ግሎባል ፋኖ ሚዲያ/ዓፋሚ/Global Fano Media/GFM
1.34K subscribers
4.16K photos
331 videos
17 files
2.21K links
የፋኖ ድምፅ
Download Telegram
የአፋብን ምኒልክ ዕዝ ከፍተኛ አመራሩ አርበኛ አባተ ካሳነው ባለቤት በፋሽስቱ አገዛዝ ኮምቦልቻ በግፍ ታስራ ትገኛለች:: የአርበኛውን ባለቤት ከህፃናት ልጆቿ ነጥለው ስላሰሯት ልጆች በከፍተኛ ችግር ላይ ይገኛሉ::
🔥1💔1
♦️ጠላት የሚተማመንበት ኮንክሬት ምሽግ በአናቭስት ፋኖዎች ተደረመሰ።
ዛሬ የካቲት 24/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ አፋብን በላይ እዝ ዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ፤ ጥቁር አንበሳ ክ/ጦር ፤ መብረቅ ክ/ጦር እና አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት እዝ ኪንፋዝ በለሳ ታዲዎስ ታንቱ ክ/ጦር በጥምረት ጠላት በሚኩራራባት ደጎማ ከተማ ላይ ታሪክ ሰርተዋል።
♦️ የአብይ ወንበር አስጠባቂ ኃይል እስከ መጨረሻው እዋጋበታለው ብሎ የተኩራራበትን የቁርጎ ኮንክሬት ምሽግ በጨበጣና ቦንብ ውርወራ በሰከንዶች ውስጥ ደረማምሶ ለ2 ሰዓታት ያህል በመቆጣጠር ኮንክሬት ምሽጉ ውስጥ ሲርመሰመስ የነበረውን የአብይ ግሬሳ ኃይል ሙሉ በሙሉ በመደምሰስ ወደ ሌሎች ጠላት ሰፍሮ ወደነበረባቸው ሴጋና ጭንጭት ወደተባሉት የጠላት ምሽጎች ማምራት ችለዋል።
ሴጋና ጭንጭት ላይ መሽጎ የነበረው ጠላትም ሙትና ቁስለኛ ተደርጓል።
♦️ከፍተኛ ምትን ያስተናገደው ጠላት የድረሱልኝ ጥሪ ለበላይ አዛዦች ያደረገ ሲሆን ጥሪው የደረሳቸው አለቆችም ማክሰኝት ላይ ሰፍሮ የሚገኘውን ኃይል ወደ ደጎማ ያንቀሳቀሰ ቢሆንም በጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦርና በጥቁር አንበሳ ክ/ጦር አሃዶች ድንዛዝ ተብሎ ከሚጠራው ቦታ ላይ ክፉኛ ምትን አስተናግዷል።
በዚህም ሰበብ አለቆቹ የሰጡትን ቀጭን ወታደራዊ ትእዛዝ ሳይፈጽም ሙሉ ጊዜውን በመንገድ ላይ እንዲፈጅ ተደርጓል።
** ዙ-23 የተባለውን የቡድን መሳሪያና ድሽቃዎችን ይዞ የተንቀሳቀሰው ጠላት የድንዛዝ ከፍተኛ ቦታዎችን በእሩምታ ተኩስ ሲያርሳቸው አርፍዷል።
** በዙ -23 መሳሪያ የሚድን የመሰለው ጠላት ሙትና ቁስለኛ መሆኑም ታውቋል።
** ማክሰኝት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በቁስለኞች የተጥለቀለቀ ሲሆን ከባድ ቁስለኞች በሪፈር ወደ ጎንደር ሆስፒታል መላካቸውም ታውቋል።
♦️ በአጠቃላይ በዛሬው የደጎማ አውደ ውጊያ የተገኙ ድሎች
✔️ የሞተ ከ70 በላይ / መከላከያና ሚሊሻ /
✔️ 65 ክላሽኮኘና የቃታ ጠመንጃዎች
✔️ 45 የወገብ ትጥቆች
✔️ 95 የእጅ ቦንቦች
✔️ ለጊዜው ቁጥሩ ያልታወቀ የነብስ ወከፍና የቡድን መሳሪያ ተተኳሾች ገቢ ተደርገዋል።
በመጨረሻም ዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ ኮር በሚያቀሳቀስባቸው ቀጠናዎች ሁሉ ያልተቆጣጠራቸውን ከተሞች በእጁ አስገብቶ ለማስተዳደር ወታደራዊ ዘመቻዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ወታደራዊ ፍንጮች ያሳያሉ።

ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን።
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ
ዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ ኮር ህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ
አብነት ሞላ
የካቲት 24/2018 ዓ.ም
🙏42
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክ/ጦር
[የካቲት 24/2018ዓ.ም]

በአቢይ አሕመድ አገዛዝ ሥር የነበሩ ታጣቂዎች የ፩ኛ ኮር የምሕረት አዋጅ ማቅረቡን የተጠቀሙ 09 አድማ ብተናዎችና 01 ኢንሥፔክተር ሜ/ጀ ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክ/ጦርን በዛሬው ዕለት በየካቲት 24/2018ዓ.ም ተቀላቅለዋል።

የአገዛዙ ታጣቂዎች ይህንንን የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር የምሕረት አዋጅ መጠቀም አለባቸው።

ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን


አፋብን ሰ//አ/ቀ በላይ ዕዝ
፩ኛ ኮር
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክ/ጦር ሕ/ግ ኃላፊ

ፋኖ አረጋ አንሙት
1👍1🙏1
የአብይ አህመድን ሰራዊት በየ አውደ ግንባሩ እንደ አገዳ እየሰበርነው ነው ።

ባለፉት ጥቂት ቀናት ብቻ በሰሜን ጎጃም እና በአዊ ዞኖች ብቻ ባደረግነው የተቀናጀ ማጥቃት :-

1/ በጃዊ እና ዳንግላ ወረዳ

1.1 / 1ዲሽቃ የዲሽቃ አፈሙዝ ከበርካታ ተተኳሽ ጋር
1.2/ 3 ብሬን
1.3/ 2 ሲናይፐር
1.4/ 90 ክላሽ
1.5/ 22 ቦምብ
1.6/ 12 መከላከያ የተማረከ
1.7/ 115የክላሽ ካዝና
1.8/ ወታደራዊ ሻንጣ እና ቁሳቁሶች ተማርከዋል ።

2/ በኩምብር

2.1/ 200 ክላሽ
2.2/ 10 ብሬን
2.3/ 4 ስናይፐር
2.4/ 2 ዱሽቃ
2.5/ 4 መገናኛ ሬዲዮ
2.6/ 50 ሺህ ጥይት
2.7/ 150 የእጅ ቦምብ
2.8/ አዋጊ መኮኖች እና ተዋጊዎች ተማርከዋል ።

3/ በትናንትናው የፋግታ አውደ ግንባር
3.1/ 36 ጥቁር ክላሽ
3.2/ 20 ሺህ ጥይት
3.3/ ብዛት ያለው ቦምብ እና ወታደራዊ ቁሳቁስ ተማርኳል።


በድምሩ

1/ 326 ክላሽንኮቭ
2/ 13 ብሬን
3/ 6 ስናይፐር
4/ 2 ዱሽቃ እና 1 የዱሽቃ አፈሙዝ
5/ ሌሎች በርካታ ቁሳቁሶች ተማርከዋል ።


ድል ለጀግናው አማራ !
ድል ለጀግናው ፋኖ !!
5🙏2
የአደረጃጀት ዜና!

በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምኒልክ ዕዝ 101ኛ ኮር የ11ኛ፣ 15ኛ እና 35ኛ ክፍለ ጦር ምስረታ ተጠናቋል።

በአፋብን ምኒልክ ዕዝ የመልሶ ማደራጀት እና የመዋቅር ማሻሻል ተግባራት መካከል አንዱ የሆነው የኮር አደረጃጀት እና የክፍለጦር መልሶ ማደራጀት ይገኝበታል ።

ስለሆነም ከዚህ በፊት የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ /አፋብን/ የምስራቅ አማራ ኮር1 በአሁኑ አደረጃጀት 101ኛ ኮር በሚል መጠሪያ የተሰየመ ሲሆን ፣በኮሩ ውስጥ የሚገኙ ክፍለጦሮች ስያሜን በተመለከተ ፣ጀግናው አሳምነው ክፍለ ጦር ወደ 11ኛ ክፍለ ጦር፣ ነበልባሎቹ ሐውጃኖ ክፍለ ጦር ወደ 15ኛ ክፍለ ጦር እንዲሁም ሽርጥ ለባሽ ኮማንዶዎቹ ወይም ባለሽርጡ ክፍለ ጦር ወደ 35ኛ ክፍለ ጦር በመሠየም የኮሩን መልሶ ማደራጀት ተግባር አጠናቀናል።

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
የካቲት 24/2018 ዓ.ም
1👍1🙏1
ደጃዝማች ፬ኛ ኮር ጥልቅ ግምገማውን አድርጎ የስራ ስምሪት ተሰጠ!!

አፋብን በላይ ዘለቀ ዕዝ ደጃዝማች ፬ኛ ኮር በኮሩ አስተባባሪ የአፋብን ፖሊት ቢሮ ስልጠና መመሪያ ኃላፊ አርበኛ ሳሙኤል ባለዕድል እና ሌሎች የኮሩ አስተባባሪዎች እየተመራ ለቀናት የዘለቀ ጥልቅ የማጥራትና ማብቃት ግምገማዎችን ሲያደርግ ቆይቶ በዛሬው ዕለት በተሳካ ሁኔታ ቋጭቷል።

ከጥልቅ ማጥራትና ማብቃት ግምገማው መልስም በተዋረድ ላለው አመራር ስምተሪት ተሰቶ ጉባኤው ተጠናቋል።

ህልውናችን በአርበኝነታችን!!

ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ
🙏2
ከድል ማግስት የቋራ ኦሜድላ ክፍለ ጦር ሪፎርም መሰራቱን አብሰሯል
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ተኛ ኮር ቋራ ኦሜድላ ክፍለ ጦር በበላይ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ተኛ ኮር አሰተባባሪ ግብር ሀይል ከፍተኛ አመራሮች
1/ በአርበኛ ዮሀንስ ንጉሱ የበላይ ዕዝ ህዝብ ግነኙነት መምሪያ ሀላፊ እና የኮሩ ግብር ሀይል ሰብሳቢ
2/ አርበኛ ኢንጀነር በየነ አለማው ከፈተኛ አመራር
3/አርበኛ መቶ አለቃ ቢራራ <<
4/አርበኛ ሚናስ አለማየሁ <<
5/ አርበኛ በላይ <<
6/ አርበኛ ታደሰ ወርቁ <<
7/ አርበኛ ባሻ
ከኮሩ ከፈተኛ አመራሮች
1/ አርበኛ ባበይ አንባይ የመይሳው ካሳ 2ተኛ ኮር ም/አዛዥ
2/ አርበኛ በሊሁን ጌታቸው ወታደራዊ አዛዥ
3/ አርበኛ አስፋው ባየ ልዩ ኦፕረሺን ሀላፊ
4/ አርበኛ ጌታቸው የመይሳው ካሳ 2ተኛ ኮር ህዝብ ግነኙነት ሀላፊ
5/አርበኛ ማንዴ
እነዚህ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ሁለት ቀን ሙሉ ሰፊ ግምገማ በማድርግ
ሁሉም የክፍለ ጦር አመራሮች በሚገባ ከተገመገሙ በኋላ በመርህ እና በህግ የሚያምኑ በአላማቸው የፀኑ፣ በጀብደኝነታቸው ፣ የታወቁ በሰራዊቱ የታመኑ ፣በሰነ መግባራቸው የተመሰከረላቸው የአማራን ትግል ዳር ያደርሳሉ የተባሉ፣የታመነባቸው ፣ በዕዝ እና ሰንሰለት የሚመሩ የሚመሩው አዲስ የቋራ ኦሜድላ ክፍለጦር አመራሮችን መርጧል። በምርጫው መሰረት
1/ አርበኛ ታዴ ሉሌ የክፍለ ጦሩ ዋና አዛዥ
2/ አርበኛ መርቅ አስረስ ም/ አዛዥ
3/ አርበኛ መንግስቱ ሰፊነው ዋና ዘመቻ አዛዥ
4/ አርበኛ ጓንቸ ደገፋው ም/ አዛዥ
5/ አርበኛ መምህር ታረቀኝ ተስፌ ጽ/ቤት ሀላፊ
6/ አርበኛ ነጋ ጥላሁን ፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
7/ አርበኛ አስቻለው አለባቸው ህ/ግነኙነት ሀላፊ



