርቲ በቅርቡ በየመን፣ ዱባብ ክልል፣ ታይዝ (Ta'iz) ግዛት ውስጥ ጥር ፲ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም በጀልባ መስጠም አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ፳(ሃያ) ኢትዮጵያውያን የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ለመግለጽ ይወዳል። IOM (January 22, 2025) ባወጣው ሪፖርት ከሟቾች ገሚሱ ሴቶች ናቸው።
እንደ አገር በገባንበት አጠቃላይ ውድቀት ትውልዱ በአገሩ ተስፋ እንዲቆርጥ "እዚኽ መኖርም፣ መሄድም ያው ሞት ነው" በሚል ወጣቱ ሕይወቱን ጭምር ለአደጋ እያጋለጠ አገሩን ትቶ እየተሰደደ ይገኛል።
ፓርቲያችን በአደጋው ምክንያት ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን ልባዊ ሐዘኑን ይገልጻል፤ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውም መጽናናትን ይመኛል።
እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይጠብቅ!
እናት ፓርቲ
ጥር ፲፭ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

ከሸዋ ዕዝ የተሰጠ መግለጫ!!!
We the Amhara Fano in Shewa wants to express our grave concerns regarding the ongoing human rights violations perpetrated by the genocidal Prosperity regime in Ethiopia. It has been years since this regime began systematically suppressing and detaining politicians, journalists, and activists who peacefully advocate for the rights of the people of Amhara. This suppression has occurred without due process, as individuals are seized from their workplaces, homes, and other locations, often without a court order, utilizing state security forces and infrastructure.
During these years, countless innocent Amharas have endured suffering in various military camps and concentration facilities, all without facing legal prosecution. Even after being unlawfully arrested, they are subjected to egregious conditions, including a complete lack of medical treatment and inhumane treatment. This illegal governmental repression targets Amharas who have no involvement in political dissent, including members of the House of Representatives and others who have been cruelly victimized. Individuals who represent the people, as well as members of the Amhara regional council, have been abducted in violation of their legal immunity. These victims have appeared in court to testify about the inhumane treatment and severe health issues they have been forced to endure.
The Amhara Fano in Shewa demands that the international community break its silence and unequivocally condemn the egregious treatment of prisoners.
We are very concerned about the arrest of Commander Assegid Mekonen,the former leader of the Amhara Fano Showa Command. Despite the regime's media claiming his surrender, his whereabouts remain hidden, and there has been a disturbing lack of verification regarding his existence. The propaganda disseminated by the regime regularly contradicts itself, indicating a lack of respect for the international community, our people, and its own political integrity.Moreover, the contradictory narratives propagated by the regime serve only to obfuscate the truth. The regime claims to have surrendered Commander Aseged Mekon while simultaneously using him for propaganda purposes. It continues to spread misinformation while attempting to negotiate behind the scenes for the Fano forces to surrender. Such actions demonstrate a blatant disregard for the rights of our people and the integrity of political discourse. We urge the global community to take immediate notice of these violations and demand accountability from those perpetuating these human rights abuses.
Abiy Ahmed's genocidal regime has been increasingly weakened from time to time in the Amhara region, and is unable to withstand the resilience of the Amhara Fano forces. As a result of this across the country, particularly in the capital, Addis Ababa, Oromia, and in limited areas of the Amhara region under his control,the regime bears significant responsibility for the loss of countless lives, senting youths to military baracks without formal training against their consent and forcibly deployed them to combat zones without due process.Moreover, this regime is committing egregious war crimes against its own citizens while simultaneously suppressing press freedoms to prevent the international community from accessing vital information.
The Amhara Fano in Shewa expresses its deep concern regarding the man-made famine occurring in North Wolo lasta ayina bugna and Waghemra ethnic districts of the Amhara region. We urge the international community to recognize the dire and devastating impact this famine is having on our people.Our organization calls on the global community to exert pressure on the government to ensure the effective delivery of humanitarian aid and to take decisive action to save the lives of countless children and mothers in peril. Over 120,000 individuals in these districts are currently suffering from severe hunger and urgently require emergency assistance.

Yet, the Disaster Prevention and Food Security Bureau of the state government is disseminating false information and producing misleading reports to obsure the reality of this crisis.Furthermore, the regime is employing heavy weaponry to destroy farmers' crops, exacerbating the famine and threatening to extend its reach to other parts of the region. The Amhara Fano implores the international community to acknowledge the acts of state terrorism and genocide being perpetrated against our people through the regime's multifaceted ethnic cleansing policies. We call for collaboration in delivering humanitarian aid and addressing these egregious violations of human rights.
Glory to our sacrificed comrades!!!
Victory to the people of Amhara!!!
The Amhara Fano in Shewa
Foreign Affairs Department
Glory to our sacrificed comrades!!!
Victory to the people of Amhara!!!
