ምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር ታላቅ የጦር ሜዳ ጀብዱ በመፈፀምና በምዕራብ ወሎ ግንባር አደገኛ የተባለውን የ11ኛ ዕዝ ምሽግ በመስበር ታላቅ ድል ተጎናፀፈ::
የምዕራብ ወሎዋ መካነሰላም ከተማ ውስጥ መቀመጫውን አድርጎ ግራ ቀኝ ያሉ ወረዳወችን በመውረር ንፁሀንን ሲገድል እና ንብረት ሲያወድም የምናውቀው የፋሽስቱ አብይ አህመድ ሰራዊት 4 ምሽጎች ሌሊቱን ተሰብረዋል። በመካነሰላም ግንባር ከትናንት አመሻሽ ጀምሮ ሌሊቱን በፋሽስቱ አብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂዎች ላይ የአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር 29ኛ ክፍለ ጦር ሰራዊት ጥቃት ሰንዝሮ አመርቂ ውጤት አስመዝግቧል::
በቅርቡ ከተለያዩ ዕዞች ተቃርሞ 11ኛ ዕዝ በሚል ስያሜ የተደራጀው የፋሽስቱ አብይ መከላከያ ሰራዊት በወገን ኃይል ላይ በሞርተር የታገዘ ተኩስ ቢከፍትም ሞት አይፈሬዎቹ የአማራ ልጆች በፈፀሙት የጦር ሜዳ ጀብዱ ጠላት ሱባ ሜዳ፣ ክሬቸር፣ ሶዬ እና አሜጃ የተባሉ ቦታወች ላይ ያዘጋጃቸውን ምሽጎች ለቆ እንድፈረጥጥ የተደረገ ሲሆን የተደመሰሱ የጠላት ኃይል አባላት ስለመኖራቸውም ነው ከስፍራው የደረሰን መረጃ የሚያመላክተው::
የብልፅግና መከላከያ የ11ኛ ዕዝ 203ኛ ኮር 87ኛ ክፍለ ጦር እግረኛ ሰራዊት በሜካናይዝድ ምድብተኞች ታግዞ የተሰለፈ ቢሆንም የውጊያ የበላይነት በ29ኛ ክፍለ ጦር ሰራዊት ተወስዶበት በርካታ አባላቱን የተነጠቀ ሲሆን ቁስለኛም እንደታቀፈ ተረጋግጧል:: በተለምዶ ሶዬ ተብላ በምትጠራው አካባቢ እና ቆርኬ ሚካኤል አጠገብ የጠላት አስከሬን መንገድ ላይ ወድቆ እንደነበር የአይን እማኞች ገልፀዋል::
አንድ ጋንታ የሚሆን የጠላት ኃይል መመታቱንም ነው ለማረጋገጥ የቻልነው:: በተለይ በሶዬ በኩል ለማለፍ በማሰብ የተኩስ ጫና ለመፍጠር የሞከሩ የጠላት ኃይል አባላት ከተወሰኑት ውጭ በፋኖ ጥይት እንደተመቱ የሚያሳይ መረጃ ደርሶናል:: የ29ኛ ክፍለ ጦር ፋኖወች የጠላትን ምሽግ በመስበር ወደ ከተማይቱ የገቡ ሲሆን ጠላት በበኩሉ ካምፑን ጭምር ለቆ ወደ ከተማይቱ ፈርጥጧል::
የ29ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ አርበኛ ስንደው ገዜ እና ምክትሉ አርበኛ ሆነለት ገዜ እንድሁም የክፍለ ጦሩ ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ አርበኛ መብሬ ጫብሲ በጋራ በመሆን በመሩት ኦፕሬሽን የጠላት አከርካሪ ክፉኛ ተሰብሯል ሲል የአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል ለዕዙ በላከው የአውደ ውጊያ ሪፓርት ገልጿል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም

❤6👍1
ሰበር ዜና!!!
ምርጫንና በአማራ ላይ እየተፈፀመ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል በማውገዝ የተቃውሞ ሰልፍ ተደረገ።
ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፉ በማዕከላዊ ጎንደር አለፋ ወረዳ በአፀደማርያም ከተማ፤
ምርጫው የይስሙላ፣ መከራው ግን እውንነት የሆነበት ስርአት ህዝብን አይወክልም!!! በሚል መሪ ቃል መጋቢት 25/2018 አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ (፪ኛ) ኮር አድዋ ክ/ር በሚያስተዳድርበት በዚሁ ቀጠና፤ አሁን ላይ አገዛዙ እየገደለ ሰይጣናዊ ተልዕኮውን እየፈፀመ በጎን ደግሞ በተጭበረበረ መንገድ ለዳግም ተጨማሪ የግዞት የመከራ ጊዜ ለማግኘት ምረጡኝ እና ከምድረ ገፅ ላጥፋችሁ እያለ መሆኑ በግልፅ እየታዎቀ ከዚህ በኋላ እንዲህ አይነቱን የዘንዶ ስርአት በተባበረ ክንዳችን ከማጥፋት ውጭ ምንም አይነት ሌላ መውጫ መንገድ እንደለለው እየታወቀ ጭራሽ የምረጡኝ ቅስቀሳ በፍፁም የማይታሰብ መሆኑንና ከዚህ በኋላ አማራን መሸወድም ሆነ ማጭበርበር እንዲሁም ማሸማቀቅ አይቻልም በማለት ሰይፍ የታጠቀ የነቃ አማራ እንጅ የሚሞኝ እንደሌለ ህዝባችን ከመቸውም በላይ በቁጭትና በወኔ የተነሳ መሆኑን አረጋግጠናል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በተቃውሞ ሰልፉ የአገዛዙን ስርአት ፀያፍነት እና የተጭበረበረ የምረጡኝ የምርጫ ቅስቀሳ የሚያወግዙ መልዕክቶች በመፎክሮች ተካተዋል: ንፁሀንን በምድር በሜካናይዝድ ጦር በሰማይ በድሮንና በጀት እየጨፈጨፉ ድምፅ ስጡኝ አይባልም፣ ከምርጫ በፊት ነፃነት ይቅደም፣ ብልፅግና በቃን!!! ኮረኔል አብይ በቃን!!!፣ ሞት ለገዳዩ ለአብይ አህመድና ለግብረ አበሮቹ፣ ጦርነትና ምርጫ አብረው አይሄዱም እና መሰል የውግዘት መፎክሮች እንደተላለፉ በቦታው የተቃውሞ ሰልፉን ከአድዋ ክ/ር አመራሮች ጋር በመሆን የክ/ሩ የህዝብ ግንኙነት አርበኛ ዳንኤል አቡሃይ ሙሉ መልዕክቱን አድርሶናል።
"ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!"
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ (፪ኛ) ኮር የህ/ግ
መጋቢት 27/2018

👍2
▪የአፋብን ቴወድሮስ እዝ 109ኛ ኮር እና የእዙ ኮማንዶ ዩኒት በጋራ ባደረጉት ውጊያ የምስራቅ እዝ ነባር መኮንኖች የረገፉበት ምድር ደጋ ዳሞት ላይ አንድ ሌተናንት ኮሎኔልን ጨምሮ በርካታ ሰራዊት ተማርኳል። የጠላትን ሎጅስቲክስ ሙሉ በሙሉ ተረክበናል።
▪102ኛ ኮር በታቀደ እና በተቀናጀ ውጊያ በቦታው የነበረውን ጠላት በመደምሰስ የአዴትን እና የጎንጅን የጠላት የመሳሪያ እና የተተኳሽ ግምጃ ቤቶች በሙሉ ተረክባለች።
ገና ጅምር ላይ ነን፣ ይቀጥላል...
▪በነገራችን ላይ የአብይን ኮሎኔል ማርከው እጅ ወደ ላይ አስብለው "ፋኖ ይችላል" እንዲል ያሰኙት ሁለቱ ጀግኖች ከምርኮኛው ኮሎኔል ደመላሽ ቆጭቶ በቀኝ በኩል የ109ኛ ኮር አዛዥ ሻለቃ ታዘበው ስዬ፤ በግራ በኩል የእዙ ኮማንዶ ዩኒት አዛዥ መቶ አለቃ አጃናው ጥላሁን ናቸው።
ምንጭ፦ አርበኛ አስረስ ማረ

