ምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር በልጓማ ከተማ ባካሄደው ተጋድሎ በርካታ የጠላት ወታደሮችን በመደምሰስና ሁለት የጠላት ተሽከርካሪዎችን በማውደም አንፀባራቂ ድል ተቀዳጀ!
በአፋብን ምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር ስር ከሚገኙት ከ33ኛ ክ/ጦር እና ከ71ኛ ክ/ጦር የተወጣጡ አሃዶች በጋራ በመሆን ትናንት ሚያዚያ 08/2018 ዓ/ም በልጓማ ከተማ በወሰዱት ስልታዊ እርምጃ የጠላት ኃይልን አሽመድምደውና አፍረክርከው ታላቅ ድል አስነዝግበዋል።
በከተማዋ የ33ኛ ክ/ጦር አርበኞች የጠላት ኃይልን በስልታዊ ማጥቃት ሦስትና አራት ቦታ ቆርጠው ሲያሽመደምዱት በተመሣሣይ፡ የ71ኛ ክ/ጦር አርበኞች በከተማዋ ውጊያ ከመሳተፍ ጀምሮ ተጨማሪ ጠላት እንዳይገባም ሆነ ከውስጥ ያለው እንዳይወጣ የልጓማ ከተማ መግቢያ መውጫ አቅጣጫዎችን ክርችም አድርገው በመዝጋት ድንቅ የተናበበ ተጋድሎ በማድረግ ነው የጠላት አከርካሪን መስበር የቻሉት።
በተጋድሎው አንድ አይሱዙ እና አንድ ወታደራዊ ፓትሮል ሙሉ ወታደሮች ከነ ተሽከርካሪዎቹ ለወሬ ነጋሪ ሳይተርፉ ዶግ አመድ መደረጋቸው ታውቋል።
የፋኖ የከተማ ውስጥ ለውስጥ ውጊያ መሃንዲሶች በፊታውራሪነት በመሩት በዚህ ተጋድሎ፡ የጠላት የቁም ምሽጎች ጭምር ተደረማምሰዋል፡ በርካታ ክላሾች ከነተተኳሾቻቸው እንዲሁም ወታደሮችና ካድሬዎች በፋኖ ተማርከዋል።
ልጓማ ከተማን በመቆለፍና ጠላትን በመቁረጥ በተወሰደ እርምጃ፡ በተሽከርካሪ ላይ እንዳሉ ከተመቱት በተጨማሪ ሌሎች በርካታ የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ተደርገዋል።
በዚህ ተጋድሎ ከወደ ፋኖ የተሰነዘረበትን ስልታዊ እርምጃ መቋቋም ያልቻለው የአገዛዙ ኃይል የዘፈቀደ የሞርታር ድብደባ በመፈፀም በልጓማ ከተማ ማንፁኋኖችን መግደሉ ታውቋል።
ከተገደሉት ንፁኋኖች በተጨማሪ በርካታ ሀብት ንብረት ወድሟል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ
ሚያዚያ 09/2018 ዓ.ም

❤2🙏1
ምኒልክ ዕዝ 303ኛ ኮር አሃዶች በሐሙሲት ግንባር አንድ ብሬንና 11 ክላሽ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ 303ኛ አሳምነው ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር አካል የሆነው 2ኛ ማንኩሽ ሻለቃ በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ሰቆጣ ዙሪያ ወረዳ 02 ቀበሌ ሐሙሲት ከተማ በመግባት ባደረሱት መብረቃዊ ጥቃት የጠላትን አከርካሪ በመበጣጠስ ታላቅ ጀብዱ ተቀዳጁ።
ሚያዚያ 09/2018 ዓ/ም ከጧቱ 12:30 ሰዓት እስከ ቀኑ 7:45 ሰዓት በተደረገ አውደ ውጊያ ሰቆጣ ዙሪያ ሐሙሲት ከተማ ላይ የ2018 ዓ/ም የጨረባ ምርጫ አስመራጭ ሦስት ባንዳን ጨምሮ ስምንት ሚሊሻ ሲደመሰስ አንድ ኮፍ ብሬን፣ 11 ክላሽ፣ ስምንት የእጅ ቦምብ፣ 12 የክላሽ ካዝና፣ ሁለት የብሬን ሸንሸል ከነ ተተኳሹ፣ አንድ አስቃጥላ የብሬን ተተኳሽ፣ 760 የክላሽ ተተኳሽና አራት ባንዳ ሚሊሻ ተማርኳል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 303ኛ አሳምነው ኮር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ አርበኛ መምህር ቢሆነኝ ቢያበይን መረጃውን አድርሷል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ
ሚያዚያ 10/2018 ዓ.ም