The Amhara Fano in Shewa
Foreign Affairs Department
👍1
የዘር ማጥፋት አዋጅ የታወጀበት የአማራ ህዝብ በአንድ ቀን ከ20 በላይ ንፁሀን ተገድለዋል።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር እና ምዕራብ ጎጃም ዞኖች "በመንግሥት ኃይሎች" በአንድ ቀን በተለያዩ ሰዓታት ውስጥ ተፈጸሙ በተባሉ ጥቃቶች 20 የሚሆኑ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን የተጎጂ ቤተሰቦች እና የዓይን እማኞች ተናገሩ።
የጥምቀት በዓል በተከበረ በማግስቱ ሰኞ በማዕከላዊ ጎንደር፣ አለፋ ወረዳ እንዲሁም በምሥራቅ ጎጃም፣ ቋሪት ወረዳ በዓል በሚያከብሩ እና በእርሻ መስክ ላይ ለከብቶች መኖ ሲሰበስቡ ነበሩ በተባሉ ሰዎች ላይ በተፈጸመ ጥቃት ነው ግድያው የተፈጸመው።
በሁለቱም ዞኖች ውስጥ በአንድ ቀን የተፈጸመውን ጥቃት በተመለከተ ቢቢሲ የየአካባቢዎቹን ነዋሪዎች፣ የዓይን እማኞችን እና የጥቃቱ ሰለባ የሆኑ ቤተሰቦችን ያነጋገረ ሲሆን፣ የአካባቢዎቹ አስተዳዳሪዎችን ለማግኘት ያደረገው ጥረት አልተሳካም።በክስተቱ ከተገደሉት ሰዎች መካከል አንድ ቄስ እና ታዳጊ ልጆች እንደሚገኙበት የተናገሩት የቢቢሲ ምንጮች ሁሉም ሰላማዊ ነዋሪዎች መሆናቸውን ተናግረዋል።
በእነዚህ ሁለት ክስተቶች ተገድለዋል ከተባሉት ሃያ ያህል ሰዎች በተጨማሪ ሌሎች በርካት ያሉ ሰዎች በጥይት እና በድብደባ አካላዊ ጉዳት እንደደረሰባቸው ነዋሪዎች ገልጸዋልበተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች ከአንድ ዓመት በላይ በሆነው ግጭት የመንግስት ሀይሎች በሚያደርሱት ጥቃቶች በነዋሪዎች ላይ ጉዳት እየደረሰ መሆኑን የመብት ድርጅቶችን ጨምሮ በተለያዩ ወገኖች የሚወጡ ሪፖርቶች ያመለክታሉ።
ማዕከላዊ ጎንደር ዞን፣ አለፋ ወረዳ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አለፋ ወረዳ አምቻሆ ቀበሌ 30 በተባለ አነስተኛ ከተማ ሰኞ ጥር 12/2017 ዓ.ም. ነዋሪዎች "የመንግሥት ወታደሮች" ናቸው ያሏቸው ኃይሎች ሰዎችን ከቤት በማስወጣት እና መንገድ ላይ ግድያ መፈጸማቸውን ሁለት የዓይን እማኞች እና አንድ የሟች ቤተሰብ ገልፀዋል።
በዕለቱ ረፋድ 4፡30 አካባቢ የመንግሥት ኃይሎች ከወረዳው ዋና ከተማ ሻውራ ወደ ደልጊ እየተጓዙ ነበር ያሉት እማኞች፤ የአካባቢው ማኅበረሰብ ቃና ዘገሊላ በዓልን በማክበር ላይ ሳሉ ጥቃት ተፈጽሟል ብለዋል።
"ጥይት ሲጪህ ነው የሰማነው" በማለት ሁኔታውን የገለፁ አንድ የዓይን እማኝ፤ ከ100 በላይ ይሆናሉ ሲሉ የገመቷቸው የመንግሥት ኃይሎች በአካባቢው እንደነበሩ ተናግረዋል።ጥቃቱን ሲፈፅም "ጥይቱ ፋታ የለውም። አንዱ ጊቢ ገብተን . . . ሕይወታችን ለማትረፍ ችለናል" በማለት እንዴት እንደተረፉ ተናግረዋል።
ተኩስ ሲከፈት በስፍራው ድንጋጤ እና መረበሽ መፈጠሩን የተናገሩት ነዋሪው ". . .ሰውም ተደነጋገጠ። ወደ ቤት የገባም አለ፤ ያልገባም አለ። እያባረሩ የገደሉትም፤ የመቱትም አለ፤ ከቤት እያወጡ እያናዘዙ. . . የገደሉት አለ" ብለዋል።
ወደ ዘጠነኛ ክፍል ያለፈ ልጃቸው እንደተገደለባቸው የተናሩ እና ለደኅንነታቸው በመስጋት ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈቀዱ አባት ልጃቸው "ሥራ ቆይቶ ሲመጣ ነው ያለምንም ምክንያት የተገደለው" ሲሉ በምሬት ተናግረዋል።
"ተኩስ ፈነዳ። ምንድን ነው ብለን ተደበቅን። በኋላ ሲረጋጋ ብንወጣ [አስከሬን] ወድቆ አገኘን" ስሉ እማኝነታቸውን የተናገሩት የሟች አባት፤ አስከሬን ሲያነሱ "የአንተው ልጅም ወድቋል አሉኝ፤ እኔም ልጄን አነሳሁ" ሲሉ ልጃቸው ከሟቾች ውስጥ ይሆናል ብለው እንዳልጠረጠሩ ለበቢሲ ተናግረዋል።
ለጥቃቱ መንስኤ በአካባቢው የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጠው እና እግድ የተጣለበት ሞተር ሳይሆን እንደማይቀር ነዋሪዎች ጠርጥረዋል።"'ሞተር ለምን ታንቀሳቅሳላችሁ? እዚህ ሞተር ካለ ፋኖ አለ' ብለው በዚህ ተበሳጭተው ነው ጨፍጭፈዋቸው የሄዱት" ሲሉ ለጥቃቱ ምክንያት የእንቅስቃሴ ክልከላ የተደረገበት የሞተር ትራንስፖርት ሳይሆን እንደማይቀር አንድ ነዋሪ ተናግረዋል።
ለክብረ በዓሉ ዘመድ ለመጠየቅ ወደ ከተማዋ በሞተር እየገቡ የነበሩ እና ከጥቃቱ ያመለጡ ሌላ የዓይን እማኝ "እኛ ላይ ተኩስ ጀመሩ። ሞተሩን፤ ሰዉንም ያገኙትን በሙሉ ነበር የሚመቱት" ሲሉ ስለ ጥቃቱ ቅፅበት ተናግረዋል።
እርሳቸው ሮጠው ሲያመልጡ ሞተሩን ሲያሽከረክር የነበረው ባለትዳር ጓደኛቸው ወዲያው መገደሉን የተናገሩት እማኙ፤ ሰባት ሠዎች መገደላቸውን እና ሌሎች ስድስት መቁሰላቸውን ለቢቢሲ ገልፀዋል።