❤2👍1
አፋብን | ቴዎድሮስ ዕዝ
የጠላት አከርካሪ መስበር ተችሏል።
ጠላት በዙ-23፣በሁለት ጀት እና በድሮን የታገዘ አውደ ውጊያ ቢያደርግም ነገር ግን የቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር ጥምር ሀይል የጠላትን ሀይል በመደምሰስና የሎጀስቲክስ ዲፖ(መካዝን) በመቆጣጠር፣ሌተናል ኮሎኔሉን በመማረክና የደጋዳሞት ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችውን ፈረስቤት ከተማን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮ ውሏል።
➡️በ27/07/2018 ዓ ም በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር በደጋ ዳሞት በተሰራ ኦፕሬሽን የተገኙ ድሎች:-
1. የተደሰሰ የጠላት የሰው ሃይል=150
በአመራር ደረጃ መቶ አለቃ =01
ሻለቃ = 01
2. በህይወት የተማረከ የጠላት ሀይል =43
በአመራር ሌተናል ኮሮኔል =01
መቶ አለቃ = 01
3. ከጠላት የተማረኩ መሳርያዎች
ሀ, ክላሽ =180
ለ,ብሬን =09
ሐ,ስናፐር=03
መ,ሽጉጥ 02
ሠ,የብሬን አፈሙዝ =03
ረ,የድሽቃ አፈሙዝ 01
ሰ,የድሽቃ ካዝና /የጥይት መያዣ 03
4.የድሽቃ ተተኳሽ =54 ሳጥን
5. የብሬን ተተኳሽ =94 አሰቃጥላ
6.የክላሽ ተተኳሽ =15 ሳጥን
7. f1 ቦንብ =72 ፍሬ
8. ጭስ ቦብ = 16ፍሬ
9. መኪና = 03
➡️እሬሽን
1. ብስኩት 300 ካርቶን
2. ስኳር 25 ኩታል
3. ነዳጅ 02 ቤርሚል
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
ክፋት ለማንም ፣በጎነት ለሁሉም!
አፋብን| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
መጋቢት 28/2018 ዓ.ም

