ግሎባል ፋኖ ሚዲያ/ዓፋሚ/Global Fano Media/GFM
1.32K subscribers
4.16K photos
331 videos
17 files
2.23K links
የፋኖ ድምፅ
Download Telegram
የአፋብን ቴወድሮስ እዝ 109ኛ ኮር እና የእዙ ኮማንዶ ዩኒት በጋራ ባደረጉት ውጊያ የምስራቅ እዝ ነባር መኮንኖች የረገፉበት ምድር ደጋ ዳሞት ላይ አንድ ሌተናንት ኮሎኔልን ጨምሮ በርካታ ሰራዊት ተማርኳል። የጠላትን ሎጅስቲክስ ሙሉ በሙሉ ተረክበናል።

102ኛ ኮር በታቀደ እና በተቀናጀ ውጊያ በቦታው የነበረውን ጠላት በመደምሰስ የአዴትን እና የጎንጅን የጠላት የመሳሪያ እና የተተኳሽ ግምጃ ቤቶች በሙሉ ተረክባለች።

ገና ጅምር ላይ ነን፣ ይቀጥላል...

በነገራችን ላይ የአብይን ኮሎኔል ማርከው እጅ ወደ ላይ አስብለው "ፋኖ ይችላል" እንዲል ያሰኙት ሁለቱ ጀግኖች ከምርኮኛው ኮሎኔል ደመላሽ ቆጭቶ በቀኝ በኩል የ109ኛ ኮር አዛዥ ሻለቃ ታዘበው ስዬ፤ በግራ በኩል የእዙ ኮማንዶ ዩኒት አዛዥ መቶ አለቃ አጃናው ጥላሁን ናቸው።

ምንጭ፦ አርበኛ አስረስ ማረ
2👍1
አፋብን | ቴዎድሮስ ዕዝ
የጠላት አከርካሪ መስበር ተችሏል።

ጠላት በዙ-23፣በሁለት ጀት እና በድሮን የታገዘ አውደ ውጊያ ቢያደርግም ነገር ግን የቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር ጥምር ሀይል የጠላትን ሀይል በመደምሰስና የሎጀስቲክስ ዲፖ(መካዝን) በመቆጣጠር፣ሌተናል ኮሎኔሉን በመማረክና የደጋዳሞት ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችውን ፈረስቤት ከተማን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮ ውሏል።

➡️በ27/07/2018 ዓ ም በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር በደጋ ዳሞት በተሰራ ኦፕሬሽን የተገኙ ድሎች:-

1. የተደሰሰ የጠላት የሰው ሃይል=150
በአመራር ደረጃ መቶ አለቃ =01
ሻለቃ = 01
2. በህይወት የተማረከ የጠላት ሀይል =43
በአመራር ሌተናል ኮሮኔል =01
መቶ አለቃ = 01
3. ከጠላት የተማረኩ መሳርያዎች
ሀ, ክላሽ =180
ለ,ብሬን =09
ሐ,ስናፐር=03
መ,ሽጉጥ 02
ሠ,የብሬን አፈሙዝ =03
ረ,የድሽቃ አፈሙዝ 01
ሰ,የድሽቃ ካዝና /የጥይት መያዣ 03

4.የድሽቃ ተተኳሽ =54 ሳጥን
5. የብሬን ተተኳሽ =94 አሰቃጥላ
6.የክላሽ ተተኳሽ =15 ሳጥን
7. f1 ቦንብ =72 ፍሬ
8. ጭስ ቦብ = 16ፍሬ
9. መኪና = 03

➡️እሬሽን
1. ብስኩት 300 ካርቶን
2. ስኳር 25 ኩታል
3. ነዳጅ 02 ቤርሚል

አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
ክፋት ለማንም ፣በጎነት ለሁሉም!
አፋብን| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
መጋቢት 28/2018 ዓ.ም
🙏1
አፋብን | ቴዎድሮስ ዕዝ
የጠላት አከርካሪ መስበር ተችሏል።

ጠላት በዙ-23፣በሁለት ጀት እና በድሮን የታገዘ አውደ ውጊያ ቢያደርግም ነገር ግን የቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር ጥምር ሀይል የጠላትን ሀይል በመደምሰስና የሎጀስቲክስ ዲፖ(መካዝን) በመቆጣጠር፣ሌተናል ኮሎኔሉን በመማረክና የደጋዳሞት ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችውን ፈረስቤት ከተማን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮ ውሏል።

