ሰበር ዜና!!!
አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ የ102ኛ ኮር 49ኛ ክፍለ ጦር የሰራዊት ተሃድሶና የአልባሳት መረሀ-ግብር በደማቅ ሁኔታ አካሔደ።
የ102ኛ ኮር አካል የሆነው የ49ኛ ክ/ጦር ከግዳጅ ጎን ለጎን የሰራዊት ተሀድሶና የአልባሳት ፕሮግራም በማድረግ ለወደ ፊት ለሚደረጉ ግዳጆች ዝግጁ መሆናቸውን የክፍለጦር አመራሮች ገልፀዋል።
በመርሀ ግብሩ ከተከናውኑት ሁነቶች መካከል በ49ኛ ክ/ጦር የሰልፍ ትሪኢት፣ በግዳጅ የተሻለ አፈፃፀም የነበራቸውን የሻለቃ አመራር፣ የክ/ጦር አመራር፣ የድርጅት አመራርን በመሸለምና ተወዳጅ የሆነውን የአማራ ፋኖ መዝሙር በጣዕመ ዜማ ቀርቧል።
የተሀድሶ ፕሮግራሙን የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የ102ኛ ኮር ዋና ሰብሳቢ አርበኛ ቀኝ አዝማች ረዳ ውበቱ ሲሆን ለ49ኛ ክ/ጦር የሰራዊት አባላት የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ሰብሳቢው አያይዘው እንደገለፁት የአማራን ህዝብ በሀይል ለማንበርከክ የመጣውን ነውረኛ አገዛዝ ለማስወገድ ከመቸውም ጊዜ በላይ ሰራዊቱ ዝግጁ እንድሆን ገለፁ።
በምርጫ ስም በህዝባችን ላይ ህገ-መንግስታዊና መዋቅራዊ በደል ለማስቀጠል እንድሁም የዳር ተመልካች ለማድረግ የመጣውን የብልፅግና አገዛዝ በቀላሉ ለማስወገድ በሰሞኑ በወሰድንበት ጠንካራ ምት የተብረከረከ በመሆኑ በኮራችን ለሚገኙ ክፍለጦሮች ከመቸውም ጊዜ በላይ ዝግጁ እንዲሆኑ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል።
በመቀጠል ንግግር ያደረጉት የ102ኛ ኮር ዋና ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ ጌታቸው መልኩ ለ49ኛ ክፍለ ጦር የሰራዊት አባላት የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አሰተላልፈዋል።
ወታደራዊ አዛዡ አያይዘው እንደተናገሩት ከሆነ የአብይ አህመድን ጨፍጫፊ አገዛዝ በአጭር ጊዜ ለማስወገድ ከመቸውም ጊዜ በላይ የሰራዊታቸውን ወትሮ ዝግጁነት እንደሚተማመኑበት ጠንከር ያለ ሀሳብ አስተላልፈዋል።
በተጨማሪም ንግግር ያደረጉት የአሁኑ 49ኛ ክ/ጦር የቀድሞው የከላኮርማ ክፍለ ጦር መስራችና የ102ኛ ኮር ም/ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ ዘውዱ ዳርጌ ለሰራዊት አባሉ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ወታደራዊ አዛዡ ለሰራዊቱ ካስተላለፉት መካከል ስለ አላማ ፅናትና የትግል ባህሪያት በመግለፅ ማንም የአማራ ፋኖ ታጋይ የአማራ ብሔርተኝነትን ተላብሶ በህዝባችን ላይ በግደታ የተጫነበትን ቀንበር ከትክሻው ለማስወገድ ዝግጁ እንድሆን መልዕክት አስተላልፈዋል።
እንድሁም የ102ኛ ኮር የስልጠና መምሪያ ሀላፊ መቶ አለቃ ሲሳይ መንግስቴና የኮሩ የሰው ሀይልና የመስክ ስልጠና መምሪያ ሃላፊ አምሳ አለቃ ያብቃል ቢተው የተሀድሶውን የሰልፍ ትሪኢትና የአልባሳት ፕሮግራም በመምራት ዝግጅቱ እንድያምር የራሳቸውን አሻራ ጥለዋል።
በአፋብን ምኒልክ ዕዝ ወሎ ቤተ-አማራ ም/የአደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አርበኛ አሰፋ መሰለ /አሳምነው/ በዝግጅቱ በመገኘት ለ49ኛ ክፍለ ጦር አመራርና የሰራዊት አባላት እንኳን ደስ ያላችሁ መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል።
