ማሳሰቢያ፦ ለመላው ሰራዊታችን!!
ሚያዚያ 03/2018ዓም
በአስደናቂ ተጋድሏችን እየተሰባበረ ያለው የአገዛዙ ሰራዊት የወገን ኃይል ላይ የተደራጀ ማጥቃት እንዲፈፅም ተደጋጋሚ ስምሪት ቢሰጥም እግረኛው ስራዊት የተሰጠውን ስምሪት መፈፀም አልቻለም። አንድም የሚደርስበትን ምት በመፍራት ሁለትም የብልፅግና ጦርነት ዓላማ የሌለው መሆኑን በመረዳት።
በዚህ ምክንያት የወገን ሰራዊት ከበዓል ጋር የሚያደርጋቸውን እንቅስቃሴወች እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም አገዛዙ የጅምላ ጥቃት ለመፈፀም በሁሉም አካባቢወች የድሮን ስምሪቶች ሰጥቷል።
የዩናይትድ አረብ ኢምሬት አየር ኃይል አባላት የድሮን እና የጀት ጥቃት ለመፈፀም ከሌላው ጊዜ በተለዬ ሁኔታ የወትሮ ዝግጁነት ላይ ይገኛሉ።
በመሆኑም መላው ሰራዊታችን እና አመራሩ ይህንን የድሮን እና የአየር ኃይል ስምሪት ታሳቢ ያደረጉ እንቅስቃሴወች እንዲያደርጉ እና በተለይም በዓል ለማክበር የሚደረጉ ክንውኖች እጅጉን ጥንቃቄ የተሞላባቸው እንዲሆኑ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ በጥብቅ ያሳስባል!

የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ 303ኛ አሳምነው ኮር 21ኛ ክፍለ ጦር የአገዛዙን ሰራዊት አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ድል ተጎናፀፈ።
ጠላት 21ኛ ጦርን አጠፋለሁ በሚል አጉል ምኞት በሶስት አቅጣጫ ማለትም አገዉየ ሰቀላ ፣ አጤሁዳድ እና ማዉሬ ኪዳህነ ምህረት በሚባሉ ቦታወች አስፍቶ ቢመጣም ንስሮቹ የዘላለም ሲሳይ ግርፎች እንደ ቃርያ ሲያረግፉት ዉለዋል።
ወጊያዉ ዛሬ ማለትም ሚያዚያ 2/2018 ዓ.ም የተደረገ ሲሆን በዚህም ከ30 በላይ የአገዛዙ ሰራዊት እስከወዲያኛዉ ሲሸኝ ከ20 ያላነሰዉ ደግሞ ቁስለኛ ማድረግ የተቻለ ሲሆን ጠላትም አስክሬኑን እስከ ምሽት 3:00 ድረስ በየአቅጣጫዉ እየፈለገ ሲቀብር አምሽቷል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የክፍለ ጦሩ ህዝብ ግንኙነት ገልጿል::
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ
ሚያዚያ 2/2018ዓ.ም

