ምኒልክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር ከህልውና ትግሉ ጎን ለጎን ለማህበረሰቡ አገልግሎት የሚዉል የመንገድ ስራም እየሰራ ይገኛል!
አፋብን ምኒልክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር 24ኛ ክፍለ ጦር ከህልዉና ትግሉ ጎን ለጎን ለአካባቢዉ ማህበረሰብ የልማት ሰራዎችን እያከነወነ የገኛል።
ህዝቡም ፋኖ እየሰጠዉ ላለዉ አገልግሎትና የልማት የምንገድ ጠረጋ ጎን በጎን አብሮ እያገዘና በልማት ስራዉ እጅግ በጣም ደስተኛ ሁነዉ የበኩላቸዉን አስተዋፆ እያደረጉ ይገኛሉ። የአማራ ህዝብ መሰረተ ልማት እንዳያለማ መንገድ መብራት ዉሃ እና የመሳሰሉት አገልግሎቶች እንዳያገኝ ተደርጓል::
አለፍ ሲል ለአማራ ህዝብ ልማት ሰይሆን መጨፍጨፍያ ድሮን የሩሲያ ይሻላን ወይስ የቱርክ እያለ መገደያችን እየገዛ ባለበት ወቅት በኛዉ ድርጅታች በአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒሊክ ዕዝ በልጅ እያሱ ኮር በ24ኛ ክፍለ ጦር እየተሰራልን ያለው ልማት ከልብ እናመሰግናለን ሲሉ ደስታቸዉን ገልፀዋል።
እዉነትም የአማራ ህዝብ ልማት ሳይሆን ከነ ጭራሹም ከገፀ መድር ለማጥፋት የብልፅግናዉ ወንበር አስጠባቂና የስራቱ ተሳታፊ የአብይ ሎሌዎች ካድሪ አማራን ለማጥፍት ከምድር እስከ አየር ሀይል ለማጥፍት ቢያቅድም ቅዥትና ህልም ሁኖ ቀርቶበታል።
ይልቅ ከጊዜ ወደ ጊዜ አድጎና ተመንድጎ ከህልዉናዉ ትግል ጎን በጎን ለህዝቡ መሰረተ ልማት እያለማ ይገኛል ይህ ትልቅ አቅም እንደደረሰ የሚያሳይ አንዱ የትግሉ ዉጤት ማሳያ ነዉ:: የልማት ስራዉ ቀጣይም በተሻለ ሁኔታ ታቅዶበትና ወደ ፊትም ፋኖ በሚስተዳድራቸዉ ቀበሌና ወረዳዎች ተጠናክሮ ይቀጥላል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
የካቲት 26/2018 ዓ.ም

🙏2
ሰበር የአደረጃጀት ዜና!
በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምኒልክ ዕዝ 106ኛ ኮር የ22ኛ፣ 31ኛ እና 34ኛ ክፍለ ጦር ምስረታ ተጠናቋል።
የጀብደኛው ምኒልክ ዕዝ አካል የሆነው የደጋው መብረቅ ኮር ከተመሰረተ ጊዜ ጀምሮ አስደማሚ ተጋድሎዎችን እየፈፀመ ይገኛል። በስሩ የሚገኙትን አምስት ክፍለጦሮችን በማስተሳሰር እረፍት አልባ አውደ ውጊያወችን በመፈፀም በጠላት ላይ በቀጠናው ፍፁም የበላይነት ወስዷል። ድርጅታችን ባወረደው መምሪያ መሰረት ኮራችንን አሁናዊ የትግላችንን አቋም በሚመጥን መልኩ የኮር አደረጃጀት ማሻሻያ አድርገናል።
በአፋብን ምኒልክ ዕዝ የመልሶ ማደራጀት እና የመዋቅር ማሻሻል ተግባራት መካከል አንዱ የሆነው የኮር አደረጃጀት እና የክፍለ ጦር መልሶ ማደራጀት ለበርካታ ቀናት ውይይት ከተደረገበት በኋላ አደረጃጀቱ ተሰርቷል። ከዚህ በፊት የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ /አፋብን/ ም/አ/ቀ ምኒልክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር በሚል ይጠራ የነበረው፤አሁን 106ኛ ኮር በሚል መጠሪያ ስም ተሰይሟል።
እንዲሁም በደጋው መብረቅ ኮር ስር የነበሩትን ታሪካዊቷ ፅናት ክፍለጦር ፣ ጀብደኛዋ አንሻ ሰይድ ክፍለጦር፣ ምሽግ ሰባሪዋ ደጀን ክፍለጦር፣ ነበልባሏ ቀኝአዝማች ተበጀ ወርቁ ክፍለጦር፣ ተናደረፊዋ ሰንጥቅ ክፍለጦሮች እንዲሁም የወሎ ቤተ-አምሓራ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አሃድ የነበሩትን ክፍለጠሮች ወደ ሶስት በማዋሃድ አዲሱን 106ኛ ኮርን አዋቅረናል።
ስለሆነም የሶስቱ ክፍለ ጦሮች ስያሜ፦
✅22ኛ
✅31ኛ እና
✅34ኛ ክፍለጦር
ተብለው ስያሜው በመስጠት የኮሩን መልሶ ማደራጀት ተግባር ተጠናቋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 106ኛ ኮር