የአረጃጀት ዘርፍ ሀላፊው አያይዘው ለሰራዊቱ ጨፍጫፊውንና አምባገነኑን አገዛዝ ለመፋለምና ህዝባቸውን ከገባበት ቅርቃር ውስጥ ለማውጣት ዝግጁ እንድሆን መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመጨረሻም 102ኛ ኮር ዋና የፖለቲካ መምሪያ ሀላፊ አርበኛ ሻምበል አሌ ለ49ኛ ክፍለ ጦር አመራር የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
አያይዘው እንደተናገሩት የአማራ ህዝብ የፍትህ፣ የነፃነትና የህገ-መንግስት ጥያቄ ስላለው በወርድና በቁመቱ ልክ የፖለቲካ ውክልና እስኪኖረው ድረስ ጠንካራ ታጋይ እንድፈጠር ሲሉ አበክረው ገልፀዋል።
እንድሁም የ102ኛ ኮር የፖለቲካ መሪው እንደገለፁት ያለጦርነት መኖር ከማይፈልገው የአብይ አህመድ አገዛዝ የአማራን ህዝብ ነፃ ለማውጣት አመራራችንና የሰራዊት አባላችን በሙሉ በምናስተዳድራቸውና አድስ በተቆጣጠርናቸው አካባቢዎች ለህግና ስርዓት ተገዥ እንድሆን ጠንካራ መልዕክት አስተላልፈዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ወሎ-ቤተ አማራ ምኒልክ ዕዝ የ102ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
ሚያዚያ 16/2018 ዓ.ም

🙏2
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ 106ኛ ኮር 34ኛ ክፍለ ጦር በጋዞ ወረዳ የጥላትን ሰራዊት ዶግ አመድ በማድረግ ድል አስመዘገቡ::
ከሚያዚያ 15/2018 ዓ/ም እስከ ሚያዚያ 16/2018 ዓ/ም ለተከታታይ ሁለት ቀናቶችን ያስቆጠረው አውደ ውጊያ በ34ኛ ክፍለ ጦር አናብስቶች የአገዛዙ ሰራዊት ከፍተኛ ምት ተፈፅሞበታል። ውጊያው ቀጥሎ ያለ ሲሆን ጥላት እስካሁን ሙትና ቁስለኛውን እያነሳ ላይዋጋበት የቆፈረውን ምሽጉን እየለቀቀ እየፈረጠጠ ይገኛል።
የፋኖዎች የድል ግስጋሴ የጋዞ ወረዳ ዋና ከተማ የእስታይሽ ከተማን ግማሽ አካልና ፖሊስ ጣቢያ በፋኖዎች ቁጥጥር ስር ውሏል። በዚህ የድል ግስጋሴ በብዙ ደርዘን የሁለት ቀን ቁስለኛና ሙቱን አገዛዙ ተሸክሞ ወደ ኋላ እግሬ አውጭኝ እያለ እየፈረጠጠ ይገኛል።
በዚህ ሰዓት የእስታይሽ ሆስፒታል በቁስለኞች የተሞሉ ሲሆን የጤና ጣቢያ እና የጤና ኬላን ባለሞያዎችን አገዛዙ በግድ ካላከማችሁ እየተባሉ በየ ስራ ቦታቸው እየታፈሱ መወሰዳቸውን የአይን እማኞች ገልፀዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ 106ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል

የብልፅግናው ወታደሮች አገዛዙን በመክዳት ዛሬም ጀግናው የአማራ ፋኖን ሲቀላቀሉ ሰራዊታችን ድል ተቀዳጅቷል።
ሚያዚያ 16/2018ዓ.ም
በአማራ ህዝብ ላይ የተደቀነውን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ እንደ ህዝብ እያታገለ በፊትአውራሪነት የተሰለፈውን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) አታጋይ ድርጅት መመስረቱን ተከትሎ በርካታ የአገዛዙ ወታደሮች በሁሉም የአማራ ግዛቶች በየቀኑ ፋኖን እየተቀላቀሉ ይገኛሉ።
ዛሬን ጨምሮ በተከታታይ ሁለት ቀናት ውስጥ ስድስት የአገዛዙ ሰራዊት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝን ተቀላቅለዋል።
