የአደረጃጀት/የሪፎርም ዜና
አፋብን በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ (፪ኛ) ኮር አድዋ ክ/ጦ ለ7 ቀናት ያክል ከቀጠናው የዕዙ ግብረ-ሀይል ማለትም አርበኛ ዮሀንስ ንጉሱ፣ አርበኛ ስጦታው ዳኛው(ባሻ)፣ አርበኛ ታደሰ ወርቁ ፣አርበኛ መቶ አለቃ ቢራራ፣ አርበኛ ኢንጅነር በየነ አለማው፣ አርበኛ ሚኒያስ አለማየሁ፤ ከኮሩ ከፍተኛ አመራር ጋር በመሆን ጥልቅ ግምገማና ውይይት በማድረግ፣ የስራ ተግዳሮቶችን እና መልካም አጋጣሚዎችን በመለየት ለቀጣይ ክ/ጦሯን በሁሉም ዘርፍ ሁለንተናዊ የድርጅት መርህን በተከተለ መልኩ ስራዎችን ተደራሽ ማድረግና ለውጤት መታተር እንደሚገባ የጋራ መግባባት ላይ መድረስ ተችሏል።ከዚህ በተጨማሪ በማንኛውም አይነት የስራ ዘርፍ መርህን ባማከለ መልኩ በኃላፊነት ተግባራትን ከመከዎን ባሻገር በመርህ እዝ እና ሰንሰለትን ጠብቆ መልካም የስራ ውጤቶችን እውቅና መስጠት እንደሚገባ ሁሉ መጠየቅም እንዳለ በአፅኖት ተገልጿል ተፈፃሚም ሆኗል።
በዚህ ጥልቅ ግምገማ የአድዋ ክ/ጦ መልካም ስራዎችንና ተሞክሮዎችን በማድነቅ እንዲሁም እውቅና በመስጠት አድናቆትን ያገኙ ሲሆን በሁለንተናዊው የስራ ዘርፍ ተግዳሮት ሆነው የማያሰሩ እንቅፋቶችን በመለየት የቀጣይ ድርጅታዊ አቅጣጫ በማስቀመጥ ችሎታንና አቅምን ባማከለ እና ለተሻለ ግዳጅ በሚያመች መልኩ የመሪዎች ሪፎርም ሊሰራ ችሏል። ከዚህ በተጨማሪ የአድዋ ክ/ር ካሉት ብርጌዶች መካከል በሁለቱ ላይ ጥልቅ ውይይት በማድረግ የብርጌድ ሪፎርም በተሳካ ሁኔታ መስራት ተችሏል።
👉የክ/ር ሪፎርም:
1. የክ/ር ወታደራዊ ዋና አዛዥ.....................አርበኛ ተመስገን ወለላው
2. ም/ወ/አዛዥ.................................አርበኛ ገብረማርያም በየነ
3. የክ/ር ዘመቻ................................አርበኛ ጌጤ ደሳለኝ
4. የክ/ር ም/ዘመቻ............................አርበኛ ቻሌ መኩ
5. የክ/ሩ ልዩ ኦፕሬሽን ኃላፊ..................አርበኛ ገበያው አቤ
6. የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ......................አርበኛ ተስፋ ጌታሁን
7.የፅ/ቤት ኃላፊ.............................አርበኛ ጌታቸው ማንደፍሮ
8. የህ/ግንኙነት ኃላፊ.....................አርበኛ ዳንኤል አቡሀይ
9.ህዝብ አስተዳደር.........................አርበኛ አዳም ውበት
10.አደረጃጀት...................................አርበኛ ተዋቸው አንመው
11. የሰው ሀይል አስተዳደር................አርበኛ ኤፍሬም መዝገቡ
12. ሎጀስቲክ..................................አርበኛ ሀብታሙ ደምለው
13.ትምህርትና ስልጠና.......................አርበኛ ብርሌው አበባው
14.ፋይናንስ........................................አርበኛ አየሁ አለሙ
👉የብርጌድ ሪፎርም:
1ኛ.የንጋት ጮራ ብርጌድ
አርበኛ መኳንንት አንዳርጌ.........ዋና ብርጌድ መሪ
አርበኛ ምረቴ አወቀ....................ምክትል ብርጌድ መሪ
አርበኛ እሸቴ ይስማው.................የብርጌድ ዘመቻ
👉የነብሮ ብርጌድ ሪፎርም
አርበኛ መኳንንት ተገኘ.................ዋና ብርጌድ መሪ
አርበኛ ፍቅሩ ..................ምክትል ብርጌድ መሪ
አርበኛ ደሴ ባየ............................የብርጌድ ዘመቻ
የተሰራውን የመሪዎች ሪፎርም ሁሉም የሰራዊት አባላት በሙሉ ድምፅ ከማፅደቃቸው በተጨማሪ ሁሉም የክ/ጦ አመራሮች በሰራዊቱ ፊት እንዲሁም የአፋብን ስልጠና መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ሳሙኤል ባለድል፣ የዕዙና የኮር አመራር ባሉበት በታማኝነት፣ በፍታዊነት፣ በቅንነት፣ እዝ እና ሰንሰለትን በመጠበቅ ከትናንት ተግዳሮቶቻችን ተምረን፣ ጠንካራ ጎኖቻችን የበለጠ አጠንክረን በተሻለ የስራ አፈፃፀም የአማራን የህልውና ትግል አሸናፊ ሆኖ የድል ችቦ ለማብራት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳንል አማራዊ ግዴታችን እንወጣለን ሲሉ ቃል ኪዳን ገብተዋል።