➡️በ27/07/2018 ዓ ም በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር በደጋ ዳሞት በተሰራ ኦፕሬሽን የተገኙ ድሎች:-

1. የተደሰሰ የጠላት የሰው ሃይል=150
በአመራር ደረጃ መቶ አለቃ =01
ሻለቃ = 01
2. በህይወት የተማረከ የጠላት ሀይል =43
በአመራር ሌተናል ኮሮኔል =01
መቶ አለቃ = 01
3. ከጠላት የተማረኩ መሳርያዎች
ሀ, ክላሽ =180
ለ,ብሬን =09
ሐ,ስናፐር=03
መ,ሽጉጥ 02
ሠ,የብሬን አፈሙዝ =03
ረ,የድሽቃ አፈሙዝ 01
ሰ,የድሽቃ ካዝና /የጥይት መያዣ 03

4.የድሽቃ ተተኳሽ =54 ሳጥን
5. የብሬን ተተኳሽ =94 አሰቃጥላ
6.የክላሽ ተተኳሽ =15 ሳጥን
7. f1 ቦንብ =72 ፍሬ
8. ጭስ ቦብ = 16ፍሬ
9. መኪና = 03

➡️እሬሽን
1. ብስኩት 300 ካርቶን
2. ስኳር 25 ኩታል
3. ነዳጅ 02 ቤርሚል

አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
ክፋት ለማንም ፣በጎነት ለሁሉም!
አፋብን| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
መጋቢት 28/2018 ዓ.ም
🙏2
አፋብን | ቴዎድሮስ ዕዝ
የጠላት አከርካሪ መስበር ተችሏል።

ጠላት በዙ-23፣በሁለት ጀት እና በድሮን የታገዘ አውደ ውጊያ ቢያደርግም ነገር ግን የቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር ጥምር ሀይል የጠላትን ሀይል በመደምሰስና የሎጀስቲክስ ዲፖ(መካዝን) በመቆጣጠር፣ሌተናል ኮሎኔሉን በመማረክና የደጋዳሞት ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችውን ፈረስቤት ከተማን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮ ውሏል።

➡️በ27/07/2018 ዓ ም በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር በደጋ ዳሞት በተሰራ ኦፕሬሽን የተገኙ ድሎች:-

1. የተደሰሰ የጠላት የሰው ሃይል=150
በአመራር ደረጃ መቶ አለቃ =01
ሻለቃ = 01
2. በህይወት የተማረከ የጠላት ሀይል =43
በአመራር ሌተናል ኮሮኔል =01
መቶ አለቃ = 01
3. ከጠላት የተማረኩ መሳርያዎች
ሀ, ክላሽ =180
ለ,ብሬን =09
ሐ,ስናፐር=03
መ,ሽጉጥ 02
ሠ,የብሬን አፈሙዝ =03
ረ,የድሽቃ አፈሙዝ 01
ሰ,የድሽቃ ካዝና /የጥይት መያዣ 03

4.የድሽቃ ተተኳሽ =54 ሳጥን
5. የብሬን ተተኳሽ =94 አሰቃጥላ
6.የክላሽ ተተኳሽ =15 ሳጥን
7. f1 ቦንብ =72 ፍሬ
8. ጭስ ቦብ = 16ፍሬ
9. መኪና = 03

➡️እሬሽን
1. ብስኩት 300 ካርቶን
2. ስኳር 25 ኩታል
3. ነዳጅ 02 ቤርሚል

አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
ክፋት ለማንም ፣በጎነት ለሁሉም!
አፋብን| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
መጋቢት 28/2018 ዓ.ም
2👍2
በርካታ ንፁሀን የፋኖ ቤተሰቦች በብልፅግናው አገዛዝ በግፍ ታስረው እየተሰቃዩ መሆናቸው ተገለፀ።

መጋቢት 28/2018ዓ.ም

አገዛዙ ከሰሞኑ በመርሃቤቴ አውራጃ ፌጥራ ከተማ የደረሰበት ሽንፈትን ማካካሻ ይሆነኛል ብሎ በማሰብ ንፁሀን የፋኖ አባላትና አመራሮች ቤተሰቦቻቸውን በማገትና በማሰቃየት ለይ ይገኛል ሲሉ የግፍ እስረኛ ቤተሰቦች መናገራቸውን የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ አረጋገጠ።

