አራት የአድማ ብተና አባላቶች አንድ ብሬን እና ሶስት ክላሽ በመያዝ የፋኖን ትግል ተቀላቀሉ::
ከብልፅግ ና አገዛዝ ጋር በመወገን ህዝባችን ላይ ዘር ማጥፋት አንፈፅምም በቃን ያሉ የ አድማ ብተና አባላቶች አንድ ብሬን እና ሶስት ክላሽ በመያዝ ወደ አፋብን ምኒልክ ዕዝ 106ኛ ኮር ተቀላቀሉ:: የኮሩ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
ከዚህ ጋር ተያይዞም የ106ኛ ኮር ሰብሳቢ አርበኛ ሻለቃ ሃብቴ እባቡ በአቀባበል ፕሮግራሙ ላይ ተገኝተው የእንኳን ወደ ህዝባችሁና ወንድሞቻችሁ ፋኖዎች ደህና መጣችሁ መልክትን አስተላልፈዋል።
የፋኖን የህልውና ትግል የተቀላቀሉ የ አድማ ብተና አባላቶች አማራን ህዝብ የህልውና አዳጋ ለመቀልበስ መጥተናል ሲሉ ተናግረዋል። አያይዘውም በአድማ ብተና ውስጥ ሙሉ ሰራዊቱ ወደ ፋኖ መቀላቀል ይፈልጋል። የአማራ ፋኖ አንድነት (አፋብን) ከተመሰረተ በኋላ ጠቅላላ ሰራዊቱ ወደ ፋኖ መቀላቀል ይፈልጋል ሲሉ መልክታቸውን አስተላልፈዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መጋቢት 14/2018 ዓ.ም

🙏4❤1
በምርጫ ስም ተጨማሪ የአማራ ሕዝብን የመጨፍጨፊያ ጊዜ ለማገኘት የምርጫ ቁሳቁስ ይዘው ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የአገዛዙ ካድሬዎችና ወታደሮች ላይ በተከፈተ ድንገተኛ ጥቃት ከ14 በላይ የሚሆኑት ሙትና ቁስለኛ ተደረጉ!
በምስራቅ አማራ ቀጠና ምዕራብ ወረዳዎች ቲርቲራና ልጓማ አከባቢዎች ትናንት መጋቢት 13/2018 ዓ/ም አመሻሹን ከፍተኛ ቁጥር ባለው ወታደር ታጅበው የምርጫ ቁሳቁስ ይዘው ሲንቀሳቀሱ በነበሩ ባንዳዎች ላይ ከባድ እርምጃ ተወስዶባቸዋል።
በአፋብን ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሳጅን አባናደው ክፍለጦር በሁለት ቦታዎች ላይ በወሰደው የደፈጣ ጥቃት በአማራ ሕዝብ ስቃይና ሞት ላይ በምርጫ ስም የሚሳለቁ የአገዛዙ ተዋናዮችን ሙትና ቁስለኛ አድርጓቸዋል።
በቲርቲራ አከባቢ ልዩ ስሙ ባከት ተብሎ በሚጠራው ስፍራ በክፍለጦሩ ስር የሸዋንግዛው ሬጅመን አባላት በተፈፀሙት የደፈጣ ጥቃት ሁለት ወታደሮች ሲገደሉ፡ አምስት ወታደሮችና ካድሬዎች ደግሞ ቁስለኛ ተደርገዋል።
በተመሣሣይ በመጀመሪያው ዙር ባከት ላይ ጥቃት ለፈፀመባቸው ጓዶቹ እገዛ ለማድረግ የተንቀሳቀሰው የጠላት ኃይል፡ በልጓማ አከባቢ በአባ ናደው ክፍለጦር ስር በመሀመድ ዳውዲ ሬጅመንት አባላት ተቆርጦ የደፈጣ እርምጃ ተወስዶበታል።
በዚህም ሦስት ወታደሮችና ካድሬዎች ሲገደሉ ከአምስት በላይ የሚሆኑት ደግሞ በከባድ ሁኔታ ቆስለዋል።
በድምሩ በሁለቱ በታዎች ላይ 14 ወታደሮችና ካድሬዎች ሙትና ቁስለኛ ሲደረጉ ከክላሽንኮቭ መሣሪያ ጀምሮ ሌሎች ወታደራዊ ቁሳቁሶች በፋኖ ቁጥጥር ስር ውለዋል።