በመጨረሻም የዕዝ ግብረሀይሉና የኮሩ አመራር የአድዋን ክ/ጦ አመራሮች በጋራ በመሆን ድርጅታዊ መርህንና አሰራርን ተከትሎ መስራት፣ በየዘርፉ በተጠያቂነትና በኃላፊነት ስራዎችን መከወን፣ በግምገማ ተግዳሮቶችን መለየትና አቅጣጫ ማስቀመጥ፣ የተሻለ የስራ አፈፃፀምን ማስቀጠልና ለታሪክ መሰነድ እንደሚገባ በጋራ መክረዋል። ለቀጣይ የስራ ጉድለቶችን በስልጠና ማስተካከልና በዕውቀት ማማ ስር ሆኖ ትግሉን በፍጥነት ተሻጋሪ እንዲሆን ከማድረግ አንፃር አፅኖት የተሰጠው ጉዳይ ሆኗል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ (፪ኛ) ኮር የህ/ግ
የካቲት 14/2018

👍2❤1🙏1
የአደረጃጀት/የሪፎርም ዜና
አፋብን በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ (፪ኛ) ኮር አድዋ ክ/ጦ ለ7 ቀናት ያክል ከቀጠናው የዕዙ ግብረ-ሀይል ማለትም አርበኛ ዮሀንስ ንጉሱ፣ አርበኛ ኢንጅነር በየነ አለማየሁ፣ አርበኛ የሻንበል አምሳሉ ማዘንጊያ፣አርበኛ ስጦታው ዳኛው(ባሻ)፣ አርበኛ ታደሰ ወርቁ ፣አርበኛ መቶ አለቃ ቢራራ፣ አርበኛ ሚኒያስ አለማየሁ ፤ ከኮሩ ከፍተኛ አመራር ጋር በመሆን ጥልቅ ግምገማና ውይይት በማድረግ፣ የስራ ተግዳሮቶችን እና መልካም አጋጣሚዎችን በመለየት ለቀጣይ ክ/ጦሯን በሁሉም ዘርፍ ሁለንተናዊ የድርጅት መርህን በተከተለ መልኩ ስራዎችን ተደራሽ ማድረግና ለውጤት መታተር እንደሚገባ የጋራ መግባባት ላይ መድረስ ተችሏል።ከዚህ በተጨማሪ በማንኛውም አይነት የስራ ዘርፍ መርህን ባማከለ መልኩ በኃላፊነት ተግባራትን ከመከዎን ባሻገር በመርህ እዝ እና ሰንሰለትን ጠብቆ መልካም የስራ ውጤቶችን እውቅና መስጠት እንደሚገባ ሁሉ መጠየቅም እንዳለ በአፅኖት ተገልጿል ተፈፃሚም ሆኗል።

6.. የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ......................አርበኛ ተስፋ ጌታሁን
7.የፅ/ቤት ኃላፊ.............................አርበኛ ጌታቸው ማንደፍሮ
8. የህ/ግንኙነት ኃላፊ.....................አርበኛ ዳንኤል አቡሀይ
9..ህዝብ አስተዳደር.........................አርበኛ አዳም ውበት
10አደረጃጀት...................................አርበኛ ተዋቸው አንመው
11. የሰው ሀይል አስተዳደር................አርበኛ ኤፍሬም መዝገቡ
12.ሎጀስቲክ..................................አርበኛ ሀብታሙ ደምለው

❤6🙏1
አፋብን ሰ/አ/ቀ በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
ጉና ክፍለ ጦር ሁሉም ብርጌድ በተሳተፋበት ውጊያ ትልቅ ድል ተገኘ❗
========================
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜ/ጀ ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር፦
✅ጉና ክፍለ ጦር ሙሉ ስራ አስፈፃሜ፣
✅የሜ/ጀ ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ስራ አሰፈፃሜ፣
✅የጉና ክፍለ ጦር 5ቱም ብርጌዶች(እሥቴ ዴንሳ ብርጌድ፣ ገ/መሥቀል ብርጌድ፣ ሐገረ ቢዘን ብርጌድ፣ አንዳቤት ብርጌድና መቅደላ አምባ ብርጌድ
✅ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር እና
የጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ፦
ተራራው ራሥ ጉና ክፍለ ጦር በጥምረት በሰሩት አኩሪ መቀናጀት ትልቅ ድል ተመዝግቧል።
የብርሃኑ ጁላ አራዊት ሰራዊት ጥምር ጦር መነሻውን ደብረታቦር ከተማ አድርጎ ሌሊት ጀምሮ ወደ ክምር ድንጋይ አቅጣጫ የወጣው የጠላት ሃይል አርሴማ፣ ጋሳይ ፣ ዘበራ እና ክምር ድንጋይ በተባሉ ቦታዎች በተደረገ አውደ ውጊያ የጀግኖች ምድር ክንደ ነበልባሎች ወሳኝ ቦታዎችን ቀድመው በመያዝ ከጠዋቱ 2:25 ጀምሮ እስከ ምሽት 12:30 ድርስ በተደረገ አውደ ውጊያ የአገዛዙ ወንበር ጠባቂ ሁለት ፖትሮለ ቁስለኛ መጠኑ በውል ያልታወቀ ሙት በየ መንገዱ ሲያንጠባጥብ ውሏል።
በጠላት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ የደረሰ ሲሆን ለጊዜው 2 ብሬን እና 2 M14 የቡድን መሣሪያዎች ከጠላት በምርኮ ሲገኙ፣ 1 ዙ-23 ከጥቅም ውጭ ተደርጎ ተመትቷል። ክላሽና ሌሎች የምርኮና የተተኳሽ መሣሪያዎች እንደደረሱን እናቀርባለን። ሌሎች መረጃዎችም በተመሣሣይ ይደርሳሉ።
በዚህ ውጊያ ጉና ክፍለ ጦርና ተራራው ራሥ ጉና ክ/ጦር የአንበሳውን ድርሻ ወስደዋል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን👊
አፋብን ሰ/አ/ቀ በላይ ዕዝ