ባለሞተሩን እንደሚያውቁት እና ስለመገደሉም ማረጋገጫ የሰጡ ሌላ እማኝ፤ "በር እያስከፈቱ ነው [የገደሏቸው]፤ መንገድ ላይ የገደሉት ሞተረኛውን ብቻ ነው" ብለዋል።
"አንዱ ልጁን ይዞ ወደ ጥምቀት ሊሄድ ሲል፤ ልጁን ነጥለው ገደሉት። ሌላኛውም ልኳንዳ አራጅ ነው፤ ጠላ ቤት አግኝተው ነው የገደሉት። አንዱም የቀን ሥራ ነው የሚሠራው። ሁሉም ምንም የሌላቸው ደሆች ናቸው፤ . . . ንፁህ ሰው ነው የተጨፈጨፈው" ሲሉ ሌላ ነዋሪ ስለ ሟቾቹ ማንነት ተናግረዋል።
"ወርቅ ልጅ ነበር" ሲሉ ልጃቸውን የገለፁት የሟች አባት፤ ቢቢሲ ሲያገኛቸው ሠልስት (ሦስተኛው የሐዘን ቀን) ተቀምጠው የነበረ ሲሆን፣ ቃለ መጠይቁን እያለቀሱ መቀጠል አልቻሉም።
ከሟቾቹ ውስጥ ባለፈው ሳምንት ቀለበት ያሰረ ዘመዳቸው እንደሚገኝበት የተናገሩ ሌላ ነዋሪ፤ "ሁሉንም አውቃቸዋለሁ" ሲሉ ጥቃቱን "አሰቃቂ" ብለውታል።
አስከሬን ያነሱት የዓይን እማኙ ሰባት ሰዎች እንደተገደሉ ገልፀው፤ በማግስቱ ማክሰኞ ጡሩምባ ተነፍቶ የጠፉ ሰዎች ሲፈለጉ እንደነበር ጠቁመው፤ የሌላ አካባቢ ነዋሪ የሆኑ ተጨማሪ የሁለት ባል እና ሚስት አስከሬን መገኘቱን ገልፀዋል።
የሟቾቹ ቁጥር ዘጠኝ እንደሆነ የተናገሩት እማኙ አምስት ሰዎች በጥይት እና በድብደባ እንደቆሰሉም ተናግረዋል።
የመንግሥት ኃይሎች በ125 ሺህ ብር የገዙትን የእርሳቸውን ጨምሮ አምስት ሞተር ብስክሌቶችን አቃጥለው 13 ሞተሮችን ደግሞ መውሰዳቸውንም ተናግረዋል።
"ማንም የገጠማቸው የለም" ሲሉ በአካባቢው በመከላከያ እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ግጭት እንዳልነበረ የገለፁት ነዋሪው፤ "አንድም ፋኖ የለም። ከከተማችን ፋኖ፤ መከላከያ ሲመጣ አልፎ ነው የሚሄደው" በማለት የጥቃቱ ሰላባዎች ሰላማዊ ሰዎች እንደሆኑ ገልፀዋል።
የሟቾች ሥርዓተ ቀብር ማክሰኞ ጥር 13/ 2017 ዓ.ም. አምቻሆ መድኃኒያለም በተባለ ቤተ ክርስቲያን እንደተፈጸመ ነዋሪዎቹ ተናግረዋል።"ስድስቱ አስከሬን አንድ ቤተ ክርስቲያን ነው የተቀበረው። ፍትሃትም በአንድ ነው" ያሉ አንድ ነዋሪ፣ ሟቾች በጅምላ መቀበራቸውን ገልፀው፤ "ተደርጎ የማይታወቅ" ነው ብለዋል።
"ለቅሶው በጣም አሳዛኝ ነው፤ አምስት አስከሬን አንድ ላይ ሲቀበር ሁሉም አንገቱን ነው የደፋው" ሲሉ የተናገሩት የሟች አባት፤ ከሟቾቹ ውስጥ ሦስቱ የባለቤታቸው ዘመዶች እንደሆኑም ጠቁመዋል።
ቢቢሲ ከነዋሪዎች እና ቤተሰቦች ባገኘው መረጃ በአምቻሆ ቀበሌ 30 የተገደሉ ናቸው በሚል የተመስገን መብራት፣ ጥጋቡ ታከለ፣ አይቼው፣ አዳነ ቢወጣ፣ ተገኘ ገበያው እና ነጋ ጎላ የተባሉ ሰዎችን ስም ያገኘ ሲሆን፣ ሌሎች ሁለት ሰዎች ከሌላ ቦታ መጥተው የተገደሉ እና ምንነታቸው ያልታወቀ እንዳሉም ተነግሯል።
✍️ የBBC AMHARIC

💔2👍1
የአማራ ፋኖ በሸዋ ናደው ክፍለ ጦር በአርበኛ ፊታውራሪ ወንደሰን ወልደ ፃዲቅ የሚመራው መቅደላ ብርጌድ ለልዩ ኦፕሬሽን የተዘጋጁ የፋኖ ሃይሎች በመርሀቤቴ ወረዳ መቀመጫ ዘልቀው በመግባት የአገዛዙ ሚሊሻወች በመደምሰስ ይዘውት የነበረ መሳሪያ በመማረክ ወደ ቀድሞ ቦታቸው ተመልሰዋል።
<<ምከረው ምከረው ካልሰማ መከራ ይምከረው>>
እንዳለው ያገሬ ሰው የአማራን ህዝብ ከምድረ ገፅ አጠፋለሁ በሚል ድንፋታ የብልፅግናው ስርአት ያለ የሌለ ሃይሉን በህዝባችን ላይ ጦርነት ቢያውጅም ከአማራ ህዝብ አብራክ የወጡት አይደለም በህይወት ኖሮ ተሰውቶም የሚፈሩት አርበኛ ቀኝ አዝማች ይታገሱ አዳሙ ከሰማእትነት በፊት ከሚገባው በላይ ጠፍጥፎ በወኔ እና በጀግንነት የሰራቸው አናብስቶቹ ከተማ ውስጥ ሰርገው በመግባት አንመከርም ባሉ ሚሊሻወች ላይ መብረቃዊ ርምጃ ወስደዋል።
ያኔ አባቶቻችን በኢጣልያን ጦርነት ሲፋለሙ በነበረበት ወቅት አርበኛ ፈለቀ እጅጋየሁ እንድህ ብሎ ነበር፦
ለሆድ ተገዝቶ ባንዳ ቢሰበሰብ
መንገድ ላይ ዘርሩት ሌላውም ይሰብሰብ ።
ብሎ ነበር። ታድያ ታሪክ እራሱን ደገሞና ዛሬም አናብስቶቹ ባንዳን አስተማሪ በሆነ ቅጣት ቀጥተዋቸዋል። በባንዳ ሚሊሻ ላይ ከፍተኛ ክስረት የደረሰበት የስረአቱ እና የአገዛዙ ስልጣን አስጠባቂ ጋሻጃግሬ የባንዳን አስከሬን ሲያይ ከትግሉ ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸውን ሁለት ሲቪሊያ ላይ ጉዳት አደርሷል።
ጥር 16/2017ዓ.ም
ሸዋ አማራ ኢትዮጵያ
ክበር ለተሰውት ሰማዕታት
ድላችን በተባበረ ክንዳችን
✍️ከአማራ ፋኖ በሸዋ ናደው ክፍለ ጦር የሚዲያና ኮምንኬሽን ክፍል

🙏2❤1
በአማራ ክልል ሁለት ዞኖች በአንድ ቀን 20 የሚሆኑ ሰዎች መገደላቸውን ቤተሰቦች እና የዓይን እማኞች ተናገሩ
የፎቶው ባለመብት,ALEFA COMMUNICATION
የምስሉ መግለጫ,የአለፋ ወረዳ ዋና ከተማ ሻሁራ፤ ጥቃት የተፈጸመበት አምቻሆ ቀበሌ 30 ሻሁራ 16 ኪ.ሜ ገደማ ይርቃል
