የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት በአውደ ውጊያ የፋኖን ክንድ መቋቋም ሲያቅተው የህዝብን ሃብት እያወደመ ቀጥሏል!
አማራ ሳይንት ወደ ጓ ሜዳ ማጥቃት አድርጎ የፋኖን ቀጠና ለማስለቀቅ ሞክሮ ከንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር ጠንካራ መከላከልና መልሶ ማጥቃት ገጥሞት ሽንፈት ተከናንቦ ሙትና ቁስለኛውን ይዞ ወደ መጣበት የተመለሰው ጠላት በከባድ መሳሪያ ከተሞችን በመደብደብ በሰው ህይወት በንብረትና በእንስሳቶች ላይ ሳይቀር ከባድ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል::
በዚህም የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰራዊት መከላከያ በሚል ሽፋን የደንብ ልብስ አልብሶ ያመጣው የኦሮሚያ ብልፅግና ልዩ ሃይል እንደሆነ ተደጋጋሚ በፈፀማቸው ግፎች የታየ ሲሆን ይህንን ተግባሩን አማራ ሳይንት ላይ የማህበረሰቡን ቤትና ንብረት እንዲሁም በጎተራ የተቀመጠ እህል ቤንዚን አርከፍክፎ በእሳት ሙሉ ለሙሉ አውድሞ በመሄድ አሳይቷል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምኒልክ ዕዝ
የካቲት 21/2018 ዓ.ም

💔1
የካቲት 21 ቀን 2018 ዓ. ም
አፋብን ቴወድሮስ እዝ 90 ክላሽ እና 3 ብሬን የማረከበት ውጊያ ተደረገ።
ከዳንግላ እስከ አባድራ፣ ወርቅ ሜዳ እንዲሁም ከዳንግላ እስከ ጭሮ ቢኮሎ የተዘረጋውን የጠላት ኃይል ብትንትኑ ወጧል።
የወገን ኃይል ከምስራቁ ወደ ምዕራቡ የጎጃም ክፍል የሚያደርገውን እንቅስቃሴ ለማስተጓጎል በሚል እቅድ ከዳንግላ ባህርዳር ዋናዉን አስፋልት ለወራት ይዞ የነበረውን የጠላት ጥምር ኃይል (መከላከያ፣ አድማ ብተና እና ፖሊስ) በተቀናጀ መንገድ ለመምታት በወጣው ወታደራዊ እቅድ መሰረት ታላቅ ጀብዱ ተፈፅሟል።
ከጃዊ ወደ ዳንግላ መውጫ ያሉትን ገዥ ቦታወች ካሳች፣ አፄ ዮሃንስ እና ወለቴ ላይ የሰፈረውን ጠላት ዛሬ የካቲት 21 ቀን 2018 ዓ.ም በጠዋቱ ማጥቃት በተጀመረ በደቂቃወች ውስጥ ብሬን የተማረከበትን ውጊያ በድል ቀጥሏል።
የአፋብን ቴወድሮስ እዝ 105ኛ እና 109ኛ ኮሮች በጋራ ያደረጉት ማጥቃት አድማሱን በማስፋት ከዳንግላ እና መርዓዊ መካከል ጭሮ የተባለ ቦታ ላይ የሰፈረውን አረመኔ ሰራዊት መደምሰስ ችሏል።
የወገን ኃይል ላይ ከፍተኛ መነቃቃት እና ወኔን በፈጠረው በዛሬው የውጊያ ውሎ:-
1) 90 (ዘጠና) የነፍስ ወከፍ መሳሪያወች
2) 3 (ሶስት) ብሬን መትረዬስ
3) 1(አንድ) የዲሽቃ አፈሙዝ ከነ ተተኳሹ
4) 10,000 (አስር ሺ) በላይ የክላሽ እና የብሬን ጥይት
5) በርካታ የእጅ ቦንቦች
6/ 20( ሃያ) ምርኮኛ ሰራዊት እና ሌሎች ወታደራዊ ቁሳቁሶችን የወገን ኃይል ማርኮ መታጠቅ ችሏል።
እንዲሁም 20(ሃያ) የመከላከያ አባላት ሲማረኩ ከ100 በላይ የጠላት ሰራዊት ተገድሏል።
ይቀጥላል...

