የምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ አሃድ ዘመቻ መሪ በነበረው ሰማዕቱ አርበኛ ፍሬው አለና ስም በተሰየመው ዘመቻ ምኒልክ ዕዝ ታላቅ ድል ተጎናፀፈ!
በምዕራብ ወሎ ግንባር የ11ኛ ዕዝ 203ኛ ኮር ሰራዊት ድባቅ ተመታ! 2 ሞርተር 82 mm ከበርካታ የቡድን እና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ጋር ተማርኳል:: በርካታ ጠላትም ተደምስሷል::
"በዘመቻ አርበኛ ፍሬው አለና" መቅደላ፣ ተንታ፣ አማራ ሳይንት እና ወግድ ወረዳ ውስጥ ታሪክ ተሰርቷል::
መቅደላ ወረዳ ውስጥ የአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ ሰራዊት፣ የንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር አማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለ ጦር ሼህ ሁሴን ጅብሪል ሻለቃ እና የልጅ እያሱ ኮር 23ኛ ክፍለ ጦር በቅንጅት በሰሩት ኦፕሬሽን የመቅደላ ወረዳ መቀመጫ ማሻ ከተማን ጨምሮ ሌሎች ታዳጊ ከተሞችም በወገን ኃይል ቁጥጥር ስር ውለዋል::
የጠላት ሃይል የካቲት 20/2018 ዓ.ም ማለዳ ጀምሮ መቅደላ ወረዳ ማሻ ከተማና ተንታን ጨምሮ በርካታ አካባቢዎችን ኔትወርክ በማጥፋት የምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ በላጎ ተወርዋሪ ሻለቃን ጨምሮ ወዳሉበት ቀጠና 83ኛ ክፍለ ጦርን ጨምሮ በበርካታ እግረኛ ሰራዊትና መካናይዝድ እንዲሁም በሁለት ድሮን ታግዞ ማጥቃት ያደረገ ሲሆን ንስሮቹ በመከላከልና መልሶ ማጥቃት በማድረግ ይዞታዎቹ የነበሩትን መቅደላ ወረዳ ማሻንና አካባቢውን አስለቅቀው በመቆጣጠር ወደ ጊምባና ደሴ እግሬ አውጭኝ ብሎ እንዲሸሽ በማድረግና ሁለት ሞርተርን ጨምሮ የቡድንና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ብሎም በርካታ ሰራዊት በመማረክ ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::
በተጋድሎው የምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ በላጎ ተወርዋሪ ሻለቃዋን ጨምሮ 2 ሞርተር 82mm አንድ ብሬን፣ አንድ ስናይፐር፣ ከ40 በላይ ክላሽ፣ ከ3500 በላይ የተለያየ ተተኳሽ፣ 9 የመገናኛ ባትሪ እንዲሁም 30 የጠላት ሰራዊት ማርከዋል::
ልጅ እያሱ ኮር 23ኛ ክፍለ ጦር 1ኛ ሻለቃ ወደ ተንታ ከተማ ማጥቃት በማድረግ በርካታ የጠላት ሰራዊት በመደምሰስ ተንታ ከተማን በቁጥጥራቸው ስር አስገብተዋል:: በተመሳሳይ 23ኛ ክፍለ ጦር 2ኛ ሻለቃ ከሌሎች የምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ አሃዶች ጋር በመጣመር ማሻ ከተማን ተቆጣጥራለች:: ባጠቃላይ ልጅ እያሱ ኮር 23ኛ ክፍለ ጦር በአምባሰል ተንታ ማሻ መቅደላና ደሴ ዙሪያ ቀጠናዎች ላይ እየተዘዋወረች ማርሽ ቀያሪ ድሎችን እያስመዘገበች ትገኛልች::
ባጠቃላይ "በዘመቻ አርበኛ ፍሬው አለና" ጠላት በመቶዎች ሙትና ቁስለኛ የተደረገ ሲሆን በዘመቻው የተሳተፉ ሁሉም የምኒልክ ዕዝ አሃዶች ያስመዘገቡት ድል፦