ተደጋጋሚ የጦር ወንጀል እየፈፀመ የሚገኘው የብልፅግናው አገዛዝ አህያውን ፈርቶ ዳውላውን እንደተባለው በጦር ሜዳ የፋኖን ክንድ መቋቋም ሲያቅተው በልዩ የከተማ ውስጥ ኦፕሬሽን የሚሊሻ አባላቱ እንዲሁም የስርዓቱ ቀኝ እጆች በናደው ክፍለጦር መጋቢት 15 ቀን 2018ዓ.ም መማረካቸውን ተከትሎ ከጉዳዩ ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸውን ሲቪሊያንን በሁለት የከተማ ፖሊስ ጣቢያዎች አስሮ አያሰቃየ ይገኛል።

በፌጥራ ከተማ እንዲሁም በአለም ከተማ ፖሊስ ጣቢያ ታግተው ከሚገኙት ከፋኖ ቤተሰቦች መካከል የናደው ክፍለጦር አባል የሆነው የፋኖ ጌታቸው አደፍርስ ስምንት (8) ቤተሰቦች የአገዛዙ የግፍ እስረኛ የሆኑት:-
👉በፌጥራ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ የታሰሩ
1ኛ. አደፍርስ እርገጥ ወላጅ አባት
2ኛ. ትልቅሰው አበረ - ወላጅ እናት
3ኛ. ዳኛቸው አበረ - አጎት
4ኛ. ታምራት አደፍርስ - ወንድም
5ኛ. አባት ወድማገኝ - የአጎት ልጅ
6ኛ. ደሳለኝ ወድማገኝ - ያጎቱ ልጅ
7ኛ. ገነት አባበው - የአጎቱ ባለቤት አንዲሁም
8ኛ. ዮሴፍ አደፍርስ - ወንድሙ በአለም ከተማ ፖሊስ ጣቢያ በግፈኞች ታስሮ ይገኛል።

በተመሳሳይ ዜና የናደው ክፍለ ጦር አባላትና አመራር ቤተሰቦች በፌጥራ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ የግፍ እስረኛ ሰለባዎች መሆናቸውን ክፍለጦሩ ገልጿል። በዚህ መሰረት:-
👉የፋኖ አላዩ ተካ ወላጅ አባት አቶ ተካ ሸንቁጥ
👉የፋኖ ክብሩ ይታገሱ ወላጅ አባተ ይታገሱ ዋለሉ
👉የፋኖ አበባው ፍስሀ እህት ብዙአየሁ ፍስሀ
👉የአርበኛ እዮብ ለማ ወንድም ማሙሽ ለማ በወረዳው የብልፅግናው በአዴናዊያን አመራሮች ትዕዛዝ ታስረው እየተሰቃዩ ወገኖች መሆናቸውን ክፍለጦሩ በላከው መረጃ የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ አረጋግጧል።

በተያያዘ መረጃ ሌላኛው እጅግ አሳዛኝ ድርጊት በአለም ከተማ በአገሪት ቁማንባ ቀበሌ ኗሪ የሆነ አንድ አርሶ አደር አቶ አባት ሽቶ የተባለ ንፁሃን ላይ አሰቃቂ ግድያ ተፈፅሟል።

እራሡን የሀገር መከላከያ ሰራዊት እያለ የሚጠራው የአረመኔው ስብስብ ከ30 ቀን በፊት መከላከያ አስከድትሀል በሚል ምክንያት ከመኖሪያ ቤቱ በመዉሰድ በአሰቃቂ ሁኔታ በሳንጃ ቆራርጠው እና አርደው ጥለውት እሬሳውን ገደል በመክተት ለአውሬ እራት አድርገውታል። ከአንድ ወር በኋላ ከአሞራ የተረፈው አስከሬን ተለቃቅሞ በትናንትናው እለት በትውልድ ቦታው አገሪት ቀበሌ ኩዳድ ጎጥ መቀበሩን የሟች ቤተሰቦች በከፍተኛ ሀዘን ውስጥ ሆነው ተናግረዋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ አስነዋሪው የብልፅግናው አየር ወለድ ሰራዊት አበል በሚዳ ወረዳ መራኛ ከተማ የፈፀመው አሳዛኝ ድርጊት የከተማዋን ነዋሪዎች እጅግ ማስቆጣቱ ተገልጿል።