ሜ/ጀ ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
ጉና ክ/ጦር ሕ/ግ ክፍል
ፋኖ መምሕር ያሬድ ገደፋው

❤7🙏1
አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 206ኛ ከፍያለው ደሴ ኮር ታላቅ ጀብድ በመፈጸም ላይ ነው።
የካቲት14/2018 ዓ.ም ከደብረ ታቦር ወደ ክምር ድንጋይ በእንቅስቃሴ ላይ የነበረን የአገዛዙ ሰራዊት በተራራው ራስ ጉና ክፍለ ጦር አይቀጡ ቅጣት እየተቀጣ ነው። ከዲሽቃ እስከ ከዙ-23 የታጠቀው የጠላት ኃይል ክምር ድንጋይን የቀመጫ ማኢከል ለማድረግ እና ንፋስ መውጫ ካለው ኃይል ጋር በጥምረት ቀጠናውን እቆጣጠራለው የሚል የህልም አለም ቅዠት ቢኖረውም ሳይሳካለት እተቀጠቀጠ ይገኛል።
ከጋሳይ እስከ ዘበራ ባለው የአውደ ውጊያ ውሎ ከ30 በላይ ሙት አስተናግዶ አስከሬኑን እያዝረከረከ በማፈግፈግ ላይ የሚገኝ ሲሆን ቁጥሩ በውል ያልታወቀ ቁስለኛ ደግሞ ወደ ደብረታ ቦር ሆስፒታል ሸኝቷል። እስካሁን ገቢ የሆኑ በምርኮዎች:-
## 1==ብሬን
## 1===m14
## 15===ክላሽ ኮፕ
በሌላኛው አውደ ውጊያ ደግሞ አፋብን ጎጠግዕ 206ኛ ከፍያለው ደሴ ኮር ከንፋስ መውጫ ከተማ ተነስቶ ወደ ክምር ድንጋይ ከደብረ ታቦር ለሚንቀሳቀሰው ኃይል ለመድረስ እና ሽፋን ለመስጠት ወደ ጎብጎብ በመንቀሳቀስ ላይ እያለ የጀግኖቹን ብርቱ ክንድ አስተናግዶ ሙትና ቁስለኛውን ታቅፎ ወደ ተነሳበት ንፋስ መውጫ ከተማ መልሶ እንዲገባ ተደርጓል ።
በዚህ አውደ ውጊያ ከፍተኛ ቀጠናዊ ትስስር የተጋመደበት ወታደራዊ ግዳጅ የነበር ሲሆን አንበሳው ጋይንት ክፍለ ጦር መኳቢያ ፣ኡራኤል ፣ማደያ ፣ጣሪያ ጊዬዎርጊስ አካባቢ ትንቅንቅ ሲያደርግ ገብርዬ ክፍለ ጦር ደግሞ ከየደሮ አቅጣጫ እና ክሬቸር አካባቢ የጠላትን ኃይል ከፍተኛ ኪሳራ እንዲያስተናግድ ሲያደርገው በሌላኛው የአውደ ውጊያ ግንባር ደግሞ አፋብን ወሎ ቤተ አማራ ሚኒሊክ ዕዝ ደጋው መብረቅ ኮር ከሦስት ክፍለ ጦር የተውጣጣ ኃይል እና ሌሎች በቀጠናው እሚንቀሳቀሱ የፋኖ አባላት ደግሞ በአምባ ማርያም አቅጣጫ የተናበበ ምትን አሳርፈውበት ከፍተኛ ጉዳት አስተናግዷል ።
በነዚህ የአውደ ውጊያ ግንባሮች:-
## ከ20 በላይ ክላሽ ኮፕ
## በርካታ የዲሽቃና የክላሽ ኳፕ ተተኳሾች
## 10 የሚሊሻ እና ፖሊስ ምርኮ
## ከ35 በላይ ሙት
## 55 ቁስለኛ ታቅፎ ንፋስ መውጫን የሙጥኝ ብሏል።
ድል ለአማራ ፋኖ!!!
ድል ለአማራ ህዝብ!!!
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 206ኛ ከፍያለው ደሴ ኮር ህዝብ ግንኙነት !!!
የካቲት 14/ 2018 ዓ.ም

❤4🙏1
Forwarded from Bri ght
የአማራና_የጉምዝ_ህዝብ_ለህዝብ_ግንኙነቶች.mp4
1.4 GB
የደብረ ታቦር ከተማ ብልጽግና፣ የደቡብ ጎንደር ዞን ብልጽግና እና አጠቃላይ የአቢይ አሕመድ ኮርቻ አማሮች ዋይታ
[የካቲት 15/2018ዓ.ም]
የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት በቀን 14/06/2018ዓ.ም ከጋሳኝ እሥከ አርሴማ፣ ከዘበራ እሥከ ክምር ድንጋይ በአምሐራ ፋኖ ዛብሯል፣ ተገርፏል፣ ተማርኳል፣ ተደምስሷል፣ ከቁሳዊ እሥከ አካላዊ እና ከሞራላዊ እሥከ መዋቅራዊ መፈራረሥ ደርሶበታል። በዚህ የተነሳም ብዛት ያለው የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ሙትና ቁሥለኛ ሲሆን ጫካ ወድቀው ከቀሩት ውጭ በጅምላ ሆሥፒታል የተወሰዱት ላይመለሱ ማሸለባቸውን ተከትሎ አገዛዙ ደብረ ታቦር ሆሥፒታል በአቢይ አራዊት ሰራዊት አሥከሬን ሞልቶብኛልና የደብረ ታቦር ከተማ በተለይም የሰኞ ገበያ በጎ ፈቃድ ሰጭ ወጣቶች ኑና አቃብሩኝ፤ ብቻዬን አልቻልኩም ያለበት መልዕክት በውሥጥ የመረጃ ምንጮቻችን መሰረት በዚህ ልክ ደርሶናል።
የጊዜ ጉዳይ ሆኖ ትግሉ ሊረዝም ይችላል እንጅ ፀሐይ በምሥራቅ የመውጣቷን ያክል የዓምሐራ ሕዝብ ትግልም አሸናፊ እንደሚሆን 100% ዕናምናለን እናውቃለን።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን❗
ዝንተዓለም ዓምሐራ Forever AMHARA👊✊
አፋብን ሰ/አ/ቀ በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ሕ/ግ መምሪያ
ፋኖ ኢንጅነር ኃቅአለው ፀጋ አለባቸው
ቋሚ ምሥል፦ የአገዛዙ አቃብሩኝ ጥሪ ለሚቀርቡት ወዳጆቹ

🙏1
ፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ደቡብ ወሎ ዞን በወግዲ ወረዳ ህዝብ ላይ በድሮን ሳይቀር እያደረሰ ያለው ጭፍጨፋ ተጠናክሮ ቀጥሏል!
ፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና በወግዲ ወረዳ ንጹሃን ላይ ያነጣጠረ የድሮን ጥቃትና የከባድ መሳሪያ ድብደባ በመፈፀም በሰው ህይወትና በንብረት ላይ ከፍተኛ ውድመት አደረሰ::
በደቡብ ወሎ ዞን ወግዲ ወረዳ የሚገኙ ሰላማዊ አርሶ አደሮች በሰው ህይወትና በእንስሳቶች የከፋ ጥቃትና የንብረት ውድመት እየደረሰባቸው መሆኑን እየገለፁ ይገኛሉ:: ከትናንት ወዲያ የካቲት 12 ቀን 2018 ዓ.ም በወረዳው ልዩ ስማቸው 016 እና 017 ተብለው በሚጠሩ ቀበሌዎች ውስጥ በተፈጸመ አምስት ዙር የድሮን ድብደባ በንጹሃን ህይወትና ንብረት እንዲሁም እንስሳቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል።
አገዛዙ በፈፀመው የድሮን ድብደባ ንፁሃኖች ላይ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን በርካታ የአርሶ አደሮች እንስሳቶች ተገድለዋል። በተጨማሪም ከጥቃቱ ጎን ለጎን በአካባቢው የተሰማራው 11ኛ ዕዝ እና ሪፐብሊካን ጋርድ የተባለ የብልፅግና ጦር የአርሶ አደሮችን ንብረት የመዝረፍና የማውደም ተግባር በሰፊው እየፈፀመ ይገኛል:: በዚህም ስምንት በሬዎች እና አስራ ስምንት ፍየሎች በአካባቢው በነበረው የብልፅግና ሰራዊት ተዘርፈው ተወስደዋል። በተጨማሪም አርሶ አደሩ ለምግብነትና ለገበያ ያከማቸው አስራ አራት ኩንታል ጤፍ በፋሽስቱ ሰራዊት ተዘርፏል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምኒልክ ዕዝ
የካቲት 15/2018 ዓ.ም

💔1
አፋብን ያወጣውን የምህረት አዋጅ ሳይጠቀሙ ቀርተው የፋሽስቱን አገዛዝ ብልፅግና ተልዕኮ በማስፈፀም ላይ የነበሩ ታጣቂዎች ላይ የማያዳግም አስተማሪ እርምጃ ተወሰደ::
በመካነሰላም ዙርያ ማለትም ሙደለላ 031 ቀበሌ ከአምሃራ ሳይንት መቅደላ ክፍለ ጦር አትሮንስ ሻለቃ እና ኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር በተውጣጡ ሻለቃዎች የተናበበና የተቀናጀ ውጊያ በሙደለላ ታዳጊ ከተማ የተቀመጠ ከፓሊስ፣ ከሚኒሻና ከሰላም አስከባሪ ተጣምረው የተቀመጡትን የስርአቱ ወንበር ጠባቂወች ከህዝባቸው ይልቅ አለቃቸውን ያመኑ ከህሊናቸው ይልቅ በሆዳቸው የተገዙ የዘመናችን ደናቁርቶች ላይ የማያዳግም እርምጃ ተወስዶባቸዋል።
በዚህም የፋኖን የምህረት አዋጅ ያልተቀበሉ የኦሮሞ የብልፅግና አገልጋይ ፖሊስና ሚሊሻ ላይ ዛሬ የካቲት 15/2018 ዓ.ም በተወሰደው የማያዳግም አስተማሪ እርምጃ ከሃያ በላይ ሙትና ቁስለኛ የተደረጉ ሲሆን 11 ክላሽ፣ አንድ ሽጉጥ እንዲሁም በርካታ የደረትና የወገብ ትጥቆች ተማርከዋል::
በተጨማሪም መካነሰላም ዙርያ በሰኞ ገበያ ተዋ መገንጠያ በተደረገ እልህ አስጨራሽ ውጊያ ፋኖ በወሰደው መብረቃዊ ጥቃት በአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ላይ ግለቱን የጠበቀ ውጊያ ተደርጎ በጠላት ላይ ከባድ ኪሳራ ደርሶበታል። ፋኖም ይዞታውን ያስጠበቀ ሲሆን ጠላት አንድ አንቡላስ ሙትና ቁስለኛውን ጭኖ ወደመጣበት ተመልሷል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምኒልክ ዕዝ
የካቲት 15/2018 ዓ.ም
በመካነሰላም ዙርያ ማለትም ሙደለላ 031 ቀበሌ ከአምሃራ ሳይንት መቅደላ ክፍለ ጦር አትሮንስ ሻለቃ እና ኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር በተውጣጡ ሻለቃዎች የተናበበና የተቀናጀ ውጊያ በሙደለላ ታዳጊ ከተማ የተቀመጠ ከፓሊስ፣ ከሚኒሻና ከሰላም አስከባሪ ተጣምረው የተቀመጡትን የስርአቱ ወንበር ጠባቂወች ከህዝባቸው ይልቅ አለቃቸውን ያመኑ ከህሊናቸው ይልቅ በሆዳቸው የተገዙ የዘመናችን ደናቁርቶች ላይ የማያዳግም እርምጃ ተወስዶባቸዋል።
በዚህም የፋኖን የምህረት አዋጅ ያልተቀበሉ የኦሮሞ የብልፅግና አገልጋይ ፖሊስና ሚሊሻ ላይ ዛሬ የካቲት 15/2018 ዓ.ም በተወሰደው የማያዳግም አስተማሪ እርምጃ ከሃያ በላይ ሙትና ቁስለኛ የተደረጉ ሲሆን 11 ክላሽ፣ አንድ ሽጉጥ እንዲሁም በርካታ የደረትና የወገብ ትጥቆች ተማርከዋል::
በተጨማሪም መካነሰላም ዙርያ በሰኞ ገበያ ተዋ መገንጠያ በተደረገ እልህ አስጨራሽ ውጊያ ፋኖ በወሰደው መብረቃዊ ጥቃት በአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ላይ ግለቱን የጠበቀ ውጊያ ተደርጎ በጠላት ላይ ከባድ ኪሳራ ደርሶበታል። ፋኖም ይዞታውን ያስጠበቀ ሲሆን ጠላት አንድ አንቡላስ ሙትና ቁስለኛውን ጭኖ ወደመጣበት ተመልሷል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምኒልክ ዕዝ
የካቲት 15/2018 ዓ.ም
