የትንሳዔ በዓል የገበያ ውሎን ለማስተጓጎል በሁለት አቅጣጫ የተንቀሳቀሰው የአገዛዙ ሰራዊት በፋኖ የተቀናጀ ጥቃት እንደተፈፀመበት ክፍለጦሩ ገለፀ።
ሚያዚያ 03/2018ዓ.ም
ሀይማኖታዊ በዓላትን በማስተጓጎል የሚታወቀው የብልፅግናው አገዛዝ ዛሬም እንደተለመደው በነገው ዕለት በህዝበ ክርስቲያኑ ዘንድ በድምቀት ለሚከበረው የትንሳዔ በዓል ዋዜማ የህዝባችንን በነፃ ወጥቶ የመሸመት የቅዳሜ የገበያ ውሎ እንቅስቃሴን ለማስተጓጎል የብልፅግናው አገዛዝ በዘራፊ ሰራዊቱ በኩል ሞክሯል።
ህዝባዊ ቅቡልነቱን ያጣው የአገዛዙ ሰራዊት መነሻውን ከመንዝ ማማ ወረዳ ሞላሌ ከተማ እንዲሁም ከመንዝ ላሎ ወረዳ ወገሬ ከተማ በማድረግ ወደ ሸሾ የገጠር ከተማ ያመራ ሲሆን በቀጠናው በሚገኙ የአርበኞች ጦር ሰራዊት እና በምኒሊክ ክፍለጦር የተቀናጀ ጥቃት መፈፀሙን ክፍለጦሩ አስታውቋል።
ከጠዋቱ 1:00 ጀምሮ እስከ እኩለ ቀን ድረስ በተደረገው አውደ ውጊያ የአገዛዙ 104ኛ ክፍለጦር እና እራሱን ጥምር ጦር ብሎ የሚጠራው ስብስብ የአማራ ህዝብ ነፃ አውጭ በሆነወ በጀግናው የአማራ ፋኖ ሰራዊት የተቀናጀ ውጊያ ጉዳት አስተናግዷል።
እየተካሔደ ባለው የቅንጅት ውጊያ የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ አፄ አምደ ፅዮን ኮር የአፄ ምኒሊክ ክፍለጦር አሃድ በሆኑት የአባተ 1ኛ ሻለቃ እና የአርበኞች ጦር ሰራዊት የህዛባችን የቁርጥ ቀን ደራሽ መሆናቸውን ያሳዩበት ተጋድሎ እያደረጉ መሆኑን ክፍለጦሩ በላከው የግንባር መረጃው አስታውቋል።
መረጃው👇
የአፋብን ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ የአፄ አምደ ፅዮን ኮር ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ክፍል ነው
''ክብር ለትግሉ ሰማዕታት''
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ

❤3
"ጽናት ለትንሳኤ፣ መስዋዕትነት ለነፃነት!!"
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፣ በተለይም የህልውና ተጋድሎ እያደረገ ላለው ህዝባችንና ሰራዊታችን እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ።
~ለጀግናው የፋኖ ሰራዊታችን፦
በየዱር ገደሉና በየውጊያ ግንባሩ የምትገኝ የነፃነት ፋና ወጊው ሰራዊታችን፤ የትንሳኤ በዓል ከጨለማ በኋላ ብርሃን፣ ከመከራ በኋላ ደስታ መኖሩን ማብሰሪያ ነው። አንተ ዛሬ እየከፈልክ ያለኸው መስዋዕትነት የህዝባችንን የነፃነት ትንሳኤ ለማረጋገጥ መሆኑን ድርጅታችን አፋብን በኩራት ይገነዘባል። በጠላት ምሽግ ላይ ሆነህ በዓሉን ለምታከብር ጀግናው ሰራዊታችን፣ ብርታቱና ድሉን እንመኛለን።
~ለተከበረው ህዝባችን፦
በትግሉ ሂደት ውስጥ ለደረሰብህ መከራና ግፍ ትዕግስትህና ጽናትህ የሁልጊዜም መመኪያችን ነው። ትንሳኤው የመከራ ማብቂያና የታሪካዊ ፍትህ መጀመሪያ እንዲሆንልህ እየተጋደልን እየተፋለምን እንገኛለን። ይህ በዓል በእምነትና በአንድነት የምንበረታበት እንዲሆን ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
~ለደጋፊዎቻችንና ለበዓሉ ተሳታፊዎች በሙሉ፦
በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር ሆናችሁ ለትግሉ ድጋፋችሁን የምታበረክቱ ወገኖቻችን፤ የትንሳኤ በዓልን ስናከብር የተሰዉ ጀግኖቻችንን ቤተሰቦች በመጠየቅ፣ የተፈናቀሉትንና የተቸገሩትን በማሰብና በመርዳት እንዲሆን እናሳስባለን። የፋኖ ክንድ የሚበረታው በእናንተ አጋርነት ነውና።
~በመጨረሻም፦
እንደ አማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ (አፋብን)፤ ህዝባችን የተጋረጠበትን የህልውና አደጋ ቀልብሰን፣ የፍትህና የእኩልነት ትንሳኤ እስኪረጋገጥ ድረስ ትግላችን የማይቆም መሆኑን ዳግም እናረጋግጣለን።
~ድል ለአማራ ህዝብ!!