🙏1

🙏2

❤2👍2
በርካታ ንፁሀን የፋኖ ቤተሰቦች በብልፅግናው አገዛዝ በግፍ ታስረው እየተሰቃዩ መሆናቸው ተገለፀ።
መጋቢት 28/2018ዓ.ም
አገዛዙ ከሰሞኑ በመርሃቤቴ አውራጃ ፌጥራ ከተማ የደረሰበት ሽንፈትን ማካካሻ ይሆነኛል ብሎ በማሰብ ንፁሀን የፋኖ አባላትና አመራሮች ቤተሰቦቻቸውን በማገትና በማሰቃየት ለይ ይገኛል ሲሉ የግፍ እስረኛ ቤተሰቦች መናገራቸውን የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ አረጋገጠ።
ተደጋጋሚ የጦር ወንጀል እየፈፀመ የሚገኘው የብልፅግናው አገዛዝ አህያውን ፈርቶ ዳውላውን እንደተባለው በጦር ሜዳ የፋኖን ክንድ መቋቋም ሲያቅተው በልዩ የከተማ ውስጥ ኦፕሬሽን የሚሊሻ አባላቱ እንዲሁም የስርዓቱ ቀኝ እጆች በናደው ክፍለጦር መጋቢት 15 ቀን 2018ዓ.ም መማረካቸውን ተከትሎ ከጉዳዩ ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸውን ሲቪሊያንን በሁለት የከተማ ፖሊስ ጣቢያዎች አስሮ አያሰቃየ ይገኛል።
በፌጥራ ከተማ እንዲሁም በአለም ከተማ ፖሊስ ጣቢያ ታግተው ከሚገኙት ከፋኖ ቤተሰቦች መካከል የናደው ክፍለጦር አባል የሆነው የፋኖ ጌታቸው አደፍርስ ስምንት (8) ቤተሰቦች የአገዛዙ የግፍ እስረኛ የሆኑት:-
👉በፌጥራ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ የታሰሩ
1ኛ. አደፍርስ እርገጥ ወላጅ አባት
2ኛ. ትልቅሰው አበረ - ወላጅ እናት
3ኛ. ዳኛቸው አበረ - አጎት
4ኛ. ታምራት አደፍርስ - ወንድም
5ኛ. አባት ወድማገኝ - የአጎት ልጅ
6ኛ. ደሳለኝ ወድማገኝ - ያጎቱ ልጅ
7ኛ. ገነት አባበው - የአጎቱ ባለቤት አንዲሁም
8ኛ. ዮሴፍ አደፍርስ - ወንድሙ በአለም ከተማ ፖሊስ ጣቢያ በግፈኞች ታስሮ ይገኛል።
በተመሳሳይ ዜና የናደው ክፍለ ጦር አባላትና አመራር ቤተሰቦች በፌጥራ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ የግፍ እስረኛ ሰለባዎች መሆናቸውን ክፍለጦሩ ገልጿል። በዚህ መሰረት:-
👉የፋኖ አላዩ ተካ ወላጅ አባት አቶ ተካ ሸንቁጥ
👉የፋኖ ክብሩ ይታገሱ ወላጅ አባተ ይታገሱ ዋለሉ
👉የፋኖ አበባው ፍስሀ እህት ብዙአየሁ ፍስሀ
👉የአርበኛ እዮብ ለማ ወንድም ማሙሽ ለማ በወረዳው የብልፅግናው በአዴናዊያን አመራሮች ትዕዛዝ ታስረው እየተሰቃዩ ወገኖች መሆናቸውን ክፍለጦሩ በላከው መረጃ የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ አረጋግጧል።
በተያያዘ መረጃ ሌላኛው እጅግ አሳዛኝ ድርጊት በአለም ከተማ በአገሪት ቁማንባ ቀበሌ ኗሪ የሆነ አንድ አርሶ አደር አቶ አባት ሽቶ የተባለ ንፁሃን ላይ አሰቃቂ ግድያ ተፈፅሟል።
እራሡን የሀገር መከላከያ ሰራዊት እያለ የሚጠራው የአረመኔው ስብስብ ከ30 ቀን በፊት መከላከያ አስከድትሀል በሚል ምክንያት ከመኖሪያ ቤቱ በመዉሰድ በአሰቃቂ ሁኔታ በሳንጃ ቆራርጠው እና አርደው ጥለውት እሬሳውን ገደል በመክተት ለአውሬ እራት አድርገውታል። ከአንድ ወር በኋላ ከአሞራ የተረፈው አስከሬን ተለቃቅሞ በትናንትናው እለት በትውልድ ቦታው አገሪት ቀበሌ ኩዳድ ጎጥ መቀበሩን የሟች ቤተሰቦች በከፍተኛ ሀዘን ውስጥ ሆነው ተናግረዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ አስነዋሪው የብልፅግናው አየር ወለድ ሰራዊት አበል በሚዳ ወረዳ መራኛ ከተማ የፈፀመው አሳዛኝ ድርጊት የከተማዋን ነዋሪዎች እጅግ ማስቆጣቱ ተገልጿል።
በወረዳው የብልፅግና አመራሮች መልካም ፈቃድ እና ይሁንታ ጨለማን ተገን አድርጎ "እኔ የመከላከያ አባል ነኝ!" በማለት በር እያስከፈተ ህዝቡን እየዘረፈ እና እያሰቃየ የነበረ የመከላከያ አባል ከለሊቱ 7:00 ላይ ህዝቡ ባደረገው ርብርብ በቁጥጥር ስር መዋሉ የተረጋገጠ ሲሆን፣ አሁን ላይ ገንፍሎ የወጣውን የህዝቡን ቁጣ ለመቀነስ ሲባል በወረዳው ፖሊስ ጣቢያ ቅጥር ግቢ ውስጥ ለጊዜው ታስሮ እንደሚገኝ የአፄ ዳዊት ክፍለጦር ባደረገው የማጣራት ስራ አረጋግጧል።
''ክብር ለተሰውት''
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ
መጋቢት 28 / 2018ዓ.ም

❤4