🙏1
በጥር 6/2018 ዓ.ም በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ተጉለትና ቡልጋ አውራጃ ሳሲት ከተማ ላይ በአገዛዙ የአየር ወለድ ኮማንዶ ጨፍጫፊ ሀይል በተደረገባቸው ከበባ እጅ ስጡ ሲባሉ አሻፈረኝ፣ ለጠላት እጅ ሰጥተን ትግላችንን፣ የትግል ጓዶቻችንን፣ አላማችንንና ህዝባችንን አንከዳም በማለት የያዙትን ተተኳሽ እስከሚጨርሱ ከጠላት ጋር ተታኩሰው በመጨረሻም 50 አለቃ ታደሰና ጓዶቹ በራሳቸው ጥይት የክብር መሰዋዕትነትን ከተቀበሉ እነሆ ዛሬ 40 ቀን ሞላቸው።
በዚህም የ40 ቀን መታሰቢያቸውን ምክንያት በማድርግ በተሰውበት አካባቢ ሳሲት ላይ የሳሲት ከተማ ነዋሪዎች፣ የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አመራሮችና ሰራዊት በተገኙበት የጧፍ ማብራት ፕሮግራም እንዲሁም በወታደራዊ ሰልፍ ቀኑ ታስቦ ውሏል❗️
የካቲት 15/2018 ዓ.ም
ክብር አስከብረውን ለወደቁ ሰማዕት ጀግኖቻችን 🕯️🕯️🕯️
አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ
ድል ለአማራ ህዝብ 🟢🟡🔴
https://t.me/shewafa

👍1
Forwarded from አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ
ከአፋብን ሁለት ዕዞች በተወጣጡ ውስን ሻለቆች በተደረገ የቅንጅት ውጊያ የብልፅግናው ሰራዊት እየተገረፈ መሆኑን ኮሩ በላከው የግንባር መረጃው አስታወቀ።
አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ
የካቲት 14/2018 ዓ.ም
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) በወሎ ቤተ አምሓራ ደገር ቀጠና በአገዛዙ ዙፋን አስጠባቂ ወራሪ ሃይል ላይ በዛሬው ዕለት የካቲት 14/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3:00 ጀምሮ ባደረገው የቅንጅት ተጋድሎ ድል እየተቀዳጀ ይገኛል።
ጠላት መነሻውን ከከላላ ወረዳ በማድረግ ልዩ ስሙ ሊንጮ በተባለ አካባቢ የሚገኙትን የአርበኞች ጦር ሰራዊት የማፈን አላማ አንግቦ ባደረገው እንቅስቃሴ ከረፋዱ 3:00 ጀምሮ ከአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ እና ከአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒሊክ ዕዝ የተወጣጡ ውስን ሻለቆች በከላላ እና ደገር አዋሳኝ ስፍራ ላይ ቆርኬና ሊንጮ በተባሉ ቦታዎች ላይ የአገዛዙን አራዊት ሰራዊት በአንድነት ባደረጉት ተጋድሎ አይቀጡ ቅጣት እየገረፉት መሆኑን ኮሩ በአውደ ውጊያ መረጃው አረጋግጧል።
በዛሬው ልዩ የቅንጅት ተጋድሎ ጀግናው ከአፄ አምደ ፂዮን ኮር፣ አፄ ዳዊት ክፍለ ጦር የታደለ ጠና 2ኛ ሻለቃና የንጉስ ሚካኤል ኮር ከሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለጦር የተገኙ ሻለቆች የአንበሳውን ድርሻ በመውሰድ የብልፅግናው 84ኛ ክፍለ ጦር በሚገባ በመገረፉ ወደመጣበት ከላላ ከተማ እያፈገፈገ ይገኛል።
ይሕ ዜና እስከተጠናከረበት እኩለ ቀን ድረስ እየተደረገ ባለው የተቀናጀ ውጊያ የአገዛዙ ዘራፊ ሰራዊት ከፍተኛ ጉዳት ሲያስተናግድ ጀግናው የአማራ ፋኖ በዜሮ መስዋዕትነት የውጊያ የበላይነት መያዙን ኮሩ በግንባር መረጃው የገለፀ ሲሆን ፣ ጠላት በጣለው የዘፈቀደ የሞርተር ቅንቡላ አንድ የአርሶ አደር አህያ ሲገድል፣ ውጊያው ተጠናክሮ መቀጠሉን የአፄ አምደ ፅዮን ኮር አስታውቋል።
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ አምደ ጽዮን ኮር ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ክፍል ከግንባር መረጃዎችን አጠናቅሮ አድርሶናል።
ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማዕታት!!
ድል ለአፋብን!!
ድል ለአማራ ህዝብ!!
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!
ስር-ነቀል ለውጥ በተባበረ ክንዳችን!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ

Forwarded from የአማራ ፋኖ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ
"አንድነታችን እያጸናን ህዝባችን ጋር እየመከርን አሸናፊነታችን እናረጋግጣለን"
💠💠💠💠‼️‼️💠💠💠💠
አፋብን አስቻለው ደሴ 204ኛ ኮር እና ዳግማዊ ቴወድሮስ 5ኛ ኮር የጋራ ግብረ ሀይል በእብናት ወረዳ እና በእብናት ከተማ አስተዳደር የህዝባችን ደህንነት በጠበቀ መልኩ ህዝባችን በ4 ቀጠና በመከፋፈል ህዝባዊ ውይይቶችን አድርገናል!