~ክብር ለተሰዉ ጀግኖቻችን!!
~መልካም በዓል!!
~ሚያዝያ 2018 ዓ.ም!!
~የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ወታደራዊ ቃል አቀባይ አርበኛ አበበ ሙላቱ

የፋሽስቱ ብልፅግና ሰራዊት ብሬን ተኳሹን ጨምሮ 18 ጠላት ሲደመሰስ ከ25 በላይ ቁስለኛ አስተናገደ!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ 303ኛ አሳምነው ኮር አካል የሆነው ነብሮ ተወርዋሪ ኮማንዶ በአሁኑ 16ኛ ክፍለ ጦርና እሸት ክፍለ ጦር በአሁኑ 19ኛ ክፍለ ጦር የተውጣጡ በቁጥር አነስተኛ ፋኖዎች የብልፅግና ወንበር አስጠባቂ መከላከያ ጦርን አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት በጥምረት ታላቅ ድል ተጎናፀፉ።
ሚያዚያ 03 ቀን 2018 ዓ/ም ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ላይ መነሻውን ከላሊበላ ከተማ በማድረግ ወደ ጋሸና ከተማ ሬሽን ለማሳለፍ የተንቀሳቀሰው የጁላ ሰራዊት ባላሰበውና ባልጠበቀው ሁኔታ ከአወባይ ዳቦ ከተማና ከድብኮ ቆጋ በተደረገበት የደፈጣ ጥቃት ጠላት ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ አስተናግዷል።
በዚህ አውደ ውጊያ 18 የጠላት ኃይል ሲደመሰስ ከ25 በላይ ቁስለኛ ያስተናገደ ሲሆን ከላሊበላ ከተማ ተጨማሪ ሦስት መኪና ኃይል በመጨመርና ሽፋን እንዲሰጡት በማድረግ የተረፈው ኃይል ራሱን በማውጣት ያሰበውን ሳያሳካ ወደነበረበት ላሊበላ ከተማ ተመልሷል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ 303ኛ አሳምነው ኮር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ አርበኛ መምህር ቢሆነኝ ቢያበይን መረጃውን አድርሷል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ
ሚያዚያ 04/2018 ዓ/ም

❤3🙏1
እንኳን አደረሳችሁ!
ተነስቷል ፤ እኛም እንነሳለን!
ሚያዝያ 3/2018 ዓ.ም.
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፣ በየበረሃውና በየ ኮንክሪት ካምፑ እና በየ ማጎሪያው እግር ከወርች ታስራችሁ እየተሰቃያችሁ ያላችሁ የአማራ የቁርጥ ቀን ምሁራን አንቂዎች ፣ ለፅኑ የግፍ እስረኛ ቤተሰቦቻችንና ለጥቂት ጠያቂ አማራ ወገኖቻችን እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል በአይበገሬነትና በፅናት አደረሳችሁ።
ውድ የእስረኛ ቤተሰቦች ሆይ
የትንሳዔ በዓል ሞት በህይወት ተረትቶ፣ ጨለማ በብርሃን ተገፎ፣ ግፍና መከራም በድል የተሸነፈበት ታላቅ በዓል ነው።
ስለዚህ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ የፈሰሰው ቅዱስ ደሙና በሦስተኛው ቀን መቃብርን ከፍቶ መነሳቱ፣ ለሰው ልጅ ሁሉ የነፃነትና የድል ዋስትና ነው። አዎ ክርስቶስ ተነስቷል ፤ እኛም እንነሳለን!