8/አርበኛ ሀይማኖት መኳንት ሉጂስቲክ ሀላፊ
9/ አርበኛ ባበይ ግዛቸው ፋይናስ ሀላፊ
10/ አርበኛ አሜሪካው ገብሬ የሰው ሀይል
11/ አርበኛ ሞገስ ታደሰ ህዝብ አሰተዳደር
12/ አርበኛ ዘላለም ተመስገን አደረጃጀት ሀላፊ
13/ አርበኛ ደሳለው ያያው ህግ እና ሰነ መግባር ሀላፊ
14/ አርበኛ ፈንታሁን ወርቁ ስልጠና ክፍል ሀላፊ
15/ አርበኛ አዳነ ደማስ ልዩ ኦፕረሽን ሀላፊ
16/ አርበኛ እንደሻው ቢቆየው ጤና ሀላፊ
17/ መረጃ እና ደህንነት ××××
18/ አርበኛ ክንደየ ኦዲት ሰብሳ
በመሆን የተመረጡ ሲሆን ምርጫው በዕዙ ከፍተኛ አመራሮች እና በኮር አመራሮች ቤቱ ያመነባቸው አመቻቾች ማለትም
ከክፍለ ጦር
1/አርበኛ ምገስ ታደሰ
2/አርበኛ ነጋ ጥላሁን
3/አርበኛ መምህር ታረቀኝ ተስፌ
4/ አርበኛ አስቻለው አለባቸው
ከዳግማዊ ቴድሮስ
1/አርበኛ ያለው ላቄ
2/አርበኛ ሀይማኖት ሲሳይ
3/ አርበኛ ሀብቴ ደረጀ
4/ አርበኛ አትርሳው ዘውዱ
ከነብሮ ብርጌድ
1/ መላክ መለሰ
2/ሰለሞን ዘውዱ
3/ አርበኛ አብዩ
በነዚህ አመቻችነት ለአማራ ትግል የጠቅማሉ ትግሉን ያሻግራሉ የተባሉ በመሪ እና ተመሪነት የሚያምኑ ለህዝብ እና ሰራዊቱ የሚቆረቆሩ ፣ ታታሪ የሆኑትን በሙሉ ድምፅ ከመረጠ በኋላ ለተሰብሳቢ በማቅርብ አስፀድቋል በመጨረሻም በአርበኛ ዮሀንስ ንጉስ አማካኝነት የተመረጡት ከፈተኛ አመራሮች ቃለ ማሀላ አሰገብቷል ይህ ሰነ ስራዓት ካለቀ በሆላ በነበረው ውሎ ጠቃሚ አስተያይቶች ተሰጥቷል። ከነዚህም ይህ አዲስ አመራር የተጀመረውን የአማራ ትግል በሙሉ ልብ ትግሉን ከክልላችን አልፎ ወደ አዲስ አበባ ማሻገር የሚችል አመራር መሆን እንዳለበት ተገልጿ።
የካቲት 24/6/2018 ዓ/ም
የቋራ ኦሜድላ ክፍለ ጦር ህ/ግነኙነት ሀላፊ
አርበኛ አስቻለው አለባቸው
ኀልውናችን በተባበር ክንዳችን
🙏3
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር


የፋሽሥተ ናዚዝሙ ኦሕዴድ ብልጽግና ኃላፊነቱ የተወሰነ የአቢይ አሕመድ ኮርቻ ግላዊ የአማራ ብልጽግና ካድሬ በዓምሐራ ፋኖ እየተማረከ ይገኛል። የአቢይ አሕመድ ታማኝ ምለሶቹ የአማራ ብልጽግናዎች የዓምሐሮችን ክንድ መቋቋም አልቻሉም። እነኝህ መልዕክተ ኦሕዴድ የሆኑ የአቢይ ካድሬዎች ጊዜው ከድቷቸዋል። አንደበታቸው ሁሉ የመናገር ልሳኑ ተዘግቶ የዓምሐራ ፋኖ አንተ ታውቃለህ፤ ይቅርታውም ምሕረቱም በአንተ ነው ሲሉ የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮርን የምሕረት አዋጅ ጥሪ በመቀበል ከውጊያ ቦታ ከመማረክ የተረፉት ከመሞት መሰንበት በሚል ወደ ፩ኛ ኮር የተሰጣቸውን የምሕረት ጥሪ ተቀብለው ተግባራዊ እያደረጉ ይገኛሉ።

ሕዝብን ያሸነፈ አገዛዝ በታሪክ አልታዬም። የዓምሐራ ሕዝብ ደግሞ በመላ ፋኖ ነው። አገዛዙ ለጊዜውም ቢሆን የቆመ የመሰለው የዓምሐራ ጠላት የሆነው ሆዳም አማራን በመያዙ ነው። ሆዳም አማራ የሆነው ባንዳም በጊዜ ሂደት ወድዶ ሳይሆን ተገድዶ ዓምሐራ የሚሆንበት ጊዜ አጭር ነው። ዓምሐራ ለዓምሐራ የሚቆምበት ጊዜ እየመጣ ነው። ዓምሐራ ዓምሐራን የማይገድልበት ጊዜ ከፊታችን እየታዬ ነው።

ለአቢይ አሕመድ ምሰሶ የሆኑ የዓማራ ብልጽግናዎች ትከሻ ዝሏል፣ ጉልበታቸው ደክሟል፣ ጉልበታቸው ቄጤማ ሆኗል፣ ወኔያቸው ተሰልቧል፣ ሰውነታቸው የውሸት ንጥረ ነገር አመንጭቷል፣ ያታለሉት ቡድን ሁሉ እየነቃባቸው ነው። እናም ከሥሩ ከመሰረቱ የአቢይ ምሰሶ የሆነው የአማራ ብልጽግና እየተናደ ነው። በተቃራኒው የነጻነት ተፋላሚው የዓምሐራ ፋኖ ክንድ እሣተ ገሞራ ሆኖ እሥከ አፍንጫው የታጠሸውን ፋሽሥተ ናዚዝም አውሬ የኦሕዴድ አገዛዝ እያምበረከከ ይገኛል።


ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን👊
ዝንተዓለም ዓምሐራ Forever AMHARA👊

አፋብን ሰ/አ /ቀ በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ሕ/ግ ክፍል
ፋኖ ኃቅአለው ፀጋ አለባቸው

ቋሚ ምሥል፦ በሜጀር ደነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር/ጉና ክ/ጦር/ እሥቴ ዴንሳ ብርጌድ እና ሐገረ ቢዘን ብርጌድ የተማረኩ 12 የሥማዳ ወረዳ ካድሬዎች የተሐድሶ ትምሕርት ሲሰጣቸው የተወሰደ ሲሆን ከምርኮኞቹ መካከልም የወረዳው ሰላምና ፀጥታ ኃላፊ ይገኝበታል።
🙏3