ሚያዝያ 03 /08/2018 ዓ.ም
ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) የሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ምክትል ወታደራዊ አዛዥ ለኦፕሬሽን የተላለፈ የጥንቃቄ መመሪያ!!
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ፣ ለመላው የአማራ ህዝብ እና በዱር በገደሉ የአማራን ህዝብ የህልውና ጥያቄ ለማስመለስ ለመትዋዱቁ የፋኖ ሰራዊት አባላት በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ፣ አደረሰን!!
መራሹ የብልፅግናው አገዛዝ የአማራን ህዝብ በጠላትነት ፈርጆ ለማጥፋት የከፈተውን መጠነ-ሰፊ ጥቃት በክንዳችን እየተመከተ ቢሆንም፣ ጠላት በበዓል ሰሞን ያለውን የህዝብ እንቅስቃሴ እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም የክህደት ጥቃት ለመሰንዘር ዝግጅት ማድረጉን የውስጥ መረጃዎቻችን አረጋግጠዋል። በመሆኑም በዕዝ በኮር፥ በክፍለ ጦር የሻለቃ አመራሮችንና የሰራዊት አባሎች የሚከተለውን አስቸኳይ ጥንቃቄ እንዲደረግ መልክቴን እንደሚከተለው አስተላልፋለሁ።
1. ማንኛውም የሰራዊት አባልም ሆነ አመራር በበዓሉ ሰሞን የሚሰጥ የፈቃድ ዕረፍት የማይኖር ሲሆን ሰራዊቱ በሙሉ በያለበት ቀጠና በንቃትና በጥርነፋ እንዲቆይ
2. በበዓል ስም የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ለደፈጣ ጥቃቶችና ለንብረት ዝርፊያ ምቹ እንዳይሆኑ ከፍተኛ ጥበቃ ማድርግ
3. የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም ሰርጎ ገቦችን በማስገባት እና መረጃ በመሰብሰብ ስራዊታችን እና ህዝባችን ላይ ጥቃት ለማድረስ እንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑን የውስጥ መረጃዎች ያመላክታሉ በመሆኑም ህዝባችን እና ሰራዊታችን ይህንን ጉዳይ በጥብቅ እንዲከታተል አጠራጣሪ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ ለሚመለከተው እክል በአፋጣኝ እንዳታሳውቁ ይሁን
4. ተስፋ የቆረጠው መራሹ የብልግና አገዛዝ የሰራዊቱን ስብስብ በመረጃ አረጋግጦ የድሮን ጥቃት ለመሰንዘር እያደባ ስለሆነ የተለመደውን ጥንቃቄ እንዲደርግ።
5. ሰራዊታችን ከሲቪሉ ማህበረሰብ ጋር በሰፊው መቀላቀልና በግልጽ ስፍራዎች መሰባሰብ በጥብቅ የተከለከለ ነው።
6. ጠላት የሰራዊቱን መዘናጋት ጠብቆ ድንገተኛ ወረራ ለማድረግ ያቀደ ስለሆነ ጥንቃቄ እንዲደረግ።
7. በሁሉም ቀጠናዎች የቀንና የሌሊት የደፈጣ ጥበቃ ተጠናክሮ ይቀጥላል።
8. የጥንቃቄ መመሪያው ለመላው ሰራዊታችንን ተግባራዊ እንዲሆን እና አስቸኳይ የጠላትን እቅድ ቀድመን በመረዳት የህዝባችንን በዓልና የሰራዊታችንን ደህንነት እናስጠብቃለን።
"ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አርበኛ ኢሳያስ ደመቀ
የአፋብን ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ምክትል ወታደራዊ አዛዠ ለኦፕሬሽን !!

የትንሳዔ በዓል የገበያ ውሎን ለማስተጓጎል በሁለት አቅጣጫ የተንቀሳቀሰው የአገዛዙ ሰራዊት በፋኖ የተቀናጀ ጥቃት እንደተፈፀመበት ክፍለጦሩ ገለፀ።
ሚያዚያ 03/2018ዓ.ም
ሀይማኖታዊ በዓላትን በማስተጓጎል የሚታወቀው የብልፅግናው አገዛዝ ዛሬም እንደተለመደው በነገው ዕለት በህዝበ ክርስቲያኑ ዘንድ በድምቀት ለሚከበረው የትንሳዔ በዓል ዋዜማ የህዝባችንን በነፃ ወጥቶ የመሸመት የቅዳሜ የገበያ ውሎ እንቅስቃሴን ለማስተጓጎል የብልፅግናው አገዛዝ በዘራፊ ሰራዊቱ በኩል ሞክሯል።
ህዝባዊ ቅቡልነቱን ያጣው የአገዛዙ ሰራዊት መነሻውን ከመንዝ ማማ ወረዳ ሞላሌ ከተማ እንዲሁም ከመንዝ ላሎ ወረዳ ወገሬ ከተማ በማድረግ ወደ ሸሾ የገጠር ከተማ ያመራ ሲሆን በቀጠናው በሚገኙ የአርበኞች ጦር ሰራዊት እና በምኒሊክ ክፍለጦር የተቀናጀ ጥቃት መፈፀሙን ክፍለጦሩ አስታውቋል።
ከጠዋቱ 1:00 ጀምሮ እስከ እኩለ ቀን ድረስ በተደረገው አውደ ውጊያ የአገዛዙ 104ኛ ክፍለጦር እና እራሱን ጥምር ጦር ብሎ የሚጠራው ስብስብ የአማራ ህዝብ ነፃ አውጭ በሆነወ በጀግናው የአማራ ፋኖ ሰራዊት የተቀናጀ ውጊያ ጉዳት አስተናግዷል።
እየተካሔደ ባለው የቅንጅት ውጊያ የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ አፄ አምደ ፅዮን ኮር የአፄ ምኒሊክ ክፍለጦር አሃድ በሆኑት የአባተ 1ኛ ሻለቃ እና የአርበኞች ጦር ሰራዊት የህዛባችን የቁርጥ ቀን ደራሽ መሆናቸውን ያሳዩበት ተጋድሎ እያደረጉ መሆኑን ክፍለጦሩ በላከው የግንባር መረጃው አስታውቋል።
መረጃው👇
የአፋብን ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ የአፄ አምደ ፅዮን ኮር ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ክፍል ነው
''ክብር ለትግሉ ሰማዕታት''
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ

❤3
"ጽናት ለትንሳኤ፣ መስዋዕትነት ለነፃነት!!"
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፣ በተለይም የህልውና ተጋድሎ እያደረገ ላለው ህዝባችንና ሰራዊታችን እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ።
~ለጀግናው የፋኖ ሰራዊታችን፦
በየዱር ገደሉና በየውጊያ ግንባሩ የምትገኝ የነፃነት ፋና ወጊው ሰራዊታችን፤ የትንሳኤ በዓል ከጨለማ በኋላ ብርሃን፣ ከመከራ በኋላ ደስታ መኖሩን ማብሰሪያ ነው። አንተ ዛሬ እየከፈልክ ያለኸው መስዋዕትነት የህዝባችንን የነፃነት ትንሳኤ ለማረጋገጥ መሆኑን ድርጅታችን አፋብን በኩራት ይገነዘባል። በጠላት ምሽግ ላይ ሆነህ በዓሉን ለምታከብር ጀግናው ሰራዊታችን፣ ብርታቱና ድሉን እንመኛለን።
~ለተከበረው ህዝባችን፦
በትግሉ ሂደት ውስጥ ለደረሰብህ መከራና ግፍ ትዕግስትህና ጽናትህ የሁልጊዜም መመኪያችን ነው። ትንሳኤው የመከራ ማብቂያና የታሪካዊ ፍትህ መጀመሪያ እንዲሆንልህ እየተጋደልን እየተፋለምን እንገኛለን። ይህ በዓል በእምነትና በአንድነት የምንበረታበት እንዲሆን ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
~ለደጋፊዎቻችንና ለበዓሉ ተሳታፊዎች በሙሉ፦
በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር ሆናችሁ ለትግሉ ድጋፋችሁን የምታበረክቱ ወገኖቻችን፤ የትንሳኤ በዓልን ስናከብር የተሰዉ ጀግኖቻችንን ቤተሰቦች በመጠየቅ፣ የተፈናቀሉትንና የተቸገሩትን በማሰብና በመርዳት እንዲሆን እናሳስባለን። የፋኖ ክንድ የሚበረታው በእናንተ አጋርነት ነውና።
~በመጨረሻም፦
እንደ አማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ (አፋብን)፤ ህዝባችን የተጋረጠበትን የህልውና አደጋ ቀልብሰን፣ የፍትህና የእኩልነት ትንሳኤ እስኪረጋገጥ ድረስ ትግላችን የማይቆም መሆኑን ዳግም እናረጋግጣለን።
~ድል ለአማራ ህዝብ!!
~ክብር ለተሰዉ ጀግኖቻችን!!
~መልካም በዓል!!
~ሚያዝያ 2018 ዓ.ም!!
~የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ወታደራዊ ቃል አቀባይ አርበኛ አበበ ሙላቱ

የፋሽስቱ ብልፅግና ሰራዊት ብሬን ተኳሹን ጨምሮ 18 ጠላት ሲደመሰስ ከ25 በላይ ቁስለኛ አስተናገደ!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ 303ኛ አሳምነው ኮር አካል የሆነው ነብሮ ተወርዋሪ ኮማንዶ በአሁኑ 16ኛ ክፍለ ጦርና እሸት ክፍለ ጦር በአሁኑ 19ኛ ክፍለ ጦር የተውጣጡ በቁጥር አነስተኛ ፋኖዎች የብልፅግና ወንበር አስጠባቂ መከላከያ ጦርን አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት በጥምረት ታላቅ ድል ተጎናፀፉ።
ሚያዚያ 03 ቀን 2018 ዓ/ም ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ላይ መነሻውን ከላሊበላ ከተማ በማድረግ ወደ ጋሸና ከተማ ሬሽን ለማሳለፍ የተንቀሳቀሰው የጁላ ሰራዊት ባላሰበውና ባልጠበቀው ሁኔታ ከአወባይ ዳቦ ከተማና ከድብኮ ቆጋ በተደረገበት የደፈጣ ጥቃት ጠላት ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ አስተናግዷል።
በዚህ አውደ ውጊያ 18 የጠላት ኃይል ሲደመሰስ ከ25 በላይ ቁስለኛ ያስተናገደ ሲሆን ከላሊበላ ከተማ ተጨማሪ ሦስት መኪና ኃይል በመጨመርና ሽፋን እንዲሰጡት በማድረግ የተረፈው ኃይል ራሱን በማውጣት ያሰበውን ሳያሳካ ወደነበረበት ላሊበላ ከተማ ተመልሷል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ 303ኛ አሳምነው ኮር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ አርበኛ መምህር ቢሆነኝ ቢያበይን መረጃውን አድርሷል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ
ሚያዚያ 04/2018 ዓ/ም

❤3🙏1