❤3🙏2
በግፍ እስር ላይ የምትገኘው ጋዜጠኛ ገነት አስማማው በከፍተኛ ህመም ውስጥ ናት !
የፖለቲካ እስረኛዋ ጋዜጠኛ ገነት አስማማው በከፍተኛ ህመም ውስጥ መሆኗን የዓይን እማኞች ገለጹ።
ገነት አስማማው ባጋጠማት ህመም ምክንያት ዛሬ እና ትናንት ሊጠይቋት የሄዱ የቤተሰብ አባላትን አለማግኘቷን ምንጮች ገልጸዋል። የኩላሊት ህመም ያጋጠማት ገነት ምግብ እየተመገበች አለመሆኑም ነው የተገለጸው።
ላለፉት ሶስት ዓመታት በግፍ በእስር ላይ የምትገኘው ገነት ከፍተኛ ህመም ላይ ብትሆንም እስካሁን ህክምና አላገኘችም ተብሏል ።
የህሊናና የማንነት እስረኛዋ ገነት አስማማው ከሙያ ባልደረቧቿ ጎበዜ ሲሳይ፣ ዳዊት በጋሻው እና መስከረም አበራ ጋር የሽብር ወንጀል ክስ የቀረበባት ሲሆን ከ 2015 ጀምሮ በእስር ላይ ትገኛለች።

❤1💔1
''ተጨማሪ ሰባት ሰዎች ተገድለዋል'' ቀብራቸው ዛሬ ተፈጽሟል " የሽርካ ወረዳ ቤተክህነት
" ትክክል ነው። የተገደሉት ሰባት ሰዎች ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ አስከሬናቸው ተገኝቷል። እነዚህ ትናንት ወዲያ ከተገደሉት 21 ምዕመናን ውጭ የተገደሉ ናቸው " - የአርሲ ዞን ሀገረስብከት
ከትናንትና ወዲያ " 21 ምዕመናን ሲገደሉ " ፣ ስምንት የደረሱበት አልታወቀም " ፣ " ስምንት ሆስፒታል ገብተዋል " ፣ " ሁለት ታግተዋል " በተባለበት በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ ትናንት ምሽት ተጨማሪ " ምዕመናን " መገደላቸው ታውቋል።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የአርሲ ዞን ሀገረ ስብከት፣ እንዲሁም በዞኑ የሽርካ ወረዳ ቤተክህነት፣ ከትናንት ወዲያ ግድያ በተፈጸመበት በሽርካ ወረዳ ጃዌ ዋጩ ቀበሌ፣ ትናንት ምሽትም ሌላ ጥቃት ተፈጽሞ " ሰባት ምዕመናን " በታጣቁት አካላት ተገድለዋል ሲሉ ተናግረዋል።
አንድ የሽርካ ወረዳ ቤተክህነት አካል ዛሬ ከሰዓት በሰጡን ቃል፣ " ትናንት ምሽትም ሰባት ሰዎች ተገድለዋል። ቀብራቸው ዛሬ ተፈጽሟል " ብለዋል። በዚህም እስካሁን ተረጋገጠው መረጃ ብቻ በሁለት ቀናት በቀበሌው የተገደሉት ምዕመናን ብዛት 28 ደርሷል።
" ትናንት ማታም በርካታ ቤቶች ተቃጥለዋል። ሲቃጠሉም ነው ያደረሩት። አንድ ቤተክርስቲያን ተዘርፏል" ያሉን የቤተክህነቱ አካል፣ "ቤተክርስቲያን ዙሪያ ያለ ደጀሰላም እና አዳራሽ ተቃጥለዋል " ብለዋል።
" ስጋቱ አሁንም እንዳለ ነው " ያሉም ሲሆን፣ ይህ ጥቃት የተሰነዘረበት ቤተክርስቲያን ጃዊ አቦ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ እንደሚባል ገልጸው፣ " የተወሰነ ኃይል ብቻ ከዞን መጥቷል። ሟቾቹ እንዲቀበሩ ያደረጉት እነርሱ ናቸው። ግን ይቆዩ፣ ይሄዱ ይሆን አይታወቅም " ነው ያሉት።