2 ሞርተር
7 ብሬን
6 ስናይፐር
ከ100 በላይ ክላሽንኮቭ ከበርካታ ተተኳሽ እና ከ30 በላይ የጠላት ሰራዊት ጋር ተማርኳል::
የፋሽስቱ አብይ አህመድ ሰራዊት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የሞባይል ኔትወርክ በማስጠፋት የመገናኛ አማራጭን ዘግቶ ኦፕሬሽን ለመስራት በማሰብ ዝግጅቱን አጠናቆ ካበቃ በኃላ በተወሰኑ ወረዳዎች ውስጥ እንቅስቃሴ ጀምሮ ስለነበር እንቅስቃሴውን ለመግታት ወግድ ወረዳ ውስጥ መብረቅ ክፍለ ጦር በትናንትናው እለት በአበዬ ጉርባ ቀጠና ገዛዛ አቦ አቅራቢያ ደፈጣ ጥላ በርካታ ኃይል ሙት እና ቁስለኛ ስታደርግ፣
በአማራ ሳይንት ግንባር ደግሞ የአማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለ ጦር ታቦር ተራራ ሻለቃ ጀብዱ ፈፅሟል:: ከትናንት ማለዳ ጀምሮ ጓሜዳ አቅራቢያ ከባድ ውጊያ ተካሂዷል:: ከሳይንት አጅባር ከተማ ተነስቶ ወደ ጓሜዳ ቀጠና በመግባት ከአርሶ አደሮች ግብር ለማሰባሰብ አስቦ በርካታ ኃይል ይዞ የመጣውን ጠላት ኃይል በመመከት ኦፕሬሽኑን ማበላሸት የቻለ ሲሆን ጠላት ጓሜዳን ሳይረግጥ ሲቀር በብስጭት የከባድ መሳሪያ ቅንቡላ ሲወረውር ውሎ የገበሬዎችን መኖሪያ ቤት እና ንብረት አቃጥሎ ወደመጣበት ፈርጥጧል::
በተለምዶ መለስሳንቃ በሩ የሚባለው ስፍራ ላይ በተደረገው ውጊያ በርካታ የጠላት ኃይል አባላት ስለተመቱ ቁስለኞች ሳይንት አጅባር ሆስፒታል ገብተዋል:: እዚያው አውደ ውጊያ የተደረገበት ቦታ ላይ የሞቱ እንዳሉም የካቲት 21/2018 ዓ.ም ጧት አስከሬን ሲለቅሙ ያዩዋቸው የመረጃ ምንጮች ተናግረዋል::
በለጋምቦ እና ከላላ ወረዳዎች በኩል የሚንቀሳቀሰውና የንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ክንፍ የሆነው ሳጅን አደም አሊ (አባ ናደዉ) ክፍለ ጦር 3ኛ አህመድ አቀስታ ሻለቃ ወደ ዋርጃ ቀጠና ለመግባት በ20 መኪኖች ተጭኖ የተጓዘውን ጠላት በደፈጣ ጥቃት ዶግ አመድ በማድረግ 18 የደመሰሰ ሲሆን 23 የሚሆነው ጠላት ደግሞ ቁስለኛ ሆኖ አቀስታ የካቲት 12 ሆስፒታል ገብቶ ህክምና ላይ መሆኑ ታውቋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
የካቲት 22 ቀን 2018 ዓ.ም

🙏4
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 206ኛ ከፊያለው ደሴ ኮር የአንበሳው ጋይንት ክ/ጦር አመራሮች ከጎብጎብ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ውይይት አድርገዋል።
በዚህም በወቅታዊ የአማራ ፋኖ የትግል ጉዳይ እና በመልካም አስተዳደር ዙሪያ ውይይት የተደረገ ሲሆን ማህበረሰቡም ትግሉን እያገዘ የቆየ መሆኑን እና በቀጣይም ከትግሉ ጎን ሆኖ የጋራ ትግል እሚያደርግባቸውን ሁለተናዊ ድጋፍ እንደሚያደርግ ጭምር አሳውቋል።
ድል ለአማራ ህዝብ!!
ድል ለአማራ ፋኖ!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 206ኛ ከፍያለው ደሴ ኮር አንበሳው ጋይንት ክፍለ ጦር የህዝብ ግንኙነት ክፍል!!!