💠💠💠💠🌹🌹🌹💠💠💠💠
አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አስቻለው ደሴ 204ኛ ኮር እና አፋብን በላይ ዕዝ ዳግማዊ ቴወድሮስ 5ኛ ኮር በጋራ በመሆን ከሰፊው ህዝባችን ጋር አጠቃላይ ስለ ሁለንተናዊ የትግላችን እንቅስቃሴ መክረናል።
ህዝባችን በፍጹም አማራዊ ስነ ልቦና ለትግሉ ይጠቅማሉ ያላቸውን ጥያቄወች እና አስተያየቶች ለግሶናል።
ህዝባችንም ካነሳቸው ጥያቄወች ውስጥ ህዝብ እውነቱን እናውቃለን ከጎናችሁ ነን አንድ ሁናችሁ ታገሉ በማለት
በተለይ ከዚህ በፊት ፋኖ አንድ ባለመሆኑ እንደ ፋኖ ብቻ ሳይሆን እንደ ህዝብ ብዙ ዋጋ ከፍለናል።
አሁን ግን አንድነታችሁን አምጥታችሁ እየታገላችሁ ስለሆነ ደስ ብሎናል። ከዚህ የበለጠ አንድነታችሁን ማጠንከር ይኖርባችኋል። ሁሉም ነገር ያለው አንድነታችሁ ላይ መሆኑን ከዚህ በላይ ማሳያ የለምና ከድርጂት እስከ አባል ድረስ አንድነት ላይ ከሰራችሁ አሸናፊነታችሁ ቅርብ መሆኑን ማወቅ ይኖርባችኃል። ህዝባችን እንዳለን ድልም አሸናፊነትም ክብርም ያለው አንድነቱ ላይ መሆኑን መገንዘብ ይኖርባችኋል ብሏል።
💠 በተጨማሪም በህዝባችን ሀብት የተገዛው ግብዓት ለገበሬው ሳይደርስ መጋዘን ላይ አሽገው ገበሬውን ለድህነት ዳርገውት ቆይተዋል። አሁን ግን ግብዓቱን በተመጣጣኝ ዋጋ ለህዝባችሁ እንዲደርስ በማድረጋችሁ ምስጋና ይገባችኋል።

የቀጠለ...
💠 እንደ ከዚህ ቀደሙ ትግላችሁ የህዝባችሁን ዘርፈ ብዙ ጥያቄወች በመረዳት የትግላችሁን መርህ በመለየት የውስጥ ልዩነትን በመፍታት በአላማ በመጽናት የህዝባችሁን ሰላምና ደህንነት በመጠበቅ እንዲሆን እንመኛለን።
ከዚህ በፊት ሲደረግ እንደነበረው እኛም ትግሉ የፋኖ ብቻ ሳይሆን የአማራ ህዝብ ትግል መሆኑን እንረዳለን ድጋፋችንም አጠናክረን እንቀጥላለን።
በተግባር እንዳየነው የአማራ የህልውና ትግል የሚቀለበሰው በአንድነት እንደሆነ እና ከፈጣሪው ቀጥሎ የአማራ ህዝብ ተስፋ ፋኖ መሆኑን እንረዳለን‼️
የከተማችን ሰላም ደህንነት ለመጠበቅ በጋራ እንቆማለን!
መንግስት ነን ያሉት ፋኖን
🏺እጂ ሰጠን
🏺 ደመሰስነው
🏺በተንነው እያሉ ህዝብን የማሳሳት ተግባራቸውን ታዝበናል። ፋኖ እንሱ እንደሚሉት የተደመሰሰም የተበተነም እጂ የሰጠም ሳይሆን ፍጽም ተቃራኒ በተግባር የተደራጀ ሀይል መሆናችሁን አረጋግጠናል። ብቻ እንሱ እንደሚሉት ሳይሆን እውነቱን የምናውቀው እኛ ስለሆነ ህዝባችሁ ተስፋ ያደረገው ፋኖን መሆኑን በተግባር አሳዩን የሚሉ እና ሌሎች ጥያቄወችን አንስተውልናል።
እኛም ህዝባችን በጥያቄም ይሁን በአስተያየት መልክ የሰጠነን ግብዓት ተጠቅመን የመንግስትነት ሚናችን ለመወጣት ቆርጠን ተነስተናል።
አፋብን አስቻለው ደሴ 204ኛ ኮር እና ዳግማዊ ቴወድሮስ 5ኛ ኮር የጋራ ግብረ ሀይል
እብናት
የካቲት/15/ 2018
Fb:https://www.facebook.com/share/p/1BiJtbHf5z/

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
❤2👍1
ሰበር ሰበር ሰበር!!! የድል ዜና
በአለፋ ወረዳ ሻሁራ ከተማ የመሸገው የአገዛዙ ጥምር ሀይል በመደምሰስ የወረዳ ከተማዋን በቁጥጥር ስር ማዋል ተችሏል።
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ (፪ኛ) ኮር በአርበኛ ማንዴላ እያዩ እና ሌሎችም የኮርና የኮር ከፍተኛ አመራሮችን ያካተተ አራቱንም ክ/ጦ በማቀናጀት ካራማራ ክ/ጦ፣ አድዋ ክ/ጦ፣ኦሜድላ ክ/ጦ እና ፊውታራሪ ገበየሁ ክ/ር እንዲሁም አርበኛ ሚኒያስን ጨምሮ የካቲት 15/2018 ከቀኑ 7:00 የጀመረው እልህ አስጨራሽ አውደ ውጊያ 5 ስአት በወሰደ አውደ ውጊያ የአገዛዙን ጥምር ሰራዊት በመደምሰስ ከተማዋን መቆጣጠር ተችሏል። በጀግኖች መስዋትነት ከተማዋን ከመቆጣጠር ባሻገር ዲሽቃዎች፣ ብሬኖችን፣ ስናይፐሮችን፣ በርካታ የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎችን፣ በርካታ ተተኳሾችን ፣ ተሽከርካሪዎችን፣ እና አገዛዙ የሚጠቀምባቸውን ቁሳቁሶች በቀላሉ በእጃችን ማስገባት ችለናል።
በዚህ እልህ አስጨራሽ አውደውጊያ ነበልባሎቹ የመይሳው ካሳ(፪ኛ) ከ7 በላይ ትልልቅ የቁም ምሽጎችን በመሰባበር በርካታ ቁጥር ያለው የአገዛዙን ሰራዊት አፈር ከድሜ በልቷል። ይህ በእንዲህ እንዳለ አገዛዙ ለግል ጥቅም በግዞት የታሰሩ በርካታ እስረኞችን ማስፈታት ተችሏል። ይህ አውደ ውጊያ የተሳካ እንዲሆን አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት የጣናው ብርጌድ ወደ ቀጠናው ተጨማሪ ሀይል እንዳይኖር ያላሰለሰ ጥረት አድርጓል።
አውደ ውጊያው ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ስአት ድረስ እንደ ቀጠለ ይገኛል።ከሞትና ከምርኮ የተረፈው የአገዛዙ ጥምር ሀይል ከከተማው በመውጣት ወደ ኋላ እየፈረጠጠ ፋኖ እየተከተለ ፈቃደኛ የሆነውን እየተማረከ ሰባዊ እንክብካቤ እየተደረገለት ከዚህ ውጭ የሆነውን እየተደመሰሰ ይገኛል።
በዚህ አውደ ውጊያ አገዛዙ የሚተማመንበት የድሮን ቅኝት ከምንም ሊያድነው አልቻለም፣ ከ2 ጊዜ በላይ የድሮን ሙከራ ተደርጎ ምንም ሊፈይድ አልቻለም። አሁን ላይ ግዳጃችን ስላልጨረስን የድል ዜናችን በቁጥርና በአይነት በዝርዝር የምናሳውቅ ይሆናል።
ኀልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ ፪ኛ ኮር የህ/ግ
የካቲት 16/2018

❤4
ሰበር የድል ዜና!!