በዚሕ መሰረት አራት (4) የመከላከያ ሰራዊት አባላት የአፄ አምደ ፅዮን ኮር አፄ ዳዊት ክፍለጦርን ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ከተቀላቀሉት ውስጥ:-
✅ከ101ኛ አየር ወለድ ክ/ጦር 1 አባል
✅ከ105ኛ ክፍለጦር 1 አባል
✅ከ15ኛ ክፍለጦር 2 የመከላከያ ሰራዊት አባላት ሲሆኑ የኮሩ አሃድ የሆነውን የ7ለ70 ክፍለጦርን አንድ የ103ኛ አየር ወለድ ክፍለ ጦር አባል ከነ ሙሉ ትጥቁ ተቀላቅሏል።
በተመሳሳይ መረጃ ከብልፅግናው 104ኛ ልዩ ዘመቻ አየር ወለድ ኮመንዶ ክፍለጦር አንድ የሰራዊቱ አባል የመሐመድ ቢሆነኝ ኮር አስቴ ጉማ ተራራ ክፍለጦርን ከነ ሙሉ ትጥቁ ተቀላቅሏል።
በሌላ የአውደ ግንባር መረጃ በትላንትናው ዕለት ሬሽን በማቀበል ላይ በነበሩ የአገዛዙ ወታደሮች በነበልባሉ የሰራዊታችን ክንድ ክፉኛ መመታቱን መዘገባችን የሚታወስ ሲሆን ፣የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር በቡልጋ ክፍለጦር በፋኖ ሰራዊት ከፍተኛ ጉዳት ያስተናገደው የአገዛዙ ወራሪ ሀይል ከምሽቱ 11:30 ላይ የኮሩ አካል በሆኑት በነበልባል ክፍለጦር ቃኝና መሃንዲስ ነብሮ ሻለቃ ልዩ ቦታው ከሰም ወንዝ ተብሎ ከሚጠራው ስፍራ በጀግኖቹ በተፈፀመ መብረቃዊ ጥቃት የምርኮኛው ብርሀኑ ጁላ ሰራዊት ከፍተኛ ጉዳት ማስተናገዱን ዕዙ በመረጃው አረጋግጧል።
''ክብር ለትግሉ ሰማዕታት''
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ከሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የህዝብ ንቅናቄ መድረኮችን በማከናወን ላይ ይገኛል።
"በተደራጀ የፖለቲካ ስራ የአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቃት ይዳብራል፤ ህልውናውም ይረጋገጣል!" በሚል መሪ ቃል ድርጅታችን በተቆጣጠራቸው ሁሉም ቦታወች እየተካሄደ ባለው የህዝብ መድረክ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።
ወጣቶች፣ ሴቶች፣ አርሶ አደሮች፣ የመንግስት ሰራተኞችን ጨምሮ በብዛት በሚያሳትፈው የህዝብ መድረክ ላይ የተለያዩ አጀንዳወች ውይይት እየተደረገባቸው ሲሆን ከመድረኩ የሚገኙ ግብአቶች በተደራጀ መንገድ ለድርጅቱ ሪፖርት ይደረጋሉ።
በመድረኮች የህልውና ትግሉ የደረሰበት ደረጃ፣ በትግላችን ያሳካናቸው ድሎች፣ የትግሉ ሳንካወች፣ ድርጅታዊ ተግባሮቻችን፣ ከማህበረሰቡ ጋር ያለን ግንኙነት፣ የብልፅግናን ምርጫ ወ ጦርነት ፕሮጀክት ጨምሮ በርካታ ጉዳዮች ይዳሰሳሉ።
የአፋብን ማዕከላዊ አመራር ባወረዳቸው የአሰራር መመሪያወች እና የመወያያ ሰነዶች መሰረት የተጀመረው የህዝብ መድረክ በትላንትናው እለት በምኒልክ እዝ እና ቴወድሮስ እዝ ስር ባሉ ኮሮች በድምቀት ተጀምሯል።
ከህዝብ ጋር የሚደረገው ውይይት አፈፃፀም ሰርክ እየተገመገመ ሁሉንም ባለድርሻ አካላት ማሳተፉን በሚያረጋግጥ መንገድ ተጠናክሮ ይቀጥላል። የህዝባችን ድምፅ እና የውይይቱ ፍሬ ሃሳቦች በሶሻል ሚዲያም ሆነ በመደበኛ የሳተላይት ቴሌቪዥኖች ይተላለፋሉ።
ምስል:- በምኒልክ ዕዝ ቃሊም ክላስተር እና በቴወድሮስ እዝ 206ኛ ኮር ስር ባሉ ማዕከላት የተካሄዱ መድረኮች።
ምንጭ፦የአፋብን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ!