የካቲት 22/2018 ዓ,ም

👍2🙏1
በወግድ ወረዳ የመብረቅ ክፍለ ጦር በአብይ አህመድ ሰራዊት ላይ መጠነ ሰፊ ማጥቃት በመሰንዘር ድል አስመዘገበ::
በደቡብ ወሎ ዞን ወግድ ወረዳ ውስጥ በሚንቀሳቀሰው የንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር ስር የሚገኘው መብረቅ ክፍለ ጦር ከትላንት የካቲት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከምሽት 5፡00 ጀምሮ በወረዳው በተለያዩ አካባቢዎች ሰፍሮ በሚገኘው የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት ላይ የተቀናጀና ብርቱ ማጥቃት መክፈቱ ተገለጸ።
ከክፍለ ጦሩ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው የፋኖ አባላቱ በታቀደ የቆረጣ ስልት ጠላትን ግራ በማጋባት ከፍተኛ ጉዳት እያደረሱ ይገኛሉ። በዚሁ ኦፕሬሽን ላይ በርካታ ሻለቃዎች የተሳተፉ ሲሆን
አደነ ሀብትነው እና ነብሮ ሻለቃ በሸመኔ፣ ያጌ፣ ቦርቦር እና የጉርባ አቅጣጫዎች የጠላትን እንቅስቃሴ በመቁረጥ ድንገተኛ ጥቃት ሰንዝረዋል።
አሳምነው ሻለቃ ምድር ገበያ በተባለ ስፍራ በወሰደው እርምጃ በርካታ የፀጥታ ኃይሎችን (ሚሊሻዎችን) ደምስሷል።
የወረዳው ወቅታዊ ሁኔታ
ውጊያው አሁንም ግለቱን ጠብቆ በቀጠለባቸው አበዬ ጉርባ፣ ያጌ፣ ሸመኔ እና ምድር ገበያ አካባቢዎች የክፍለ ጦሩ አባላት አመቺ ቦታዎችን በመያዝ የጠላትን እንቅስቃሴ መግታት ችለዋል። በአሁኑ ወቅት የወግድ ወረዳ በፋኖ ኃይሎች ተከባ የምትገኝ ሲሆን በአብይ አራዊት ሰራዊት በኩል ከፍተኛ የመንፈስ መላሸቅና የመሸነፍ ስሜት እየታየ ይገኛል።
"አባይ አስገብቻለሁ እያለ ሲፎክር የነበረው ኃይል፣አሁን በገባበት አጣብቂኝ ምክንያት መውጫ አጥቶ በከፍተኛ ጭንቀት ላይ ይገኛል" ሲል ክፍለ ጦሩ ገልጿል።
ምንም እንኳን የሟቾችና የቁስለኞች ቁጥር በዝርዝር ባይገለጽም የብርሃኑ ጁላ ጦር ከፍተኛ የሰው ኃይል ማጣቱንና ቀሪው ኃይልም እጅ ለመስጠት የሚገደድበት ሰዓት ቀርቧል። የአካባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት ውጊያው እጅግ ጠንካራና ድምፁም በከባድ እንደሚሰማ ገልጸው የፋኖ ኃይሎች በየአቅጣጫው የበላይነት ይዘው እንደሚንቀሳቀሱ አረጋግጠዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምኒልክ ዕዝ
የካቲት 23/2018 ዓ.ም

❤3🙏1
አሳዛኝ ዜና!!!
የአብይ አህመድ አገዛዝ ንፁሀንን ያነፃፀረ የድሮን ጥቃት በሻሁራ ከተማ ላይ ፈፀመ!!!