ይሄንን ዘር ጨፍጫፊና ሀገር አውዳሚ የአገዛዝ ስርዓት በምርጫ ስም ሕጋዊ ከለላ ሰጥቶ እድሜው እንዲራዘም ለማድረግ በተዋናይነት ከመሳተፍ ጀምሮ ለምረጡኝ ቅስቀሳ በሚሳተፉ ባንዳዎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መጋቢት 14/2018 ዓ.ም
በምስራቅ አማራ ቀጠና ምዕራብ ወረዳዎች ቲርቲራና ልጓማ አከባቢዎች ትናንት መጋቢት 13/2018 ዓ/ም አመሻሹን ከፍተኛ ቁጥር ባለው ወታደር ታጅበው የምርጫ ቁሳቁስ ይዘው ሲንቀሳቀሱ በነበሩ ባንዳዎች ላይ ከባድ እርምጃ ተወስዶባቸዋል።
በአፋብን ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሳጅን አባናደው ክፍለጦር በሁለት ቦታዎች ላይ በወሰደው የደፈጣ ጥቃት በአማራ ሕዝብ ስቃይና ሞት ላይ በምርጫ ስም የሚሳለቁ የአገዛዙ ተዋናዮችን ሙትና ቁስለኛ አድርጓቸዋል።
በቲርቲራ አከባቢ ልዩ ስሙ ባከት ተብሎ በሚጠራው ስፍራ በክፍለጦሩ ስር የሸዋንግዛው ሬጅመን አባላት በተፈፀሙት የደፈጣ ጥቃት ሁለት ወታደሮች ሲገደሉ፡ አምስት ወታደሮችና ካድሬዎች ደግሞ ቁስለኛ ተደርገዋል።
በተመሣሣይ በመጀመሪያው ዙር ባከት ላይ ጥቃት ለፈፀመባቸው ጓዶቹ እገዛ ለማድረግ የተንቀሳቀሰው የጠላት ኃይል፡ በልጓማ አከባቢ በአባ ናደው ክፍለጦር ስር በመሀመድ ዳውዲ ሬጅመንት አባላት ተቆርጦ የደፈጣ እርምጃ ተወስዶበታል።
በዚህም ሦስት ወታደሮችና ካድሬዎች ሲገደሉ ከአምስት በላይ የሚሆኑት ደግሞ በከባድ ሁኔታ ቆስለዋል።
በድምሩ በሁለቱ በታዎች ላይ 14 ወታደሮችና ካድሬዎች ሙትና ቁስለኛ ሲደረጉ ከክላሽንኮቭ መሣሪያ ጀምሮ ሌሎች ወታደራዊ ቁሳቁሶች በፋኖ ቁጥጥር ስር ውለዋል።
ይሄንን ዘር ጨፍጫፊና ሀገር አውዳሚ የአገዛዝ ስርዓት በምርጫ ስም ሕጋዊ ከለላ ሰጥቶ እድሜው እንዲራዘም ለማድረግ በተዋናይነት ከመሳተፍ ጀምሮ ለምረጡኝ ቅስቀሳ በሚሳተፉ ባንዳዎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መጋቢት 14/2018 ዓ.ም
🙏5
በመከላከያ ሰራዊት አባላት ታፍና የነበረችው የ7 ዓመቷ ህፃን አስከሬኗ ተቆራርጦ ተጥሎ ተገኘ!
ህፃኗ በመከላከያ ሰራዊቱ ከታፈነች ከ10 ቀናት በኋላ ነው አስከሬኗ በጫካ ተጥሎ ከዱር አውሬና ከሰማይ አሞራ የተረፈው የሰውነት ክፍሏ ተቆራርጦ ተጥሎ የተገኘው።
በምስራቅ አማራ ቀጠና ላስታ ወረዳ ልዩ ስሙ እርፋ ተብሎ በሚጠራው ቀበሌ ሀብታም እያያው የተባለች የ7 ዓመት ህፃን በመከላከያ ሰራዊት ታፍና ነበረ።
ህፃኗ የታፈነችው መጋቢት 04/2018 ዓ/ም ሲሆን፡ "የፅንፈኛ ዘር ነሽ" በሚል ህፃኗን ያገቷት በሌተናል ጄነራል አሰፋ ቸኮል በሚመራው በሰሜን ምስራቅ ዕዝ ውስጥ በ803ኛ ኮር ስር የሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት አባላት መሆናቸውን ጣቢያችን መረብ ሚዲያ ለማረጋገጥ ችሏል።