🙏3
ሰበር ዜና
አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ 305 ኮር
1ኛ/ በቀን 16/8/2018 ዓ.ም በምዕራብ ጎንደር ዞን ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ አብራሃጅራ ከተማ አንድ የፋኖ አባል ከዚህ በፊት የመረጃ ስራ እንዲሰራ በምህረት መልክ ገብቶ የጠላትን እንቅስቃሴ እየተከታተለ እንዲያደርስ በ305 ኮር ታምኖበት የተሰጠዉን ግዳጅ በመፈፀም ላይ እያለ በጠላት በኩል መጠርጠሩ ቀድሞ በዉስጥ መረጃ እንደደረሰዉ 2 ፓሊሶች ሊይዙት ወዳለበት እንቅስቃሴ ማድረጋቸዉን የተረዳዉ ጀግናዉ የአማራዉ ፋኖ አጥፍቸ ቢሆን እጠፋለሁ በማለት ተዘጋጅቶ ሲጠብቅ እነዚህ የብልፅግና ተላላኪ ፓሊሶች እንደደረሱ እጅ ስጥ ሲሉት የአማራይቱ ልጅ እጅ አይሰጥም በማለት በፍጥነት በወሰደዉ እርምጃ
## 1 ፓሊስ ወዲያዉኑ ሲሞት
## 1 ደግሞ እሰከ እነ ነብሱ እጅ ሰጥቷል
## ከአብረሃጅራ ማህል ከተማ 2 ክላሽ ማርኮ ወደ አማራ ፋኖ ምንም ጉዳት ሳይደርስበት በሰላም ተቀላቅሏል
2ኛ/ በቀን 18/8/2018 ዓ.ም በታች አርማጭሆ ወረዳ ሳንጃ ከተማ ነዋሪ አርሶ አደር አርጋዉ አስማረ ሳንጃ ከተማ ላይ በቡችላዉ ሰላም አስከባሪ እርምጃ ወሰደ።
ከዚህ በፊት የአቶ አርጋዉ አስማረ ልጅ አዉድማ ወቅቶ አህያ ጭኖ ወደ ቤቱ ሲመለስ የብልፅግና ተላላኪዉ ሰላም አስከባሪ ተብሎ የሚጠራዉ በጥቅም ታዉሮ የወገኑን ደም መጣጭ ንፁህ ልጁን ገለባ እንደተሸከመ ምንገድ ላይ ገደሉበት ይህ አልበቃ ብሏቸዉ ፍርሃት ያደረባቸዉ ጨፍጫፊ ቡድን ማንገራገር ጀመሩ ቆራጡ ገበሬ በዛሬዉ ቀን በወሰደዉ እርምጃ
### 3 ሰላም አስከባሪ ወዲያዉኑ ሲሞቱ
### 2 ሰላም አስከባሪ ከባድ ቁስለኛ እንዲሆኑ አድርጓል
ጀግናዉ አርሶ አደር በክብር ተሰዉቷል
በአርሶ አደር አርጋዉ አስማረ ቅፅበታዊ እርምጃ የተወሰደበት ሰላም አስከባሪ በብስጭት ደም መጣጩ ሳንጃ ከተማ ሚካኤል ቤተክርስትያን ሚስሙ ምመናን ላይ በመተኮስ
## 3 ንፁኃን አቁስለዋል
ከዚህ በኃላ ከፋሽሽቱ ብልፅግና ሞት እንጅ ሰላምና ልማት ስለማይጠበቅ ሁሉም በተጠናከረ መንገድ እርምጃዉን አጠናክሮ መቀጠል አለበት።
ነፃነታችን በክንዳችን እናረጋግጣለን
ድል ለተገፋዉ የአማራ ህዝብ
ድል ለአማራዉ ፋኖ
ባንዴራዉ ግርማይ _ 305 ኮር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ
ሚያዝያ 18/2018 ዓ.ም

"አገዛዙ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመ ያለዉን የዘር ማጥፋት ጦርነት እና በዚህ ጦርነት ውስጥ ያለዉን ህዝብ በምርጫ ስም ለማታለል የሚያደርገዉን ሩጫ ለዓለም ለማጋለጥ የተዘጋጀዉ ዓለም አቀፍ ሰልፍ ያለንን ድጋፍ እንገልፃለን።"