👍2🙏1
የአረመኔው አብይ አህመድ አገዛዝ በቀን 25/06/2018 ዓ.ም በጃዊ ወረዳ ቀዝቃዚት ቀበሌ ሁለት የሃይማኖት አባቶችን ጨምሮ ንፁሃን አርሷደሮችን በድሮን ጨፍጭፏል በድሮን ጥቃቱ ሰለባ ከሆኑት ንፁሃን አማራዎች መካከል፦
1. ቢተዉ ሰዉነት
2. ቄስ ሰለሞን ሞሴ
3. ልንገረዉ ታደለ
4. ዮሀንስ ለጋስ
5. ዋሴ ፍቃዱ
6. ያየህ ባዜ
7. አባ ደምሹ አጎስ
8. ንብረት ዘላለም
9. አዱኛ ተሜ
10. ገበያው መኮነን
11. ምስጋናዉ እና ተጨማሪ 4 ሰዎች በድምሩ 15 ሰዎች የሞቱ ሲሆን
በደረሰው አደጋ ከባድ ቁስለኛ በመሆን ህክምና እየተከታተሉ የሚገኙ፦
1. ቄስ ማስተዋል አንዷለም
2. ዮሐንስ ሙሴ
3. ጌታሁን ቸኮል
4. መልኬ ቸኮል
5. አባ ገዙ ደረበ
6. ሙሉአለም ስንሻዉ
7. አበባዉ ሽቴ
8. አበበ አንማዉ
9. ሙሉ ዉበት ይገኙበታል።
©ፋኖ ብርሃኑ ቻሌ

💔2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM

💔4
303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር መጠነኛ የአመራር ማሻሻያ አደረገ!
የካቲት:-27/2018 ዓ/ም
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 303ኛ አሳምነው ኮር የካቲት 23/2018 ዓ/ም የኮሩን አመራር መልሶ ማደራጀቱ ይታወቃል።
ስለሆነም አንዳንድ የአመራር ቦታዎች ካለው ወቅታዊ ሁኔታ፣ የአመራር ብቃት፣ ሙያና ተገቢነት፣ የስራ ልምድ መጠነኛ ማሻሻያ አድርጓል።
በዚህ መልሶ ማደራጀት መሠረት
1ኛ. የሰው ኃይል መምሪያ:- አርበኛ ባለሟል ሽመልስ እና
2ኛ. ኦዲተር:- አርበኛ ጥጋቡ ሲሳይን ኮሩ የመደበ ሲሆን
3ኛ. የኮሩ ፖለቲካ አማካሪ ተመድበው የነበሩት አቶ ፍቅረማርያም ደሴ በሌሉበት፣ ባልተገኙበት ተመድበው የነበረ ቢሆንም ኮሩ ይህንን አይነት አሰራር በማስተካከል ከዛሬ የካቲት 27/2018 ዓ/ም ጀምሮ ከተመደቡበት ኃላፊነት ያነሳቸው መሆኑንና በአጭር ጊዜ ውስጥ በሌላ አማካሪ እንደሚተካቸው ኮሩ ያሳስባል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የ303ኛ አሳምነው ኮር ህዝብ ግንኙነት አርበኛ ቢሆነኝ ቢያበይን መረጃውን አድርሷል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
የካቲት 27/2018 ዓ.ም

👍6
ሰበር የድምሰሳ ዜና !!
የካቲት 27/06/18! ዓ.ም
አፋብን ቴ/ዕዝ 102ኛ ኮር 11ኛ ክ/ጦር እና 22ኛ ክ/ጦር በጥምረት በመልሶ-ማጥቃት በሜጫ ቀጠና በተለያዩ ግንባሮች ኮሩ ድል ተቀዳጅቷል!!
ጠላት ከተለያዩ አጎራባች ወረዳዎች ጭምር ከትናት ምሽት ጀምሮ ያለዉን ሐይል እና ትጥቅ በማቀናጀት ወደ ሜጫ ቀጠና በማንቀሳቀስ የማጥቃት ዘመቻ በዛሬዉ ዕለት አድርጎል።
በቀጠናዉን ላይ ያለዉን የወገን ሐይል ሙሉ ለሙሉ ለመደምሰስ እልህ አስጨራሽ ፍልሚያ በተለይም አማሪት ቀጠና ላይ ያደረገ ሲሆን ዉጊያን እንደ ቼዝ የሚጨዋቱት የአበረ ይማም ልጆች በጠላት የዉጊያ ዕቅድ ዉስጥ ገብተዉ እንደ ሰደድ እሳት ጠላት ለብልበዉታል።
ጠላት እንደ ፈረስ እየጋለበ ቢገባም እንደ ኤሊ እያዘገመ በእጀ እየተጨበጠ ተማርኮል።
በዕለቱ የተገኙ ምርኮዎች:-.
1/ የተደመሰ ጠላት---97
2/ የተማረከ ጠላት----35
3/ 52 ክላሽንኮቭ
4/ ብሬን----01
5/ አይኮም ሬዲዮን---02
6/ የክላሽ ተተኳሽ----2510
7/ የብሬን ተተኳሽ----520
ኮሩ በዕለቱ የተመዘገበዉ ድል በአማራ ህዝብ የትግል ታሪክ ዉስጥ በፊት ዓዉራሪነት ለሚወሳዉ ለአርበኛ መዝገቡ ዋለልኝ መታዋሻ ይሁልኝ ብሏል።
ክፋት ለማንም፣በጎነት ለሁሉም!!
አዲስ ትዉልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!!
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ ህዝብ ግንኙነት