ከሹምሹሃ አየር ማረፊያ በግምት በ10 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከምትገኘው 07 እርፋ ቀበሌ የ7 ዓመቷን ህፃን ያገቱት የመከላከያ ሰራዊት አባላቱ፡ የህፃኗ ወላጆች ልጃቸውን እንዲሰጧቸው ሲጠይቋቸው "ፋኖ ሲጠፋ እንሰጣችኋለን" በሚል መሳለቃቸው ተነግሯል።
ይባስ ብሎም የህፃኗ ወላጆችን ድጋሚ ልጃቸውን ብለው ወደ ካምፑ እንዳይመጡ በማስጠንቀቅ ጭምር እንዳባረሯቸው ታውቋል።
ከቀናት በኋላ፡ ህፃኗ ተገድላ መጣሏን የሚጠቁም ጭምጭምታ በመሰማቱ የህፃኗ ወላጆች ከአከባቢው ማሕበረሰብ ጋር በመሆን ፍለጋ ሲያካሂዱ ውለው አድረዋል።
በመጨረሻም ህፃኗ ታግታ ከተወሰደችበት ከመጋቢት 04/2018 ዓ/ም ጀምሮ ከ10 ቀናት በኋላ ዛሬ መጋቢት 14/2018 ዓ/ም በአከባቢው ጠዳ ተብሎ በሚጠራዉ ጫካ ውስጥ አስከሬኗ ተጥሎ ከዱር አውሬና ከሰማይ አሞራ የተረፈው የሰውነት ክፍሏ መገኘቱን መረብ ሚዲያ ከአከባቢው ነዋሪዎች ለማረጋገጥ ችሏል።
አስከሬኑ የህፃኗ መሆኑ የተለየው እገታው ሲፈፀምባት ለብሳው በነበረው ልብስ ነው የሚሉት የአከባቢው ነዋሪዎች፡ ከፊል አካሏ በጅብ ተበልቷል፡ ከፊሉ ደግሞ በአሞራ እየተበላ እንዳለ ነው የተገኘው ብለዋል።
ህፃኗ ተገድላ ከተጣለች 24 ሰዓታት እንደማያልፋት ከቅሪት የሰውነት ክፍሏ ለማረጋገጥ ተችሏል።
ይህም በአከባቢ ማሕበረሰብ ዘንድ ከባድ ቁጣን የቀሰቀሰ ሲሆን ይህ ቁጣ ወደ አመፅ እንዳይቀየር ከፍተኛ ቁጥር ያለው ወታደር በአከባቢው መሰማራቱ ታውቋል።
በተጨማሪም የሰራዊቱ አዛዥ ነው የተባለ ብዛት ባላቸው ወታደሮች የታጀበ አንድ የጦር መኮነን ወደ ህፃኗ ቤተሰቦች መልዕክተኛ በመላክ "ስለድርጊቱ ለማንም እንዳይናገሩ፡ በተለይ የሚዲያ አካላት እንዳይሰሙ" በሚል በጥብቅ ማስጠንቀቁ ተሰምቷል።
በተመሣሣይ ከዓመት በፊት በዚኸው በላስታ ወረዳ ሽግላ መንደር ተብሎ በሚመራው አከባቢ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈትና ውጤቷን በመጠባበቅ ላይ የነበረች ጥሩየ አለምነው የተባለች አንዲት ታዳጊ በመከላከያ ሰራዊት ታፍና ከተወሰደች በኋላ ተደፍራና በስለታማ መሣሪያ ተገድላ ተጥላ መገኘቷን በወቅቱ መረብ ሚዲያ የሟች ቤተሰቦችን ዋቢ በማድረግ መዘገቡ አይዘነጋም።
የታዳጊዋ አስከሬን ለምርመራ ወደ ላሊበላ ከተማ ከተወሰደ በኋላ የአስገድዶ መድፈር ድርጊት ተፈፅሞባት እንደነበር በምርመራ ውጤቷ ማረጋገጥ የተቻለ ሲሆን፡ የመከላከያ ሰራዊት አባላቱ ሰባት እና ስምንት ሆነው ታዳጊዋን ሲደፍሩ ሕይወቷ ያለፈባቸው በመሆኑ፡ በዚህም ከሰው ጋር ተጣልታ የተገደለች በማስመሰል አንገቷን በስለታማ መሣሪያ (ካሪያ/ጩቤ) ገዝግዘው በመቁረጥ ከወታደራዊ ካምፑ በቅርብ ርቀት ከነበረ የውሃ ቦይ ውስጥ አስከሬኗን ጥለውት መገኘቱን ነው የሕዝብ ድምፅ የሆነው ጣቢያችን መረብ ሚዲያ በወቅቱ ዘግቦ የነበረው።

❤4💔3
የአደረጃጀት ዜና!
በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምኒልክ ዕዝ ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር አደረጃጀት በመስራት የኮርና የክፍለ ጦር ስያሜ ሰጠ::
በአፋብን ምኒልክ ዕዝ የመልሶ ማደራጀት እና የመዋቅር ማሻሻል ተግባራት መካከል አንዱ የሆነው የኮር አደረጃጀት እና የክፍለ ጦር መልሶ ማደራጀት ብሎም ስያሜ መስጠት ይገኝበታል።
ስለሆነም ከዚህ በፊት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምኒልክ ዕዝ ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር ይባል የነበረው በአሁኑ አደረጃጀት 105ኛ ኮር በሚል መጠሪያ የተሰየመ ሲሆን በስሩ የሚገኙ ክፍለ ጦሮችንም እንደሚከተለው ሰይሟል::
•45ኛ ክፍለ ጦር (መብረቅ ክፍለ ጦር)
•71ኛ ክፍለ ጦር (አርበኛ አደም አሊ አባ ናደው ክፍለ ጦር)
•47ኛ ክፍለ ጦር (አማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለ ጦር)
•29ኛ ክፍለ ጦር (ኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር)
•33ኛ ክፍለ ጦር (ዋሲል ክፍለ ጦር) በሚል ክፍለ ጦሮችን ሰይሞ ለትግል እንዲያመች በማድረግ አደረጃጀቱን አዘምኗል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መጋቢት 15/2018 ዓ.ም

👍2🙏1
ሶስት የፋሽስቱ በልፅግና አገዛዝ ሰራዊት አባላቶች የፋኖን ትግል ተቀላቀሉ!
የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት 11ኛ ዕዝ 203ኛ ኮር 83ኛ ክፍለ ጦር ሶስት አባላቶች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ብልፅግናን በመክዳት የፋኖን ትግል ተቀላቀሉ!
አላማ ቢስ በሆነ ጦርነት ወገናችንን መውጋታችን ፀፅቶናል ያሉት የሰራዊቱ አባላቶች ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻን የተቀላቀሉ ሲሆን አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መጋቢት 15/2018 ዓ.ም
የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት 11ኛ ዕዝ 203ኛ ኮር 83ኛ ክፍለ ጦር ሶስት አባላቶች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ብልፅግናን በመክዳት የፋኖን ትግል ተቀላቀሉ!
አላማ ቢስ በሆነ ጦርነት ወገናችንን መውጋታችን ፀፅቶናል ያሉት የሰራዊቱ አባላቶች ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻን የተቀላቀሉ ሲሆን አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መጋቢት 15/2018 ዓ.ም
🙏2👍1
አፋብን ምኒልክ ዕዝ 106ኛ ኮር 34ኛ ክፍለ ጦር እና 22ኛ ክፍለ ጦሮች የጥላትን የጥፋት እንቅስቃሴ በማደናቀፍ ድል አስመዝግበዋል::
መጋቢት 14/2018 ዓ/ም ከጋሸና እና ከወልድያ በገፍ ሀይል በማስገባት ሶስት(03) ቢኤም ሁለት (02) ዙ23 ለቁጥር የሚያታክቱ እግረኛ እንዲሁም በድሽቃና በሞርተር ጭምር በመታገዝ ወደ መቄ፣ዋድላና እስታይሽ አቅጣጫ የጥፋት እንቅስቃሴውን ለማራመድ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ አመሻሽ 2:30 ሰዓት ድረስ የቋመጠ ቢሆንም፤በአይበገሬ ፋኖዎች ተለብልቦ ተመልሷል።
እለተ መጋቢት 15/2018 ዓ.ም መራር ሽፈትን የተከናነበው የጥላት ብርሀኑ ጁላ ሰራዊት ለበቀል ተነሳስቶ የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን የሆነበት አገዛዙ በሁለቱ ክፍለ ጦሮች ተናዳፊ ተርቦች ቅንድብ ቅንድቡን ሲባል ዉሎ አምሽቶም ወደየመጣበት ቁስለኛውን ተሸክሞ ወደመጣበት ተመልሷል።