ከ 4 ሰአት በፊት
በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር እና ምዕራብ ጎጃም ዞኖች "በመንግሥት ኃይሎች" በአንድ ቀን በተለያዩ ሰዓታት ውስጥ ተፈጸሙ በተባሉ ጥቃቶች 20 የሚሆኑ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን የተጎጂ ቤተሰቦች እና የዓይን እማኞች ለቢቢሲ ተናገሩ።
የጥምቀት በዓል በተከበረ በማግስቱ ሰኞ በማዕከላዊ ጎንደር፣ አለፋ ወረዳ እንዲሁም በምዕራብ ጎጃም፣ ቋሪት ወረዳ በዓል በሚያከብሩ እና በእርሻ መስክ ላይ ለከብቶች መኖ ሲሰበስቡ ነበሩ በተባሉ ሰዎች ላይ በተፈጸመ ጥቃት ነው ግድያው የተፈጸመው።
በሁለቱም ዞኖች ውስጥ በአንድ ቀን የተፈጸመውን ጥቃት በተመለከተ ቢቢሲ የየአካባቢዎቹን ነዋሪዎች፣ የዓይን እማኞችን እና የጥቃቱ ሰለባ የሆኑ ቤተሰቦችን ያነጋገረ ሲሆን፣ የአካባቢዎቹ አስተዳዳሪዎችን ለማግኘት ያደረገው ጥረት አልተሳካም።
በክስተቱ ከተገደሉት ሰዎች መካከል አንድ ቄስ እና ታዳጊ ልጆች እንደሚገኙበት የተናገሩት የቢቢሲ ምንጮች ሁሉም ሰላማዊ ነዋሪዎች መሆናቸውን ተናግረዋል።
ቢቢሲ ይህንን መረጃ ከገለልተኛ ወገኖች ማረጋገጥ አልቻለም።
በእነዚህ ሁለት ክስተቶች ተገድለዋል ከተባሉት ሃያ ያህል ሰዎች በተጨማሪ ሌሎች በርካት ያሉ ሰዎች በጥይት እና በድብደባ አካላዊ ጉዳት እንደደረሰባቸው ነዋሪዎች ገልጸዋል
በተለያዩ የአማራ ክልል ክልል አካባቢዎች ከአንድ ዓመት በላይ በሆነው በመንግሥት ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል እየተካሄደ ባለው ግጭት በሁለቱም ወገኖች በሚፈጸሙ ጥቃቶች በነዋሪዎች ላይ ጉዳት እየደረሰ መሆኑን የመብት ድርጅቶችን ጨምሮ በተለያዩ ወገኖች የሚወጡ ሪፖርቶች ያመለክታሉ።
ማዕከላዊ ጎንደር ዞን፣ አለፋ ወረዳ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አለፋ ወረዳ አምቻሆ ቀበሌ 30 በተባለ አነስተኛ ከተማ ሰኞ ጥር 12/2017 ዓ.ም. ነዋሪዎች "የመንግሥት ወታደሮች" ናቸው ያሏቸው ኃይሎች ሰዎችን ከቤት በማስወጣት እና መንገድ ላይ ግድያ መፈጸማቸውን ሁለት የዓይን እማኞች እና አንድ የሟች ቤተሰብ ገልፀዋል።
በዕለቱ ረፋድ 4፡30 አካባቢ የመንግሥት ኃይሎች ከወረዳው ዋና ከተማ ሻውራ ወደ ደልጊ እየተጓዙ ነበር ያሉት እማኞች፤ የአካባቢው ማኅበረሰብ ቃና ዘገሊላ በዓልን በማክበር ላይ ሳሉ ጥቃት ተፈጽሟል ብለዋል።
"ጥይት ሲጮህ ነው የሰማነው" በማለት ሁኔታውን የገለፁ አንድ የዓይን እማኝ፤ ከ100 በላይ ይሆናሉ ሲሉ የገመቷቸው የመንግሥት ኃይሎች በአካባቢው እንደነበሩ ተናግረዋል።
ጥቃቱን ሲፈፅም "ጥይቱ ፋታ የለውም። አንዱ ጊቢ ገብተን . . . ሕይወታችን ለማትረፍ ችለናል" በማለት እንዴት እንደተረፉ ተናግረዋል።
ተኩስ ሲከፈት በስፍራው ድንጋጤ እና መረበሽ መፈጠሩን የተናገሩት ነዋሪው ". . .ሰውም ተደነጋገጠ። ወደ ቤት የገባም አለ፤ ያልገባም አለ። እያባረሩ የገደሉትም፤ የመቱትም አለ፤ ከቤት እያወጡ እያናዘዙ. . . የገደሉት አለ" ብለዋል።
ወደ ዘጠነኛ ክፍል ያለፈ ልጃቸው እንደተገደለባቸው የተናሩ እና ለደኅንነታቸው በመስጋት ስማቸው እንዲጠቀስ ያፈቀዱ አባት ልጃቸው "ሥራ ቆይቶ ሲመጣ ነው ያለምንም ምክንያት የተገደለው" ሲሉ በምሬት ተናግረዋል።
"ተኩስ ፈነዳ። ምንድን ነው ብለን ተደበቅን። በኋላ ሲረጋጋ ብንወጣ [አስከሬን] ወድቆ አገኘን" ስሉ እማኝነታቸውን የተናገሩት የሟች አባት፤ አስከሬን ሲያነሱ "የአንተው ልጅም ወድቋል አሉኝ፤ እኔም ልጄን አነሳሁ" ሲሉ ልጃቸው ከሟቾች ውስጥ ይሆናል ብለው እንዳልጠረጠሩ ለበቢሲ ተናግረዋል።
ለጥቃቱ መንስኤ በአካባቢው የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጠው እና እግድ የተጣለበት ሞተር ሳይሆን እንደማይቀር ነዋሪዎች ጠርጥረዋል።
"'ሞተር ለምን ታንቀሳቅሳላችሁ? እዚህ ሞተር ካለ ፋኖ አለ' ብለው በዚህ ተበሳጭተው ነው ጨፍጭፈዋቸው የሄዱት" ሲሉ ለጥቃቱ ምክንያት የእንቅስቃሴ ክልከላ የተደረገበት የሞተር ትራንስፖርት ሳይሆን እንደማይቀር አንድ ነዋሪ ተናግረዋል።
ለክብረ በዓሉ ዘመድ ለመጠየቅ ወደ ከተማዋ በሞተር እየገቡ የነበሩ እና ከጥቃቱ ያመለጡ ሌላ የዓይን እማኝ "እኛ ላይ ተኩስ ጀመሩ። ሞተሩን፤ ሰዉንም ያገኙትን በሙሉ ነበር የሚመቱት" ሲሉ ስለ ጥቃቱ ቅፅበት ተናግረዋል።
እርሳቸው ሮጠው ሲያመልጡ ሞተሩን ሲያሽከረክር የነበረው ባለትዳር ጓደኛቸው ወዲያው መገደሉን የተናገሩት እማኙ፤ ሰባት ሠዎች መገደላቸውን እና ሌሎች ስድስት መቁሰላቸውን ለቢቢሲ ገልፀዋል።
በሊቢያ እገታ ሥር ያለችው ኢትዮጵያዊት ሁኔታ እና የሱዳን ስደተኛ ሴቶች ስቃይ
23 ጥር 2025