የአርሲ ዞን ሀገረ ስብከት በበኩሉ፣ " የሚያገኟትን ነገር እየተጠቀሙ " ቤተክርስቲያን ውስጥ ተጠግተው ሲኖሩ የነበሩ " አቃቢት " እና " ነዳያን " በተጠቀሰው ቦታ ትናንት ምሽት በተሰነዘረ ጥቃት " ተድለዋል " ሲል ገልጿል።
ይህን ያሉት አንድ የሀገረ ስብከቱ አመራር በሰጡን ቃል፣ " ትክክል ነው። የተገደሉት ሰባት ሰዎች ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ አስከሬናቸው ተገኝቷል። እነዚህ ትናንት ወዲያ ከተገደሉት 21 ምዕመናን ውጭ የተገደሉ ናቸው " ብለዋል።
ከሟቾቹ ባሻገር " ጀደሰላሙ ሙሉ ለሙሉ ተቃጥሏል። የሰበካ ጉባዔው ጽሕፈት ቤት የስንዴ እህል ነበረው እሱም ወድሟል። ብዙ ቤቶችም ተቃጥለዋል " ሲሉ አክለዋል።
የአትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ፣ ትናንት ወዲያ የተገደሉትን 21 ኦርቶዶክሳውያን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል።
በዚህም በሽርካ ወረዳ ጃዊ ቀበሌ በታጣቂዎች ጥቃት የካቲት 19 ለ 20/2018 ዓ/ም 21 ኦርቶዶክሳውያን በግፍ መገደላቸውን የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ " ለጽ/ቤታችን ከጻፉት ደብዳቤ ስንመለከት እጅግ በከፍተኛ ኀዘን ተሰምቶናል " ብለዋል። ትናንት ምሽት ተገደሉ ስለተባሉ ሰባቱ ሰዎች እስካሁን ያሉት ነገር የለም።

(ዘ-ሐበሻ ዜና) የእስራኤል አየር ኃይል ዛሬ በኢራን ላይ እስካሁን ካደረጋቸው ወታደራዊ እርምጃዎች ሁሉ ግዙፍ የተባለውን የአየር ድብደባ ማካሄዱን አስታወቀ። በመከላከያ ኃይሉ መግለጫ መሠረት፣ በጥቃቱ 200 የሚጠጉ ተዋጊ ጄቶች የተሳተፉ ሲሆን፤ በምዕራብና በመካከለኛው ኢራን የሚገኙ የባሊስቲክ ሚሳይል ማስወንጨፊያዎችንና የአየር መከላከያ ሥርዓቶችን ኢላማ አድርገዋል። በዘመቻው ወቅት በመቶዎች የሚቆጠሩ ጥይቶችና ቦምቦች በ500 የሚጠጉ የኢራን ወታደራዊ ተቋማት ላይ በተመሳሳይ ሰዓት መጣላቸው ተገልጿል።
ይህ ጥቃት በከፍተኛ የደህንነት መረጃና ጥንቃቄ በተሞላበት ዕቅድ የተመራ መሆኑን የገለጸው የእስራኤል መከላከያ ኃይል፣ በኢራን የአየር መከላከያ ሥርዓቶች ላይ የተሰነዘረው እርምጃ የእስራኤል አየር ኃይል በኢራን ሰማይ ላይ የበላይነት እንዲኖረውና የአገዛዙን የማጥቃት አቅም እንዲዳከም አድርጓል ብሏል። በተለይም በታብሪዝ አካባቢ የሚገኝና ወደ እስራኤል በአስር የሚቆጠሩ ሚሳይሎችን ለመተኮስ ታቅዶበት የነበረ የባሊስቲክ ሚሳይል ጣቢያ መመታቱን ሠራዊቱ በዝርዝር አስታውቋል።