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ
የአማራ ህዝብ በታሪክ ውስጥ የራሱን እና የሌላዉን ኢትዮጵያዋ ማንነት እና ታሪክ በመስዋዕትነት ያስከበረ ከመሆኑም ባሻገር በጋራ ሀገር ላይ በእኩልነት መኖርን እሴቱ ያደረገ ህዝብ ነው።
ይሁን እንጅ ከስምንት ዓመታት በፊት በለውጥ ስም በድራማ ታጅቦ ወደ ስልጣን ላይ በወጣው የብልፅግና ዘር አጥፊ አገዛዝ አማካኝነት ይህ ህዝብ መዋቅራዊ የዘር ፍጅት ታውጆበት የህልውና አደጋ ውስጥ ይገኛል። በህዝቡ ላይ የሚፈፀሙ ቀጥተኝም ጥቃቶች፣ የጦር ወንጀሎች፣ የሰላም እጦት እና የመብት ጥሰቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመሩ መጥተዋል።
ይህንንም ተከትሎ የአገዛዙን ወንጀል ማጋለጥን ጨምሮ በተለያዬ መልኩ ተጋድሎ ሲያደርጉ የቆዩት በውጭ የሚገኙ ወገኖቻችን በአገዛዙ የዘር ማጥፋት ወንጀሎች እና ህጋዊ ጨፍጫፊ ለመሆን የሚያደርጋቸውን የምርጫ እንቅስቃሴወች አስመልክቶ በዓለም አቀፍ ደረጃ በተቃውሞ ሰልፍ ድምፃቸውን ለማሰማት መዘጋጀታቸውን ተረድተናል።
በመሆኑም:-
• አገዛዙ በዘር ማጥፋት ወንጀል
ተጠያቂ መሆን የሚገባው ስብስብ እንጅ በጦርነት ቀጣና ውስጥ ያለን ህዝብ በምርጫ ስም አታሎ ተጨማሪ የጭፍጨፋ ዓመታትን ሊያገኝ የማይገባው በመሆኑ፤
• አገዛዙ የአፍሪካ ቀንድ የቀውስ ጠማቂ ኃይል በመሆን ኢትዮጵያዊያንን ብቻ ሳይሆን የቀንዱን ህዝቦች ሰላም ጭምር የነፈገ እና በኢትዮጵያ ጎረቤት ሀገሮች የውስጥ ጉዳይም ጣልቃ እየገባ ያለ እንደመሆኑ በዲፕሎማሲ መድረኮች ተገቢዉ ሊደረግበት እና ሊወገዝም የሚገባው ስለሆነ፤
• የብልፅግና አገዛዝ እያደረሰ ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በማጋለጥ ምርጫ የአገዛዙን ስርዓት
አልበኝነት እና የህዝብን ሰቆቃ የሚያራዝም መሆኑን ማሳወቅ አስፈላጊ ስለሆነ፤
• ዘር አጥፊ እና አምባገነን አገዛዝን እያደረሰ ያለውን ሰቆቃ በማሳወቅ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ችግሩን ተረድቶ ከአማራ ህዝብ ጎን እንዲቆም እና ለአገዛዙ የሚያደርገዉን ድጋፍ እንዲያቆም ግፊት ማድረግ ይቻል ዘንድ በውጭ ሀገራት የሚኖረው ማህበረሰባችን ሊያደር ያሰበዉን ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ እንደግፋለን።
በመሆኑም የዲያስፖራው ማህበረሰብ በነቂስ ወጥቶ ድምፅ ለተነፈገው ህዝብ ድምፅ በመሆን ታሪካዊ ግዴታዉን እንደሚወጣ እና ለተነፈጉት ፍትሕ በመጠየቅ የተሳካ ሰልፍ እንደሚያደርግ እናምናለን።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ!

👍3
Channel name was changed to «ግሎባል ፋኖ ሚዲያ/ዓፋሚ/Global Fano Media/GFM»