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ ፪ኛ ኮር የህ/ግ
የካቲት 16/2018 ዓ.ም

❤2🙏1
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ከፍለ ጦር አስር አለቃ ኤፍሪም አጥናፋ ሻለቃ ልዩ ኮማንዶ ምርቃት ላይ በመገኘት ይህን መልዕክት አስተላልፈናል ።
የተከበራችሁ የአፋብን የቴዎድሮስ ዕዝ አመራሮች፤ የተከበራችሁ የቴዎድሮስ ዕዝ 105 ኮር ከፍተኛ አመራሮች፣የተከበራችሁ የቴዎድሮሰ ዕዝ 105 ኮር የ44 ከፍለ ጦር አመራሮቸ፣የተከበራቸሁ የጊዮን ሻለቃ አመራሮች እና የኤፍሬም አጥናፋ ሻለቃ አመራርና አባላት
የተከበራችሁ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ /አፋብን/ኮማንድ እጩ የሰራዊት አባላት፣
የተከበራችሁ ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች ክቡራት እና ክቡራን
በቅድሚያ አድካሚ የሆነውን ወታደራዊ ስልጠና በብቃት በመውሰድ እና የታለፈባቸውን ውጣ ውረዶች በማለፍ ለዚህ የምረቃ እለት የበቃችሁ እጩ የኮማንዶ ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
ከሁሉ አስቀድሜ በአጭር ጊዜ ተፀንሶ ፤ ተረግዞና ተወልዶ እንዲሁም ለአቅመ አዳም እድሜ ደርሶ በህዝባችን ላይ የጭቆና ቀንበር ተጭኖ የቆየውን እድሜ ጠገብ እና ጨቋኝ ስርዓት ለመገርሰስና በምትኩ ዘመኑን የዋጀ ትውልዱን የሚመጥን ፤ እኩልነትና ፍትሐዊነትን የዓላማው አልፋና ኦሜጋው አድርጎ ትግል የተነሳው የአማራ ፋኖ ብዙ ውስብውስብ እና ፈተኝ መንገዶችን በከፍተኛ ትግስት፤ እና አርቆ እሳቢነት በመፅናት ወጥ ድርጅት በመሰረትንበት ማግስት እንዲሁም ለአማራ የድል ብርሐን በፈነጠቀበትና በተቃራኒው በጠላቶቻችን ሰፈር የጨለማ ድባብና የሽንፈት መንፈስ በተዘራበት ወቅት ላይ በመመረቃችሁ የዛሬው የእናንተ ምርቃን በአይነቱም ሆነ በይዘቱ ልዩ ስለሆነ በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ።
ዛሬ ይህን ታላቅ ቀን ለመድረስ ያደረጋችሁትን ጥረት፣ ያቀረባችሁትን መስዋዕትነት፣ የተጋፈጣችሁትን ከባድ ስልጠናዎችና ውጣ ውረዶች ሁሉ ድርጅታችን በልዩ ክብር እውቅና እንሰጣለን። በሌሊት ተኝታችሁ ተነስታችሁ፣ በዝናብና በፀሐይ፣ በረሃብና በጥማት፣ በአካላዊና በአእምሮአዊ ጫና ሁሉ ተቋቁማችሁ ዛሬ የኮማንዶ ባልደረባ ማዕረግ የተቸራችሁ ሲሆኑ እንኳን ደስ አላችሁ!
እናንተ ዛሬ የተመረቃችሁት የአማራ ህዝብ የነፃነት በሮች የእናት ኢትዮጵያ ክብርና ሉዓላዊነት ጠባቂዎች ናችሁ።
የህዝባችን ነፃነት፤ ሰላምና ደህንነት በእጃችሁ ነው። የድንበራችን ደህንነት፣ የሀገራችን አንድነት፣ የዜጎቻችን ህይወት በእናንተ ብቃትና ቁርጠኝነት ላይ የተመሰረተ ነው።
ዛሬ የእናንተ ቀን ነው። የብዙ ወራት አድካሚ ስልጠና፣ የማይታመን ጽናት፣ ፍርሃት የሌለበት ልብ፤ የማይሸራረፍ ግብረ ገብነት፤ የማይናወጥ ታማኝነት፤ የማያፈገፍግ ቁርጠኝነት፤ የማይታጠፍ ጀግንነት፤ የማይወላውል የዓላማ ወጥነት ፤ የማይዝረከክ ሰራዊትነት፤ በዘረኝነትና በጎጠኝነት የማይርመጠመጥ በሳልነት፤ ወዘተ ሁሉም ዛሬ በዚህ መድረክ ላይ ፍሬያቸውን አፍርተዋል።
ኮማንዶ መሆን ማለት ቀላል አይደለም። በባህሪው እና በተልእኮ ዝግጁነቱ፤ በስምሪት አሰላለፉ፤ በተግባር አፈፃፀሙ ለየት ያለ ቁመና ያለው ወታደራዊ አደረጃጀት ነው።
ኮማንዶ ማለት ለቆመለትና ለተሰለፈለት ዓላማ ውድ እና መተኪያ የሌላትን ህይወቱን ለመስጠት ዝግጁ መሆን ማለት ነው።
ኮማንዶ ማለት በጨለማ ውስጥ ብርሃን መሆን፣ በፍርሃት ውስጥ ደፍረትን መሆን፣ በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ተስፋ መሆን ማለት ነው።