ጨፍጫፊውና አውዳሚው ደም መጣጭ ፀረ አማራ የአገዛዙ ሰርአት በእግረኛ ሜካናይዝድ ጦር የአማራን ህዝብ ለእልቂትና ለስቃይ መዳረጉ አልበቃው ብሎ፤ አሁን ላይ በየ ሀገራቱ ተንከራቶና ለምኖ በሚያስገባቸው ድሮኖች ንፁሀንን ያነፃፀረ ጥቃት እየፈፀመ ይገኛል።
በማዕከላዊ ጎንደር አለፋ ወረዳ የድሮን ጥቃትና ቅኝት በተለይ በዚህ አንድ ሳምንት በማያቋርጥ መልኩ በቀንም በማታም የተደጋገመ ሲሆን ህዝባችን ለሽብርና ለሞት እየዳረገ ይገኛል። በዛሬው እለት የካቲት 23/2018 ከጧቱ 1:00 ስአት ገደማ ሻሁራ ከተማ ቀበሌ01 ዉሀ የሚቀዱ ንፁሀን ላይ ያነፃፀረ ጥቃት ተፈፅሟል። በዚህ ጥቃት ወ/ሮ አንጓች የሀለም፣ ወጣት ናንየ ደጉ እና አቶ አለሙ አቢታ ለእልፈተ ሞት ሲዳረጉ ዋወይ የሚባል ንፁሀንም ከባድ ቁስለኛ ሆኗል።እንዲሁም አንድ የንፁሀን ቤት ሊወድም ችሏል።
ተስፋ ቆራጩ የአገዛዙ ስርአት የሚይዘው የሚጨብጠው ጠፍቶት የጀግኖችን የመይሳው ካሳ (፪ኛ) ኮር ክንድ መቋቋም ሲያቅተው እና ከወረዳው ሰራዊቱን በመደምሰስና በመማረክ አቅመቢስ የሆነው፤ አሁን ላይ እንደ አማራጭ ንፁሀን ህዝባችን ላይ ሂሳብ ለማወራረድ የሚሄድበትን እርቀት ምን ያህል በወታደራዊም ሆነ በፓለቲካዊ ዘርፍ የወረደና የተቀዣቀዠ መሆኑ የአራት ኪሎ እድሜው ያበቃ እንደሆነ ያሳያል።
ፈጣሪ የተሰው ንፁሀንን ነብስ ይማር!!! ወዳጅ ዘመዶቻቸውን መፅናናት ይስጥልን።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ (፪ኛ) ኮር የህ/ግ
የካቲት 23/2018

💔3❤1
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ደቡብ አማራ ቀጠና ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ኛ ኮር ለተከታታይ ሶስት ወራት ወታደራዊ ፖለቲካዊ ስልጠና ያሰለጠናቸውን ምልምል የፋኖ ወታደሮች በዛሬው ዕለት አስመርቋል።
የአብይ አህመድ ስርዓት በአማራ ህዝብ ላይ እየፈጸመው ያለውን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ እና የህዝቡን ነፃነት ለማስከበር ወሳኝ ምዕራፍ ላይ የሚገኘው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ደቡብ አማራ ቀጠና ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ ኮር እንደ ንስር ተወርዋሪ የፋኖ አባላትን አስመርቁን ቀጥሏል።
ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ ኮር ከአዲስ አበባ አራት ኪሎ ቅርብ ርቀት ላይ የአብይን አየር ወለድ ኮማንድ በገባበት እየገባ አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት የህዝቡን ሰላም ለማስከበር ከሊቅ እስከ ደቂቅ በዱር በገደሉ እየተዋደቀ ይገኛል።
ሆኖም በዛሬ ዕለት ከ400 በላይ የሚሆኑ የኮሩ ፋኖ አባላት በስነ ልቦናና በአካል ብቃት የበቁ ስልጠና የወሰዱ ሲሆን እንደ ንስር ተወርዋሪ ተዋጊዎቹ የሕዝባቸውን ደህንነት ለመጠበቅ በብቃት የተዋጣላቸው ሰልጣኞችን አስመርቋል ሆኖም ሰልጣኞች በቀጣይ የተሰጣቸውን ተልዕኮ ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል። ይህ ስልጠና አንድ ይለህልውና አደጋ ላይ ያልን እዝብ ነጻ ለማውጣት ብቻ ነው ። ስርዓቱ የሞት ድግስ ደግሶብን ከምድር ገፅ ለማጥፋት እየሰራ ባለበት ስዓት በዱር በገደሉ የህይወት ድልድይ እየገነባን የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጆች በመሆን ሰልጣኞቹ የዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ኛ ኮር በሚሰጠን ማንኛውንም ግዳጅ ለመቀበልና በድል ለመወጣት የሀገራችንን ሉዓላዊነት እና የህዝባቸውን ነፃነት በአጥንታቸው ለመጠበቅ ቃል ገብተዋል።