የትግራይ ወታደራዊ አመራሮች ጊዜያዊ አስተዳደሩ በአዲስ እንዲዋቀር 'መወሰናቸውን' አሳወቁ
23 ጥር 2025
የተወካዮች ምክር ቤት ዋና እንባ ጠባቂ፣ ምክትል ዋና እንባ ጠባቂ እና የዘርፍ እንባ ጠባቂ ሾመ
23 ጥር 2025
ባለሞተሩን እንደሚያውቁት እና ስለመገደሉም ማረጋገጫ የሰጡ ሌላ እማኝ፤ "በር እያስከፈቱ ነው [የገደሏቸው]፤ መንገድ ላይ የገደሉት ሞተረኛውን ብቻ ነው" ብለዋል።
"አንዱ ልጁን ይዞ ወደ ጥምቀት ሊሄድ ሲል፤ ከልጁ ነጥለው ገደሉት። ሌላኛውም ልኳንዳ አራጅ ነው፤ ጠላ ቤት አግኝተው ነው የገደሉት። አንዱም የቀን ሥራ ነው የሚሠራው። ሁሉም ምንም የሌላቸው ደሆች ናቸው፤ . . . ንፁህ ሰው ነው የተጨፈጨፈው" ሲሉ ሌላ ነዋሪ ስለ ሟቾቹ ማንነት ተናግረዋል።
"ወርቅ ልጅ ነበር" ሲሉ ልጃቸውን የገለፁት የሟች አባት፤ ቢቢሲ ሲያገኛቸው ሠልስት (ሦስተኛው የሐዘን ቀን) ተቀምጠው የነበረ ሲሆን፣ ቃለ መጠይቁን እያለቀሱ መቀጠል አልቻሉም።
ከሟቾቹ ውስጥ ባለፈው ሳምንት ቀለበት ያሰረ ዘመዳቸው እንደሚገኝበት የተናገሩ ሌላ ነዋሪ፤ "ሁሉንም አውቃቸዋለሁ" ሲሉ ጥቃቱን "አሰቃቂ" ብለውታል።
አስከሬን ያነሱት የዓይን እማኙ ሰባት ሰዎች እንደተገደሉ ገልፀው፤ በማግስቱ ማክሰኞ ጡሩምባ ተነፍቶ የጠፉ ሰዎች ሲፈለጉ እንደነበር ጠቁመው፤ የሌላ አካባቢ ነዋሪ የሆኑ ተጨማሪ የሁለት ባል እና ሚስት አስከሬን መገኘቱን ገልፀዋል።
የሟቾቹ ቁጥር ዘጠኝ እንደሆነ የተናገሩት እማኙ አምስት ሰዎች በጥይት እና በድብደባ እንደቆሰሉም ተናግረዋል።
የመንግሥት ኃይሎች በ125 ሺህ ብር የገዙትን የእርሳቸውን ጨምሮ አምስት ሞተር ብስክሌቶችን አቃጥለው 13 ሞተሮችን ደግሞ መውሰዳቸውንም ተናግረዋል።
"ማንም የገጠማቸው የለም" ሲሉ በአካባቢው በመከላከያ እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ግጭት እንዳልነበረ የገለፁት ነዋሪው፤ "አንድም ፋኖ የለም። ከከተማችን ፋኖ፤ መከላከያ ሲመጣ አልፎ ነው የሚሄደው" በማለት የጥቃቱ ሰላባዎች ሰላማዊ ሰዎች እንደሆኑ ገልፀዋል።
የሟቾች ሥርዓተ ቀብር ማክሰኞ ጥር 13/ 2017 ዓ.ም. አምቻሆ መድኃኒያለም በተባለ ቤተ ክርስቲያን እንደተፈጸመ ነዋሪዎቹ ተናግረዋል።
"ስድስቱ አስከሬን አንድ ቤተ ክርስቲያን ነው የተቀበረው። ፍትሃትም በአንድ ነው" ያሉ አንድ ነዋሪ፣ ሟቾች በጅምላ መቀበራቸውን ገልፀው፤ "ተደርጎ የማይታወቅ" ነው ብለዋል።
"ለቅሶው በጣም አሳዛኝ ነው፤ አምስት አስከሬን አንድ ላይ ሲቀበር ሁሉም አንገቱን ነው የደፋው" ሲሉ የተናገሩት የሟች አባት፤ ከሟቾቹ ውስጥ ሦስቱ የባለቤታቸው ዘመዶች እንደሆኑም ጠቁመዋል።
ቢቢሲ ከነዋሪዎች እና ቤተሰቦች ባገኘው መረጃ በአምቻሆ ቀበሌ 30 የተገደሉ

ናቸው በሚል የተመስገን መብራት፣ ጥጋቡ ታከለ፣ አይቼው፣ አዳነ ቢወጣ፣ ተገኘ ገበያው እና ነጋ ጎላ የተባሉ ሰዎችን ስም ያገኘ ሲሆን፣ ሌሎች ሁለት ሰዎች ከሌላ ቦታ መጥተው የተገደሉ እና ማንነታቸው ያልታወቀ እንዳሉም ተነግሯል።
የምስሉ መግለጫ,በቋሪት ወረዳ በጥቃቱ የተገደሉ ሰዎች ቀብር
ምዕራብ ጎጃም ዞን፣ ቋሪት ወረዳ
በምዕራብ ጎጃም ዞን ቋሪት ወረዳ ሸባ በተባለ ቀበሌ በተመሳሳይ የከብት መኖ (ገለባ) እየሰበሰቡ የነበሩ 11 ሰዎች አውድማ ላይ መገደላቸውን ሦስት የዓይን እማኞች እና የተጎጂ ቤተሰብ ተናግረዋል።
ሰኞ ጥር 12/ 2017 ዓ.ም. ለማክሰኞ አጥቢያ ከሌሊቱ 7፡00 አካባቢ በጨረቃ ብርሃን መኖ እየሰበሰቡ የነበሩ ሰዎች በአካባቢው እያለፉ ነበር በተባሉ የመንግሥት ኃይሎች እንደተገደሉ ገልፀዋል።
የጥቃቱ ሰለባዎች የአራት ልጆች አባት እና 35 ዓመታቸው ነው የተባሉ አንድ የኃይማኖት አባት እና በአስራዎቹ አጋማሽ እና መጨረሻ የሚገኙ ታዳጊዎች መሆናቸውን እማኞች ለቢቢሲ ተናግረዋል።
ጥቃቱ ሲፈፀም ሮጠው ማምለጣቸውን የተናገሩ አንድ የዓይን እማኝ፤ ከሟቾቹ ውስጥ የቤተሰቡ አራተኛ እና ብቸኛ ወንድ ልጅ የሆነ የ16 ዓመት የሆነ ቤተሰባቸው እንደሚገኝበት ለቢቢሲ አስረድተዋል።
"ገለባ በሕብረት ነው የምንሸከመው። ህፃናቱን ለማገዝ ሄደን ጨረቃ አልወጣልን ብላ እሷን ተቀምጠን ስንጠብቅ [መከላከያዎች] በአጋጣሚ መጡ። መጡና 'ምንድን ናችሁ?' አሉን። የከብት ገለባ እሰበሰብን ነው ስንላቸው ከበቡን። . . .ከዚያ 'ይህ ሁሉ ሰው ነው ገለባ የሚሰበስበው? በቀን እንጂ በጨለማ ነው ገለባ የሚሰበሰበው?'" በማለት እንደጠየቋቸው ተናግረዋል።
"የገብስ አጨዳ ደርሶብናል። ገለባውን ከብቱ ስለሚበላብን ብለን፤ [በማግስቱ ቀን] ለአጨዳ ለመመለስ ሌሊት ሄደን እናምጣት ብለን ነው" ሲሉ በሌሊት ወደ ሥራ ለምን እንዳቀኑ ተናግረዋል።
"ቄሱ መስቀሉን አውጥቶ ኧረ እባካችሁ ቢል፤ [መስቀሉን] ቢያነሳ ቢጥልም፤ 'ይመጣሉ ተብላችሁ [ነው]? እኛን ጠብቁ ተብላችሁ ነው?' እያሉ ሊሰሙን አልቻሉም" በማለት ለማስረዳት ያደረጉት ጥረት እንዳልተሳካላቸው እና ተኩስ እንደተከፈተባቸው ተናግረዋል።