በወረዳው የብልፅግና አመራሮች መልካም ፈቃድ እና ይሁንታ ጨለማን ተገን አድርጎ "እኔ የመከላከያ አባል ነኝ!" በማለት በር እያስከፈተ ህዝቡን እየዘረፈ እና እያሰቃየ የነበረ የመከላከያ አባል ከለሊቱ 7:00 ላይ ህዝቡ ባደረገው ርብርብ በቁጥጥር ስር መዋሉ የተረጋገጠ ሲሆን፣ አሁን ላይ ገንፍሎ የወጣውን የህዝቡን ቁጣ ለመቀነስ ሲባል በወረዳው ፖሊስ ጣቢያ ቅጥር ግቢ ውስጥ ለጊዜው ታስሮ እንደሚገኝ የአፄ ዳዊት ክፍለጦር ባደረገው የማጣራት ስራ አረጋግጧል።

''ክብር ለተሰውት''
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን

የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ

መጋቢት 28 / 2018ዓ.ም
4
ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በሩዋንዳ የፈፀመውን ታሪካዊ ስህተት በአማራ ህዝብ ላይ እንዳይደግም ሲል አፋብን አሳሰበ!

ድርጅቱ፡ ዛሬም በኢትዮጵያ ውስጥ በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለው ጭካኔና የዘር ማጥፋት ጥቃት ከፍተኛ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ገልጿል።

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) በሩዋንዳ በቱትሲዎች ላይ የተፈፀመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል 32ኛ ዓመት መታሰቢያን አስመልክቶ ባስተላለፈው መልዕክት፡ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በሩዋንዳ የፈፀመውን ታሪካዊ ስህተት በአማራ ህዝብ ላይ እንዳይደግም አሳስቧል።

የድርጅቱ የውጭ ጉዳይ መምሪያ ዛሬ መጋቢት 28/2018 ዓ/ም ባወጣው መግለጫ፡ እ.ኤ.አ በ1994 በሩዋንዳ የተፈፀመውና አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ንፁኃን ያለቁበት ክስተት በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ እጅግ ዘግናኝና ጨለማው ምዕራፍ መሆኑን አስታውሷል።

ይህ ዕለት በዓለም አቀፍ ደረጃ ሲታሰብ፡ በወቅቱ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የዘር ማጥፋቱን ለመከላከል ባለመቻሉ የተሰማውን ጥልቅ ፀፀት የሚያንፀባርቅበት መሆኑም ይታወቃል።

ይሁን እንጂ፡ ዛሬም በኢትዮጵያ በአማራ ህዝብ ላይ ተመሳሳይ የሆነ የህልውና ስጋትና ቀጣይነት ያለው የዘር ማጥፋት ጥቃት በብልፅግና አገዛዝ ስር እየተፈፀመ መሆኑን መግለጫው በዝርዝር አስቀምጧል።

ዓለም አቀፍ ተቋማትና መንግስታት የሩዋንዳን ሰማዕታት በሚያስቡበት በዚህ ወቅት፡ በአሁኑ ሰዓት በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን መጠነ ሰፊ እልቂትና ግፍ አይተው እንዳላዩ እንዳያልፉ አፋብን ጥሪውን አቅርቧል።

በመጨረሻም ድርጅቱ፡ "በጭራሽ አይደገም" (Never Again) የሚለው መሪ ቃል ትርጉም ሊኖረው የሚችለው በአሁኑ ሰዓት በአማራ ህዝብ ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በቆራጥነት ሲቃወምና ትኩረት ሲሰጠው ብቻ መሆኑን በመግለጫው አፅንኦት ሰጥቷል።
🙏2
አዲሱ የአፋብን የህዝብ አስተዳደርና የወታደራዊ አደረጃጀት በ4ኛ ኮር ለመጀመሪያ ጊዜ ተግባራዊ ሆነ!!

አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ ደጃዝማች ፬ኛ ኮር ከአውደ ውጊያ ጎን ለጎን ለወራት በማጥራትና ማብቃት ግምገማና ስልጠና እንዲሁም አደረጃጀት ሲሰራ መቆየቱ ይታወቃል።በዚህም መሰረት የወታደራዊና የህዝብ አስተዳደርና ፖለቲካ ዘርፉን በአዲሱ መመሪያ በማዋቀር አደረጃጀቱን ይፋ አድርጓል።

🎯የሰሜን ምዕራብ ጎንደር የዞን ክላስተር የህዝብ አስተዳደር መዋቅር ...
1. አንዳርግ ጫቅሉ ....... ዋና አስተዳዳሪ
2. ተመስገን መንግስቱ ......... ም/ አስተዳዳሪ
3. መልካሙ ቸኮል .......... ፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
4. እንግዳው ዋኜው ......... ም/ፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
5. ዮናስ ይርጋ ........ ፅ/ቤት
6. ታደሰ ተረፈ ...... ም/ፅ/ቤት
7. አንዳርግ ማሞ ......... አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
8. ግርማ ተገኘ ............ ም/አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
9. የሻነው ውብነህ ........ ሰላምና ደህንነት
10. አስተዳድረው ምህረት ......... ገንዘብ አስተዳደር
11. ጋሻው መሰለ ............ ም/ገንዘብ አስተዳደር
12. አዲሱ ስመኜው ......... ማህበራዊ ጉዳይ ዘርፍ ሀላፊ
13. መሸሻ አባይ ........ ም/ማህበራዊ ጉዳይ ዘርፍ ሀላፊ
14. ባንዴራዉ ግርማይ ........ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ
15. አስፋው አደራጀው ........ ም/ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ
16. ያያዉ ገብሬ ....... ሀብቴ አፈላላጊ
17. ተቀባ ጫቅሉ ....... ም/ሀብት አፈላላጊ
18. መኳንንት አላምረው ........ ፕሮጀክት አስተባባሪ
19. አሌክስ ገብሩ ...... ም/ፕሮጀክት አስተባባሪ
20. ናቃቸዉ ጌትነት ........ ፀጥታ ዘርፍ ሀላፊ
21. ዋና ሳጅን እንየው ሞላ ..... ፍትህ
22. ግለጠው አለባቸው ..... ም/ፍትህ
23. ስማቸው ጥላሁን ..... መረጃ

🎯የኮር ወታደራዊ መዋቅር
1. ኤልያስ ድንቁ ......... ዋና አዛዥ
2. እሸቴ አሸብር .......... ም/አዛዥ
3. ጌታቸዉ የሽወንድም ........... ወታደራዊ አስተዳደር
4. ታደለ አጀበዉ ......... ሎጀስቲክ
5. በለጠ ታደለ .......... ፖለቲካ ስርፀት ኃላፊ
6. ዳኜ ድረስ .......... ዘመቻ
7. አበባው አማረ ........ ም/ዘመቻ
8. ሰፊው በየነ ..........ህግና ስነምግባር
9. ቁምነገር ሽጉጤ ....... መረጃ
10. በራ ደሳለኝ ......... ስልጠና
11. አሰፋ ይላቅ ......ኦርዲናንስ
12. ቻሌ ድግስ ......... መገናኛ
13. ግዛት አለበል .... ኦዲተር
14. አስችል አለምየ ..... ፋይናንስ
15. አለነ ተንሳይ ...... ወታደራዊ ቃል አቀባይ
16. እሱባለው ይርጋ ........ ስንቅ አቅርቦት
17. ሞላ አዲሱ ....... ጤና ሀላፊ
18. ወንዴ ጥላሁን ........ም/ጤና
19. አዳነ ፍሰሀ ........ ግዥ በማድረግ የልማደኞቹ ኮር ጥንቅቅ ቅልብጭ ብሎ ተሰርቷል።ለህዝብ አስተዳደር እና የፖለቲካ ስራዎች ከፍተኛ ትኩረት የሰጠው ይህ አዲስ ድርጅታዊ አወቃቀር ለወታደራዊ ክፍሉ የተሻለ የስራ ነፃነት የሚሰጥ መሆኑም ታምኖበታል።

ህልውናችን በአርበኝነታችን!!


መጋቢት 28/2018 ዓ.ም

ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ
3🙏2🥰1