እናም እኛ ዛሬ በእየእስር ቤቱ የምንከፍለው መራር መስዋዕትነት ነገ ለሚመጣው የታሪካዊ ክብራችንና የማንነታችን ትንሳዔ ዋዜማ መሆኑ ጥርጥር የለውም።
በአማራነታችን በብሄር ፖለቲካ ታሰረው ከሚያውቁ ሌሎች የብሄሮች ፖለቲከኞች ተለይተን በመቼም ዘመን ተደርጎ በማይታወቅ መንገድ ለተከታታይ ሶስት አመት እና ከዛም በላይ መታሰራችን የቱንም ያህል ፈታኝና መራራ ቢሆንም ሞት በሸለቆ ሳይታለፍ ታሪክ አይቀየርምና ለአማራ ትንሳዔ የማይተካ ሕይወታችንን ዋጋ እየከፈልን የአማራ ሕዝብን ትንሳዔ በመስዋዕትነታችን እናረጋግጠዋለን፡፡
እኛ የአማራ የህሊና እና የማንነት የፖለቲካ እስረኞች ለህዝባችን ሕልውና መረጋገጥና ክብር ስንል አሰፈላጊውን ሁሉ መስዋዕት ተቀብለን የድሉ ፋና ወጊ ከሆኑ ወንድሞቻችን ጋር ተባብረንና በትንሳኤው አመት ድልን እንጎናፀፋለን ።
ይሄን አስከፊ ሰርአት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መራራ ትግል አድርገን ከተደቀነብን የህልውና አደጋ ነፃ እንሆናለን፡፡
ትንሳዔ ነጻነት ነው!
ትንሳዔ አሸናፊነት ነው!
በድጋሜ መልካም የትንሳዔ በዓል ይሁንልን።
(መጨረሻው ይመር)
(አውሎግሶን አንድነት ፣ ሚያዝያ 4/2018)

🙏1
የትብብሩ አመራሮች የትንሣኤ በዓልን ከፖለቲካ እሥረኖች ጋር አብረው ማክበራቸው ተገለፀ ፤ መንግሥት እስረኞችን መያዣ ከማድረግ ወጥቶ ፖለቲካዊ መፍትሔ እንዲሰጥም ጠይቋል።
ቂሊንጦ የሚገኙ እነ አቶ ክርስቲያን ታደለና ሌሎችም በሚገኙበት ከጠዋት ያሳለፉ ሲኾን በተለይ አቶ ዮሐንስና ዶ/ር ካሳን ጨምሮ የጤና እክል ገጥሟቸው የነበሩ እሥረኞችን ጠይቀዋል።
በቂሊንጦ 15 (አሥራ አምስት) የሚጠጉ እስረኞች ጋር ያከበሩ ሲኾን የበርካቶቹ መንፈሰ ጠንካራነትና ለሕዝብ ሕልውና የሚከፈል ዋጋ አድርገው እንደሚቆጥሩት የታዘብን ሲኾን በአንጻሩ የጤናቸው ኹኔታ ከፍተኛ ክትትል እንደሚያስፈልገው ተገንዝበናል።
ከሰዓት በኋላ መሥከረም አበራና ገነት አስማማው በሚገኙበት ቃሊቲ በርከት ያሉ አመራሮች እንዲኹ ተገኝተው በዓሉን ያሳለፉ ሲኾን ኹለቱም እንሥቶች መንፈሰ ጠንካራነታቸው የሚያስተምር ነው።
ኾኖም የወ/ት ገነት የጤና ኹኔታ አኹንም ብዙ አልተሻሻለም። የመሥከረም ሕጻናት ልጆችም ትምህርት ቤት አንሄድም ከእናታችን ጋር ውሰዱን የሚለው ኹኔታቸው በከፍተኛ ኹኔታ ጫና እንዳሰደረባትና ለደም ግፊትና ተያያዥ የጤና እክሎች እንዳጋለጣት ታዝበናል።
ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት የእሥረኞች ኹኔታ ከምርጫው ጋር የማይነጣጠል አድርጎ የሚወስደው ሲኾን መንግሥት መያዣ ከማድረግ ወጥቶና ፖለቲካዊ መፍትሔ ሰጥቶ ቢያንስ ውጣ ውረድ የሌለበትንና የሌላ ወገን ፈቃድን የማይሽትባቸውን በእጁ የሚገኙ እሥረኞችን ያለምንም ቅድመ ኹኔታ እንዲፈታና ሰላም ትንሹን ግዴታውን በተግባር እንዲወጣ በአጽንዖት እንጠይቃለን።
(ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ)
(አውሎግሶን አንድነት ፣ ሚያዝያ 4/2028