❤4🙏1
እኛ ፋኖዎች የህዝባችን ጥቅምና ደህንነት ታማኝ ዘቦች ነን!!
የአማራ ህዝብ ጥቅምና ደህንነትን ሙልጭልጭ የፖለቲካ ሴረኞች የኤምሬትስ ተላላኪዎች ዶሮ ሶስት ጊዜ ሳይጮህ
ገቢያ አውተው ሽጠውታል።
በስንት የUAE ዲናር እንደሆነም እናውቃለን!!
የደህንነት ጥበቃ የአማራ ልዩ ኃይልን በማፍረስና በመበተን፣ቀሪውን በራሳቸው ጫማ ልክ ጠፍጥፈው በፀረ አማራነት በማሰማራት፣ፋኖም ሆነ አርሶ አደሩ በጭር ጊዜ ትጥቅ እንዲፈታ የአማራ ህዝብ ጥያቄዎችን በማዳፈን መጠነ ሰፊ ወታደራዊ ዘመቻ በማድረግ ጨፍጭፈዋል፣አማራን አድቅቀዋል፣ሀቀኛ ጥያቄዎቹን አፍነው አያሌ በደል ለማድረስ ታትረው ነበር።
ቢሆንም የአማራ ፋኖ ሁለንተናዊ ጫና እና ብርቱ ቁርጠኛ ተጋድሎ የጎን ውጋት ሁኖ ሰቅዞ ሲያፈርሳቸው በፖለቲካ ተቀባይነት የተተፋው ቡድን በደንባራ ዓይኑ ስስ ጉዳዮቻችንን አዛብቶ በማቅረብ ተደናብሮ ለማደናበር ሲታትር ይስተዋላል።
በስልጣን ለመቆየት በቂ ምክንያት እና ተስፋ የለሹ ወለቅላቃው ወንጀለኛ አገዛዝ እንደ ሰው ለመኖር እንዳንችል ሰብዓዊ መብታችን ላይ በመዝመት ክህደቱን አጠናክሮ ቀጥሏል።
በስትራቴጅክ ጉዳዮቻችን የደነደነ የማይናወጥ አቋም አለን።
የህዝባችን ጥቅምና ደህንነት ለማስከበር የመነንን የሁሉም አማራ አልፎም የሀገሪቱ ታማኝ ዘቦች ነን!!
44 ነጥብ!!
ባንታመን አትታመኑን!!
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ

👍3🙏1
የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት በጀኔራል ሰለሞን ኢታፋ የሚመራው ደቡብ ዕዝ አባላቶች የቡድንና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ በመያዝ ፋኖን ተቀላቀሉ!
የፋሽስቱ ብልፅግና ሰራዊት ከየ አቅጣጫው እየፈረሰ ሲሆን የደቡብ ዕዝ 202ኛ ኮር 30ኛ ክፍለ ጦር አባላቶች አንድ ስናይፐር እና አንድ ጥቁር ክላሽ ከነ ሙሉ ትጥቁና ተተኳሹ በመያዝ ምኒልክ ዕዝ 102ኛ ኮርን ተቀላቅለዋል:: አመራሮቹም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
ከመከላከያ ኮብልለው ፋኖን የተቀላቀሉት ዘመቻ መሪና ስናይፐር ተኳሽና አሰልጣኝ አባላቶች ከፍተኛ መኮነኖች የሚያወርዱልን ተልዕኮ በመጀመሪያ ፋኖን እናጠፋለን፣ ቀጥለን ወያኔን እናጠፋለን፣ በመጨረሻም ኤርትራን በመዋጋት ወደብ እናስመልሳለን እያሉ ነው ሲሉ የብልፅግናን እብደት በመግለፅ ለዚህ ውሳኔ መብቃታቸውን ተናገዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
የካቲት 28/2018 ዓ.ም