ሰርክ ተሸናፊነትን በሞራሉ፤አስከሬኑን እና ቁስለኛውን በትከሻው ተሸክሞ የሚመለሰው የብልፅግና ወበር አስጠባቂ ጥምር ሰራዊት ተብሎ የሚጠራው ሀይል ዛሬም የዘወትር የጥፋት እጆቹን ተሸንፎ ሲመለስ በሲቪሊያን አማራዎች ላይ ሰንዝሮ ጥፋት ፈፅሟል። በወ/ሮ ጥሩሴት ሰጠኝ እና በአቶ ሲሳይ አበራ የተባሉ ግለሰቦችን ከመኖሪያ ቤታቸው ድረስ ዘልቆ በመግባት እረሽኗቸዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ #106ኛ ኮር ህ/ግ ሃላፊ
መጋቢት 16/2018 ዓ.ም

አፋብን |ቴዎድሮስ ዕዝ
_____፩
13 የጠላት አባላት የምረት ጥሪውን ተቀብለው ሙሉ ትጥቅ በመያዝ ቴዎድሮስ ዕዝን ተቀላቅለዋል።
በዛሬው እለት ወደ 201ኛ 74ኛ እና 54 ክፍለ ጦርን ከደ/ወርቅ ከተማ አገዛዙን ሲያገለግሉ ፓራኮማንዶ አባላት ናችሁ ተብለው የተመረቁ ሚሊሻዎች በህዝባችን ላይ እየተፈፀመ ያለውን ድርጊት ውስጥ ሆነን መቋቋም ስላልቻልን ቀሪ ጊዜያችን ህዝባችን መካስ አለብን በማለት በዛሬው ዕለት ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን ተቀላቅለዋል።
1.እያዩ አብየ..... ኮሪያ
2.ብርቁ አስሜ..... ኮሪያ
3.እንዳለው አብየ..... ኮፍ ክላሽ
4.ብርሐኑ አስሜ .....ኮሪያ
5.የጸዳው አረጋ .....ኮሪያ
6.ክንዱ መላኩ .....ኮሪያ
7.ስላባት አዝመራው ....ኮሪያ
8 ደጉ ዳኛቸው (መርጡለማርያ
9.አሳየ ጋሻው... አብራራው ከግንደ ወይን
10.ከፋለ አውለኝ.. እስኬስ ከድጎ 54ክ/ጦር
11.ስመኘው ገረመው ..ክላሽ ጎንቻ 54ክ/ጦር የተቀላቀሉ ሲሆን በክፍ ለጦር አመራሮች አቀባበል ተደርጎላቸዋል።በተመሳሳይ
12.አበዉ_አሳየ እና
13.አዲሱ_አሳየ
የተባሉ የአድማ ብተና ተወርዋሪ ክፍል አባላት የነበሩ ሁለት ወንድማማቾች ከአዲስ ቅዳም ከተማ የጠላት ካምፕ በመዉጣት ቀጠናዉ ላይ ወደምትገኘዋ የአፋብን ቴዎድሮስ እዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክ/ጦር ፭ኛ ሻለቃ በሰላም ተቀላቅለዋል።
____፪
በጃዊ ፈንድቃ ከተማ እና ደብረማርቆስ ከተማ የጨረባ ምርጫ ለማስሄድ ሕዝብ ሲያስገድዱ በነበሩ የፀጥታአካላት ላይ እርምጃ ተወሰደ።
በደብረ ማርቆስ ከተማ አብማ ክ/ከተማ ልዩ ቦታው ቄስ ሰፈር ተብሎ በሚታወቀው ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ የምርጫ ማስፈፀሚያ መዝገብ ይዘው ማህበረሰቡን በማስገደድ ላይ በነበሩ ፖሊስና ካድሬዎች ላይ 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ስናን አባጅሜ ሻለቃ በፈፀመችው መብረቃዊ ጥቃት ኮማንደር ቢያልፈው መኮነን የአብማ ክ/ከተማ ሰላምና ደህንነት ኃላፊ ከዚህ በፊት የሸበል በረንታ ወረዳ አስተዳዳሪ የነበረውን ጨምሮ 4ፖሊሶች ሲገደሉ የአብማ ከተማ አስተዳዳሪና ሁለት ፖሊሶች ከባድ ቁስለኛ ሁነው ደብረ ማርቆስ ሆስፒታል ወድቀዋል።
በተመሳሳይ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር ቀጠና በጃዊ ፈንድቃ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳ ለማድረግ ሙከራ ሲያደርጉ የነበሩ የአብይ ተላላኪ ካድሬዎች ላይ ኮልኮሎ ተራ ተብሎ ከሚጠራዉ አካባቢ አዳኞቹ በፈፀሙት የቦምብ ጥቃት የአብይ አህመድን ቅጥረኞች ሙት እና ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል።
1.ሸጋዉ የሚባል ፖሊስ
2.ሀይማኖት የሚባል ሚሊሻ
ከበድ ቁስለኛ ሆነዉ ሪፈር በመባል ወደ ፓዊ ሆስፒታል የተወሰዱ ሲሆን ኮንስታብል ማርነሽ የተባለች ፖሊስ እና ሌሎች ቁስለኞችም እንዳሉ ማረጋገጥ ተችሏል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
ክፋት ለማንም ፣በጎነት ለሁሉም!
አፋብን| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

❤3🙏1