በዚህ ቅዱስ በሆነው የአማራ ህዝብ የትጥቅ ትግል በስም ዘርዝረን የማንጨረሳቸው ጀግኖች የትግል ጓዶች ከጠላት ጋር ተናንቀው ብዙ ዋጋ የከፈሉበት የህልውና ትግል ነው። በመሆኑም ድርጅታችንን እና መሪዎቻችንን ከትግል ጠላፊዎች እንድትጠብቁ አደራ አለባችሁ ለእናተ አደራ የምንሰጣቹህ መሪዎቻችን በብዙ ስቃይ እና መከራ ውጣ ውረድን በማለፍ ፣ ጀግኖች ውድ ህይወታቸውን የገበሩበት ትግል ተቀብላቹህ የድል ባለቤት እንድታደርጉት አደራ እንላለን ሲል የ አሳምነው ዕዝ ምክትል ድርጅት ጉዳይ አርበኛ እያሱ መልዕክቱን አስተላልፏል።
በመጨረሻም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ኛ ኮር አመራሮች በተገኙበት በመላው አማራ ህዝብ ላይ ጦርነት ያወጀውን የአብይ አህመድ የአረመኔዊ ድርጊት በረካታ ግፎች እና ወንጀሎችን እየሰራ የሚገኜው የአብይ አህመድ ጡት ቆራጭ አረመኔዊ አገዛዝ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማስወገድ ስለሚጠበቅብን ሁላችንም በዚህ የምረቃ ፕሮግሬም የምትገኝ በሙሉ ራሳችሁን ዝግጁ እንድታደርጉ እያልኩ ለተመራቂ ፋኖዎች መልካም የምረቃ ጊዜ እንመኛለሁ።
እንደራጃለን፣ እንሰለጥናለን፣ እንታጠቃለን፣ የአማራን ህዝብ ከአረመኔው ጡት ቆራጭ አራጅ ሰራዊት ነፃ እናወጣዋለን።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
የአፋብን ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርያዕቆብ ፩ ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አርበኛ አማረ ታዘዘ !!
የካቲት 22/06/2018 ዓ.ም

ሰበር ዜና!
መብረቅ ክፍለ ጦር ስትራቴጂካዊቷ ወግዲ ከተማ ዘልቆ በመግባት የግፍ እስረኞችን በማስፈታት ታላቅ ድል ተጎናፀፈ::
ወግዲ | የካቲት 23 ቀን 2018 ዓ.ም
ዛሬ የካቲት 23 ቀን 2018 ዓ.ም በደቡብ ወሎ ዞን የምትገኘው ስትራቴጂካዊቷ ወግዲ ከተማ በፋኖ ኃይሎች ቁጥጥር ስር ውላለች። በንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር ስር የሚንቀሳቀሰው መብረቅ ክፍለ ጦር በከተማዋ በነበረው የመንግስት የፀጥታ ኃይል ላይ ድንገተኛ ጥቃት በመሰንዘር ከተማዋን አዳሩን ተቆጣጥሯል።
እንደ ግንባር ምንጮች መረጃ፣ የፋኖ ኃይሎች ጥቃቱን ያከናወኑት በበርካታ አቅጣጫዎች ከበባ በማድረግ ሲሆን ዋና ዋናዎቹ 01 ቀበሌ (ከተማ)፣ 02 ሰርቶ ማሳያ ቀበሌ፣ በደርቢቱ እና 05 ቀበሌ እንዲሁም 03 ቀበሌ ዙሪያውን በመክበብ ኦፕሬሽኑ ተከናውኗል::
ከዚህም ተያይዞ የፋኖ ኃይሎች የወግዲ ማረሚያ ቤትን በመስበር በውስጡ የነበሩ እስረኞች በሙሉ እንዲለቀቁ አድርገዋል። በመንግስት ሰራዊት ላይ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰ ሲሆን በርካታ ቁስለኞች በአምቡላንስና በፓትሮል ሲጓጓዙ መታየታቸው ተጠቁሟል።
ይህ ወታደራዊ እርምጃ የተከናወነው በመላው ኢትዮጵያዊያን ዘንድ የሚከበረውን የ130ኛውን የአድዋ ድል በዓልን ተገን በማድረግ መሆኑን የክፍለ ጦሩ አባላት ገልጸዋል። "የዛሬው ድል የአድዋ አርበኞችን ታሪክ የደገመ ነው" ሲሉ የጦር ግንባር ምንጮች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
ወታደራዊ ተንታኞች እንደሚሉት የወግዲ ከተማ መያዝ በደቡብ ወሎ ያለውን የኃይል ሚዛን በእጅጉ ሊቀይረው ይችላል ተብሎ ይጠበቃል።

🙏1