የወሰንና ማንነት ጉዳዮቻችን የትግላችን የአፍ መፍቻ ቋንቋችን ነው// አገዛዙ የወሰንና የማንነት ጉዳዮችን እንደ መጫዎቻ ካርድ ነው የሚጠቀመው// አገዛዙን አጀንዳ አሳጥተነዋል// ተከዜ እና አሸንጌ ሀይቅ የሚያሻማ ድንበር ነው// መከራና ቀንበር መሸከም ያቃታቸው ለጠላት እጅ ሰጥተዋል:: አርበኛ ጌታ አስራደ የአፋብን ፖለቲካ መምሪያ ሀላፊ ጋር የነበረን ቆይታ https://www.tiktok.com/@keleb.siyoum.abera/video/7628119313366535445?is_from_webapp=1&sender_device=pc
https://www.tiktok.com/@keleb.siyoum.abera/video/7628119313366535445?is_from_webapp=1&sender_device=pc

https://www.tiktok.com/@keleb.siyoum.abera/video/7628122524324302101?is_from_webapp=1&sender_device=pc
የወሰንና ማንነት ጉዳዮቻችን የትግላችን የአፍ መፍቻ ቋንቋችን ነው// አገዛዙ የወሰንና የማንነት ጉዳዮችን እንደ መጫዎቻ ካርድ ነው የሚጠቀመው// አገዛዙን አጀንዳ አሳጥተነዋል// ተከዜ እና አሸንጌ ሀይቅ የሚያሻማ ድንበር ነው// መከራና ቀንበር መሸከም ያቃታቸው ለጠላት እጅ ሰጥተዋል:: አርበኛ ጌታ አስራደ የአፋብን ፖለቲካ መምሪያ ሀላፊ ጋር የነበረን ቆይታ PART TWO https://www.tiktok.com/@keleb.siyoum.abera/video/7628122524324302101?is_from_webapp=1&sender_device=pc

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አፋብን በጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ እዝ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ቋራ ኦሜድላ ክ/ጦር አርበኛ ታዴ ሉሌ መልእክት አስተላለፈ።
🙏2
የጎንደር ፋኖ መስራች ራስ አርበኛ ሻንቆ ሽባባው!
በጎንደር ፋኖ ውስጥ መስራችና ኃይል አንቀሳቃሽ ከነበሩት አርበኞች መካከል ራስ አርበኛ ሻንቆ ሽባባው አንዱ ነበር። ራስ አርበኛ ሻንቆ ሽባባው ከጎንደር ከተማ በሳምንቱ አውደ-ውጊያ ወቅት በመጨረሻው ቀን ነሐሴ 01/2015 ዓ.ም ከጓደኞቹ ከሻንበል ገበሩ፣ ከሻንበል መሰረት አለሙ፣ ከአርበኛ በየነ አለማው፣ ከአርበኛ ወለላው ማስረሻ፣ ከአርበኛ ናቃቸው ጌትነት፣ ከአርበኛ ባንዴራው ግርማይ፣ ከአርበኛ ዋና ሳጅን ወርቄ መስፍንና ከአርበኛ ግለጠው አለባቸው ጋር በመሆን ጎንደር ቀበሌ 18 የፋኖው የአውደ-ውጊያ ስምሪት በሚሰጥበት ቀጠና አገኘሁት። ለደቂቃዎች በአንዳንድ ጉዳዮች ከተጨዋወትን በኋላ፤ የእኔም ቀጠና በሌላ ቦታ ስለነበር ስልክ ተለዋውጠን ተለያየን። ወደ ማታም አካባቢ ከከተማ ለመውጣት ስለተወሰነ፤ ከአርበኛ ሻንቆ ሽባባው ጋር ተደዋውለን ከጎንደር ከተማ ወደ ምስራቅ አቅጣጫ አይቫ ወደ ሚባለው የገጠር ቀበሌ ፊትና ኋላ ሆነን ጉዞ ጀመርን።