እናንተ ዛሬ ያንን ቃል ኪዳን ገብታችኋል። የአማራ ህዝብ ብሎም መላው ኢትዮጵያውያን ነፃነቱ ያለው በእናንተ እጅ ነው። የልጆቻችን የወደፊት ተስፋ በአጠቃላይ የአዲሱ ትውልድ እጣ ፈንታ የሚወሰነው በእናንተ እጅ ነው።
ህዝባችን በአቅመ ቢሱ እና በልፍስፍሱ ስርዓት ጊዚያዊ የአፈና መዋቅር ውስጥ ሆኖ ዝም ያለ ቢመስልም እየተነፈሰ ያለው በእናንተ ሳንባ ነው። እየራበው ጠግቦ የሚያድረው በየቀኑ በሚመዘገቡ ጀብድና ድሎቻችን ነው፤ እየቆሰለ የሚያገግመው በየሰከንዱ በምናፈሳት ደምና ላባችን ነው።
እየተፅናና ያለው በእኛ ጀግንነት ነው። ተስፋ አድርጎ እና ተማምኖ እየጠበቀ የሚገኘው የእኛ የትግል ግስጋሴ ነው።
ልፍልስፍሱ የብልፅግና ስርዓት የቆመ የሚመስለው የአማራ ፋኖ የውስጥ መከፋፈልን እንደ ዋና እድል አድርጎ በመቁጠር ነበር፤ ጥንካሬውን እና ድክመቱን የሚለካው በእኛ አንድነትና መከፋፈል ነበር፤ ዛሬ የእኛ አንድነት በእሳት ተፈትኖ እንደ ወርቅ ነጥሮ ምርትና ገለባው ተለይቶ ፍንትው ብሎ ሲወጣ ምርቶ በዝቶ ገለባው አንሶ ሲያገኘው ሳይታዩ አብረው በቅለው የነበሩ ኢምንት እንክርዳዶችን ይዞ በድርድር ታርቂያለሁ እያለ ሲጮህ ህዝቡ አፉን በእጁ ይዞ እየተሳለቀባቸው ነው። የሚናገሩትን ፕሮፖጋንዳ እንኳን ለእኛ ለህፃናት የማይመጥን ነው በማለት ህዝቡ ንቀቱን እያሳያቸው ይገኛል። የቀነጨረ እና የጨነገፈ የፖለቲካ ስልትን ተጠቀምኩ እያለ አምስት የማይሞሉ እንክርዳዶች በሰሩት የባንዳነት ስራ አፍረውና ተሸማቀው ሞታችን ዛሬ ይሆን ነገ እያሉ በየጥሻው እንደ ፍልፈል ሲደበቁ ቆይተው ያገኟትን ቀዳዳ ተጠቅመው እጃቸውን ለምርኮ ፈቅደው ሲሰጡ ለብልፅግናም ለእነሱም እኩል የአፍረተቢስ ፕሮፖጋንዳን ለመጠቀም ተፍጨረጨሩ።
የአፍሪካ ህብረት ተወካዮች ነን ባዮች ነገሩን በውል ሳይረዱ ውሸትን እንደ ፖሊሲ የሚከተለው ብልፅግና አደናግሯቸው ከተሰጣቸው ሃላፊነት ወርደው እንክርዳዶቹ ጋር ቆመው መታየታቸው የህብረቱን ሃላፊነት ጭምር ጥያቄ ውስጥ እንዲወድቅ አድርጎታል።
እኛም በእዚህ አጋጣሚ ለአፍሪካ ህብረትም ሆነ ለሌሎች ዓለም አቀፍ ተቋማት የምናስተላልፈው መልእክት ስራችሁን መሬት ላይ ካለው እውነት ጋር በትክክል መስማማቱን አረጋግጡ፤ አይቶ አልቃሽ አትሁኑ ፤ የአማራ ህዝብ ኢትዮጵያን እንደ ሐገር ያቆመ እና እስከ አሁን ያቆየ፤ ለመላው አፍሪካ እና የዓለም ጥቁር ህዝቦች ኩራትና የሞራል ከፍታን ያረጋገጠ ፤ የቅኝ ገዥዎች የአለም መጨረሻ እቅዳቸውን በየዘመኑ እያሳፈረ ከዚህ የደረሰ እንደ ሚስማር ሲመቱት እየጠበቀ የሚቀጥል የአድዋ ድል ባለቤት ህዝብ ነው።
ነገ የድል ጮራ ሲፈነጥቅ የአህጉሩን ጥቅሞችና መብቶችን በተመለከተ አብሮ ቆሞ የሚሟገተው የአማራ ፋኖ እንጅ አስመሳዩ ብስልፅግና ስርዓት አለመሆኑን ተረድታችሁ እውነት ላይ እንዲትቆሙ ጥሪ እናስተላልፍለን።
ስለዚህ በአራቱም የአማራ ንፍቀ ክበብ ማለትም ጎንደር፤ጎጃም ወሎና ሸዋ መላው የህዝባችንን ነፃነት ለማረጋገጥ እየተዋደቀ ከሚገኘው ታሪካዊ ሰራዊታችን ጋር ስትቀላቀሉ የእናንተን የጋለ ስሜት ለወንድሞቻችሁና ለእህቶቻችሁ ተጨማሪ ሞራል እንዲሆን አስችሉ!!!
ሁልጊዜ ብቃታችሁን አሳድጉ!!!
ሁልጊዜም ዲሲፕሊናችሁን አትተዉ!!!
ሁልጊዜም የቡድን መንፈስን ጠብቁ!!!
ሁልጊዜም ለሀገርና ለህዝብ ብቻ ታማኝ ሁኑ!!!
ሁልጊዜም በሁሉም ሁኔታ ክብርን ተጎናፀፉ!!
የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች፣ የህዝባችን የብረት አጥሮች፣ የማትበገሩ ጀግኖች! የዛሬ ተመራቂ ልዩ ኮማንዶ አባላት በሙሉ እንኳን ለዚህ ታሪካዊ የምረቃ ቀን አደረሳችሁ።
በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ።
አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!!
የካቲት 14/06/2018ዓ/ም