🙏1
አራት የአድማ ብተና አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው የፋኖን ትግል ተቀላቀሉ!
አራት የአድማ ብተና አባላት ከፋሽስቱ አገዛዝ ጋር ሆነን ህዝባችንን አንወጋም አገራችንን አናፈርስም በማለት አፋብን ምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር 29ኛ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል:: የኮሩና የክፍለ ጦሩ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ
ሚያዚያ 10/2018 ዓ.ም
አራት የአድማ ብተና አባላት ከፋሽስቱ አገዛዝ ጋር ሆነን ህዝባችንን አንወጋም አገራችንን አናፈርስም በማለት አፋብን ምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር 29ኛ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል:: የኮሩና የክፍለ ጦሩ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ
ሚያዚያ 10/2018 ዓ.ም
👍1
ሰበር ዜና
ሚያዝያ 09/08/2018 ዓ.ም ከጧቱ 12 ሰዓት አርማጭሆ ደለሳ የእንሰሳት ጥርቅም ጠላት ተደሰሰ።
አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ 305 ኮር በማከላዊ አርማጭሆ ወረዳ ደለሳ ቀበሌ እባዳይት ጎጥ ሰፋሮ የሚገኘዉ 54 ክፋለ ጦር 1 ሬጅመንት የብልፅግና የእንሰሳት ጥርቅም በጀግናዉ የአማራ ፋኖ ተደመሰሰ።
ኮሩ በመረጃና ደህንነት ክፍሉ በተደረገ ጥናት የጠላትን የሃይል አሰላለፋ የያዘዉን የጦር መሳሪያ እና ቦታዉን በማንበብ ይህን ፋሽሽት የእንሰሳት ጥርቅም ተኝቶ ሲያንኮራፋ ንጋት አካባቢ የተመረጡ ሬጅመንቶችና የኮሩ ልዩ ተልኮዉ በሌሊት ተጉዞ ዶግ አመድ አድርገዉታል።
በነበረዉ ዉጊያ በብልፅግና መንግስት ነኝ ባዩ ላይ የደረሰ ጉዳት
## መከላከያ የሞተ = 87
##አድማ በትን የነበሩ 5 ሲሆን የሞተ 4 ተሸኝቷል
## ሰላም አስከባሪ 2 ተሸኝቷል
#@ 2 የሬጅመንቱ ዘመቻ አመራር 2 ሸንበል መሪዎች ተሸኝተዋል
## የቆሰለ 35 በሁለት ኦራል እና 2 ፒካፕ መኪና ተጭኖ ወደ ሶረቃ እና ሁመራ ተልኳል።
##የተማረከ 10 ክላሽ
##እጅ የሰጠ 3
## 1ብሬን እና 1 ስናይፐር በከባድ መሳሪያ ተጥቅም ዉጭ ተደርጓል
ደለሳ ቀበሌ እንባ ዳይት ጎጥ ሰፍሮ የሚገኘዉን ጥርቅም በአናብስቶች ሲለበለብ አትርፉን እያሉ ሲያለቃቅሱ በ3 አቅጣጭ በበደዊ በጃንሱ እና በክሻ በኩል እንቅስቃሴ ያደረገ ሲሆን በጃንሱማ በኩል 53 ክፋለ ጦር 2 ሬጅመንቶች ያሰለፈ ሲሆን ሽመል በር ላይ ተመቶ ወደ ኃላ ተመልሷል ።
የፋኖን ጀግንነት በቦታዉ የነበረ የብልፅግና የሬጅመንት አመራር በደለሳ ከተማ የሰጠዉ ምስክርነት
አመራሮቹ እና አባሉ ያለቀበት ከትንሾች ጋር የተረፈ የብልፅግና እድሜ አራዛሚ አንድ የሬጅመንት አመራር በዚህ ትግል 31 ዓመት አገልግያለሁ እንዲህ አይነት ዉጊያ ገጥሞኝ አያዉቅም ልጆቸን አማራ ጨረሳቸዉ በማለት በሻይ ቡና ደላሳ ላይ በስሜት ገለፀ እንዲሁም ፊት ለፊት ዘለዉ ምሽግ ላይ የሚገቡ የማይፈሩ ሁለተኛ ነብስ ያላቸዉ የሚመስሉ እነዚህ ሰዉ አይመስሉኝም ሌላ አለም የመጡ የሚመስሉ ከምሽግ ዉስጥ ያለን መንጥቆ የሚጥል በማለትም መስክሯል።
የአርማጭሆ ጀግና አናብስቶች ባደረሱበት ጉዳት ማመን ያቃተዉ ይህ የተጨነቀ ቅዥት ዉስጥ የገባ መሪ ሀሸሸ ሳይጠቀሙ አልቀሩም በማለት ጀግንነታቸዉን ለመሸፈን በሾክ ዉስጥ በመሆን ጭንቀቱን በከተማዉ እየተዟዟረ ሲያለቃቅስ ዉሏል
አሁንም ፋኖ አስፈላጊዉን እርምጃ ለመዉሰድ በዝግጅት ላይ ይገኛል ከፋኖ መብረቃዊ ምትሃት ለማምለጥ አማራጩ በየ አካባቢዉ ላሉ ፋኖዎች እጅ በመስጠት ህይወታችሁን አትርፋችሁ በጉጉት ለሚጠብቋችሁ ቤተሰቦቻችሁ እንድትበቁ ጥሪ እናስተላልፋለን።
ይህን ስምሪት በብቃት የመሩት የኮሩ ከፋተኛ አመራሮች ሊመሰገኑ ይገባል
1/ ወታደራዊ አዛዥ
2/ ዘመቻ መምሪያ
3/ መገናኛ መምሪያ እና የልዩ ተልኮ ምምሪያ ኃላፊ
4/ ሌሎች የኮሩ ከፋተኛ አመራሮች ስትታገሉ እና ስታስተባብሩ የዋላችሁ
5/ ይህን ግዳጅ የፈፀሙ አመራሮችና አባላት ትልቁን ሚና ተጫዉተዋል
6/ በማስተባባበር በቀጠናዉ ያላችሁ ያንድነትና የዕዝ አመራሮች ትልቁን ሚና ተጫዉታችኃል
### ግርማ እና ሞገስ ለነገይቱ የአማራ የነፃነት ቀን ስትሉ ዛሬ ላይ በዱር በገደሉ እየዋደቃችሁ ላላችሁ ጀግኖቻችን
## በተባበረ ክንዳችን ነፃነታችን እናረጋግጣለን
## ፋኖ ፍኖ ይሰማል አዎ
አርበኛ ባንዴራዉ ግርማይ __ የኮሩ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ
ሚያዝያ 10/2018 ዓ .ም
ከ305 ጎቤ ኮር

🙏3❤1