ተኩሱ ሲከፈት እርሳቸው እና አንድ ሌላ ሰው ማምለጣቸውን የተናገሩት እማኙ፤ "ዝቅዝቅ ገደል አለ፤ በዚያ በኩል ነው የተንከባለልኩት" ሲሉ በድንጋጤ እንዴት እንዳመለጡ እና ሕይወታቸውን እንዳተረፉ ገልፀዋል።
"ጥይት ከመጠን በላይ ተተኮሰ። . . . ከታች [ገደል ውስጥ] ሆኜ ፈጅተዋቸው ሄዱ ብዬ ሳለቅስ ቆየሁ። እኔንም ይመቱኛል ብዬ ቀስ እያልኩ፤ እያዘገምኩ ሳዳምጥ ከሌላ ቦታ ሰው መጣ እና ጮኸ። ከዚያ ስሄድ አውድማው ላይ ሁሉንም፤ 11ዱንም ጥለውቻው [ገድለዋቸው] ሄደዋል" በማለት ምን እንደተፈጠረ አብራርተዋል።
ከባድ ድምፅ ሰምተው ከቤታቸው መውጣታውን የተናገሩ በአካባቢው የሚኖሩ ሌላ የዓይን እማኝ፤ የጥይት ድምፅ መሆኑን ሲያውቁ መሸሻታቸውን እና ከሰዓታት ቆይታ በኋላ ወደ ጥቃቱ ቦታ ማቅናታቸውን ተናግረዋል።
"ሰፈሩ እየተጯጯኸ፤ ሴቱ፤ ሁሉም [ከቤት] ወጣ። መጨረሻ ላይ ዳና እያዳመጥን፤ የጥይቱ ድምጽም እየራቀ እየራቀ ሲሄድ፤ ሄደን አስከሬኑን አነሳን። ሰው ሁሉ ተሰባሰበ" ሲሉ የነበረውን ሁኔታ የገለፁት እማኙ፤ "የአስከሬኑ ጉዳት በጣም ያሳዝናል። ህፃናት ናቸው። የተለያየ ቦታ ላይ ተመተዋል" በማለትም ስለጉዳቱ ተናግረዋል።
የጥቃቱ ሰለባዎች ግንባራቸውን ጨምሮ የተለያየ ቦታ ላይ በጥይት መመታታቸውን የተናገሩት ከጥቃቱ ያመለጡት እማኝ፤ "የቀራቸው ነገር የለም" ሲሉ ጥቃቱ "ርሸና" እንደሆነ ተናግረዋል።
ጥቃቱን የፈጸሙት የመንግሥት ኃይሎች ለመሆናቸው አካባቢው መተላለፊያ መሆኑን እና "መከላከያ" ወደ ቀበሌው መንቀሳቀሱን ከነዋሪዎች መረጃ በመስማታቸው እንዳረጋገጡ አንድ የተጎጂዎች ጎረቤት ገልፀዋል።
ከአንድ ቤተሰብ አራት ልጆችን ጨምሮ ሟቾቹ የሦስት ቤተሰብ አባላት እና "ቤተ ዘመድ" መሆናቸውን አንድ ነዋሪ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
"እናቱ መሞት ብቻ ነው የቀራት። ሐዘኑ በጣም አማሯታል። 'የት አባቴ ልድረስ?' እያለች ነው። አንድ ፍሬ ወንድ ልጅ ያለው እሱ ብቻ ነበር። ሥራም የሚያግዘኝ እሱ ብቻ ነው። አንድ ልጄን አጣሁ። ከዚህ በኋላ ምን አለኝ? ብቻዬን ነው የቀረሁ። አጋዤን እንደዚህ አድርገውት ሄዱ" ሲሉ የቤተሰባቸውን ሐዘን ገልፀዋል።
የሟቾቹ ሥርዓተ ቀብር ማክሰኞ ጠዋት ጥር 13፤ 2017 ዓ.ም. ቄስ በላቸው አምባዬ በሚያገለግሉበት ሸባ ጊዮርጊስ በሁለት መቃብር እንደተፈፀመ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
"አዝመራ ለመሰብሰብ ሰው እየወጣ ከቀረ እንዴት እንኖራለን? ቀን ሲሄድ ከተገደለ፤ ሌሊት ሲገኝ ከተገደለ እንዴት ሆነን እንኖራለን? በጣም ተማረናል" ሲሉ አንድ ነዋሪ አክለዋል።
"በጣም አዝነናል። እንደዚህ ዓይነት [ጥቃት] አይተን አናውቅም። በጣም ነው የሚያስደነግጠው። በጣም ደንግጠናል፤ ተጨንቀናል" ሲሉ ማኅበረሰቡ ያለበትን ሁኔታ ገልፀዋል።
ቢቢሲ የደረሰው እና በገለልተኛነት ማረጋገጥ ያልቻለው ተንቀሳቃሽ ምስል ለቀስተኞች በርካታ አስከሬኖችን ከበው ሲያለቅሱ ያሳያል።
የጥር ወር ምርት የሚሰበሰብበት እና የሚዘራበት ወቅት እንደሆነ የጠቆሙ አንድ ነዋሪ፤ "ሰዓት የለንም" ሲሉ ሌሊት እና ቀን እንደሚሠሩ ተናግረው፤ ግድያውን ተከትሎ ግን ማኅበረሰቡ በስጋት ሥራ ማቆሙን ገልፀዋል።
"ሥራ ለመሥራት ጨንቆን ነው ያለው። [የአካባቢው ነዋሪ] እንኳን ለመሥራት ለመኖርም [ሰግቷል]። ዛሬ እንኳ አጨዳ የወጣ ሰው የለም" በማለት የአካባቢው ማኅበረሰብ መሸበሩን ለቢቢሲ ተናግረዋል።
ቋሪት ወረዳ ፋኖ የሚንቀሳቀስበት ሲሆን፣ ጥቃት በተፈጸመበት ቀበሌ ግን የፋኖ ታጣቂዎች እንደሌሉ እና በአካባቢውም ምንም ዓይነት ግጭት በሁለቱ ኃይሎች መካከል እንዳልነበር ተናግረዋል።
ቢቢሲ ከነዋሪዎች እና ከሟች ቤተሰቦች ባለፉት ቀናት ያገኛቸውን መረጃዎች በማመሳከር በቋሪት ወረዳ ሸባ በተባለ አካባቢ ተገድለዋል ከተባሉት ሰዎች መካከል የተወሰኑትን ስም ዝርዝር ለመግኘት ችሏል።
በዚህም መሠረት ቄስ በላቸው አምባዬ፣ መላክ አምባዬ፣ አበባው ጋሻው፣ ያየህ ጋሻው፣ ደረጃው ጋሻው፣ ጊዜው ጋሻው፣ ተመስገን ገበያው፣ ዘመኑ ተሸራሽ፣ ላቃቸው ጎበዜ፣ ተስፋሁን አለሁበል እና አበበ በላይ ሲሆኑ፣ እነዚህ የመረጃ ምንጮቹ የሚያውቋቸው ሲሆኑ ተጨማሪ ሟቾች ሊኖሩ እንደሚችሉ ተናግረዋል።

የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) ምዕራብ ወሎ ኮር ዳግም ክተት ወረኢሉ ክፍለጦር 7ለ52 ብርጌድ ታየ ተሰማ ሻለቃ የአገዛዙን ጥምር ጦር ነኝ ባይ ኃይሉን ከለገሂዳ ወረዳ ወጥቶ በመኪና ወደ ሴደሬ ሲንቀሳቀስ አባ ያንቱ (ይላላ ተክለሃይማኖት) አካባቢ በደፈጣ ድባቅ ተመቷል።