ጉዟችንን ቀጥለን ከዳባት ወደ ጎንደር የሚወስደውን አስፓልት ቆርጠን ወደ አርበኛ ባየ ቀናው እንቃሽ ቀጠና ገባን። በመቀጠልም በአጅሬ-ጃኖራ፣ በጠገዴ፣ በጅንግር ወዘተ በአካባቢው ሲንቀሳቀሱ ከነበሩት ከአርበኛ ሲሳይ አሸብር፣ ከአርበኛ በለጠ አዱኛ፣ ከአርበኛ መብራቱ አረጋ፣ ከአርበኛ ስጦታው መልኬ ወዘተ ጋር በመጣመር ተጋድሎውን ማጧጧፍ ተቻለ። በአርማጭሆ ምድር ንቅናቄው በአዲስ መልክ ተጀመረ። የጅንግር(ነሐሴ 29/2015)፤ የከንበው (መስከረም 06/2016)፤ የበርበርሰግ(መስከረም 18/2018) በቀጠናው የነበሩ ፋኖዎች በጥምረት ታላቅ ጀብድ የሰሩባቸው አውደ-ውጊያዎች የሚታወሱ ናቸው።
በወቅቱ የፋኖው ኃይል በርካታ ስለነበር፤ ትግሉን በሁለት ቀጠና ለማሳለጥ በሚል ምክንያት ግማሹ ኃይል ወደ አርማጭሆ፣ ዳዋ እና አዳኝ አገር ከመስከረም 30/2016 ዓ.ም ጀምሮ ተንቀሳቀሰ። ራስ አርበኛ ሻንቆ ሽባባውም ከእዚህ ኃይል ጋር አብሮ ተጓዘ። ህዝብ የማንቃትና ጠላትን በመምታት በአርማጭሆ ከፍተኛ ድል ተገኘ። በአርማጭሆ-ዳዋ አርበኞች ክፍለ ጦር ሲመሰረትም ከመሠረቱት ሰባት ከፍተኛ አመራሮች አንዱ ሆነ። ሰራዊቱን በማደራጀትና በማዋጋት ከፍተኛ ውጤት አስመዘገበ። በክፍለ-ጦሩ ስር የነበረችውን ምንሊክ ብርጌድን በዋና አዛዥነት እየመራ ቀጠለ። መጋቢት 06/2016 ዓ.ም በአቦ-ገዳም፣ ደንጎልቶና ባንበስ ራስ አርበኛ ሻንቆ ሽባባው ሰራዊት መርቶ በመግባት ታሪክ ሰራ። በድል በተጠናቀቀው አውደ ውጊያ የብርጌዱ ም/አዛዥ አርበኛ ስማቸው የሽነህ በመሰዋቱ ከልቡ አዝኖ፤ ፊቱም ጠውልጎ አገኘሁት። ነገር ግን ሞራሉና አመራርነቱ በእጥፍ ጨምሮ ተመለከትኩት። አይዞህ "ያያነው" አለኝ። ሁሉንም ሰራዊት "ያያነው" እያለ ይጠራ ነበር።
ራስ አርበኛ ሻንቆ ሽባባው ሁሉንም ሰራዊት ቁሞ ካበላ በኋላ ይበላል። ሰራዊቱ ውሐ ጨርሶ ካልጠጣም እሱ አይጠጣም። በውጊያ ወቅትም ቀድሞ ከሰራዊቱ በፊት ይገባል። የበላይ አመራር ያከብራል። ለበላይ አመራርም ምግብ ሰርቶ እንዲሁም ጫማና ካልሲ ገዝቶ ያመጣልን ነበር። ብቻ ምን አለፋቹህ፤ ካየኋቸው ታጋዮች መካከል ራስ አርበኛ ሻንቆ ሽባባው ይለይብኛል።
ራስ አርበኛ ሻንቆ ሽባባው አጭር የኦፕሬሽን እቅድ ሰርቶ በሜሴጅ ላከልኝ። እኛም በኮሚቴ ደረጃ ከተወያየን በኋላ በስልክ ደውየ አገኘሁት። በደንብ ተነጋግረን ስልኩ ተዘጋ። ሚያዝያ 05/2016 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ረዘም ያሉ የስልክ ውይይቶችን ካደረግን በኋላ የውጊያ ስምሪቱ ቢበዛ የኃይል አመራሮች እንዲመሩት ነገር ግን እሱን ጨምሮ ሌላው አመራር እንዳይገባ በሚል ጨርሰን ተለያየን። ነገር ግን የመጨረሻ የስልክ ውይይታችን ነበረች።
በጠዋት ሚያዝያ 06/2016 ዓ.ም በምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ የምትገኘዋን ጋብላ ከተማን ለመቆጣጠር አርበኛው ሰራዊቱን ይዞ በመግባት ከጠላት ጋር መተናነቅ ጀመረ። ራስ አርበኛ ሻንቆ ሽባባው የጠላትን ምሽግ በቦንብ በመስበር ታላቅ ጀብድ ፈፀመ። ራስ አርበኛ ሻንቆ ሽባባው መርቶት የገባው ሰራዊትም ታሪክ ሰራ። ጠላት ተደመሰሰ። ከፍተኛ የሆነ ምርኮም ተገኘ። ራስ አርበኛ ሻንቆ ሽባባው ግን በክብር ተሰዋ።
ሚያዝያ 05/2018 ዓ.ም
ክብር ለትግሉ ሰማዕታት!
ወደ ፊት ብቻ!!
Anteneh Dires

🙏2❤1