በዚህ ደፈጣ ከ15 በላይ ሙትና ቁስለኛ ማድረግ መቻሉን የብርጌዱ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ፋኖ መሐመድ ሽፈራው ገልጿል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
@የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሐራ)

👍2❤1
በአማራ ክልል በሶስት ወራት ውስጥ 120 ንጹሀን ዜጎች መገደላቸውን ኢሰመኮ ገለጸ፡፡ በተመሳሳይ በኦሮሚያ ክልልም ከ80 በላይ ንጹሃን እንደተገደሉ አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአማራ፣ ኦሮሚያ፣ ጋምቤላ ክልሎች ያደረጋቸውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡
ኮሚሽኑ እንደለጸው ሪፖርቱ ከመስከረም ወር አጋማሽ 2017 ዓ.ም እስከ ታኅሣሥ 2017 ዓ.ም አጋማሽ ባለው ጊዜ ውስጥ ያለውን ጊዜ የሚመለከት ነው ብሏል፡፡
በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ በግጭት ዐውድ ውስጥ ባሉ አካባቢዎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን በሙሉ የሚሸፍን አይደለም ያለው ኮሚሽኑ በእነዚህ አካባቢዎች በነጻነት ተንቀሳቅሶ የተሟላ ክትትልና ምርመራ ለማካሄድ ምቹ ሁኔታ ባለመኖሩ፣ ውጤታማ ክትትልና ምርመራ የተከናወነባቸውን ጉዳዮች ብቻ በማሳያነት እንዳቀረበም ገልጿል፡፡
ኢሰመኮ በሪፖርቱ ላይ እንደጠቀሰው በግጭት በተጎዱ አካባቢዎች ከደረሱ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች አሳሳቢ ሆነው ከቀጠሉ ጉዳዮች መካከልም ከፍርድ ውጭ ግድያ መፈጸም፣ በግጭት ዐውድና አካባቢ የሚደርስ የሲቪል ሰዎች ሞት፣ የአካል ጉዳት፣ የንብረት ውድመትና ዘረፋ ዋነኞቹ ናቸው ተብሏል፡፡
እንዲሁም የዘፈቀደ፣ የጅምላና የተራዘመ እስራትና የተፋጠነ ፍትሕ እጦት፣ አስገድዶ መሰወር፣ እገታ፣ በመዘዋወር መብትና በመጓጓዣ መንገዶች ላይ የሚፈጸም ሕገ-ወጥ ገደብ፣ የሀገር ውስጥ መፈናቀል እና የዳኝነት ነጻነት መሸርሸሮች እንዳሉም ኢሰመኮ በሪፖርቱ ላይ ጠቅሷል፡፡
ለአብነት ያክል በአማራ ክልል ከመስከረም 6 እስከ 7 ቀን 2017 ዓ.ም. በጎንደር ከተማ፣ ቀበሌ 18፣ አዲስ ዓለም፣ ገንፎ ቁጭ፣ ቆሸ ሰፈር፣ ፋሲል ካምፓስ፣ አማኑኤል፣ ሎዛ ማርያም፣ አጣጥ እና አዘዞ በተባሉ የከተማው አካባቢዎች በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች እና በአካባቢው በሚንቀሳቀሰው የታጠቀ ቡድን (በተለምዶ “ፋኖ”) መካከል በነበረው የትጥቅ ግጭት በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በተጸፈመ ወታደራዊ ዒላማን ያልለየ የጦር መሣሪያ ጥቃት እንዲሁም በሁለቱም ወገን በነበረው የተኩስ ልውውጥ ምክንያት ሕፃናትን እና ሴቶችን ጨምሮ ቢያንስ 10 ሲቪል ሰዎች እንደተገደሉና በአካል እና በንብረት ላይ ጉዳት የደረሰ መሆኑን ከአካባቢው ነዋሪዎች እና የዐይን እማኞች ለማወቅ ተችሏል። ከአንድ ሆስፒታል በተገኘ መረጃ ብቻ በግጭቱ ምክንያት 6 ሴቶች እና 6 ሕፃናትን ጨምሮ በአጠቃላይ 32 ሲቪል ሰዎች ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸው የሕክምና አገልግሎት ያገኙ ሲሆን ከነዚህ መካከል 1 ሰው ሆስፒታሉ ውስጥ ሕይወቱ ያለፈ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።
ከመስከረም 6 እስከ 7 ቀን 2017 ዓ.ም. በሰሜን ጎንደር ዞን፣ ዳባት ከተማ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች እና በአካባቢው በሚንቀሳቀሰው የታጠቀ ቡድን (በተለምዶ “ፋኖ”) አባላት መካከል ከነበረው የተኩስ ልውውጥ ጋር በተያያዘ ከመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ዒላማን ባልለየ የጦር መሣሪያ ምክንያት ሕፃናትንና ሴቶችን ጨምሮ ቢያንስ 4 ሰዎች የተገደሉ ሲሆን 3 ሕፃናትን ጨምሮ በ5 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት ድርሷል። በተጨማሪ ቢያንስ 6 የመኖሪያ ቤቶች ላይ ጉዳት ደርሷል።
• መስከረም 8 ቀን በደቡብ ጎንደር ዞን፣ ፎገራ ወረዳ 10 ሲቪል ሰዎች መስከረም 8 ቀን በምሥራቅ ጎጃም ዞን፣ ስናን ወረዳ ሁለት የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራንን : ከመስከረም አጋማሽ እስከ ጥቅምት አጋማሽ 2017 ዓ.ም. በምሥራቅ ጎጃም ዞን፣ ቢቡኝ ወረዳ፣ ወይንውሃ ቀበሌ በተለያዩ ጊዜያት የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ቤት ለቤት በመሄድ “ፋኖን ትደግፋላችሁ” እና “የፋኖ ቤተሰብ ናችሁ” ያሏቸውን 11 ሲቪል ሰዎች በመያዝ ወይንውሃ ቀበሌ ወደሚገኘው የመከላከያ ካምፕ በመውሰድ እንደገደሏቸው ኢሰመኮ ኢሰመኮ አስታውቋል።
የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ደግሞ መንግስትን ትረዳላችሁ በሚል ንጹሃን ዜጎችን እንደሚገድሉ ተገልጿል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም የመንግስት የጸጥታ ሀይሎች የዘፈቀደ እስር እየፈጸሙ እንደሆነ እና በአማራ ክልል ብቻ ከ6 ሺህ በላይ ዜጎች ዳንግላ፣ ጭልጋ፣ ኮንቦልቻ እና ሸዋ ሮቢት ከተሞች ከህግ ውጪ በእስር ላይ ናቸው ተብሏል፡፡

ዘመቻ ዮሐንስ በጎጃም ተጠናክሮ ቀጥሏል!!!
ዛሬ በምስራቅ ጎጃም ዞን በተለያዩ አካባቢዎች ዘመቻ ዮሐንስ በሚል ዘመቻ ጠንከር ያሉ አዉደዉጊያዎች ተደርገዋል።
በምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ዋሸራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በተደረገዉ ዘመቻ ዮሐንስ ተጋድሎ ከ40 በላይ የጠላት ሀይል መደምሰሱ ተገልጿል።
በዚህ ዘመቻ አገዛዙ ከፍተኛ የሆነ ሰባዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ማስተናገዱ ታዉቋል።
https://www.youtube.com/channel/UCYPCINVhx_A3Qp5c945Pi3Q
https://t.me/gfmn21
https://www.facebook.com/share/17EDDFWEwU/

የወሎ ቤተ አምሐራ - Wello Bete Amhara የልማት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት ለላስታ ቡግና ወገኖች የ2ኛ ዙር የሰብዓዊ ድጋፍ አደረገ።
ሰሜን ወሎ ላስታ ቡግና ወረዳ ለ2ኛ ግዜ በቅዱስ ሀርቤ አካባቢ ደብረ ሮሃ እና ቆር ቀበሌ ለሚገኙ ለ1840 ወገኖቻችን ወይም ለ460 አባውራ 230 ኩንታል ጥራቱን የጠበቀ የስንዴ ዱቄት የ ወሎ ቤተ አምሐራ - Wello Bete Amhara የልማት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት በቦታው ተገኝቶ ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል። በመጀመሪያ ዙሪም በላስታ ቡግና ቆብ አካባቢ 230 ኩንታል ለ1840 ወገኖቻችን ድጋፍ ማድረጉ ይታወቃል።
ከላሊበላ ከተማ የቡግና ወረዳ አይና 56 ኪሎሜትር የሚርቅ ሲሆን በወረዳው 4 የሰብዓዊ ድጋፍ መስጫ ቦታወች /ቆቡ ፣ ብርኮ፣ አይና፣ ቅዱስ ሀርቤ/ የተለዩ ቀበሌወች ሲሆን ድርጅታችን አስቸጋሪ መንገዶችን በማለፍ ከወረዳ ከተማው አይና 14 ኪሎሜትር ርቀት በምትገኜው ቅዱስ ሀርቤ /አጠቃላይ 70 ኪሎሜትር ከላሊበላ ፈታኝ ፒስታ መንገድ / በማለፍ በቅዱስ ሀርቤ አካባቢ ደብረ ሮሃ እና ቆር ቀበሌ 1840 ወገኖቻችን /460 አባውራ/ ለአንድ አባውራ 50 ኪሎ የ2ኛ ዙር የሰብዓዊ ድጋፍ ማድረስ ተችሏል ብሏል የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ ወጣት ይርጋለም ታደሰ።
2.2 ሚሊዮን ብር ወጭ የተደረገበትን የሰብኣዊ የገንብ ድጋፍ ያደረጉት የሁልግዜም የችግር ደራሽ የሆኑት በእስራኤል ሀገር የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እና ቤተ እስራኤላውያን እና የወንፈል ተራድኦ ድርጅት ሲሆኑ ድጋፍ በተደረገላቸው ወገኖቻችን ስም ከልብ እናመሠግናለን ብሏል የድርጅቱ ሃላፊ።
እንደ አለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅት እና የወልዲያ ዩኒቨርስቲ በተጠናው ጥናት መሰረት በቡግና ወረዳ ብቻ ለችግር የተጋለጡ" ከ70-80 ሺ በላይ ወገኖች ያሉ ሲሆን በተመሳሳይ በዋግኽምራ ጋዝጊብላ ወረዳ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ ለችግር ተጋልጦ የሚገኝ ስለሆነ በመላው አለም የምትገኙ ኢትዮጵያዊ እረጅ ድርጅቶች ድጋፍ እንድታደርጉ ድርጅታችን ጥሪ እያቀረበ በአይነት እና በገንዘብ መደገፍ እንደሚቻል እንገልፃለን ነው ያለው።
ድርጅቱ "በሃገሪቱ ህግ" መሰረት የተመዘገበና እውቅና ያለው ሲሆን ድጋፍ ለማድረግ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000347415891 "ወሎ ቤተ አምሐራ በጎ አድራጎት ድርጅት" ብሎ ድጋፍ ማድረግ ይቻላል ሲልም አክሏል።
@አለማቀፍ ፋኖ ሚዲያ ኔትወርክ
ተጨማሪ መረጃዎችን በሌሎች የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን ያገኛሉ

❤1